Gmash Chereka | Episode 21 |Mekdi Production Latest Series Drama

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • The Second Episode of the Latest Drama from Mekdi Production is Hear Gmash Chereka, Season One Episode 21 Enjoy !!!!!!!
    የግማሽ ጨረቃ መሳጭ ተከታታይ የመቅዲ ፕሮዳክሽን ድራማ, ምዕራፍ አንድ ክፍል 21 እነሆ!!!!!!!!

КОМЕНТАРІ • 765

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ

    *የኢትዮጵያን ህዝቦች በሙሉ አትጨነቁ አትረበሹ ሁሉን ፈጣሪ ያውቃል*

  • @ወለተወልድየማርያምልጀ

    የነገው ቅዱስ ሚካኤል ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላሙአን ይመልስልን ሰላም ለሀገራችን ይሁን🙏🙏🙏🙏 አሜን

  • @zenebugebrekidan
    @zenebugebrekidan 4 роки тому +123

    #ይችን ፅሁፍ ምታነቡ ሁላቹም የነገው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከሚወራው ኮረና በሽታ በረድኤቱ ይጠብቃቹ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +13

    በያላችሁበት ፀልዩ አይዞችሁ ማሮች ❤እግዚአብሔር እረኛችን ነው ❤ እግዚአብሔር ትግሰቱን ይጠን ዋናው ትግሰት ነው ለሰው ልጅ መልካም አዳር ተመኝሁ ያልታሰበ ደሰታ ይሰጣችሁ ከንቅልፈችሁ ሰነቁ

  • @እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ

    በርቱ አሪፍ ነው የሳምንት ሰው ይበለን ማዳን በክርስቶስ ነውና ከገባንበት በሽታ በፀሎት እንበርታ በክርስቶስ ማይቻል የለም ፈጣሪ የኢትዮጲያን ደሀ ህዝብ ይጠብቅልን 🙏

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 3 роки тому

      ዋያ፡ፊቄፊቄህኛኛኛ😂😂😂😂🤣🤣🤣

  • @josephgirma7022
    @josephgirma7022 4 роки тому +271

    በስደት አገር ልጄ ታሞብኛል ጸልዩልኝ እበካችሁ

  • @edenabate4997
    @edenabate4997 4 роки тому +188

    *አ ይ ባ ል ም እ ን ጂ*
    አይባልም እንጂ ቢባልማ ኖሮ
    እንኳን መጣህልን ኮሮና ዘንድሮ
    መቼም አልመረጥክም ዘርና ቀለም
    ይሄ ክርስቲያን ያኛው ነው ሙስሊም
    ሁሉን እረስቶታል ይህው ሲታመም
    በዚህ ቅጣታችን ሁላችን ተምረን
    በፍቅር ለመኖር ፈጣሪ ያብቃን

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 4 роки тому +100

    *እህት ወድሞቸ እስኪ ኮረና ከአለም ላይ ጠፍ የሚል ዜና ያሰማን አሚንንንን የናፈቀኝእሱነው በተሰቦቻችንንይጠብቅልን*

  • @selamselsmselam6601
    @selamselsmselam6601 4 роки тому +112

    ሴቶችየ እንደይውብዳር አይነት ሚሥት እንዳንሆን እንጠቀቅ በምንም ታምር ለትዳራችን ታማኝ መሆን አለብን

    • @semoyakedejaleg2696
      @semoyakedejaleg2696 4 роки тому

      betam ka bale medbk mezezu bezu naw.

    • @sanayitcheru2346
      @sanayitcheru2346 4 роки тому +1

      እውነት ነው መታመን ለራስ ነው

    • @ኤፍራታትኩ
      @ኤፍራታትኩ 4 роки тому

      awo gin ko enate nate ljwa tamabatalch ltmote new mtakme albate gemte west asgebue

