✈️ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል||ኑ ደስታዬን ተካፈሉ🥰

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025
  • አስ ወር ወብ። ውድ የ አህሙ እህት ወንድሞች
    የ አላህ ሰላም እዝነትና ረህመት በናንተላይ ይሁን
    ለአላህ ቢዬ ወዳቹሃለው
    ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ እና በማይሰለቸው በ ጥሩ ጥሩ ኮሜንቶቻችሁ ሁልጊዜ እንዳይለየን
    እንደ ህዝብ ነው ምኖዳችሁ
    እንደ ህዝብ ነው ምትናፍቁን

КОМЕНТАРІ • 2,7 тис.

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም 5 місяців тому +798

    የፈኪዬ ዉጤት ነው የወንድ ልጅ ደካማ ጎኑ የምትሞላው ሴት ናት የምትሉ በላይክ❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 місяців тому +370

    ቀጥይ ፋኪን እናስጋበት 50 K ያምትሉ ለይክ 😢😢😊🎉❤

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 5 місяців тому +383

    የአህሙ እና የፈኪ አድናቂዎች ላይክ አርጉኝ አህሙዬ እንኳን ደስ አለህ

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 5 місяців тому

      ​@@የሀይቋ-21ደምሪኙ ዉዴ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 5 місяців тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @sadaahmed252
      @sadaahmed252 5 місяців тому

      ሴትልጅ አደብ ሢኖራት ደሥይላል እናም እወድ ማሀል ነዉ ያለችዉ ለዛነዉ ድሥ የምትል ልጅናት

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 місяців тому

      ግን,በተሠብ,አርጌኝ🎉🎉

  • @RamiJebrile
    @RamiJebrile 5 місяців тому +66

    አህሙ እንኳን ደስ አለህ ዲኑን ወዳጅ አልሀምዱሊላህ ፈጣሪ ከማለት አላህን በኩራት የሚጠራ ልጅ ስለመጣህልን እናመሰግናለን ጉዞ ወደ 1 ሚሊየን ኢንሻአላህ

  • @eriwood6056
    @eriwood6056 5 місяців тому +119

    ሙስሊም youtubሮች ከፈኪ እና አሕሙ ተማሩ በአጭር ጊዜ ብዙ ሰው ወደታቸው : ለምን ይሆን ብላችሁ ነብሳችሁ ጠይቁ???? መጀመርያ ስነ ምግባር አላቸው : ሁለተኛ መግብያቸው አሰላም ዋዓለይኩም ወ. በ ይላሉ : ሰወስተኛው ኣይነካኩም : ኣራተኛው ሁሌም ኣላህ ከኣፋቸው አይጠፋም : (ፈጣሪ)( ጌታ) ምናምን አይሉም ኣላህ ነው የምሉት : አምስተኛው ዱዓ ነው የምሉት (ጸሎት) ምናምን አይሉም :: feki እና ahmu ገና 1000.000 ትደርሳሉ እንሽኣላህ we are all with you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 5 місяців тому +4

      ሳህ ወላ

    • @MunirMnmn
      @MunirMnmn 5 місяців тому +4

      ትክክል ወላሂ ❤❤❤❤❤

    • @ዘንድሮምእንዳምናው
      @ዘንድሮምእንዳምናው 5 місяців тому +1

      እነዚህ ቃላቶችኮ ትርጉማቸው አያበላሽም ወይም ከሀይማኖታችን ምንም አይጋጩ

    • @Zebiba-pk7oj
      @Zebiba-pk7oj 5 місяців тому +1

      ትክክልአላህይጨምርላቸው

    • @Marifa-r8c
      @Marifa-r8c 5 місяців тому +3

      ትክክል በቻልኩ እኔ ብቻ ባደረኳቸዉ

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 5 місяців тому +224

    ገና መቶሺ እናስገባችሃለን የፈኪና የአህሙ አድናቂዎች ኑ ❤❤❤❤

  • @thottirajan2896
    @thottirajan2896 5 місяців тому +240

    የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብ ጉሉ አሚን 😢😢😢😢

  • @ነጃትነኝወሎየዋ
    @ነጃትነኝወሎየዋ 5 місяців тому +168

    ወላሂ ሙስሊም ዩቲዩበሮች ፈኪና አህሙ አንደኛ ናቸው ሲጀምሩ አሰላም አለይኩም በማለታቸው እራሱ ወላሂ ❤❤ደስ ይሉኛል ደግሞ ሳይጨባበጡ ሳይተቃቀፉ ክብራቸውን ጠብቀው አላህን ፈርተው የሚሰሩ ምርጥ ጀግኖች ፈኪና አህሙ በቃ ወዳቹሀለሁ በርቱልኝ የኔ ጀግኖች❤❤

    • @LifeLife-c3g
      @LifeLife-c3g 5 місяців тому +4

      በጣም እናበረታታቸው ደሰነው የሚለኝ ፍኪና አህሜ❤❤❤❤❤❤

    • @marymahod
      @marymahod 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 5 місяців тому

