God bless you Man OF God Yooni, EGZABIHER YIBARKIH Ati nama ajaaibaa bara kana biyya keenya ethiopia dhaaf baadhaasa kennamtedha.barakee waaqayyoo haa eebbisu ayyaana irratti ayyaana waaqayyoo argadhu.
Bitanya yene konjo, the same thing happened to me when my dad passed away 2 years ago since then I’m in depression. I couldn’t get a chance to apologize
ያለ እናት ያለ አባት ልጆቻቹን የምታሳድጉ ወላጆች ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ይጎብኛቹ ዮኒዬ ተባርክ
🙏 🙏 amen😊
ዮንዬ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጥህ፣ጤና ፣ሠላምና ሞገስ ይጨምርልህ። የወላጆች ዕንባ ብቻ ሣይሆን የሀገራችን የኢትዮጵያ ዕንባም እየበስክ ነዉና የጌታ ፀጋና ኃይል ከአንተ ጋር ይሁን !!!!
ወደ ኤፌሶን 6
2-3፤ መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት።❤
2ኛ ተሰሎንቄ 3
6፤ ወንድሞች ሆይ፥ ከእኛ እንደ ተቀበለው ወግ ሳይሆን ያለ ሥርዓት ከሚሄድ ወንድም ሁሉ ትለዩ ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እናዛችኋለን።
ኮረና ብዙዎችን መግደል ብቻ ሳይሆን የብዙ ሰዎችን የቸርች ህይወት አመሳቅሏል።
Ewenet new
ዮኒዬ እውነትህን ነው ማን እንደ እናት❤ እኔ እናቴን ካታው5 አመት ተቆጠረ እባካቹ እናቶቻቹ በህይወት ያሉላቹ እባካችአታስከፉአቸው
ዘንድሮ ጌታ ከቤቱ ለጠፉት በጎቸ ነው የተነሳዉ ዮኒ ተባረክ.
እየሱስ ያድናል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
ተባረኩ❤❤ ዮኒ በኮሮና ሰዐት ብዙዎች ራሳቸውን አጥተዋል
ዩንዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ተሣክቶልሀል የእናቶች እና ለአባቶች ለአገራችን እንባ እያበሥክነዎ ሺ አመት ኖርልን እንወድሀለን ክብር ለኢየሡሥ ይሁን
1ኛ ጢሞቴዎስ 5
8፤ ነገር ግን ለእርሱ ስለ ሆኑት ይልቁንም ስለ ቤተ ሰዎቹ የማያስብ ማንም ቢሆን፥ ሃይማኖትን የካደ ከማያምንም ሰው ይልቅ የሚከፋ ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጄሪዬ በመፅሐፍ እንደ ተፃፈው፡ ክፉ ባልጀርነት፡መልካሙን አመል፡ ያጠፋልና ከዚህ በኋላ ዮኒ እንዳለሽ ተጠያቸው!!!
ዮኒዬ ጌታ ያነሳ ይህ ወጣት አይቶት ተመልከቶ አንተ ሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ የስንቱ ህይወት ተለወጠ ዘመን ይባረክ🙏🙏🙏
ዮንየ ተሳክቶልሀል አንደኛ 😍😍 የኔ እናት አይዞሽ 😭😭
አሁንም እግዚአብሔር ምህረቱን በኢትዮጵያ ትውልድ ላይ ያብዛልን
ዮኒ ጌታ ዘመንህ ይባረክ የትውልድ አባት በትክክል እህት ጌታ ደርሶልሻል
አይዞአችሁ ጌታ ይወዳቹዋል አይተዋቹም በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
ምስክርነቴሽ ጥሩ ነው ሚያስተውሉ ካሉ ዮኒዬ ተባረክ❤❤
Yeni geta abizeto yibarkachu Yoniye God bless u more with your family 💞🙏💞
😭😭😭 አቤት የእናት መከራዋ የኔ እናት ጌታ እየሱስ እንባን ያብሳል
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር መልካም አባት ነው
❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤❤❤እየሱስ ጌታ ነው አሜን ዮንዬ ጃግና ታ ባራክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ዮንዬ ስታያ ነው 1አዳያ ❤️❤️👊
ዮን ጌታ ዘመን ህን ይባረክህ
አቤት የወላጅ መከራ እግዚአብሔር መልካም ነዉ በመከራ መሸሸጊያ ነዉ።
የአለም አባት ተሳክቶልሃል በቡዙ ተባረክ❤
ኡፈፈፈፈፈ ጌታ እየሱስ ይባረክ ዮኒ እናተ ተባረክ🙏🙏🙏
አይዞሽ ጌታቀን አለ በጣምነውየሚያሰሐቅሰው ዮኑ ጌታ ይባረክክ
አቤት የኢትዮጵያ እናቶች እና አባቶች መከራ😢😢😢😢
Bayesusmi tabrki yoniyee❤❤❤❤
God bless you Man OF God Yooni,
EGZABIHER YIBARKIH
Ati nama ajaaibaa bara kana biyya keenya ethiopia dhaaf baadhaasa kennamtedha.barakee waaqayyoo haa eebbisu ayyaana irratti ayyaana waaqayyoo argadhu.
Yoni May God Bless you !!!!!!!!
Betkikil Yoniye fuuuuuu zemeni ybareki
እንኲን ጌታ ራደሽ እናት እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤
Sitnagery betam gobez nesh❤.
Edlegna nesh begza temeleseshal berchi.