    • @allahhukbarallahhukbar7898
      @allahhukbarallahhukbar7898 4 роки тому

      @@ኤፍራታትኩ bihonis

    • @itsmydam5912
      @itsmydam5912 4 роки тому +7

      የዕምነት ማጣት ጉዳይ አይደለም በልጇ የምትደራደር እናት ያለች አይመስለኝም

  • @ኤልሳየማርያምልጅ
    @ኤልሳየማርያምልጅ 4 роки тому +140

    እንደኔ ኮሮና ኮሮና ሲባል መስማት የሰለቻችሁ ላይክ በሉልኝ

    • @hayathussine602
      @hayathussine602 4 роки тому

      እኔ እራሱብታይ ስልችት ብሎኛል ሰብስክራይብ አድርጌኝ ውደ

    • @tsigemoges5655
      @tsigemoges5655 4 роки тому

      እኔማ ጋዝ ጋዝ ነው ያለኝ

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 4 роки тому +1

      አጀቴን አራሺው እንደውም ዛሬ ለጓደኛዬ ኮረናን የማልሠማበት ሚዲያ ካለ ንገሪኝ አልኳት

    • @ayehutgashaw8953
      @ayehutgashaw8953 4 роки тому

      እረ እኔ እጅ እጅ ብሎኛል ስልኬ ኮረና ሰወቸ ኮረና ቴሌቢዥኑ ኮረና በቃ መሮኛል

    • @yeshamabirhan6591
      @yeshamabirhan6591 4 роки тому

      @@tsigemoges5655 በሰብስክራይቭ አበረታቱኝ

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 4 роки тому +17

    ትክክለኛ ዱርየ የሚሰራውን ስራ ነው የሰራሃው አቤል ድራማ መሆኑ ሁሉ ያጠራጥራል ።አቤሎ የኔ ጀግነ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ አሜን።

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 роки тому +48

    የምናየውም የምንሰማውም ያሰጬንቃል ቅዱሰ ሚካኤል ይሄን ክፋ ዘመን ያሻግረን

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 4 роки тому +32

    የልጆቹ እናት ሞታለች ብዬ እያሰብኩኝ እየለ በመሐል መታ ማስታወቂያ ስትሠራ ሐሳቤ ሁሉ ይተራመስብኛል።

    • @yayeshbelay3093
      @yayeshbelay3093 4 роки тому

      😂😂😂 ድራማ መሆኑን ረሳሽው እንዴ

    • @zzzabate7275
      @zzzabate7275 4 роки тому +1

      Kkkkkkk

    • @zzzabate7275
      @zzzabate7275 4 роки тому

      😀😀😀😀drama konew

    • @truworkwube5569
      @truworkwube5569 4 роки тому

      ገባኝ ማስታወቂያው ድራማው አለበትፓርት ላይ ባይሆን ለማለት ፈልጌ ነው።

    • @menberekidane3664
      @menberekidane3664 4 роки тому

      Truwork Wube yimechish

  • @samrawitabera3728
    @samrawitabera3728 4 роки тому +35

    ሴቶች ባጠቃላይ መንቃራ ነን ልል ነበር ስትን አስተዋይ ሴቶች ሞልተናል......😊 ምን ለማለት ፈልጊ ነው የአቤል እህትና የዘካሪያስ ሚስት በጣም ነው እያነደዳችሁኝ ያላችሁ።

  • @tgtube9609
    @tgtube9609 4 роки тому +83

    *_ያልጠበበች ዓለም _*
    #_የሠው ልጅ በአበሣው
    ብዙ ተንገላታ ፤
    ትላንት በጦርነት
    ዛሬም በበሽታ ፤
    ፈውሠን አድነን
    ይቅር በለን ጌታ ።
    #_ልጆችህ በስህተት
    በሀጢዐት ተዋጥን ፤
    ፍቅር ሠላም ጠፋ
    ለመኖር ተሣነን ፤
    እባክህ ፈጣሪ
    ውረድና አድነን ።
    #_ዕውነትና ተስፉ
    በሞቱባት ዓለም ፤
    የሚገለን በዝቶ
    የሚአድነን የለም ፤
    አንተ ጠብቀነ
    መድሀኒት ነህ ለዓለም ።
    #_መከራና ሥቃይ
    ችግር የሌለባት
    ያልጠበበ ዓለም
    ተስማሚ ፕላኔት ፤
    ሀገር ስጠን ?? ጌታ የምንኖርበት ።
    ከተመቸወት ሰብስክራይብ ያርጉ

  • @qashatyeegurawalijj7066
    @qashatyeegurawalijj7066 4 роки тому +38

    ኡሙቲን ዛሬ አላያዋትም የዚ ድራማ ድምቀት እሷ ናት

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 4 роки тому +19

    ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ በያላችሁበት ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @መኪእናቷንናፋቂስደተኛዋ

