Ethiopian Music : Libsnew Berhanu ልብስነው ብርሃኑ (ድሙንሙን) - New Ethiopian Music 2023(Official Video)

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 210

  • @keleabtsehaye4480
    @keleabtsehaye4480 Рік тому +8

    💜💝💜 ዋውውው ሴት ማለት የዋህ ቆንጆ ሀገር በደንብ ምልጭ ያረገሽ የባህል ቁንጅናሽ 💝💜💛🇪🇷👍👍👍

    • @HewteHewte
      @HewteHewte 10 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @saada7652
    @saada7652 Рік тому +21

    እደው አላህዋ የሀገሬን ሰላም አምጣልኝ
    የዱሮይቱ ኢትዮጲያ አየኋት በገጠርነቴ ኮራሁ
    ገጠሬወች አላቹ ✋

    • @ZxZx-h7b
      @ZxZx-h7b 10 місяців тому

      አሚን

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 8 місяців тому +1

      እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት😅 እባካችሁ ወልቃቹ ወደመጣቹበት ተመለሱ ወይ አርፋቹ ተቀመጡ በውሸት የአብይ ኳስ አትሁኑ ጎጃሜው ወለየው ኦሮሞን ደቡብን ሸዋውን አትበጥብጡት😅😢😮😢

    • @Rahmet-gm4bj
      @Rahmet-gm4bj 2 місяці тому

      አለን አይይይይይይ ምን ዋጋ አለው እኛንም ስደት አቀለጠን ሀገሬም በጦርነት ተከባ ቀረች 😢

  • @kasahunsoratube3290
    @kasahunsoratube3290 Рік тому +21

    እጅግ እሚያምር ዘፈን ነዉ በርታልን ልብስነዉ ብርሀኑ ምነዉሸዋንም እናመሰግን አለን

    • @HabetamuArehibu
      @HabetamuArehibu Рік тому +6

      ❤ ሰሜንኑም ደቡብ ወሎ ሁሉም የአማራ ባህል መፍለቂያ አምባ ነው ሀገራችን አማራ በልጆቹ ክንድ በቅርቡ ነፃ ይወጣል ❤🎉🎉🎉

  • @Englishmusic-qi9fp
    @Englishmusic-qi9fp Рік тому +6

    ደስ የሚል ስራ ነው እናመሰግናለን

  • @mulatamare5175
    @mulatamare5175 Рік тому +2

    ድሙንሙን በጣም ቆንጆ ስራ ነው ልብስነው ጅገናው የአገው ልጅ በርታልን ።

  • @mesaytsegaw4903
    @mesaytsegaw4903 Рік тому +15

    የአገው ህዝብ እጅግ አኩሪ ባህልና ታሪክ ያለው ጥንታዊ ህዝብ አክሱም ላሊበላን ያነፀ አዝዕርትን ያላመደ እንሰሳትን ያዳቀለ ..

  • @AmiKabaw
    @AmiKabaw 11 місяців тому +11

    አይ ሰቆጣወይ ስወድሸ እኮ!ህምጣ...ባለመቻሌ በጣም አዝናለሁ ውድ የወንዜ ልጆች በጣም እወዳችኋለሁ።

  • @aledwake
    @aledwake Рік тому +5

    Sekota Woghmra , Aba Mereb Haile ❤❤❤❤🟩🟨🟥

  • @ፋጡማወሎየዋያውምለጌሂዳ

    አገው አማራየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdestmariam3441
    @mekdestmariam3441 Рік тому +8

    💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️ beautiful people and culture ❤❤❤❤❤❤

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045 11 місяців тому +1

    ክታበጊል ጻቭነ ኽምረወይ!!!😍😍😍።

  • @HewteHewte
    @HewteHewte Рік тому +1

    የኛ ጀግና የሰቆጣ ልጅ በጣም አንደኛ ስራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asfawgezmu3881
    @asfawgezmu3881 Рік тому +1

    Beautiful people, Beautiful Music❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hagerchekole9288
    @hagerchekole9288 5 місяців тому

    እኔስ አገሬ ስቆጣ በጣም ነው የናፍቀኝ በተለይ የሻደይ ብአል በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው በርታ❤

  • @tripscenery9690
    @tripscenery9690 Рік тому +1

    በጣም ምርጥ ነው። በርታልን ልብስነው

  • @huseenalii8641
    @huseenalii8641 Рік тому +6

    ሰላም ለሃገራችን ጥጋብ ለተራቡ እና ለተፈናቀሉ ወገኖችችን ሞት እና ጥፋት ለፓሴተር አብይ እና ለኦሮሙማ ፕሮጀክት አስፈፃሚ ሆዳሞች ድል ለፋኗችን👊👊💪💪

    • @shimelisnaktolab
      @shimelisnaktolab Рік тому +1

      Agew beauty... Respected people kings

    • @addy3134
      @addy3134 Рік тому

      Peace to the country and then you proceed to talk rubbish 😏😏😏

    • @hd-jannah5695
      @hd-jannah5695 11 місяців тому

      @@addy3134 galla neha 🤣🤣

  • @adaneadem7938
    @adaneadem7938 7 місяців тому

    ባህሉን ወጉን የጠበቀ ድንቅ ዘፈን ዋው ለዛ ስርአት ውበት የጀግነው ጀነራል ሀይሉ ከበደ አገር ሁሌም ደስታችሁን ጨዋታችሁን እንጂ ክፉአችሁን አያሳየን። መገን ድምፅ!!

