Ethiopia - ኢሳያስ የአሰላለፍ ለውጥ አደረጉ • ነገሮች እየተለዋወጡ ነው!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 жов 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 147

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Рік тому +34

    ስለ ግድቡ አያገባንም እኛ አማራዎች ድል ለአማራ ህዝብ

    • @GsfDds-zg8wu
      @GsfDds-zg8wu Рік тому +2

      ሣህህህህህ

    • @kebdaalem3245
      @kebdaalem3245 Рік тому +1

      Abby dam is Amhara 💦 victory for Fano 💪💚💛💪

    • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
      @እሙአኗርYOUTUbe-m8j Рік тому

      የአባይ ግድብ ከአማራደምበታችጅ በላይአደለም ቢጠራቀም ይበልጣን በወለጋ የታረደው

    • @addisemetiku1495
      @addisemetiku1495 Рік тому

      @@እሙአኗርYOUTUbe-m8j እኮ ስለዚህ አይመለከተንም ደግሞ ሲጃጃሉ ነዉጅ ተሽጧልኮ ክክክ

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Місяць тому

      አናትህ ላይ ምንም ስለሌለህ አፍንጫህ ጋ ያለውን እንኳን ማየት አትችልም።

  • @amlesomgawed1929
    @amlesomgawed1929 Рік тому +7

    God bless Eritrea and it's people

  • @በቃልክ.ደስአለኝይሁን.ለበ

    ድል ለፍኖዋቻችን

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 23 дні тому +2

    Algeras Agerment 🇪🇷 ❤

  • @NigusAlemneh
    @NigusAlemneh Рік тому +5

    ድል ለፋኖ

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Рік тому +8

    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ❤❤❤

  • @fekadusyoum1007
    @fekadusyoum1007 Рік тому +18

    በ2023 ያስደሰተኝ የፈኖ ጀብድ ምግብ ከለከለኝ ደል ለፈኖ አማራ❤❤

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 Місяць тому

    ለአገራዊ ጥያቄ በአንድ ላይ መቆም አለብን። አለበለዚያ የታሪክ ጠባሳ ትተን ነዉ የምናልፈዉ። ቀጣዩ ትዉልድ ምክንያታችን እንደእኛ ላያሳምነዉ ይችላል።

  • @timur-4894
    @timur-4894 Рік тому +17

    ቀላል ነው እኮ በሽተኛው አብይ ከሁሉ ጋር ተጣልቷል

  • @moriya7174
    @moriya7174 Рік тому +13

    ወንድሜ ካሁን በኋላ እመነኝ በኢስት አፍሪካ ላይ ለኤርትራ ስጋት የሚሆን ሀይል ፍፁም የለም።

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Місяць тому +1

      አንዲት አህያ በመንገዷ አመድ አጋጠማትና "እፎይ አሁንስ የእኔን ዙፋን የሚያህል ምንም የለም" አለች አሉ።

    • @merimeri530
      @merimeri530 Місяць тому

      ኪኪኪኪኪኪኪ ፈሳም ሁላ ምኞትህን ተበጥረቅ አቢቹ የክፍለ ዘመኑ ክስተት መሪያችን የገነባው የኢትዮጲያ መከላከያ ከአፍሪካ ገዙፉና አስፈሪው ነው ይህንን አለምም እናንተም አሳምራችሁ ታውቃላችሁ ምድረ ኮተት

    • @teferiwoldeyesus883
      @teferiwoldeyesus883 Місяць тому +2

      ወንድሜ እመነኝ በኢስት አፍሪካ እንደ ኤርትራውያን ስደተኛ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም ጨምሩ በገዛ አገራቹ መከራ በዛባቹ ምስኪኖች

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 23 дні тому

      ​@birhanjommy🤮🤮🤮👎👎

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 23 дні тому

      ​@@teferiwoldeyesus883Dankro

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 26 днів тому

    ዜና ነው ወይስ የራስህን ሀሳብ አመለካከት ምኞትና ፍላጎትህን ነው እየነገርከን. ያለሀው. ?

