Ethiopia - ጠቅላዩና ሽመልስ ስለአማራው ድርድር፣ የኦነግ መበታተን፣ ከፋኖ ጋር ድርድር እንዲደረግ ተጠየቀ፣ በሶማሊያ የተገደሉት ኢትዮጵያውያን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 251

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 6 місяців тому +2

    በትክል ሰላም
    ፋኖ ፋኖ ሩሩ አማራጮች
    💚💛❤️🇨🇬🇪🇷😥😥😥

  • @user-jq5ku4do4f
    @user-jq5ku4do4f 6 місяців тому +11

    ድል ለጀግናው ፍኖ

  • @user-zw6gl5hm6y
    @user-zw6gl5hm6y 6 місяців тому +21

    ድል ለተገፋዉ የአማራህዝብ ድል ለፋኖ 🦁😍💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-wq9lv3gu9h
    @user-wq9lv3gu9h 6 місяців тому +48

    ለኦነግ ሲሆን ከነትጥቁ መደራደሩ ፍትሀዊ ነው። ለአማራው ሲሆን ትጥቅ ካልፈተሰ ድርድር አይታሰብም ይባላል።

    • @Haregwa
      @Haregwa 6 місяців тому +6

      ፍኖ ምኑ ሞኝ ነው ትጥቅ እሚፈታው እንኳን አሁን በፊትም አልተሸወደለት

    • @genetwodefraw5821
      @genetwodefraw5821 6 місяців тому +6

      የፍኖ መሳሪያ የመንግስት አይደለም የግሉ ነው ቢደራደሩ እንኳን የአማራ ህዝብ ትጥቅ አያወርድም ።

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 6 місяців тому +3

      በጣም ይገርማል

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 6 місяців тому +1

      ትክክል።

    • @user-cx7ci5qw4h
      @user-cx7ci5qw4h 6 місяців тому

      ​@@genetwodefraw5821ትክክል ድርድርም ቢካሔድም ትጥቁ የግሉ ስለሆነ አይወርድም ትግሉ ይቆማንጅ።❤

  • @user-sz7dt3bf6g
    @user-sz7dt3bf6g 6 місяців тому +37

    አማራየ የኔ ድቅ ህዝብ በዚች ግማሽ ወር ዝቅ አርገናቸዋል እሰዉ ፊት አቁመነዋል አማራዬ አይዞን❤❤❤❤ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤ከቁጥር አትጉደሉ ለኛ ብላችሁ ህይወታችሁን ለሰጣችሁን በሙሉ ሁሌም በእኛ በአማራዉያን ልብ ትኖራላችሁ😢

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 6 місяців тому +3

      ጠባብዬ ዘረኛዬ ኢትዮጵያን የምታሸንፉ ይመስላችኋል ??እዛው እራሳችሁንና ክልላችሁን አውድሙ ....ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች!!!!

    • @user-rd5cu1xg9f
      @user-rd5cu1xg9f 6 місяців тому

      ​@@unitityisstrenght6578በጉ 😂 ኢትዮን አማራ ይገነባንጂ አያፈርስም ከህዝብ ከብሔር ብሔረሰቦች ችግር የለብነም ችግራችን እደፈጣሪህ ከምታመለሰከዉ ኦረሞማ ነዉ ሲቀጥል ዛሬ ነዉ አማራ ስንል ኢትዮ ትዝ የምትልህ በብሔሬጂ በኢትዮጵያዊነቴ አልታረድኩም ነገም ዛሬም ድል ለተጨቆነዉ ለአማራ ህዝብ ኢትዮ ብለህ የምጠራዉ አሁነዉ ብሽቅ ነህ ጠባብ አስተሳሰብ ያላቸህ እናተጂ እኛ አደለነም ልገለዉ ስመጣ አገቱን መድፋት ነበረበት ማሰብ ብችል አማራ ያለበትን ችግር ታስብ ነበረ ከክሎልች ለይቶ የአማራ ክልል ልዮ ሀይል ይፍረስ ብሎ የወሰነዉ መግስትህ ነዉ ትላት ጀግና ብለህ የሸነምከዉን የአማራን ልጂ ፋኖ ዛሬ ሽፍታ አልከዉ ተተከሉ መከላከያ ያለበትን ሁኔታ ብታይ ሀገሬ ምነዉ ብለህ ታዝነበረ።

