Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
😭😭😭😭😭😭የኔ ማረ እኔ በአንች እድሜ ቀርቶ አሁን እራሱ የሰው ጥገኝ ላለመሆን በስደት ደፋቀና እያልኩ ነዉ ጌታ ይመስገን ከኔ አልፌ ለሌሎች እየተረፍኩ ነዉ
እኔም እንዳንቺ ነኝ አብሽር
Ayezacho hulo ken yalefale
አንቺን ላገኝሽ ፈልጋሎ🙏
@@jntbrok8611😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
😢❤
ዮኒ ትክክለኛ ኢትጵያዊ ነህ አንተ መልካም ወጣት መቀየር ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ ራስዋ እግዚአብሔር አንተን ተጠቅሞ ይቀይራታል. ተባረኩ እናንተም የእግዚአብሔር እቅድ ነው እንድትማሩ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ. ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ልጆችህ ለምድር በረከት ይሁኑ ❤
ሲያሳዝኑ አይዟቹ ጌታ መልካም ያደርጋል ዮኒ ተባርከህ ቅር ❤️❤️❤️❤️
Yoni geta ybarkhe ❤❤❤
በጣም እድለኛ ትውልድ እንደዚህ የሚመክር አቅጣጫ የሚያሳየው አገልጋይ ዮኒን ያስነሳለት ምናለ በ70ዎቹና80 ዎቹ እንደዚህ የሚያስተምር ቢኖር ስንቱ ወጣት በተረፈ ብቻ እግዚአብሔር አዋቂ ነው የኢትዮጵያ ወጣቶች በመላው ዓለም የምትኖሩ ይህ እድል አያምልጣችሁ ተጠቀሙበት ተባረኩ !!!
አይዞአችሁ! ጌታ ደርሶላችህዋል! ቀሪ ዘመናችሁን ጌታ ያዘው!! አቤት ምህረቱ!! ገና ብዙ መልካም ህይወት ከፊታችሁ አለ! ከጌታ ጋ ተጣበቁ! ዬኒ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ!
ዮኒዬ ትክክለኛ ውሳኔ ነው እኔም በልጅነቴ ቸኩዬ እኩያ የልጆቼን አባት አግብቼ ዛሬ ላይ እሱ ፈንድቶ ሲንግል ማም ሆኜአለው ይሄ የችኮላ ውጤት ነው
ዮን በእውነት ተባረክ። በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው መጀመሪያ እራሳቸውን ይቻሉ ። አይዞችሁ ነገ ሌላ ቀን ነው
እውነት የሻሼመኔ ወጣቶች ብቼ ብማሩ ዮኒዬ ተሳክቶልሀል ምክንያቱም ሻሼመኔ ላይ በጣም ብዙዎች በሱስ የተያዙ ናቸው ❤🙏🙏🙏🙏
``የተቀደሰ ጋብቻ አይደለም አለ ዮኒ`` እዉነት ነዉ ትንሽ ቢታገሱ ብዙ ያተርፋሉ
እግዚያብኤር ፐመልካም ነው ። አባት ነው እይወታችሁን ሊሳምረውና ሊረዳቹ ሲፈልግ እንዲ አይነት መንገድን የ ሚያሳይ የሚመክር ቅን የእግዚያብኤር ሠው ይሰጣል ያገናኛል ጌታ ዘመንክ ይባረክ ከማንኛውም ከስጋለባሽ ክፉ አሳብ ከሰይጣን አሳብ ጌታ ይታደግግ ይጠብቅእ ከነ ቤተሰብ በጌታ በኢየሱስ ሥም !!!
