Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
100ሺ እንግባ share ሰብስክራይብ ቤተሰብ እወዳችኃለዉ❤
J &M🩵💜💜💜እወዳቺሁዋለሁ 🩷🩷🩷
እንወዳችኋለን ጆዬ
ጆ አህሙንና ፈካን ለፈጣሪብለህ አስታርቃቸው
🥰🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕💕
ዋውውው መልካም ሰው ነህ በሚገረም ሁኔታ ተወልጄ እሰካሁን ልደቴን አክብሬ አላቅም አይገረምም
የጆሲ አድናቂዎች የት ናቹ 👍👍👈 ዋ ማለፍ አይቻልም 😂
አለን ❤😂
አለን አለንንንን❤❤❤❤
አለንንንንን
ላልፍሽ ነበር ዋ የምትለውን ሳይ ተመለስኩ😂😂😂
አለን
የኔ አባት የወደቀበት ፓርት እዴት እዳሳቀኝ እደኔ ያዝናናቹ ላይክ ግጩኝ
😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂ቀላል
😂😂 እኔ በሳቅ ሆዴን አመመኝ ይችን ፒርት እማ እፈተፍትባታለሁ ጆየ
አላህ አንድ ነዉ መልእክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ❤❤❤
صلى الله عليه وسلم🎉
ስለላሁአለይሂዉስለም
الهم صلي وسلم على نبينا محمد
ስለላሁ አለይሂ ወስለም
صلي الله عليه وسلم
መቅዲየም ረጋ ያለች ደርባባ መልከ መልካም ናት❤ ትመጣጠናላችሁ❤
😂😂😂😂
አረ ጆሲ የኬኩ ነገር ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂 እናም የማዳም ቅመሞች 100ኬ እናስገባዉ በናታችሁ
ተጋቡ መቅዲ እርግት ያለቸ ሰነስረአት ያላት ልጅ ነች ጆዬ አተም ምርጥ ልጅ ነህ ሶ ተጣመሩ😊❤😂😂
እረ ተይ 😅😅😅😅
so😅😅😅😅ይጣመሩ
አረ ተገቢ ተገቡ አትበሉ😂😂😂😂😂እያተላያዩ ነዉ😂😂😂😂
ዝም ብዬ ሰይሽ አንድ ለይ መምጠተቸዉ ቅር አሰኝቶሸል😅😅😅😅😅ደምረሽኘል እስክ ቼክ አርግ
ሰው ወንድም መሁን አይችልም አህሙንም ተጋቡ አያላችሁ ነዉ ሊላ ውስጥ ያስግባችሁት 🤔🤔🤔🤔
በዚህ በጀመአ እንደተጨነኩ 😢😢ሀገር ልገባነዉ በዱአ በፀሎት ሰላም ግቢበሉኝ ከፍቶኛል😢
አላህ በሰላም ያገርሽ ያብቃሽ
@@LubabaTeka አሚንን ዉደ🙏
ፈጣሪ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ❤
@@drr8432 አሚንን😍🙏
ሱበሀን አላህአልሀምዱሊላአላህ አክበር
@@ነኢማነኝስደተኝዋ ደምሩኝ ወዳጆችዬዬዬ
ተርፈሀል ጆ ቆሠልኩኝ በሣቅ😅😅😅😅😅😅
Allahukubar subanallaah Allamdulilaah 🥰🥰🥰🥰☝️☝️☝️
❤❤🎉
