ephrem tamiru

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 458

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Рік тому +52

    ኤፍሬም ታምሩ ዋው!!! አንተን ሳስብ ራሴን የምነግረው ሁሌ ኤፍሬም እንኮ የተፈጠረው ለመዝፈን ነው እላለሁ. ወይ ፈጣሬ ለእኛ ብለህ ይህን መረዋ ድምጽ የእንቁዎች እንቁ ፈጠርክልን. እግዚያብሔር አመሰግናለሁ ለኛ ደስታ ስለፈጠርክልን. መከፋትን ፈጥረህ ይህን ዘፋኝ ባትሰጠን በሐዘን ቆዝመን አንዴ ደስ ሳይለን በሞትን ነበር. በተለይ ኢትዮጵያ የታደለች ናት እንኮ. ከሰላም በስተቀር ሁሉ አለን. ሌሎች ይቀኑብናል. እኛ ያለንን እንኴ አናውቀውም. ልብ ስጠን እላለሁ.
    የኤፍሬም ታምሩ ዘፈኖች የማይኮሰኩሱ, ቢሰሙ የማይጠገቡ, በቁምነገር የተሞሉ, መንፈስ አዳሽ, ቃናቸው የአማረ, እንደ ቆንጆ ዋይን ቢምጓቸው የማይሰለቹ, ደስታን እንደ መንዝ ብርድልብስ የሚያጐናጽፉ, ቀን ከሌት ቢሰሙ ታከተኝ የማይባሉ, ድምጽን ከቃና ጋር ተጨንቀው የተሰሩ, የቆንጆ ዘፈንን ዳርቻ የሚያሳዩ, መረዋ ድምጽን መለኪያ, የሰውን ውስጣዊ መንፈስ የሚያድሱ, ዋው ይህም አለ የሚያስብሉ ዘመን ከቶ የማይሽራቸው, የትውልድ አሻራ ወዘተ... ናቸው. ኤፍሬም ታምሩ እግዚያብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ.

  • @EriEri-dl4jr
    @EriEri-dl4jr Рік тому +47

    ኤፍሬም ታምሩ በጣም እንወድሀለን ከኤርትራ አሰመራ

  • @GoAsd-o7v
    @GoAsd-o7v 11 місяців тому +14

    ከሁሉም ትለያላቹህ የድሮወቹ በተለይ ኤፍሬም

  • @danladee7ty
    @danladee7ty Рік тому +351

    I'm Nigerian, but I never get tired listening to Ethiopian classics. Very soul touching. Music is indeed a universal language.

    • @davidharcot220
      @davidharcot220 Рік тому +33

      good on you keep listening is free.

    • @gechethio6834
      @gechethio6834 Рік тому +17

      Go 😊. 😊😅😅 NJ

    • @meharatmeha4822
      @meharatmeha4822 Рік тому +7

      To to 9o9o

    • @אבידמקה
      @אבידמקה Рік тому +8

      ​@@gechethio6834ደደከከከጀሀጨ😅ከጨለከየ ‏‪25:39‬‏ በዘከ

    • @blacklioner3710
      @blacklioner3710 Рік тому +14

      You got a good ear for music, my brother.. he is indeed one of the best Ethiopian musicians

  • @eyobkidane
    @eyobkidane Рік тому +22

    nostalgia እድሜ ልክ ቢሰማ የማይጠገብ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @kidi_kidi9263
      @kidi_kidi9263 2 місяці тому

      (nɑˈstældʒə, -dʒiə, nə-) noun. 1. a wistful desire to return in thought or in fact to a former time in one's life, to one's home or homeland, or to one's family and friends; a sentimental yearning for the happiness of a former place or time.

  • @suwawagni
    @suwawagni Рік тому +77

    በብዙ ብኤርትራውያን ልብ ያለ ተወዳጅ አርቲስት ኤፍሬም
    ❤️🇪🇷🇪🇹❤️

    • @bekeleguasil3895
      @bekeleguasil3895 Рік тому +5

      በብዙ ነገር እንኮ የተቆራኘን ነን. እኔስ አይገርመኝም. ትግሬኛ ብዙ አልችልም, ግን የትግሬኛ ሙዚቃ በእርጅናዬ እንኴ ከቅምጤ ሳላውቀው አስነስቶ ያሳብደኛል. ሙዚቃው ሲያልቅ ነው ከመቀመጫዬ ተነስቼ መቀወጤ የማጤነው. ራሴን አበድኩ ብዬ እታዘበዋለሁ.

