ትዝታውን በሳቅ ድክም ያደረገው መምህር...| ኤርሚያስ አበበ | faithline ኤል ቃል | የወንጌል tube |ተናገር እውነቱን| አማን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 75

  • @tesfayewoldezebiro1767
    @tesfayewoldezebiro1767 12 днів тому +12

    ወንድም ትዝታው እግዚአብሔር አንተን ተጠቅሞ ህዝብን እያዳነ ነው። ይባርክህ።

    • @KifleDamite
      @KifleDamite 11 днів тому

      መታሰቢያ እሰጣችሗለሁ : አለ እንጂ እናንተ ስጧቸው አለ?

    • @KifleDamite
      @KifleDamite 11 днів тому

      የምን መምህራን. ሞርሞር ይባሉ እንጂ

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 11 днів тому

      አሜን አሜን

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 11 днів тому +1

    ወንድማችን ትዝታው እንወድሀለን እውነቱ ተገልፆልህ የጌታ እየሱስ ክርስቶስ አገልጋልይ በመሆንህ በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @kahsaykas2884
    @kahsaykas2884 11 днів тому +4

    ❤ተበረክ ፓስተር ትዝታው እንወድሃለን

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c 12 днів тому +4

    Tizitaw God bless you

  • @YemojaOlokun
    @YemojaOlokun 12 днів тому +3

    ጌ ታ ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabakindshih8910
    @sabakindshih8910 11 днів тому +2

    ጌታ የሱስ ለህዝቡ አይናቸው ይክፊት

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 11 днів тому +2

    ተባረክ ፖስተር ትዜ የሐሰት አስተምኸሮ እንደዚሕ ነዉ ወጥ ሳይሆን ወጥ ይሆናል አሳከን ክክክክክ ሕዝቤ መቀለጃ ከሆነ ቆየ የአባ ገብሬ ደግሞ ይብሳል ጌታ ካረዳ ከዚሕ ድንግዝግዝ መዉጣት ከባድ ነዉክበርልን ትዜ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sanegash
    @sanegash 11 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    ጌታ ይባርኩ ፓስቶር ትዝታው
    ጸጋው ያብዛለህ

  • @JesusisGod553
    @JesusisGod553 12 днів тому +13

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የኢትዮጵያውያን ያለ አሁን እስራኤልዊን የእኛን ታቦት መልሱ ብለው ጦርነት እንድይከፍቱ 😢 እስከ መቼ ህዝቡን እንድ ይዋሻሉ😮 ኢየሱስ ጌታ ነው

    • @panaceasolutions5031
      @panaceasolutions5031 12 днів тому

      No worries, we have God's Ark with us, what can they do?

    • @yeshitilagebresion6511
      @yeshitilagebresion6511 12 днів тому +1

      አይ የኢትዮዽያን ኦሮቶዶክስ ተረታተረት ማንም አይሰማም!!!
      እስራኤል ኢትዮዽያ ውስጥ ታቦቱ እንዳለ እርግጠኛ ብትሆን ኖሮ ድሮና ድሮ ነበር አፍንጫችንን ይዛ የምታስመልሰው😂😂😂

    • @yeshitilagebresion6511
      @yeshitilagebresion6511 12 днів тому

      @@panaceasolutions5031
      ውሸት ነው የኔ ወንድም(እህት)

    • @panaceasolutions5031
      @panaceasolutions5031 12 днів тому

      @@yeshitilagebresion6511 "አፍንጫችንን ይዛ የምታስመልሰው", haven't you heard; we're still the unconquered nation! You think that belongs to them?

    • @yeshitilagebresion6511
      @yeshitilagebresion6511 12 днів тому

      100% Sure. Believe or not, Arc of Covenant isn’t in Ethiopia!!! Just fantasy 😂😂😂😂!!!!

  • @berhanetadesse7270
    @berhanetadesse7270 11 днів тому

    Zemenehe yebarke Teze!!!