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 6 місяців тому +2

      ​@@unitityisstrenght6578
      *Ante Dedeb, Barbaric, Geday, Kefo Eras, Wef Zerash ye ONG Keft Aff neh! *Wededekem telahem, Amara Getah new! Be Ewushet Tereket ena Zeketegnet Menfes tetemdeh, be Talaku, Jegnaw, ye Seletenew Amara lay, ye Gema Affehen tekeftaleh hulem!! SOB, Yantenu Gematam ONG Shene Zemedochehen ena Alekahen Weyane, teteK asfeta, kechalek! *Lemen Abak belo new, Amara Tetkun yemifetaleh! Endetegelew new! Ante Savage, yemetenagerewun aseb! Alebelezia, meleso yebelahal! Enateh Zeregna tehun! Zeregna yellal degmo!! Behonum deg aderegu! Chalew.

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 6 місяців тому +2

      ⁠@@unitityisstrenght6578የጠበብከዉስ አንተ ነህ። የቷ ኢትዮዺያ ነች ካለአማራ ያለችዉ? 😂ክልላቸዉንማ አያወድሙም።
      ተገፋን፣ ተሰደድን፣ ታረድን የአስተዳደር ጉድለት አለ በማለታቸዉ ነዉ?
      ኢትዮዺያ ታፍራና ተከብራ አልክ? 😂😂😂ወደፊት ይሆናል እንጂ አሁን ላይ የቱ ሀገር እንደፈራትና እንዳከበራት ንገረኝ። በአለም የተዋረደች አድርጓታል፣ ብድር ተከልክላ፣ ረሀብ፣ ቸነፈር፣ ዝርፊያ፣ ሌብነት፣ ከከተማ ሲወጣ መታረድ መገደል መታገድ፣ ጦርነት፣ ገንዘቡን ለእርሻና ለልማት ከመመደብ ይልቅ ለጦር መሳሪያ ግዢ ማዋል። ከጎረቤት ሀገራትጋ ቀዉስ። even አሁን ከሶማሊያጋ ያለዉ ጉዳይ ጊዜዉ አልነበረም። በፊት በነቡትሮስ ቡትሮስ ጋሊ ጊዜ አሰብን እልል ብለዉ አሳልፈዉ ካሰጡት መሀል ነበር። አብይ ኢሀዲግ ነበር።፣አሁን ከእንቅልፋቸዉ ሲነቁ ያዙኝ ልቀቁኝ አሉ። ያም ሆነ ይህ በክፋት በተሞሉ አመራሮች ኢትዮዺያ በገዛ ልጆቿ፣ እጇንም እግሯንም ቆርጠዉ። wheelchair 🦽🦼 ♿️ ላይ አስቀምጠዋት ይኩሏታል፣ ሜክአፕ ይቀቧታል፣ ፌክ ሄር ያጠልቁላታል። አንድ ቀን በተማሩት ልጆቿ ከደዌዋ ድና መቆሟ አይቀርም። አብይም ሆነ ቆሮቆንዳ አመራሮቹ ዘላለማዊ አይደሉም።

    • @user-sz7dt3bf6g
      @user-sz7dt3bf6g 6 місяців тому +2

      @@unitityisstrenght6578 በማነዉ የምትከበረዉ ከቱ ከፍም ዝቅም የሚያደርጋት አማራ ብቻነዉ፡፡ በሰዉ ትጋሻ መኖራችሁን እረሳችሁ

  • @ekruekru5186
    @ekruekru5186 6 місяців тому +17

    አዳነችን የጎደርን ቀሚስ ሳይሆን ማልበስ ድንጋይ ነበር

  • @user-sz7dt3bf6g
    @user-sz7dt3bf6g 6 місяців тому +13

    አዳነችን የሚሰማ ፋኖ የለም እኳን ፋኖ እኔ እራሱ እደሰዉ አልቆጥራትም 😂ይች ግድ እግር እዛዉ ነበር ማስቀረት

    • @hanamekonen6169
      @hanamekonen6169 6 місяців тому +1

      ሰው በቤቱ አይጣላም እጂ እነሱንማ!!!!!