      በጣም

    • @Kedga-od5pz
      @Kedga-od5pz 5 місяців тому +8

      በጣም ወላሂ አብዛሀኞች ሙስሊሞች ሰላምሰላም እያሉነዉ እሚጀምሩት እነሱ ግን ሲጀምሩም ስዘጉም አሰላም አለይኩም ረህመቱላሂወበረካቱ ብለዉነዉ። 🌹🌹

    • @Semir71166
      @Semir71166 5 місяців тому

      ❤❤❤❤

  • @እሙሙአዝወሎየዋ
    @እሙሙአዝወሎየዋ 5 місяців тому +6

    በአላህ ስም የጀመረ መጨረሻው በጣምነው የሚያምረው ወድማችን አህሙ እኳን ደስ አለህ 100,000 እንጠብቃለን በቅርብ

  • @AqrabMoobail12
    @AqrabMoobail12 4 місяці тому +2

    እሄ ልጅ ሁለነገሩን የረጋ ነው😢😢❤❤ ይገበዋል

  • @زوزوبنتسيديربسادنالحمدللهالكول

    ሴት ልጅ ደምቀት ናት የምትሉ ላይክ ፈኪዬ የኔ ቆንጆ

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 5 місяців тому +83

    የፈኩ የአህሙ የጆሲ አደናቂዬዎች እስኪ በላይክ እንያችሁ❤❤

  • @KamilaKamila-h4n
    @KamilaKamila-h4n 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ልብ ትልቅ ስጦታ ነው እኮ እውነት ❤❤❤❤ አላዛር ድንቅ ሰው

  • @ZeharaAhmed-ek3hd
    @ZeharaAhmed-ek3hd 5 місяців тому +3

    ተጠንቀቂ ቆንጆ ነኝ ስትይ ብዙ ቆንጆ እንዳለ አየሽ አይደለም እንዳትሸወጂ

  • @dessalech899
    @dessalech899 5 місяців тому +213

    ፈኪያ ለምንድነው የተደበረች ይመስላለች የምትሉ 😮

    • @Roziitube
      @Roziitube 5 місяців тому +1

      😂😂😂 ahmu teyki

    • @kuobrakuobra4336
      @kuobrakuobra4336 5 місяців тому +10

      እኮ ፊቶን ዘፍዘፍችው😂😮😮

    • @Rነኝ-n6g
      @Rነኝ-n6g 5 місяців тому +6

      ኡኮ እኔም እየልኩኝ ነበር ደስተኘ አደለችም ሹ ሙሽኪለ😮😮

    • @ሪሀናወሎየዋባቦ
      @ሪሀናወሎየዋባቦ 5 місяців тому

      እኔም😂😂​@@habibaal4299

    • @MekiyaKedir-te3sd
      @MekiyaKedir-te3sd 5 місяців тому +7

      ፈኪ የደበራት ትመስላለች😢😢😢😢😢😢

  • @Dronye-dr6to
    @Dronye-dr6to 5 місяців тому +149

    እስላም አለይኩም ማሻ አለህ ማነው 70kእስከሚገባ የሽኮለ እደኔ ላይክ

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf 5 місяців тому

      እኔ ምን ላርግ😢

    • @Ansha0597
      @Ansha0597 5 місяців тому

      እኔ

    • @MunthaMuntha-z7m
      @MunthaMuntha-z7m 5 місяців тому +1

      ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ

    • @NesimaHarun
      @NesimaHarun 5 місяців тому +1

      አህሙ ማሻ አላህ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 4 місяці тому

      @@Ansha0597 ደምሪኝ

  • @RahmaDubai-um9ed
    @RahmaDubai-um9ed 5 місяців тому +67

    የፈኪ ውጤት ነው የምትሉ በላክ ግጩኝ እንኳን ደስ አለህ አህሙ

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 місяців тому

      ደምሪኝ እህት

  • @Emmaftube
    @Emmaftube 4 місяці тому +1

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን የኛ ጀግና አላህ ከዚህም በለይ ከፍ የድርግህ የረብ ለዱአክ አለሁመ አሚን የረብ

  • @utgj2354
    @utgj2354 4 місяці тому +1

    ወአለይ ለይኩም እሰላም ወራህመቱ ላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ደስታህ ደስታችነዉ

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf 5 місяців тому +99

    ሢጀምሩ ❤አሰላሟለይኩም ሲሉ እዴት ደሥ እደሚለኝ❤❤❤❤

    • @1ያአላህ
      @1ያአላህ 5 місяців тому +5

      በጠም ያመስሊም ስራ ስረ አት አለቻው❤

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 5 місяців тому +3

      ሳህ

  • @ዘንድሮምእንዳምናው
    @ዘንድሮምእንዳምናው 5 місяців тому +45

    ይህ ጀመአ ምርጥና ተወዳጅ ነው ሰው አክባሪ ፍላጎታችን ሁሉ የሚያሟሉ ተው ስንላችው የሚመለሱ ጨዋወች ናቸው እድግግግ በሉልን የኛ ዘመናዮች

