እምወድሽ ጎንደር /Emwedshi Gonder/Nuradiss Seid/Bamlak Getnet/Tewodros Samual/Eyerus Melese/New Music

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
    @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 22 години тому +201

    ኑራድስ ሰይድ አተ የገባህበት ስራ ምን ግዜም ደማቅ ነዉ የኛ ንጉስ የራያዉ ኩሩ የአማራዉ ጀግና 💛💚❤💔💔💪💪💪

  • @SimonWeld-bx1ef
    @SimonWeld-bx1ef 14 хвилин тому +1

    ወላሂ እንኳንም አማራ ሆኜ ተፈጠርኩኝ ! ታሪኩ ፣ ወንድነቱ ፣ ጭፈራው ፣ በአጠቃላይ ያለ እኛ ኢትዮጲያ ባዶ ናት ! ኢትዮጵያን የሰራን እኛ አማራዎች ነን ወላሂ ! ሙዚቃውን ስሰማው እኔም በስደት ሆኜ እስክሳውን እያስነካውት ነው ይመቻችሁ ❤❤❤ ።

  • @AderajewAjalew
    @AderajewAjalew 19 годин тому +183

    እናትዋ ጎንደር የቴዎድሮስ የናሁዬ አገር 💪🔥የት አላችሁ ጎንደርያን 🎉 👍

    • @WudeWude-c2g
      @WudeWude-c2g 12 годин тому +2

      አለን ደሜዋዋ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 12 годин тому +2

      አማራ በሉን😢

    • @WySh-d7u
      @WySh-d7u 8 годин тому +2

      ,አለን 🥺

    • @SenaytShe
      @SenaytShe 7 годин тому +1

      አለን አለን

    • @AzmeraAzmera-y8v
      @AzmeraAzmera-y8v 5 годин тому +1

      @@AderajewAjalew አለን👋😘

  • @wondimagegnmamush5831
    @wondimagegnmamush5831 2 години тому +13

    ጎንደር ሞቼ ነው እምወደሁ❤❤❤ ሆሳዕና ሀዲያ ነኝ

    • @TamesgenDagen
      @TamesgenDagen 2 хвилини тому

      ነይ እናስጎብኝሽ እናስተናግዳለን የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤

    • @RadetAyalew
      @RadetAyalew Хвилина тому

      I love you too😊😊😊

  • @melakunigusofficial2592
    @melakunigusofficial2592 22 години тому +205

    የሚገርም ስራ ጎንደር የፍቅር ሃገር /አማራ መሆን መታደል ነው።❤❤

    • @FikrBrke
      @FikrBrke 22 години тому +3

      በጣም መላኩየ በዚይሁ አጋጣሚ አድናቂህ ነኝ

    • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
      @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 22 години тому +5

      የኛ ጀግና አተና ኑራድስ ሰይድ ስቱን ዋጋ እየከፈላችሁ አማራነትን አድምቃችሁ ዝንፍ ሳትሉ ዛሬ ደረሳችሁ እግዚብሔር ይጠብቃችሁ የራዮቹ ብሎም የአማራወቹ ኩሩ ❤💚💛💪💪💔💔

    • @abnehKidsfashion
      @abnehKidsfashion 21 годину тому +5

      ማነው እምባው የተናነቀው

    • @SaraMeitku
      @SaraMeitku 20 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @SaadaTshum
      @SaadaTshum 19 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @fendishatube
    @fendishatube 9 годин тому +49

    የኔ ነህ ውባንተ እያለች እናቴ❤
    ናሁን ትለኛለች ጎንደር ላይ በሞቴ💔💔
    የአማራ አርቲስቶች another level👏👏👏

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment. 21 годину тому +371

    ትግሬ ነኝ ኢትዮጵያ ጎንደር ፍቅር ናችሁ እንወዳችሁዓለን
    የጎንደር ልጆች የት ናችሁ ወንድማችሁ ከ ትግሬ ነኝ

    • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
      @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 21 годину тому +24