  • @user-sz7dt3bf6g
    @user-sz7dt3bf6g 6 місяців тому +9

    ህዝብ ህዝቡ እያልክ አትቀባጥር ህዝቡ እራሱ ፋኖ ነዉ ሁሉም አማራ ፋኖ ነዉ

  • @user-ef5co1jg2k
    @user-ef5co1jg2k 6 місяців тому +10

    ኤ ወላሂ ጠመጃህን ጥለህ ናእንድራድር ልክ ሚሰቱን እዴተቀማ ነው💪💪💪💪ድል ለአማራ ድል ለፋኖ

  • @frehiwotmoges3266
    @frehiwotmoges3266 6 місяців тому +6

    ሙፈሪያት የአማራ ጠላት

  • @TigestWubea-je6yg
    @TigestWubea-je6yg 6 місяців тому +3

    ፋኖ ወደፊት❤❤❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 6 місяців тому +8

    እኔምለው ሽመልስ መጀመርያ ክልሉን በስርአት ሳይመራ በስው ክልል ያቦካልደ😮😮😮

    • @AmeerAlo-fl9sk
      @AmeerAlo-fl9sk 6 місяців тому +2

      የራሱ አሮበት…😅😅😅

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy 6 місяців тому +5

    ሕዝብ አልፈልግም ብሎ ካመፀ በኋላ ስልጣን በድርድር እና በልመና መቀጠል አይቻልም !!!

  • @alsourgesa2665
    @alsourgesa2665 6 місяців тому +2

    እኛ ኢትዮጵያውያን የሚገጥሙንን ፈተናዎች በጋራ እየተሻገርን ሁለንተናዊ ብልፅግናችንን እናረጋግጣለን !!

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 6 місяців тому +2

    ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪💪💪

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 6 місяців тому

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @user-gs8ld7rc2c
    @user-gs8ld7rc2c 6 місяців тому +6

    😂😂😂😂😂አማራዬ ለካ ትችላለክ😮😮😮😮😮😮😮😮 የምን ድርድር አንፈልግም

  • @user-fo2ep1fy8i
    @user-fo2ep1fy8i 6 місяців тому +6

    ምነው ኦነግ ጠመንጃ ይዞ አይደል እንዴ ለድርድር የተጠራው?????

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s 6 місяців тому +10

    ድርድር ለትግራይም አልጠቀመ😂😂😂

  • @LiL-pb5fz
    @LiL-pb5fz 6 місяців тому +1

    ጀግና ነው ፋኖ ከምሬ ነው ጨዋ ህዝብ

  • @taibah5903
    @taibah5903 6 місяців тому +2

    ድልለአማራህዜባዊሀይል ፋኖ

  • @Fano775
    @Fano775 6 місяців тому +2

    ድል ለፋኖ ሞት ለብልግና

  • @user-vu7wc9ho9l
    @user-vu7wc9ho9l 6 місяців тому +2

    ❤❤ያማራ ፋኖ ወገኔሲደፈር ቆሚአላይም ያባቶቼ አጥንት እሾህ ሆኖይውጋኝ ብለህ የከፈልከውን ምስዋትነት ታሪክ አይረሳውም ኮራንባችሁ በአሁን ሰአት አማራ ሲባል ቀናብሎያልሔደየለም ጀግኖቼ ፈጣሪ ከናንተጋርየሁን ድል ለአማራፋኖ

