Patriot Dereje Belay, may God bless u…… u r trustworthy and who stood the ground,,,,, keep up the fight, expose liars and blabbers and thugs🌹🙏🏽 Fano Dereje Belay 🌹💔🌷
Mesaye that’s why we like this media.Mesaye you are asking the question that is main problem.our hearts is broken because of this division between Fano.thanks you Mesaye.
አይ እነዚህ ሰወች አንድ የሚሆኑም አይመስለኝም የአማራ ህዝብ አላህ ይደረስልህ
ሁሌም መልካም መመኘት ነው
ይህ የሕይወት መስዋት ነው እና ::🙏🏾
ጠቅላይ ግዛት ዕዙ መግለጫ ከሰጠ ቆይቷል ለምን አሁን? ለምን ድርጅት እንዲያፈርስ ትጋብዛለህ? የእስክንድርን ስም አጥፍተህ ስታበቃ አሁን ደረጀን እንዲያፈርስ ለምን ትጋብዛለህ? ደረጀ ጀግና ነው። ኮራሁበት! አማራ አንድ እንዲሆን ማገዝ ነው እንጅ እንዲያፈርስ ለምን ተጋብዛለህ። አንከር ባለጌና ጠላት ሚዲያ ነው። ሚዲያህ ገለልተኛም አይደለም አይሆንምም። መሣይ ጌታ አስራደ ከነገረህ በኋላ ደረጀ ጋር ክፍተት አገኛለሁ ብለህ ነው የምትጥረው። ደረጀ ግን የተሟላ ስብዕና ያለው ፋኖ ነው። መሣይ ዘመነን ሆነህ አታውራ ይልቁንም ዘመነን ለምን እንደ ደረጀ አፋጠህ አትጠይቅም። ለዚህ ዘመነ ለተባለ ዘረጦ ውግናንህን በግልፅ አሣይተሀል። ደረጀ ሁለት ልጆቹንና ዘመዶችን የሕይወት መስዋዕትነትየከፈለው የገዱ ወይም የአንዳርጋቸው መሠሪ ሀሣብና አስረስንና ዘመነን ይዘህ አማራን ልትጋልብ ትፈልጋለህ። አማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅቱም አይፈርስም አንተም ተላላኪው አይሣካልህም። መሣይ እውነተኛ የአብይ ተላላኪ መሆንክን ዛሬ አረጋግጫለሁ። ራስ አርበኛ ደረጀ በላይ አባ ናደው የመሣይን ተንኮል በደንብ ነው የናደው። መሣይ አንተ የመሠለ ሀፍረተ ቢስ ፣ የሚሠራውን የማያውቅና እቡይ የሆነ ሰው አላየሁም። እኛ አፋሕድን ይዘን እንደ ንስር በከፍታ ላይ ነን ማንም ውዳቂ ኮተታም ከመስመራችን አውጥቶ ዝቅ አያደርገንም። የዘመነ ዘረጦው የደቡብ ዕዝ አቋቁሞለሀል። ቀለደኞች ናችሁ።
እግዚአብሄር ከትክክለኞቹ ፋኖዎች ጋር ነው ፡ ከእስክንድር 5 የማይረቡ ዳይፐሮች ጋር መሆን የለባቸውም ለማሸነፍ።
መሣይን የመሠለ ከፋፋይ እያለ እንዴት አንድ ይሆናሉ። መሠይ የዘረጦው ዘመነ የሚዲያ ክንፍ ነዋ!
@@ntt956 You don't have a clue. Eskinder be Fano tazilo lewut endiyameta tifeligaleh.
Patriot Dereje Belay, may God bless u…… u r trustworthy and who stood the ground,,,,, keep up the fight, expose liars and blabbers and thugs🌹🙏🏽 Fano Dereje Belay 🌹💔🌷
መሳይ ተባረክ እዉነቱን የአማራዉን ፍላጎት መግለፅህ ደረጀ ግን በጣም ለአማራዉ ምን ያህል ችግር እንቅፋት እንደሆነ በግልፅ አሳይቷል እራስ ወዳድ ነዉ የእስክንድር ተላላኪ
ባለጌ‼️ ይሄኔ በርግጠኝነት ጎጠኛው ጎጃሜ ነህ የዘመናችን ንጉስ ለመሆን መከራችሁን እየበላችሁ ያላችሁ ወራዶች። ለማንኛውም ፋኖ ደረጀ ማለት ሁለት ልጆቹን በትግሉ የተሰውበት ግን አሁንም ለአማራ ትግል በቃኝ እኔ እንኳን ለቤተሰቦቼ ልትረፍላቸው ሳይል በቆራጥነት እየታገለ ያለ ወድማች ነው እንጂ በዳንተ አይነት ቆሻሻ ድልብ መሃይም አፍ የሚሰደብ አይደለም።
አነተ መሀይም ሁለት ልጆቹን ለህዝቡ የገበረን ሰው በምን ሞራል ነው ምትናገረው አህያ
የእስክንድር ተላላኪ ነው ደረጀ
@@Solomon_90 He will be gone soon too, bro.!