  • @kebdaalem3245
    @kebdaalem3245 Рік тому +3

    Victory for Fano 💪Abiy Ahmed is Tplf 💀💀💀💀

    • @YohdegoYosephe-ps1yk
      @YohdegoYosephe-ps1yk Рік тому +1

      Absolutely right. Fanno is the solution for ETHIOPIA 🇪🇹 and ERITREA 🇪🇷.. problem. ERITREA 🇪🇷 and ETHIOPIA are one family 👪 member ❤♥. We never fight against each other

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Рік тому +7

    የኢትዮጵያ ገዚ እራሱን አዋርዶ ኢትዮጵያ ካዋረደ ቆየ እኮ እግዚአብሔር ከዚህ አገዛዝ ይገላግላት 🤲🤲 አሜን

    • @almazpasqual1120
      @almazpasqual1120 2 місяці тому +1

      ኢትዮ/ም ለሐገር, ለመንገስ ሕግና ለሥልጣን ከማይታዘዙ አመፀኞች ይገላጉላት::

    • @АбелАмануел
      @АбелАмануел 13 днів тому +1

      Anten sle Ethiopia min agebah? Hid ina iziyaw terarah lay zlel, fesam -chikikitam shabia😂😂😂.

  • @debeleserbesa6527
    @debeleserbesa6527 Місяць тому

    * የሀገራችን ጠላቶች ሴራ ይከሽፋል ። ኢትዮጵያ በአንዳንድ ወዳጅ በሚመስሉ አገሮች መከዳት የጀመረዉ አሁን ብቻ አልነበረም ፣ ከጥንት ጀምሮ ወዳጅ መሳይ ጠላት አገሮች ብክዷትም ሀገራችን ጠላቶቿ ስነኳት አዋርዳ ከመመለስ ያስቀራት ሀይል የለም ።

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 23 дні тому

    Washtem

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 Рік тому +6

    ዲልለፋኖ ፋኖይችላል 💚💛❤️

  • @sumaymussa186
    @sumaymussa186 Рік тому

    አሁንማ የምለውም ጠፋኝ

  • @minassieberhe1089
    @minassieberhe1089 Місяць тому

    Layer……….

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 Рік тому +4

    Isayas king of Africa

  • @i-hd1fy
    @i-hd1fy Рік тому +6

    Badme is Eritrea's eternal sovereign territory.

  • @YemaneEzaz
    @YemaneEzaz Місяць тому

    ባድመ ኣወዛጋቢ ሳይሆን በካርታና በህግ የኤርትራ ልዑላዊ መሬት ናት

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 11 днів тому

      ልክ አልፉሽካ የሡዳን እንደሆነው ነዋ

  • @Wedi_kahsay
    @Wedi_kahsay Рік тому +18

    ኣቡቹ ኢሱ ጣል ኣርጋ ወደ አመሪካ የሚሉት ተጠጋች ። ለኢሱ ከካድከው ይቅር የሚል መሪ አይደለም።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @solomonb1211
    @solomonb1211 Рік тому +1

    ፋኖ ብርሀኑ ጁላ እያመጣ ያስታጠቀው መሳሪያ መች አነሰው ከፈለገም ድንበሩን ማስከፈት ለፋኖ ቀላል ነው!

    • @mariemuller9904
      @mariemuller9904 Рік тому

      Yaw leelaw innante ga yeminetaw Mesaria liasrekibachihu aydellem Indee ?

  • @ABRROB2008
    @ABRROB2008 14 днів тому

    Google map badme.... it's in Eritrean 🇪🇷territory

  • @eri_ayt
    @eri_ayt Рік тому +10

    ምነው አቦ ስለ ኤርትራና የፕሬቶርያ ስምምነት ስተወራ
    1: ምነው ወያነ ሙሉ ትጥቁ አልፈታም አላልክም?
    2: አወዛጋቢው ባድመ? ለምንድነው አወዛጋቢ ብለህ የምታወራው? እግባኝ ለማለት በማይቻልበት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፍርድ መሰረት ለኤርትራ እንደ ሚገባና እንደ ተሰጠ አታውቅምን?
    3: በደፈናው ኤርትራ የትግራይ 7 ቀበሌዎች ተቆጣጥራ አልወጣም ብላለች ከማለት ይልቅ ቀበሌዎቹን ዘርዝረህ ለምን አታቀርብም? ልክ እንደ ባድመ ስለ ሆነ ነው ወይስ ሌላ ምክንያት አለህ?
    ለጥያቄዎቹ መልስ ብትሰጠኝ እንዴት ደስ ባለኝ።