  • @alemgedamu8761
    @alemgedamu8761 6 місяців тому +6

    አዳነች ማናባቷ ስለሆነች ነው ስለድርድሩ የምታወራው

  • @user-tq5fc7fe7k
    @user-tq5fc7fe7k 6 місяців тому +2

    አባቴን ከወሎ ቦሩ ሚዳ ወሠዱብኝ። ሚኒሻ ተዋጋ በሀይቅ። ብለው 😢የአላህ ዱአ። አርጉልኝ

  • @AlganeshSeostao-hv3hy
    @AlganeshSeostao-hv3hy 5 місяців тому

    እች የበሰበስች አሮጊት ፍኖ አላስተነፈሰልሽም ማለትነው ትጥቅፍቶ ትላለች ድል ለጀግናው ፋኖ 💪💪💪💪💪

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 6 місяців тому

    ዛሬም፡በርቱ።ድል፡ለዓማራ፡ፋኖዎች።ያሸንፋሉ።

  • @tueb3879
    @tueb3879 6 місяців тому +2

    ጦርነት ይብቃን ህዝባችንአለቀ

  • @mohammedalbushera2196
    @mohammedalbushera2196 6 місяців тому +4

    ይህ ወይይት አይደለም እነሱ ለአማራ ህዝብ ንቀት ላይ ናቸው። ፋኖ ያሸንፋል በደምብ ገብቶላቸዋል

    • @negestqueen
      @negestqueen 6 місяців тому

      ተክክል በለሀል!!!!!

  • @maranata2383
    @maranata2383 6 місяців тому +4

    Fano fano fano 💪💪💪💪🙏🏾💪🙏🏾

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb 6 місяців тому +2

    ድል ለ ፋኖ

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z 6 місяців тому +4

    ኦረሞማ የጃቸውን አገኙ እንጅ ገና እስከ 8 ትውልድ የጃቸውን የገኛሉ ልክ እንደ ናዚ

  • @twdrskss
    @twdrskss 6 місяців тому +1

    በሂህ ክፍ ሰው ምክኒያት የኢትዮጵያዊያን ደም በየቦታው እየፈሰሰ ቀጥሏል እግዚአብሔር በቃችሁ በለን አርሰን ነግደን ሽጠን ለውጠን ቤተሰብ እናስተዳርድ🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-vq8uq2vn2w
    @user-vq8uq2vn2w 6 місяців тому +2

    መቀየር ያለበት ልብስ ሳይሆን አስተሳሰብ ነው። በየሄዳችሁት ልብሳችሁን ሳይሆን መልካምነትን ቀናነትን አርቆ አስተዋይነትን አብሮ የመኖር መርህን አንግባችሁ ሕዝብን ድረሱ። የልብስ መቀያየር አባዜ ይቅርባችሁ። ልባችሁ አጽዱ ለልብስ የሚወጣው ገንዘቡም ለልማት ይዋል።

  • @Yosefmulugeta-dm1eu
    @Yosefmulugeta-dm1eu 6 місяців тому +3

    Deli lafanooo❤❤❤❤❤❤

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 6 місяців тому

    ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @ZemenTube2024
    @ZemenTube2024 6 місяців тому +3

    ሸኔና ጁታ ከነመሳሪያቸው አይደል እየተደራደሩ የአማራ ህዝብ ላይ ሲሆን የለም አይቻልም እልም ያርግሺ

  • @aidatewolde8331
    @aidatewolde8331 6 місяців тому +3

    እናንተ ለፍልፉ ፋኖ ስራ ላይ ንው ሽመልስ አዳነች እናንት. ኮልኮሌዎች አማራ ክልል ምን አባታችሁ ታደርጋላችሁ ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @tnSu914
    @tnSu914 6 місяців тому +4

    ወላሂ የፋኖ ጥንካሬ በጣምነው እውስጥ ሆናችሁ ብታዩት ያሥደምማችዃል የማንም ደጋፊ አደለሁም

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki 6 місяців тому +6

    አማራየ ፋኖየ ድል ለናት ይሁን አላህ ይጠብቃቹሁ ጋላ አማራን አያሸንፍም

  • @rahmaha
    @rahmaha 6 місяців тому +1

    አማራ ትጥቁ ሚስቱ ናት💪💪💪💪

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w 6 місяців тому +1

    Fano👑💚💛♥Fano👑🐅🐅💪💪💪

  • @getnetsharew4872
    @getnetsharew4872 6 місяців тому +1

    ብልፅግና አሁንም እየቀለደ ነው።

  • @yeshifana
    @yeshifana 6 місяців тому +7

    እንዴት አዳነችን የአማራን ቀሚስ ያለብሷታል አፈሩን ልበሽ አዳነች አንች ሰይጣን

  • @birhanutolasa7062
    @birhanutolasa7062 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይበትንክ፣የሚትበተንበት ቀን ቅርብ ነው።አረሜኔ፣ሗላ ቀር፣