ደደብ ጎጠኝች ጀግናው የመይሳው ልጅ ሞትን የናቀ ልናንተ ለደደቦቹ ህይወቱን ሊስጥ የሚታገል ጀግና ነው ከብት ናችኩ
ይሄ የነቃ ፣ትንታግ የሆነ የተማረ ትውልድ የሚመራው ትግል ነው ። የማንም ሴረኛ ተላላኪ የሚቀለብሰው ትግል አይደለም።ድል ለሀቀኛ ታጋይ ጀግኖቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
This man’s emotional and spiritual strength is beyond me. Lost two of his sons and still sound so normal and emotionally stable💪🏿 🫡
The problem is that he is not heading in the right direction to reach his goal.
@@cherutesema601አንተ ነህ ወደ ገደል የምትጎትተው
እያየን ያለነው የሀሳብ የበላይነት ሳይሆን ድርቅና ነው
ለናንተ የሃሳብ ልዩነት በድርቅና የኛ ሰፈር ሰው ካልመራው ነው : ከነፃ አውጭነት በፊት መጀመሪያ ከክፉ አመላችሁ ነፃ ውጡ !!😅
@@Dani-Harerክፉ አመልን እዛው አንተጋ ፈልግ። የድንቁርና ጥግ ተሸካሚ መሆንህ ግን ያሳዝናል ። ጎንደርግን በእንደአንተ አይንቱ ተላላኪ አትወከልም ፡ልጆቿ አልን በቅርቡ ታየዋለህ ፡ ሽንታሞችም ዲቃላውም ስኳዱም ይፅዳል ።እማማ ትሙት።
@@AregashWelede ምንድነው የምትቀባጥሪው ? ማነው የጎንደር ወኪል ነኝ ያለው ? የምታወሪውን እንኳን አታውቂም!! የአማራ ፖለቲካ እንዳንቺ አይነት አሰስ ገሰሱኑ ይዞ እንደሚሄድ ስለሚያውቁ ነው እነ ስም አይጠሬም እየወጡ ነጭ ውሸት የሚነዙት : አርፈሽ ቁጭ በይ ይሄ በራሱ ትልቅ ነገር ነው 😏 !!
@@Dani-Harerአሰስ ገሰስ ታውቃለህ እንዴ!!ለካጎበዝ ነህ፡ምነው ታድያ ጋረደብህ ወንድም አለም፡
@@Dani-Harerbetam lik bilehal brother
እኛ ነን ትክክል አይነት ንግግር ነው የሚያደርገው
እና ዘረጦዉ ዘመነ ነዉ ልክ ?
እነዘመነ ቢሆኑ ይህንን ያደረጉት ቅዱስ ይሆን ነበር አይደል እኔ ካላቦካሁት አያሉ ነው።
ሁለተ ልጆችህን ገብረህ እድህ ትወርዳለህ ብለን አናውቅም ነበር ፈጣሪ ልቦናህን ይመልስልህ🙏🏻🙏🏻
አሜን😢😢
በጣም ምንም አልል😢
Betam bizu like alew
ሹጣም የግም ልጅ
እኔን ካልተከተልከኝ ብዬ ሰውነህ ጀዝባ
የጊዜ ጉዳይ እንጂ ሁሉም ችግሮች ተፈትቶ ፋኖ ያሸንፋል !
