Wellcome guys! i have been following your በላ ልበልሃ since the very beginning, but this is my first time commenting! Just want to say how much I appreciate both the interviewer and the interviewee ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቃችሁ መሪጌታ ጌታ ፀጋውን ያብዛሎት🙏 እውነተኛና smart የ ወንጌል አርበኛ ኖት መምህር ጌታቸውም ጌታ ይባርክህ🙏 ከልባችሁ ብዙ መከራ face እያረጋቹ የምታገለግሉት ጌታ ብድራታቹን አይረሳም and ጠያቂው ወንድሜ ከ አንዳንድ በየ social mediaw አዋቂ ተብዬዎች በተሻለ ለ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተስፋ ነህ ብዬ አስባለው እና አንዳንዴ በ ስህተት አትኩራ and Please don't disrespect them 🙏 ልቦናህ ያውቀዋል እኮ እውነቱን እና አንተንም ጌታ ይባርክህ and finally የ ጠያቂውን በየ መሀሉ ጥያቄዎች አትጥሉአቸዉ የኔም ጥያቄዎች እና logical ናቸው so.... እንደኔ respectfully በ መሀል እያቋረጠ ቢጠይቅ ባይ ነኝ😊
መሪ ጌታ ስለተሰጠዎት ዕውቀትና የአገላለጽ ችሎታ፤ ጠያቂው ስለተሰጠህ የአጠያየቅ ስልት ዕውቀት እና ድምፅ እግዚአብሔር አምላክ ክብሩን ይውሰድ!!!!!!!
በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር በእውነት። መናፈቅ ሁሉ ጀምሬለሁ። እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ። ስለእናንተ ሁሌም እንፀልያለን በርቱ። ጠያቂው ተባረክ በጣም እወድሃለሁ
አቤት ስንት ነገር ተማርን ቸሩ መድሀኒዓለም ይርዳችሁ ተባረኩ
አሜን አሜን እየሱሰ ክርሰቶሰ ብቻውን በቂ ነው። እግዚአብሔር የልባችንን አይን ያብራልን 🙏🏽🙏🏽💕
እግዛብሄር ይባርከዎት አባታችን በሚገባ ስላብራሩልን እና እውነት ክርስቶስ እንደሆነ በግልፅ ስለሚናገሩ Amen Amen Amen 🙏 HalleluYAH Glory to our Almighty Elohim YAHAW🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
በርቱ ጌታ ከናንተ ጋር ነው ለዘመናት ህዝቡን ወደ ገደል ወደዘላለም ሞት የሚነዳውን በብለሀት የተፈጠረውን ተረት ተረት በወንጌል እሳት እየለያቹ ነው:: በጣም እጅግ ብዙ እየተማርን ነው:: በጌታ ፍቅር እውነት እንወዳቹሀልን ተባረኩ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን::
እረ በጣም ናፍቆታቹ ሊገለኝ ነው በየቀኑ ልቀቁልን please❤
“ጅማሬህ ታናሽ ቢሆንም እንኳ ፍጻሜህ እጅግ ይበዛል።”
መጽሐፈ ኢዮብ 8:7
በዚህ ሁሉ መከራ ውስጥ የረዳችሁና ያቆማችሁ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ከዚህ የበለጠ ያሰፋችኋል። ጠያቂው መላሹ ሁሉ ነገር ለዛ ያለው በመሆኑ ውይይታችሁ እየጣፈጠ ሳይታወቅ ያልቃል።
እሰይ ተባረክ መህምረችን በረታ ❤❤❤❤❤ፀጋ ይብዝልህ❤❤❤❤
Wellcome guys! i have been following your በላ ልበልሃ since the very beginning, but this is my first time commenting! Just want to say how much I appreciate both the interviewer and the interviewee ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቃችሁ መሪጌታ ጌታ ፀጋውን ያብዛሎት🙏 እውነተኛና smart የ ወንጌል አርበኛ ኖት መምህር ጌታቸውም ጌታ ይባርክህ🙏 ከልባችሁ ብዙ መከራ face እያረጋቹ የምታገለግሉት ጌታ ብድራታቹን አይረሳም and ጠያቂው ወንድሜ ከ አንዳንድ በየ social mediaw አዋቂ ተብዬዎች በተሻለ ለ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተስፋ ነህ ብዬ አስባለው እና አንዳንዴ በ ስህተት አትኩራ and Please don't disrespect them 🙏 ልቦናህ ያውቀዋል እኮ እውነቱን እና አንተንም ጌታ ይባርክህ and finally የ ጠያቂውን በየ መሀሉ ጥያቄዎች አትጥሉአቸዉ የኔም ጥያቄዎች እና logical ናቸው so.... እንደኔ respectfully በ መሀል እያቋረጠ ቢጠይቅ ባይ ነኝ😊
እንኳን ደና መጣችሁ, ናፍቃችሁን ነበር
መሪ ጌታ ፅጌ ሲመጡ እባክህ ፕሮግራሙን በትንሹ ሁለት ስዓት ይሁን .
