Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

Ethiopia - አሸብር...!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лип 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 99

  • @danielmario653
    @danielmario653 20 днів тому +4

    ስው ስሙን ሲመስል እንደዚህ ነው!

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 26 днів тому +16

    አሸብር እዉነትም አሸብር

  • @user-do2lk4kv6h
    @user-do2lk4kv6h 26 днів тому +7

    ጎበዝ ይሄ ሰዉዬ ለሀገር ሳይሆን በሙስና የተጨማለቀ ለጌ የገንዘብ ሰዉን ለምንድነዉ የማይወገደዉ ጎበዝ ለምንድ ነዉ ዝምየተባለዉ ነቀዝ ነዉ

  • @Kalkdanmanamew
    @Kalkdanmanamew 21 день тому +2

    ነውጠኛ ነው ስምን መልአክ ያወጣዋል ማለት ይህ ነው አሸብር

  • @makbelzerihun2329
    @makbelzerihun2329 18 днів тому

    አሸብር ያሸብር

  • @user-ow5xe5hj3v
    @user-ow5xe5hj3v 26 днів тому +3

    የሀገራችን ጥርስ ሀኪሞች ባይፖለቲኩ ጥሩ መሰለኝ

  • @tadesserezene6392
    @tadesserezene6392 26 днів тому +7

    ሜታሎ ሴራሚክ ዊዝ ማንዲቡላር አፕሊያንስ😂😂😂😂😂
    The ad was on TV so many times , I used to say this with out knowing What it was.

    • @Witine
      @Witine 20 днів тому

      ሜታሎ ሴራሚክ ዊዝ ኦርቶዴንቲክ ማንዲቡላር አፕሊያንስ

  • @masreshareta4355
    @masreshareta4355 26 днів тому +2

    ምርጥ ስያሜ ጆርጅ ሶሮስ

  • @fromtheeast1589
    @fromtheeast1589 26 днів тому +5

    የሽመልስ አብዲሳ ገበን ኣይበዛም ከዚ ሰዉዮ የስንት ሂወት የቀጠፈ መርዝ ሰው ከ ኣጫሉ ኢንጅነር ጀምረክ..........

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 24 дні тому +1

    Semin Meleaak Yawootewal ! Ethiopian Proverb

  • @SleepyClipperButterfly-mf9vx
    @SleepyClipperButterfly-mf9vx 26 днів тому +2

    አሪፍ ትንታኔ

  • @asenakechedejena801
    @asenakechedejena801 26 днів тому +3

    ስምን መላእክ የወጣዋል

  • @jcsgvs9870
    @jcsgvs9870 26 днів тому +3

    ለምንድነው ከኢትዮጲየ እስፖርት ገለል መይለው

  • @mahlettade6229
    @mahlettade6229 26 днів тому +3

    እንደስሙ አሸብር✍️

  • @uniqueseifu6913
    @uniqueseifu6913 26 днів тому +1

  • @user-qn7jr5te2d
    @user-qn7jr5te2d 22 дні тому +1

    አሽብር እንዲህ ተፈረ ከሆነ ጅግና ነው!?

  • @user-ym1pn6zs4c
    @user-ym1pn6zs4c 26 днів тому +1

    Amunyu

  • @ahmedumar817
    @ahmedumar817 25 днів тому

    Action against this man. Justice to poor athletes

  • @bayugezahegn9608
    @bayugezahegn9608 26 днів тому

    Perfect you are

  • @hilinamilkiyas7063
    @hilinamilkiyas7063 22 дні тому

    Asheber

  • @muhammadhussien228
    @muhammadhussien228 26 днів тому +6

    ግን ማን ከፍሎህ ነው

    • @abaykebede1857
      @abaykebede1857 26 днів тому

      አንተ ነህ የተከፈለህ። እሱ ከሚለው የቱ ነው ስህተት?