    • @abdutemammohammed
      @abdutemammohammed 6 місяців тому

      @@bekeleguasil3895 temechitognal

  • @resomoscar6112
    @resomoscar6112 10 місяців тому +21

    I am still listening 2024 my favourite Amaharic singer Efrem live long .

  • @rubasebene4347
    @rubasebene4347 Рік тому +39

    I am from Eritrea even though not speakAmharic but I ❤Ephrem so much his son so amazing .when I bore I listenEphrem tamuru music. Live ever ever

  • @محمدمحسكو-ذ3ش
    @محمدمحسكو-ذ3ش Рік тому +45

    እኔ ሱዳናዊ ነኝ ግን አሁንም የኢትዮጵያውያን አካል ለመሆን እመኛለሁ አሁንም እመኛለሁ ፣ ሁሉም ፍቅር

    • @erwinrommel8435
      @erwinrommel8435 7 місяців тому +3

      I understnd you brother, many sudanese in France, Australia. Despite war there I need to visit Nrth n Sth Sudan

    • @Egjjfs
      @Egjjfs 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤ይመችሽ🎉🎉

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 3 місяці тому +6

      እንዴት አማርኛ በዚህ ደረጃ ተረድተህ ለመፃፍ ቻልክ? ከይቅርታ ጋር፣ ሱዳን ተወልዶ ላደገ ሰው በዚህ ደረጃ መፃፍ የሚያስቸግር ስለመሰለኝ ነው!!

    • @محمدمحسكو-ذ3ش
      @محمدمحسكو-ذ3ش 3 місяці тому

      ❤❤❤​@@mulatuayele5168

    • @Mulertub
      @Mulertub 2 місяці тому +1

      We Ethiopian also love sudan music especially Mohammed werdi,Kemal Terbas,.....

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk 10 місяців тому +8

    ።ጀን ከተማ 1981 ትዝታው መቼም አይጠፋብንም

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 4 дні тому +1

    ማርያምን በጣም እወደው ነበር ዘፈኑን ስጠጣ ፒያሳ ላይ ሆነ የትም ቦታ ስቀመቅም አስከፍተው ነበር የድሮ ገርል ፍሬንዴ ያውኗ የልጆቼ እናት በጣም ነው የምወዳት ለንደን ሄዳ ነበር ያኔ ይሄ ዘፈን ሲወጣ ኤፍሬም ታምሩ ድንቅ ዘፋኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ።

    • @ethiohope7378
      @ethiohope7378  4 дні тому

      @@solomonsolo5143 ደስ የሚል ትዝታ ነው ❤❤❤ እባክዎትን ለሚወዱትን ሰው ያጋሩ በዛውም ሰብስክራይብ ያድሮጉልን👉

  • @abebeadise8027
    @abebeadise8027 Рік тому +6

    የዚህ ዘመን ምትክ የለሽ ድቅሙዚቀኛኤፍሬም ከልብ እወድሃለሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @WendosenZeleke
    @WendosenZeleke Рік тому +3

    ሀሪፍ እና ዘመን የማይሽረው ነው፤ ለምን ዳውንሎድ እንድናደርግ ቢደረግልን።

  • @derejealemayehu
    @derejealemayehu Рік тому +5

    ልጅነተም ወጣትነተም ኢርጂናዬም የምዴምቀዉ በአንቴ ሙዝቃ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ugarogash3071
    @ugarogash3071 Рік тому +47

    We grow up listening to Efrem Tamru in Eritrea, he has such a mesmerising soulful vocal. He is a legend. I am from Eritrea 🇪🇷 but I love this Ethiopian artist even when Eritrea 🇪🇷 Ethiopia war happened i still loved his beautiful music.

  • @BilchaTeklu
    @BilchaTeklu 7 місяців тому +63

    ሁሌም ቢሆን ብሰማው ብሰማው የማልሰለቸው ጊዜ ሊቀይረው የማይችል የኤፍሬም ታምሩ ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው አድናቂው ነኝ👌👍

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 5 місяців тому +2

      @@BilchaTeklu me too to be honest the oldies music is very powerfully meaningful the new one is money lovers 🤣🤣