Baay'ee namaati toltuu dhugaa 😊garuu akka haraa kolfeen beeku warii afaan kaana ageesan like godha😅😊
Kkkkkkkkkkkkkk uuuuffff Gara nadhukube
ይህንን ኮመንት የምታነቡ ሰዎች አሏህ የማታ እነረጀራ ይስጣችሁ❤❤❤
አምን
አሚንንንን
አሚን ያረብ
አሚን
«አብዘሀኛ የመዳም ቅመሞች እንቅልፋቸዉ አጥተዉ የሚያድሩበት ነገሮች 2 ናቸዉ እነሱም»፦ 1//ወደፊት እንጋባለን በሚል ያልተፈቀደ ወንድ ጋር በማዉራት2//ሶሻል ሚድያ በተለይ ቲክቶክ ትንሽ ትንሽ ስትል ፈጅር አዛን ይላል...!«እነዚህ ነገሮች እራቁ ከዛ ሰላማዊ እንቅልፍ ትተኛላችሁ አለዛ በእንቅልፍ እጥረት የተነሳ ራሳችሁን ለሕመም ለአደጋ ታጋልጣላችሁ ! እና አስቡበት ¡
በትክክል 😢
ትክክክል ወላሂ እኔ ያለሁበት ጉዲ ነዉ ኤርፌኑና ጆሮየ ስራ ሊያቆም ነዉ አየዲሌ
ተጋቡ እና እኛም እንረፍበት😂😂
ስራሆነብ 🤣🤣🤣🤣🤣
ጆሲዬ መቅዲኮ ጨዋ ድንቅ ሀይማኖቷንና ባህሏን የምትወድ ጀግና ሴት ነች❤
ጆ አህሙና ፋኪን አስታርቅልን ያምትሉ ለይክ 😢😢😢😢🎉🎉🎉😊😊😊😊
ኤጭ ወደዛ መች ተጣሉ
እረፉ አሁንስ በዛ አትጃጃሉ በቃ ፈኪሀ በራሳ መስራት ትፈልጋለች ትዋት
👍👍🎉
ቢታረቁ ደስ ይለኛል ግን አታስጨነቁት ከመሆን ቢሆን እሱ ያቃል አሁን ጆሲ ይህ ጠፍቶት ነው
ተጣላን አሉሽ አኡዙቢላህ
የእኔ ማር መቅድ ትለያለሽ ደርበብ ያለች ቆጆ ጆሲየም መልም ሰው ስድህ ተጋቡ በጣም ነው እምታምሩት
ጆ አህሙን እና ፈኪን አስታርቅልን የምትሉ ላይክ😢😢😢😢🎉🎉🎉😊😊😊
Jossey please 🙏 anthen makidii tagebuu please joyre ba mariamii
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤አህለን ጆ መቅዲ
የመቅዲዬ አለባበስ ስራአቷ ሁሉም ነገሯ ደስ የሚል ነው ጅዬ 🙏❤
በጣም አደኛ አቤት አለባበስ
#ታገቢኛለሺ ሲል እውነት መስሎኝ ሰፍ ማለቴ😏 በቃ ቀለበት አድርግላት 😊🕊😘 7:53
እኔም❤❤❤❤
እኔም😅
እረ መቅዴ ባአላህ እረ ጁየ ባላህ ፈኪን አህሙን አሥታርቁና አብራችሁ ብትመጡ የበለጠ ተወዳች አላችሁ
አህሙን እና ፈኪን አስታርቃቸው ጆሲ የወሎ ልበ ቀና ነህ🎉
ተጋቡ ግራ አታጋቡን👌ፍኪ እና አህሙንም አንድ ላይ አምጡልን ጆሲ❤
መቅድየ የምወድላት ነገረ ቢኖረ ሰረብራይዝ ስትደረግ ስጦታ ስትሰጥ እዴት እደሚያስደስታት የኔ ቆጆ
የጀሲ.አድናቁዎች.ክረሰቱያኖች.በማሪያም.ሙሰሊምች.በአላህ.አበረታቱኝ.ልጀን.በሰደት.ከበደኝ.ነፈቀኝ.የወለደ.ያቀዋል.አበካችሁ.ተረድኝ.ጣሩ.መሰረት.ለረሰ.ነዉ.ሁለችሁም.ደሚሩኝ❤❤❤❤❤.