  • @addismelakie1331
    @addismelakie1331 11 годин тому

    ምርጥ❤❤❤❤❤❤

  • @asli4933
    @asli4933 Рік тому +6

    Rich culture! Agews are the makers of Ethiopian ancient civilization. After their fall down, the country began to weaken.

  • @HosahnaNeamne
    @HosahnaNeamne 15 днів тому

    ዋው የአገው ባህል 👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @Men_naa1
    @Men_naa1 Місяць тому +3

    i am Agew amhara forever ❤❤❤, i am Fono

  • @MulawTsegaye-mg2my
    @MulawTsegaye-mg2my Рік тому +4

    በጣም አሪፍ ሰራ ነው ወንድማችን ግን የሰቆጣ ባህል ቡድን የሉምሳ

  • @Lasta478
    @Lasta478 Рік тому +10

    ሸጋ ሥራ! ከሸጋ ከሰርቅራቃ ድምፅ ጋር!
    በርታ ልብሳችን! የዋግ ባህል አምባሳደራችን!!!!

  • @SamuelAsress
    @SamuelAsress 11 місяців тому +1

    Me too! I am so proud of by Agew music.

  • @WerkieAba
    @WerkieAba Рік тому +1

    its so smart music my brother libsinu birhanu
    go ahead!

  • @AMENMAN-w4i
    @AMENMAN-w4i 25 днів тому

    ስወደው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hd-jannah5695
    @hd-jannah5695 Рік тому +47

    I’m agew and proud of my people Agew Amhara forever 💚💛❤️

    • @getachewkebede2651
      @getachewkebede2651 Рік тому +3

      ገደል ግባ ኣገው ብለህ ኣማራ 😂

    • @Mul-i2d
      @Mul-i2d 11 місяців тому +2

      😢

    • @hd-jannah5695
      @hd-jannah5695 11 місяців тому

      @@getachewkebede2651 እኛ አገዎች ድብን ያልን ነፍጠኞች ነን 💚💛❤️ አንተ ንፍጥ ጋላ ነህ

    • @alemitugoshe804
      @alemitugoshe804 11 місяців тому +1

      ❤❤❤

    • @hd-jannah5695
      @hd-jannah5695 11 місяців тому +11

      @@getachewkebede2651 አንተ ሻንቂላ ባርያ 😆 እኛ አገዎች ከነፍጠኛም ነፍጠኛ ነን💚💛❤️

  • @tesfayworku9235
    @tesfayworku9235 9 місяців тому +1

    ያልተበረዘ ንፁህ ባህል። ፈጣሪ የሃገሬ ጠብቅልን ምስኪኑን ህዝባችን

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Рік тому

    BEAUTIFUL Song; BEAUTIFUL Dramatic Cultural Representation,😁❤️👍!!

  • @kalkidangetahun6469
    @kalkidangetahun6469 Рік тому +6

    አሻግሮ በማየት አይኔ መነመነ ምነመነ ምነው መንደራችን አንድላይ በሆነ 😢

  • @biniamghidey6980
    @biniamghidey6980 7 днів тому

    Gondere destelalachu zefenachu ena cheferachu betam now mewedew Mweste new 😂😂😂
    From 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 🎉🎉🎉🎉

  • @fikrebekele144
    @fikrebekele144 6 місяців тому

    ሰኒዬ የሠራሽው ስራ በጣም ጥሩ ነው
    ፍቅርን
    ሠላምን
    አንድነትን የሚገልፅ ስለሆነ ወድጄልሻለሁ
    I love yoy so much

  • @الصافيدمور
    @الصافيدمور 4 місяці тому

    Ilove and obsessed with the Ethiopians song and your simple life you present throw song

  • @MeseretYalew-ys7ye
    @MeseretYalew-ys7ye 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ lebesnew ይዝንወይ❤❤