    • @desbelekidane5853
      @desbelekidane5853 5 місяців тому

      😊😊❤❤

  • @gettemesgen5836
    @gettemesgen5836 Рік тому +15

    ዘመን የማይሽረው ዝነኞውና ታዋቂው ዕድሜና ጤና ያርዝምልን☔

  • @Mekdi-d7f
    @Mekdi-d7f День тому +1

    aframya eko yetnt yetwatu new yanten zefen sesema des yelgal k lejenta jamro aunm belba west yal zefag new b manm alkeyerewm esun zefen edma k tena gar yestek selamk yebza yetntu yetwatu ❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛♥️

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ

    ዘመንአይሽሬው
    ሙዚቃህንም
    አንተንም
    እንወድሀለን
    የመዝሙርያህል
    ቃናያላቸውሙዚቃዎችህንሁሌም
    በፍቅር
    ነውየማዳምጣቸው❤❤❤❤🎉🎉

  • @Irobsaho-
    @Irobsaho- Рік тому +2

    Revered Artist Ephrem Tamiru is REAL ARTIST; He is free of Bias & politics as referred to the Discipline of artists: like no one of those who are immersed in politics, he is an 🇪🇹 free of these discriminatory politics elsewhere in Ethiopia,,works life long on Love, entertainment and motivation. God bless this Great Artist forever.!!!

  • @negasialemu2322
    @negasialemu2322 Рік тому +4

    When I listen your all songs always they make me to be feel free & happy also I remember my golden past childish age.
    Long live to you ! I respect you since.............!

  • @natnaelBelay-mq2od
    @natnaelBelay-mq2od Рік тому +29

    ዘመን አይሽሬው ተወዳጅ አርቲስት ኤፍሬም ታምሩ በጣም እንወድሃለን ክበርልን ኑርልን🍎

  • @HelenMelesie
    @HelenMelesie Рік тому +6

    ዘመን የማይሽረው ተወዳጅ አርቲስት ኤፍሬም ታምሩ በጣም እንወድሃለን ክበርልን ኑርልን

  • @MesfenBerket
    @MesfenBerket 7 місяців тому +34

    1988 የሚገርም ጊዜ ነበር ሁሉም በጊዜው ያምራል እድሜና ጤና ተመኘሁልህ

  • @tesfayweldeabzghi5292
    @tesfayweldeabzghi5292 6 місяців тому +9

    እማይረሳ ትዝታ ያኔ መልክምና ሰላም ጊዜ ተመልሶ ላይመጣ?🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍🕌💒🕌💒

  • @tedtekle2508
    @tedtekle2508 Рік тому +2

    Enjoy, Ethiopian music is piece & love. I live in the US, and I listen to my lovely Ethiopian music, which is great to my soul.

  • @ngg2260
    @ngg2260 Рік тому +11

    ቢልልኝ ምናለ ቢልልኝ ሀገሬንና ህዝቤን ሰላም ቢያደርግልኝ ኡፍፍፍ አይዞን አማራየ ቀን አለ

    • @TgMulugita
      @TgMulugita 11 місяців тому

      በርቱ ደሞቸ😢😢😢😢

    • @MesiiHabtamu
      @MesiiHabtamu 2 місяці тому

      Amen Egezabher fikafu yihun

    • @endaleberhanu478
      @endaleberhanu478 Місяць тому

      What a nostalgia, was listening to this music in 1988 E.C in the small village town called "Doisha" when I was elementary school student; listening to it after about 30 years in the same mood; just WOW!!
      Respect Ephi!

  • @Ethio50
    @Ethio50 Рік тому +22

    ኤፍሬም የማይሰለች ምርጥ ዘፋኝ

  • @GetayeDegu
    @GetayeDegu Рік тому +14

    ዘመን የማይሽረው ዝነኞውና ታዋቂው ዕድሜና ጤና ያርዝምልን።

  • @sebkieeebjw
    @sebkieeebjw Місяць тому +3

    አይ ትዝታ አተ እኮ ትለያለህ ኤፍሬም በሁሉ ቦታ አለህ የኔ ሁለገብ ኢትዮጵያዊ መልካም ሰው 💚💛❤

  • @StorytellerQuest
    @StorytellerQuest 14 днів тому +2

    I am Chinese but listing this music is so much soul toching❤❤

  • @zergabernati
    @zergabernati Рік тому +11

    I am from eritrean and i love efrem tameru music really

  • @abudiiabd2456
    @abudiiabd2456 6 місяців тому +10

    ሙዚቃን ያወኩት በአተ ስለሆነ ደስተኛ ነኝ ደግሞም የኔ አይነት ስሜት የሚሰማቸው ሰዎች በማየቴ ደስተኛ ነኝ

  • @1273tesfer
    @1273tesfer 2 місяці тому +4

    The best music in the world and love to listen when I feel love, remembering home