በጆሲ እና በመቅድ ስም መጣሁ
እሽ አይዞሽ በርች እህቴ❤
መርሃባ አቡኪ ሰብ አረጊለሁ በርታ
አብሽርርር😂😂😂😂😂
እኔም አረኩ
ጆየ እና መቅድየ እውዳችሆለሁ ግን ፈኪ እና አህምን አምጣልን አስታርቅልን
ወይኔ በቃ ተጋቡና አብራችሁ ደንሱ 😂😂😂😂ጆ አወዳደቅህ ምርጥ ገጠመኝ ይሆንሀል
ዶስዬን የሚወድ በላይክ ያሰየኝ❤❤
እኔ አይቼ ማለፍ አልችልም ዶስዬ🤣🤣🤣
ምናለ እዳላየ ብታልፊ😂😂@@Jemila-s4e
ግን ሙስሊሞች እህቶቼ ጤነኝነት ተጋደለቹሁ እንዴ ፈኪ አህሙ እያላቹሁ የምታብዱት በቃ አይፈቀድም ከሃጂ ነብይም ወንድ ሴትም መጃጃል ኧረ አትበዱ ወጀለኛ ሆነን ወደሃራም አትገፋፉ የሰው ሰው ምን ያሉ እስልምና አሰዳቢዎች ናቹሁ::
ጆየ ምርጥሰው የውሎሰው ሠውን ለማሲደሲት አይታማም
ጀ አህሙን አና ፋኪ አስታርቅልን የምትሉ ላይክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይ ጆ እዴት እደሳኩ 😁😁😁😁😁 ስትወድቅ ኬኩ ላይ ግን መቅዲ እደምታፈቅረክ ያስጣውቃል እረ በጣም ነው የምታምሩት ብትጣመሩ
ኤኔስ ብትይ ገና በመግቢያው ነው የሣኩት😂😂
እኔም😂😂😂
Enem besak dekemku😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅
እኔ ራሱ ደጋግሜ ያየሁት😂😂
እኔስ ብትይ ኬኩን ጫርሶ ፊቱ በለዉ እኮ 😂😂😂
ጆየ ምርጥሰው ኑርልን የኔ ጀግና ግንበናትህ አህሙጋና ፈኪየን አምጥታቺሁ ባድሰሩልን
መቅዲ፣ስለየውሺ፣ደስ፣ብሎኝል፣ፈክንም፣አምጡልኝ፣ነፊቀነለች
ወኔ ባአላህ ደስ ሲሉ እኔደሞ እውነት መስሎኝ ባጭሩ ተቆርጦ አይቸው እየሮጥኩ ስመጣ ውይ እኛ የመዳም ቅመሞች የሰው ደስታ የሚያስደስተው የለም ደስታችሁን ያብዛላችሁ ያጣምራችሁ እየተፈላለጋችሁ ጊዜ አችሁን አታጥፉ
ሁለታችሁም እረግት ያላችሁ ልጆች ናችሁ ስታምሩ ተጣመሩ መቅድየ የኔ ቆጆ እኮን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ
ጆሲየ ይች ዳር ዳር ምንድናት መቅድን አስከጀልካትኮ
እረ ጁሲ አህሙን እና ፈኪን አሥታርቅልን
*አይ ጆዬ😂በልጅ አማሀኝቶ ይበላል አንኩቶ ይቺ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነው እስኪ በመቅዲና በጆን ስም አስርሺ አስገቡኝ ስወዳችሁ መቅዲዬ እነሆ ኩዋን ተወለድሽ ወይ ጆዬ ከመውለድህ የተነሳ ኬኩ ላይ ሰኔ ትወድቅ እንዴት እንደሳኩ*
ጆሲነ መቅዲን ምት ዎዱ ቢቸ ለይኪ አሩጉኝ👍👍👍👍👍
ትለያያለህ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💖💖💖
ፈኪ ፈኪ ፈኪ 🌹ፈኪ ፈኪ ፈኪ 🌹ፈኪ ፈኪ ፈኪ🌹የትነሽ የኔቆጆ ኧረ ተናፍቀሻል
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔም
መቅዲ እረጋ ያለች ልጅ ናት ጆም እንደዛው ትህትና ለሴት ልጅ ክብር አለው❤❤❤❤
መቅዲየ ደስ ስትለኝ ርግት ያለች ስነስረአቶ ማሻ አላህ ወይኔ ጆሲ ኬኩ ጋ 23:19 ሲላተም ክክክክ
ሁለት የዋሆች ስታምሩ🎉🎉🎉🎉🎉 ለማንኛውም መልካም ልደት መቅድየ