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 5 місяців тому +2

      በጣም ይለያሉ 🎉🎉

  • @مدينةعيسى-ص9ظ
    @مدينةعيسى-ص9ظ 5 місяців тому +94

    እስኪ ለነ ቶፊቅ ለነ ሙቤ በአሏህ ሰላምታ መጀመር እንደምያሳፍር እይታ እንደማያሳጣ ንገራቸው ወሏሂ በአሏህ ሰላምታ ስለምትጀምሩ ስለምትዘጉ በጣም ነቭ የምወዳችሁ

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 5 місяців тому

      እኔ እንዛ ተቻልሁ አላይም ወላሂ

  • @Semufika45
    @Semufika45 5 місяців тому +9

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ አህሙ ማሻ አላህ ጉዞ ወደ 100K በቅርቡ ትገባለህ ኢንሻ አላህ ፈገግታችሁ ያስተጋባል ማርኬ የኔ እዋህ

  • @zuzutube_4645
    @zuzutube_4645 5 місяців тому +110

    ኒካህ
    ⇢ከኒካህ በፊት ሃራም የነበረው፤
    ⇢ከኒካህ ቡሃላ ሃላል ይሆናል።
    ⇢ከኒካህ በፊት ወንጀል የነበረው፤
    ⇢ከኒካህ በሁላ ሃሰናት ይሆናል።
    ⇢ከኒካህ በፊት የሰይጣን መንገድ የነበረው፤
    ⇢ከኒካህ ቡሃላ የነብያት መንገድ ይሆናል።
    ⇢ከኒካህ በፊት ግንኙነት ርዝቅን ይዘጋ የነበርው፤
    ⇢ከኒካህ ቡሃላ ርዝቅን ይጨምራል።
    ⇢ከኒካህ በፊት ግንኙነት የምድር ብክለት ያስፍፍ የነበረው።
    ⇢ከኒካህ ቡሃላ በሃላል የተጠለለ አንድ መሃበረሰብ ትፈጥር አለክ
    ≫ኒካህ ኒካህ ፍቅር ያለው እዛነው ለካ≫ እናማ #ፈኪና_አሙ_ዳይ ወዴ ሀላል☝️👌
    ላላገባን አላህ ይወፍቀን ላገቡትም አላህ እስከጀነት ድርስ አላህ ያዝልቃቸው።

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 5 місяців тому +6

    ፈኪያ ግን ገና ልጀነትሽን አልጨረስሽም ቀጣይ እንደምትስተካከይ እንጠብቃለን አህሙ መልካም ሰዉ እንኳን ደስ አለህ❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 4 місяці тому

      @@naajanojaa7 ደምሪኝ ውዴ

  • @الحمدلله-غ1و7ب
    @الحمدلله-غ1و7ب 5 місяців тому +90

    ዴስ የሚሉ ቤተሰብ በሀይማኖታቸው የማያፍሩ ጎበዞች በርቱ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 5 місяців тому +1

      ደምሪኙ ዉዶቼ

    • @elhamyimer7974
      @elhamyimer7974 5 місяців тому +5

      የሚያሳፍር ሃይማኖት ስለለን ነዋ

    • @ZeynebMohamed-mt2ex
      @ZeynebMohamed-mt2ex 5 місяців тому +4

      የማያሳፍርም ሀይማኖት ስለያዙ ነው

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 5 місяців тому

      ኤ ወላህ

    • @الحمدلله-غ1و7ب
      @الحمدلله-غ1و7ب 5 місяців тому +1

      @@elhamyimer7974 አይዋ ሀይማኖታችን ያሳፍራል ብየ አይዴለም ሀቅ ላይ ነው ያለነው ግን ብዙ ሙስሊሞች ልክ እንዴ ካፊሮቹ ነው ሰላም ሰላም የሚሉት ይመስገን ምናምን የሚሉት ለዛ ነው

  • @أمينهإثيوبيا-ف4ن
    @أمينهإثيوبيا-ف4ن 5 місяців тому +75

    አሰላሙ አለይኩም ስትሉ እንዴት ደስ ትለለቹ በርቱ ረሱል እንዲህ ብለዋል አንድ ሰው አሰላሙ አለይኩም ሲል 10 አጅር አለው አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ስል 20 አጅር አለው አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ ስል 30 አጅር አለው አሉ የኛ ውድ ነብይ ዛሬ ላይ በሚያሳዝን ሁኔታ አንደንድ ሰልጥነናል የሚሉ ሙስሊም ወንድምና እህቶች እሄንን ቃል ከአፈቸው ለማውጣት ይሸመቀቀሉ አላህ ይሀዲሂም

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 5 місяців тому +2

      ወዐለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ ነአም ልዩዋ አላሁመ ሷል ወሰልም ዓላ ነብይና ሙሀመድ ወዓላ ኣልሂ ወሰህብሂ አጅማዒን

    • @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
      @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ 5 місяців тому +1

