comedian Nahom part 1
Вставка
- Опубліковано 28 вер 2024
- saq jam comedy is becoming one of addisababa vibrant entertainment show .ofcourse there are alot of Ethiopian movies,new Amharic music video ,Ethiopian politcal news but its rare to find Ethiopian comedy and Ethiopian comedians ,except comedian eshetu melese , tomas torpa ,habesha tiktok ,funny ethiopian videos ,comedian nahom is one of saq central talent ..show case his comedy in saq jam shows .
he did impression of teddy afro , manyazawal, dawit dreams ,kassmase and many others
መብራቱ ራሱ ደበርከው😂😂😂
ተዉ እንጀራዉ ነው 😂
Great comedy! keep it up!
#Nahi_juniour ..... You have a talent that no one else has👍
በሰው አትቀልድ ቀልድ ፍጠር
ይህ ቀልድ አደለም ሐሜት ነዉ
ናሆማ ምርጥ ሰው አተ ሁሉንም ትችላለህ በጣም ነው የምወድህ ኪሩቤል ነኝ ዪመችህ😂😢😮😅
Debalkew adelehm...🤣
@@lydiab8093⁵
Where is this place?
I thought power went off here 😅
mnu yaskal yihe
ጥሩ መድረክ መሪ መሆን ትችላለህ ቀልድ እንኳን ወፍ ብራዘር ይብራብህ
ምነው አላሳቀሽን?
ደሞ በሽተኞችን ባስታመመ ሰለሞን ቦጋለ ላይ እንደደና ቀልደኛ ሙድ ለመያዝ መሞከሩ
አይባልም
Waw Jegna
ይመችህ
አነፈርከኝ
🎉🎉🎉
Address/location Please 🙏
መታደም እፈልጋለሁ 👍
i don't get why some people attend comedy show with such a face like this. If comedy isn't your thing don't go.
EZIH PROGRAMM LAYIMA MIGEBUT BEMULU GUADEGNAMOCH NACHEW TEDEGAGFEW NW MISIKUT
ወጣቱን ሰካራም ለማድረግ የተዘጋጀ መድረክ
ሙሉ የለም
😂😂😂😂
ስራ ቀይር ብራዘር
Jezba new
እረ እለፍ
Tedebek bro sewu gn yemrun new miskew
ፀይሞቹ ችኮች ይመቻሉ😊😊😊😊
ፈረንጁ ምን እየሰራ ነው
አያስቅም ሶል ንፁህና ምርጥ ልቦና ያለው ሰው ነው ጀዝባዎች በቃ በመልካም ሰው መቀለድ ሆነ ስራችን😢😢😢
ጀለስ አችልም በግድ ኮሜዲያን ልሁን😂
Ere azakegn BroO!
jil
atchilim
Thank you for funny content!!!
አያስቅም😢
😂😂😂😂
Comment Yaregut Endale jelesoche Endahone Aleteraterem
this is not a standup comedy!! this is a stand up "waste of time"!!! please dont ever, ever ever ever get on a stage again!!!
አይጥምም ቀልዱ
ዘጊ
Ere please stop not for you no way
It's joking
What is funny here?????
Emaydege komedian yasetaeekale meneme sera sayesera begize ashemure ena lelawen matatale yejemerale….be Creative Bro
ጀዝባ አንተ ቀልድ ንገረና
😳😳
ተበዳ ከድጃ ላይ በቀለድከው አያስቅም ስራህ አንተ ቁራሌ
😴 🪴 😴 🪴
ዝም በል በሶል አትምጣ ሃሜተኛ
not funny tho....
Not Funny Sorry Bro Just Stop
Tey enji yene habesha 😂
እረ እየሄፍክ አንተ comment መስጠት ብታቆም ይሻላል
So funny😂
No funny what talking about Man wasting time i gonna run.
Ya u should run cuz ….
