🎙አስቻለ | ሙሉ የሙዚቃ አልበም | አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Aschale | Aschalew Fetene (Ardi) | Full Album 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 793

  • @HenockyirgaHenockyirga
    @HenockyirgaHenockyirga 11 місяців тому +54

    ትለያለህ
    ክበርልኝ🙏
    ኢትዮጵያዊ ጥዑም ዘፈን
    ጥንቅቅ ያለ ስራ👌🥰🥰🥰

  • @berukalemayehu2902
    @berukalemayehu2902 11 місяців тому +10

    ወጥ ሐገራዊ ወዝ ያለው ፀዳ ያለ የዘመን ድንቅ ሥራ ነው። ቀረፃው ደግሞ የተለየ!!!
    አስቹዬ -> አንደኛ!!!!
    ጣመን ~ ደጋግመን!!!!!

  • @gobenabeshah8267
    @gobenabeshah8267 11 місяців тому +40

    ኪነ-ጥበብ እንዲህ የህዝብን ሀዘንና ደስታ ፍንትው አርጎ ሲያሳይ ነው አንቱ የሚባለው

  • @felizhappy253
    @felizhappy253 Рік тому +67

    አሁን ሽዋ ለዚህ ድንቅ ሰው ምን ብታደርግ ትክሰዋለች እኔ በበኩሌ ቃል አጥሮኛል 👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 11 місяців тому +4

      ሸዋዉ ፡ አማራ ፡ ሲንሳችሁ ፡ ነው
      የሸዋን ፡ ህዝብ ፡ ለማየት ፡ ያብቃኝ ፡ ስወዳችሁ

  • @lulsegedgirma3294
    @lulsegedgirma3294 Рік тому +58

    በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሥራ በመስማታችን ተደስተናል በርታልን!❤❤❤

  • @leulsegedwakene2333
    @leulsegedwakene2333 11 місяців тому +18

    ለዛ ያለው : ደጋግሞ ቢደመጥ የማይጠገብ : ቅኔ ሞልቶ የፈሰሰበት:
    የብሔር ብሔረ ሰቦችን ሙዚቃዎች በአለላ እንደተሰፋች ሙዳይ አሰባጥሮና አድምቆ የሰፋበት ... በፍቅር አዋዝቶ በነበላይ ዘለቀ ሰፈር አልፎ በሸዋ አቋርጦ ወሎ ዘው ብሎ : ሰሜን ዘልቆ: እንደንስር አሞራ ተምዘግዝጎ ደቡብ ሳይቀረው ... ብቻ ታርትክ በእንደዚህ ዓይነት ሙዚቃ መማር በራሱ ምንኛ ደስ ይላል :: አስችዬ ክፉ አይንካህ::

    • @Kidusbeti
      @Kidusbeti 3 місяці тому

      ምርጥ አገላለፅ ነው የገለፅከው !

  • @eshetuyirdaw9900
    @eshetuyirdaw9900 Рік тому +46

    በጣም ድንቅ የሆነ ለየት ያለ አቀራረብ ነው ። እናመሰግናለን።

  • @bekelechalemu4566
    @bekelechalemu4566 11 місяців тому +6

    የ100 አመት ታሪክ የዘከረና ሁሉን የወከለ1 ሙዚቃ!!ዋዉ!!

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 11 місяців тому +112

    ይገርማል! ጫጫታ ብቻ በበዛበት ጊዜ ወጣት እንደዚህ አይነት ወዝ ያለው ዘፈን መስራት ይችላል ብዬ አስቤም አላውቅም ነበር! ዝም ያለ፡ ደስ የሚል ዘፈን ነው፡፡

  • @bisratgizachew8405
    @bisratgizachew8405 Рік тому +37

    ፍየሌን ነብር በላት
    ቅጠል ቆርጬ ሳላበላት❤❤❤ምርጥ ስራ አቶ አስቻለ የምር👈👏👏👏

  • @mesaysermolo2935
    @mesaysermolo2935 Рік тому +28

    በጣም ምርጥ አልበም። አስቼ ሁሌም የሚለየው የራሱ ብቻ የሆነ ቀለም አለው። እሱንም ችሎታህን አሳየሃን። በጣም ድንቅ የመዚቃ መሣሪያ አጠቃቀም።