ኧረ የጆሢ አወዳደቅ በሣቅ
ክክክክ
በቃ ተጋቡናእኝንም አሳሪፍን😂😂😂😂
ጁሲ እና መቅድ እንወድቸሁ አለንጁየ አህሙና ፍኪን አሰታረቃቸው
አያስፈልግም ፈኪ ለአህሙ ጥሩ አመለካከት ስለሌላት
ጆስዬ ምን አለበት የእውነት በሆነ ብዬ ተመኘሁ ሁለታችሁንም እወዳቸዋለሁ
ጆየ ሶፊንና ቶፊቅን በድጋሜም ቢሆን አስታርቅልን ባአላህ
የመቸከ❤❤❤❤❤❤🙏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏👏🙏
ጆሲን መቶ ሺ እናስገባው 👍👍👍
አዎ❤❤❤❤❤
ይገባታል በርቱ from Saudi Riyad❤
የመቅዲ እርጋታደስየሚለውእስኪ👍👍👍
❤❤❤❤
ጆየ የኔ አሥተዋይ መቅድየ የኔዉድ ትንሺ ነገር እኮነዉ የሚያሥዴሥታት
የጆሲ ቤተሰቦች እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ወላሂ ስደት ኖሮ የማልወጣ ተራራ ሁኖብኛል 😭😭💔💔💔😭
አላህ ከጨቅ ያወጣሽ ሁላቺንም ደክሞናል
ያአምሪ አብሽሪ አላህ ሁሉንም ያሳካልሽ
አላህ ሁሉን ነገር ቀላል ያድርግልሽ ያረብ😢😢😢
@@MdKgjfjg አማንን 😥
@@MssHalima-r9i አሚንን😥
መቅድየ እንኳን ሰላም መጣሽልን H B R 🎂🎂 ጆየ የኔ መልካም ሰው እንደት እንዳሳከኝ ኬኩን በፊትህ ይዘህ ተነሳህ😂😂😂
የተፈጠርንበት አላማ አላህን በብቸኝነት ለማምለክ ነዉ እሱን በብችኝነት እናምልክዉ
መቅዲየ እንኳን ተወለድሽ አይ ጆ ከኬኩ ላይ አወዳደቅህ በጣም ነው ሚያስቀው 🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰
አሙየን ፈኪን አስታርቃቸው ለምንድነው ዝም ያልሀቸው❤❤❤❤
ጆሢየ አህሙና ፈኪየን አሥታርቅልን ወደድሮ ጋደኝነታችሁ ተመለሡ ሁላችሁም ባንድ ሥሩ ቢደው
ዘሬ የመጀመርየ ኮመች ነው መቅድ እነ ጆሲን የምትወዱ በለይክ አስዮን ጆ 100k ይግበ የምትሉ like ❤❤
ይቅርታ😂😂😂ሰዉ ሲወድቅ ሳቄ ይቀድመኛል ወላሂ ፈነዳሁ በሳቅቅቅቅ😂
Enem😂😂😂😂😂❤
ደምርኝ
እንዴት እንደሳቅኩ😅😅😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂እኔም
እኔም 😂😂😂😂
መቅዲዬ ጆሲዬ በጣም ተናፍቃችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ አትጥፎ ሁለተኛ❤❤❤🎉🎉
የኔ የዋህ ጆሲየ መልካም ሰው ነህ ልብህን አይቀይርብህ
ጆየ ሁለየመቅዲጋ ስራልን❤❤❤
😅😅😅😅😅😂😂😂😂ጆሲ አረ ተው ምግብ ብላ በጣቷ እኮ ነው ሥባ የጣለችህ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ
የኔ ጨረቃዎቼ ቡሩኬና ሀይሚ እንደዛሬ ናፍቀዉኝ አያዉቁም😢😢
ኣትጃጀይ እጭ🤮
😢😢😢😢😢 እኔም
እኔም 😢😢😢😢😢😢
እፍፍ እኔም 😢😢ሠው መውደድ ስቃይ ነው ለካ😢😢ብቻ ሠላም ይሁኑ 😢😢
@@BIRKE-01የናቷ በጣም 💔💔
ወይኔ የኔ አበት አወደደቁ የኔ ቅምነገረኘ❤😂 መልከም ልደት መቅዲ አረ ይመቸቹ 😂ዘሬ አፍተተቹኝ ወይኔ ገደለቹኝ የኔ መሮች❤❤❤
እኔ ሚገርመኝ የመጀመረረያ ኮመት አይታቹ ምደጋግሙት በሰላም ነው?