      ስለላህ ወአሊሂ ወስላም

    • @MadeHasen
      @MadeHasen 5 місяців тому

      ማሸአላህ ዱስይላል ግን ቢደውአታስረዝሙ ምክናየቱም ለተመልካች አዛእዳያድርግ አህሙየ የኔውድ ልጅ ሰውእክባሪነትህ ወላሂ ማሸኡላህነህ አህሙየ ልብህ ለስላሳነው የኔውድልጅ ምናለበት ወደመሳኪን ወጣእየልክ ብትሰራ የተቸገሩ የታመሙ የውደቁ እጅግ በዙናቸው እና ይችአለም አላቂናት አዳደየ የአኪራህምስራበት ውቅቱይመቻል እላለሁ ውድእናትህ መድና ሀሰን

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 5 місяців тому +1

      ስለሏህ ወአለይ ወሰለም🎉🎉🎉

    • @AminaHaseen-kb9qi
      @AminaHaseen-kb9qi 5 місяців тому

      ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @Madena-e8e
    @Madena-e8e 5 місяців тому +91

    አህመዲና ፈኩ ተጋቢ አሊያ ተፍቱ አህመድን ዝም ብየ ሣየው የዋህ ቸር ገራገር ይመሥለኛል አያምልጥሽ ያዠ ወላሂ በሃላሉ አድርጉት ጆሲም ምርጥ ሠውነህ አላህ ሂድያ ይሥጥህ ይመቻችሁ❤❤❤

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 5 місяців тому +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @LifeLife-c3g
      @LifeLife-c3g 5 місяців тому +2

      ውነት በጣም ነው ጥሩልጅነው ወላሂ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @woyay2095
      @woyay2095 5 місяців тому

      ሳህ

    • @halemahad3297
      @halemahad3297 5 місяців тому +6

      ​@@LifeLife-c3g አህሙ ጥሩ ልጅ ነው ፈኪያ ግን ጥቅመኛ ናት ለትዳር የምትሆን አትመስልም

    • @ሥደትመምህሬነው
      @ሥደትመምህሬነው 5 місяців тому +2

      ትክክል። እሡየዋህ። ጥሩልጃ። ነው። እሷግን። ጥቅመኛናት። እንዳያመልጥሺ። ተጠቀሚበት። እዲሉን።

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 5 місяців тому +1

    ዋው አህሙ እኳን ደስአለህ ፈኪዬ አህሙን አሶሰድሺው ማለት ነው ይችልጂ አመጣጦ😂😂😂

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 5 місяців тому +1

    አሚን አህሙየ አብሽሩ ከጎናችሁ ነን ፈኪና አህሙ በዚህ ቪድዮ 70ሽ ናፈቀኝኝኝኝ ወደ ፊት የፈኪ ውጤት ነውለናቴ ሰፍ ቦታ አለን ጆኪ 27የምር ትልቅ ሰው ነህ መልካም ተጫዋች አላዘር እደት እዳሳቀኝ

  • @madinamed5487
    @madinamed5487 5 місяців тому +19

    እንኳን ደስ ያላችሁ በሉ ለዚህ ያበቋችሁ ጊዜ ቸውን ሠውተው የአረብ ሀገር የመዳም ቅመሞች ነን እና እናተም የመዳም ቅመሞችን አበረታቱ ደምሯቸው ሀቂቃ
    መልካም ነገር የምትሠሩበት ያድርጋችሁ ዮቱባችሁን

  • @makhhamakhha9415
    @makhhamakhha9415 5 місяців тому +19

    ፈኪየ የኔ ቆጄ አለባበስሽን እደት እደምወደዉ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ውድ ኢንሻአላህ ቀስበቀስ ደሞ ኒቃብስት እዲትሆኝነዉ እምመኝዉ የኔውድ

  • @assajod5093
    @assajod5093 5 місяців тому +32

    እንኳን ደስ አለህ አህሙ ኢሸ አላህ ፈኪ ጋር ስትጋቡ እኛ የማዳም ቅመሞች ጀግኖች አንድ ሚሊየን እናስገባሃለን

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 місяців тому

      አሥኪ,አኛንም,አሥገቡን🎉🎉

  • @RahmetReyu
    @RahmetReyu 5 місяців тому +2

    ፈኪየ ማሻላህ በጣም የተለየሽነሺ ካለባበሥሽ ጀምሮ ሁለነርሽን አይቀይርብሽ አህሙም እንደዛው እወዳችኋለሁ

  • @susu_የመዳሟታክሲ
    @susu_የመዳሟታክሲ 5 місяців тому +1

    አህሙዬ እንኳን ደስ አለህ ይገባሀል ኢንሻ አሏህ በቅርቡ ወደ መቶሺ ፈኪ ምንሆነሽ ነዉ የደበረሽ ትመሥሊያለሽ❤😢😢❤❤

  • @NasirTube327
    @NasirTube327 5 місяців тому +52

    ☞ከጓደኛ ምርጡ ማነው? ተብለው ሲጠየቁ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ በማለት መለሱ "አላህን እንድትፈራ የሚያስታውስህ መልካም ሲሰራ ስታየው ተግባሩን የምትከተል
    ለችግርህ ስትጠራው የሚደርስልህ ነው አሉ አላህ ጥሩ ጥሩ ጓደኞችን ያብዛልን አሚን
    በርቱ ወንድሞቻችን ጉዞ ወደፊት