በጣም ነው ምያሳዝኑ የቤተሳብ ጨና ስኖር ልጆች ለችግር ነው የምበቁት ስለዚህ ከእነዚህ ልጆች ላሎች ወላጆች መማር ያስፈልጋል የተባረክ አገልጋይ ዮኒ እንደ ተነገርከሁም አድርግላችሁ
እግዚአብሔር ሃይል ትልቅ አባት ነው ሰሙይበርክ፣ዮንዬ፣ጌታ ዘመንህ ይባርክህ ተሰክቶልሃል❤❤❤🎉🎉🎉🎉👏👏✊✊🤲🤲✊✊✊✊❤
ለነዚህ ልጆች መልካምን ምኞት እንጂ የሚከብዳቸውን ጫና ባለመጫን ወደ ትምህርታቸው በመልካም መንፈስ እንዲጓዙ እንፀልይ።
ዮንዬ ቃላት የለም 😭ተባረክ 🙏🙏🙏
እውነት ነው ዮንዬ ዘመንህ ይባረክ በመቸኮል ብዙ መከራው ውስጥ ገብቷል ብዙ ስዎችየኔ ቆንጆ ሁሉም ይደርሳል መቅደም ያለበትን ነገሮችን አስቀድሙ እኔ በእናንተ እድሜ ትምህርት መማር ብቻ ነው አሳቤ ዛሬ ይሄው እግዚአብሔር ይመስገን እራሴ ችዬ ለቤተሰቦቼ እየተረፍኩ ነው
ይህ ትልቅ መታደግ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒዬ
በዚህ እድሜ ከባድ ነው እሱ እንኳ ን ትልቅ ስው ብሆን እና ወይ ስራ ብኖረው ብሆን አንድ ነገር ነው 😢😢 ዮኒ ተባረክ ❤❤
Amen amenn amen amen amen amen amen amen
Yoniti የኔ ምርጥ ህይወቷን ከከባድ ስብራት እና ወደ ፊትም ካለ ጉስቁልናም ነው የታደካት አንተ የኢትዮጵያ ዉድ ልጅ ነህ
BIG BROTHER YONATAN CARES FOR EVERYONE .GOD BLESS THE HOUSE OF YONATAN .
Am Proud of you Abate❤ ትክክለኛ እና የሚያተርፉበትን ምክር ነው ያገኙት በእውነት! ይህን እግዚአብሔር የሰጣችሁን እድል በደንብ ተጠቀሙበት! ተባረኩ!!!
ዮንዬ የትውልድ አባት ዘመንህ ይባረክ
ኡፍፍፍፍ ተባረክ ዮንዬ ግን ምናልባት እነዚህ ልጆች ተለያይቶ ማኖር ትንሽ ጫና የተደረገባቻው መስሉዋቻው ህዎታቻዉን እንዳያበላሹ ❤
ሁለቱም ልጆች ናቸዉ ጌታ በጊዜ ደርሶላቸዋል።
ጀግናው ኢየሱስ ክብሩ ይውሰድ❤ዮኒ ❤ዘመንህ ኢየሱስ ይባረከው ፀጋው ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ ትዳር ውስጥ ብዙ ነገር አለ ስራ እንካዋን እያለን ልጅ እያለን ኑሮ ከብዶናል እባካችሁ ሰከን በሉ ሁሉም በጊዜ ይደርሳል ዮኒዬ ተባረክ ፀጋው እጥፍ ይጨመርልህ❤❤❤
ዬኒ ተባረክ አንተ የመፍትሄ ሠዉ ነህ ዘርህየጠላትን ደጅ ይዉረስ ብርክ በልልኝአሜን አሜን አሜን
ጌታ ይባርክህ ዮኒ። ምክርህ የአባት ነው!
ዮንዬ ጌታ ዘመንህ ይባርክ❤❤❤❤
አሜን❤❤በሱ ❤❤ አዞሕ ገና ልጆች ናቹ በፍቅር አብራቹ ከሰራቹ ትደርሳላቹ❤❤
😭😭😭😭😭የቤተሰብ ጫና የደረሰበት ያውቃል እኔም ያለ ዕድሜ የማይሆን ነበርኩኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ጠንካራ ከሆነ የማያልፍ የለም
ዮንየ አነተ መቸም ለወጣቱ ብርሐን አድርጎ ያስቀመጠሕ ነሕ ዮኒ ተባረክ
ጌታ ይባረክ ዮኒዬ ተባረክ እንወድሃለን እናመሰግናለን❤❤❤
ክብሩን አግ/ር ይውሰድ ዮኒዬ የትውልዱ አባት ጌታ አብዝቶ ይባርክ የመንግሰትን ሰራ እየሰራህ ህዝብን እያሳረፍክ ነው ህዝቡ ቢገባው ዮኒዬ ከአምላክህ የክብር አክሊል ይጠብቅሀል ተባረክልኝ
ኡዑዑዑዑዑዑእፍፍፍዕዕ እየሱኡስ ዮንየኤ ተብርክዕ ❤️🙏🙏❤️
በጣም ደስ የሚል ነው ። እውነትም አትርፋችኋል፣ ይህንን ወደጌታ የመጣውን ትውልድ በተቻለ መጠን በሚኖሩበት አካባቢ ክትትል እንድያገኙ ቢደረግ ትርፉ ብዙ ነው
Jesus is power yontan iwodihalo tabariki ❤❤❤❤😢😢🎉🎉😮😮😮😅
ጌታ ይባርካችሁ ስያምሩኮ ✝️👈🙋🙋🥰🥰🥰🥰
ተባርክልን ዮኒዬ
ዮኒዬ ስላንተ ጌታ ክብሩን ይውስድ ❤❤❤❤❤
ውይ ፍቅርሮች ይምያወሩት እኮ አያውቅም ዘመናቹ በጌታ እየሱስ ቤት ይልቅ ዮኔ ተባረክ
ዮዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
How we love you Yoni ‘YOU ARE # 1’ God bless you and your family more n more !!!!! ❤❤❤❤!!!!!!!!
