"የ19 አመት ፍርደኛ "መልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ምስክርነት ||MARSILTVWORLDWIDE ||yonatanakliluofficia||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 210

  • @selamawitchanyalew2688
    @selamawitchanyalew2688 Місяць тому +22

    አንተ ልጅ የምር ተለውጠሀል
    ዛሬ የምታልፍበት መንገድ ከባድ
    ቢሆንም ነገ ግን ለብዙዎች የምትሰጥ ሰብሳቢ ትሆናለህ በርታ ፀና ።

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t Місяць тому +7

    አንተማ የወንጌል አርበኛ ነክ ተባረክ❤ አንተ 1ኛ ነክ .

  • @Chrstian555
    @Chrstian555 Місяць тому +144

    ኢየሱስዬዬ መቼ ነው ግን የኛንም ቤት ምትጎበኘው🥺መቼ ነው ምንስቀው😢ባንተ ተስፋ አይቆረጥም እጠብቅካለው🙏🙏

    • @kabualem110
      @kabualem110 Місяць тому +5

      God is good all the time my dear he is alfa & omega ayzosh lesu yetamene ayafrm ❤❤❤❤❤

    • @Rose-vw4gw
      @Rose-vw4gw Місяць тому +3

      😢😢ለሁሉምቀንአለው😢😢

    • @GodisGoodallthetime-u3b
      @GodisGoodallthetime-u3b Місяць тому +3

      me to😢😢

    • @BerhanTasamh
      @BerhanTasamh Місяць тому +1

      Andi kani

    • @SelamMike
      @SelamMike Місяць тому +3

      ጌታ የማንም ባለእዳ አይደለም ብቻ የእግዚአብሔር ህልውና ብቻ ፈልጊ እሱ የታመን አምላክ ነው!!!

  • @debelawondimu3267
    @debelawondimu3267 Місяць тому +8

    ዮኒዬ ለዚህ ብርቱ ልጅ ብዙ ብር የለመደ ለጌታ ብሎ መከራን ሊቀበል የተዘጋጀ የአቅምህን እርዳው ተባረክ አንተ የብዙዎች አባት፡፡

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec Місяць тому +14

    የጌታዬ ደም ዛሬም ትኩስ ነው አማላጄ ነው ዬችላል የኛ ጌታ ዋውውው ድንቅ ምስክርነት ለሌሎች ወጣቶችም መማሪያ ነው ተባረክ የኔ ወንድም በለው ዬኒ ዘንድሮ ከመሳካትም በላይ ተባረረ ሴይጣን እየሱስ ያድናል🎉🎉🎉🎉

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 Місяць тому +8

    እሰይ እንኳን የጌታ ሆንክ መለው ጎንደርን በወንጌል ትለውጠለህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZufanZed
    @ZufanZed Місяць тому

    ዋው የአገሬ ልጅ ጌታ ረድቶሀል ለእኛ አካባቢ ወንጌል በጣም ያስፈልገዋል ዘመንህ ይባረክ በርታ❤❤❤

  • @Selam88x
    @Selam88x Місяць тому +24

    ዋው ዛሬ አንደኛ ነኝ በኮመት አልተቀደምኩም😂😂😂😂 ዮኒዬ ክበርልኝ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YelmaMeskrm
    @YelmaMeskrm Місяць тому +20

    ውይ በጌታ ዘንድሮ ዮኒ ምን ነካው ሊረዱ የሚገባቸውን ዘለልክ በጣም ያሳዘኑኝ
    1ኛ እጇን የተቆረጠችው ልጅ
    2ኛ ከሚስቱ ጋር የተጣላው
    3ኛ ሙባየሉን 1500 ያሲያዘው
    4ኛ ይሔ ልጅ ገንዘብ እንደሌለው እና ብዙ ችግር እንደደረሰበት እየነገረህ በል ቻው አልከው ስልካቸውን ብትለጥፍልን እኳ ያቅማችንን እንረዳ ነበር

    • @genethailu6017
      @genethailu6017 Місяць тому +1

      ምስክርነቱን በደንብ እንደገና አዳምጭው/አዳምጠው

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 Місяць тому +6

    እሰይ ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳህ ጀግና የወንጌል አርበኛ ነክ በርታ ጌታ ካንተ ጋር ነው ዮንዬ ዝምብለህ እንደማትለቀው አምናለው