    • @meyumeyu-t5z
      @meyumeyu-t5z 5 місяців тому +1

      ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ❤❤አሚን ያረብ

    • @meyumeyu-t5z
      @meyumeyu-t5z 5 місяців тому

      ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ❤❤አሚን ያረብ

    • @የትምብትሆንአላህንፍ-አ1በ
      @የትምብትሆንአላህንፍ-አ1በ 5 місяців тому

      አላህመሶሌ አሠይድና ሙሀመድ

    • @ayeshaAy-n2z
      @ayeshaAy-n2z 5 місяців тому

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @HayatZxc
      @HayatZxc 5 місяців тому

      صلى الله عليه وسلم ❤️

  • @ZiadaMohammad
    @ZiadaMohammad 5 місяців тому +21

    አሜን አሜን የአህሙድ የዱዓ ደስ ብሎኛል mashallah ብያችኋለሁ

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 місяців тому

      ዜድየ ደምሪኝ

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl 5 місяців тому +27

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህሙየ መብሩክ ወንዲሜ በርታ ጠንክሩ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @obob7245
    @obob7245 5 місяців тому +1

    ለዱአችሁ አሚን ያረብ
    ፈኪ እኔ ኮሜንት መፃፍ አልወድም
    ዛሬግን ፈኪን ሳላደንቅ አላልፈም እርጋታሽን ሀቂቃ ሴትልጂ ቁጥብ ስትሆን ነው ደስ የምትለው እና እርጋታሽን ማሻ አላህ ብያለሁ
    እባክሽ በሚድያ እንደምናያቸው እንዳትሆኝ ብዙ ተከታይ በሚኖራቸው ስአት ይቀየራሉ አንዳንዶች በተረፈአሏህ ሁላችንንም ይጠብቀን

  • @ZabibaUmerjemal
    @ZabibaUmerjemal 5 місяців тому +2

    አህሙየ እንኳን ደሰ አለህ ጆሲ በጣም ምርጥ ሰው የኔልዪ በርታ

  • @Hasinatube
    @Hasinatube 5 місяців тому +36

    ማነው እደኔ አህሙን ሲጠብቅ የነበር ላይክ አህሙ ከቻልህ ተለተሎ ልቀቅልን በአላህ

    • @RahmaHassen-qp4pf
      @RahmaHassen-qp4pf 5 місяців тому

      እኔ😂 ስጠብቅ ነበር

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 5 місяців тому

      እረህቴ ሙስሊም ሁነሽ ያረግሽዉን ፍሮ። ፍል አዉርጅዉ

    • @Hasinatube
      @Hasinatube 5 місяців тому

      @@RahmaHassen-qp4pf 😂😂

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 5 місяців тому +1

      ፕሮ ፋይልሽን ቀይሪ ጭራሽ ካፊር

    • @حياةنور-ظ3ت
      @حياةنور-ظ3ت 5 місяців тому

      አወ አጥፊ ኘሮፋይልሽን

  • @Ruki-v3q
    @Ruki-v3q 5 місяців тому +76

    በፈኪ ምክንያት ነው 50k የገባሀው ክብር ለፈኪ❤

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 5 місяців тому

      ደምሪኙ ዉዶቼ

    • @sadakadir6024
      @sadakadir6024 5 місяців тому +1

      አረበክሽ ኡሷን ከሱገ ሰቶን በፈት መን በደምብ አዉቋት ነበር

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 5 місяців тому

      ወላህ ከሶ በፍት 5ሽ ነበር ላይክ የምደረገው100,200ብቻ ነበር😂😂😂​@@sadakadir6024

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 5 місяців тому

      ቅናተኛ እስዋ ፊትም ታዋቂ ናት​@@sadakadir6024

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 5 місяців тому +3

      ​@@sadakadir6024ወላህ በሶ በፍት እይታ እርሱ የለውም ነበር😂

  • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
    @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 5 місяців тому +38

    መብሩክ አህሙ እስኪ የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ላይክ ጌጩኝ

  • @YabaTebarak
    @YabaTebarak 5 місяців тому +1

    የሀገሬልጆች አሏህ ጠብቆ ያቆይልን እንወዳቹ አለን ከናአተ ብዙነገር እጠብቃለን🎉🎉🎉🎉 ኢንሻአሏህ አህሙና ፈኪ ደሞ በርቱልኝ

  • @ShkuSheku
    @ShkuSheku 5 місяців тому +2

    ማሻ አላህ ደስ ስላላችሁ ደስ ብሎኛል የሰው ደስታ የሚያስደስተኝ ሰው ነኝ ና በጣም ስላለኝ ነው የመጀመሪያ ኮሜት መስጠቴ ነው ደግሞ ወንድምህ ጆሲ ምርጥ ሰው ነህ ወንድማማችነታችሁን ያዝልቀው ረሱል (ሰ ዐ ወ ) ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅራችሁ ይጨምራልና ብለውናል እናም አላህ ይጨምርላችሁ ግን መቅዲ ብትኖር ደግሞ የበለጠ ያምር ነበር ❤❤❤❤