  • @AFTABAHMAD-ve5bk
    @AFTABAHMAD-ve5bk 6 місяців тому

    ጀግና አማራዩ❤❤❤❤

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily 6 місяців тому

    ጅግኖች ናቸው እክልሉም ሄደው ፎከሩበት።

  • @esayyaswesin5410
    @esayyaswesin5410 6 місяців тому +2

    አይ ብል(ጽ)ግና

  • @m.ethio2575
    @m.ethio2575 6 місяців тому +14

    ሠላም ለሀገራችን እና ህዝባች ❤❤

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 6 місяців тому

    One nation under GOD,indivisible with liberty and justice for all Ethiopian.when?now. Let's stand together with "FANO "any south to north and west to east Ethiopia.

  • @user-bu5ve9hk7b
    @user-bu5ve9hk7b 6 місяців тому +2

    አዳነችን ነበር እዛው መድፋት

  • @simonsitotaw9518
    @simonsitotaw9518 6 місяців тому +1

    Oh Adanech, OLA has made negotiations twice with its arm

  • @united6563
    @united6563 6 місяців тому +2

    ፋኖ አንድ ቢሆኑ ኑሮ እስከዛሬ 4killo ይገቡ ነበር። ክፍፍላቸው ያተረፈላቸው ነገር ቢኖር ጦርነቱ እዛው ክልላቸው ላይ እንዲቆይ መፍቀዳቸው የመሰረተ ልማት ውድመት, የንፁሃን እልቂት እና ረሀብ ብቻ ነው።

  • @wududagnew1136
    @wududagnew1136 6 місяців тому +1

    የአበባው ታደሰ እና የጁላ ፉከራ ሊሳካ አልቻለም

  • @LubeLube-fo5hf
    @LubeLube-fo5hf 6 місяців тому +2

    ከአረመኔ ደም መጣጭ አውሬ ጋ የሚደራደር ፋኖ የለም

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 6 місяців тому +1

    አኔ የምለዉ አዳነች አና ሸመልሰ ገዳዬ አዴት አማራ ክልል ሲገቡ ዝም ይባላሉ ፋኖ የት ነዉቱ

  • @getnettefera1205
    @getnettefera1205 6 місяців тому +2

    ለመንግስት ፋኖ በጣም ከብዶታል ግን ፋኖ ሜካናይዝድ ስለአልሆነ ሚዲያ ላይ ቀላል አስመስሎ ለማሳየት ይፈልጋል ይህ ግን በአጭር ጊዜ ከባድ ዋጋ መንግስትን ያስከፍለዋል

  • @cndalemworede6040
    @cndalemworede6040 6 місяців тому +2

    ወትሮዉንም አማራን ትጥቁን አስፈትቶ መጨረስ ነዉ አላማቸዉ አማራ አትግደሉኝ ብቻ ነዉ ያለዉ አሁንም ኔትወርክ ዘግታችሁ የሚደረገዉ ግፍና በደል የሚያዉቀዉ ያማራህዝብና እግዚያብሄር ብቻ ነዉ

  • @user-ni3mq2uh4b
    @user-ni3mq2uh4b 6 місяців тому +2

    ሰላም ወድሜ ፈታ ማስታወቂያው ይብቃ ሰለቸን የምር እደገና አብይ ድርድር የሚለው አሁን ነው ህዝቡን ከጨረሰ በዃላ ማንም አይደራደር ብልጽግናን በያማራ ክልል ተሰማርተው ቢሰብኩም ማንም አይሰማቸው አዳነች አላህ ያሳሽ ሽመልስም አላህ ያሳህ ያማራን ችግር ኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን የምታውቀው አለም ያውቀዋል ድርድሩን ደግሞ ትጥቅ ፈተን አንደራደርም አላህ ላማራው ህዝብ አለ አላህም ይፍረደን ያማራንም ባዳ ይጨርሳቸው አብይንም እሩሁን በቅርብ ያውጣው ያረብ