  • @ftsumAbte
    @ftsumAbte Рік тому +25

    wow ምርጥ ስራ ወድጄዋለዉ በርታልኝ የሚገርም ድምፅ

  • @amentube2416
    @amentube2416 Рік тому +182

    Wow, ወይዘሮ ተሰሩ በጣም ምርጥ ነው በነገራችን ላይ ውስጠ ወይራ ቅኔ ምን አይነት ዘፈን ልበላችው በየአንዳንዱ አማርኛ ውስጥ ጠንካራ ውበት እረ ምን ብዬ ልግለፀው ባካችው ብቻ ሁሉም ነው ቃላት የለኝም እንዲ ያለ ዘፈን ሰምቼ አላቅም እኔ ዘፈን አልለውም የሆነ የማንቂያ ደውል ወደ ጥንቱ ማንነታችን ወደዛ ግድ መሄድ እንዳለብን ነው ሚያስረዳን ጉዞ ወደ እምዬ ሚኒሊክ ቤተመንግስት ዳግም ትሰራለች ይቺ በዘፈን ውስጥ ያየዋትን ሃገሬን❤️❤️❤️🙏

    • @lunettamargherita7800
      @lunettamargherita7800 11 місяців тому +5

      YES-INDEED (SEM ENNA WERK) ..Yegna yerekkeke poetry...Meche yihoen yegan afrikanoch poetry ''highlight '' ye mederegew // Just from our selves ,,what do you think Ethiopians in all of the world ( : obliged to be ''emigrants ''in spite ourselves''/ WHAT DO YOU THINK ETHIOPIANS? I do not know yr feelings..but when I hear this ...I have the ''goosebumps''....ETHIOPIA the land of humand -kind...this music and these lyrics are powerful..Amharic is poetry ...no way... I am so sad for those who cannot ''catch'' the essence of these words,,there is no way that artifical intelligence can transfer these feeling

    • @yanetayele8358
      @yanetayele8358 10 місяців тому

      >4tq4nnkklmnhgxkkjjjkkko¡ļ vv$fyayshhysbĥ
      Ųs​@@lunettamargherita7800

    • @esayasszemariam6476
      @esayasszemariam6476 8 місяців тому +1

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @fitsumseminew7985
      @fitsumseminew7985 8 місяців тому +1

      ምርጥ አርገህ ገልፀከዋል::

    • @MohamedWorake
      @MohamedWorake 11 днів тому +1

      ❤❤❤❤❤

  • @yegel
    @yegel Рік тому +23

    ምርጥ ስራ አመሰግናለሁ

  • @hannahelias6590
    @hannahelias6590 Рік тому +24

    Wow wow wow such wonderful music 🎉❤❤

  • @MESFINWOLDU-f7r
    @MESFINWOLDU-f7r Рік тому +24

    I really appreciate you because i have heard music after so many years ,thank you

  • @hopolapos
    @hopolapos Рік тому +106

    ኢትዮጵያ አልበም አገኝች

  • @AndualemGetachew-h9w
    @AndualemGetachew-h9w Рік тому +18

    ትችላልህ ብዙ ገና ብዙ እንጠብቃለን🙏

  • @yohannesmekonnen5553
    @yohannesmekonnen5553 Рік тому +37

    ኪነጥበብ ፣ እንዲህ ተቀምሞ በባለ ብዙ ዘርፍ ሆና ኢትዮጵያን ፦ በብሄረሰቦቿ እኩልነት ፣ ጥንትዊ ባለታሪክነቷ ፣ በኅይማኖት ተከባብሮና ተዋዶ የሚኖርባት ፣ እነዚህን ውበቶቻችን ባማረ ግጥምና ዜማ ፣ ለየት ባለ ቅንብር የተሰራ ፤ ዝም ብለህ ብትሰማው ብታደምጠው የማይሰለች ግሩም ድንቅ የዘመናችን ሥራ ። አስቼ በርታ 🎼 👏

    • @wollo501
      @wollo501 10 місяців тому

      ua-cam.com/video/UBE3B5huB34/v-deo.htmlsi=w0-hsj4pg8lX50BX

  • @gashawbeyene1506
    @gashawbeyene1506 Рік тому +39

    ጥሩ ሥራ ነው በርታ ወንድም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @atnafmedia1927
    @atnafmedia1927 11 місяців тому +21