ጥገኝነት ሽሽት ይህው በስደት እጠገረራለሁ ጌታ መልካም ነው
yoniye geta zemanehen hulu yibarkeleh enazhen lijoche kebizu suse new yetadgekachew tabrek
geta yibarkeki tabaraki abatachini yoni❤❤
ትክክል ዮኒዬ የኛ አስተዋይ ወንድማችን❤❤❤
ዮኒዬ መልካም ሰው ነክ መልካም አባት ነክ ጸጋው ይብዛልክ
ዩንዬ የትውልድ አባት እኮነህ ጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ ዩንዬ ተሣክቶልሀል አንተ እኮ 1ኛ ነህ እንወድሀለን ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
በትክክል ዩኒዬ ተባረክልኝ የኢትዩጲያ ወጣቶች አባት
😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ማልከም ነው አይዞዋች እግር አለ ❤❤❤❤
ዮዮዬ የኔ ጀግና አባት ፈጣሪ ይጠብቅክ
በትክክል ዮኒ❤👍👍👍
ዎው ተባረኪ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አይዞሃችሁ እግዚአብሔር መልካም ነው ነ ችግር ቡዙ ናገር ያደርጋል 😢😢 ዮንዬ ትክክል ነህ ያልቀደ ትዳር ነው ናጌ ደሞ ሌላ ቀን ነው
Yoniye tebareki Geta zemenhin yibariki❤❤❤❤❤❤❤
betam yoni yene hiwoti anetinawu inem kemochokel yetenesah 17 amete tidari yizhe timerten tiche 7 gn kilasi akume hehawu sideti wotiche besawu. hager iyeteseqayawunaw Yoni ehe yebuzu Ethopiya gudayinawu 🙌🙌😭😭😭😭getahoyi bekan bel
Bee tekekel enem endezanegn uuuuufee kuchet bichanew terfuu gin mamesgegn alegn fexari yimesgen lije enen letakelnew uuufee😢😢😢😢😢❤
ዮኒ ጌታ ይባርክ
ዮኒዬ በርከታቺን ኮ ነህ እግዚአብሔር ዘምንህን ይባርክህ 🙏🙏🙏🥺🥺🥺😢😢😢
yoniye zemnhe yebarek
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ጌታ ይረዳሻል አትለያዩም ፈጣር ያገናኘውን ለወደፍት 1 ትሆናላችሁ ቅድምያ ጠንክሮ
ትክክለኛ ውሳኔ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !!