  • @Addis-d3z
    @Addis-d3z Місяць тому +1

    ዮኒ ብትችል የአጋንንት መውጣቱን ፓርት ከምስክርነቱ ብታወጣው መልካም ነው ተባረክ 🙏🙏🙏💜💜💜

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 Місяць тому +8

    ጌት የምስገን ዮንዬ ❤❤❤❤

  • @meserethirepo23
    @meserethirepo23 Місяць тому +10

    ጌታሆይ እንደዮኒ ለወጣቱ የሚራራ አባት አስነሳልን የሐገሬ ተስፋ እየሱስ ብቻ ነው

  • @AmaruBeyene
    @AmaruBeyene Місяць тому +7

    ጌታ ስምህ ይባረክ ❤❤❤አሜንንንን🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Місяць тому

    ዮንዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሱስ ዘመንሄ አገልግሎትህ ቤተመብህ ይባርክ እንወድሀለን እንፀልይልሀለን❤❤❤

  • @kibuyutube3236
    @kibuyutube3236 Місяць тому +5

    የኔ አባት ሲያምር ዳግሞ 😊😊

  • @ማርሲልuser-sd5lb3uo2x
    @ማርሲልuser-sd5lb3uo2x Місяць тому

    ዮኒዬ በርግጥ በዋል የወነ ነገር ይለዋል 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @BiniyamGirma-b3j
    @BiniyamGirma-b3j Місяць тому

    ዩኒ ተባረክ ዘመን ይባርክ

  • @TadeseRahel
    @TadeseRahel Місяць тому +4

    ተባረክ ጌታ ወንጌል መመስከር ስራህ ያድርግ ል ህ ዘመን በቤቱ ይለ ቅ ።

  • @muluyeeyesus
    @muluyeeyesus Місяць тому +1

    ዋውው የኛ ጌታ እኮ ድንቅ ነው ክብር ለስሙ ይሁን 🙏🙏

  • @Misge930
    @Misge930 Місяць тому

    ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤😢

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Місяць тому

    የኢየሱስ ስምህ ይባረከ አሜን አሜን🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼ዮኒዬ እንኳን በድል አስጨረስህ ቤተሰቦነህ ጌታ ይጠበቅል

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ

    ጌታ በቤቱ ያጽናህ አንተ 1ኛ ነህ

  • @JosephJesus-w5c
    @JosephJesus-w5c Місяць тому +1

    ኢየሱስ የትንሣኤው ንጉስ! ለአንተ የሚሳንህ የሚያቅትህ የለም ።አቦ አን ድንቅ ነህ ጌታ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Місяць тому

    ጌታ አባቴ እየሱስ ተመስገን ወንድሜ ለምልምልኝ ለውጥህ ያስደንቃል ዮንዬ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @liduazanaw8983
    @liduazanaw8983 Місяць тому

    ኦኦ አሜን ❤ ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ እኔ ስለሱ ምስክር ነኝ የ ኳየር መሪው ነኝ በጣም ድንቅ እና የተባረከ ልጅ ነው❤

  • @selamehaile1105
    @selamehaile1105 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን! እንዴት ደስ ይላል ዬኔ ተሳክቶልሀልልልልልልል

  • @MaysaHaidar
    @MaysaHaidar Місяць тому +2

    አሜን እዬሱስ የጌቶች ጌተ ነው ስሙ ይበረኪ ወንድሜ ተበረኪ ❤❤❤❤

  • @SelamawitDaniel-p1m
    @SelamawitDaniel-p1m Місяць тому

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Місяць тому

    ወንድሜ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን🙏በርታ ፀጋውን ያብዛልህ 😍

  • @ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ
    @ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ Місяць тому

    ዋው እግዚአብሔር ይባርክህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤❤

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Місяць тому

    ተመስገን እግዚአብሔር ሆይ ❤

  • @hirutadafrekidane3750
    @hirutadafrekidane3750 Місяць тому

    በጣም ደስ ብሎኛል❤

  • @jerryeyeru2054
    @jerryeyeru2054 Місяць тому

    ዋው በየማረምያው ቤት ጌታን ሰበከ ማለት ነው ስሙ ይክርበር እግዚአብሔር❤❤

    • @jerryeyeru2054
      @jerryeyeru2054 Місяць тому

      በኢየሱስ ስም ሰይጣን ስራው ይፍረስ

  • @dufufdjdjf7527
    @dufufdjdjf7527 Місяць тому

    እልልልልል እልልልልእልልልል እግዚአብሔር ሆይ ተመሰጌን ❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዎንድሜ ፀጋ ይብዛልህ❤❤

  • @BananaMedia-Bab-Na
    @BananaMedia-Bab-Na Місяць тому +2

    የዕምነት ጥግ።

  • @soliyanaalebachew
    @soliyanaalebachew Місяць тому +3

    ኢየሱስዬኮ ጌታ ነው!!!!