      እኛም እንወድሀለን እዉነተኛዉን ፍቅርና ሰላም ያድለን ልኡል እግዚብሔር 💔💔💔💔👏👏👏

    • @simientube
      @simientube 21 годину тому +9

      አለን ❤

    • @samera626
      @samera626 21 годину тому +17

      ኮመትህ አሥደሠተኝ የምር ደመርኩህ ወንድማችን ክበርልን ከወሎ❤❤❤

    • @AzmeraAzmera-y8v
      @AzmeraAzmera-y8v 21 годину тому +10

      እኛም እንወድኃለን ወንድማችን❤

    • @hhghgt-oc2zp
      @hhghgt-oc2zp 20 годин тому +9

      አለን እኝም እወድችሁለን አብይ ለስልጣኑ አጣላን

  • @Jo14Jo14Jo
    @Jo14Jo14Jo 17 годин тому +55

    የበላይ ልጆች(ግዮኖች) ፣የንጉሥ ሚካኤል ልጆች(ቤተ-አማራዎች) ፣የአጼ ሚኒሊክ ልጆች (ጠቢቦቹ) የኛ ወንድም እህቶች ለናንተም ጭምር ነዉ የተዘፈነው ምክንያቱም ጎንደር የመሬት ሥም ስለሆነ ከኛ ከጎንደሬዎች ጋርም እኩል ነዉ የሚደርሳችሁ እኛም ልክ እንደዛው ምክንያቱም የአንድ እናትና አባት ልጆች ነን።
    ★ አምሓራውያን ይሄ ጊዜ አብረን አልፈን አብረን እንስቃለን ወደ ክብራችንም እንመለሳለን።
    ★ድል ለአማራ ፋኖ 🦅 💚💛💔

    • @HgTt-s5r
      @HgTt-s5r 8 годин тому +1

      አዝማሪወች አስቸገሩ በጎጥ እየዘፈኑ

    • @Jo14Jo14Jo
      @Jo14Jo14Jo 7 годин тому +1

      @HgTt-s5r በሂደት ይስተካከላል።

  • @አማራነውደሜ
    @አማራነውደሜ 19 годин тому +86

    ከወሎ ከሸዋ ከጎንደር ከጎጃም ከሁሉም ደም ቅልቅል ፍቅር የሆነ ሙዚቃ ❤❤❤❤❤❤

    • @mulatdemewoz1086
      @mulatdemewoz1086 17 годин тому

      የምን ደም ነው አንተ ራስክ ቀላቀልከው። ደምና ዘር ምን አመጣው

    • @Jo14Jo14Jo
      @Jo14Jo14Jo 16 годин тому +6

      አንድ ደም ፣አንድ ዘር ፣ አንድ እናትና አባት ፣አንድ ግዛት (በውስጡ አራት ክፍለ ሃገር) ያለን የአንድ ንጉሥ ዘሮች ነን።
      ★ ቅልቅል አይደለንም ሁላችንም የአንድ እናትና አባት ልጆች አምሐራዎች ነን።😊🙏🏽

  • @asmarasweet7496
    @asmarasweet7496 17 годин тому +20

    ምርጥ ዜማ፡ ምርጥ ድምፃዊ፡ ተወዛዋዥ..... ልብን በትዝታ ጭልጥ የሚያደርግ.... 🇪🇷🇪🇹

  • @zahra3159
    @zahra3159 20 годин тому +60

    ሳላቀዉ እምወደዉ አገር ጎደር❤❤❤❤❤

    • @አማራውይቷ
      @አማራውይቷ 19 годин тому

      እናስተዋውቅሻለን ማሬግን መመለስ የለም ማሬ ❤

    • @የጣናዋጮራ
      @የጣናዋጮራ 17 годин тому

      ብታዉቂያት ደሞ ጎንደርን የሚገልፅ በቂ ቃል እንደሌለ ትረጃለሽ 😢❤❤❤❤

    • @TigstAschlo
      @TigstAschlo 5 годин тому

      እኔም 😢

    • @ZemeneMekonnen
      @ZemeneMekonnen 3 години тому

      የጥምቀት ጎራ በይ

  • @musetewelde6999
    @musetewelde6999 17 годин тому +44

    ይሄ ደግ ሕዝብ የራሱን ሰቶ የሰው ማይቀበል ለጋስ ሕዝብና አገር 🙏🙏🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇷

    • @Ra.com65
      @Ra.com65 8 годин тому +1

      Thank you 🙏❤️❤️🇪🇷🇪🇷

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs 18 годин тому +61

    እነኝህ ኣምሓራዎች ግን ምን ያህል ፖወር ነው ያላቸው ሰውን በጥበብ ኣፍዞ የሚያደነግዝ እጅግ ምዕታትዊ ኣቅም ቆሜ ኣጨብጭቢኣለሑ ዘንድሮ ከጎንደር ኣንቀርም ከትግራይ ሽሬ ከተማ ሰላማችን ይመልሰው🤲