መዝሙረ ዳዊት 31:18 በድፍረትና በትዕቢት በመናቅም በጻድቅ ላይ የሚናገሩ የሽንገላ ከንፈሮች ድዳ ይሁኑ።
19 በአንተ ለሚያምኑ በሰው ልጆች ፊት ያዘጋጀሃት ለሚፈሩህም የሰወርሃት፥ ቸርነትህ እንደ ምን በዛች!
20 በፊትህ መጋረጃ ከሰው ክርክር ትጋርዳቸዋለህ፥ በድንኳንህም ከአንደበት ክርክር ትሸፍናቸዋለህ።
እምወዳቸው አባት ናቸውና በጣም ብዙ ነገር ከሁለታችሁም ተምራለሁ ተባረኩልኚ
ፀጋ እና ምህረት ይብዛላችሁ
መሪጌታ ጌታ ይባርኮት
ዝ ጠላ ከመይን ጣእሙ፣
እስኪ ድግሙ ድግሙ፣
እስኪ ድገሙ ድገሙ።
ቀጥሉ ! እንደወይን የሚጥም ትምህርት ነው ይበል ብለናል!!!!
Finally
Belalibeliha wiste nachihu praise God.
Waaqayyoo sin haa gargaruu.
❤ ተባረኩ
❤❤❤❤❤❤wolcm
ጠያቂ ባይኖር መልስ አይኖርም ነበር ሁለታችሁንም አመሠግናለሁ
Welcome 🙏🙏
❤❤❤❤❤
Egziabher yibarkachihu.
ተከፋፍለን አልቀናል ለካ!
አረ እንዴት ያለ ድፍረት ነው ሰው ሰራሽ ታሪክን ከእግዚአብሔር ሰዎች የእምነት ጀግኖች ጋር የምታወዳድረው?አንተ ጠያቂው? እባክህ እባክህ ወደ እግዚአብሔር ቃል ተመለሰ። ፊደል እንደቅጠረ ሰው እባክህ መጸሐፍ ቅዱሳን አንብብና ነጻ ውጣና ጨለማ ውስጥ ያሉትንም ወገኖችህን ወደ ብርሃን አምጣ። ከዚህ ተረታተረት ነጻ ያወጣን ጌታ እናንተንም እንዲረዳቹ ጸሎታችን ነው❤
በጉጉት የምንጠብቀው ፕሮግራም ነውፀጋውን ያብዛላቹሁ
እኔ ሁሌ ነው ፕሮግራሙ ይምከታተለው በጣም ቆንጆ ነው ኤሄ ስለምንኩስና የታለፈ ያለው ግን አግዛብሀር በብሉይ ኪዳን ለልዊ ንክህንነት ስለየው በምሃል በምሃል 12 ነገድ ነው ያስቀምጣቸው ህዝቡ በኣምልኮ እንድመሩ እግዛሀር እንዳገለግሉ አንጂ ስለዩ ኣናይም በሃዲስ ኪዳን ደግሞ ሃዋርያት ብቃል እና በጸሎት እንጸኑ ለሎቹ በመግና መሰሎችህ እንደሸሙ በ ሃዋርያት ስራ ምእራፍ 6 ናነባለን እንጂ የተለየ ቦታ ገዳም ለይተህ ለጸሎት ብቻ ስለዩ ኣናይም ደሞ ወደኣለም ኩሉ ሂዱ እንዳለ ጌታ እንደዛ ነው ያርጉት እና መርገታ እዚጋ ትንሽ ጸድቃቸው ብችኣ በክርስቶስ ምሆኑ ይረዱ እንጂ መለይታችሀው በጸሎት ብቻ ማገልገላቸው ተገቢ ነው ከዛ ኣልፎም እርሶ ራሱ ምሄድ እንደምፈልጉ ሰማሁት እና ግር ኣለን እንዴት ነው በጸሎት ብቻ ለኣገልግሊት መለየት ማለት እንሱ ህዝብ ስያስተምህሩ ህዝብ ውስጥ መኖር ያለቦት ነው ምመስለኒ እና ኣልገባንም
to be continued?