  • @erwinrommel8435
    @erwinrommel8435 7 місяців тому +14

    I'm south indian, srilanka, never ever get tired listening to Ethiop, Erit.... music, so much positiv vibes. My heart crying

  • @DargeBelex
    @DargeBelex 6 місяців тому +13

    ደሞ ጀመረኝ ግን በጣም ውስጤነው እናመሠግናለን ኤፍሬም።

  • @WoizerMohammed
    @WoizerMohammed 2 місяці тому +4

    ሌላ ታሪክ ውስጥ እገባለሁ ኤፉን ስሰማ ቤተሰቤን የትውልድ ቦታየን ብቻ ብዙ ብዙ

  • @dawittafara4915
    @dawittafara4915 25 днів тому +2

    Efrem Tamiru is one of the unic singer and Legend from Ethiopian musician.

  • @HannahWa-w2g
    @HannahWa-w2g Місяць тому +1

    My best fir ever I love his musics.
    Peace and love all Ethiopians and Eritreans

  • @husseinNegashe-p8u
    @husseinNegashe-p8u 2 місяці тому +8

    እንዴት ነሽ ሀገሬ ይሄ ሙዚቃ ለብቻዬ ቁጭ ብዬ ሳዳምጠው መንፈሴን በጣም ይረብሸዋል ስሜቱ ከባድ ነው ብቻ ምን ብዬ እንደማስረዳችሁ አላውቅም ። እስቲ ማን ነው እንደኔ አይነት ስሜት የሚሰማው ?

  • @alemasfaw4577
    @alemasfaw4577 2 місяці тому +3

    Ephrem Tamru is my all-time favorite singer, has always captivated me with his mesmerizing voice, which feels like soft thunder. As a child, young adult, and even in middle age, I wished he could sing me to sleep. I admire his unwavering personality and repect to his country and its people, especially compared to others who have promoted violence and war. Ephremye❤ God bless you and your family. Wishing you health and longevity! Hope I will able to meet you one day🙏🏾 Thank you ❤

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z Рік тому +15

    ስወድህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ የሀዘኔም የደስታየም መርሻ ነህ ከፈጣሪ በታች

  • @waktolezelalem1553
    @waktolezelalem1553 Місяць тому +3

    There was one of my old friend from zambia he was more excited about ethiopian music's specially the classics/ lerics

  • @BerhaneTeklay-n6q
    @BerhaneTeklay-n6q 3 місяці тому +3

    ኤፍሬም ታምሩ ሁሉም በጊዜው ያምራል ዋው እድሜና ጤና ይሱጥልን እንወዱሀለን❤🎉

  • @getudubale-ss8um
    @getudubale-ss8um Рік тому +12

    ዘፈን ነበር ባንተ ዘመን ኤፈረምየ ስለዚህ ለትዝታም ብሆን አንድ አዲስ ብትለቀን

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 Рік тому +39

    Every time I listen to you I remember my mother, is one of her favorite Ethiopian singers, and she is right, you are really a good singer❤

  • @AkAwat-fr7uw
    @AkAwat-fr7uw Рік тому +3

    I like. It keep it up bro🔥

  • @NahalLoo-w5g
    @NahalLoo-w5g Місяць тому +4

    የደስታም የመከፍትም ማረፊያ ጥላየ ኢፍ😢❤

  • @መንግስወዲኤሪ
    @መንግስወዲኤሪ 2 місяці тому +9

    The most popular música in Eritrea from eithiopa.

  • @yihunselamtsegaye2120
    @yihunselamtsegaye2120 7 місяців тому +11

    ኤፊ የሚገርም ለዛ የሚጥም ቃና ሁሉ የተስማማ በሁሉ የሚያዝናና ጤና እና እድሜ ተመኘው❤❤❤

  • @user-fl4ep3cg4
    @user-fl4ep3cg4 5 місяців тому +3

    በጣም ገራሚ ዘመን ነበራ የ12 ክፍል ማትርክ የወሰድኩበት ዘመን ነበራ

  • @tadessemulatu9483
    @tadessemulatu9483 Рік тому +7

    ኩሩው ኢትዮጲያዊ ኤፍሬም እንወድኃለን እናከብርኃለን፡፡

  • @lulmiracle2093
    @lulmiracle2093 5 місяців тому +2

    Efriem was The life for every love song Knowing that those they love from thier heart.............