  • @MisrakKassa-n5t
    @MisrakKassa-n5t 5 днів тому

    እውነት ነው የወንጌል ቃል በአውድ ነው የሚተረጎመው።

  • @EndriasMeskele-zw2xl
    @EndriasMeskele-zw2xl 11 днів тому

    woyim woshetim bihonim andi wote yehone temesasay temhrt menor alebet hizhbun yawozagibalu

  • @MulatuAchinko
    @MulatuAchinko 12 днів тому +1

    በትክክክክል

  • @TomasYada-yg4bp
    @TomasYada-yg4bp 11 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 12 днів тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👏👏👏😊😊😊

  • @alemheaven
    @alemheaven 12 днів тому +3

    አለቅን😂😂 አለቅን አለች መንቁራሪት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @senasafikre
    @senasafikre 11 днів тому

    ፋዘር አናፂ ነው ኑ አመላካችሁን ልስራላችሁ ከእነ ግዙ ይል ነበር ከዚህ ጨለማ አስመለጠን ኢየሱስ

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en 11 днів тому +1

    ኤርም 3:16---ኤርም 31:31----ዘፀአት 25 --ዘፀአት 24 ---በአዲስ ኪዳን 9:4 ሮሜ አንዲሁም እብራዊያን 7 ላይ orthodox ቢያነቡት በቂ ነው ፤because አገራችንም የለም ፣ እስራኤልም አገር የለም ፈጣሪ አንደሙሴ አስከሬን ሰውሮታል ፤ቃሉ በልባችን ውስጥ ሲቀመጥ እኛ አማኞች ደሞ ታቦቱን ወክለናል ፤ሕጌን ከድጋዩ ልብ ወደስጋው ልብ አነደሚሻገር ኤርምያስ በትንቢቱ ሰለ new testamnt ተነግሯል።

  • @AdaneAlemu-m9g
    @AdaneAlemu-m9g 11 днів тому +1

    ዘቤ እኮ አማኑኤል መቀመጥ ያለበት የለየለት እብድ ነው::

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 10 днів тому

    Mn Agebak Sile Ortodoks Ewket Kalehe Sile Erashe Hayimanot Astemr

  • @BezabheAlena
    @BezabheAlena 12 днів тому +1

    Heb 8 and 9 መመልከት ይቻላል።

  • @ZemenaBerihun
    @ZemenaBerihun 12 днів тому +2

    ትዝታው በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 11 днів тому +3

    ኧረ ዘበነ ጌታ ይገስፅህ 😅😅😅😅

  • @YemojaOlokun
    @YemojaOlokun 12 днів тому +1

    😅🎉❤

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en 11 днів тому +2

    ከ 7መቶ አመታት በፊት አ10 ቱ ትዕዛዛት ላይ በድጋይ ላይ የተፃፈው ሕግን በትነቢቱ ከድጋዩ ልብ ወደ ሰጋው ልብ ወደኛ ልብናአይምሮ አነደሚፃፍ፣አንዲሁም ኤርም 3:16 ላይ ደሞ በዛን ግዜጌታ ሲወለድ በአዲስ ይሄንን ታቦት አይሹትም ፣ አያገለግላቸውም ፣ደሞም አይፈልጉትም ብሏል በትንቢቱ።so, አገራችንም እስራኤልም የለም ።ነጥብ ።

  • @selomewmaryam4395
    @selomewmaryam4395 11 днів тому

    🎉teza felme aytyme zaraystmarkanalynwme astkaklaw vedywe astkaklwe magadgamlne

  • @selomewmaryam4395
    @selomewmaryam4395 11 днів тому

    Ara tzay vdoe asyñe

  • @MulatuAchinko
    @MulatuAchinko 12 днів тому +1

    ወንድሜ በነትክ በዉስጥ መስመር እራደኝ የለሁባት ጀርመርማን ነኝ

  • @MulatuAchinko
    @MulatuAchinko 12 днів тому

    ሙለቱ ናኝ

  • @AdaneAlemu-m9g
    @AdaneAlemu-m9g 11 днів тому

    ፓስተር ቪድዯው አይታይም::

  • @mekonnenabate1423
    @mekonnenabate1423 10 днів тому

    ለኛ አይታየንም እኮ ትዜ አያብራራኸው ያለኸው።

  • @girumegelete8460
    @girumegelete8460 12 днів тому +1

    Ante ena aremi tesemametacehu lenzi sewoch wengelen negerwacew mecem ayesemum

  • @sabakindshih8910
    @sabakindshih8910 11 днів тому

    ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AdaneAlemu-m9g
    @AdaneAlemu-m9g 11 днів тому