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 5 місяців тому +20

    ዋዋዋዋ የልፋትህና የፈኪየ ውጤትነው ከዝህ በላይ እጠብቃለን

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 5 місяців тому +35

    እንኩዋን ደስ አለክ አህሙዬ ገና አንድ ሚልዬን እንጠብቃለን እኔም 50 ሺ ገብቻለው ያገሬ ልጆች እናመሰግናለን❤❤❤❤

    • @SeadaYoutub
      @SeadaYoutub 5 місяців тому

      ደስ ይላል እኳን ደሳለሽ እኔንም ደምሩኝ

    • @SeadaYoutub
      @SeadaYoutub 5 місяців тому

      እኳን ደስ አለሽ እኔንም ደምሩኝ

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 5 місяців тому +10

    ወአለኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እካን ደስስስስስ አለህ አሙዬ ገና በቅርቡ 100k ትገባለህ አለህ ይጨምርላቹ ፈኪ የአህሙ ድምቀት ናት የምትሉ🥰👍👍

  • @ZeynebaliZeynebali
    @ZeynebaliZeynebali 4 місяці тому +2

    አማንንንንንንንንን የኔዉድ❤❤❤❤❤❤

  • @hhht597
    @hhht597 5 місяців тому +2

    ገና መቸ መቶk ነው እምናስገባህ አህሙየ እንኮን ደስ አለህ ፈኪየ ስወዳችሁ ወላሂ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse 5 місяців тому +33

    በተለይ የምትገቡበት ሰላምታ አቤት ደስሲል ወአለኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ባላህ የተመካ ሁለነገሩያማረነው በርቱልኝ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 місяців тому

      መኪየ ደምሪኝ እህት

  • @AdcGfd
    @AdcGfd 5 місяців тому +10

    አህሙ ወዲማችን እኳን ደሥ አለህ ኢሻአሏህ በቅርቡ 100kትገባለህ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @ZuzuZuzu-qh3zu
    @ZuzuZuzu-qh3zu 5 місяців тому +16

    በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ከዚህ በላይ ይገባሀል አህሙዬ አላዘር እውነተ ነው ግዜያችንን ቀንሰን ነው እምናያችሁ ፈኪ ስርአትሽ እህቴ ይጨምርልሽ ግን 50 ሽ ሲገባ ይከፈታል የተባለው ስጦታ የት ነው የፈኪዬ ላህሙ ማየት ፈልጋለን የምትሉ የአላህ እዝነት በሁላችሁም ላይ ይሁን ፈኪን አጥብቀሽ ያዥ ፈኪ ሂወት አንዴ ነው እድል እምትሰጠው ቁጭት እንዳይሆንብሽ አላገባም ምናምን ከአላህ መንገድ መውጣት ነው ❤

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 5 місяців тому +2

      50ሺህ አይደለም ሁቢ 70 ሺህ ላይ ነው ይከፈታል የተባለው

    • @ZuzuZuzu-qh3zu
      @ZuzuZuzu-qh3zu 5 місяців тому

      @@mekiyatube2063 ነው በጉጉት እየጠበኩ ነው ቀለበት ይሆናል ብዬ ልቤ ድቅድቅ እያለ ነው

    • @eriwood6056
      @eriwood6056 5 місяців тому +1

      70 ሽ ነው ማዳመጥ እንልመድ ከመቸኮል

  • @rabiahSager
    @rabiahSager 4 місяці тому

    ፈኪናአህሙ ተጋቡ በአላህ እናተ ሁለት ፍቅር የሆናችሁ ልጆች እናተ ብትጋቡእኔ እረካተይን እሰግዳለሁ

  • @RgayhRgayh
    @RgayhRgayh 5 місяців тому

    ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አህሙወንድሜ እንኳንደስ አለህ አብሽር ከዚህ በላይ እንጠብቃለን