አንድነት የሚባለው ነገር በጣም ሩቅ እንደሆነ ነው የገባኝ። ያሳዝናል።
@@manyazewal-xl3veተጨማለቀ ይሄ ሸረሪት
አርበኛና ጋዜጠኛ መሳይ ከአርበኛ ደረጀ ጋር ያደረገውን ውይይት ሰማሁት:: እናመሰግናለን:: ይህ በድርጅት የመጠርነፍ በሽታ ከመለስ ዜናዊ ጀምሮ ድርጅቱ በሚል በሽታ ተይዞ እየተሰቃየ ይገኛል:: አርበኛ ደረጀ ይሉንታ ይዞት ነው እንጂ መቅደም ያለበት መጀመሪያ የክፍለ-ሀገሩ አንድነት መሆኑን ዘንግቶት አይደለም:: ሳይገባው ቀርቶ ሳይሆን ቀድሞ የሚደርስለት አጠገቡ ያለ ጎረቤቱ እንጂ ሩቅ ያለ ወንድሙ እንዳልሆነ ያውቀዋል:: ይህ የእስክንድሪዝም ቫይረስ ምን ያህል ታጋዮችን እየበከለ መሆኑን ተረድተናል:: ትግሉ ከአገዛዙ ጋር መሆኑ ቀርቶ እርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ መግባታቸው የማይቀር መሆኑን ተገንዝበናል::
በድርጅት ያልታቀፈ የወንበዴ ስብስብ ከመሆን ውጭ እድል የለውም የጎጃም ህዝብ ስቃዩየበዛው እና ጨፍጫፊውን መንግስት እስከ ሰልፍ ወጥቶ መደገፍ የደረሰው ምን ያህል በጎጃም ፋኖ አመራሮች ቢሰቃይ ነው😢😢😢😢
ከአማራ ድርጅት ወቶ ወደ ክፍለሀገር መሄድ ጥቅም የለውም
አርበኛ ደረጀ እስካሁን ለከፈልከው መስዋዕትነት ምስጋናዬ የላቀ ነው፤ አሁን ግን መስመሩን የሳተ ሃዲድ ላይ ተሣፍረሃልና እጅጉን አዝኜብሃለሁ። 'ካፈርኩ አይመልሰኝ' ይሉት ነገር ጠላትን እንጅ ማናችሁንም አይጠቅምም።
መሳይ በእውነት እናመሠግናለን
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ሌላ አልልም😢
ትልቅ ልብ አለው ለራሳችሁ እወቁ
እውነት ነው ፣ የብዙሃኑ ምኞት እሱ ነው። በአርበኛ ደረጀ በላይ ትልቅ እምነት ነበረን። ከፍለን የማንጨርሰው ውለታም አለብን።
መሳይ ውሳኝ journalist keep going bro
ሥወደው ❤❤❤❤❤እግዚአብሄር መጨረሻውን በድል ያሥጨርሳቹ❤❤❤❤❤
Mesaye that’s why we like this media.Mesaye you are asking the question that is main problem.our hearts is broken because of this division between Fano.thanks you Mesaye.
ይህን ድረጅት የሚዘውረው ዲያስፖራ ነው ስንል በምክንያት ነው
መሳይ በርታ
🙏🙏🙏 መሳይ
አንተ ጀግና ሠው አርበኛ ደረጀ በላይ ውንድሜ አይዞክ ወንድነህ የልጆችህን ጀግንነት እናውቃለን ደሬ አይዞክ መሳይ መኮነን አንተ ጃግና ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ውንድሜ በርታ ❤❤
😊
Mehayime arso ader new
ቆሻሻ በእሱጫማ መቆም አይደለም እሱ በሄደበት መንገድ መሄድ የማትችል ደካማ አፍክን ሞልተክ ትዝባጥራለክ ።@@lewoyehutizazu-gh5ig
Mesay blessed ❤❤❤❤
አርበኛ ደረጀ አልገባህም እስክንድር ፍላጎት ፋኖን መከፋፈል ነው ተው ወንድማለም ይቅርብህ ልጆችህን ከፍለህበታል አማራ አንገቱ አንድ ነው
መሳይ. በጣም. አድናቂህ. ነይ. ቀጥልበት. ❤
አይ ደረጃ በላይ እሰከ አሁን ላደረከው መስዋት እናመሰግንሃለን አሁንግን ፈጣሪ ልቦና ይሰጥህ ለወደመው ሀብትህ ከሁን የአማራ ህዝብ እነተካልህ አለን
መሳይ የምታደርገዉን ድካም ሁሉ በአንክሮ እየተከታተልነዉ በርታ እግዚአብሔር ብርታቱንም ይስጥህ።
ቆይ ይሄ ደረጀ በላይ የሚባል ሰው በጤናው ሁለት ልጆችን ገብሮ እንደዚህ የወረደ ሰው የሆነው በጣም ነው የሚሳዝነው
@@AsmeroMaruባለጌ ነህ
@@AsmeroMaru, min agebah Shabya dingay yiwredibih.
@@tedmariam2086 ጅል ነገር
@@liasol8518 አፈር ነህ ዶር እዝ ሌባ
መሣየ ተባረክ የህዝብን ሠቆቃ የተረዳህ
ያሳዝናል
ጀግናው አርበኛ ደረጀ በአብዛኛው የአንድነትን ጥሪ ነው ያቀረበው ። ትልቅ መልዕክት አስተላልፏል በውጭ ያላችሁ አንድ ሁኑና እኛንም አግዙን የውጩ አንድ ከሆነ የእኛ ወደአንድነት መምጣት ቀላል ነው ያለው ። መሳይ በውጭ የሚገኙ የአማራ ድርጅቶችን ጋብዘህ ለምን የአንድነት ጥያቄ አቅርበህ አትሞግትም ። ከፋኖ አንድነት የውጩ አንድነት ነው የከበደ ፋኖዎች በትቂት ሀሳብ ቢለያዩም አብረው መሬት ላይ የህይወት ዋጋ እየከፈሉ ነው ቢያንስ የውጩን ማህበረሰብ አንድ በማድረግ ብታግዝ ምድር ላይ ህይወቱን ለሚሰጠው ታጋይ ትልቅ እርዳታ ነው ።
ሰውየው ስለ አንድነት እያወራ ወደኛ ድርጅት ካልመጡ ሌላ አንድነት የለም ይላል
ቦርጫሙ ዘመነ ካለመራ አንንድነት የለም እያልክ ነዉ?