    የጥንቱ ከሌለ የለም የአሁኑ የተባለው እውነት ነው በዘር በጎሳ በተከፋፈለች ሀገር ማንነታችንን የሚገልፅ ሙዚቃ ነው እድሜ ይስጣችሁ።እንኳን ለ128ተኛው የአድዋ በአል አደረሰን።

  • @nafiko3939
    @nafiko3939 11 місяців тому +22

    ድንቅ እና ጣፋጭ ጨዋታ ስለሰጠህን እናመሠግናለን።
    ክሊፓቹ ላይ የምንጠብቃቸው ቱባ ባህላዊ አልባሶ አጃኢብ ነው

  • @tekaejegu3392
    @tekaejegu3392 11 місяців тому +16

    በዚህ ዘመን ባህል እና ወግ ጠፍቶ ላግኝሽማታማታእየተባለ በሚዘፈንበት ግዜ አንተ ወግና ባህሉን የጠበቀ ዘፈን ብቻ ሳይሆን ፍቅር ታሪክ እና አንድነትን ስላሰመሀን እናመሰግናለን ገና ከአንተ ብዙ ነገርእንጠብቃለን ለምሳሌ መፅሀፍ እ /ር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @lt8895
    @lt8895 Рік тому +21

    Excellent work! Thank you!

  • @fereworkgetachew5319
    @fereworkgetachew5319 Рік тому +15

    ❤❤❤ንዝረት .....ሸዋ።

  • @kisisebsibe9408
    @kisisebsibe9408 11 місяців тому +19

    ድንቅ ሀገርኛ ኢትዮጵያዊነቴን ያስታወሰኝ ሙዚቃ ነዉ ከነወዙ ሀበሻ ይልሀል ይሄ ነዉ የጠፋችዉን ሀገርና ባህል ያገኘኋት መሰለኝ

    • @dagnedagnee1521
      @dagnedagnee1521 8 місяців тому +2

      መቼም አይጠፋም እግዚአብሔር እድሜ ብቻ ይስጠን ክፉን ያሻግረን እንጂ ኢትዮጵያን ከነሙሉ ክብሮ እናያታለን

  • @endalkachewmulugeta3403
    @endalkachewmulugeta3403 Рік тому +14

    Merte sera naw thankyou biro

  • @wondaabi19
    @wondaabi19 Рік тому +41

    የ ኢትዮጵያ ዋልታ እና ማገር የሆነ ህዝብ ሰላማቹ ከዳር እስከ ዳር ብዝት ይበል ❤❤❤❤❤

  • @ዮስ
    @ዮስ Рік тому +28

    proud to be ethiopian
    ኢትዮጵያ ባህላዊ በጣም አሪፍ ነውውው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
    አልተገዛም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @mesimesisolo
    @mesimesisolo Рік тому +25

    እናመሰግናለን❤(ኢትዬጲያዊ)

  • @natebersh6507
    @natebersh6507 Рік тому +17

    the music is in good hands ! so many talented artists these days

  • @yourlifeonpower
    @yourlifeonpower Рік тому +15

    Beautiful! Simply beautiful! Thank you so much, Aschalew!

  • @fasikawond2615
    @fasikawond2615 Рік тому +17

    እውነትም አስቻለው ትችላለህ ❤❤

  • @Westman-t7k
    @Westman-t7k Рік тому +21

    ምርጥ ሰራ ነው ቴንክው ብለናል👍

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 Рік тому +57

    የ2016 ምርጥ አልበም ሲሆን የኣመቱ ምርጥ ዘፈን ደግሞ እመት ሸዋ ነው። ይህን የኢትዮጵያን ኦስካር የሚያዘጋጀው ጉማ አዋርድ ኮሚቴ ልብ ሊለው ይገባል።

    • @solomonelias1732
      @solomonelias1732 6 місяців тому

      Abnglpcpn6258qtqd9uxmnbca2838nglqo

    • @hailuijarakene7447
      @hailuijarakene7447 5 місяців тому +1

      Yes, he should the number one candidate! Just forget the song with some names of kings and prominent persons!!