  • @emanuelbekele929
    @emanuelbekele929 Місяць тому +3

    My favorite musician efrem tamiru ❤❤❤

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 9 місяців тому +2

    Ephrem Tamru 💚he's the king of king 🧡we love you my people.
    Ethiopian music ❤for me just I use it like a miedicen long life our KING💯🌹

  • @danielgafre874
    @danielgafre874 3 місяці тому +6

    ኤፍየ! ነዊሕ ዕድመን፣ጥዕናን ይሃብካ🙏

  • @KadraGebreAmlak7
    @KadraGebreAmlak7 Рік тому +1

    clap! & Jump! clap & Jump! clap!Clap! & Jump. May many blessings fall upon you !!!!!

  • @habtamuserte1314
    @habtamuserte1314 5 місяців тому +2

    what a outstanding Voice long live Ephi!!

  • @hirutmichael7725
    @hirutmichael7725 Рік тому +4

    ዳኒዬ ፎንቃ ጠለፈህ እንዴ እድልህን ሞክረ አትፈዘዝ ማች ታረጋላቹህ መልካም እድል

  • @dallastesfalem562
    @dallastesfalem562 Рік тому +2

    ane bnay efar derfi buzuh eye dzkr naushtey kola eye neyre abetting yhwatey bnay efrim music ktslelu buzuh yzkr kaset nay efrem ab jubom hizomwo ykedu neyrom ndhrit nab bkolay temelise buzuh eye dzkr kab asmera nkren nab ddelekayo ketematat ktkeyd keleka ka ab awtobus enda semaenayo nkeyd neyrna ndhrit dmelseka

  • @Ethiopian-38
    @Ethiopian-38 Місяць тому +1

    ማነው ዛሬ እንደኔ በዚህ ሙዚቃ የሚዝናናው ከበርሊን ❤ አራት ኪሎ መስቀል ፍላወር ካዛንችስ ሃያሁለት ብል በርጫ ቤቶች ትዝ አሉኝ

  • @meskeremalenga
    @meskeremalenga 8 місяців тому +5

    ኤፍሬም ዋዉ !!!ሁሉም ሙዚቀዎቹ ልብ ዉስጥ ሰርጸዉ የሚገቡ ጣፋጭ ዜማዎች እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ፡፡ 🙏

  • @ወትሩሻዕብያ
    @ወትሩሻዕብያ Рік тому +15

    My favorite music🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AtakiltAte
    @AtakiltAte 4 місяці тому +2

    malakewn Abat Lemen Afiremn Sesema Tez Yelegnal😢😢❤❤❤

  • @serkina7243
    @serkina7243 6 місяців тому +3

    Old is Gold mibalew eko bemekenyate new hulame besemaw yemayeselechage❤

  • @merehawittweled7036
    @merehawittweled7036 7 місяців тому +5

    ልቤ ላይ ይሰማኛል ስሰማው❤❤

  • @frewoineteklemariam3669
    @frewoineteklemariam3669 Рік тому +4

    My favorite singer. The problem is I got depressed when I listened to his music.

    • @ሐምዜ
      @ሐምዜ Рік тому +1

      me not only depressed but also cry when I listen to such 🎶📯😥😏😥🎓🕵️‍♀️💆‍♂️✅🚣‍♂️🚣‍♀️

  • @ስጠብቅህልኑርየኔፍቅር

    😢ኤፍዬ የኔ የምንጊዜም ተወዳጂ ❤❤❤ አቀበት ያለበት ጎዳና ነው ፍቅርህ 😢

  • @b.demissie7615
    @b.demissie7615 2 місяці тому +2

    God bless you ❤❤amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 Jesus love amen

  • @YalewChanie-z5r
    @YalewChanie-z5r 2 місяці тому +3

    Wonderful musiciaon

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 28 днів тому +1

    AYRESA TEWEDAJUNA TAWAQI MUZIQEGNA EPHREM TAMRU YEMAYAWQEW YELEM!!!!

  • @rahwagebrihiwet4094
    @rahwagebrihiwet4094 2 місяці тому +1

    One & only the special one Efrem tamru

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj Рік тому +7

    ምርጥ!!!!!!

  • @semerebaraki5911
    @semerebaraki5911 8 місяців тому +1

    What a lucky lady if Ephriam hugged me I would smile like that too at 2:00!