ጉግ ማንጉግ@321A21
@321A21 Denkoro mechem bihon aygebahim
ከዜሮ መጀመር ማንንም አይጠቅም ድርጅት አፍርሶ ሌለመመስረት ምን ይሉታል።
@mesfinsisay5943 denkoro direjit yemibal neger yelem
ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን ፍርጥርጥ አድርገህ መጠየቅህ
የጋዜጠኛ የውሃ ልክ አስብሎሃል እናመሰግናለን
ጀግናየ ጎመራው መሳይ !!!
ያቀረብከው ጥያቄ ግልፅ ና ለግንዛቤ የማያሻማ ነው:: ጥያቄየ ??
ለአርበኛ ደረጅ በላይ
ጁንጆሮ ምን አለች መጀመሪያ መቀመጫየን ብላለች የፉኖ አንድነትና ህብረት አንድ ሳይሆን አለማቀፋዊ ግንኝነት 🤣ጉድ ነው !!! ለትግሉ ቅነታችሁን ለማሳየት ይቅርታ ጠይቃችሁ ብትቀላቀሉ ?
አይይይይይይይ ልጆችህ በጣም ነው ያሳዘኑኝ
መሳይ ጀግና እናመሰግናለን
ከእውነታው አለመማር በጣም ከባድ ነው ለጎንደር አንድነት እንቅፋት የሆነ ሀሳብ ነው ።ጋዜጠኛ መሳይ እናመሰግናለን እውነቱን እንድነግረን አድርገሀል።
ምንመ
አርበኛ ደርየ እንኳን አንድ ሆናቹህልን እናመሰግናለን። ጎንደር ካልጠነከረ መቸም አማራ አያሸንፍም ስለዚህ ላደርጋቹህት መገባባት እኛ የሰላም እንቅልፍ ተገኝተናል። ስለ ሎጎ ችግር የለብነም እኛ የምንፈልገው አንድ ፍኖ ብቻ ነው። ጠንክሩ። ልጆችህን ያጣህበትን ትግል መጠንከር አለበት
ደደብ ውጡልን ልቀቁን ፖለቲካ አታውቁ ምቀኞች ናቹ ያው ሌላኛው ኦሮሞ ሆነብን
ጀግናው ተዋጊ በሴረኞች መውደቅ
Please, Fano Dereje, stand together to stop the Amhara genocide in Ethiopia .
How can they finsh when they don't have $ to eat
They are standing together eko...yehone sew eko nw lemetelef eyemokere yalew
He ain’t speak English 😅
2 ልጆቹን ተበልተዉበት ሀዘኑን በቅጡ ሳይወጣ።
ወድሚ አርፈህ ተቀመጥ።
ሊባ እና አሰመሳይ ነው ያለው ሁሉ።
እግዚያብሒር ይርዳህ አርበኛ ደረጀ በላይ።
ከሁለት ልጆቹ በተጨማሪ የእህቱ ልጅ ጭምር ከብሯልኮ
በየቀኑ ለአማራ ነፃነት የሚሰዋው የማራ ወጣት ትል አደረግኸው ጀዝባ።
ለራሱ የጥቅም ኢጎ ነው ያስበላቸው
መሳይ ጀግና ነህ በርታ።
መሳይ ነፃ ሁነህ ላቀረብከው ቃለመጠይቅ እናመሰግናለን
እውነት መሳይ በደንብ አርገህ በጥብጠህ ግተህልናል እናመሰግናልለን
2 ልጆቹን ተበልተዉበት ሀዘኑን በቅጡ ሳይወጣ።
ወድሚ አርፈህ ተቀመጥ።
ሊባ እና አሰመሳይ ነው ያለው ሁሉ።
እግዚያብሒር ይርዳህ አርበኛ ደረጀ በላይ።
@@abeba9747 እንዲህ ያለው ባንዳ አባት እውነተኛ አማራ ልጆቹን አስበላ ፈርሞ😠
thanks mesay
ጀግኖች በርቱ መሳይም ወደ አንድነት ለማምጣት ያንተም ጥረት ቀላል አይደለም
Mesaye thanks
ድል የነበልባለ ፋኖ ነው አንድነት ብቻ ጀግኖች ያሽንፋሉሉሉሉ💪💪💪💪💚💛❤️
ምን አይነት ተአምር ነው ሁለት ልጆቹን አስበልቶ የዚህ አይነት ደባ መፈፀም ያሳዝናል ።
አይ መሳይ መኮነን ድከም ሲልህ ነው ለማንኛውም ለምታደርገው ነገር ሁሉ እናመሰግናለን