    • @Fantax-i7m
      @Fantax-i7m 16 годин тому

      ❤❤❤❤❤

    • @fantizeleke9899
      @fantizeleke9899 10 годин тому

      well come bro

    • @TewachewGuadie-j7w
      @TewachewGuadie-j7w 6 годин тому +1

      ኑልን እናተ ያጼ የዮህንስ ልጆች ሰሜናዉያን ያብብ

    • @Brtukantadele
      @Brtukantadele 6 годин тому +1

      ዋው የፍቅር ሰው ዘርህ ይለምልም አቦ

    • @መቅደስየፋኖዎችእሕት
      @መቅደስየፋኖዎችእሕት 4 години тому +1

      ኑልን ወገኖቼ እንም እወደችሆለሁ አክሱም ዳሞ እመጣለሁ💕❤️

  • @FikrOfficial-p6s
    @FikrOfficial-p6s 17 годин тому +40

    የኔ ነህ ውባንተ እያለች እናቴ
    ናሁን ትለኛለች ጎንደር ላይ በሞቴ 💔😥

    • @Dave-wq2pz
      @Dave-wq2pz 16 годин тому +2

      ናሁ እናብውባንተ😢😢😢 ኧረ ስንቱን አጣን😢😢😢

  • @Fasiltessema-uy5kg
    @Fasiltessema-uy5kg 21 годину тому +68

    እረ ባባጃሌዉ ምንድነው ነገሩ ሆዳችንን አስባሳቹሁነ እኮ 🥺
    በአስቻለው ፈጠነ በእናትዋ ጎንደር አሞራዉ ካሞራ በሚለው ምርጥየ ስራ ተገርሜ ሳላበቃ የናተዉ ደግሞ ተጨመረብኝ 🥺 እዉነት እንባዬን ለመቆጣጠር ተቼግሪለሁ 😢 ሀገሬ ናፈቀችኝ እናትዋ ጎንደር 🥺🥺🥺 🙏🙏❤❤❤❤

    • @Esraelbirsawe
      @Esraelbirsawe 20 годин тому +1

      ጎንደርን ለጥምቀት ብቻ የሚያስቦአት ናት ለኛ መሂጃ ለሊለን ሰላም ለናፈቀን በእንባ 😢

    • @T.a698
      @T.a698 13 годин тому +1

      እናትዋ ጎንደር ሚሊዮን ሙዚቃ አኔ ብቻ ይመስለኛል ስሰሙ ማለቀስ አንጀቴን የሚበላው

    • @kalebgaming3884
      @kalebgaming3884 9 годин тому +2

      😢😂😢😮እናታለም ጎንደር የትውልድ ሀገሪ ቆንጆ ስራ በርቱ

    • @SerkalemGebrie
      @SerkalemGebrie 8 годин тому +1

      😢😢😢 እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ናፈቀኝ አገሬ

  • @DesalegnHaile-r8u
    @DesalegnHaile-r8u 16 годин тому +15

    ወይ ሀገር ወይ ሀገር የምወድሽ ጎንደር
    ስምሽ ዋስ ይሆናል ብሔድ የትም ሀገር ፡፡
    ድንቅ ስራ ዘመናችሁ ይባረክ አርቲስቶቻችን

  • @alamalam7810
    @alamalam7810 19 годин тому +29

    ዋው ቆንጃ ስራ በርቱ
    የኔ ሰርክ አዲስ ጎንደር
    እስኪ የጎንደር ወዳጆች ላይክ❤❤

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara 19 годин тому +26

    ❤❤❤ እናት አለም ጎንደር ጥሪኝ
    የወሎው ድምቀት ኑሬ❤

  • @AzmeraAzmera-y8v
    @AzmeraAzmera-y8v 21 годину тому +125

    እናትዋ ጎንደር የት ናችሁ ጎንደሬወች❤👋

  • @selamgondereiwa5202
    @selamgondereiwa5202 5 годин тому +10

    እናታለም ጎንደር መቼ ነው ግን ዜማሽን በፈገግታ ማዳምጥልሽ እናትየ ናፍቀሽኛል ሰላምሽን ይመልስልሽ እማ እኛም የራቅነው ልጆችሽ በዕቅፍሽ ያኑረን ❤❤❤"ገዳየ የኔን ውባንተ እያለች እናቴ
    ናሁ ትለኛለች ጎንደር ላይ በሞቴ" ጀግኖቸ መቸም አንረሳችሁም ፋኖቻችን እንደ አባታችን አፄ ቴድሮስ መጠሪያ ስማችን ናቹ ልፋታችሁ ፍሬ አፍርቶ ነግሳቹ ያሳየኝ