ምርጥ ጓደኛ አለችህ ወላሂ ንፁህ እና ታማኘ ትግስተኛ ናት በጣም ደስ ትላለይ ትንሽ ነገር የሚሥደስታት
ጆሲዬ ከኬኩላይ ስወድቅ እዴትእደሳኩ አዙሮህነው😅😅
እኔ ለራሱ😂😂😂😂
እኔ መዳም እሰክሰማኚ😂😂😂😂😂
እኔ ተይኝ ክክክክክ
እኔ እራሱ ዛሬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩህ አድናቂህ ነኝ
ጆሲየ መፈጠረህ ጌታ ይዤሀለሁ ፈኪንና አህሙን አምጣልን
😥
ወላሂ ሁሌም እንለዋል ግን ያነባል ኮሜት ለምንኳ አድቪድኦ ሰርቶ አይመልስልንም
ምን ያድርግ ብላቹ ነው ፈኪ እኮ ባለፈው አያቷ እደተናገሩት ድንጋ ናት ሰዉ የሚላትን አትሰማም እና ጓትቶ አያመጣት እራሷ ሲጨንቃት ትመጣለች @@FatumaTadesse-k9u
😢😢😢😢😢😢@@FatumaTadesse-k9u
❤🎉🎉🎉www mirxii wandiim neh joosii
ያበናት 2500 የወጣበት ፓስፖርት መጣ በመከራ አልሃምዱሊላህ ዛሬ ኢባሲ ውየ ዛህማው አጠየቁጭ ጧት የወጣሁ ማታ ለዛውም አሞኛል ብየ በለጡላይ ለጥ ብየ ተኝቸ ከዛ አሟታል ተቦሎ ወረፋ የደረሰኝ
😢❤❤❤😊
❤❤❤❤😢
መብሩክ
የት ጅዳ ወይስ?
ሳኡዲ ነዊ!????
የመቅድ እርጋታዋን ስወድላት ❤በጌታ ጆሲም ለሰውልጅ ክብር አለክ ደስትላላችሁ❤
ጆየና መቅድ ምረጦች እወዳችሇለሁ❤ ግንአስቆኛል አወዳደቅህ😂😂😂
ኧረ ቢስሚላህ ወላሂ ሆዴ እስኪቆስል ነው የሳኩት የሳኩበትን ቀን ሁሉ እረስቼው ነበርክክክክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂
እኔራሱ ወላሂ😅😅😅😅😅😅😅
እኔም😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
መቅድየ ታናፈቅሽ ነበር እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን 🎉🎉🎉🎉ጆየ የኔ ዉድ ወንድም ደሞ የኬኩ ነገር 😂 😂 ❤❤
ጆ እኮ ከሰው ሁሉ ትለየለህ❤
አንደኛ ነኝ መቅድን እና ጆሲን የሚወድ ላይክ ❤
መጨረሻውን ጆሲ እደት በሣቅ ፈረሰ እዳልኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ይጣመሩ የምትሉ ደስ ይላሉ❤❤❤
😂😂😂😂 besmeam bexam nw yesakut debrogn neber
መቅዲ ምርጥዬ ልጅ ናት ፈጣሪ ከፈቀደ ብትጣመሩ ደስስ ይለናል❤❤❤❤❤❤
የቀለበቱ ነገር የስራችሁን እዉነት መስሎኝ ደስታየ ወደር አጣ መቸም አንድ ቀን ትጣመራላችሁ ኢሸአላህ ምርጥ ጥዶች እደምኮኑ ተስፋ አለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጆየ እየተለማ ❤❤❤🎉🎉መድክነወ መቅድ ስራአትያላትል ጅናት ጆየ ተጋቡ 🎉🎉🎉❤❤
በጣም ይቂርታ 😂😂😂chigre yelem kkkkkkk😂😂😂😂😂
መልካም ልጆቺ ሥነሥአኣታቺሁን እወድላቺኋለሁ ወላሂ ግን ፈኪን አበረታቷት አትጥፋ
መቅዴ በአንቺ ቤት ስሩ❤❤❤ደግሞ ጆሲ መቅዲ ታፈቅርሀለች የእዉነት ቀለበት አድርግላት 😂😂😂❤❤🎉🎉🎉ዋ በእጅ የያዙት ወርቅ እደመዳብ ይቆጠራል እንዳይሆን😂😂😂
ስታምሩዋዋው❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ኧረ ታማራላችሁ የፍቅርጥያቅ አቅረብላት ለመቅዱ ደስትላልችሁ ግን ያወዱደቁነገር😂😂😂❤❤❤
ዪቺልጅ እንዴት ነው ደስ የምትለዉ ጅዬ ስታምሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አህሙ ፈኪ እያላችሁ ኮሜቱን ዘጋችሁኝ ኢጭ እነሱ በሚሰሩት አይድያላይ ብቻ ነው መኮመት 😊
ወይኔ የኬኩ ነገር ኪኪኪኪኪኪኪ በሳቅ ሞትኩ ባልጨፍርስ ቢቀር አላለም ወየው
😅😅😅😅😅😅እኔ ሞትኩ
መፈንዳቴ ነዉበሳቅ ክክክክክ ባልጨፍርስ አላለም