  • @girmadamtew8183
    @girmadamtew8183 22 дні тому +1

    ከሰውላይ፣ውረድ፣ወድም፣

  • @user-ve4qm8qw4k
    @user-ve4qm8qw4k 26 днів тому +2

    😂😂❤❤

  • @ghionmulugeta-je5tu
    @ghionmulugeta-je5tu 26 днів тому +2

    የኢትዮጵያ ነቀርሳ መቼም በዝተዋል

  • @ZSEBO3348
    @ZSEBO3348 26 днів тому +2

    Bro is he hurt u easy 😂😂

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 26 днів тому +2

    ጆርጅ ሶሮስ😂😂😂😂😂

  • @alemayehuyerom1183
    @alemayehuyerom1183 23 дні тому +1

    ሰውዬው እና ምግባሩ አንድ የሆነ ሰው

  • @ManaQorichaAadaa
    @ManaQorichaAadaa 26 днів тому

    😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
    Thank you fata Daily

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 18 годин тому

    ዶን የጥርስ ህክምና ስህተት እናቴን አሳጥቶኝ ነበር ለካ ባለቤቱ አሸብር ነው::

  • @derejesolomon782
    @derejesolomon782 26 днів тому

    ጆሮ ምን ያክላል ?

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 21 день тому

    ሙስና ይችልበታል

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 26 днів тому +1

    በ90አመቱ ለምን አታባረ ሩትም

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 26 днів тому

    Kkkkkkkkkkkkkk

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 26 днів тому

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @ayteyohanse
    @ayteyohanse 18 днів тому

    እባካችሁ ፈታዎች የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴዎችን 1 ነገር በሉልኝ በስህተት ወደነሱ አካውንት የገባ ብር አልሰጥም አሉኝ እባካችሁ ጠይቁልኝ አንድ ዓመት ፈለፈው

  • @user-wn3pu9ns7i
    @user-wn3pu9ns7i День тому

    ante neh end asheber..ayecheh alakim nbr ante neh ende ethiopia yemitasheberew..er medahenalem yegetseh

  • @amanuelaman-w2t
    @amanuelaman-w2t 26 днів тому +1

    ድምፁ ሣይለንት ነዉ ፈታዎች አስተካክሉት

  • @politicalopinion4860
    @politicalopinion4860 13 днів тому

    “ፂሙን ብሉ ከኦሎምፒክ ኮሚቴ ማስወጣት ነው” በአሸብርና ቋንቋ

  • @elisatessema6159
    @elisatessema6159 26 днів тому +1

    Simple naw ka 2 bullet ayalefem

  • @mawzking5342
    @mawzking5342 18 днів тому

    የአንባቢው ድምፅ ኮሜድያን ፈራኦን በዳዳ ነው አይደል?

  • @user-fb7yx9uy4b
    @user-fb7yx9uy4b 26 днів тому

    ያለ እውቀት ተብሎ ይነበብ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 26 днів тому +1

    ደኩተር አይደለም

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 25 днів тому +1

    Yihe - Asheber yemibal "Gudiela" YeQen Jib nw ❗️🐖🐖

  • @tegegnewendim-wl6ml
    @tegegnewendim-wl6ml 26 днів тому

    ኪኪኪ አሙኙ ልጅነቴን ነው ያስታወሰከኝ

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 26 днів тому

    Why these guy is sick

  • @abulkhlasbest572
    @abulkhlasbest572 26 днів тому

    ከይስ ነው

  • @Rezan-is7ry
    @Rezan-is7ry 19 днів тому

    Evil

  • @user-nj9ee2zo5h
    @user-nj9ee2zo5h 25 днів тому

    አሙኙ የሚለወ ስም የሚመጥነው ቢሆንም አሙኙን ብዙ ሰው አያውቀውም ለመንኛውም አሙኝ ማለት አውሬ ወይም ትል አባ ጨጓሬ እንደማለት ነው አንግዲህ ስምን መላክ ያወጣዋል ይሉሀል የሄ ነው::

  • @elisatessema6159
    @elisatessema6159 26 днів тому

    Agere edazehe ayenete sew naw yamibatebeteute MASHOTE becha Naw

  • @btbt4487
    @btbt4487 26 днів тому

    😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤🇪🇹

  • @michaelbejiga4604
    @michaelbejiga4604 21 день тому +1

    This man is messy....

  • @gadi6563
    @gadi6563 22 дні тому

    የአሸብር ሌብነት እኮ ተወርቶ አያልቅም። ቢያንስ ባይታሰር እንኳን ከምንም ሀላፊነት ቦታ ቢያርቁት የሚመለከታችሁን እንመክራችኋለን

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 20 днів тому

    መንግስቱ ጋም እዉነቴን ነው ድሮም እያስፈራራው አሞኘን ጉድህን አወጣለሁ እያለ ቤት አሰገዝቶታል አሞኜአደገኛነው

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 26 днів тому

    These guy is a sick man

  • @abdurhmanhassan378
    @abdurhmanhassan378 25 днів тому

    ያለዕውቀቱ የገባህና የመራ እንደስሙ የሚያሸብረው እስከመቼ ይሁን???