  • @msamuel2857
    @msamuel2857 11 місяців тому +13

    Well done! traditionally ya! Good Number!

  • @tinakiflegodsaveus6877
    @tinakiflegodsaveus6877 11 місяців тому +11

    😢😢😢😢😢የድሮዋ ሀገሬ ናፈቀችኝ💚💛❤😭😭😭 ፈጣሪ ሰላሜችንን ይመልስልን ድንቅ ስራ ልብ የሚነካ ቅላፄ blessing brother 😍😍

  • @ሮኆቦትእግዚአብሔርአበዛል

    በእውነት እኔ ዘፈን አልወድም ! ነገር ግን ይሄ ዘፈን አይመስለኝም ፤ የኢትዮጵያን ባህል ፣ ማንነት ፣ አንድነት ፣ ጀግንነት ፥ ፍቅር ... ስንቱን ነገር ያሳያል 💚💛❤💪💪💪

  • @SaraAth-pk5kt
    @SaraAth-pk5kt 11 місяців тому +5

    ጥሩ ሥራ ነው በርታ ወንድም እናመሰግናለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇱🇧🇱🇧

  • @tekteferra9477
    @tekteferra9477 11 місяців тому +8

    Ethiopian history full album in few beautiful words. Thank you Aschalew keep it up, respect

  • @miracleforperfection
    @miracleforperfection Рік тому +21

    nice album of the season ,....well done Aschu...👍👍👍👍👍

  • @MinyiluEshetu
    @MinyiluEshetu 11 місяців тому +13

    ድንቅ ሥራ ታሪክን በዜማ ያሠማ

  • @tesfayeshewaye1667
    @tesfayeshewaye1667 Рік тому +32

    What a masterpiece! We are great full for such a dear gift. GOD BLESS YOU TO COME WITH ANOTHER MUSIC.

  • @miftaabdo9716
    @miftaabdo9716 4 місяці тому +3

    I just love the originality !!! 🎉❤🎉❤ It feels so good!!!

  • @abuka6424
    @abuka6424 Рік тому +20

    ትክክለኛው የኢትዮጵያዊነት መገለጫ ❤❤❤❤❤❤እናመሰግንሃለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛💚💚💛❤️

  • @afeworkmeshesha6528
    @afeworkmeshesha6528 11 місяців тому +3

    Breathe taking work ! Thank you 🙏 ❤❤❤

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 6 місяців тому +5

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ተባረክልን አንተ ኢትዮጵያዊ ! ❤ምንም ቃላት የለኝም !

  • @binyambayou2480
    @binyambayou2480 11 місяців тому +5

    የዘለቀን ልጅ በላይ ይምጣብኝ 💪💪💪

  • @geberu899
    @geberu899 11 місяців тому +5

    የዘመኑን ገላጭ ብየሃለሁ በርታልን ከዚህም በላይ እንደምታስደምመን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ተባረክ።

  • @na_ol8019
    @na_ol8019 4 місяці тому +2

    Wow i have no words what an album with touching diverse cultures👍👍👍👍

  • @Samkasm
    @Samkasm 11 місяців тому +6

    "The best music is a timeless blend of captivating melodies, heartfelt lyrics, and a soul-stirring rhythm that resonates with the depths of human emotions. It has the power to transport you to different realms, evoke memories, and create an everlasting connection. True musical excellence is a symphony that speaks to the heart and stands the test of time." Thank you 😊

  • @workalemahumanaye2135
    @workalemahumanaye2135 Рік тому +13

    ''W/ro Teseru'' perfectly you nailed it, my dear!

  • @zegeyealemu600
    @zegeyealemu600 11 місяців тому +3

    ❤❤❤ይከብዳል ! እውነት ነዉ። ነፍሴ ደስስስ አላት፣ መዉደድን አላዉቅም ነበር። ወይ ትዝታ ባይኖር እርጅና❤❤❤

  • @yetiboysw8933
    @yetiboysw8933 Рік тому +14

    Who's this guy! Such a talent! Extremely good! Can't stop listening to every bit of the tracks! Beautifully done! Sensational!