ፈጣሪ እንዳንስት ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ለሁላችንም ያድለን።እጅግ የምወድህ ሁለት ልጆችን ለመስዋት ያቀረብከው ደረጄ በላይ እና አንጋፋው የፋኖ ፊትአውራሪ ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ጥሩ HARD TALK የሆነ ቃል ልውውጥ አድርጋቹ በጠላት ታስቦበት እና ታቅዶበት የተሰራጨ መርዝ ስላረከሳቹ ይልቁንም በጠላት እያወቁ በድፍረት ሆነ ሳያውቁ በስተት የተረዙ ሰዎችን ከቻላቹ ለመመለስ ካልቻላቹ መሬት ላይ ያለውን እውነት BLACK AND WHITE በሆነ መንገድ በማስረዳት FACTቱን ለመላው አማራ ክልል ሕዝብ ፣ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እና ለመላው አለም ስላስረዳቹ ፈጣሪ ክብሩን ይውሰድ።ይህንን ለመግቢያ ካልኩ ሰሞኑን ጠላት በፈጠረው ውዥንብር የታዘብኳቸውን ዋና ዋና ጉዳዬች ልጥቀስ።1.ለፋኖ እጅግ ወሳኝ የሆነው ነገር UNIFICATION ( አንድነት ) ነው። ይልቁንም ከተቻለ ከጠላት የተሻለ ካልተቻለ አቻ የሆነ አንድ ዘርፈ ብዙ የሆነ ወታደራዊ እና ፓለቲካዊ ተቋም መውለድ እና የተቋም መሪዎች ለመውለድ ቀን እና ሌት የምንጣጣረው ለምንድነው? ጠላትን በአጭር ጊዜ በቀላል ሰብአዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ድል ለማድረግ ነው።እንግዲህ TRUTH (እውነት ) AND FACT ( ሐቁ ) ይህ ከሆነ ባንክ ፣ሚዲያ፣ታንክ ወዘተ....የተቆጣጠረው ጠላቶቻችን እኛን ለመጨፍጨፍ ሲተባበሩ እኛ ባንክ ፣ታንክ፣ሚዲያ ወዘተ....ያልተቆጣጠርነው እንዴት ላለመጨፍጨፍ አንድ መሆን ያቅተናል።እርግጥ ጠላት የመሸነፊያው ቁልፍ ይህ ስለሆነ ነው ቀን እና ሌሊት በተለያየ አቅጣጫ የሚጋጋጠው።እኛ ወገን ነን ብለን ከጠላት ጋር አብረን ተከትለን በተለያየ መንገድ አንድነት እንዳይመጣ መጋጋጥ ፈፅሞ የለብንም።2.ይህ አንድነት እንዳይመጣ የሚያደርጉት ችግሮች ምንድናቸው። A .RIGIDITY ( ግትርነት ወይም ሸብረክ ) አለማለት ነው።ስለዚህ አንተ ና አንተ ና መባባሉን አቁሞ በጋራ የወለዱት ድርጅት አለ ያለያያቸው ስልጣን ነው ከአቁሙበት ቧታ ቀጥለው የድርጅቱን DISTORTION ( ስብራት ) በ REFORM AND በ UP GRADE አድርገው መቀጠል ነው ያለባቸው።ከ 30 ቀን በላይ ፈጅተው መታዳደራያ ደንብ እና መመስረቻ ፅሑፍ የፈጠሩለትን ድርጅት ከዜሮ መጀመር ማለት ትግሉን እና ከትግሉን ተስፋ አድርገው የሚጠብቁ ሕዝቧች ማቀጨጭ እና ጣራቸውን በማብዛት ለከፍተኛ ቀውስ መዳረግ ነው።ስለዚህ መፍትሔው አሳታፊ እና አካታች የሆነው የመጀመራያው ሐይል እንደገና ለውይይት መቀመጥ ነው። B..MOB JUSTICE ( የደቧ ፍረጃ ) ማቆም።ስንተችም ሆነ ስንቃወም በመረጃ እና በማስረጃ መሬት ላይ ባለው FACT ብቻ ነው መሆን ያለበት።70 ሚሊዬን የአማራን ሕዝብ እስክንድር እና መሰሎቹ ሸጡት፣ፍርፋራ፣ሆድ አደር፣ተላላኪ፣አሽከር፣እስክንድር ማን ነው የአማራን ISSUE የሚያነሳው፣በመከላከያ ተጠብቆ ተደራደረ፣መከላከያ ዋስትና ሰጠው ፣እሰጣለሁ ክንድር ጌታቸው ረዳ ነው ፣ተለጣፊ ነው፣ትርፍ አንጀት ነው፣ከወርቅነህ ገበየው ጋር ነው የተደራደረው ወዘተ...ሐሜት ይልቁንም FICTION AND IMAGENATION ፈፅሞ አይሰራም ሊሰራም አይገባም። የአለም አቀፍ ድርጅቶች የዲፕሎማሲ ግንኙነት የሚፈጥሩት ከድርጅት ጋር ነው እንጂ ከግለሰብ ጋር አይደለም።