    • @asmeromembaye419
      @asmeromembaye419 Рік тому +1

      ለጥያቄዎቸህ መልስ መስጠት አይችልም። ምክኒያቱም ሽቀላ ነው። ሽቀላ እየዋሹ ገንዘብ ማጋበስ።

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Місяць тому

      ኢትዮጵያ የፍርድ ቤቱን ውሳኔ በመሠረታዊ ይዘቶቹ ሙሉ በሙሉ ተቀብላለች። ግን መሬት ላይ የማካለሉና የድንበር ቋሚዎችን በጂ.ፒ.ኤስ የመትከሉ ሂደት እንዲሁ በዘፈቀደ በእንድ ወገን ብቻ በጉልበት የሚሆን አይደለም። ገለልተኛ የሆኑ የተባበሩት መንግሥታት የወከላቸው ወገኖችና የሁለቱም አገራት ኤክስፐርቶች በቴክኖሎጂ በተደገፈ ሁኔታ እያንዳንዷን ቋሚ አየተሰየመች መሬት ላይ እንድትቆም ትደረጋለች። ለዚህም በወሰኑ ዙሪያ ወደ አንድ ሽህ ያህል ቋሚዎችና ምልክቶች ተደርገው የዓለም አቀፍ ካርታውን ሁለቱም አገሮች ተስማምተው ይረከቡና በተባበሩት መንግሥታት ቢሮ ደግሞ የፀደቀው ካርታ ኮፒው ይቀመጣል።

  • @landolenodido948
    @landolenodido948 Рік тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖኖ

  • @zainabzb7145
    @zainabzb7145 Рік тому +2

    አማራ ስለቀይባህርአያገባንም 😂😂 ድል ለአማራፋኖ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mussiemati6358
    @mussiemati6358 Рік тому +8

    ሱዳን የያዘችዉ የአማራ ግዛት ስለሆነ እሱ አይዘገብም ማለት ነዉ ? ኤርትራ እኮ የያዘችዉ የተወሰነላትን የራሷን ባድሜ ነዉ

  • @durimohammed5282
    @durimohammed5282 Рік тому +8

    Hi there ! Badme is a sovereign Eritrean territory.the final and binding decision of the border commission is a living witness . No if s or buts

  • @mintyassefa
    @mintyassefa Рік тому +11

    ኢሱ አገሩንም ሕዝቡንም ይወዳል፣ የበሰለ ፖለቲከኛ ነው፣ እነደ አብይ አሕመድ የወጣበትን ዘር ብቻ የሚመርጥ፣ዘረኛ መሀይም ዱላ አይደለም፣ መልካም ዕድል ጌታው 👏👏👏👏

    • @erdinaydena281
      @erdinaydena281 Рік тому

      ውይይይይ ማን ይሙት ዘረኛ አደለም? እሱ ራሱ ይስቅብሀል።

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Рік тому

      ​@@erdinaydena281እስቲ ዝም በል አብይ እየበዳህ አታስቀኝ

    • @mariemuller9904
      @mariemuller9904 Рік тому

      ​@@jimihune9650 Asaddagi yebeddeleh Mehayim .

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Рік тому

      @@mariemuller9904 እስቲ ዝም በይ አንቺ ሸርሙጣ የሸርሙጣ ልጅ አልበዳሽም ካልኩሽ በግድ ነው እንዴ ጋላና አህያ ፈልጊና ለሁለት ይብዱሽ ጋላ ያፈረሰብሽን መስጊዶችንም አሰሪ