    በጣም ጭንቅ ብሎኛል ስራም የለኝ ያገሬ ልጆች አዝናኑኝ እስኪ

    • @user-te7qj8sd6w
      @user-te7qj8sd6w 4 роки тому

      ayzusa yane marrrrr hulum butea new

    • @fikerasfaw2668
      @fikerasfaw2668 4 роки тому

      አይዞሸ እማ የት ሀገር ነሸ

    • @memeyedigililijtube6496
      @memeyedigililijtube6496 4 роки тому

      አይዞሽ የኔ ህት አትጨነቂ በመጨነቅ ሚሆን ነገር ዬት ነዉ ያለሽ

    • @user-xs7no8pt3c
      @user-xs7no8pt3c 4 роки тому

      አላህ። ላንቺ ያለውን። አታጪም። አይዞሽ። እህቴ

    • @user-xs7no8pt3c
      @user-xs7no8pt3c 4 роки тому

      ዬት ነሽ። ሳኡዲ እሪያድ። ከሆንሽ። እናፍላልግልሻለን

  • @kubrabintebrahim7739
    @kubrabintebrahim7739 4 роки тому +19

    ያገሬ ልጆች አብሽሩ አሏህ ከኛ ጋ ነው አሏህ ከዝህ ኮርና በሽታ ይጠብቀን🙏❤

    • @hawaadern3172
      @hawaadern3172 4 роки тому +1

      አሚን

    • @user-xs7no8pt3c
      @user-xs7no8pt3c 4 роки тому +1

      ኢንሻ አላህ። አላህ። በያለንበት። ሁላችንእንም። ይጠብቀን። እሮመዳን። ሳይገባ። እሄ። በሽታ። ይጥፍልን። ያረቢ። ዛሬ። ሳኡዲ። ምንም። አይነት። ጅሙአ። ሶላት። አልተሰገደም። ሁሉም። በዬቤቱ። ነው። ዬሰገደው።

    • @kubrabintebrahim7739
      @kubrabintebrahim7739 4 роки тому +2

      @@user-xs7no8pt3c አው ወላሂ በጣም ነው የማሳዝነው አላህ ከዝህ በሽታ ይጠብቀን ሮመዳንም በሰላም በጤና ያድርሰን የኔ ማር

    • @user-xs7no8pt3c
      @user-xs7no8pt3c 4 роки тому

      @@kubrabintebrahim7739 አሚንንን። አላህ። በሰላም አድርሶ። ጾመው። ከሚጠቀሙት። ያርገን ያረቢ

    • @saadamohamed7390
      @saadamohamed7390 4 роки тому

      አሚንንን ለሁላችንም አላህ ይጠብቀን

  • @selam9713
    @selam9713 4 роки тому +58

    ለማስነጠስ ነጻነቴን የተነፈኩበት ቀን ቢኖር ዘንድሮ ነው ኮሮና የስራክን ይስጥህ

    • @qwertqwee7591
      @qwertqwee7591 4 роки тому +2

      በጣም ወላሂ እኔ ሁሉ ተሳቀኩኝ እኮ በአላህ

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 4 роки тому +1

      ተሳቀቅን በጣም እፍፍ

    • @bettyg5882
      @bettyg5882 4 роки тому +1

      Hahaha

    • @tyube9004
      @tyube9004 4 роки тому +2

      እግዚአብሔር አለ አትፍሪ እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @meseretarega2899
      @meseretarega2899 4 роки тому +1

      እረ እኔም ነኝ ኪኪኪኪኪ ድሮ እግዚይር ይማርሽ ነው አሁን ግልምጫ

  • @maryam_enatkerstos_abate6200
    @maryam_enatkerstos_abate6200 4 роки тому +5

    ታገስ ይህም ቀን ያልፍል
    ጽና እምነትህ ይለካል
    ያልፍል ነገ ታረክ ነው
    ሃዘን ና ደስታ የፍራረቃል ግድ ነው!!