የእኔ ታሪክ 😢 ምናለ ያኔ ላይ እንደ ዮኒ አይነት ምክር ሚመክረኝና የሚያግዘኝ ሰዉ ቢኖር ኖሮ ዛሬ ላይ ይሄን ሁሉ ዋጋ ባልከፈልኩ ነበር 😢😢
❤ተባርከ ዮኒ ዘመንህ ይባረክ።❤
ዮን እግ/ር ይበራክ እንደዝይ የለዉት መክሮ ምመለስ ሹማግሌም በስቴራም በአገራ የሌም በዝህ ዘማን አንቴን የስነሰ ጌታ ይበራክ ኢትዮጲያ ተበለሽቶሃል በ16አመት ትደራ መገብት ልክ ነዉ ብሎ የወለዱት አበት እነት እየዪ ነዉ ዮን በሰተመራከዉ ትምህራት በጠሚ ልቤኔ የነከ ችኩልነት የምህለዉን ትምህራት አዉንም ጨምራይ አስተሚህራ ጌታ ይበራክ ዮንያ ከሰዉዝ አፍራከ
Yoniyee geta babizu yibarki bahunat gazi yebalaxe tsaga yabzalik egzaber woye sila hulu tabarakiliny
እግዚአብሔር ለወንድሜም የለውጥ ቃን አምጠለት😭😭😭
Aye yoniya tebaraki becha lela min elalawe
Yoniye ante leue neh geta abizeto yibarkachu ❤🙏
Batikikil yonye nurln ❤ Ayzohachu wudoche tidar yetim ayihedim ❤yewodaq yinasali baritu❤😢
Zemeneh yelemelem yoniyachen more blessing❤❤❤❤❤❤❤❤
Yoniya Egezabeher yebarekhe zemeneh yebarek
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤
ዮንዬ ተባረክ
ትክክል ዮኒዬ ተባረክ❤❤
Tebareki yoni
አምላክ ይባርክህ ዩኒዬ ❤❤❤
የኔ ወንድም የኔ እህት 😭😭😭😭 አይዞአችሁ ጌታ አለ ከጎናችሁ
እግዚአብሔር ይርዳቹ ተባረኩ ።❤❤❤
ዮንዬ ማካርዕ ናክ ዑኮ ታ ባራክ ❤️❤️❤️
ዮኒዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 😢😢😢❤❤❤
Very good advice Prophet yoni❤
የወኒጌታይባርክህ ልጅ አሳዘነኝ😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ቆንጂዬ እህት እኔም ልክ እንዳችህ ብዙ የቤተሰብ ጫና ነበረብኝ በዛም የተነሳ ያልሆነ ቦታ ላይ ነበርኩ ግን እግዚአብሄር ማህሪም አደል ዛሬ እንደገና አቆመኝ ፡ፈጣሪ ይመስገን ስለሁሉእናም የኔ ቆንጆ ሁሉም በጊዜው ይደርሳል አትቸኩይ
ዮኒ ጌታ ይባርክህ 😢😢😢አይዞአችሁ 😢
Yoni be mikiniyat nw mewedew❤❤❤❤
አይዞሽ የኔ እናት ይገባናል😢😢😢😢💔💔አይዞክ ወንድም ነጌ ሌላ ቀን ነው አሜን ነጌ መልካም ይሆንላቸዋል❤❤❤❤😂😂😂😂😂ዮኒዬ እድሜ ይጨምርልህ
yoni Egezabeher yibakei zememehe yibarke❤❤❤❤
Yoniye I don't have words to say anything just God bless you and your family ❤❤❤❤
እውነት ነዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤
የኔቆንጆ በናትሽ ተማሪ ለሁሉም ጊዚ አለው
🥰🥰🥰yoniya tebaraki❤❤🙏
ጌታ ያሳድጋችሁ ።
Wow😮ተባረክልኝ ዮን
ዮንዬ አተ ታልቅ አባት ነህ እኮ 😭😭😭🥰🥰
ዋውዋ የኒ ዘመን ይባረከ❤❤❤❤
ዮንዬ ትውልድን እያዳንክ ነው 🙏ፈጣሪ ይስማህ ማንም ምንም ይበል አትስማ ወደፊት ብቻ ትውልድን ምቀጥፍ ቅጠፍ