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul 6 місяців тому +1

    አየ ወርም አለች እማማ ዝናሺ ወነግ እሥከ አፍጫዉ አሥታጥቆ በሬዉን ሺጦ የገዛዉን የፋኖን ትጥቅ ፍቱ አይደብርም አይይ ብቻ በቀላሉ የኔ ጀግኖች ፋኖ የሠዉ ፊት አሣይቷቸዋል ዝቅ ብለዋል በቃ ይህ ለአማር ፋኖ ጀግንነት ነዉ ለኛ ብለዉ የተሠዉ ጀግኖች በልባችን ትኖራላችሁ 😢❤❤

  • @feteneayalew8559
    @feteneayalew8559 6 місяців тому +1

    የችግሩ ዋና አካል ራሳቸው የብልፅግና ሰዎች ናቸው ንብረት የሚያቃጥለው የሚዘርፈውን ለምን አያስቆሙም መጀመሪያ

  • @user-ez4hr8fm3f
    @user-ez4hr8fm3f 5 місяців тому

    DERDER.YALAME
    WESAT.NAW🎉🎉🎉

  • @user-rx5bh7tl1x
    @user-rx5bh7tl1x 6 місяців тому

    በርቱ.
    ፈጣሪእናተጋር ይሁን

  • @user-mu4or2jj8x
    @user-mu4or2jj8x 6 місяців тому +1

    ሕገወጥ የታጠቀ ትጥቁን ይዞ መደራደር ማለት አገር ይፍረስ ማለት ነው።

    • @Finfine672
      @Finfine672 6 місяців тому +1

      ትጥቅ ፈታ ማለት ና ልገደልክ ነው መጀመርያ እንኮን የ ስላም ታጋይ አልተፈቱም ምን ዋስትና አላቸው😊

  • @lulu3845
    @lulu3845 6 місяців тому +1

    አዳነች አበቤ አድሮ ጥጃ ኡኡኡ

  • @wzdluv5318
    @wzdluv5318 6 місяців тому +2

    አማራ ፣ ኦሮሞ ፣ ወይም ትግራይ አይደለሁም።
    አማራ እጅግ በጣም ፍትህ አዋቂ ሀቀኛ ሠላማዊ ሕዝብ መሆኑን በሚገባ አውቃለሁ።
    በናዚ ዐብይ አህመድ ድሮን ከምድር ገጽ እንዲጠፋ እየተረገ ያለው የእርማራ ማህበረሰብ

  • @tueb3879
    @tueb3879 6 місяців тому +3

    ቆይ አዳነች ጎደር ገብታ ነበርደ ለምንእዛው ይዛችሁ አረገጣችሆትም ይችያብይገርድ

  • @user-ez4hr8fm3f
    @user-ez4hr8fm3f 5 місяців тому +1

    FANO.WADFTY❤❤❤❤.

  • @ThafasaFaisa-rm9nk
    @ThafasaFaisa-rm9nk 5 місяців тому

    ድል#አሐመሐራሐ#ፋኖ#አሐመሐራሐ
    መሐሰሐራሐ#መሐፊሕተሐትሕ#ቀሐሪሕቶ
    ገሐገሐዚሕ#ፓሐራሕትሕ#መሐሰሐራሐ
    መሐሲሕፊሐተሐትሕ#ከሐቡሕለሕጸሕግሕነሐ#መሐሰሐራሐ#ይሕፊሕተሐ
    አሐቡሕይሕ#ሰሕልሕጠሐንሕ#ይሕልሕቀሐቅሕ#አሐቡሕይሕ#በሐሲሕልሕጠሐንሕ
    መሐኖሪሕ#አሐመሐራሐ#ቀሐሪሕቶሆ
    ሞሆለሐ#ኢሕትዮጵያሐ#ተሐዘሐራሐፋሐ
    ተሐገሐደሐለሐ#መሐለሐትሕ#ነዉ
    ጎሆበሐዚሕ#አሐቡሕይሕ#ኢሕያሐሌሄ
    በሐያሐመሐገሐድሁ#ሲሕትሕ#ሰሐዉ
    ኢሕዬተሐዘሐራሐፋሐ#ኢዬተሐገሐደሐለሐ
    ሲሕቶቺሕ#ኢዬለቀሐሰሐ#ኢሕዬሞተሐ
    ይሕልሕቀሐቅሕ#ሲሕልሕጠሐንሕ
    አሐቡሕይሕ#ኢሕያሐሌሄ#ሰሐለሐምሕ
    አሐይሕኖራሕምሕ
    አሐቡሕየሕ#ይሕራሐሸሐንሕ
    ድል#ፋኖ#ድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yewbdarbahita3422
    @yewbdarbahita3422 6 місяців тому +3