ትላንት ድርጅት አልመሰረትንም ተብለው ተመለሱ አሁንም ትግሉ 2 አመት ሆኖት ድርጅት አልመሰረትንም መባል አለባቸው ወይ? የአለም ጤና ድርጅት መሪ ቴዎድሮስ አዳሐኖም ስለሆነ ፋኖ ከአለም ጤና ድርጅት ጋር የሚያደርገው ድርድር ከኢህአዴግ ይልቁንም ከ TPLF ጋር ሊባል ነው ወይ? ወይስ አንድ ግለሰብ ተቋምን የሚመራ ስላለ ጭራሽ ግንኙነት አላደርግም ሊል ነው ወይ? የፋኖ አለማ እና ግብ፣ርዳታ እና ቀውስ ወዘተ....ላያስረዳ ነው ወይ? ይህን ማስጨበጥ እንኳን ትጥቅን መሠረት ያደረገ የህልውና ትግል የሚታገል ድርጅት ቀርቶ አንከር ሚዲያ እነዚህን ISSUES በእየለቱ እየገለፀ እየታገለ እና እያታገለ አይደል ወይ? ለማንኛውም እስክንድር ማነው ማለት ከትምክት እና ከጠባብነት የሚመነጭ ጉዳይ ነው።ማንም አንዱን ክፍለ አገር ተቆጣጥሮ ባላየንበት ሁኔታ ራስን አተልቆ ሌላውን አንኳሶ መናገር FICTION AND IMAGENATION ነው እንጂ FACT AND TRUTH አያሳይም።
መሳይ ለምታደርገው ጥረት ሁሉ እግዚአብሔርውለታህን ይክፈልህ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ
ደረጀ አማራን አዋረድክ ከልብ😢😢😢😢 አዝኛለሁ
ድል❤❤❤ለተገፋዉ❤❤❤ለጀግናዉ❤❤❤ለተገፋዉ ❤❤❤ ለአማራዉ❤❤❤ፋኖ❤❤❤
ልቦናይሰጥህ
የአንድነቱ ጉዳይ ተስፋ እያስቆረጠኝ ነው እግዚአብሔር ይጨመርበት ለህዝባችን ሲል
አረበኛ በላይ በጣም አሳዘኝ መንገድ ላይ ነው ያለኸው!!!
ወንድማችን. አርበኛ. ደረጀ. እ/ር. አብዝቶ. ይጠብቅሕ. ምገስ. ይሁንሕ. ጽናቱን. አብዝቶ. ያላብስሕ. ቀሪዉ. ቤተሰብሕ. ጠብቆ. ያቆይልሕ. በቸርነቱ. ብዛት. ጸጋዉን. አትረፍርፎ. ይተካልሕ. !
ጋላ ዘር
ደሬ;የእውነት መልክ!🎉❤🎉
መሳይ በጣም እናመሰግናለን፡ ይህንን ስውር ሀሳብ ስለገለጥክልን! ደረጀ ምንም አይነት የፖለቲካ ራዕይ እንደሌለው ነው የተረዳሁት፡ ዝም ብሎ መተኮስ ብቻ። መከራችን ማብቂያው እጅግ ሩቅ ነው
በእውነት በጣም ነው የምታሳዝኑት እደ አማራ እየተጨፈጨፋችው ለሆዳችው እና ለስልጣን ጥም ስትሉ የአማራን ህዝብ ዋጋ አስከፈላችው የስራችውን ይስጣችው ጎጃም ሸዋ ወሎ ጎደር እያላችው ስትከፋፈሉ ነገ ስልጣኑንም ምኑንም ሳትይዙ ይሄ ፋሽስት መንግስት ይጨርሳችዋል ድል ለፋኖ
መሳይ ፈጣሪ ይባርክህ ጀግናዬ የሚስኪኖቹ አምላክ ይጠብቅህ ወድሜ
ስድቡን ተውት እና አርበኛ ደረጀ ወደ ልቦናው እንዲመለስ መምከር ነው፤ ማንም ያላደረገውን ሁለት ልጆቹን የገበረ ጀግና ነው! ጀግናን የምናርቀው ለዚህ ነው፤ ስናነግስም፤ ስንጥልም በቶሎ አይሁን።
እንኳን ልጆቹን እሱስ ቢሰዋ አላማ ከለለው ምን ዋጋ አለው ብቻ ልብ ይስጠው ኦፍፍፍፍፍፍ አልጠበኩም እንደዚህ አይነት መግለጫ
@@AlgocodeAlgocode-gj1zi የሱ ልጆች ነብስ ከሌሎች ከሞቱት አማሮች ነብስ የተለየ አይደለም እንዲያውም በሞቱት ልጆቹ አላማ እየቀለደ ያለ በልቶ አደር ነው
@@AlgocodeAlgocode-gj1zi የሱ ልጆች ነብስ ከሌሎች ከሞቱት አማሮች ነብስ የተለየ አይደለም እንዲያውም በሞቱት ልጆቹ አላማ እየቀለደ ያለ በልቶ አደር ነው
@@esmaelmohammed8254afik leket yinurew brother...gena le gena zemene kase almeram ye sefere lijoch almerum bilachu atichihu
አንድ ማረግ ካልቻለ እርስ በእርስእያባባሉ ለስልጣን ገና ምኑም ሳይያዝ ለምን እናቱን አይቀብርም ይህ ሰበብ መሆን የለበት የግለሰብ ሳይሆ ይሕዝብ ትግል ይዘው እሱ ስለማይታወወቅ ህዝባዊ ድርጅት ??!!! እስክንድር ና ይሄ ሰውዬ ምነው ቢያረጋጉት ???