  • @JustinFreedom33
    @JustinFreedom33 11 місяців тому +22

    Yesterday once again was Ethiopian party, cannot beat this music, so much love ❤ 🇪🇹 from Lithuania 🇱🇹

    • @BirbauxRecords.SewMehonFilms
      @BirbauxRecords.SewMehonFilms  11 місяців тому +3

      😍🙏🏽🙏🏽

    • @ashebirbelayneh3216
      @ashebirbelayneh3216 11 місяців тому

      Lithuania were is this country contact me pls

    • @JustinFreedom33
      @JustinFreedom33 11 місяців тому

      @@ashebirbelayneh3216 Europe, google it, I live in UK, have some friends from Ethiopia

    • @JustinFreedom33
      @JustinFreedom33 11 місяців тому +4

      @@ashebirbelayneh3216 Europe, nort east side of Poland. Beautiful country, however I live in UK, have friends here who are Ethiopians

    • @ashebirbelayneh3216
      @ashebirbelayneh3216 11 місяців тому

      Ok all z best for You

  • @bekelechalemu4566
    @bekelechalemu4566 11 місяців тому +21

    ወደራሳችን መሰረት ስንመለከት የተገኘ ጥልቅ ማለቂያ መገለጫ የሌለው የትየለሌ አቅም! ተባረክ ጆሮአችን ራሱን ሰማ !!

  • @jerusalemtegbaru5882
    @jerusalemtegbaru5882 11 місяців тому +2

    ግሩም ግሩም ገሩም ከነ ድምጽህ ልዩ የተለየ ደስ የሚል ለዛ የሸለው ባህላዊ ዘፈን። ከነ ድምጽ አሰባበበሩ !!! ግሩም ሁሉንም የ
    ሚነካካ የሚሸንጥ የሚያስጨፍር የረጋ አጨዋወት። ደስ የሚል የሚያኮራ የባህል የሐገራችን ዘፈን። ደስ ሰከል!!!!! ❤😊

  • @Hopeinmyhands
    @Hopeinmyhands 11 місяців тому +2

    ዋው ዋዉ ቅኔ ተጫወትከው የጠፍ ባህላችን አመጠህው አቦ ይመቾህ

  • @anmutendalkachew1554
    @anmutendalkachew1554 Рік тому +10

    Thanks ASCUUU , keep up the great work

  • @mekonnenmandefro562
    @mekonnenmandefro562 10 місяців тому +2

    እጅግ በጣም ማራኪ፣ ድንቅና ውብ፣ የግዜውን የ"ሙዚቃ" ጩሀት ያሸነፈ አቀራረብ ነው።

  • @RediwanHusen
    @RediwanHusen 11 місяців тому +8

    እውነት! እውነት! ሙዚቃ ቤቷን ያገኘችው አንተ ላይ ነው ፡፡ትክክለኛ እና እውነቱ ሲነገር በጣም ደስ ይላል፡ትለያለህ

  • @bekelechalemu4566
    @bekelechalemu4566 11 місяців тому +10

    ምናልባት ራሱን አጥቶ ለተሰደደዉ የሀገራችን ሙዚቃ የማስመለሻ ደወል ሊሆን ይችላል!ታሪክ መስራት ማለት ይህ ነዉ የተሰደደውን እኛነታችንን መመለስ ዋዉ!!

  • @mtefera7
    @mtefera7 11 місяців тому +23

    ድንቅ ኢትዮጲያዊ የሆነ አልበም ❤

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 Рік тому +5

    Amazing work. I can not stop listening. God bless you!

  • @alemgmichael2127
    @alemgmichael2127 Рік тому +20

    The best of the best Traditional Ethiopian music with Full of fantastic memories & messages!!! I love it !!! The Singer Aschalew is a Candidate for Koraawards. Please Vote for him Starting March 1 / 2024

    • @Hiwot246
      @Hiwot246 Рік тому

      Where to. Vote? Send the link.

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 11 місяців тому +24

    በጣም የሚገርም ነው ቅኔው ለገባው እናመሰግናለን ሀገርኛ ደስ የሚል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YNWA442
    @YNWA442 6 місяців тому +3

    It's very authentic, God bless you, sir!

  • @akaluegziabher5855
    @akaluegziabher5855 Рік тому +9

    Great work. Comparable to one of the masters, Kassa Tessema.