ተናፋቂዎች ቆያችሁ እዀ ተባረኲ
If half of the things I'm hearing on this channel are true, i need to reevaluate the religion that's been my identity my whole life.
ከ እርሶ በመቀጠል መማር የምፈልገው ስለ ድብትርናው አለም ነው እዛ ጋር ብዙ መታወቅ ያለበት ነገር አለ ሰዎ መማር አለበት
ልክ ኖት መቼ ይሰማሉ የተረጉመ ትውልድ ነው እያፈራ
Why do you make it longer hours? Please , at least make it 2:00 hours . It is too short.
ክነዚህ ድርሳናት የመሃመድ ቁራን ይሻላል
Endaykuaretbn ehe program
ጠያቂው፡ ይህን ጥያቄ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንድትጠይቅልኝ ኣማጽንሃለው፡
ጥያቄው፡ ይህ ነው፡ "ከሓዋርያት ቀጥለው በመጡ ሓዋርያነ ኣበው ትምህርትና ዓለም ኣቀፍ የሆኑ ጉባኤያት ይቀበላሉ ወይ፧".
አረ በየቀኑ አስተምሩን ጠያቂውም እየበራልህ ይመስላል አንድ ቀን ፊት ለፊት እናይሀለን ከለመድነው ነገር ለመውጣት የማህበረስብን ውግዘት ጠልተን በውስጣችን ግን ጌታን በልባችን ይዘን የምንኖር ብዙዎች ነን እነመሪጌታ ለዚህ ምን መልስ አላችህ?
እኛ መለኮሳቱ ውጥተን እናንተ ለምን ፈራችሁ እንዳትሉን ሌላው መሪጌታ ጽጌ ሁኔታዎችን በአክብሮት ይናገሩ በተረፈ ስለምታስተምሩን🙏🏾❤️
ዉድ ወንድሜ ጌታ ይርዳህ ጨክነህ ጌታን ተከተለዉ እራስህንም ግለጥ ጌታ ይረዳሀል ከስር እነዲረዱህ የመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅስ አስቀመጥኩልህ ተባረክ
ሉቃስ 14፤26
26 ማንም ወደ እኔ የሚመጣ ቢኖር አባቱንና እናቱን ሚስቱንም ልጆቹንም ወንድሞቹንም እኅቶቹንም የራሱን ሕይወት ስንኳ ሳይቀር ባይጠላ፥ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም።
27 ማንም መስቀሉን ተሸክሞ በኋላዬ የማይመጣ፥ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም።
የማቲዮስ ወንጌል ም ፡ -5፤10-13
10 ስለ ጽድቅ የሚሰደዱ ብፁዓን ናቸው፥ መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና።
11 ሲነቅፉአችሁና ሲያሳድዱአችሁ በእኔም ምክንያት ክፉውን ሁሉ በውሸት ሲናገሩባችሁ ብፁዓን ናችሁ።
12 ዋጋችሁ በሰማያት ታላቅ ነውና ደስ ይበላችሁ፥ ሐሴትም አድርጉ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያትን እንዲሁ አሳድደዋቸዋልና።
13 እናንተ የምድር ጨው ናችሁ፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል? ወደ ውጭ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ወደ ፊት ለምንም አይጠቅምም።
ኧረ የሰሜን ህዝብ ንቃ
ለመሪጌታ 1 ጥያቄ አለኝ
እትዮጵያ የእኔዝህ ሰዎች የአስራት ሀገር ከሆነች እና መላዕክቶችን አባቴ ብሎ የምያምኑ ከሆነ ለሎች አፍሪካ / የአለም ሀገራት ስንት አምላክ አላቸው ?