Haaaaaa haaaaaaaaaa you say u should run cuz haaaaaa
እራስህን ችለህ ብትቀልድ ይቀልህ ነበር ሰለሞን ቦጋለ ትልቅ ቀቁምነገር ለሀገራችን ካበረከቱ ሰዎች አንዱ ነው ያለቅሳል ብለህ ባዳራሽ ሙሉ ሙድለማስያዝ መሞከርህ ቀሽምነትህን ያሳያል እርቦት ወይንም የሚመነዝረው ሳንቲም አጥቶ እኮ አደለም ያለቅስ ነበረው በኩላሊት እጥበት ከሚሰቃዩ ጋር ነፍሱ ትሰቃይ ስለነበር እንጂ ቀባጣሪ ነህ ስለጀመረው ትልቅ ፕሮጀክት ቀልድ ፈልገህ ብትቀልድ በመልካም ደህና ቁራጩ ጋር አትደርስም ሰለሞን ጋር
ጥሩ አቅም ነበረህ ግን ገና አልበሰልክም ከንግግርህ ታስታውቃለህ። አንበብ ለማሳቅ ስታስብ የሰውን ስብእና በመንካት አደለም ማሙሽ ወደፊት ስታዬው ስትበስል ተሳቀህ ታዝናለህ ቆም ብለህ አስብ ማንም ስለገለፈጠልህ ትክክል የሰራህ እንዳይመስልህ።
ምኑ ነዉ ሚያስቀዉ??????
ቀልድ ገደብ የለውም ሲባል እሰማለሁ ብዙ ኢትዮጲያዊ ከመሳቅ ይልቅ ቅር በሚለው ርእስ ለማሳቅ ስትሞክር ቅሬታው ጎልቶ ስለታየ በትንሹ ተጠንቅቀህ ብትመርጥ
ይሄ በአርቲስቶታችን ማላገጥ ነው ስለዚህ ወንድም ከቻልክ ስራ ቀይር አያስቅም
#Nahoma ✌ The things you criticize in your jokes are different.
Thanks ma men 🙌🙌
ሁለት የ ሀበሻ meme ያስቃል ከዚህ
ያሳዝናል ዝቅጠት። ይሄ አስቂኝ ኮሜዲ መሆኑ ነው በቃ። በወደቀ ሀገር ይህ ሁዋላቀርነት በ ሳቅ ያነፍራል። Harree!!
Yesu eshi hezebu demo misekewe neger fuzo nachewe ende
ቀልድ መሥሎኝ መክፈቴ ሐሜት ታሠሙኛላቹ
አስቃለዉ ብለህ አስለቀስከን
Sol neh ende🤣🤣
Nice Anbesa beer promotion
ኧረ ሲዘጋ ምንም አያስቅም
🫢🫢🫢🫢🫢😡😡😡😡😡😡😡🤬🤬🤬
ምንድን ነው ምንም አያስቅም unsebscribe
አያስቅም የጃጀ ኮሜዲ
ለምን ቶሎ ቶሎ post አታረጉም?😏😏😏😏
Yooooo donchu seems IG post
@@የኃላሸትሽፈራው come on man they did alot of stand ups.. but they upload very little.
ቀልዱ የታል?
😂😂 ሆያ ሆዬ ለምለም
So funny ይመችህ
ይሄልጅ ግን ስርአት ያንሰዋል በቀደም የሙስሊም ስም እያነሳ ሲቀልደነበር
የመብራቱ መጥፋት የበለጠ አደመቀው። የገረመኝ ግን የሆነ ፈረንጅ
አየሁ የሚቁለጨለጭ
😂
ቀልድ ነው ??? I don't think so.
ወይኔ ዳታዬ ወይኔ ዳታዬ
Seriously 😳
ቀንዳም ሸዋዬ
Please part 2
ቀልዱ ነው በሉኝ
Duryewech
😮😮😮😮😮😮😮😮😮
ናሂዬ❤
❤❤❤❤NAHOM❤❤❤❤
😁😁😁
አይ የሶል ነገር😂😂😂😂
የት ነው የዝግጅቱ ቦታ
This Saturday at atmosphere behind alem cinema ..check out ig for more.
@@saqcentralmedia 7:18
Dabo amaregn 😂😂🤣🤣😅
እናስ😂😂
Brother 🙌🙌🙌
From another mothe😂😂 doc
ስወድህ እኮ
ብዙም አያስቅም 🤔 ግን በርታ ለመቀየቀር ለማሻሻል ሞክር 👍
Nahom techlalk