    • @teyfahijbttmkl
      @teyfahijbttmkl Рік тому

      Abiy killer

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf 13 днів тому +1

    ኢሳያስ አፈወርቅ ና ቆሻሻው አብይ መሞት አለባቸው

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 Місяць тому

    ኤርትረአ በ ግዛትዋ መሬት ነው ያለ ዝም ብላችኡ ኤርትረኣን በ ዉስጣችሁ ያለ ቀውስ ኣረጉ ::
    አውነቱ ለመናገር የ ኤርትረአ ሰራዊት አና የ ጦር ኣዛዞጅ ለ ኢትዮጵያ ሰራዊትና ጀነራሎች በጣም ነው የሚንቕዋችአኡ! የሚገርመው ሚዛን ያላቸው ኣስተዋዮች ከፍተኛ የ ጦርነት እውቀት ያላቸው አይናገሩም ኣይፈኩሩም ኣይሸልሉም በጣም የሚደነቁ! ኤርገጠኛ ነኝ በ ቀጥታ በ ተዘዋዋሪ ለ ዛ ክሃዲ ህጻን ኣቢ ይሸኝታል ::
    ክንግድህ ኤርትረአ ለ ኢትዮጵያ ሃይል ንቀት አንጂ የሚያሳስባት ቅንጣት የለም :: ኤርትረኣውያን ጠንኻራ ጎቦዞች ወሬ የማይወዱ ናቸው ::

  • @HaileBoss-v5y
    @HaileBoss-v5y Рік тому +1

    ካልጠፋ ቦታ ምስራቅ አፍሪካ ትፈጥረኝ😢

  • @siumalmesged8614
    @siumalmesged8614 Рік тому

    Atchekul ye Eritrea mrgechea wede hageroche talka mgbat i dgfum mlasn enda twetat bhala

  • @BB-vj4tt
    @BB-vj4tt Рік тому +3

    Bademe ye Eritrea new selezi ye Eritrea Hayele bemerayu laye new

  • @Erittrean
    @Erittrean Рік тому

    Abichu le isu kekadkew yiqer yemil meri aydelem endateresi anchi awreto ader

  • @demismuktar
    @demismuktar Рік тому +5

    We don't want to hear about the red sea issue by this time. We only want to see the government fall down at this time.

    • @YohdegoYosephe-ps1yk
      @YohdegoYosephe-ps1yk Рік тому

      Red see 🧧. Cont be a political issues. Abiy AHMED government is changing the agendas 📋 because of fanno is getting progress.

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 17 днів тому

    Esias, ena Eritrea kalanesachu ayhonelachum UAE min agebaw, be Africa agerat be Wusha yhone Abiy eyasgebaw new enjie

    • @АбелАмануел
      @АбелАмануел 13 днів тому +1

      Abiy be findid Gena saybedachihu aykerim. IMENEN😂😂😂..

    • @berhanamichael5519
      @berhanamichael5519 13 днів тому

      @@АбелАмануел asadagi yebedelew ke ahya tady min ytebekal

    • @berhanamichael5519
      @berhanamichael5519 13 днів тому

      @@АбелАмануел ante ahya asadagi yebedeleh both my parents are Eritreans ke endante ahyoch alteweldkum kift aff banda

    • @berhanamichael5519
      @berhanamichael5519 13 днів тому

      @@АбелАмануелEthiopia ymtbal ager ye East Africa cancer nat mebetaten alebat ysew ager werari hula goura bicha

    • @АбелАмануел
      @АбелАмануел 13 днів тому +1

      Inante ye mejemeriya gizeachihu aydelem Ethiopian le mafres mukera sitadergu :- Italian iye merachihu wede mehal hager lemasgebat sitilu ye Ethiopia jegnoch ye kurt Ken lijochwa INANTENIM HONE ITALIANIN BEFINDID BEDTEN BE ALEM HIZB FIT ASAFRENAL ,KE Egyptin gar yihew idil (siwa) indemidersachihu ATITERATER!!! ante (shabia) yetegenetelachihut yetedeladele nuro lemenor sayhon iziyam izihim iye SHEKELACHIHU LEMENOR NEW , yihe inante Eritrea yemitiluwat ye GIMEL NEGADE SEFER INGI hager AYDELECHIM weynim ye ASA ATMAJOCH MENDER NAT INA YETEKATELECH MIDRE BEREHA INA YE ZINjERO MEFENCHA GEDEL NAT .Ethiopia kefelegech inanten BITINTINACHIHUN MAWTAT TICHILALECH , anten lemasaseb yemifeligew neger binor 130 mil HIZB 6 mil ANBETA MEBETATEN YIKELEWAL (YICHILAL) KE SLET(hisab) gar chigir alebih ALFERDIBIHIM ,TURINAFA YEHONK shabia., be huleteniya be yetiniyaw Economical resources new Ethiopian mebetaten yemitichilew ( bekirb ken ke RUSSIA yetesetachihu 25 shi .ton ye LIMENA sinde hodachihun Kefededachihu meselen(hid ina ke gimelih gar tekelakleh FISA kelel indilih) Ye ETHIOPIA economy gin ONE OF THE FASTEST GROWING ECONOMY IN AFRICA EVEN IN THE WORLD(the NEW CHINA in Africa nat) SLEHONEM ETHIOPIA INANTEN LEMEBETATEN YIKELATAL , NEGERGIN YE INANTE KURITRACH HONACHIHU MENOR LE ETHIOPIA TIKIM YELEWIM. ETHIOPIA YE AFRICA INAT NAT LEZIHIM NEW " MAMA ETHIOPIA" YEMILUWAT , ayzoachihu be kirb ken Africa le Africawiyan be milew be TALAKU MERI MERHO BE Dr Abiy merho meseret le inante YE BEGA SINDE BE NESA INILEGISLACHIHUWALEN ( TEBAYACHIHUN ASAMIRU, fesam shabia) ...mebetaten mebetaten yemitilutin ye Isayasin ye IRGINA KIJET IRSUT ,YIHE YAREJE YAFEJE SHIMAGILE BE TURETA ABARUT ( WEDE Ethiopia llakut le indenezih aynetu ibdoch iniya TIRU BOTA ALEN).