  • @alemgurmu4271
    @alemgurmu4271 Рік тому +20

    I can tell this album has a lot of people’s efforts and collaboration, the beat, rhythm, and lyrics are so diverse and unique. I’m sure it’s gonna hit the record. I love the way it sounds and touch the diversity of the culture and the beauty of Ethiopia 💚💛❤️👏🏾🙌

    • @gethab2306
      @gethab2306 10 місяців тому

      I agree!
      Yet, if you go back and see his two major hits with the favorable responses he got in a short time, and compare that to this, you would understand the reason why.
      This is an excellent & very unique album that incorporates & encapsulates many tribal languages in a manner of decency and respect. Therefore, has little attention. Regardless, this album will motivate us and teach many generations to come and thus will be archived for history.
      My hat is off in respect to a well deserved, gifted and wise artist and his collaborators.
      Thank you!

  • @MesafintMesfin-uy1mc
    @MesafintMesfin-uy1mc Рік тому +12

    What a quality job ❤

  • @Yalemlegesse
    @Yalemlegesse Місяць тому +4

    በጣም ጣፉጭና ቀልብን የሚስብ ዘፈኖችናቸው፣፣ አቦይመችህ፣፣

    • @adeym3481
      @adeym3481 5 днів тому +1

      ትክክል ግሩም ነው::

  • @TigestGeselaw
    @TigestGeselaw Рік тому +10

    በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ስራ ነው

  • @seengod6710
    @seengod6710 4 місяці тому +4

    What a masterpiece of an album/artist!! I’m a huge fan of artists who can articulate their ideas in their songs and touch hearts.
    I have enjoyed listening to this album greatly. Much love from your neighbors/Brother.🇪🇷

  • @tibo9808
    @tibo9808 Рік тому +6

    Just WOW.This is Masterpiece.

  • @alexmedia1817
    @alexmedia1817 Рік тому +9

    The best album this year ever ❤

  • @MntamrMekonn
    @MntamrMekonn 10 місяців тому +4

    ይህን አልበምና አርቲስት አስቻለውን ሳያደንቁ ማለፍ ንፉግነትት ነው ! ባህሉን ወገን የጠበቀ ነው ።በርታልን

  • @ABMATM
    @ABMATM Рік тому +6

    It’s perfect as usual! May God bless you!🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 6 місяців тому +5

    ትክክል አባባል ወድ ጥንቱ ስውነታችን ፍቅር ትህትና አነቃቂ እግዚአብሔር አምለላክ ዕድሜና ፅጋ ያልብስልን አንድ ዘመን ነበርን እያልን ራሳችንን እንድናፅናና በጥቂቱም ቢሆን ዕድሜ ይጨምርልናል ተባረኩልን ❤❤❤❤

  • @Mak1221
    @Mak1221 Рік тому +13

    ጥሩ ስራ ነው በርታ በርታ

  • @tjbeyu3705
    @tjbeyu3705 11 місяців тому +6

    ኢትዮጵያውያንን የሚገልፅ ምርጥ ዘፈን:: ክበርልን❤

  • @hayeleysusememememehayelye2396
    @hayeleysusememememehayelye2396 6 місяців тому +4

    ቃል የለኝም ትቀኘዋለህ ትዘፍነዋለህ በቃ ትችላለህ ውስጥን የሚነካ በቃ ዝም ብለው የሚሰሙት ግጥም አንደኛ 🎉

  • @SolomonKuma-xx5ty
    @SolomonKuma-xx5ty Рік тому +23

    ከማመስገን ውጪ ሌላ ምን ይባላል🙏🙏

  • @emuye-shinbira8268
    @emuye-shinbira8268 11 місяців тому +1

    1st song, we need 1 love and peace. This is the best time to have this song out, and we need to hold our hands together now. Ethiopia means explained well in this song. Good job, Aschalew!!!