  • @setegnaddis1575
    @setegnaddis1575 22 години тому +35

    አማራነት ውበት ነው ምችት ድልት ይበላቹህ🙏😍😍😍

  • @binigoytom
    @binigoytom 19 годин тому +16

    እንዴት እደምታምሩ ❤ ኑርአዲስን በጎይደረኛ ሙዚቃ ሰምቸው አላቅም ነበር በጣም ነው ሚያምረው 👌

    • @Roza-o7n
      @Roza-o7n 19 годин тому +2

      Ere ke ahun befitm sle gonder zefnol nuradis

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 19 годин тому +25

    ጎንደሮች የምትለዩት ሰው ታውቃላችሁ በዚህ ስራ መማርንና ኑርአዲስን ስላየሁ ብቻ በጠምምምም ደስስስስ አለኝ🙏

  • @SeadaAyalew
    @SeadaAyalew 16 годин тому +9

    ጎንደር የአይበገሬው ያፄ ናሁ ሰናይ የጀግናው ሀገር እወዳችኋለሁ ደሞቸ💚💛💖💪

  • @EyayawAlembante-b9d
    @EyayawAlembante-b9d 22 години тому +22

    እንባየ እየነባው ነው የሰማሁት ጎንደርየ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ ክፋሽን አያሰማኝ

  • @mesafintmebrat4173
    @mesafintmebrat4173 4 години тому +5

    እጅግ የሚያምር ስራ ነው ክሊፑ ላይ ያሉት የሰዎቹ ገፅታ በራሱ ልዩ ነው አንደኛ ነው

  • @zuhcarius
    @zuhcarius 21 годину тому +8

    በስማም በጣም ቆንጆ አሪፊ ዘፈን እንኳን ጎደሪ የጋይት ልጅ ሆንኩኝ እኮራበት አለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    ዘፋኞቹ

  • @entertainmenthub2265
    @entertainmenthub2265 Годину тому

    ከሀረር ነኝ አቦ አማራዎች ሁሉ ነገራችሁ ያምራል!! ሁሉም ነገር የተሰጣችሁ:: አቦ ይመቻችሁ !! የኢትዮጲያ ፈርጦች!

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 19 годин тому +21

    ወየሁ ጎንደሬነቴን የበለጠ እንድወደው እያደረጋቹህኝ ነው እዚህ ሙዚቃ ላይ የተሳተፍቹህ በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቅልኝኝኝ አማራን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤

  • @messia8257
    @messia8257 21 хвилина тому +1

    ዋው ጥምረት በጣም መለመድ ያለበት አሰራር ነው ❤❤❤❤❤❤እናትዋ ጎንደር እንኳን አደረሰሽ ለጥምቀቱ

  • @HabituMesfin
    @HabituMesfin 20 годин тому +11

    ዋውውውውውው ደሞቸ ኑሩልን እዲህ ነበርበር እያላቹ ጎጃምን ወሎን ሽዋን ባህል ስሩበት አንደኛ ለአንድነት እደዚህ ከዚያም ከዚህም ነበርበር ስትሉ ደስ ይለናል ግሩም ስራ እድሜ ከጤና ያድልልን ያአማራን ተንሳይ ቅርብ ያድርገው ፈጣሪ በርቱል በሌሎች የአማራ አካባቢ ስሩበት ለአንድነት ወኸሳኝ ነው እናመሠግናለን ላበረከታቹህት የጥምቀት ስጦታ

  • @FelekechMelese
    @FelekechMelese 47 хвилин тому

    እናትዋ ጎንደር❤❤❤❤❤❤

  • @HayatAdem-b7o
    @HayatAdem-b7o 17 годин тому +9

    እናት አለም ጎንደርየ የነፍጠኞች የጀግና ሀገር ❤

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum 8 годин тому

      ጎንደር የዐምሐራ ከተማ ።

  • @ethiopiaethiopia6633
    @ethiopiaethiopia6633 6 годин тому +10

    ባንቺየ እናትዋ ጎንደር😍🥰😍😍😍😍የታላችህ ጎንደሮች

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 19 годин тому +6

    ማርያምን በእንባ ነው የጨረስኩት የሚገርም ጥምረት እናትዋ ጎንደር የኔዋ ጎንደር ሰላምሽ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤

  • @gfe3146
    @gfe3146 Годину тому +1

    Well Done🇪🇷♥️

  • @Tsediitsegii
    @Tsediitsegii 19 годин тому +20

    ዝንትአለም አማራ💚💛❤️💋💋 የኢትዮጲያኩራት❤ እስኪ ጎንደር ውሰዱኝኝኝ

  • @KIBREAMHARA
    @KIBREAMHARA 4 години тому +2

    ዋው ያስባለ ስራ ነው ከሙዚቃው በተጨማሪ የኑሬ አብሮ መስራት በጣም ደስ ይላል ። እንዲህ ነው አማራነት🥰🥰🥰

  • @wehib_5
    @wehib_5 19 годин тому +12

    ሙዝቃ ከዝ በላይ አይዘፈንም ጨርሰሽዋል አንች የሙዝቃ ጥግ አሳይተሻል 👌👌👌✨✨✨✨🎵🎵🎵🎵✨✨✨✨

  • @Fነኝየመድምፋኖስ
    @Fነኝየመድምፋኖስ 6 годин тому +10

    ኑሬናፋቅህኝነበር 💖💖💖💖💖ሐገርኩራት ነው❤

  • @AragawMekonen-sd8si
    @AragawMekonen-sd8si 7 годин тому +5

    የጎንደር መንፈስ በሁሉም ሙዚቀኞች ውስጥ ይግባ💪❤❤❤

  • @melu-g
    @melu-g 19 годин тому +7

    የናሁዬ የውብዬ የጀግኖቹ ሀገር ስስቴዋ ጎንደር የኔ መሰረት ምን ጉድ ነው ግን የጎንደር ፍቅር እንኳን ላደገባት ለሩቅ አንዳች ነገርማ አላት 😢

  • @BataBata-ef8iq
    @BataBata-ef8iq 17 годин тому +7

    የጎንደር ሙዚቃ ስሰማ ሰውነቴን ሚወረኝ ነገርስ የምወዳት እናትዋ ጎንደር❤❤😘😘😘

  • @kkkkkkkkkk8322
    @kkkkkkkkkk8322 8 годин тому +1

    እኔ እምለው ምን አይነት ሙዚቃ ነው፡፡ አርባ ጊዜ አዳመጥኩት፡፡ ለወዳጆቼ ሁሉ ላክሁላቸው፡፡ ሁላችሁም ታምራላችሁ፡፡ WOW!!!! Words could not tell how much you own me, you own my feelings. Keep going.

  • @TesfayeWorku-cf5oe
    @TesfayeWorku-cf5oe 20 годин тому +30

    ጎንደሬነት ዉበት ነዉ ለአማራ ለኢትዮጵያ ዋልታዋ ❤❤😍

  • @mussiehabtom4556
    @mussiehabtom4556 5 годин тому +1

    ❤❤❤I am from Eritrea. Its amazing job. I love gondere. Keep going working the good job❤❤❤

  • @EkramMohammed-w6f
    @EkramMohammed-w6f 4 години тому +3

    መማር እና ኑረ አድስን አይቶ የመጣ ማነው

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 52 хвилини тому

    የሚገርም ቅንጅት ድንቅ ነው ከማለት ውጭ ምን ይባላል እኔስ አማራነቴን ሞቼም ነው የምወደው 💚💛❤💪💪💪 ድል ለወገኔ ለአማራ ፋኖ

  • @MareGobeze
    @MareGobeze 4 години тому +5

    ቃል አጣሁ 🎉🎉❤ እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላሞን መልስላት🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Darktube21271
    @Darktube21271 3 години тому +1

    The best Amharic music of this months ❤❤❤
    amazing culture amazing sound amazing traditional music

  • @Etopya-yc6jq
    @Etopya-yc6jq 19 годин тому +14

    ኑሬዋ ኩራቴ ደፈርብለከ አማራነትን የሰበክ 💚💛❤️ኑሬን ያላቹሁ እሰኪ በlike

  • @LubabaJanbath-d9i
    @LubabaJanbath-d9i Годину тому

    እስካሁን አድስ ሙዚቃ ተለቀቀ ሲባል ሠርች አድርጌ አይቸ አላዉቅም የናተን ግን ደጋግሜ አይቸ አደነኩት ዋዉ ምርጥ ስራ ነዉ የምር የማይሠለች ድምፅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyuasfaw3471
    @eyuasfaw3471 19 годин тому +15