  • @umuarebuu
    @umuarebuu Рік тому +1

    ዲል ለፋኖ😊

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 Рік тому +2

    የአማራ ህዝብ እንዲች ብሎ የሚሞት የለም ለቀይ በሀር ብልፅግና ተወጣው ድል ለህዝብ ህዝብ ስልጣን ይረከባል።

  • @Sulullta
    @Sulullta Рік тому

    Fetarin alemefrat waga yaskefelal!!

  • @YohdegoYosephe-ps1yk
    @YohdegoYosephe-ps1yk Рік тому +1

    While this regional war may open for some doors 🚪 step up for political challenges. Fanno and other free dome fighter may help each other to be free from corrupted government. .fanno may a long term solution for eastern African. Thanks ❤❤❤

  • @siumalmesged8614
    @siumalmesged8614 Рік тому +1

    Ye tplf buchla lej adel docter mlasu 😂

  • @amanuelhaylu4501
    @amanuelhaylu4501 Місяць тому

    የቀይ ባህሩ ኣጀንዳ ተበልቶ ኣሁን ደግሞ ኣዲስ የፖታሽ ርካሽ ኣጀንዳ ይዛችሁ መጣቹ ህዝቡን ሰላም ስጡት

  • @humhum3511
    @humhum3511 Рік тому +3

    ቀበሌዎቹም ሆኑ ባድመ በፍርድ ለ ኤርትራ የተፈረዱ መሬቶች ናቸዉ። እኛ መሬታችን ላይቫለን። ኣንዳንድ ኢትዮጵያዉያን ግን የከሃዲነት ባህሪ ኣትላበሱ። ሰሜን እዝ ሲወረር ያገዘቻችሁን ሃገር ኣትክዱ። በወያኔ እምቡር እምቡር ማለት የተወሰደ መሬታችንን ማስመለሳችን ደስ ሊላችሁ ይገባል። ከወያኔ ኤርትራ ትቀርባችኋለች።

  • @JemalJemal-yr5pu
    @JemalJemal-yr5pu Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @TiruworkWoldamlak-kd1hd
    @TiruworkWoldamlak-kd1hd Рік тому +2

    Tiruwork Woldamlak USA Dallas TX 75940 Garland.

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 Рік тому +2

    Badime a part of Eritrea

  • @aberangusse1669
    @aberangusse1669 Рік тому

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 Рік тому +4

    Prefer to have dictator leader than a lier one. You know what i mean 😂😂😂

    • @YohdegoYosephe-ps1yk
      @YohdegoYosephe-ps1yk Рік тому

      You are absolutely right. He is a flip flop personality. Today with ERITREA 🇪🇷 tomorrow with a other countries

  • @diribaragea
    @diribaragea Рік тому

    Esayas wede Ethiopia meta al meta minim ayemetam. Ethiopia talfalechi

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga Рік тому

    manene enmen

  • @የስላሶችባርያየድንግልአሽ

    ፍኖ ከኢሱ ጎን ነው!!