Mesayi Arif new betam konjo kale meteyek new berta
አባታችን አርበኛ ደረጀ በላይን በጠበቁት ልክ አላገኘሁም። በእውነት ሁለት ልጆቹን የገበረው ለፀረ ዐማራ ኃይሎች ነው እንደ ብየ እንዳስብ አድርጎኛል። እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጽልህ።
Gotenga, bye bye
ሆዳም ሁሉ ልጅን መገበር ኪስ ማዳበር እንዳይመስልህ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም የእኔ ጀግና አንድነት ሀይል ነዉ በርታልኝ ማሩ ቀመስ ደንቢያ ወንድምየእኔጀግናአንድነትሀይልነዉበርታልኝማሩቀመስደንቢያ ❤❤❤❤
እስክንድር የአማራ ብሄርተኝነትን የሚገድል ሰው መሆኑን ሁላችን አማራዎች ተረድተናል
እሱ ስልጣን ሰጪ ነው ወይስ ታጋይ????
እኛም አልገባንም አብይን ሆነብን እኮ😂😂😂😂
ሥልጣን አሰጭ ነዉ😂😂
😂😂😂😂😂
Thank you very much, Mesay for inviting Fano Dereje Belay.
ዓላማውን ስለ አሳወቀን እንጂ የእስክንድር ጋልሲ መሆኑን አውቀንበታል በመሣይ።
በፈጣሪ ሁለት ልጆቹን በገበረለት ትግል ላይ እንዲህ አድርጎ ማላገጥ በጣም ያሳዝናል ልቦና ስጠን ነው ምን ይባላል ደረጄ ምን ነካው?
መን መገደላቸው ?
Ende lemn yegnan sefer almeretem bileh nw endezi yemitl
የ እዉቀት እጥረት ! አይ እስክድር ይሄን እነ መሰሎቹን ሰብስቦ ተጫወተባቸዉ። ባልደራስን ጥሎ እንደጠፋዉ አሳጥቷቸዉ ለሸ እንዳይል !?
ድንቁርና መልካም ነዉ። ይህ ታጋይ ልጆቹንም ህይዎቱንም ለአማራ ትግል ለገበረ እነደዚህ አይነት ጀግናን የሰፈሬን ወጠጤ ለማንግሰ ሰላልፈቀደ ብቻ እነዲህ መዝለፍ ድንቁርናህን ያሳያል።
ደረጄ በላይ ጀግና ነህ ግን በሞቱት ልጆችህ ግን አትቀልድ
አርበኛ ደረጀ የምታደርጉትንተጋድሎ እንደንቃለን: ግን ድርጅት የሚል ደንቃራ ነው ችግሩ:: ስለዚህ ቤታችሁን ዘጉና አንድነት ፍጠሩ
መቼም ቢሆን የድርጅቱ ምስረታ ችግር እንዳለበት አርበኛ ደረጀ ታወቀዋለህ::
ስልጣን ፈላጊዎች ወጡ ማለትም ገንቢ አይደለም::መርህና አታጋይ መንገድ ያስፈልጋል::
❤ ከ 800 በላይ ❤ የብልፅግና ተከፋዮች ❤ ተንጫጩ ❤ በእስክንድር ጀግንነት ❤
ጋዜጠኛ መሳይ ግን እግዚአብሔር ያክብርህ
እራስ ደረጀ በላይ ከቃል በላይ ጀግና ሰው ኖት ። እግዚአብሔር ያክብራቹ።
የአምሐራ ወጣት ያታግሉናል ያላቸውን ተከትሎ በየቀኑ ሕይወቱን እየሰጠእየተንገላታ እየራበ እየተጠማ በአለቆች አንድ አለመሆን የአምሐራን ሕዝብ መከራ አታራዝሙ
መሳይ ግን 🙏🙏🙏
😂😂እነዚህ ሰዎች ግን በጤናቸው ነው ስለ ምን ስልጣን ነው የምታወሩት በቃ ዝም ብላችሁ እስክንድርን 4ኪሎ አድርሱና ወደ ቤታችሁ ተመለሱ😂😂 እስክንድር ድርጂት ላይ ብሄርተኛው አማራ አይገባም የኢትዮጵያኒስት ሴራ ይፍረስ የአማራ ብሄርተኛ ይንገስ ያሸንፍ ድል ለብሄርተኛው አማራ ፋኖ ❤
የኔ ጀግ አርበኛ💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬
በርታ መሳይ ሁሉንም እያቀረብክ ጠይቅልን
Mesay The Lion! Pls, Keep it on
Respect to Fano Dereje.