    አማራ መንግስት አክባሪ ህዝብ ነዉ አማራ መንግሰት ሆኖ ኢትዮጵያን ሠርታል ይሄ እዉነት ወደ ሀሠት ትርክት አማራን ከሠራዉ ይልቅ ባልተጨበጠ ትርክት ፍዳ ዉን እየከፈለ ይገኛል አማራ አማራ ነኝ ብሎ ኢትዮጵያን ማሥቀጠል ለአማራዉ ለአንድነቱም ይበጀዋል ብልጽግና አመራሮቹ ሣይቀሩ ለአማራ ጥላቻ ያላቸዉ ናቸዉ ብልጽግና መጀመሪያ ቤታችሁን አጽዱ

  • @user-fq5we7gm4x
    @user-fq5we7gm4x 6 місяців тому

    አመረድር መግበትም መወየየትም አይገበቸው ኑፁሀንን በዱሮን እየጨፋጨፉ የምን ደ ዉይይትነው እነዚ ሰዎች እሬሰቸውን እደዮጠመረግነው

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 6 місяців тому +2

    ሱማሌ ለይተህ ግደል

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 6 місяців тому +1

    የጨነቀለት

  • @user-ez4hr8fm3f
    @user-ez4hr8fm3f 5 місяців тому

    YHE.WESAT.NAW.ABIY.YMTAMEN.AYDLAM

  • @alemubelay4245
    @alemubelay4245 6 місяців тому +3

    ቆንጆ ድራማ ነው የዶክተር አብይና የሽመልስ አብዲሳ ድርድር😅😅😅😊

  • @geremewretta6038
    @geremewretta6038 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤ሠላምና ሠላምና ሠላምና ለኢትዮጵያ

  • @mezegebesolomon4723
    @mezegebesolomon4723 5 місяців тому

    እንዴት ንቀት ነው

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 6 місяців тому

    እውነት.ነው.ጠመጃ.ይዞ.ድርድር.የለም

  • @user-my9jw9hy7z
    @user-my9jw9hy7z 5 місяців тому

    ዳኘ ዋለ ቁረጥ ዎንድልጅ

  • @mahinabo6070
    @mahinabo6070 6 місяців тому +3

    ሽመልስ ስለ ሰላም የመናገር ሞራል የለውም. መጀመሪያ ክልሉን ሰላም ያድርግ ከዚህ መቶ ከሚፈተፍት!! ጅልጥ!!

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 6 місяців тому

    ፋኖ ያሸንፋል!

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 6 місяців тому +2

    ብልጽግና የቀረውን አማራ ለማስጨረስ ነው አማራው ወደ ኦሮሞ ክልል እንዲሄዱ የምታዘው

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 6 місяців тому +1

    እስቲ እንግዲ አስፈችው እስቲ አበብዬ በጣም ድሆች እንዲረዱ የምታደርጊውን በጣም ነው የምወድልሽ ግን አማራ ጋር ጦርነት መጀመሩ ጥሩ አደለም ለአብቹ ዋጋ ያስከፍላችሃል