  • @aronnaizghi4891
    @aronnaizghi4891 Рік тому +1

    መቸ ነው ብሰላም የምትኖሩ በገረበት ኣገሮች ይገርማል ኤርትራ በመረታችን ነው ያለነው ።

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 Рік тому

    how care ስለ ግድብ እኛ ነፃነት ምንፈልገው ከገዳዩ መንግስት

  • @mussieghebrengus3478
    @mussieghebrengus3478 Рік тому

    ፈታ ደይሊ ፈራ ተባ አትበል
    አቢ ክደዋል ይሁን ፡ ፋኖ ይደገፋል እረ ይደገፋል ሳይሆ ሙሉ ደገፍ ነው ያለው ከኤርትራ
    ወያኔ ለፋኖ የማይመታው ለምን ይመስልሃል
    አቢ ፊኒቶ

  • @salusalu-f9g
    @salusalu-f9g Рік тому +8

    የርትራ ባህር እንደ እናታቹ ጡት ኣዩት ግድባቹ ለሱዳንና ለግብጽ ኣብረው እንድጠቀሙ ኣስፈላግ ነው ግድባቹ ዘግታቹ የሃገር ባህር ትመኛላችሁ 😂😂😂😂😂

  • @siumalmesged8614
    @siumalmesged8614 Рік тому

    Rip teklay mnister mlasu kkkk kdat waga yaskflal

  • @debebeasefa9617
    @debebeasefa9617 3 дні тому

    Essayss is a person you don’t trust, he has one mission - turning Ethiopia to stone age. There is nothing good comes out this guy, he is emerging as a good guy in all Ethiopian’s mind because he is helping both fighting entities by intimidating all Ethiopians against his policy. His sinister action revealed in the open by the current Somalia and Ethiopia confrontations.

  • @fessehazeru1946
    @fessehazeru1946 Рік тому +2

    አርትራ በአርትራ ልዕላዊ መሬት
    ብቻ ነው ያለች።ወያኔ በአለም ቤት ፍርድ ለአርትራ የተካለለዉ መሬት የአርትራ መሆኑ ማምን አለበት።

  • @YABSRA-jg3vo
    @YABSRA-jg3vo Рік тому

    መንግስት አሁን ከህዝቡጋ ተስማምቶ ለሚመጣው ነገር ዝግጅት ቢወስድ ጥሩ ነው ያለበለዚያ ለሚመጣው ነገር

    • @birhanab315
      @birhanab315 Рік тому

      ከማንጋ ነዉ ሚስማማ😂😂

  • @Weygize
    @Weygize Рік тому +3

    ይህን ሰው በላ መሪ ሁሉም ይክዳው!

  • @yohannesromelshow9917
    @yohannesromelshow9917 Місяць тому

    Bado yemehaym tintena yemigermew gn yele mereja mestetih new ye eritrea mekelekalya 7 techenari kebelyewoch yzewal yalkew wshet bcha sayhon alanah mn endehone legna aygermenm gn chigr yelewm edne leshabya yane weyane debre brhan bederesebet wekt mayet neberebet mknyatum enabte tarikachu hule bekihdet yetemola newna kahun buhala gn yedro shabyana eritrea 🇪🇷 yelum chigrachu ezaw ftut fano shene ena gibts bcha beki nachew

  • @makajav
    @makajav Рік тому

    😂😂😂😂ምን ያህሉን ይዘጋል?ንገረን እስኪ ፈታ ዴሊ የብልጽግና ሎሌ

  • @jonashaylemichael1241
    @jonashaylemichael1241 Рік тому

    Ke esayas ena abiy af endesemanew ( liatalun bzu ymokralu gn antalam )

  • @asmeromembaye419
    @asmeromembaye419 Рік тому +2

    ባድመ አወዛጋቢ አይደለችም። ባድመ የኤርትራ ሉአላዊ ግዛት መሆኗን አምነህ እስካልተቀበልክ ድረስ እድሜ ልክህን ደም ስትገብር ትኖራታለህ።

  • @luckydad7339
    @luckydad7339 Рік тому +2

    Talkative. Eritrea 🇪🇷 didn’t invade no Ethiopian land. Badme and surrounding area belong to Eritrean. Period

