Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሜላ ፀጋ ይብዛልህ። ወንድሞቼ እናንተን ጌታ ያግኛችሁ ስግደት ለአምላክ ብቻ ነው። ለምን ከእግዘአብሔር ቀንሳችሁ ለፍጡር ለማካፈል ትጥራላችሁ?
jel hula
በየአቅጣጫው ለእግዚአብሔር ብቻ ለመስገድ እንደዴት ተችገራቸው ጌታ ኢየሱስ አብታም መግስተ ሰማይ ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢሾልክ ይቀላል አለ ለእግዚአብሔር ብቻ ስገድ ሲባል አሻፈረኝ ማለት የጥንነት አደለም ዮሐንስ እደተሳሳት ከቃሉ ውጭ ምን ምስክር አለ ወገኖች
Besemeab ayyeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee melose !!! Ye qenawen Meneged Cheru Amelaku yameleketeh!!!
Xega bhadi kidan new bebul albrem
በተለይ ኤርሚ የውይይት ኢቲክስ የለህም። መጀመሪያ ጥያቄን ማደራጀት ልመድ።
Bebulyu xega algebra bakal new mengsti semayt atekefetm nebri
Berdam 😂😂😂😂
Atatalilachewim hule isukemeche nw bewishet mitizelikuti yasazinali
❤
Lezi nigigirihi bebeki huneta milashi tebiki
Ye protestant book yezo yanebal denez
You two need to read and learn before you debate.
Read what? Give us verses so we can read it and prepare
ዘጸአት18: 5-6¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯አንዲህ ይላል “ የሙሴ አማት ዮቶርም ከልጆቹና ከሚስቱ ጋር በእግዚአብሔር ተራራ አጠገብ በምድረ በዳ ወደ ሰፈረ ወደ ሙሴ መጣ። ሙሴንም፦ እኔ አማትህ ዮቶር፥ ሚስትህም፥ ከእርስዋም ጋር ሁለቱ ልጆችዋ መጥተንልሃል አለው። ሙሴም አማቱን ሊገናኝ ወጣ፥ ሰገደም፥ ሳመውም፤ እርስ በርሳቸውም ደኅንነታቸውን ተጠያየቁ፥ ወደ ድንኳኑም ገቡ።”በማለት በእግዚአብሔር አምላክ ዘንድ የተመረጠና የተወደደው ከ 300 ጊዜ በላይ እግዚአብሔር አምላክን ያነጋገረ ሙሴ የሚያህል ታላቅና ቅዱስ ሰው ለአሜቱ ካህን ዮቶር መስገዱ ሲስተዋል ሜሎን የአምልኮ ስግደት ትለን ይሆን! አንተ አታፍርምሙሴ ተሳስቷል ልትለንም ይሆናል። የናንተ ጉድ አያልቅምና!
ሜላ ፀጋ ይብዛልህ። ወንድሞቼ እናንተን ጌታ ያግኛችሁ ስግደት ለአምላክ ብቻ ነው። ለምን ከእግዘአብሔር ቀንሳችሁ ለፍጡር ለማካፈል ትጥራላችሁ?
jel hula
በየአቅጣጫው ለእግዚአብሔር ብቻ ለመስገድ እንደዴት ተችገራቸው ጌታ ኢየሱስ አብታም መግስተ ሰማይ ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢሾልክ ይቀላል አለ ለእግዚአብሔር ብቻ ስገድ ሲባል አሻፈረኝ ማለት የጥንነት አደለም ዮሐንስ እደተሳሳት ከቃሉ ውጭ ምን ምስክር አለ ወገኖች
Besemeab ayyeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee melose !!! Ye qenawen Meneged Cheru Amelaku yameleketeh!!!
Xega bhadi kidan new bebul albrem
በተለይ ኤርሚ የውይይት ኢቲክስ የለህም። መጀመሪያ ጥያቄን ማደራጀት ልመድ።
Bebulyu xega algebra bakal new mengsti semayt atekefetm nebri
Berdam 😂😂😂😂
Atatalilachewim hule isukemeche nw bewishet mitizelikuti yasazinali
❤
❤
❤
Lezi nigigirihi bebeki huneta milashi tebiki
Ye protestant book yezo yanebal denez
You two need to read and learn before you debate.
Read what? Give us verses so we can read it and prepare
ዘጸአት18: 5-6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
አንዲህ ይላል
“ የሙሴ አማት ዮቶርም ከልጆቹና ከሚስቱ ጋር በእግዚአብሔር ተራራ አጠገብ በምድረ በዳ ወደ ሰፈረ ወደ ሙሴ መጣ። ሙሴንም፦ እኔ አማትህ ዮቶር፥ ሚስትህም፥ ከእርስዋም ጋር ሁለቱ ልጆችዋ መጥተንልሃል አለው። ሙሴም አማቱን ሊገናኝ ወጣ፥ ሰገደም፥ ሳመውም፤ እርስ በርሳቸውም ደኅንነታቸውን ተጠያየቁ፥ ወደ ድንኳኑም ገቡ።”
በማለት በእግዚአብሔር አምላክ ዘንድ የተመረጠና የተወደደው ከ 300 ጊዜ በላይ እግዚአብሔር አምላክን ያነጋገረ ሙሴ የሚያህል ታላቅና ቅዱስ ሰው ለአሜቱ ካህን ዮቶር መስገዱ ሲስተዋል ሜሎን የአምልኮ ስግደት ትለን ይሆን! አንተ አታፍርም
ሙሴ ተሳስቷል ልትለንም ይሆናል። የናንተ ጉድ አያልቅምና!