  • @lubabaseid98
    @lubabaseid98 4 роки тому +51

    አሁንስ ስልችት ያለኝ ነገር ቢኖር ኮሮና ኮሮና እፋፋፋፋ ኮሜቶች እሲ እናተኳን ኮሮና አትበሉ 😭😭😭

  • @selam9713
    @selam9713 4 роки тому +6

    የእህትና የወንድም ፓርት እጅግ ይመቸኛል ወንድሜ ኑርልኝ የኔ መከታ

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 4 роки тому +6

    ውይ አቤሎ መንገድ የወጣ የሰረቀ ሁለ ጨካኝ እዳልሆነ ያስተምራል ።

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ

    አቤሎ ጎበዝ ደግ አደርክ ዉይይ የዊብዳር አቃጠልሸኝ

  • @Tube-dr6ym
    @Tube-dr6ym 4 роки тому +49

    ለመጀመሪያ ግዜ ስኮምት ማለትም እንግዳ ነኝ የሀገሬ ልጆች ደሞ እንግዳ በተቀባይነት አትታሙም እና በላይክ አሳዩኛ 👍👈

    • @tyube9004
      @tyube9004 4 роки тому +1

      እኔ ላይክአረኩሽ አንቺ ደግሞ ሰብስክራይብ አርጊልኝ ቻናሌን በቅንነት

    • @playtimewithjohannamercy3989
      @playtimewithjohannamercy3989 3 роки тому

      Ymechsh ⭐️

  • @nuru566
    @nuru566 4 роки тому +2

    አትጀምሩ ከጀመራችሁ አስጨርሱ ደግሞ እኮ የሚያናድደው ምርጥ ድራማ መሆኑ ነው እኮ

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 роки тому +5

    Please ክፍል 22 ልቀቁልን 😔

  • @زوزادم-س7و
    @زوزادم-س7و 4 роки тому +36

    የዘኪሁን ሚስት ጥሩ ነገር አልሠራሽም ሁሉን ነገር ለባልሽ መናገር አለብሽ እሱ ሀቀኛ ፓሊስ ነው ከሙስና ጋር አታያይዢው

    • @erfvvbghfh6110
      @erfvvbghfh6110 4 роки тому

      Sew laliju Kazam balayi yadargaal

    • @زوزادم-س7و
      @زوزادم-س7و 4 роки тому

      ቢሆንም ለባሎ መናገር አለባት

    • @erfvvbghfh6110
      @erfvvbghfh6110 4 роки тому

      @@زوزادم-س7و yenee qonjo ane lalije kazihimbalayi adargalehu maare lamaninyawam satawalji yigabashal

    • @erfvvbghfh6110
      @erfvvbghfh6110 4 роки тому

      @@زوزادم-س7و kal waladash malet naw

    • @tyube9004
      @tyube9004 4 роки тому

      በጣም እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @helenhaile6827
    @helenhaile6827 4 роки тому +3

    ግማሽ ጨረቃ አዘጋጆች ለተመልካች ክብር ይኑራቹ part 22 ማቅረብ ያልቻልነው በእንደዚህ ባለ ምክንያት ነው sorry በሉን!!!!

  • @yrddijk8936
    @yrddijk8936 4 роки тому +3

    የፈንዲሻ ወንድም በጣም ነው ያሳዘነኝ. እሱከልጅነቱም የሚፈልገው ተምሮ ጥሩ ደረጃ መድረስ ስለነበር እንጂ ጉዳና አልነበረም : ዛሬም ተስፋ አለው ( ሰው ያለምክንያት ጉዳና አይወድቅም )

  • @emabetabisophone8265
    @emabetabisophone8265 4 роки тому +9

    ያገሬ ውዴች ከሰላም የሚበልጥ ነገር የለምና አምላክ ሰላማቹን ያብዛልኝ ባላቹበት ቦታ አምላኬሆይ ምህርት አዴርግልን

    • @tyube9004
      @tyube9004 4 роки тому +1

      አሜን ውዴ በቅንነት ሠብስእራይብ አርጊኝ

    • @tyube9004
      @tyube9004 4 роки тому +1

      አሜን ውዴ በቅንነት ሠብስክራይብ አርጊኝ

    • @salamaraya4058
      @salamaraya4058 4 роки тому +1

      ኣሜንኣሜንንንንንንንንንንንንንንንን1000(1000

  • @onelovelovelove930
    @onelovelovelove930 4 роки тому +25

    አንደኛ ነኝ ከአስከፊው በሽታ ኢትዮጵያውያን ብሎም አለምን እመብርሀን ትጠብቀን

    • @tyube9004
      @tyube9004 4 роки тому

      አሜን ውዴ በቅንነት ሠብስክራይብ አርጊኝ

    • @tyube9004
      @tyube9004 4 роки тому

      አሜን ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @awindowofhope4254
    @awindowofhope4254 4 роки тому +30