እነዚህን ወንዱን ወደ እስር ቤት ልጅቱን ወደ ትምህርት ቤት መላክ ነው: እሱ ያለዕድሜዋ ማማገጡ ያስቀጣዋል:አሁንም ምንም አልተማሩም ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ
ምን እያልሽ ነው ብልግና ለምን እስር ቤት ክፉት ይቅር ፅሉት አይሻልም
@@ameyemerbesher659በምድራዌ ህግ ለአቅመ ሄዋን ይልደረሰች ህፃን ማስኮብለል ወንጀል ነው ይህች ህፃን እጅግ ታሳዝናለች : እስዋን ለማዳን እሱንም ለማቅናት መንገዱ ይሄ ነው እንጂ ለክፋት አይደለም: አንድ ቀን እስዋም ታስጠላዋለች:: እርግጠኛ ነኝ ልጅ የለሽም: ለመሆኑ ዮናስ የሚለውን እይስማሽ ነው;; ብልግናስ እነዚህን ማበረታታት ነው::
😢😢😢😢 yoneee bageta sima tabrk wodme love ❤
Uuuufeee 😢😢 yesuus Koo ❤❤❤❤
😭😭😭😭😭😭የኔ ማረ እኔ በአንች እድሜ ቀርቶ አሁን እራሱ የሰው ጥገኝ ላለመሆን በስደት ደፋቀና እያልኩ ነዉ ጌታ ይመስገን ከኔ አልፌ ለሌሎች እየተረፍኩ ነዉ
እኔም እንዳንቺ ነኝ አብሽር
Ayezacho hulo ken yalefale
አንቺን ላገኝሽ ፈልጋሎ🙏
@@jntbrok8611😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
😢❤
ዮኒ ትክክለኛ ኢትጵያዊ ነህ አንተ መልካም ወጣት መቀየር ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ ራስዋ እግዚአብሔር አንተን ተጠቅሞ ይቀይራታል. ተባረኩ እናንተም የእግዚአብሔር እቅድ ነው እንድትማሩ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ. ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ልጆችህ ለምድር በረከት ይሁኑ ❤
ሲያሳዝኑ አይዟቹ ጌታ መልካም ያደርጋል ዮኒ ተባርከህ ቅር ❤️❤️❤️❤️
Yoni geta ybarkhe ❤❤❤
በጣም እድለኛ ትውልድ እንደዚህ የሚመክር አቅጣጫ የሚያሳየው አገልጋይ ዮኒን ያስነሳለት ምናለ በ70ዎቹና80 ዎቹ እንደዚህ የሚያስተምር ቢኖር ስንቱ ወጣት በተረፈ ብቻ እግዚአብሔር አዋቂ ነው
የኢትዮጵያ ወጣቶች በመላው ዓለም የምትኖሩ ይህ እድል አያምልጣችሁ ተጠቀሙበት ተባረኩ !!!
አይዞአችሁ! ጌታ ደርሶላችህዋል! ቀሪ ዘመናችሁን ጌታ ያዘው!! አቤት ምህረቱ!! ገና ብዙ መልካም ህይወት ከፊታችሁ አለ! ከጌታ ጋ ተጣበቁ! ዬኒ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ!
ዮኒዬ ትክክለኛ ውሳኔ ነው እኔም በልጅነቴ ቸኩዬ እኩያ የልጆቼን አባት አግብቼ ዛሬ ላይ እሱ ፈንድቶ ሲንግል ማም ሆኜአለው ይሄ የችኮላ ውጤት ነው
ዮን በእውነት ተባረክ። በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው መጀመሪያ እራሳቸውን ይቻሉ ። አይዞችሁ ነገ ሌላ ቀን ነው
እውነት የሻሼመኔ ወጣቶች ብቼ ብማሩ
ዮኒዬ ተሳክቶልሀል ምክንያቱም ሻሼመኔ
ላይ በጣም ብዙዎች በሱስ የተያዙ ናቸው ❤🙏🙏🙏🙏
``የተቀደሰ ጋብቻ አይደለም አለ ዮኒ``
እዉነት ነዉ ትንሽ ቢታገሱ ብዙ ያተርፋሉ
እግዚያብኤር ፐመልካም ነው ። አባት ነው እይወታችሁን ሊሳምረውና ሊረዳቹ ሲፈልግ እንዲ አይነት መንገድን የ ሚያሳይ የሚመክር ቅን የእግዚያብኤር ሠው ይሰጣል ያገናኛል ጌታ ዘመንክ ይባረክ ከማንኛውም ከስጋለባሽ ክፉ አሳብ ከሰይጣን አሳብ ጌታ ይታደግግ ይጠብቅእ ከነ ቤተሰብ በጌታ በኢየሱስ ሥም !!!