    ዘይት የምታዘንበው ምነው ባሁኑ ወቅት ለኢትዮጵያ ታስፈልግ ነበር ባሁኑ ወቅት ዘይት ጠፍቶ ሰው ተቸግሯልና::

  • @AleneNguse-gq8jd
    @AleneNguse-gq8jd 11 днів тому

    እንደ ቃዛ ልያስጨፈጭፉን ነው

  • @AdaneAlemu-m9g
    @AdaneAlemu-m9g 11 днів тому

    ለምንድን ነው ጌት ወደእየሩሳለ ም በሆሳና እለት ተቀምጦባት ለሄደባት አህያ ታቦት እስካሁን አልቀረጡላትም ? ምን አልባት ትዝ አላላቸውም ማለት ነው::

  • @AleneNguse-gq8jd
    @AleneNguse-gq8jd 11 днів тому

    የማን ዜጋ ናት ግን ኣርሴማ?

  • @KifleDamite
    @KifleDamite 11 днів тому

    ሽንትም ብድብድም አላት ማለት ነዋዋዋዋ

  • @tirhaberha488
    @tirhaberha488 10 днів тому

    ዘበነ፡ የሚባል ፡ ሰውየ ፡ ዝም ፡ የሚያሰኘው ፡ ጠፋ ፡ ወይ ፡ እግዚአበሔር ፡ ጽክት። ለሙሴ ፡ ጽፎ ፡ ሰጠው ፡ እስከ ፡ ባቢሎን ፡ ምርኮ ፡ ጊዜ ፡ ነበር ፡ በምርኮ ፡ ጊዜ ፡ በጽላቱ ፡ የታጻፈው ፡ 10 ፡ ትእዛዛት ፡ የ ፡ እግዚአቢሔር ፡ ቃል ፡ ስለ ፡ ሆነ ፡ ዛሬም ፡ አለ ፡ ታቦቱም ፡ ጽላቱም ፡ የት ፡ እንደገባ ፡ አይታወቅም ፡ ጽላቱ ፡ ስለሌለ ፡ በዚህ ፡ ጊዜ ፡ ቤተክርስትያን ፡ በከፈቱ ፡ መጠን ፡ እንጨት ፡ እየጠረቡ ፡ እየተሸጀሙት ፡ ይዞራሉ ፡

  • @senasafikre
    @senasafikre 11 днів тому

    ኧረ ዘቤ ፓካንድ ይችላል ብቻ😂😂😂

  • @tirhaberha488
    @tirhaberha488 10 днів тому

    ዘበነ፡ የሚባል ፡ ሰውየ ፡ ዝም ፡ የሚያሰኘው ፡ ጠፋ ፡ ወይ ፡ እግዚአበሔር ፡ ጽክት። ለሙሴ ፡ ጽፎ ፡ ሰጠው ፡ እስከ ፡ ባቢሎን ፡ ምርኮ ፡ ጊዜ ፡ ነበር ፡ በምርኮ ፡ ጊዜ ፡ በጽላቱ ፡ የታጻፈው ፡ 10 ፡ ትእዛዛት ፡ የ ፡ እግዚአቢሔር ፡ ቃል ፡ ስለ ፡ ሆነ ፡ ዛሬም ፡ አለ ፡ ታቦቱም ፡ ጽላቱም ፡ የት ፡ እንደገባ ፡ አይታወቅም ፡ ጽላቱ ፡ ስለሌለ ፡ በዚህ ፡ ጊዜ ፡ ቤተክርስትያን ፡ በከፈቱ ፡ መጠን ፡ እንጨት ፡ እየጠረቡ ፡ እየተሸጀሙት ፡ ይዞራሉ ፡ የሚነበበውን ፡ ቃሉን ፡ አያነቡም ፡ በአጋንንት ፡ የተሚሉ ፡ ሰዎች ፡ የጻፉት ፡ ያነባሉ ፡ እንዲህ ፡ የሰከረ ፡ ይናገራሉ