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 11 місяців тому +18

    ካሲናው😁👍ወ/ሮ ተሰሩ የዘመናት ሂደት በከተማችን የሚያቀረሸውን ዘመነኞች ሸንቆጥ ያደርጋል👌👁እንዲህ አሰተምራቸው ለዘር መራጮች

  • @legeseasefa66
    @legeseasefa66 9 місяців тому +27

    የማይጠገብ ለዛ ያለው ድምጽ እና ሙዚቃው ሥምም መልእክቱ ጨዋነት የተላበሰ ሁሉንም አድማጭ በየቋንቋው እና ዜማው ያሣተፈ ባህል እና ወግን በወጉ የተጎናፀፈ ለጎንደር ለወሎ ለሸዋ እና ጎጃም በቅርስነት የሚመዘገብ ምርጥ አስተዋፅኦ ነው አስቻለው ይህን አልበም የሚበልጥ ወይም የሚሥተካከል ወደፊት ለመሥራት የሚቸገር ይመሥለኛል ለአሁኑ ግን ከአድናቆትም በላይ ነው።እናመሠግናለን

  • @vickylancelot8902
    @vickylancelot8902 11 місяців тому +1

    እህህህህህህ የገባው ይግባው ሁሉንም ብለሃል ወንድሜ 👌🏾👌🏾👌🏾👍🏾👍🏾👍🏾❤️❤️❤️❤️

  • @hopolapos
    @hopolapos Рік тому +40

    ትዝታ ዘቻግኒ ላይ የሚያወጣው ወፍራም ድምፅ በገናላይ ብቻ ነው ያለው
    እ እንገር ወሎ ላይ ብዙ አይነት መሳጭ ድምፆች አሉ
    በላይ ወኔ ቀስቃሽ እጅግ ጥልቅ ስሜት ያለው ስራ
    ወይዘሮ ተሰሩ ደግሞ የአዲሳበባውያንን ህይወት እጥር ምጥን አርጎ ፏ ብልጭ አርጎ አሳይቷል በቃ ምርጥዬ ነው

  • @oneethiopialoveMekontaw
    @oneethiopialoveMekontaw Рік тому +12

    Thank you for everything l don't have words to explain this amazing job BROTHER
    💫💫💫💫💫
    💡💡💡💡💡
    💚💛❤️
    💚💛❤️
    💚💛❤️
    💚💛❤️
    💚💛❤️

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 6 місяців тому +4

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ተባረክልን አንተ ኢትዮጵያዊ ! ❤

  • @amhahailu9703
    @amhahailu9703 11 місяців тому +2

    ሀገሬ ስንት ዘመን ቆማ መቅረቷን የሚሳይ ቢሆንም ግን ተስፋ ❤❤❤አለ

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 11 місяців тому +10

    ዋው ምርጥ ስራ ማስታወቂያ የላገዘው የወሎ ጠለቅ ያለ ነው ሸዋማ የምመኘው ምት ነው ደስ ሲል🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @leulsegeddemssie6274
    @leulsegeddemssie6274 Рік тому +9

    It is astonishing keep itup

  • @GA-pz9fd
    @GA-pz9fd Рік тому +24

    Wow asche you are gifted
    God bless
    It is the best art work
    I cant get enough of it. This work needs a million view

  • @themane9894
    @themane9894 21 день тому +2

    አይ ዘፈን አይቅላፂ አይ መልክት ኪነ ጥበብ እንዴህ ስክት ሲል ሁሌ ነው የሚዘከር የሚደመጥ ግሩም ነው እድሜ እና ጤና ይስጥልን አስቼ

  • @YabseraMengistu-zo8cn
    @YabseraMengistu-zo8cn 6 місяців тому +4

    It is not only a plain song it's more deep and inspirational for unity. Thanks for Aschalew. You are truly great indeed. Keep it up.

  • @tsega120
    @tsega120 7 місяців тому +2

    Oh wow... I can't stop listening. So original and outstanding work. Thank you so much Ato Aschale

  • @MyPs4-h7t
    @MyPs4-h7t 11 місяців тому +8

    ዋው የሚገርም ስራ ነው ወድማችን በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @meleseenyew
    @meleseenyew Рік тому +9

    Good job!

  • @YohannesTadesse-i8e
    @YohannesTadesse-i8e 3 місяці тому +3

    አስቼ አሁን ያለውን የኢትዮጵያ ሙዚቃ ማንም እንዳይደርስበት ከፍ አድርጎ ሠቅሎታል ድንቅ ስራ ነው በርታ

  • @NebiyeL1
    @NebiyeL1 11 місяців тому +2

    Amazing work. People has to appreciate the talent in these performers. Love the music. Long Live Ethiopia, Africa.