  • @mulukenalemu6109
    @mulukenalemu6109 Рік тому +2

    ያንቀነወ 1ኛ በርታ❤

  • @Abay487
    @Abay487 5 місяців тому

    በጣም እሚያምር ዘፈን በርታ 👍👍👍👍

  • @uaeuae1256
    @uaeuae1256 Рік тому +3

    ❤❤❤😂😂ወንዝ ወረዳ ልብስ ስታጠብ ተዝታ መጣብኝ😂. ትለያላችሁ

  • @tripscenery9690
    @tripscenery9690 11 місяців тому +2

    እፈረዲ ፊርቹ ፃርቅጥ እቓስነ፣
    ቲክን’መ ፊጭረ ኻግር እቖሰነ፡፡
    እፈ ቲክን ዝሚር እቖርሽ ኻግር እቖርነ
    በጣም አሪፍ ክሊፕ ነው

  • @usratube4895
    @usratube4895 Рік тому +6

    ገራገሩ ወሎ❤

  • @יוסיסיסאי-ב6ג
    @יוסיסיסאי-ב6ג 7 місяців тому

    ❤❤ ደስ ይላል እግዚአብሔር በደስታ ያኑራችሁ🎉

  • @atekeltdagnaw4071
    @atekeltdagnaw4071 Рік тому +6

    የአገው ህዝብ ውብ ባህል ያለው የኢትዮጵያ ጥንታዊ ስልጣኔ ባለቤት ነው። በርታልን ❤

  • @IP-MASTER
    @IP-MASTER 4 місяці тому +2

    I am proud of being amhara

  • @ጎንደሬዋነኝየፋኖወችእህት

    አይ ትዝታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልብስነዉ በርታልኝ 🎉🎉🎉🎉በዚህ ቀጥል🎉🎉

  • @الصافيدمور
    @الصافيدمور 4 місяці тому

    Its very fabulous and very nice song so the nature too

  • @HabetamuArehibu
    @HabetamuArehibu Рік тому +13

    ወሎዋ (ሰሜኑም ደቡብም)
    የአማራ ባህል አማባ

  • @ብዙነሽብዙነሽ
    @ብዙነሽብዙነሽ 6 місяців тому +1

    💔ኧረልቤንነሣውየልጁቁጅናሙዚቃውምየተወደደነው

  • @SikoSilo-w4m
    @SikoSilo-w4m Рік тому +8

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይይይይ የዋክሹሞች ሀገር የጀግኖቹ ዘር

  • @Keren-health
    @Keren-health Рік тому +1

    wow cheers !!!!
    best cultural music i love it !!
    MEZENZENKUN......

  • @dr.derejebelew4654
    @dr.derejebelew4654 10 місяців тому +1

    አገው አማራ ነው አማራ አገር ነዉ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅ።💚💛❤️

  • @ruvenayanw790
    @ruvenayanw790 4 місяці тому

    ኢትዮጵያ ማንም ስለ ሀገራችን የማያስብባት ሀገር ነች🎉🎉🎉🎉

  • @GvgFff-d9n
    @GvgFff-d9n 6 місяців тому +1

    very Nice Music

  • @HussenEndris-o9x
    @HussenEndris-o9x 2 місяці тому

    💚💚💛💛❤❤💯💯ምርጥ ሰራ ነዉ

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 4 місяці тому

    አበጀሽ የትጠፋች ወለደች ከሆነ እንኳን ማርያም ማረቾሽ እንበላት አሳውቁን❤❤❤❤❤

  • @በዳመና
    @በዳመና 5 місяців тому

    አቤት ፈገግታ❤❤❤❤❤

  • @sewentkassahun839
    @sewentkassahun839 2 місяці тому

    ብረቱ በጣም
    ደስ የሚል ዜማነው በርቺ አይዞሽ

  • @mikiyasbirhanu5143
    @mikiyasbirhanu5143 Рік тому

    ይይ፣እረታው፣ትዝታየን፣አትቀስቅስብኝ፣ልኑርበት

  • @robelhailu6434
    @robelhailu6434 7 місяців тому

    Am kemant from Gonder love you Agew brothers ❤

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw Рік тому +6

    አቤት ዉበት ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @AfrworkboledStudent-dk8ht
    @AfrworkboledStudent-dk8ht 3 місяці тому

    የሚገርም ስራ ነው በርታ

  • @MitoAmito
    @MitoAmito 3 місяці тому

    Wow wow wow wow wow wow ❤❤❤❤❤

  • @zekiyarts1730
    @zekiyarts1730 Рік тому +1

    የገጠሯን ኢትዮጵያ የሚያሳይ ምርጥ ሥራ ነው።

  • @MekonenAle
    @MekonenAle 7 місяців тому

    በጣም ቆንጆ ነው በርታልን ወንድማችን

  • @tedymulu5897
    @tedymulu5897 28 днів тому

    የወሎን ብሀል በቆጆ ራፕ ገልፀችትዋል አብሽር

  • @tube6572
    @tube6572 Рік тому +1

    በጣም ትችላለህ አንበሳየ

  • @giraffe.21
    @giraffe.21 3 місяці тому

    የኔዎቹ 🙏🙏😍😍😍😘😁😁😁😁😁💃💃💃💃💃🌸🌸🌺🌷💃💃

  • @VIP_GUY
    @VIP_GUY 27 днів тому

    Agew Amhara and new ❤❤

  • @martaalyalew1816
    @martaalyalew1816 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያምራል የምወ ደዉልጀጊብዛ ነወአመሰግናለዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hymehyme8193
    @hymehyme8193 9 місяців тому