ይማለዎጥ ቤታሳቦቼን ብያገኝ እንዴት ደስል ነበረ ይማለዎጥ እያደዱ ቤት ሰይገባ እንደያልፍ ታባራኩ ጌታ አምላክ ይባርካቹ❤❤
Yoniye iigzabiheri zamanihin cariso yibarik❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yoniye tabaraki
እግዚአብሔር ደግ ነው ዮዬ ለምልም
እውነትህ ነው ዩኒዬ ጋደኛ ሕይወት አበልሸ ነው ተባረክ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን❤
የምሰማው ሁሉ ግራ ነው
እግዚአብሔር ይወዳችዋል ተባረኩልኝ ለውጣችሁ በክርስቶስ ይፅና 🙏
ዮኒዬ በትክክል ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ke eg/r betachi enate menem menem ateune ayezosh anchiem sew hugn ❤
Tebarki yoni😢😢😢😢😢❤❤
እውነት ነው ጎዳያ ታላት ነው ዮንዬ 👌👌👌👌👌👌ታ ባርርክ
ufiiii nurilllllllliiiiiiiinnnnnnn yomi❤❤❤❤❤❤
Yoni naf amet nurilin❤❤❤❤
GOD BLESS YOU ALL.
አጥፊ ጓደኛ ለዘላለም ይራቅ።
Yoniye ❤❤
ኡኡኡኡኡኡ እግዚአብሔር ስምህ ይባረክ
yonyee tebrekii❤❤❤❤😢😢
Dmo edat edemitamir 😮 yen kimem gena lij nsh ach bezu ngr ytbikishal berch❤
ልጆች በጓደኛበጣም ይወሰዳሉ አለማወቅነዉ አንድ ቀንሲገባቸዉ የወላጆቻቸዉ ዋጋ መክፈል ይገባቸዋል
ጌታ ሆዪ በኢትዮጵያውያን ልጅቺ ላዪ መንፈስህ እንዳፈስስክ በስደት ለአለነው ወላጅቻቺን ድረስልን እየሱስ ና ለእኛም ዮኒ ጸልይልን ጌታ ስው እንዲያስነሳልን psychiatrist አያስፈልገንም እየሱስ ድረስልን !!!!!!!!!!!
Ayzoshi yene inati ye inat fikr liyunew
እግዚአብሔር ይመስግን❤❤❤❤
ኢየሱስ እኮ ነው ሰሙ ይባረክ
❤❤ዮኒ❤❤ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
ገታ ዘመን ይባራክ
እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዮንዬ ዱበይ በቼ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ትክክል ነወ
Geta hoy tebarek❤
Eysuse yadnal eysuse geta new !!!
back groung መዝሙሩን ያላችሁ ብታካፍሉኝ
Bitanya yene konjo, the same thing happened to me when my dad passed away 2 years ago since then I’m in depression. I couldn’t get a chance to apologize
በጣም ያሳዝናል ያለንበት ዘመን ያስፈራል
በእየሱስ ስም ትውልዱ በእየሱስ ደም ይሽፈኑ
እህቴ እግዚአብሔር እድል ስቶሻል
😢😢😢
ትክክል ነው
አይዞሽ😢😢😢😢
❤❤❤❤❤
Ewnit now eko yoniyi🙏🙏
Egzio Geta hoy adnen kezih kifu twlid😢😢
አገልጋይ ዮኒ ኮሜንቱን የምታነበዉ ከሆነ የዘንድሮዉን ትምህርት ከስርከስር ልቀቅልን ባልሆነ መንገድ እየወጣ ነዉ።
Egizabeher melkam new ✝️
Woww❤❤😢😢
❤❤❤❤❤❤
Yoniye ant melkam nk gn ewunt ke mastemaru jerba kitkettt adrgo megrefim yasfeligal ewunt
👏👏
እናንተ የኢትዮ ጵህያ ሰዎች በደንብ መፅለይ አለብን ይህን ያህል ሴቶች ወደ ሱስ እንዴት ገባ ከወንዶች በሱስ ሴቶች በለጡ ኮ እኔ የማዉቀዉ ወንዶችን ነው በብዛት አሁንማ አገር ተበላሽቱዋል በተላይ ሁላችንም በኢህቶቻችን ጠንክረን መከታተል አለብን መፀለይ መምከር
እኔ ሚገርመኝ የሚጠጡበት ብር ነዉ ሰዉን ለማጥፋት ብር ይገኛል ሰዉ ሲቸገር ነዉ ብር የማይገኘዉ
Yenay ergem edma tean yesteh ewnt new maen endenat gedega menem Aeyergem meleso telat new
Yihen mezmur lakulegn be igziabher
Lenem bnth
Andebet mersha yebaleli
@@marriimarrii5524 mezmur sem
😢😢😢
Essayyy Geta hoyi temesgen Ye Andi woxati lewuxi ye Ager ye Hizibi lewux Nw
🥰🥰🥰🙏🙏🥰🥰🥰
❤❤🙏
😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭📖📖✊✊✊🙏🙏❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️
የመዝሙሩን ስም ንገሩልኝ በጌታ😭😭
Andebet mersha
ዮኒዬ ዘንድሮ መስክርነት ጅማሬ ላይ የመረጥከው መዝሙር ጥሩ አይደለም። ዘፈን ነው የሚመስለው። እንዲያስተካክሉ ንገራቸው። አስተያየት የመስጠት አባዜ ሳይሆን ከልቤ ነው።
But did u hear the song.
@@dinkeyehutefer9531 no matter what the song is not like a gospel song.
@@mercimerci7286 Gospel song የሚያስብለው Gospel content ስላለው ነው።
😢መጥፎ ጋደኛ😢በእሳት
wowowo
😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Yoneye.wdalo
👍
Uuuuuuufffffffffffff enat uuuuffffff enat are lijoch ebakachu betesb ataschegeru
Betam enem sweld nw yegebagn
አይ ይሄ ትውልድ 🤔🤔