በጣም ነው ምያሳዝኑ የቤተሳብ ጨና ስኖር ልጆች ለችግር ነው የምበቁት ስለዚህ ከእነዚህ ልጆች ላሎች ወላጆች መማር ያስፈልጋል
የተባረክ አገልጋይ ዮኒ እንደ ተነገርከሁም አድርግላችሁ
እግዚአብሔር ሃይል ትልቅ አባት ነው ሰሙይበርክ፣ዮንዬ፣ጌታ ዘመንህ ይባርክህ ተሰክቶልሃል❤❤❤🎉🎉🎉🎉👏👏✊✊🤲🤲✊✊✊✊❤
ለነዚህ ልጆች መልካምን ምኞት እንጂ የሚከብዳቸውን ጫና ባለመጫን ወደ ትምህርታቸው በመልካም መንፈስ እንዲጓዙ እንፀልይ።
ዮንዬ ቃላት የለም 😭ተባረክ 🙏🙏🙏
እውነት ነው ዮንዬ ዘመንህ ይባረክ በመቸኮል ብዙ መከራው ውስጥ ገብቷል ብዙ ስዎች
የኔ ቆንጆ ሁሉም ይደርሳል መቅደም ያለበትን ነገሮችን አስቀድሙ እኔ በእናንተ እድሜ ትምህርት መማር ብቻ ነው አሳቤ ዛሬ ይሄው እግዚአብሔር ይመስገን እራሴ ችዬ ለቤተሰቦቼ እየተረፍኩ ነው
ይህ ትልቅ መታደግ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒዬ
በዚህ እድሜ ከባድ ነው እሱ እንኳ ን ትልቅ ስው ብሆን እና ወይ ስራ ብኖረው ብሆን አንድ ነገር ነው 😢😢 ዮኒ ተባረክ ❤❤
Amen amenn amen amen amen amen amen amen
Yoniti የኔ ምርጥ ህይወቷን ከከባድ ስብራት እና ወደ ፊትም ካለ ጉስቁልናም ነው የታደካት
አንተ የኢትዮጵያ ዉድ ልጅ ነህ
BIG BROTHER YONATAN CARES FOR EVERYONE .GOD BLESS THE HOUSE OF YONATAN .
Am Proud of you Abate❤
ትክክለኛ እና የሚያተርፉበትን ምክር ነው ያገኙት በእውነት! ይህን እግዚአብሔር የሰጣችሁን እድል በደንብ ተጠቀሙበት! ተባረኩ!!!
ዮንዬ የትውልድ አባት ዘመንህ ይባረክ
ኡፍፍፍፍ ተባረክ ዮንዬ ግን ምናልባት እነዚህ ልጆች ተለያይቶ ማኖር ትንሽ ጫና የተደረገባቻው መስሉዋቻው ህዎታቻዉን እንዳያበላሹ ❤
ሁለቱም ልጆች ናቸዉ ጌታ በጊዜ ደርሶላቸዋል።
ጀግናው ኢየሱስ ክብሩ ይውሰድ
❤ዮኒ ❤ዘመንህ ኢየሱስ ይባረከው ፀጋው ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ ትዳር ውስጥ ብዙ ነገር አለ ስራ እንካዋን እያለን ልጅ እያለን ኑሮ ከብዶናል እባካችሁ ሰከን በሉ ሁሉም በጊዜ ይደርሳል
ዮኒዬ ተባረክ ፀጋው እጥፍ ይጨመርልህ❤❤❤
ዬኒ ተባረክ አንተ የመፍትሄ ሠዉ ነህ ዘርህ
የጠላትን ደጅ ይዉረስ ብርክ በልልኝ
አሜን አሜን አሜን
ጌታ ይባርክህ ዮኒ። ምክርህ የአባት ነው!
ዮንዬ ጌታ ዘመንህ ይባርክ❤❤❤❤
አሜን❤❤በሱ ❤❤ አዞሕ ገና ልጆች ናቹ በፍቅር አብራቹ ከሰራቹ ትደርሳላቹ❤❤
😭😭😭😭😭የቤተሰብ ጫና የደረሰበት ያውቃል እኔም ያለ ዕድሜ የማይሆን ነበርኩኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ጠንካራ ከሆነ የማያልፍ የለም
ዮንየ አነተ መቸም ለወጣቱ ብርሐን አድርጎ ያስቀመጠሕ ነሕ ዮኒ ተባረክ
ጌታ ይባረክ ዮኒዬ ተባረክ እንወድሃለን እናመሰግናለን❤❤❤
ክብሩን አግ/ር ይውሰድ ዮኒዬ የትውልዱ አባት ጌታ አብዝቶ ይባርክ የመንግሰትን ሰራ እየሰራህ ህዝብን እያሳረፍክ ነው ህዝቡ ቢገባው ዮኒዬ ከአምላክህ የክብር አክሊል ይጠብቅሀል ተባረክልኝ
ኡዑዑዑዑዑዑእፍፍፍዕዕ እየሱኡስ ዮንየኤ ተብርክዕ ❤️🙏🙏❤️
በጣም ደስ የሚል ነው ። እውነትም አትርፋችኋል፣ ይህንን ወደጌታ የመጣውን ትውልድ በተቻለ መጠን በሚኖሩበት አካባቢ ክትትል እንድያገኙ ቢደረግ ትርፉ ብዙ ነው
Jesus is power yontan iwodihalo tabariki ❤❤❤❤😢😢🎉🎉😮😮😮😅
ጌታ ይባርካችሁ ስያምሩኮ ✝️👈🙋🙋🥰🥰🥰🥰
ተባርክልን ዮኒዬ
ዮኒዬ ስላንተ ጌታ ክብሩን ይውስድ ❤❤❤❤❤
ውይ ፍቅርሮች ይምያወሩት እኮ አያውቅም ዘመናቹ በጌታ እየሱስ ቤት ይልቅ ዮኔ ተባረክ
ዮዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
How we love you Yoni ‘YOU ARE # 1’ God bless you and your family more n more !!!!! ❤❤❤❤!!!!!!!!