    • @alemasfaw4577
      @alemasfaw4577 2 місяці тому

      Agreed but the lady hugged @2:00 is his daughter .

  • @GashawAshagrie-yx7tk
    @GashawAshagrie-yx7tk 8 місяців тому +4

    the best musician ephrem tamri he is a legend

  • @AhammedMufeed
    @AhammedMufeed 3 місяці тому +2

    ኤፍሬም ታምሩ በደስታ ኑርልን እንወድሃለን

  • @TomTomi-p4e
    @TomTomi-p4e Рік тому +4

    Efrem is really very talented.I like this music.

  • @yibeltalatnafu1914
    @yibeltalatnafu1914 Рік тому +9

    He is the profound musician in Ethiopia . He escaped my heart from the youth time till the movement , is ever lasting hero ❤

  • @TsehayYemata
    @TsehayYemata 3 місяці тому +3

    ኤፍሬም የማይሰለች ምርጥ ዘፈን

  • @isayasmulu3314
    @isayasmulu3314 23 дні тому +2

    Betam arif

  • @MaryamAbdullah-v6r
    @MaryamAbdullah-v6r Місяць тому

    Really 💯 perfect ethiopian songs 🎵 ❤❤❤

  • @Tesfaye-y4q
    @Tesfaye-y4q Рік тому +8

    Efru amzing album

  • @sam-ld3kl
    @sam-ld3kl Рік тому +7

    ❤ Thank you for uploading , brings memories 🎉🎶🎶🎵🎼🎵🎼🎷Ephrame Tameru one of the best🎉

  • @YidnekachewEsmail
    @YidnekachewEsmail 7 місяців тому +1

    I am from mars but I couldn't stop listening to Ephrems classic's! I guess music is universal

  • @RagashElison
    @RagashElison Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yanteni music batame nw yamewodew

  • @marthatale5127
    @marthatale5127 5 місяців тому +5

    ❤ ኢትዮጵያ እንዴት ነሽ አገሬ

  • @Kumel-h9r
    @Kumel-h9r 7 місяців тому +5

    ኤፍሬም ተተኪ የሌለው ነው 120ሚሊየን ህዝብ የሚወደው ብቸኛ ነህ እንወድሀለን

  • @ashenafizewdu923
    @ashenafizewdu923 Рік тому +1

    number one Ethiopian legend musician the one & the only the great Ephrem Tamhru. the real GOAT a alive

  • @sisaytibebu5197
    @sisaytibebu5197 16 днів тому +1

    የዘፍኝ ጎት 🐐🐐🐐🐐 ኤፍሬም ታምሩ

  • @HashemOsman-lb2ti
    @HashemOsman-lb2ti 7 місяців тому +5

    👌😍😍😍😍Afro he the nice

  • @Yusuf-l4l4y
    @Yusuf-l4l4y Рік тому +4

    የምንጊዜም ምረጥ ሙዚቃ ነዉ ❤❤❤❤oot

  • @MESERETAMAREAMARE
    @MESERETAMAREAMARE Рік тому

    you are the best musitian in the world

  • @deod90
    @deod90 Рік тому +10

    የነ የኤሪትራ ልጅ ነዉ ግን የህ ምን ዓይነት ሰዉ የነጃ ብጣም ይገርምዋል እደዚህ ዘፈን ይገርምዋል ብጣም ይወድ ኣለሁ

  • @RibkaMegersa-t7
    @RibkaMegersa-t7 Рік тому +2

    My favorite musician 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @SelamawitFiseha-d5g
    @SelamawitFiseha-d5g 6 місяців тому +1

    My favourite 😍 ❤️ Love you eprhrem

  • @ethiohope7378
    @ethiohope7378  6 місяців тому +1

    ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ቻናሌን subscribe አርጉልኝ

  • @Fikretadesse123
    @Fikretadesse123 Рік тому +1

    I can't download this music, please help me, how i can download it.

  • @dktube21
    @dktube21 Рік тому +6

    ዘመን አይሽሬው ተወዳጅ አርቲስት ኤፍሬም ታምሩ በጣም እንወድሃለን ክበርልን ኑርልን

    • @SeuSetu
      @SeuSetu Рік тому

      wowa.wana.wana.faya?

  • @TatekAytenfusu
    @TatekAytenfusu Рік тому +3

    ታጠቅአይተፍሱምንዳከሱማልያ❤

  • @AsheBest-b7l
    @AsheBest-b7l 3 місяці тому +1

    ❤❤❤nice best music