  • @Thereislifeafterdeath
    @Thereislifeafterdeath Рік тому

    በጥራቃ😂😂

  • @abubekertemam1390
    @abubekertemam1390 Рік тому

    አማሮች በቃ ሌላ ላይ መታከክ ነው አደል እምቶዱት
    ማፈሪያዎች ሚዲያዎቻቹም መሳቂያዎች

    • @benjami4359
      @benjami4359 Рік тому

      ሁሉም በሽር ነው ሚሰራው፥ አብይ እራሱ ከኤርትራ ጋር ታኮ ነበረ፥ ገንዘብ ለምኖም የሚበላ መንግስት ነው። ህውሓትም መጀመርያ ከሻብያ ጋር ከዛ እነ አሜሪካ ጋር እንደታከከኝ ነው

    • @skking3686
      @skking3686 Рік тому

      አማረኛ ቋንቋ ተናጋሪው ሁሉ አማራ አይደለም በኣማራ ምላስ ፖለቲካ መስራት የወዳሉ ከድሮ ጀምሮ የአማራ ጥላ ናቸው አማራ ሰላም ፍቅር ደስታ መብላት መጠጣት ኑብሉ እንጠጠ ነው የሚያቀው አማራ ፍቅር ህዝብ ነው

    • @abubekertemam1390
      @abubekertemam1390 Рік тому

      @@skking3686 እሱን ለማያቁት ሰክሱ መሳቂያዎች

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 Рік тому

    Port Sudan..mekemecha yaderegut .hematii.kartumin sileyaze new.

    • @skking3686
      @skking3686 Рік тому

      ፋኖ ያሸንፋል በልና መልሱን እንገርህ በቃ መልሱን ልንገርህ ጎጉተሓል ግን አትርሳ ፋኖ ያሸንፋል በል አቦ 😅ፖርት ሱዳን ትልቅ ሉኣላዊት ጠቀሜታ ያላት ተመራጭ ሁለተኛ የሱዳን ከተማ ናት ህዝቦቾም ጠንካራና አይበገሬ የሃገር ፍቅር ያላቸው ናቸው ይች ከተማ ቀይ ባሕር ናት ሰዋክንም ጨምራ ምስራቅ ሱዳንን ናት ህዝቡም ቢኒ አምር ሓደንደዋ ረሻይዳ ሓለንጋ ሌሎቹ ይኖራሉ ኢትዩያ ከ ድንበር ትጎራበታለች ኤርትራ ግብጽ ጎረቤት ሃገር ናት ኤርትራ በጣም ቅርብ ናት ለዚች ከተማ ኢትዮጵያ እና ግብጽ ተመሳሳይ ርቀት አጎራባች ናቸው ኤርትራ ሶስት ብሄሮች ትጋራለች ብርሃን 1 የበሃር በር ይኖረዋል ማለት ነው ሁለተኛ ደጀን ሃገር ወዳድ ጠንካራ ህዝብ ይኖረዋል ማለት ነው ሓሚቲ ካርቱም ሙሉ በሙሉ የለም ካርቱም ይዞ የሚመጣ ለውጥ የለም ገንዘብ ስላለው ሁሉንም ምግዛት አይችልም ወሳኞ እስትራተጂ ነው ሓሚቲን ካለ ጦርነት መዝጋት በርሃብ እንድያልቅ ማረግነው እስትራተጂው ይህ ይሰራበታል ግን ደግሞ አንዳንድ ጥቅመኛ እንዳለ አትርሳ ጥቅመኛው በየቀኑ ወሬ ለማቀበል ወደሆላ አይልም ጠቅላዩ እንዳለው ጨው እያቀመስን ብሎል 😅 ጨው የለመደ ጨው ሲቀር ማፈንገጡ አይቀርም ሓሚቲ በትኖ በትኖ ሲያልቅ ጥቅመኛ ያፈነግጣል ዋናው እውነት ነው የሚያሸንፈው እዚህ ላይ መስመር አስፈላጊ ነው ድልድይ የማይሰበር እሱን አንተ መልሰው 😅

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 Рік тому

    Abiy Ahmed is short memory

  • @YiftusraNega
    @YiftusraNega Рік тому

    Amhara mashenefu ewn nw yhm fano yeketenaw zewari Amhara yhonal sitekalel Amhara tarikawi gzatun ena hulentenawi flagotun yasfestmal 🎉