  • @henoktadesse5340
    @henoktadesse5340 26 днів тому

    ከፋ ስለሆነ ነው ኣ??? ሚል አይጠፋም እኮ😂😂😂

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 26 днів тому

    አሸብር😂😊

  • @Hydr-of6wm
    @Hydr-of6wm 26 днів тому

    Manewu isu kahigi baleyinewu manim kahigi baley ayidolem selazih manigst higuni masikaber alebet

  • @Derejekotano-mx5dl
    @Derejekotano-mx5dl 26 днів тому

    King of kaffa

  • @mesayhabtu7934
    @mesayhabtu7934 26 днів тому

    አሸብር ባይኖር ኖሮ ኮሚቴው የሼኔ መጫወቻ ይሆን ነበር

    • @Aman-mt2kr
      @Aman-mt2kr 26 днів тому

      😁😁😁😁 min ena min agenagek brother shane mitilew hizb meslege be alem akef lay eyasterak yalew amedam

  • @dagnachew8998
    @dagnachew8998 21 день тому +1

    አንተ ለምን judge ታረጋለህ? ሰምስ ለምን ታወጣለህ? ተራ ዩቲዩበር አደለህ?

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 26 днів тому

    Yegermale kkkkkkkkkkkkkkll

  • @temesgenyeshanew9883
    @temesgenyeshanew9883 21 день тому

    ትልቁ ጉዳይ የዶ/ር አሸብር ጆርጅ ሶሮስን መምሰል ሳይሆን የአብይ እና የሽመልስ አብዲሳ ከጆርጅ ሶሮስ ጋር አሜሪካ ውስጥ አንድ ላይ ስብሰባ ተቀምጠው ያሉበት ፎቶ ነው::

  • @delledergu2304
    @delledergu2304 26 днів тому

    በጣም ይገርማል የግዕዝ ጭራው ከራስ ካልበለጥኩ ይላል ። ደግሞ ዶ/ር አሸብርን እንደ እልቂት ተጣብታችሁ ልትገሏቸው ነው ። በቀንድ አውጣው ነው መዳኒታችሁ ።

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 25 днів тому

    አሸብር አላማውን ለማሳካትና ፍላጎቱን ለማሰካት ፅኑ አቋም አለው ። ምንም ይሁን ምን አሸብር አሸብርነቱን አስመስክሯል።

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 21 день тому

    ምነው የጥርስ ስራ ገበያ ቀዘቀዘ እንዴ?!!!

  • @bamlakgezahegn1972
    @bamlakgezahegn1972 21 день тому

    😂😂😂

  • @user-gj2by9sn7t
    @user-gj2by9sn7t 16 днів тому

    ለምንአትለቅምያለስራገብተህለምንታቦካለህ

  • @seblewongleshibeshi
    @seblewongleshibeshi 24 дні тому

    😂😂😂😂😂😂😂 amazing example George Soros

  • @samsoncheneke2599
    @samsoncheneke2599 26 днів тому

    ከመንግስትም በላይ ነው እንዴ??????

  • @asefaeshete4987
    @asefaeshete4987 24 дні тому

    የአሮያ ተ/ማርያም መፅሀፍ ላይ እኮ ድሬዳዋ መሰለኝ ጎርፍ ሲያጥለቀልቃት ፊፋ መቶ ሺ ዶላር ዕርዳታ የሰጠውን ገንዘብ የት አስገባው?

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 26 днів тому

    ኢትዮጵያ እስከመቼ ይሆን እንደነልቡ እየተመሳቀለች እምትኖረው ??? የአላቸው ድፍረት ተግባርና የጥርስ መንቀል ሙያ ብሎም ወደፖለቲካ ዘወር ማለት ከጥርስ መንቀል ወደ ሌላ መነቃቀል አይሸጋገሩም ብላችሁ።

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 26 днів тому +1

    እንኳን አንተ ክርስቲያንም ታስሮአል

  • @esmaelnurhussien5972
    @esmaelnurhussien5972 26 днів тому +1

    Who the fuck is this Guy? Who is Ashebir ?