    ደግሞ ሌላ ትኩሳት የታደልሽው ጎንደር መሽራዋ ስስትዋ 🎉🎉🎉🎉ሁላችሁም ተባረኩ ሌላ ቃል የለኝም 💚💛❤️👈💪አማራው ተራራው

  • @Asd8890-h8n
    @Asd8890-h8n 17 годин тому +7

    ማናዉ እንደኔ በአባቱም በእናቱም ጎንደር🥳😍😍እናታለም ጎንደር አለም ሲፈጠር የተቀደሰችዉ ምድር🙏

    • @Genettarekeng
      @Genettarekeng 15 годин тому

      እኔ አለሁ ❤❤❤

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum 8 годин тому

      ጎንደር የሚባል ብሔረሰብ የለም ዐምሐራ እንጂ ።

    • @hiwotaderagew6948
      @hiwotaderagew6948 6 годин тому

      Enam ❤❤❤

  • @kenzuahmed-f8z
    @kenzuahmed-f8z 8 годин тому +5

    በቅዳሴው ቦታ ጥይት ሲዘምር እንደምን ከርመሻል እናትዋ ጎንደር😢😢❤❤❤

  • @FofoFtmh
    @FofoFtmh 3 години тому +1

    ዋው ጥምረት ኑሬ ባምላክዬ❤❤❤❤ ክልፕ100%ድምፅ100%አልባሳት100%ፈገግታ100%እምወድሽ ጎንደር😢❤❤❤❤ አማራዬ😢❤

  • @mebaSisay-e1k
    @mebaSisay-e1k 19 годин тому +8

    የኔ ዉብ አንተ እላች እናቴ ናሁ'ን ትላለች ጎንደር ላይ ....❤❤❤❤

  • @saraameda4300
    @saraameda4300 59 хвилин тому +1

    አንድነታቺው ሆድ ያስብሳል እግዚአብሔር የራቀንን ሰላም ይመልስልን

  • @MediDebebe
    @MediDebebe 13 годин тому +4

    ኢሻአላህ ሀገር ስገባ ጎደርን ማየት አለብኝ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 4 години тому +2

    የኔማር የወገራ ልጅ ነኝ ዉድድድ

  • @sphonetastic1081
    @sphonetastic1081 19 годин тому +6

    ወበት ሲለካ በጎንደር ነው ለካ❤❤❤❤

  • @AdaneWuletaw
    @AdaneWuletaw 4 години тому +1

    ሙዚቃ ማየት ደስ አይለኝም ነበር ይህንን ሙዚቃ ግን በጣም ደስ ብሎኝ አየዉት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DAWITTEKELE-y7p
    @DAWITTEKELE-y7p 3 години тому +4

    ጎንደር የ ቴዎድሮስ የ ናሁየ .....ሃገር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪

    • @B2D3
      @B2D3 Годину тому

      ናሁዬ ምንድነው

  • @xssa6895
    @xssa6895 2 години тому +1

    እናት አለም ጎንደር ዋው ነው ኑሬ የራያው መብርቅ አንተ ያለህበት ሁሌም ድምቅ ነው የሚለው በውነቱ❤😊💚💛❤️💪🏿

  • @solomonbabeyoffichalchanal340
    @solomonbabeyoffichalchanal340 21 годину тому +4

    ዋው ጥምረቱን በጣም ወድጀዋለሁ ቀጥሉበት።

  • @NegashMuleta-w6g
    @NegashMuleta-w6g 36 хвилин тому

    አቤት ውበታችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጎንደሮችን በጠቅላላ ወንድማችሁ ነኝ ከራያ ቆቦ🎉❤

  • @vipvp4386
    @vipvp4386 16 годин тому +9

    መማር🥰🥰🥰

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x Годину тому +2

    አማራ ወርቅ ህዝቤ ❤❤❤❤❤
    እናት አለም ጎንደር በዚህ ትግል መከራ
    ውባንተ አባተ
    ናሁሰናይ አንዳርጌ
    አቤነዘር ጋሻው
    ኪሩቤል 😢😢😢😢😢😢 ስንቱን ገበርንብሽ
    ጎንደር ጎጃም ወሎ &ሸዋ መንታ ወንድማማች ህዝብ ይህ መከራ ያልፍል 😢😢😢😢።የአማራ አርቲስቶቻችን እጂግ በጣም ነው የምንወዳችሁ የህዝብ ልጂ የጀረባ አጥንት 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @sertsie1247
    @sertsie1247 23 години тому +6

    ሁሌም ሙሽራየ ጎንደርየ የናሆም ሀገር የሁሉ ሀገር ትንፍቂኛለሽ ❤❤❤

  • @fasilaragienegash1493
    @fasilaragienegash1493 4 години тому +1

    የሚገርም ድምፅ ከሚገርም ቅንብር ጋር አመሰግናለሁ

  • @getachewkebede9863
    @getachewkebede9863 22 години тому +6

    እናት አለም ጎንደር የናሁሰናይ ሀገር😢😢😢❤❤❤

  • @መቅደስየፋኖዎችእሕት
    @መቅደስየፋኖዎችእሕት 4 години тому +1

    እነሸጋ ምርጥ ጥምረት ኑርዬ አተኮ ትለያለህ💕🧡

  • @RahmaAyalew-h8z
    @RahmaAyalew-h8z 19 годин тому +4

    ጎንደር ❤❤❤❤❤ የፍቅር ሀገር የጀግኞች እናት❤❤

  • @YeshGeta
    @YeshGeta 5 годин тому +2

    ጎንደሬነቴን የምገልፅበት ቃል የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @محمدمحمد-ش9ز9ظ
    @محمدمحمد-ش9ز9ظ 19 годин тому +6