  • @TalefeTesfaye
    @TalefeTesfaye 6 місяців тому +1

    አይደል ገለቴ እየሔድክ ሰላም ፈልጎ ነው 8 ወር ስትዋጋ ቆይተህ አሁንም 4ወር የጨመርከው።

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 6 місяців тому +1

    አረጋዊ በርሄ ብልጽግና ነው።

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 6 місяців тому

    አህሌን
    ፈታዎች🎉🎉🎉

  • @Tadeletad
    @Tadeletad 6 місяців тому +1

    የኣየር ሃይል ተዋጋ ማለት በጣም ከባድ ጦር ነው የገጠመው ማለት ነው። ይህ "balance of power" የሚል ነገር ሲናገሩ፣ ኣምሃራ እንደሚያሸንፍ ተስፋችን ነው። የተገፉ ያሸንፉ። "ኣምሃራ" ወይም "ክርስቲያን" ብሎ ጠራቸው። የንቀቱ ንቀት።

  • @meretwork
    @meretwork 6 місяців тому

    Fano maschnefena gedaye chefechafewochen kene aleqachew erkusu dem afedsasshu abiy gar leferd maqereb engi gedaye hoye enderader ayelem meder kersam zem bel kenebetu yenededew wegene yefaredal dele le fano weter Amhraye🦁🦁🦁

  • @user-xc2fp8ot6u
    @user-xc2fp8ot6u 6 місяців тому +1

    ቁንብርሶች ምን ይላሉ ህሊና የሌላቸው ጠመንጃ ይዘው ሌሎቹ ጠመንጃ አውርደው ድርድር የለም አመራሮች እስከአሉ ድረስ እብሪት የወጠራቸው እነሱ እንዳሉት ካልሆነ በስተቀር ድርድር አያደርጉም

  • @aidatewolde8331
    @aidatewolde8331 6 місяців тому +2

    ኢትዮጵያዊ አትበል ጋላ ነው የተገደለው የአማራው ደም ገና በየሄዱበት ይፈርዳል ለሱማሊያን ግድ ይላል ማስረዳት

  • @ayeleshango7959
    @ayeleshango7959 6 місяців тому

    Thanks🙏

  • @user-sj4yi2qi2h
    @user-sj4yi2qi2h 6 місяців тому

    ፈታ ደም ግን ጠልቸሀለሁ በጣም ነበር የምወዲክ አሁን ግን ደብረኸኛል

  • @zolazola5725
    @zolazola5725 6 місяців тому +1

    ወ/ሮ አዳነች ድሮን እና ትንሽ ይዛ ስታበቃ፣ ፋኖን ፣ጠመንጃ አስቀምጠህ ተደራደር ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው??? ሸኔ መሣሪያ አስቀምጦ ነበር እንዴ ሲደራደር የነበረው???

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rd5cu1xg9f
    @user-rd5cu1xg9f 6 місяців тому +2

    ድርድራቹህን ይዛቹህ ገደል ግቡ ካሁን በፉትበሰላም መገድ ጠይቀናል ግን ጠገባቹህ በአደን ሙሉ በሙሉ መፍረስ አለበት አማራት ይቅደም 💚💛❤️✊✊✊ አዳነች አች ጉማሬ ፊት በ3ቀን እኳን ትጥቁን ቀበቶዉንም ብላቹህ ነበረ😂😂 ኦነግ ሳይፈታ ተደራደረ አማራ ግን ይፍታ ብልጥ ትግላችን እስከ ቀራንዮ የአማራ ተወላጂ ወደ ኦረሞ አይመለሱም።

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 6 місяців тому +1

    ፋኖ ጀግኖች ናችሁ ነጻነት እፈልጋለሁ በገዛ ክልሌ አታምሰኝ አለ እንቢ ብሎ ቆርጠው ተነስተዋል እያሳድከው አይደል የምን ድርድር ????

  • @user-zm8eu6wj8w
    @user-zm8eu6wj8w 6 місяців тому

    Amara Negn Maryamn Edilegna Negn😢😢😢

  • @user-mexx
    @user-mexx 6 місяців тому

    ማነው የሚደራደረው?

  • @muhameds1781
    @muhameds1781 6 місяців тому +5

    گفو گفو گفو ❤❤❤❤؛❤❤❤❤❤❤❤

  • @beki620
    @beki620 6 місяців тому +2

    God save Ethiopia and Innocent's 🙏🙏🙏😭