    ውይይይይ የውብዳር አቃጥላ ልትደፋኝ ነው😡😡😡😡😡😡😡

    • @arditube5698
      @arditube5698 4 роки тому +1

      Betam andade setochiii edzhi nachwe Abatywe minim mebet,fikir edelalwe enesu becha asabi adergwe yasebalu

    • @mahi1616
      @mahi1616 4 роки тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 роки тому +12

    ነገ አያችዋለሁ በጣም ደክሞኛል ልተኛ መልካም ምሽት ውዶች

    • @zeneberahel8441
      @zeneberahel8441 4 роки тому

      እኔ የምለዉ ይሄ ድራማ አለቀ እንዳትሉ ወይ አማርኛ ፊልም

  • @elsaneda5728
    @elsaneda5728 4 роки тому +9

    አውንስ ስለ ኮረና መስማት ስልችቶኛል እሱን ባስብኩ ቁጥር ኪሎ ቀነስኩ እግዚአብሔር። ሆይ አንተ አድነን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 роки тому +5

    ከስራ መልስ አየዋለሁ ሰላም ዋሉ የዛሬው ሃያሉ ቅዱስ ሚካኤል ከሚሰማው ከክፉ ቫይረስ ሀገራንንን ሰላም ያድርልን

  • @ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ
    @ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ 4 роки тому +4

    ተወዳጆች እንኳን ደና መጣቹ ኣቤት ዘኪዎስ ስወደው እኔም እምወደው ሰው እውነትን የሚናገር ነው እና በርቱ ውብዬ ግን ፈጣሪ ይሁንሽ

  • @ayantuadissu528
    @ayantuadissu528 4 роки тому +3

    Wow new direnawu yiketil 💕💕💕💕🥀🥀🌺🌺🌺❤️💗💗💗💗💗♥️♥️♥️

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 4 роки тому +6

    ኡፍፍፍፍ የዘኪዮስ ሚስት እና ሜላት እያናደዳችሁኝ ነው ያው የተሰጥችሁ ካራክተር ቢሆንም!

  • @yordanostesfay6207
    @yordanostesfay6207 4 роки тому +4

    አቤሎ በጣም ጎበዝ በርታ

  • @festube9044
    @festube9044 4 роки тому +3

    መቅዲ ምነው ለተመልካች እርስፒክት የሚባል ነገር የለም እንዲው ጥፍት አይደብርም? ምነው የጠፋችሁበትን ድራማ አትሊስት እንደዘመኖቹ ቀድማቹ ብትነግሩን። መልሷን እጠብቃለው ።አመሰግናለው

    • @endalkkebede8159
      @endalkkebede8159 4 роки тому

      You are definitely right! They don't have respect to their followers and to those whom Subscribed their film! I wonder if they get a lesson from a well professional artists and film industries on how to inform ahead and ask apology to their followers.
      ይብላኝ ለነሡ እኔስ ከNext week በሁዋላ ወደሌሎች።።።።፠።።።።።

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 4 роки тому +2

    እንኳን ደህና መጣቹ ግማሽ ጨረቃዎች ፍቄ እና ሽሜ በጣም እጅግ በጣም አድናቂያችሁኝ ነኝ ሁላችሁንም እወዳችሁአለሁ ክበሩልኝ በርቱ ክፉ አይንካችሁ🙏💕💙

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 4 роки тому +28

    ይቅርታ አርጉልኝ እና ቫይረሱ የት ገባ ተባለ
    ፣ ኢ ት ዮ ጲ ያ አይደለ
    አያችሁ ቫይረሱ እኳን በደቂቃ ውስጥ አንድ ሲያደርገን ምክንያት አለው ባይ ነኝ! !!