#😂😂😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሆደን ታመምኩ በሳቅ 😂😂😂😂😂ህደህድፍት ዉይ😢 አዘንኩም ግን አወዳደቅህ ህፀን ልጅ😂😅😅😅
መቼም የማይረሳ የልደት ቀን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማነው እደኔ የሳቅ ጆሲ ኬኩላይ ሲወድቅ ወይኔ እስኪ በላይክ ግን የኔ ኮሜት ለምድነው ላይክ የማታደርጉኝ 😢😢
100ሺ እንግባ share ሰብስክራይብ ቤተሰብ እወዳችኃለዉ❤
J &M🩵💜💜💜እወዳቺሁዋለሁ 🩷🩷🩷
እንወዳችኋለን ጆዬ
ጆ አህሙንና ፈካን ለፈጣሪብለህ አስታርቃቸው
🥰🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕💕
ዋውውው መልካም ሰው ነህ በሚገረም ሁኔታ ተወልጄ እሰካሁን ልደቴን አክብሬ አላቅም አይገረምም
የጆሲ አድናቂዎች የት ናቹ 👍👍👈 ዋ ማለፍ አይቻልም 😂
አለን ❤😂
አለን አለንንንን❤❤❤❤
አለንንንንን
ላልፍሽ ነበር ዋ የምትለውን ሳይ ተመለስኩ😂😂😂
አለን
የኔ አባት የወደቀበት ፓርት እዴት እዳሳቀኝ እደኔ ያዝናናቹ ላይክ ግጩኝ
😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂ቀላል
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂 እኔ በሳቅ ሆዴን አመመኝ ይችን ፒርት እማ እፈተፍትባታለሁ ጆየ
አላህ አንድ ነዉ መልእክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ❤❤❤
صلى الله عليه وسلم🎉
ስለላሁአለይሂዉስለም
الهم صلي وسلم على نبينا محمد
ስለላሁ አለይሂ ወስለም
صلي الله عليه وسلم
መቅዲየም ረጋ ያለች ደርባባ መልከ መልካም ናት❤ ትመጣጠናላችሁ❤
😂😂😂😂
አረ ጆሲ የኬኩ ነገር ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂 እናም የማዳም ቅመሞች 100ኬ እናስገባዉ በናታችሁ
ተጋቡ መቅዲ እርግት ያለቸ ሰነስረአት ያላት ልጅ ነች ጆዬ አተም ምርጥ ልጅ ነህ ሶ ተጣመሩ😊❤😂😂
እረ ተይ 😅😅😅😅
so😅😅😅😅ይጣመሩ
አረ ተገቢ ተገቡ አትበሉ😂😂😂😂😂እያተላያዩ ነዉ😂😂😂😂
ዝም ብዬ ሰይሽ አንድ ለይ መምጠተቸዉ ቅር አሰኝቶሸል😅😅😅😅😅ደምረሽኘል እስክ ቼክ አርግ
ሰው ወንድም መሁን አይችልም አህሙንም ተጋቡ አያላችሁ ነዉ ሊላ ውስጥ ያስግባችሁት 🤔🤔🤔🤔
በዚህ በጀመአ እንደተጨነኩ 😢😢ሀገር ልገባነዉ በዱአ በፀሎት ሰላም ግቢበሉኝ ከፍቶኛል😢
አላህ በሰላም ያገርሽ ያብቃሽ
@@LubabaTeka አሚንን ዉደ🙏
ፈጣሪ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ❤
@@drr8432 አሚንን😍🙏
ሱበሀን አላህ
አልሀምዱሊላ
አላህ አክበር
ሱበሀን አላህ
አልሀምዱሊላ
አላህ አክበር
@@ነኢማነኝስደተኝዋ ደምሩኝ ወዳጆችዬዬዬ
ተርፈሀል ጆ ቆሠልኩኝ በሣቅ😅😅😅😅😅😅
Allahukubar subanallaah Allamdulilaah 🥰🥰🥰🥰☝️☝️☝️
❤❤🎉
Baay'ee namaati toltuu dhugaa 😊garuu akka haraa kolfeen beeku warii afaan kaana ageesan like godha😅😊
Kkkkkkkkkkkkkk uuuuffff Gara nadhukube
ይህንን ኮመንት የምታነቡ ሰዎች አሏህ የማታ እነረጀራ ይስጣችሁ❤❤❤
አምን
አሚንንንን
አሚን ያረብ
አሚን
አሚን
«አብዘሀኛ የመዳም ቅመሞች እንቅልፋቸዉ አጥተዉ የሚያድሩበት ነገሮች 2 ናቸዉ እነሱም»፦
1//ወደፊት እንጋባለን በሚል ያልተፈቀደ ወንድ ጋር በማዉራት
2//ሶሻል ሚድያ በተለይ ቲክቶክ ትንሽ ትንሽ ስትል ፈጅር አዛን ይላል...!