Thank you Mesay.
ደረጀ በላይ ፖለቲካ ግንዛቤዉ ጨምሯል በርታልን
🎉 አንድ አንድ ለሁሉም ነገር እባካቹ ይህንን ታላቅ ህዝቦችን የወላድ መሃን አታድረጉት እባካችሁ የአማራ ህዘቦች ከእናተ ጋር ነው
ልጆችህ በመሞታቸ እንባን አንብቻለሁ፣ዛሬ ግን በቁም ስለሞትከው በልጆችህ ደም ስለቀለድከው ስለአንተ አብዝቸ አለቀስኩ
You nailed it sir….these other guys hunger for power is what is hurting Amharas in general!!!
mesaye edema Yistelegn Tiyakahe betam tiru new meferate yemibal negere yelehim 10 Qw
ልዩ መረጃ
የእስክንድር መርዝ ልዩ ምልክቶች
(Symptoms)
1-.የፖለቲካ ድብቅ አመለካከት ተሸካሚነት
2- ሐሰተኛ ቅን መስሎ መቅረብ በተግባር ግን ከፋፋይ አጀንዳ ማቅረብ
3- ስሉጥ ለመምሰል ኢንተርናሽናል መድረክን ለስውር ዓላማ መጠቀም
4-ደጋግሞ ሃይማኖተኛ ለመምሰል የለበጣ መንፈሳዊ መምሰል
Signs of Eskinder syndrome
1- ክፍፍሉ በገሃድ ይስተዋላል
2- በአመራሮች ዘንድ ጉልህ ልዩነት ይፈጠራል
3- የመጨረሻው ደረጃ የድርጅት መፍረስ ይሆናል
Arebegna derje you are right...
ወቸው ጉድ አርበኛው ሁለት ልጆቹን ገብሮ በሌለ ድርጅት ገና ለግና ጉጩን ያለፋል የ አማራ እናት ፅናቱን ይስጥሽ ;;መሳይ ተባረክ
You are right. This is a sad story.
ምርጥ ጥያቄ ነው ያቀረብከው እስክንድርን ከአማራ ጫንቃ ማስወገድ የመጀመሪያ ስራችን ሊሆን ይገባል
መሳይ ትልቁን ትግል ከሚያደርጉ ዜጋ ነው ለዚህ ደግሞ ሊመሰገን ይገባዋል (ያንድነት ድልድይ ብየካለው )
ሁለት ልጆችህን ሰውተህ አንድነት እንኳን አልመጣም :: ለምን ይሆን የምትደክሙት
በዚህ አሳፋሪ መከፋፈል ብልጽግና ደስተኛ ነው። ውጤቱ ጦርነቱን በአማራ ክልልና ጎንደር ውስጥ ብቻ የሚያስቀጥልና መፈናቀሉ፤ ውድመቱ፤ ሰላማዊ ሕዝብ ላይ ጭፍጨፋው እንደሚቀጥል ያሳያል።
ደረጀ ጀግና❤❤
መሳይ እናመሰግናለን
ደል❤አማር❤ህዝብ❤ፋኖኖኖኖኖ❤ጎንደር❤ግጀም❤ወሎ❤ሽዋ❤❤❤❤❤❤አንደ❤አማር❤❤❤😊
ጃል ሰኒ እስክንድር ነጋ የአማራን ህዝብ
አይወክልም አለቀ😂😂😂
በቃ እነዚህ ሰዎች ታውቁ እኮ ለአማራ እንደማያስቡ እነዛ እራሳቸውን አደራጀተው መምጣት ነው ያለባቸው
መሣይ ገለልተኛ ሆነህ ሁሉንም የፋኖ ታጋዮችን ቃለ-መጠይቅ ማድረግህ ወደፊት ለሚመጣው አንድነት ወሣኝ ነው
ለአንዱ ወግኖ ሌላውን መግፋቱ ልዩነትን ከማስፋት ይልቅ ወደአንድነት አያመጣም::
አርበኛ ደረጀ በለይ ለኔ ጀግና ለአማራ ሲል ልጆቹን ያጣ ለአማራ ሲባል ነወ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህ ሰውየ ለአማራ ህዝብ ሳይሆን ለእስክንድር የቆመ ግለሠብ ነው የልጆቹን መስዋትነት የዘነጋ ይመስለኛል
እጅግ በጣም ይገርማ አርበኛ ደረጀ በላይ በትግሉ ሁለት ልጆቹን አጥቶ ከጠላት ጋር አበሮ ህዝቡን ይወጋል ምን አይነት ድንቁርና ነው
ድል ለ አማራ ፋኖ