  • @fhdghf6713
    @fhdghf6713 5 місяців тому +12

    ماشاءالله تباركلا 🎉🎉🎉እስኪ እደኔ 70 እኪገባ የቸኮለ በላክ ሺ

  • @Zizuna1651
    @Zizuna1651 5 місяців тому +5

    አህሙዬ እንኳን ደስ አለህ ወንዶሜ አላህ ደስታቹኝ እረጂም የማያልቅ ያድርግላቹ

  • @FhDyu
    @FhDyu 5 місяців тому +31

    ማንም አልቀደመኝ ሁልሽም ተቀድመሻል በሉ ለይኩኝ ክክክ

  • @zinebgashaw1015
    @zinebgashaw1015 5 місяців тому +1

    መብሩክ ወንድሜ በጣም ደስስስ ይላል አልሀምዱሊላህ አሁንም ከዚህ በላይ ይጨምረላችሁ

  • @የማዳምቅመሟ
    @የማዳምቅመሟ 5 місяців тому +1

    እኳን ደሥ አለህ አህሙየ እኔም ደሥብሎኛል በርቱ ፈኪየ ያቺም ኢሻአላ ❤❤❤❤❤❤

  • @eilhamAbdela
    @eilhamAbdela 5 місяців тому +18

    አደኛ ነኝ አህሙንና ፈኪን ሚወድ ላይክ🎉

  • @Semira-r2b
    @Semira-r2b 5 місяців тому +27

    የሀሠን አባባልያሣቀው😂😂😂አህሙየ እኮንደሥአለህ ጉዞወደመቶ ፈኪየቀጣይደሞ ❤❤❤ደምሩኝ ውዶችየ🎉🎉🎉

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 5 місяців тому

      እኔ😂

    • @TuGu-dx7qo
      @TuGu-dx7qo 5 місяців тому +2

      እኔ አይ ሀሰን ወፍራሙ ሰዉዬ አለላም 😂😂😂

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 5 місяців тому +1

      እኔ

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 5 місяців тому +1

      ወፊረሙ ስዊዬ 😂😂😂😂😂

    • @050Aff
      @050Aff 5 місяців тому

      እኔም ወላ😂😂😂

  • @medim-vv5co
    @medim-vv5co 5 місяців тому +13

    ምርጥ ጀመአ አላህ ከዚህ በላይ ያስቃችሁ ዴስታችሁ ብዝት ብዝትዝት ይበልላችሁ የኔ ውዶች 🎉🎉🎉

  • @FatumaFatuma-uo4un
    @FatumaFatuma-uo4un 5 місяців тому +2

    ወአለይኪሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሠላም መጣችሁ ደስታህ ደስታችን ነው አህሙየ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ

  • @ልዕልትtube
    @ልዕልትtube 5 місяців тому +1

    አህሙ እና ፋኪ ተጋብቶ አንድ ላይ ሁኖ ማየት እፍልጋለን ምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @ሶብሪናቦረናመከነሰላም
    @ሶብሪናቦረናመከነሰላም 5 місяців тому +12

    የሚያስደስቱ? መልካም? ጓደኛሞች? ከመጥፎሁሉ? ፈጣሪይሰውራችሁ

  • @Ldyagsahw
    @Ldyagsahw 5 місяців тому +17

    ለፈኪ ስጦታ ይገባታል የምትሉ🎉🎉🎉🎉🎉ላይክአርኩ

  • @LubabaNuru-r3k
    @LubabaNuru-r3k 5 місяців тому +11

    ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁእንኳን ደህና መጣችሁ ስጠብቅ ነበር አህሙዬ እንኳን ለዚህ አበቃክ ደግሞም ይገባካል የኔ የዋህ ወንድም

  • @grguhvgftsgggjyg8885
    @grguhvgftsgggjyg8885 5 місяців тому +1

    እኳን ደስ አለህ አህሙ ቀጣይ ፈኪን እናስገባ የምትሉ❤❤❤

  • @LijLuLuልጅሉሉ
    @LijLuLuልጅሉሉ 5 місяців тому +6

    አሠለማለኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ደስ አለህ አህሙ በርታ ካተ ብዙ እጠብቃለን በርታ ወድሜ❤😊

  • @MariamMuslim-i7m
    @MariamMuslim-i7m 5 місяців тому +3

    ነብያችን ሱለላሁ አለይሂ ወሠለም ስጦታ ተሰጣጡ ውደታን ይጨምራል ብለዋል ሱሉ አለ ነቢ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FgFg-wq2cz
    @FgFg-wq2cz 5 місяців тому +3

    ፈኪ ምነዉ ደብሮሻል ጎደኛሽ ቀዠቃዣ ነገር ናት አደራ አህላቅሽን እዳታበላሽሽ

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 5 місяців тому

      Eko sayegeba rasu selam selam new metelw beza laye tekebetalech endatabelashate becha

  • @AbcKsa-e5w
    @AbcKsa-e5w 3 місяці тому

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሙየ እኮንደሰ አለህ ወድሜ ፈኪንም እጠብቃለን በዚህ ሁለቀን ኢሺአላህ

  • @HayatiAhmed-iw7fd
    @HayatiAhmed-iw7fd 5 місяців тому +1

    ማሻአላህ ፊኪየ አለባበሰሺመሻአላሀነው አህሙእና ፈኪየ ተጋባ በሀላሉ ደሰይሚለው

  • @SobrinaWayu
    @SobrinaWayu 5 місяців тому +18

    አህሙ አህሙ ወፍራሙ ሰውየ ሀሰን ያንተስ ከፋ😂😂
    አህሙ እንኳን ደስ አለህ ወንድማችም አበሽር ጉዞ ወደፊት🎉❤

  • @Alhamdulilah37
    @Alhamdulilah37 5 місяців тому +25

    ማሻ አላህ ምስጋና ሁሉ ለአለማቱ ጌታ ለአላህ ይገባው አልሀምዱሊላህ ይገባሃል አላህን ደጋግመህ የምታወሳው ነገርህን በጣም ነው የምወድልህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ 🤲❤️
    አላህ የሚጠላውን ነገር እንዳሰራበት ዱኣዬ ነው ኢንሻ አላህ 🤲❤️
    አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይረዝቅህ 🤲🤲🤲🤲

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 5 місяців тому +1

      ሳህ አሚንንንን ያረብ 🎉🎉

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 5 місяців тому +5

    ወአላይኩም አሰላም ወረህማቱላሂ ወባረካቱ እኳን ደስ አላክ አህሞ መልከም ለዲኑ ጣካራ አላህ ማጫረሻችሁን ያሰምርላችሁ አታም ፈኪም❤❤