«እነዚህ ነገሮች እራቁ ከዛ ሰላማዊ እንቅልፍ ትተኛላችሁ አለዛ በእንቅልፍ እጥረት የተነሳ ራሳችሁን ለሕመም ለአደጋ ታጋልጣላችሁ ! እና አስቡበት ¡
በትክክል 😢
ትክክክል ወላሂ እኔ ያለሁበት ጉዲ ነዉ ኤርፌኑና ጆሮየ ስራ ሊያቆም ነዉ አየዲሌ
ተጋቡ እና እኛም እንረፍበት😂😂
ስራሆነብ 🤣🤣🤣🤣🤣
ጆሲዬ መቅዲኮ ጨዋ ድንቅ ሀይማኖቷንና ባህሏን የምትወድ ጀግና ሴት ነች❤
ጆ አህሙና ፋኪን አስታርቅልን ያምትሉ ለይክ 😢😢😢😢🎉🎉🎉😊😊😊😊
ኤጭ ወደዛ መች ተጣሉ
እረፉ አሁንስ በዛ አትጃጃሉ በቃ ፈኪሀ በራሳ መስራት ትፈልጋለች ትዋት
👍👍🎉
ቢታረቁ ደስ ይለኛል ግን አታስጨነቁት ከመሆን ቢሆን እሱ ያቃል አሁን ጆሲ ይህ ጠፍቶት ነው
ተጣላን አሉሽ አኡዙቢላህ
የእኔ ማር መቅድ ትለያለሽ ደርበብ ያለች ቆጆ ጆሲየም መልም ሰው ስድህ ተጋቡ በጣም ነው እምታምሩት
ጆ አህሙን እና ፈኪን አስታርቅልን የምትሉ ላይክ😢😢😢😢🎉🎉🎉😊😊😊
Jossey please 🙏 anthen makidii tagebuu please joyre ba mariamii
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤
አህለን ጆ መቅዲ
የመቅዲዬ አለባበስ ስራአቷ ሁሉም ነገሯ ደስ የሚል ነው ጅዬ 🙏❤
በጣም አደኛ አቤት አለባበስ
#ታገቢኛለሺ ሲል እውነት መስሎኝ ሰፍ ማለቴ😏 በቃ ቀለበት አድርግላት 😊🕊😘 7:53
እኔም❤❤❤❤
እኔም😅
እረ መቅዴ ባአላህ እረ ጁየ ባላህ ፈኪን አህሙን አሥታርቁና አብራችሁ ብትመጡ የበለጠ ተወዳች አላችሁ
አህሙን እና ፈኪን አስታርቃቸው ጆሲ የወሎ ልበ ቀና ነህ🎉
ተጋቡ ግራ አታጋቡን👌
ፍኪ እና አህሙንም አንድ ላይ አምጡልን ጆሲ❤
መቅድየ የምወድላት ነገረ ቢኖረ ሰረብራይዝ ስትደረግ ስጦታ ስትሰጥ እዴት እደሚያስደስታት የኔ ቆጆ
የጀሲ.አድናቁዎች.ክረሰቱያኖች.በማሪያም.ሙሰሊምች.በአላህ.አበረታቱኝ.ልጀን.በሰደት.ከበደኝ.ነፈቀኝ.የወለደ.ያቀዋል.አበካችሁ.ተረድኝ.ጣሩ.መሰረት.ለረሰ.ነዉ.ሁለችሁም.ደሚሩኝ❤❤❤❤❤
.