    ኑራድሥ ሠይድ አይድምፅ ❤❤❤❤❤

  • @lemlem8344
    @lemlem8344 10 годин тому +2

    Extemily good job unforgettably long live for lovely Gonder

  • @LAILA454-y3s
    @LAILA454-y3s 9 годин тому +3

    በጣም የሚያምር ስራ ነዉ እናመስግናለን ❤❤❤❤❤

  • @T-7702
    @T-7702 21 хвилина тому

    The girl voice 😍 👌 the next Amsal mitke ❤. Beautiful work 👏

  • @simenehNegese
    @simenehNegese 16 годин тому +3

    Wow bamlakye

  • @birhanua485
    @birhanua485 10 годин тому +1

    የኔ ሁን ውባንተ እያለች እናቴ
    ናሁ ትለኛለች ጎንደር ላይ በሞቴ
    Thank you for remembering our Heroes!🙏

  • @Sarasara-b5t6n
    @Sarasara-b5t6n 17 годин тому +6

    Memarey Queen of Amhara ❤❤❤❤❤

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 Годину тому +1

      🇮🇱🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🥰🥰❤

  • @abrarawdejen616
    @abrarawdejen616 54 хвилини тому

    Amazing ,May God bless you all my heroes!

  • @መኪየራያዋ
    @መኪየራያዋ 20 годин тому +4

    የሚገርም ስራ ነዉ በርቱ 💚💛❤️👑

  • @alemnewboru8081
    @alemnewboru8081 18 годин тому +1

    ሰላማችሁን ያብዛልኝ ኩሩ ምርጥ ዘር ዘራችሁ እንደምድር አሽዋ ይብዛ !!!

  • @ZedGetnet
    @ZedGetnet 17 годин тому +4

    የኔን ዉባአንተ እያለች እናቴ ናሁን ትለኛለች ጎንደር ላይ በሞቴ😢❤❤

  • @AlexanderAdmas
    @AlexanderAdmas Годину тому

    You did great!! I can't stop.........

  • @betlihembantihun2202
    @betlihembantihun2202 16 годин тому +3

    ባንችየ በጣም የሚያምር ሰዉነት የሚነዝር ክሊፕ ነዉ
    ስብስባችሁ እና ሁልጊዜ ተመሳሳይ ከሆነዉ ከሰለቸን ወጣ ብላችሁ የተረሰዉን ስላስታዎሳችሁን አመሰግናለሁ ቅሬታ ግን አለኝ ጎንደር ብዙ አይነት የባህል እቃዎቻችን
    የሴቶች ከእናቶች እስከ ህፃናት የጥልፍ ቀሚስ አይነት የፀጉር ስራ አይነት እስከ ጌጣጌጦች
    የእጅ አምባር
    የአንገት ሳንቃድሪ ጠልሰም ድሪ
    የእግር አልቮ
    የፀጉር ጢሩራ(ወለባ)
    የአወንዶች ከህፃናት እስከ አዋቂ የአለባበስ አይነት
    እናም እናንተ ላይ ያየሁት የጎንደር ወይዛዝርት በቀጭኑ ተሰርተዉ የሚያማምሩ እጅግ ብዙ ነበሩ ግን እናንተ ላይ ፀጉራቸዉን ለቀው አንዳንዶቹ አምፖሎ አይባል ሹሩባ ጌጣጌጥም ብዙ አላየሁም ይህን የመሰለ የተለፋበት ክሊፕ ላይ በስርዓቱ ሹሩባቸዉን የተለያየ አይነት እስከ ጌጣጌጡ ቢሰሩ እናቶችን (ወይዛዝርት )ቢጨመረበት የባህል እቃዎቻችን ቢጨመሩ
    ጎርጎራ ጣና እንደተጨማሪ ቢሰራ ኖሮ
    ያም ሆነ ይህ ግንእጅግ ዉብ ነዉ አመሰግናለሁ የምወዳችሁ
    ካሽምር የለበሰ ስለሌለ አመሰግናለሁ ❤❤

  • @Ksa-r5i
    @Ksa-r5i Годину тому

    ምርጥ ሰራነው ብዚህ ሰአት ማስታውስ ጎደርን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @hevelom4
    @hevelom4 20 годин тому +48

    Thank you Everyone!