    • @ሰላምሐበሻ
      @ሰላምሐበሻ 4 роки тому +1

      Tikikl bilshal eit yanm.asb nw faxer awun ya dero fikrchin yamlesn

    • @የመቅድእናት
      @የመቅድእናት 4 роки тому +1

      በጣም እንጅ ከበሽታውም ፈጣር ይያዝለን

    • @dahab7484
      @dahab7484 4 роки тому +2

      ሰው መግደሉን በተወ እንጂ ኢትዮ እንኳ እሰይ ገባ ያስብላል በዘርና በሀይማኖት ልንጫረስ ነበር እኮ

    • @ኸውለትቤንትአዝዋር
      @ኸውለትቤንትአዝዋር 4 роки тому +2

      የዱኒያ በላኮ ማንንም አይለይም ፈጣሪ በቃችሁ ይበለንጅ

  • @RoseRose-yu4ow
    @RoseRose-yu4ow 4 роки тому +3

    Wud yagare lijoch indeet naachiw kazi kekifu bashitaa faxaari yixabbiqachiw Ameen baluu

    • @chaltuchaltu604
      @chaltuchaltu604 4 роки тому

      Ameen ameen ameen ameen ameen ameen tebareki yene konjo

  • @soreti3556
    @soreti3556 4 роки тому +2

    የሀገሬ ልጆች እንኳን ደስ አላቹ በስተመጨረሻ አየር መንገድ ተዘጋ አብቹ እናመሰግንካለን

    • @mnhv1839
      @mnhv1839 4 роки тому

      ሢጀመር ባየር ማን ይመጣል ወንድ ከሆነ በሀርን አያሥቆምም ያንች ቢጤ

    • @soreti3556
      @soreti3556 4 роки тому

      @@mnhv1839 ኧረ ደሞ ወንዝ ዳር ሄዶ ይቁምልሽ እንዴ ደሞ ሳታጣሪ አታውሪ የተባለው ኢትዮ በረራ አታስተናግድም ነው አትልክም አትቀበልም በባሀር የሚሄዱት ህገወጥ ናቸው አይመለከተዉም

    • @mnhv1839
      @mnhv1839 4 роки тому

      እውነት አልቀረብሽም ጉረኛ

    • @hayatthayatt4603
      @hayatthayatt4603 4 роки тому

      ጅብ ከሃደዉሻ ጮህ

  • @Tube-qo4jl
    @Tube-qo4jl 4 роки тому +4

    ውድ የሀገሬ ሰዎች በያላችሁበት ከዚህ ከወረርሽኝ በሽታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ
    @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ 4 роки тому +8

    እግዚአብሔር ከዚህ ወረርሽኝ በሽታ ይሰውረን ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እስቲ እንፀልይ 😭🙏🙏🙏

  • @ኤፍታበለኝጌታአቤቱምህረት

    አይ ቢሆነኝ😂😂😂😂😂እየው ሳንሰበሰብ ተበተንን አለ

  • @yosefsfamily7153
    @yosefsfamily7153 4 роки тому +1

    ጨረቃ 😀😀ለዛውም ግማሽ ... አሁን ግማሹም ቀረ ወይ COVID-19 አሪፍ ምርጥ ድራማ ነበር

  • @Mimimazi
    @Mimimazi 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመጣል እናም ክእዚህ
    ክ ወርርሺኝ በሺታ ይፈወስናል
    አትፍራ ወገኔ እመቤታችን አለች

  • @ewnettube7547
    @ewnettube7547 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ማይሆን በሽታ ነውና አንሳልን ምንም ማያውቁ እናቱች እዳያልቁብን ፀልዩ ባካችሁ

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 3 роки тому

      ገሼ፡አፊልተኮናዉ።ገሼሚኖ😂🤣🤣😂

  • @user-gn1le4qn8x
    @user-gn1le4qn8x 4 роки тому +13

    አቤሎ ጡሩ አርገሀል ፈዲሻ ጭላ አገኛት መሰል የዘኪወስ ሚስት አርፈሺ ተቀመጭ እንኳን አንድ ግለሰብ መንግስትም በነጳ አይረዳም ጠርጥሪ

  • @አዩየድንግልልጅ
    @አዩየድንግልልጅ 4 роки тому +4

    እንኳን ደና መጣቹሁ

  • @yanetfikir9907
    @yanetfikir9907 3 роки тому +1

    Yih derm ayiketilm end

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 4 роки тому +6

    አቤል አሳዘነኝ ። የእውነት አንድ አንድ ልጆች ችግር ከቤት አውጥቶ ጎዳና ቢጥላቸውም የሰው ውለታ አይረሱም የባለ ውለታቸውንም እጅ አይነክሱም

