ጥያቄ እና መልስ #16

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 33

  • @ErbkaErbka-s2m
    @ErbkaErbka-s2m 11 днів тому +1

    Essssssyyyyy Ehe Yene Tiyake Newu Zaree Mels Agynchalewuuu Ye Abateee Wud Tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules 14 днів тому +2

    ኦ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ስለዚህ መረዳት ተመስገን እንዲህ ተረድቸው አላውቅም ነበር ተባረኩ

  • @ETHIO-GSM
    @ETHIO-GSM 14 днів тому +1

    ከሰማይ የወረደው እንጀራችን እየሱስ በማያልቀው ፀጋው ይባርክህ ውንድሜ ዳዊት እረጅም እድሜ ከ እየሱስ ጋር ለበጎቹ ሲል ያጥግብህ

  • @LemmaLege
    @LemmaLege 13 днів тому +1

    ብዙ ያልገባን ነገር አለ ማለት ነው ።ይገርማል Dev thanks.

  • @AshenafiLera
    @AshenafiLera 12 днів тому

    የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይባርክ ! ትክክለኛ አስተምህሮ 🙏

  • @MayrodaMirazhe
    @MayrodaMirazhe 11 днів тому

    እናመሠግናለን one more 🙏

  • @abrahambeyene-n5m
    @abrahambeyene-n5m 14 днів тому

    ወንድሜ ዳዊት ዘመንህ ይባረክ ተባረኩ ወንድሞቼ

  • @TamiratHailu-xz4xw
    @TamiratHailu-xz4xw 14 днів тому

    You are blessed.

  • @BerhanuAsefa-f9t
    @BerhanuAsefa-f9t 14 днів тому

    በእውነት ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @solomongtachew
    @solomongtachew 16 днів тому +3

    ይህን ጥያቄ ጠይቄያችሁ በየዋህነትና፤በፍቅር ስለመለሳችሁልኝ እጅግ አመሰግናለው።
    ሀብትሽና ዴቭ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ😊😮

  • @MayrodaMirazhe
    @MayrodaMirazhe 11 днів тому

    ኸረ ብዙ ያልገባን ነገር አለ አስተምሩን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zee-ge2zg
    @zee-ge2zg 15 днів тому

    እግዚአብሄር ጨምሮ ፀጋ ይስጣቹ በጣም በርቱ እንወዳቹሀለን

  • @Lidiaoro
    @Lidiaoro 17 днів тому

    Amen amen amen geta yibarekachu

  • @EyobTsegaye-k9o
    @EyobTsegaye-k9o 16 днів тому +1

    Yegeta tsega ena selam yibzalachu

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse8589 16 днів тому

    1ኛ ተሰሎንቄ 5:19
    መንፈስን አታጥፉ የሚለውን ቃል ብታብራራልን ።

  • @binyamertiro659
    @binyamertiro659 17 днів тому +1

    Thank you very much

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 15 днів тому

    ዮሐንስ 17:2-3
    ከአንተ ለተቀበላቸው ሁሉ የዘላለምን ሕይወት እንዲሰጥ፣ በሰው ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥተኸዋልና። 3እውነተኛ አምላክ የሆንኸውን አንተንና የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።

  • @BerhanuAsefa-f9t
    @BerhanuAsefa-f9t 14 днів тому

    ወንጌሉን ወይም የእግዚያብሔር ቃሉን ነው ብዬ ነው የማምነው።

  • @MefthieAfework
    @MefthieAfework 14 днів тому

    እረ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ አብዝቶ ፡ ይባርክህ ፡ በዝህ ፡ መንገድ ፡ አልተረዳሁም ፡ ነበር ፡ብዙም ፡ ሰዉች ፡ የሚያውቁ ፡ አይመሰለኝም

  • @tigistlemma3612
    @tigistlemma3612 16 днів тому

    ስላም ለእናንተ ይሁን!
    የዬሐንስ ራእይ ምዕራፍ 3 ቁጥር 15 እና 16 ብታስረዱኝ ጌታ ፀጋ ያብዛላችሁ

  • @ArsemaVlog
    @ArsemaVlog 16 днів тому

    ሰላማቹ ይብዛ መካፈል እፈልጋለዉ live እንዴት መግባት እችላለዉ

  • @seyoumdaba4366
    @seyoumdaba4366 15 днів тому

    WOW! EEBBIFAMAA DHUGAA!

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 16 днів тому

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️👏👏👏👏

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 16 днів тому

    ተመልሼ አጠናዋለው ..ገብቶኛል

  • @alebeworku
    @alebeworku 16 днів тому

    ተባረኩ ወንድሞቻችን !!!

  • @DTFNews
    @DTFNews 17 днів тому

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የጌታ ቤተሰቦች ጌታ ይባረክ የእናንተው ተከታይ ነኝ የምተጠይቀው ነገር ብዙ ጊዜ ግራ የሚያጋባኝ የፋሲካ ቀን አቆጣጠር ነው ከአርብ ስንጀምር ሶስት ቀን ሶስትሌሊት ይሆናል ወይ ይህን ብታብራሩልኝ አመሰግናለሁ ጌታ ይባርካችሁ

    • @jesuswonderful529
      @jesuswonderful529 15 днів тому +1

      ቴሌግራፍ ላይ አለ ቼክ አድርግ/ጊ

  • @zee-ge2zg
    @zee-ge2zg 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤😮😮😮❤❤

  • @Ababa-m4g
    @Ababa-m4g 16 днів тому

    ኢየሱስ ለሁሉ አልሞተም የሚለውን እንዴት ታያላቹ?

    • @ChuchuAlula
      @ChuchuAlula 14 днів тому +1

      መፅሀፉ ብሏል? ስታነብ ከላየኸው ተወዉ

    • @NahomTariku-ny7pb
      @NahomTariku-ny7pb 12 днів тому

      who said that?

    • @ChuchuAlula
      @ChuchuAlula 12 днів тому

      @NahomTariku-ny7pb እንዴትም አናየውም እንዳነበብነው ነው ምናየው ፡፡አነዱ ስለ ሁሉ ሞተ፡፡ ቻው