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Місяць тому +1

    እየሱስ ድንቅ ❤ሁሉን ቻይ አምላክ ተመስገን❤

  • @tigisttadesse7439
    @tigisttadesse7439 Місяць тому +2

    ጌታ. ሆይ ለስምህ ክብር ይሁን ❤❤❤

  • @KokebKokebAsfawMaru
    @KokebKokebAsfawMaru Місяць тому

    ጌታ ይባርክህ በቤቱ ያኑርህ ያሰብከዉ ሁሉ ይሳካልህ ❤❤❤❤❤❤

  • @RutaGebru
    @RutaGebru Місяць тому

    wwaaww yoni ante zembeleh getahen agelgel geta ante bematawekachew sewoch yesra new lelochum yalmesekeru beyehageru beagelgelotk yasketelu wetatoch yenoralu yehnn lje gen tektaelo ebakh wendemi betam desbulonal migerm meskrent geta yebarkk getahoy leka zarme debkoch aglgayoch aluk ❤❤

  • @AlemShewafera
    @AlemShewafera Місяць тому +4

    ሰላም ለሀገሬ ጌታ እግዚአብሔር መልካም ነው እንደጌታ ማንም የለም❤❤❤❤

  • @lemmashiferaw6024
    @lemmashiferaw6024 Місяць тому

    ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳህ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ አሜን

  • @yesharegbeyene1271
    @yesharegbeyene1271 Місяць тому +4

    በጌታ በኢየሱስ ስም ከምድራችን ከኢትዮጵያ ላይ ሰውን ሱሰኛ የሚያደርግ ደጋሚ የተዋጋ ይሁን !

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk Місяць тому +1

    እየሱስ አምላክ ይባረክ 🙏🏼🙏🏼ስለ ዮን

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b Місяць тому +1

    ዮዬ ለምልምልን❤❤

  • @sarajaweso7642
    @sarajaweso7642 Місяць тому

    የአግዚአብሔር ሲራ ድንቅ ነው ❤❤
    ዮንዬ አግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ❤❤

  • @EliasTedrose
    @EliasTedrose Місяць тому

    ክብርሁሉ ለበጉ ደም ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Місяць тому

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ
    እናመሰግንሃለን !!!!

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 Місяць тому +1

    ጌታ ይችላል አቤት የኛ ጌታ ተመስገን ስለሚዱኑ ነብሳት

  • @dyuoyi
    @dyuoyi Місяць тому

    We worship an amazing God! All glory to him!
    Ahunume geta kezih belay geta yasadeghe! Werse, tekenawene!!!

  • @YishakTamiru
    @YishakTamiru Місяць тому

    Jesus is lord and changes everything in life

  • @TizazuAbebayehu-o5v
    @TizazuAbebayehu-o5v Місяць тому

    አሜናችን😍😍

  • @martasila5996
    @martasila5996 Місяць тому

    Praise God! We rejoice with you.

  • @MartaMarta-vm8fu
    @MartaMarta-vm8fu Місяць тому

    የሱስ፩ ክርስቶስ ጌታ ነው ይጌትነት በውስጡ ዘልቆ የገባ ዝም ማለት አይችልም በገባውና በተረዳው መጠን ይጮሃልእ ንጂ ወንድሜ አንተጋር የለው ካለም ካለው ይበልጣል በርታ !

  • @idmy4531
    @idmy4531 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MameYegeta-z7z
    @MameYegeta-z7z Місяць тому

    አሌሉያ!❤❤❤❤❤❤

  • @TikdemTikdem-zg7hd
    @TikdemTikdem-zg7hd Місяць тому

    ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ለዚህ ልጅ ግን ትንሽ ብትረዳው እየነገረህ ነው ቻዎ አልከው ተረዳው ዮኒዬ ተባረክ❤❤❤

  • @Yedideyamekonin
    @Yedideyamekonin Місяць тому +1

    Kebrun geta yiwusad yoni zemanehi yibarek

  • @zati36
    @zati36 Місяць тому

    ጌታ ይመስገን በአንዴ ተለኮሰ

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d Місяць тому

    ክብር ክብር ክብር. ለጌታ ለኢየሱስ ይሁንንንን አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @DegineshSisay-ci4ge
    @DegineshSisay-ci4ge Місяць тому

    አረ ምን ልበልህ የኔ ጌታ ቃላት አጣውልክ♥✟🙏

  • @ተገኘሽሴባ
    @ተገኘሽሴባ Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን🙏📖🙏🙏❤🙏🙏