Kikikiki
ሲጀመር ኢትዮጵያ አፍሪካ ነች
እሰይ መሪ ጌታ ፅጌ ጌታ ብርክ ያድርገዎት ኢየሱስን የማያውቁ የወንጌል አማኚን ልብ አያውቁም ሰውዬው አትበሉ አለ ሰው አልነበሩምዴ ? ማንነቱ የማይታወቅ ሰእል ሰው አላዬውም 500 አመት ሲኖር የምን አትርሱኝ ነው ትንሺ ቆይተህ ደሞ እንደኔ ሰገዱላቼው ልትል ነው? የሚሰማው ህዝብማ ተረትና ውሼት መሆኑን እናተ ቤት ያሉ ጣኦቶች የኢየሱስን ደም እንደሚያራክሱ ትውልድ ማወቅ አለበት መሬ ጌታ ጥሩ መልሰ እዬሰጡህ ነው ደሞ እግዚአብሄር የገላገላቼውን የጣኦት አምልኮ እዚህ አምጥተህ አክብረው አንግሰው ልትል ነው ? አይታፈርምዴ ገላገለን እኮ እሺ አንተ በደብተራ የተፃፈውን አከበርክ ለጣኦትህ መከራከሪያ ዳንኤልን ጠራህ ዳንኤልን ለምን አባ ዳንኤል አላልከውም ለምንሰ የሱን ሰእል ሰለህ አትሰግድም ? አዬህ ሀይማኖታችሁ ሰው ሰራሸ ነው አምልኳችሁ ለፍጡር ነው የኢየሱስ ጠላቶች ናችሁ ከመፅሀፍ ቅዱሰ ውጪ ናችሁ ኦርቶዶክሰ ሀይማኖት እንጂ በክርሰቶሰ የተሰራ እምነት የላትም ግድግዳዋ የጠንቋይ ቤት ይመሰላል በሰእል አሼብርቆ እግዚአብሄር የላቼውም ጣኦት ግን አላቼው ፈጣሪን ትተው የተፈጠረውን ሰላመለኩ ለማይረባ አይምሮ አሳልፎ ሰጣቼው ተብሏል ሰእልላ ሰእል ቀዳችሁ ንሰሀ ግቡ አብ ልጁን ለመሰቀል ሞት አሳልፎ የሰጠው ጣኦት እንድታመልክ አይደለም ።
በጣም ጥሩ አግለለፅ ነው ጌታ ይ ባርከ
አዳመጥኩ! ግን እኔ አንድ ጓደኛየ ስቅታ ታም ነበር። ለመተንፈስ እስኪያተውና ሆስፒታልም ተኝቶ ነበር። የሆስፒታሉ ስም ጠፋኝ። እኔ ስልጠና ስለነበረው ደውየ እንዲከታተል ስነግረው በችግር ላይ ሆስፒታል ውስጥ እንደሆነ ነገርኝ። ከጊዜ በኋላ ምድረ ከብድ አቦ የተባለ ቦታ ሄዶ እንደደረሰ ስቅታው ማቆሙን፣ ቀጥሎም በ3ኛው ቀን ድኖ መመለሱን ነገረኝ። አሁን በጤና በአካል ይገኛል።
፩/ በአይኔ ያየሁትን ልመን ወይስ የእናንተን ትንተና?
፪/ አንድ ጳጳስ ያሰረውን ሰላሳ ቄስ አይፈታውም ነው የሚባለው። ይሄን ስሰማ ለካ ከመጽሃፍ እንዲህ አለ እንዲያ አለ እያላችሁ የምትዘላብዱትን ሁሉ መመርመር እንዳለብኝ ገባኝ። ለምን ይሄን የሰላሳ ቄስ ተረት ስሰማ ስላደግኹ ነው። ለማንኛውም በአባ ገ/መንፈስ ቅዱስ ጉዳይ ሰውየውን ማቅረብ ስለምችል መልስ እፈልጋለሁ። በነገራችን ላይ እኔ የማይስተኛ ግን ዘወትር የሚረብሽ ህመም ቢኖርብኝም ምንም ጸበል እና አጥማቂ ወይም ታቦት እስካሁን አላደዳነኝም። ኢየሱስም እንደዛው። ምን አልባት የእኔ እምነት ችግር ሊሆን ይችላል። እንደውም አንዳንድ አጥማቂ ወንበዴ መሆናቸውን ተረድቻለሁ። እኔ አልዳንኩም፤ ሌሎች ሲድኑ ግን አይቻለሁ። እንዴት በአንድ ቀን ለትንፋሽ አስቸግሮት ከነበረው ስቅታ ዳነ? በላይክ ወይም በዝምታ ብቻ እንዳትልፈው አልፈልግም
በጣም ጥሩ ነጥብ ነው ያነሱት - በዚህ ጉዳይ ላይ ያተኮረ ቪድዮ በቅርቡ ወደተመልካቾች እናደርሳለን! በቤተሰብነት እንሰንብት!
የበሽታ ፍውስማ ጠንቆይም ይፈውሳል
የቤተ ክርስቲያኑዋን ልብሰ ክብር አውልቅና አጭበርባሪ
Na wedeyesus bichawin amilakina Adagn wedhonew.give your life to Jesus.
ልባችሁ ያለው ልብስ ላይ ነው ነፍስ ከልብስ ይበልጣል
ምነው ትኩረታችሁ ምናምንቴ ከሆነው ልብስና ቆብ ላይ ሆነ?ወንዝ እኮ አያሻግሩም። ትምህርቱ ላይ አተኩሩና ስህተቱን በትምህርት አቅርቡ።