  • @Betty-p2t
    @Betty-p2t 25 хвилин тому +1

    Wow❤❤

  • @LovelyElectricity-zx3kl
    @LovelyElectricity-zx3kl 20 годин тому +4

    ጎደር ውስጥ ነው መተማ እሚባለው አያቴ አክስቴ አጎቶቸ አሉ ግን የአገሩንስምጀ አላቀቸውም እኔ 22አመቴነውማግኘት እፈልጋለሁ ግን የትልበላቸው እኔ እራያቆቦ እነሱ መተማ የማላቅህ አያቴ አተን ለማየት ሁሌም እደጓጓሁ አለሁ😢😢

    • @Roza-o7n
      @Roza-o7n 19 годин тому

      Ene ye metema lji negni awarigni mn albat lredashi or lredah echilalehu

    • @Roza-o7n
      @Roza-o7n 19 годин тому

      የመተማ ልጅ ነኝ አናግሪኝ ወይም አናግረኝ

    • @LovelyElectricity-zx3kl
      @LovelyElectricity-zx3kl 16 годин тому

      @@Roza-o7n ፈታው እርቁ ይባላል አያቴ ጀግናነው ይሉታል እና የአረበኛ ስም አለው ግን አላውቀውም አክስቴ ወርቅነሽ ፈታው ትባላለች የትውልድ ሀገሩ ራያቆቦ በላጎ እና ይሱ በሂወት ቢለል የልጅልጆቹን ባገኝ ብየነው

    • @LovelyElectricity-zx3kl
      @LovelyElectricity-zx3kl 16 годин тому +1

      @@Roza-o7n እና ኤቢየስላይ እሞክራለሁ ግንተባበሩኝ

    • @LovelyElectricity-zx3kl
      @LovelyElectricity-zx3kl 16 годин тому

      @@Roza-o7n እናደግሞ ወድሙ ቸሩ እርቁ ታጉት እርቁ ልጁ አባተፈታው እርቁ ይባላል ከቻላቹህበሚዲያ አስተላልፉልኝ

  • @ቅመሞነኝስደተኛዋ
    @ቅመሞነኝስደተኛዋ 7 годин тому +2

    እናታለም ጎንደር የናሁሰናይ ሀገረ እያርሩ እስክታ 😢😢😢

  • @AsaminewNigatuTaye
    @AsaminewNigatuTaye 23 години тому +6

    የመጀመሪያ ኮማች ጥምቀት ውሰዱኝ ጎንደር ደሞቼ🎉🎉🎉🎉 ብቻዬን ነኝ❤🎉🎉🎉🎉

    • @ሂሩት-ኈ8ተ
      @ሂሩት-ኈ8ተ 16 годин тому

      አገር ዉስጥ ብሆን አብረን እናሳልፍ ነበር ወይኔ ግን አጋጣሚ ሆኖ ዉጭ ነኝ በቃ ያድርሰንና ቀጣይ እቀበልሻለሁ/ሁ😊😊

    • @YezabTgene
      @YezabTgene 8 годин тому +1

      ነይልን ሰሜን ጎንደር ዳባት ልውሰድሸ ደሜ😢❤❤❤

  • @GonderGonder-d8p
    @GonderGonder-d8p Годину тому

    እናትዋ ጎንድ እስፍስፎ ጎንደር የነ አጅሬ አገር የነ አይበገሬ🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪

  • @tewodrosgashaw-w5t
    @tewodrosgashaw-w5t 20 годин тому +4

    እኔ የማዝነዉ ጎንደሬ ሳይሆን ለሚሞተዉ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 15 годин тому +2

    Thanks so much our wonderful people 😢🇬🇧🇲🇱💪💪👍

  • @fendishatube
    @fendishatube 9 годин тому +2

    ማርያምን አዳሬን ሙሉ ስሰማው አደርኩ

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow Годину тому

    ኑሬ የራያው ፋኖ ያሳምነው ዘር ዋውውው ጎንደር በ2017 ነፍ ሙዚቃ ድል ለፋኖ ከዛም ማነቴን ጎንደር ሸዋ ጎጃም ወሎን እጎበኛለሁኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Medina-v8z6j
    @Medina-v8z6j Годину тому

    ማማርየን አየሆት ልበል ወይስ ሌላ ነች በአላህ😍😍😍👏👏

  • @MesayMesfin
    @MesayMesfin 15 годин тому +2

    ጎንደርን ሳናቃት ምንወዳት ብዙ ነን❤❤❤