  • @DestaMate-jn3do
    @DestaMate-jn3do 11 днів тому

    አርሴመ የመን ልጅ ነት

  • @abrehamgebeyehu8464
    @abrehamgebeyehu8464 8 днів тому +1

    ምነው ጨነቀህ መረዳት ከፈለክ ለምን ፊት ለፊት አታዎራም? ብቻህን ታዎራልህ ምን አይነት ጭንቀት ነው 🤔

  • @ZerihunSisay-oi9gx
    @ZerihunSisay-oi9gx 11 днів тому +1

    ዘነበ መምህር ተብለው መጠራቱ ተገብ አይደለም

  • @yewubdargebeyehu6794
    @yewubdargebeyehu6794 11 днів тому +1

    የብሉይ ክዳኑ የአግዚአብሔር ታቦት አንድ ብቻ ነው ሙሴ በቀረፀው ፅላት ላይ አግዚአብሔር 10ቱ ትዛዝ የፃፈበት ዘፀ ምአራፍ 24:12 ጀምሮ ባሉት ምአራፎች ስለ ታቦቱ የመቅደሱን ስርዓት ወዘተ ሁሉ አናገኘዋለን
    አስራኤላውያ ከዚህ ሌላ ታቦት የላቸውም (ይሄም ንጉስ ምናሴ ዘመነ መንግስት ይገምታል ካህናቱ ይዘው ጠፍተው ኢትዮጵያ አለ ተብሎ የምታሰበው ) ሌላ ታቦት የላቸውም ታዲያ ከየት የመጣ ነው በአትዮጵያ ይሄ ሁሉ ያለው?
    ሌላ ታቦት የለም ለሚለው የአብራውያንን መልአክት ብቻ በቂ ማስረጃ ነው አንተ ሰው አትሳት አታሳስት
    ፍርዱ ለአንተ ይብስብሃል

    • @yewubdargebeyehu6794
      @yewubdargebeyehu6794 11 днів тому

      ጌታ አየሱስ በማቴዎስ ወንጌል ም 23 የገሠፃቸው አትገቡ አታስገቡ የተባሉት ሰዎች ውስጥ ግንባር ቀደሙ ነው ዘበነ
      ፓስተር ትዝታ አሳሳች ትምህርታቸው አየተከታተልክ ህዝቡን ከሞት አየታደክ ስለሆነ ተባረክ

  • @AbaYoha
    @AbaYoha 12 днів тому +3

    በሳቅ ልገሉን ነው እንዴ

  • @KifleDamite
    @KifleDamite 11 днів тому

    አላርፍ ያለች ጣት---

  • @YATx-l2y
    @YATx-l2y 10 днів тому

    😂😂😂

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 11 днів тому

    ዘበነ በእውቀት ሳይሆን በግምት ነው የሚያወራው ተረት ተረት ነው ወሬው

    • @YosefGebru-vf8kn
      @YosefGebru-vf8kn 2 дні тому

      የተርት አባትደብተራችንዘበነ😅😅😅😅

  • @maryamwoamanuel2242
    @maryamwoamanuel2242 12 днів тому

    በረት አፍ ሠገጤ እግዚአብሔር መቅሰፍት ያውርድብህ ግማታም ለማኝ በኦርቶዶክስ ስም አድገህ ነበር የአሳደገህን ጡት ነካሽ አሪዎስ።

    • @martech4435
      @martech4435 12 днів тому +1

      Felege neh ende!? Just checking lol

    • @elsabethteklearegay3517
      @elsabethteklearegay3517 12 днів тому

      ያምላክ ያለህ ! ይኸ ሁሉ ስድብ ከአፍ ይወጣል ?

    • @bezamengesha8515
      @bezamengesha8515 12 днів тому

      አይ ስድብ ሐይማኖትክ የምታስተምርክ ካካካካካካ😂😂😂😂😂😂

    • @HaileTesfay-m9j
      @HaileTesfay-m9j 11 днів тому

      ስድብ እንጂ የጠንቋይ ልጂ ታድያ ምን ሊናገር ፈለክ?

    • @ZemenaBerihun
      @ZemenaBerihun 11 днів тому

      እውነት ስለተናገረ የምትረግሚው ?