comedian minale "ትልቅ እንትን ያላቸው...😂😂😂"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 вер 2024
  • saq central , ሳቅ ሴንትራል Ethiopian standup comedy
    kirabbit, beki4kilo Ethiopian funny tiktok
    #seifufantahun #እሸቱመለሰ #ebstvworldwide #ethiopia #meripodcast #ኮሜዲያን #comedyskits #በውቀቱ #አሌክስ #ወቅታዊ

КОМЕНТАРІ • 81

  • @husenali4882
    @husenali4882 9 місяців тому +9

    He is the best comedian by far whom I saw on this show.

  • @_50501
    @_50501 11 місяців тому +23

    አቤት ምናለ እኔ እወድሃለሁ ግን ሰውን የሚያከብር ቀልድ ይሁን እራስህ ቆይተህ እንዳይፀፅትህ::

    • @habtubee
      @habtubee 11 місяців тому +2

      Exactly

  • @Nati_tech1
    @Nati_tech1 11 місяців тому +7

    በዚ ጊዜ መሳቅ ከባድ ቢሆንም አስቀኸናል እናመሰግናለን እና በተጨማሪም የዘፈኖችን lyrics ከፈለጋቹ ቻናላችን ላይ ተለቋል ተቀላቀሉ😇

  • @MussieYouhannes-um8sm
    @MussieYouhannes-um8sm 10 місяців тому +4

    My best comedian 🎉🎉🎉😂inantes

  • @kemalkak1448
    @kemalkak1448 11 місяців тому +17

    ትውልድ ቀስ እያለ መስመር ለቆ ጎዳና ላይ ፕራክቲስ ማረጉ የማይቀር ነው የወደፊቱ ዘመን እንዲሁ ያስፈራል ፣ነውር ቀስ እያለ እየተሰበከ ነው የወደፊቱን ለመቀበል ትሬኒግ ላይ ይመስላል

    • @dagmawigetachew1392
      @dagmawigetachew1392 11 місяців тому +1

      Selemn newr new metaweraw. He’s just making jokes.

    • @BinyammekoneneBinyam
      @BinyammekoneneBinyam 11 місяців тому

      @@dagmawigetachew1392 ምነው ቡሽቲ ነህ እንዴ ቂጥህን በላህ ወይስ ሌዝብያን ነሽ

    • @kebedebekele4008
      @kebedebekele4008 11 місяців тому

      💚💛❤💯🙏

    • @me_212
      @me_212 8 місяців тому

      ​@@dagmawigetachew1392አረ በፈጣሪ.. ምነው ወንድም... የሄን ሁሉ ሰደብ ምናመጣው

  • @mmn6040
    @mmn6040 11 місяців тому +16

    ትውልዱ ተበላሸ በቃ🙄

  • @ghuiHjkl-jv6qy
    @ghuiHjkl-jv6qy 11 місяців тому +7

    ትንሹም ትልቁም ስለብልግና አሁን ይሄ ምኑ ነው የሚያስቀው ሰው እንደው ደንቁሯል

  • @belaytech
    @belaytech 2 місяці тому

    Keld syalkebe. Wede belgena tehedale. Yasazenal. Ymr 😊😊😊. Nege lje yayewal yhen.

  • @yegaramedia1466
    @yegaramedia1466 11 місяців тому +7

    ብልግና ነው ህጻናት የሚያዩት የሚሰሙት እኮ ነው

    • @MovieHub12170
      @MovieHub12170 11 місяців тому +3

      Aydelem yhe tv aydelem youtube nw

  • @BinyammekoneneBinyam
    @BinyammekoneneBinyam 11 місяців тому +11

    ይደብራል

  • @muflishow
    @muflishow 10 місяців тому +1

    አቦ በሳቅ ፍርስ አረከኝ

  • @alexargaw7167
    @alexargaw7167 11 місяців тому +7

    የተሻለ አድርገህ መጫወት ትችል ነበር ብታስብበት

  • @abushman4908
    @abushman4908 8 місяців тому +1

    Best

  • @emebetmother4627
    @emebetmother4627 11 місяців тому +9

    ምንም ያሳቀኝ ነገር የለም! የተሻለ ማረግ አትችልም ነበር????!