  • @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ

    የውብየ ስህተት ነው ያደረግሽው ሁሉ ፈንዲሻ ሲላ እግኝቶ ባላፈነዳሽ 😃😃😃አርፈሽ ቢትቀመጭ ይሻልሻል

  • @hstabezb.t2730
    @hstabezb.t2730 4 роки тому +1

    በጣም ጥሩነው በርቱልን እናመሠግናለን👍👍🙏🙏

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 роки тому +1

    ሽሜና ታሜ ሸሚዛቹን ላኩልኝ ሲያምርባቹ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️አለባበስ 👌👌👌👌

  • @kkw6698
    @kkw6698 2 роки тому

    You guys need to bring this show back, please😭🙏🏽

  • @netsanetnetsanet9405
    @netsanetnetsanet9405 4 роки тому +2

    Kezi kemetfo corona egzihebher Ethiopia ytebkat 💚💛❤🙏

  • @wallagaatube8496
    @wallagaatube8496 4 роки тому +3

    Salem la agarachin ethiopia wudi ye agare lijoch salamachu ibiza

  • @genetmizane6860
    @genetmizane6860 2 роки тому

    Betam astemar new gin 22 yelem aletelkekm

  • @ummuasmaa9711
    @ummuasmaa9711 4 роки тому

    በጣም የምረል

  • @አቤቱአድነን
    @አቤቱአድነን 4 роки тому +3

    ሠላማቹ ይብዛ እባካቹ ዛሬ ብቻ በጣሊያን 634 ሰዎች ሞቱ በፀሎታቹ አስቧቸው ጌታ ሆይ ማራቸው አለምን ማረው እኛ ሀጢያተኞች ነን ስለቅዱሳን ሰማአታት ስትል ማራቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝👏

    • @dubaidxb1490
      @dubaidxb1490 4 роки тому

      Amenamenamen amenamenamen amenamenamen nnnnnnnnnnnn

  • @user-rl8mo9bs6h
    @user-rl8mo9bs6h 4 роки тому +2

    የይትዩብ ዘበኛ መቸ ገባችው ለማኛዉም እንካን ደና መጣችው ነገ እኮ ቅዱስ ሚካኤል እኮ ነውእንካን አደረሳችው የተዋይዶ ልጆች እግዚአብሔር አገራቸውን በምረቱ ይጎብኛት

    • @user-ku3hf2fc4t
      @user-ku3hf2fc4t 4 роки тому

      🤣🤣🤣🤣እኔ የሚያዝናናኝ ኮመንት ማንበብ ነው

    • @user-rl8mo9bs6h
      @user-rl8mo9bs6h 4 роки тому

      @@user-ku3hf2fc4t ክክክክክ

  • @መዳኒአለምአባቴ
    @መዳኒአለምአባቴ 4 роки тому +10

    መዳኒአለም አባቴ እንደቸርነትህ ከዚ በሽታ ሰውረን

  • @helutube9259
    @helutube9259 4 роки тому +1

    well come

  • @lololppl6478
    @lololppl6478 4 роки тому +8

    ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እድሜና ጤና ይስጠን

  • @raheltesfaye6810
    @raheltesfaye6810 4 роки тому +2

    Gimash cherekawich minew tefachu? We have been waiting for two weeks. Pls say something.
    We locked up in the house. So we need something to make us relaxed.

  • @የገጠሯልጅየሳይንቷቀበጥየ

    አቤልየ ወድሜን ትመስለኛለህ እውነት ስወድህ

  • @rahelborenatube1216
    @rahelborenatube1216 4 роки тому +4

    መጣች እንኳን ሰላም መጣቹ

  • @hanabamalku1365
    @hanabamalku1365 4 роки тому +1

    Selam selam 👍👍👍👍👍

  • @sebliyehirut3599
    @sebliyehirut3599 4 роки тому +2

    ዛሬ መቅድ ስለሌለች ነዉ መሠል ብዙም አልመሠጠኝ ቢሆንም ለፍቄና ለተወዳጅ ስል አየሁት

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 роки тому +2

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች እንጀራ ፍለጋ የሰው ፊት ሚገርፋቹ እግዚአብሔር ከአዲሱ በሽታ በደሙ ይሸፍናቹ

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 4 роки тому +29

    የፖሊሱ ሚስት ግን እደ አዲሱ ቫይረስ ሆንሽ እኮ
    ለባልሽ

    • @tyube9004
      @tyube9004 4 роки тому

      በጣም እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @hayatabiye3477
      @hayatabiye3477 4 роки тому