    የዱሮዋ ምራቴ ይገርማል ሥላየሁሽ ደሥ ብሎኛል😊

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 9 місяців тому

    Wow, Wow, Wow!!😁❤️❤️❤️❤️❤️❤️!!!

  • @AbebeMhiret-if1kv
    @AbebeMhiret-if1kv 5 місяців тому

    በዕውነት አለቀስኩ የሀገሬ ናፍቆት ረመጡ ፈጀኝ።

  • @kabi_xenon
    @kabi_xenon 9 місяців тому

    Why can't i save this in library

  • @koristorus3040
    @koristorus3040 Рік тому

    Sweet wow❤❤❤❤❤

  • @HananSeid-m6f
    @HananSeid-m6f 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤ እውይ

  • @AaA-yq1dk
    @AaA-yq1dk Рік тому

    አደኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @godammit203
    @godammit203 Рік тому +2

    Lot's of love from Kenya ❤❤❤🎉

  • @DinsaMasere
    @DinsaMasere 8 місяців тому

    አ ይ ይይይ ት ዝ ታ ❤️❤️❤️❤️

  • @мдор
    @мдор 5 місяців тому

    lbsnew brhanu ❤

  • @habtieterefe
    @habtieterefe 8 місяців тому

    Bertalg wendena❤❤❤❤

  • @wubewuletaw4769
    @wubewuletaw4769 5 місяців тому

    betam new miwedachuh yemir

  • @AlehegnMuhabaw
    @AlehegnMuhabaw Рік тому

    wow amzing

  • @mikinigusie
    @mikinigusie Рік тому +3

    ራቨኝ መሰለኝ ቀበቶየ ላላ
    ያንቺ አገር ወድያ ነው የኔያገር ሰሀላ።

  • @almazekaseye7172
    @almazekaseye7172 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤ደሞቸ

  • @azanawtsegaw
    @azanawtsegaw 4 місяці тому

    Wow❤❤❤❤❤❤🎉

  • @DessieTeshager-k9z
    @DessieTeshager-k9z 4 місяці тому

    Agewu $ tegregna the leading musice

  • @manbaba-u9x
    @manbaba-u9x Рік тому

    ልዩ ነውልብስወ

  • @yonasjo-hk7yd
    @yonasjo-hk7yd 3 місяці тому

    Sekota agere love you

  • @ImeAbe
    @ImeAbe 5 місяців тому

    I appreciate it very much

  • @FentawAmbaw
    @FentawAmbaw 8 місяців тому

    ማሽላውን ሰታበጥር የእናት አባቴ ቤት ትዝ አለኝ በለሳአሙስት

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 9 місяців тому

    Amhara hizeb eko wube new❤️❤️👋❤️👋❤️👋👋❤️❤️👋❤️❤️👋✅️Amhara wede siletan yemetal gidw new❤🎉🎉

  • @Saint-1216
    @Saint-1216 Рік тому

    Perfect !

  • @SewasewKene-ux2zg
    @SewasewKene-ux2zg Рік тому

    Please Menew shewa You should remove the blur part on the video at 0:19, 2:35, 3:43,4:53 ,6:03 minutes. keza wuch shega new

  • @haftomtibebu6075
    @haftomtibebu6075 Рік тому

    Woow good job

  • @KidstMelashi
    @KidstMelashi Рік тому +2

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ my ❤❤❤

  • @MyPs4-h7t
    @MyPs4-h7t 11 місяців тому

    አማራየ ዋዉ ❤️❤️❤️❤️❤️🩸🩸🩸

  • @rawnaq1792
    @rawnaq1792 5 місяців тому

    በጣምቆጆ

  • @astatkiesetegn4981
    @astatkiesetegn4981 Рік тому +2

    የትርጉም ያለህ

  • @NIGATAYALEW-dk8my
    @NIGATAYALEW-dk8my Рік тому

    Arif new tikklegna ye ethiopia ባህልን የሚገልፅ ነው

  • @ZxZx-h7b
    @ZxZx-h7b 10 місяців тому +3

    ዋው

  • @AbebeMhiret-if1kv
    @AbebeMhiret-if1kv 5 місяців тому

    አቤት ማማር

  • @HewteHewte
    @HewteHewte Рік тому +2

    የአገዉ ጀግና የሳህላዉ በጣም ቆንጆ ስራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