Ethiopia - በኢትዮ ኤርትራ ድንበር ያፋጠጠው ማእድን ለ200 ዓመት ተዝቆ አያልቅም!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 лис 2023
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 158

  • @hayubintbaba568

    እኔ ኤርተራዎችን በጣም ነው የምወዳቸው። አብይ የንፁሀን ደም መፍሰስ ያስደስተዋል አላህ ያንሳልን

  • @safiayesuf2538

    በቀን ከሁለት መቶ በላይ ሰው በሚሞትባት አገር 200 አመት ተዝቆ ያማያልቅ መአድን 😢😢😢 ወሎ ዋርላደላንታ ኦፖላ መአድን ድንጋይ እያስወጡ ስንት ባለ ግዜ ከበረበት ታከለ ኡማ ከነዘርማንዘሩ ከበረበት የደላንታ ሰው ግን በቀን መቶሀምሳ ብር ተቀጥሮ ሲቆፍር ይውላል እናት አለም ኢትዮጵያ ወዴት እየሄደች እንደሆነ እሷ ራሷ አታቅም😢😢😢😢

  • @Love-yw4cx

    ወይ ተዝቆ አያልቅም እኛን ምን ጠቀመን በሀገራችን በሰዉ ሀገር አለቅን እጂ ድህነታችን መቼ ጎዳን የተለመደ ነዉ ያጣነዉ ሰላም ነዉ በሰላም የሚመራ መሪ የሚስፈልገን

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 14 днів тому +1

    Congerajulation Esayas Afewerek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohammedJenal-nb5nk

    አገራችንን ሰላሟን ያብዛልን

  • @roniketema5264

    ኢትዮጵያ ውስጥ ማዕድን አላየንም ከሰው ደም እና አጥንት ውጭ ማዕድን የለም

  • @MohammedJenal-nb5nk

    ለሀገራችን ሰላም ይመለስልን

  • @roniketema5264

    ሰላም ሰላም ሰላም ።ሰላም ካለ ሁሉም ነገር ለሁሉም ይበቃል

  • @hawwamohammad9631

    ሁልግዜ የኢቶቢያ ማእዲና ሀብት ይነገራል ግንእኛአልተጠቀምንበትም ህዝባችን በጦረነት እያለቀ በራብእያለቀ በችግረእየተቆራመተ ብረቅየ ሴትዎች የአረብገረዲ ሁነናል ወዲሞቻችን በበረሀ ፍየልግመልያግዳሉ ተምረን ስራየለንም 💚💛❤️

  • @tessfayared110

    ወይ ማናፋ ኢትዩ ኤርትራ ቦርደር ባውንድሪ የሠጠን የ1000ኬሉ ሜትር የተጠቀሰበት ካርታ ያለን አገሮች ነን አሁን አሜሪካ ምናምን አያዋጣም ጦርነት ከመጣ የከፋነው አትበጥብጡ ሰላም ይሻለናል

  • @belaymengesha3915

    እውነት ተካፍሎ መብላት አቅቶን በየጊዜው በጥቅም ጉዳይ ወንድም ወንድሙን አየገደለ መኖርን እየመረጥን ነው አውሮፓውያን እያጫረሱን ይዝረፍን እሄን የመጣው ደሞ የኛ አለመግባባት ነው

  • @user-ww2ph8fp7u

    ሁሉንም እንሰማለን የምንሰማው ግን ከእውነት አይበልጥም!!! ስለዚህ አትድከም

  • @rawlwali5324

    ye eritrean edget ena selam yemitela hulu minkegna aynu yefret

  • @Ftrwsck

    ውነት መሪዎች ግን በህዝብ ፍላጎት መንገድ ነው የሚሰሩት? የምር ሁለቱም ህዝብ ምን ይሻልካል ተብሎ ቢጠየቅ በሰላም መኖርን ከተትረፈረፈ ሀብት በላይ እንደሚመርጥ ጥርጥር የለውም እኔን ጨምሮ ። ብቻ አላህ ሰላም ለሁለቱ ህዝቦችና ለሀገራችን ያውርድ 🇪🇹🤝🇪🇷🤲

  • @awdaed-dd6gq

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ🛰🦅🇪🇹❤

  • @BigBrother-ib2zk

    Brother, Eritrea have its own potash reserves on its land. Ethiopian does have also but it is not the problem.

  • @solomonwoldegiorgis5429

    ሁለቱም አገሮች በማዕድኑ ተስማምቶ መጠቀም አለባቸው። መጣላት አያስፈልግም። ከተጣሉ ሁለቱም ሳይጠቀሙ የውጨሸ መንግሥታት መፈንጫ ነው የማሆነሐት ።ጉዳዩን ለመሪዎች ሹኩቻ የሁለቱም አገር ሕዝቦች መልቀቅ የለባቸውም ሕዝቡ ጣልቃ ገብቶ ነገሩን ማርገብ አለባቸው።

  • @bsratgebregergs7136

    Zbel bakh yemataqutn tarik atawru lemndnew mtwashut.

  • @kemila876

    ኤርትራና ኢትዬጲያ ተስማምተው ማአድኑን ቢያወጡ አውሮፓዊን አፋቸውን ይይዙ ነበር አረ በቃ በለን እኛ ሞት ሰልችቶናል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mulugetaweldelibabos8020

    wshetam filmun lemkeyer new filmachu tebeltual yelem