  • @ሰራየደሙፍሬ
    @ሰራየደሙፍሬ Місяць тому

    እልልልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይህን

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl Місяць тому

    ኢየሱስ ጌታ ነው ዋው ደስ ሲል

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Місяць тому +2

    አቤት ለዉጥ ክብር ለንጉሱ ለኢየሱሴ ይሁን

  • @lyricsmusic254
    @lyricsmusic254 Місяць тому

    Yoni tebark

  • @bekitesh832
    @bekitesh832 Місяць тому

    ጌታ ይባርክህ

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab Місяць тому

    😮😮😮😮😮😮😮 ጌታችን ኢየሱስ ሆይ እንወድሃለን

  • @FiyoriDebas
    @FiyoriDebas Місяць тому

    Amazing testimony 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 take your glory lord.

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b Місяць тому +1

    ድንቅ ነው

  • @gnniethio1070
    @gnniethio1070 Місяць тому +2

    ክብር ለጌታ ይሁን ሀሌ ሉያያያያያ❤❤❤❤

  • @EndalkHaile-b1m
    @EndalkHaile-b1m Місяць тому

    Amen wendemachin enkwan geta erdah🙏🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Місяць тому

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤

  • @HannaHanna-y3d
    @HannaHanna-y3d Місяць тому

    Ye geta sim yibarek❤❤❤

  • @Anumma572
    @Anumma572 Місяць тому

    ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AdanaLombamo
    @AdanaLombamo Місяць тому

    አቤት ጌታ መጌኛት ❤❤❤❤😘😘🙏

  • @abebaararsa8171
    @abebaararsa8171 Місяць тому +1

    Geta yibarek lela min inilalen isu lezalelem kibir misgana lesu yihun Ameen🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
    Yichilal iko abbate🙏🏼🙏🏼🙏🏼☝️

  • @teshome7693
    @teshome7693 Місяць тому

    እየሱስ የጌቶች ጌታ ነው ያድናል ትውልድ ሁሉ የእግዚአብሔር ማዳን ያያል ይሄ የእግዚአብሔር ማዳን ነው

  • @የኔወዳጅኢየሱስነው
    @የኔወዳጅኢየሱስነው Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @berekettitoslovedjesus2732
    @berekettitoslovedjesus2732 Місяць тому +1

    You are blessed❤❤❤❤❤

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es Місяць тому

    ኢየሰሱ ጌታ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abayneshtadele
    @abayneshtadele Місяць тому

    እንኳን ጌታ ረዳህ ወንድሜ

  • @selamgebru5854
    @selamgebru5854 Місяць тому

    I don't have any word I say God bless you

  • @ejighayewejige4233
    @ejighayewejige4233 Місяць тому

    በርታ አበሳ ጌታ ይባርክህ

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 Місяць тому +1

    POWERFUL TESTIMONY. JESUS SAVES.

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 Місяць тому

    ተባረክ ወንድሜ ❤

  • @fikiryashenifal4493
    @fikiryashenifal4493 Місяць тому

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ እንዲህ ነው የቀመሱትን መመስከር

  • @bortokanaA
    @bortokanaA Місяць тому

    አሜንአሜን

  • @geniabi8288
    @geniabi8288 Місяць тому

    አቤት የኔ እየሱስ አኖተ እኮ ድንቅ ነህ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Місяць тому

    Wegele Yashanifalehe Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤❤❤

  • @Saraa-s5h
    @Saraa-s5h Місяць тому +1

    Geta yebarki wendeme 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsegenashtsegenash4275
    @tsegenashtsegenash4275 Місяць тому

    Wow❤️❤️❤️

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Місяць тому

    Eyesus Geta Nw Eyesus Geta Nw Eyesus Geta Nw Simu Yebareke La.Zamami Yegabahale 🤝🏽 ♥️ ❤❤

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 Місяць тому

    አንደኛ ❤❤❤❤😢

  • @AlmazGebrendrias
    @AlmazGebrendrias Місяць тому

    Yeyesus dem zarem tkus new
    Amen hallelujah 🎉🎉

  • @mekisodade8355
    @mekisodade8355 Місяць тому +1

    Yoniye tabaraki❤❤❤❤

  • @masaratababa2012
    @masaratababa2012 Місяць тому

    Geta eyesus yewosade yonieye gate yihbaraki❤

  • @tigistNicola
    @tigistNicola Місяць тому

    እየሱስ ጌታ ነዉ!!!!!!

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Місяць тому

    Enkaen Geta Redahe❤