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 5 місяців тому +1

    ማሻአላህአብሺሩየኔልዩዋችማሮችበርቱ❤❤❤❤🎉🎉🎉ላይክ

  • @Toyba-pc9bi
    @Toyba-pc9bi 5 місяців тому +1

    ስጦታ ሲሰጠው ፈኪየ ተቆለልሽሳ ክክክክክ

  • @Firoz-i9z
    @Firoz-i9z 5 місяців тому +7

    እንኳን ደስ አለህ አህሙ ሁሌ ቭድዮ ስራልን አትጥፉ አህሙና ፌክን የሚወድ እኔ በጣም ነው የምወዳቸው ❤❤❤❤❤❤

  • @Jem-fw9ke
    @Jem-fw9ke 5 місяців тому +6

    አወ የፈኪ ትልቅ ውጤት ነው የ አህሙም መልካም ነት ነው

  • @HananAbdela-lz1tz
    @HananAbdela-lz1tz 5 місяців тому +4

    አህሙዬ እካን ደስ አለክ ከዚ በላይ እጠብቃለን ፈኪ ያቺ ጥረት አደቅልሻለ

  • @shemErb
    @shemErb 5 місяців тому +1

    እንኳን ደስ አለን አህሙ አንድ ሰዉ ቀርቶ ቅር ብሎኛል እሷም መቅድ

  • @Rukiya-ሪቾ
    @Rukiya-ሪቾ 5 місяців тому +2

    እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ የገባካል በርቱ የኔ የዋህ አላህ ይጠብቃችሁ።

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 місяців тому

      ደምሪኝ ማር

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 5 місяців тому +4

    ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    አሙዬ ወንድሜ እንኳን ደስ አለክ በቅርብ 100k ኢንሻ አሏህ 🎉🎉🎉🎉

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 5 місяців тому +6

    ማሻ አላህ አህሙ እንኳን ደስ አለህ
    ጉዞ ወደ ፊት

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 5 місяців тому +5

    አህሙ እንኳን ደስ አለክ አህሙ ፈኪ ጋር ሲገናኝ ሲሰራ በጣም ተመልካች ጨመረ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 5 місяців тому +1

    ማሽአላህ ❤🎉🎉

  • @ሠአዳ
    @ሠአዳ 5 місяців тому +1

    የፈኪን ስረአት ሳላደቅ አላልፍም ስትናገር በርጋታ ከወዶቹ ጋር እኳን እኩል ጠትስቅም የኔ ውድ አላህ ይጨምርልሽ

  • @FhDyu
    @FhDyu 5 місяців тому +9

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደስ አለህ አህሙየ

  • @semirahussen574
    @semirahussen574 5 місяців тому +4

    እንኮን ደስ አለህ ወንድም ማሻአላህ አህመድ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ አብሽሩ

  • @Yenanafkotenatanat
    @Yenanafkotenatanat 5 місяців тому +6

    የኔ ውድ ወንድም አህሙየ እንክዋን ደስ አለህ ሀቢቢ ፈኩየ አንችንም ለዚህ ያብቃሽ 100 ሽስንደርስ ፈኩ ጋ ተጣምራችሁ ተጋብታችሁ ያሳየን ምኞቴን የምትመኙ ላይክ😊

  • @MunaAyalewu
    @MunaAyalewu 5 місяців тому +2

    እኳንም ደሳለህ አህሙ ኮግራ ገና ብዙ እጠብቃለን በርታ ጠክር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 5 місяців тому

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ

  • @hfhfbdbx4445
    @hfhfbdbx4445 5 місяців тому +6

    70k ሰባሽኪውን እናፍጥነው እኔ ለማየት ሸኩያለሁ ❤❤ እንኮን ደስ አለህ❤❤

  • @Newphone-c7r
    @Newphone-c7r 5 місяців тому +15

    አሰላ ሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ መብሩክአህሙ

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse 5 місяців тому +14

    ቤተሰብ የረሳሁትነገር ላይክበሉኝ👍👍

  • @SaraSara-gq3kd
    @SaraSara-gq3kd 5 місяців тому +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሙ እንኳን ደስ አለህ ደስታህ ደስታችን ነው ወንድማችን ፈኪም እንዳይከፋሽ ፏበይ በርቱ ኢንሻ አላህ ገና መቶ ሺ ትገባለህ በአላህ ፍቃድ በጣም ነው የምወዳቹ ደስታቹ ደስታዬ ነው እናም አላህ አይለያቹ አህሙ ፈኪ እና ጆሲ ምርጥ ጓደኛሞች ትለያላቹ

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 5 місяців тому

    አሚንንንንንንንንወዲማችን ❤❤❤❤❤እኳን ደስ አለህ አህሙየ

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 5 місяців тому +8

    100%የፈኪ ውጤትነው። አፈመሠችህ እኮ አህሙ😂ለማንኛውም ኮንግራ🎉🎉🎉

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 5 місяців тому

      ለዛውም 1ወር😂😂😂