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 26 днів тому

    Kkkkkķkkkjkjkkiiii

  • @yohaneshailu6297
    @yohaneshailu6297 20 днів тому

    አቤል ብርሀኑን ሁኗቹ አረፋቹ አረ የመንደር ወሬ አሰብስቡ

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 26 днів тому

    ምን ቢማር ነው ይሄ ሰውዬ ያለ ይሉኝታ ስፖርቱን እንዲህ የምያምሰው። ይሄን ያህል ሲባልግ መንግስትስ እንዴት ዝም ይላል? መማር እኮ ቢያንስ ነገሮችን ለማመዛዘን፣ ህዝብን ለማክበር ያስችላል። ለነገሩ በወሬ እንደምንሰማው የተጠቀሰው አገር አንዳንድ ተማሪዎች ምንም እንኩዋ አገር ወክለው ለትምህርት ቢሄዱም ትምህርት ቤት ድርሽ ሳይሉ ንግድ ላይ ይሰማሩና በርከት ያለ ገንዘብ ይዘው ይመጣሉ። የውሸት የትምህርት ማስረጃ ይዘው ይመጡና እዚያ የጀመሩትን ንግድ እዚህም እንደሚቀጥሉ ነው የምንሰማው ።😊

  • @user-un2pi2rz9i
    @user-un2pi2rz9i 23 дні тому

    ሃገሪቱ የሚገላት እንጂ የሚያነሳት ጠፋ ይህ ሰው ምን አይነት የትውልድ እንቅፋት ነው ? ለውጥ ለኦሎምፒክ ኮሚቴ

  • @yoseftadesse
    @yoseftadesse 25 днів тому

    ኣንተም ታዘህ መሆን ኣለበት

  • @kal_adi_multimedia
    @kal_adi_multimedia 26 днів тому

    አባቴ ካፋ አይሰማህም😂😂😂

  • @kassakebede1371
    @kassakebede1371 26 днів тому

    የማትጨርሰውን ዳገት እትሞክር ሚሊዬነር የሆነዉ ሰርቶ እንጅ ሰርቆ አይደለም ምድረ አለቅላቂያጣ ለማኝ ተሳድቦ ያልፋል

    • @user-ym1pn6zs4c
      @user-ym1pn6zs4c 26 днів тому

      Kotatam

    • @kassakebede1371
      @kassakebede1371 26 днів тому

      እንዳንተ አይነት የስውክብር የማያውቅ ዶማ እንኩዋን አልተባለም ሥልጣን የሰጠው ፓርቲው እንጅ ከዘሩም ለማኝ ዘር የለውም ካፋ መፅዋች እንጅ ለማኝ ሆኖ አያውቅም ;;እሺበለኝ

    • @kassakebede1371
      @kassakebede1371 26 днів тому

      ካፋ መፅዋች እንጅ ተመፅዋች አይደለም

  • @samsonhailu5133
    @samsonhailu5133 26 днів тому +1

    ይሄ ወጥ የሆነ ሰው

  • @kidanenuguse2130
    @kidanenuguse2130 23 дні тому

    Fox News on you tube

  • @user-jr7ob2kg2b
    @user-jr7ob2kg2b 22 дні тому

    አንድ ከፋ ከሀገር አጥፋ ሁለት ከሆኑ ለቀህ ጥፋ ይባላል

  • @tady325
    @tady325 26 днів тому

    ኢትዩጵያ ሃገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሾምሽው ወንበዴ ሁሉ ቆዳሽን ገፎ በላ!

  • @atinafusahile521
    @atinafusahile521 21 день тому

    Dr.Ashebir የጎሳ ቀለበት ውስጥ የሚጨማለቅ ሰው አይደለም።በዚህ comment section የሚሳደብ ሁላ የዘር አምላኪ ቅርንጫፍ ብቻ ነው።

  • @KidanAssefa-j5x
    @KidanAssefa-j5x 6 днів тому

    ይሄ ሰውዬ የህገወጥ አዘዋዋሪ ፌዴሬሽን ቢኖር የዚህም ፌዴሬሽን ሊቀመንበር ይሆን ነበር አሁን ደሞ የኢትዮጵያ የበሰበሰ ጥር ነቃይ ፌዴሬሽን ብሎ ይመጣል

  • @ahmedumar817
    @ahmedumar817 25 днів тому

    Action against this man. Justice to poor athletes

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 26 днів тому

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @michael.T77
    @michael.T77 26 днів тому

    😂😂😂