  • @peintatonic5296
    @peintatonic5296 Місяць тому

    ጤነኛ ሰው የሌለባት ኣገር 😂 የ አልጀርስ ስምምነት ትተህ ስለ ኘሪቶሪያ ትለፈልፋለ

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 Рік тому

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 Рік тому

    Nonsense

  • @keletaberhe7593
    @keletaberhe7593 Місяць тому

    Wushetam ahiya silent essayas atawra

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j Рік тому

    ጀግናው ምሬ ተሰለፈ ከኢምሬት እባብጋር😅

  • @Leave-me588
    @Leave-me588 Рік тому

    ኣብይ ሞኝ መሰለክ እንዴ ኢሳያስ እምዳፈር😅: ኣብይ የሚሰራዉ ነገር ሁሉ በኢሱ እዉቅና ነዉ ጀለሴ

  • @yaredyared3238
    @yaredyared3238 Місяць тому

    Bush time chanal

  • @delledergu2304
    @delledergu2304 Рік тому

    አሁንም ቢሆን ህወሃት ነው ኢትዮጵያን የሚያድናት መንግስት ይሁን ኤርትራ ኢትዮጵያን አናንተን ጨምሮ ምንም አትጨመሩም ።

  • @chonbelawbirhanu8791
    @chonbelawbirhanu8791 Рік тому

    አብይ አት አተላ

  • @keletaberhe7593
    @keletaberhe7593 Місяць тому

    Ante kebt yetgnaw yetgray botta new Eritrea yazechiw
    Badme endeh on be aljeris simimnet alkewal

  • @AzaAbdosh-wo6yz
    @AzaAbdosh-wo6yz Рік тому

    ባንዳ

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Рік тому

    ገና የአለም ህዝብ አግሎት ብቻውን ይቀራል ይሄ ደም መጣች አብይ አመድ

    • @almazpasqual1120
      @almazpasqual1120 2 місяці тому

      እውነተኛ ሰዉ ሁልጊዜ ከአምኩ ጋር ነዉ :: ሐሰተኞች ሁል ግዜ በሕብረት በክፋታቸዉ ማጥቃት ልማዳቸው ነዉ

  • @samuelwoldemariam2980
    @samuelwoldemariam2980 Рік тому

    ለመሆኑ ይህን አልክ የሱዳን ወረራስ?

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 Рік тому

    ሀገር በማንም ትላም ጎረምሳዎች መጫወጫ ሆነች የማንም ፋራ ጎረምሶች የሸኔና የጃዊሳ መጫወጫ ሆነች እናንተን ለወሬ ነጋሪ ሳያስቀሩ መጨፍጨፍ ነበር

  • @skking3686
    @skking3686 Рік тому

    የከዳ ይከዳል ነው ለውንድህ የቆፈርከው ጎድጎድ አንተ ትገባለህ ኢትዮጵያ ምስትህ እናትህ እህትህ ናት ለናቱ ኸይር የለለው ለሚስቱ ኸይር አያስብም ለሌላ ሃገም ኸይር የለውም ፋኖ ያሸንፋል ጥርጥር የለውም ግን ወያኔ ትግሉን እስከሚገፋበት በትኩረት እየተከታተለነው አሸካከሙን አይቶ ሸክሙን ቀማው እንዳይሆን ጥንቃቄ ያስፈልጋል ሁለቱ ሲላፋ ደክሞ ያሸነፈውን ልክ እንደረስሊንግ እንዳይሆን

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j Рік тому

    የዱባዩ ዳይበር ከአብይ መዋረድ አብሮ ነው ቅሌታም ሀይማኖትብስ ባዶ😢

  • @simonrussom6576
    @simonrussom6576 Рік тому

    Liers

  • @yabsiee
    @yabsiee Рік тому

    Era ይሄንን ጅብ ፊት አታምጣብን አንዴ በቁሻሻነቱ ጭንቅላታችን መዝግቦታል ምን አይነቱን ጮማ ራስ ነው የጣለብን መሀይሙን አብይ

  • @pee2694
    @pee2694 Рік тому +1

    The funny thing about this reporter is he’s not saying which “kebelles” Eritrea is holding. The contentious issue was Badme which was abjudicated to Eritrea. In God’s time it’s now in Eritrea’s hands.