በጆሲ እና በመቅድ ስም መጣሁ
እሽ አይዞሽ በርች እህቴ❤
መርሃባ አቡኪ ሰብ አረጊለሁ በርታ
አብሽርርር😂😂😂😂😂
እኔም አረኩ
ጆየ እና መቅድየ እውዳችሆለሁ ግን ፈኪ እና አህምን አምጣልን አስታርቅልን
ወይኔ በቃ ተጋቡና አብራችሁ ደንሱ 😂😂😂😂ጆ አወዳደቅህ ምርጥ ገጠመኝ ይሆንሀል
ዶስዬን የሚወድ በላይክ ያሰየኝ❤❤
እኔ አይቼ ማለፍ አልችልም ዶስዬ🤣🤣🤣
ምናለ እዳላየ ብታልፊ😂😂@@Jemila-s4e
ግን ሙስሊሞች እህቶቼ ጤነኝነት ተጋደለቹሁ እንዴ ፈኪ አህሙ እያላቹሁ የምታብዱት በቃ አይፈቀድም ከሃጂ ነብይም ወንድ ሴትም መጃጃል ኧረ አትበዱ ወጀለኛ ሆነን ወደሃራም አትገፋፉ የሰው ሰው ምን ያሉ እስልምና አሰዳቢዎች ናቹሁ::
ጆየ ምርጥሰው የውሎሰው ሠውን ለማሲደሲት አይታማም
ጀ አህሙን አና ፋኪ አስታርቅልን የምትሉ ላይክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይ ጆ እዴት እደሳኩ 😁😁😁😁😁 ስትወድቅ ኬኩ ላይ ግን መቅዲ እደምታፈቅረክ ያስጣውቃል እረ በጣም ነው የምታምሩት ብትጣመሩ
ኤኔስ ብትይ ገና በመግቢያው ነው የሣኩት😂😂
እኔም😂😂😂
Enem besak dekemku😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅
እኔ ራሱ ደጋግሜ ያየሁት😂😂
እኔስ ብትይ ኬኩን ጫርሶ ፊቱ በለዉ እኮ 😂😂😂
ጆየ ምርጥሰው ኑርልን የኔ ጀግና ግንበናትህ አህሙጋና ፈኪየን አምጥታቺሁ ባድሰሩልን
መቅዲ፣ስለየውሺ፣ደስ፣ብሎኝል፣ፈክንም፣አምጡልኝ፣ነፊቀነለች
ወኔ ባአላህ ደስ ሲሉ እኔደሞ እውነት መስሎኝ ባጭሩ ተቆርጦ አይቸው እየሮጥኩ ስመጣ ውይ እኛ የመዳም ቅመሞች የሰው ደስታ የሚያስደስተው የለም ደስታችሁን ያብዛላችሁ ያጣምራችሁ እየተፈላለጋችሁ ጊዜ አችሁን አታጥፉ
ሁለታችሁም እረግት ያላችሁ ልጆች ናችሁ ስታምሩ ተጣመሩ መቅድየ የኔ ቆጆ እኮን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ
ጆሲየ ይች ዳር ዳር ምንድናት መቅድን አስከጀልካትኮ
እረ ጁሲ አህሙን እና ፈኪን አሥታርቅልን
*አይ ጆዬ😂በልጅ አማሀኝቶ ይበላል አንኩቶ ይቺ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነው እስኪ በመቅዲና በጆን ስም አስርሺ አስገቡኝ ስወዳችሁ መቅዲዬ እነሆ ኩዋን ተወለድሽ ወይ ጆዬ ከመውለድህ የተነሳ ኬኩ ላይ ሰኔ ትወድቅ እንዴት እንደሳኩ*
ጆሲነ መቅዲን ምት ዎዱ ቢቸ ለይኪ አሩጉኝ👍👍👍👍👍
ትለያያለህ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💖💖💖
ፈኪ ፈኪ ፈኪ 🌹
ፈኪ ፈኪ ፈኪ 🌹
ፈኪ ፈኪ ፈኪ🌹
የትነሽ የኔቆጆ ኧረ ተናፍቀሻል
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔም
መቅዲ እረጋ ያለች ልጅ ናት ጆም እንደዛው ትህትና ለሴት ልጅ ክብር አለው❤❤❤❤
መቅዲየ ደስ ስትለኝ ርግት ያለች ስነስረአቶ ማሻ አላህ ወይኔ ጆሲ ኬኩ ጋ 23:19 ሲላተም ክክክክ
ሁለት የዋሆች ስታምሩ🎉🎉🎉🎉🎉 ለማንኛውም መልካም ልደት መቅድየ
ኧረ የጆሢ አወዳደቅ በሣቅ
ክክክክ
በቃ ተጋቡናእኝንም አሳሪፍን😂😂😂😂
ጁሲ እና መቅድ እንወድቸሁ አለን
ጁየ አህሙና ፍኪን አሰታረቃቸው