ጥገኝነት ሽሽት ይህው በስደት እጠገረራለሁ ጌታ መልካም ነው
yoniye geta zemanehen hulu yibarkeleh enazhen lijoche kebizu suse new yetadgekachew tabrek
geta yibarkeki tabaraki abatachini yoni❤❤
ትክክል ዮኒዬ የኛ አስተዋይ ወንድማችን❤❤❤
ዮኒዬ መልካም ሰው ነክ መልካም አባት ነክ ጸጋው ይብዛልክ
ዩንዬ የትውልድ አባት እኮነህ ጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ ዩንዬ ተሣክቶልሀል አንተ እኮ 1ኛ ነህ እንወድሀለን ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
በትክክል ዩኒዬ ተባረክልኝ የኢትዩጲያ ወጣቶች አባት
😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ማልከም ነው አይዞዋች እግር አለ ❤❤❤❤
ዮዮዬ የኔ ጀግና አባት ፈጣሪ ይጠብቅክ
በትክክል ዮኒ❤👍👍👍
ዎው ተባረኪ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አይዞሃችሁ እግዚአብሔር መልካም ነው ነ ችግር ቡዙ ናገር ያደርጋል 😢😢 ዮንዬ ትክክል ነህ ያልቀደ ትዳር ነው ናጌ ደሞ ሌላ ቀን ነው
Yoniye tebareki
Geta zemenhin yibariki❤❤❤❤❤❤❤
betam yoni yene hiwoti anetinawu inem kemochokel yetenesah 17 amete tidari yizhe timerten tiche 7 gn kilasi akume hehawu sideti wotiche besawu.
hager iyeteseqayawunaw Yoni ehe yebuzu Ethopiya gudayinawu 🙌🙌😭😭😭😭getahoyi bekan bel
Bee tekekel enem endezanegn uuuuufee kuchet bichanew terfuu gin mamesgegn alegn fexari yimesgen lije enen letakelnew uuufee😢😢😢😢😢❤
ዮኒ ጌታ ይባርክ
ዮኒዬ በርከታቺን ኮ ነህ እግዚአብሔር ዘምንህን ይባርክህ 🙏🙏🙏🥺🥺🥺😢😢😢
yoniye zemnhe yebarek
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ጌታ ይረዳሻል አትለያዩም ፈጣር ያገናኘውን ለወደፍት 1 ትሆናላችሁ ቅድምያ ጠንክሮ
ትክክለኛ ውሳኔ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !!