  • @goldentube-r2o
    @goldentube-r2o 11 місяців тому +3

    ቀልድ ድሮ ቀረ

  • @YOBTUBE1
    @YOBTUBE1 3 місяці тому

    🔥🔥🔥

  • @Yornaldo-or6iu
    @Yornaldo-or6iu 10 місяців тому

    ትቸላለህ አቦ 😂

  • @yared_yehulaset
    @yared_yehulaset 10 місяців тому +1

    😁😁😁😁✌👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Ambatube21
    @Ambatube21 3 місяці тому

    አቅም እንዳለህ አቃለሁ ይኼ ቀልድ ቅን ለብዙወች አይመጥንም
    ማለት ከባህላችን የወጣ ነገር ሆነ
    አንተስ ራሱ ትልቅ ትልቅ ነገር ብትሰራ ይኼ ቀልድ ከ 18 አመት በታች ለሆኑት ወጥመድ ነው

  • @yitagesutamrat6227
    @yitagesutamrat6227 11 місяців тому +2

    😂😂😂😂😂😂

  • @biniyamgetu2459
    @biniyamgetu2459 11 місяців тому +3

    Marta metbal comde kaun bewla endatakrbu esshe...🙄

  • @kirubelgirma7793
    @kirubelgirma7793 11 місяців тому +1

    መቼ መቼ ነው ???እና ቦተው የት ነው??

  • @fitsumdagne328
    @fitsumdagne328 6 місяців тому +1

    meshigna sayinor?

  • @chernetyohannes6130
    @chernetyohannes6130 11 місяців тому +2

    Dave Chappelle new ende😮

  • @superfun6082
    @superfun6082 11 місяців тому +2

    አያስቅም😢

  • @SeidMahmud-u1v
    @SeidMahmud-u1v 9 місяців тому +2

    Kusl neh

  • @dawitbekalu6482
    @dawitbekalu6482 10 місяців тому +1

    Ere chekeyen

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Місяць тому

    ቢቸግር

  • @bayutibebe7585
    @bayutibebe7585 8 місяців тому +1

    በጣም ስድአደግ ባለጌ የሚባለው ንግግር አይገልፅህም።ምን ለማስተማር ነው ትውልዱን።የሚስቁት ደግሞ ምንድናቸው።

  • @TsegazehabAdmassu
    @TsegazehabAdmassu 11 місяців тому +4

    ቤጤም ቤጤጤም ነህ ቤጠጢኒ በጥቢጥ ኮሞዲኖ ራስ

  • @fetahmede991
    @fetahmede991 11 місяців тому +1

    Ena bahwlachen yetewena kisinjun yasayuh tew enji wedaje eyasaku eko masetemarem ale lela geze tenkek bele zare sekolehal eyekoye gen techetu yayalal

  • @betyteyimtube
    @betyteyimtube 11 місяців тому +3

    😂😂😂😂😂yemchk

  • @JohnAbu-d2o
    @JohnAbu-d2o 10 місяців тому +1

    sid balegewoch mitserun atachihu ke hone arsachihu atbelum inde

  • @yematasisay3327
    @yematasisay3327 10 місяців тому +1

    Leza yemibal matafecha kimem ale eko

  • @abdujemal3234
    @abdujemal3234 11 місяців тому +6

    ቀልድ ጠሮበታል

  • @abdureufshamil4179
    @abdureufshamil4179 10 місяців тому +1

    Dedeb

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe 11 місяців тому +1

    SeyseteLuu

  • @abel8835
    @abel8835 11 місяців тому +2

    ይቄ ቁራሌው የመሰለ ባለጌ የእብድ ፈስ ዱርዬ ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ የሚጥለው ፓሊስ የለም ወይ ግን😂😂

  • @YibeltalAdane-fb3rx
    @YibeltalAdane-fb3rx 11 місяців тому

    No

  • @goldentube-r2o
    @goldentube-r2o 11 місяців тому +3

    ቀሽም ቀልደህ ሞተሀል

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 5 місяців тому

    ሴቶች ትልቅ ነገር ትወዳላችሁ. ? እናትህም ትልቅ ነገር ትወድ ነበር ማለት ነው. ? ሴት አይደለች. ? ከቆሻሻ አእምሮ ቆሻሻ አስተሳሰብ የሴተኛ አዳሪ ደግሞ ዲቃላ ይፈለፈላል.

  • @melkamuwoldemichael5891
    @melkamuwoldemichael5891 11 місяців тому

    ሌላ አልልም ፣፣ ውሻም መቀለድ ጀመረ እንዴ ?