      @@tyube9004 እኔ አረኩሽ ሳምርዬ

    • @yettiabera7760
      @yettiabera7760 4 роки тому

      😂😂

  • @SaraSara-wl4ts
    @SaraSara-wl4ts 4 роки тому

    ግማሺ ጨርቃ ስውዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከክፎው በሺታ ይጠብቀን በስዲት ተለያይተን እንዳንቀር😯😯

  • @mizertsegay1275
    @mizertsegay1275 4 роки тому

    Wow

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 роки тому +5

    አቦሬውን ላራግፈው ተዝረክርኮነበር አለች ምስጌን አድንጋጤ

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl 4 роки тому

      ክክክክክክክክክክክክክ እኔንም አስቃኛለች

  • @እናቴህይወቴ-ኀ9ጘ
    @እናቴህይወቴ-ኀ9ጘ 4 роки тому +2

    Well come

  • @ayutube6498
    @ayutube6498 4 роки тому +1

    አቤት የፍቄ ቀንዶች ደስ ሲሉ

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
    @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 4 роки тому +14

    ወይ የዘኪዎች ሚስት አይን ያወጣች ሌባ ሆ!!!

    • @hayathussine602
      @hayathussine602 4 роки тому

      ክክክክ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጌኝ

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 4 роки тому

      አይገርምም???ሆሆሆ

    • @meseretgatanenh6662
      @meseretgatanenh6662 4 роки тому

      ልታስጠቃው ነው እሱ ዶሞ ለእውነት የቆመ ፖሊስ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ሚስት ተብየዋ

  • @peace8494
    @peace8494 4 роки тому +4

    መቅደስን ሳላደንቀ ማለፍ አልፈልግም እሷ ፕሮዲዩሰር የምታደርጋቸው ድራማዎች የታሪክ ፍሰታቸው በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @Filseta
    @Filseta 4 роки тому

    የታምሩ ብረሀኑ ቁመናው ሢያምር የሸሚዝ አመራረጡ ዋው

  • @alfoahlulu1802
    @alfoahlulu1802 4 роки тому

    Thanks

  • @2amye503
    @2amye503 4 роки тому +1

    nafkachunal yet tafachu?

  • @seblewongelberaka3105
    @seblewongelberaka3105 4 роки тому +1

    የመግቢያውን ክላሲካል በጣም ነው ምወደው

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ

    Enikowani beselami metachu selam lehagerachini Egizaberi kezi beshita yisewureni yitebikeni 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @enatefikir1683
    @enatefikir1683 4 роки тому

    Selamachu Bezita yebale Egizaber kekifu Nager yetabekan 🙏

  • @playtimewithjohannamercy3989
    @playtimewithjohannamercy3989 3 роки тому

    Who miss this TV show?

  • @miliatimo5466
    @miliatimo5466 4 роки тому

    Are adis yilaqaqilin 😍

  • @oromtitoromiya9073
    @oromtitoromiya9073 4 роки тому +1

    Woww❤❤💚

  • @helenhelen1544
    @helenhelen1544 3 роки тому

    Mekdi gn mn gud nesh yhen satchershi lela mtjemriw fesam

  • @suyyeetofiiqee4999
    @suyyeetofiiqee4999 4 роки тому

    22 yete new tefachu

  • @zerihunbewket1137
    @zerihunbewket1137 4 роки тому

    Interesting Drama

  • @በአምላክደስታታዬ
    @በአምላክደስታታዬ 4 роки тому +1

    አቤል አሪፍ ስራ ነው የሠራከው የውብዳር ግን እንዲህ ርግፍ የሚልልሽን ባልሽን መከራውን ልታበዢበትጨነው ኡፍ እኛ ሴቶች ልብ የለንም እኮ ነገሮችን እምናስበው ካለፉ ቡኋላ ነው።

  • @samiralove3011
    @samiralove3011 4 роки тому

    Tanks

  • @ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም

    ክክክክክክክክክክክክ ጫከው ተመንጥሯል አድሥ አበባ ጫካ ነች አላልክም እደ

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate7954 4 роки тому

    ምርጥ ስራ ነው በርቱልን መቅዲ

  • @ዚዙቲዪብየሀይቋ
    @ዚዙቲዪብየሀይቋ 4 роки тому +2

    አቤሎ የኔ ንፁህ አሳዘነኚ😥