የእኔ ታሪክ 😢 ምናለ ያኔ ላይ እንደ ዮኒ አይነት ምክር ሚመክረኝና የሚያግዘኝ ሰዉ ቢኖር ኖሮ ዛሬ ላይ ይሄን ሁሉ ዋጋ ባልከፈልኩ ነበር 😢😢
❤ተባርከ ዮኒ ዘመንህ ይባረክ።❤
ዮን እግ/ር ይበራክ እንደዝይ የለዉት መክሮ ምመለስ ሹማግሌም በስቴራም በአገራ የሌም በዝህ ዘማን አንቴን የስነሰ ጌታ ይበራክ ኢትዮጲያ ተበለሽቶሃል በ16አመት ትደራ መገብት ልክ ነዉ ብሎ የወለዱት አበት እነት እየዪ ነዉ ዮን በሰተመራከዉ ትምህራት በጠሚ ልቤኔ የነከ ችኩልነት የምህለዉን ትምህራት አዉንም ጨምራይ አስተሚህራ ጌታ ይበራክ ዮንያ ከሰዉዝ አፍራከ
Yoniyee geta babizu yibarki bahunat gazi yebalaxe tsaga yabzalik egzaber woye sila hulu tabarakiliny
እግዚአብሔር ለወንድሜም የለውጥ ቃን አምጠለት😭😭😭
Aye yoniya tebaraki becha lela min elalawe
Yoniye ante leue neh geta abizeto yibarkachu ❤🙏
Batikikil yonye nurln ❤ Ayzohachu wudoche tidar yetim ayihedim ❤yewodaq yinasali baritu❤😢
Zemeneh yelemelem yoniyachen more blessing❤❤❤❤❤❤❤❤
Yoniya Egezabeher yebarekhe zemeneh yebarek
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤
ዮንዬ ተባረክ
ትክክል ዮኒዬ ተባረክ❤❤
Tebareki yoni
አምላክ ይባርክህ ዩኒዬ ❤❤❤
የኔ ወንድም የኔ እህት 😭😭😭😭 አይዞአችሁ ጌታ አለ ከጎናችሁ
እግዚአብሔር ይርዳቹ ተባረኩ ።❤❤❤
ዮንዬ ማካርዕ ናክ ዑኮ ታ ባራክ ❤️❤️❤️
ዮኒዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 😢😢😢❤❤❤
Very good advice Prophet yoni❤
የወኒጌታይባርክህ ልጅ አሳዘነኝ😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ቆንጂዬ እህት እኔም ልክ እንዳችህ ብዙ የቤተሰብ ጫና ነበረብኝ በዛም የተነሳ ያልሆነ ቦታ ላይ ነበርኩ ግን እግዚአብሄር ማህሪም አደል ዛሬ እንደገና አቆመኝ ፡ፈጣሪ ይመስገን ስለሁሉ
እናም የኔ ቆንጆ ሁሉም በጊዜው ይደርሳል አትቸኩይ
ዮኒ ጌታ ይባርክህ 😢😢😢አይዞአችሁ 😢
Yoni be mikiniyat nw mewedew❤❤❤❤
አይዞሽ የኔ እናት ይገባናል😢😢😢😢💔💔
አይዞክ ወንድም ነጌ ሌላ ቀን ነው አሜን ነጌ መልካም ይሆንላቸዋል❤❤❤❤😂😂😂😂😂
ዮኒዬ እድሜ ይጨምርልህ
yoni Egezabeher yibakei zememehe yibarke❤❤❤❤
Yoniye I don't have words to say anything just God bless you and your family ❤❤❤❤
እውነት ነዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤
የኔቆንጆ በናትሽ ተማሪ ለሁሉም ጊዚ አለው
🥰🥰🥰yoniya tebaraki❤❤🙏
ጌታ ያሳድጋችሁ ።
Wow😮ተባረክልኝ ዮን
ዮንዬ አተ ታልቅ አባት ነህ እኮ 😭😭😭🥰🥰
ዋውዋ የኒ ዘመን ይባረከ❤❤❤❤
ዮንዬ ትውልድን እያዳንክ ነው 🙏ፈጣሪ ይስማህ ማንም ምንም ይበል አትስማ ወደፊት ብቻ ትውልድን ምቀጥፍ ቅጠፍ
እነዚህን ወንዱን ወደ እስር ቤት ልጅቱን ወደ ትምህርት ቤት መላክ ነው: እሱ ያለዕድሜዋ ማማገጡ ያስቀጣዋል:አሁንም ምንም አልተማሩም
ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ
ምን እያልሽ ነው ብልግና ለምን እስር ቤት ክፉት ይቅር ፅሉት አይሻልም
@@ameyemerbesher659
በምድራዌ ህግ ለአቅመ ሄዋን ይልደረሰች ህፃን ማስኮብለል ወንጀል ነው ይህች ህፃን እጅግ ታሳዝናለች : እስዋን ለማዳን እሱንም ለማቅናት መንገዱ ይሄ ነው እንጂ ለክፋት አይደለም: አንድ ቀን እስዋም ታስጠላዋለች:: እርግጠኛ ነኝ ልጅ የለሽም: ለመሆኑ ዮናስ የሚለውን እይስማሽ ነው;; ብልግናስ እነዚህን ማበረታታት ነው::
😢😢😢😢 yoneee bageta sima tabrk wodme love ❤
Uuuufeee 😢😢 yesuus Koo ❤❤❤❤