  • @bayutibebe7585
    @bayutibebe7585 8 місяців тому

    ስታስጠላ

  • @getahunejamo2837
    @getahunejamo2837 9 місяців тому

    I don’t like it

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ 11 місяців тому +24

    ፎቶህን አይቼ ስሮጥ ስገባ ግን እንደጠበኩህ አይደለም መልዕክቱ ጥሩ ሆነ የገለጽክበት መንገድ በግሌ አልተመቸኝም ከፍ እያልክ እንድትሄድ እንጠብቃለን

    • @yohan7782
      @yohan7782 11 місяців тому +1

      እሺ ዲያቆኒት

    • @ሰብለዘተዋህዶ
      @ሰብለዘተዋህዶ 11 місяців тому +4

      @@yohan7782😂አያስብለኝም ካልተመቸኝ ያልተመቸኝን መናገር መብቴ ነው ከተመቸህ አይተህ ማለፍ እኔጋ ምን አመጣህ?

    • @jonizaromeyo4973
      @jonizaromeyo4973 11 місяців тому

      ​@@yohan7782😊❤0p

    • @azebshewa6197
      @azebshewa6197 10 місяців тому

      ​@@yohan7782ቀልድ እና ብልግና ልዩነት አለው የኔ ሰገጥ😂

  • @Habesha_RandomVibes
    @Habesha_RandomVibes 11 місяців тому +2

    You all trolling in the comment section acting like you don’t any of these things. Everyone there is over 18 so get over it.

  • @AsoniyaKefle-hn3ym
    @AsoniyaKefle-hn3ym 9 місяців тому +2

    Anten beleh comedyan
    Betam new metstelaw temer enze degmo jeloch zenblew mesak
    Setstelu hulchum

  • @tamiratmulunesh2911
    @tamiratmulunesh2911 5 місяців тому +1

    Why is the audience laugh different from the comedian voice? Is there anyone can explain? The fuck is wrong.

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 8 місяців тому

    በጣም ያሳፍራል መቼም ? ኮሜዲ? ማፈሪያ ሌላ ሞያ ቢለምድ ቆሻሻ ጋጠ ወጥ።

  • @tsedeniaassefa1223
    @tsedeniaassefa1223 10 місяців тому +6

    This is the best one so far!!! so natural! Comedian Minale - MC!!

  • @starboyonthetrack7737
    @starboyonthetrack7737 11 місяців тому +4

    They way they edited the video😂

  • @yesyo3241
    @yesyo3241 7 місяців тому +1

    Edmhn mulu setehal kotet

  • @habtubee
    @habtubee 11 місяців тому +6

    አይችልም እጅግ ይደብራል 🤬🤬🤬

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn 7 місяців тому +1

    the Habesha #DaveChapel

  • @JonKol-jj8yy
    @JonKol-jj8yy 5 днів тому

    ሀሀሀሀሀ

  • @MeseluSemegn
    @MeseluSemegn 9 місяців тому +1

    😂😂😂😂ትችላለክ🫶🫶

  • @lizhenen5395
    @lizhenen5395 11 місяців тому +3

    አንዳንዴ የእኛ ሃገር ህዝብ ያለ ችሎታህ ትልቅ ስም ያሸክምህና ጠብቀህ ስትሄድ ወፍ የለም አሁን ይሄን ኮሜዲ ብሎ ቁጭ ብሎ መስማት አይንፋም መቼም ህዝቤ የገባውም የሳቀውም ተከፍሎት ካልሆነ አያዋጣም አይ ቀልድ እቴ በየቤቱ ስንት ተጫዋች እንዳለ ቢያውቅ ይሄ ድፍረት አይኖረው ነበር😂😂😂

  • @frezerbirhanu
    @frezerbirhanu 3 місяці тому

    rely no funny

  • @chuchuyeshitla7733
    @chuchuyeshitla7733 11 місяців тому +1

    😂😂😂

  • @kidanewoldeeyesus3343
    @kidanewoldeeyesus3343 11 місяців тому

    Copy kaven hart

  • @flashbackspastmovies4602
    @flashbackspastmovies4602 11 місяців тому +2

    Keep it up

  • @fikermesfin2478
    @fikermesfin2478 11 місяців тому +1

    አልገባኝም አንተም ቆይተህ የሠራኸው አይገባህም እባክህ ሰው ን ተወው ለራስህ ክብር ስጥ

  • @ezu867
    @ezu867 11 місяців тому +1

    ጎበዝ በርታ