ኤምባሲው | ከመግባትና መውጣት የተወሰደ | በዕውቀቱ ስዩም | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2023
  • ኤምባሲው | ከመግባትና መውጣት የተወሰደ | በዕውቀቱ ስዩም | Ethiopia
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 38

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb 9 місяців тому +22

    ሳልሰማ ነው ቀድሜ ላይክ ማደርገው because he is Bewke ❤🙏🇪🇹🌎🤣

    • @user-qh8bw5oz1w
      @user-qh8bw5oz1w 9 місяців тому

      😂😂እኔም

    • @asefnak4764
      @asefnak4764 9 місяців тому

      Yekoye eko newu

    • @FearLess-kj3qb
      @FearLess-kj3qb 9 місяців тому

      @@asefnak4764 ሙት በለኝ እስኪ ? ቀልደኛ የበውቀቱ የመጀመሪያ መፅሀፍ ነዋሪ አልባ ጎጆዎች እና በራሪ ቅጠሎች ሲወጡ የመጀመሪያው ገዝ ነኝ ይህንንም ለ51ኛ ጊዜ እየሰማሁት ነው ግና ❤

    • @amanueladugna2606
      @amanueladugna2606 8 місяців тому

      😊

    • @bayushtariku5276
      @bayushtariku5276 8 місяців тому

      እውነት ነው ❤

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 8 місяців тому +3

    እኔ እኮ ከየት እንደሚመጣለት የሱን ትረካ ስሰማ እኔ አማርኛ መቻሌን እጠራጠራለሁ

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 9 місяців тому +1

    በውቄ አያልቅበት!!
    ኑርልን ሽ..አመት!!

  • @birukdereje99
    @birukdereje99 9 місяців тому +1

    Bewke you're the best man I like,respect & appreciate your work bro.

  • @hamrawit9155
    @hamrawit9155 8 місяців тому

    በውቄ ምርሠው እንኩአን ደሣለህ ሥለመፀሀፍህ ትርጉምና ህትመት ❤👍

  • @jiregnadinkisasport
    @jiregnadinkisasport 9 місяців тому +3

    በውቄ የኢትዮጵያ ስነፅሁፍ ውኃልክ🥰✍️

  • @ayayufenta
    @ayayufenta 8 місяців тому

    Beka magnaw ,our hero from D/Markos

  • @michaelmedhane3656
    @michaelmedhane3656 9 місяців тому +3

    😂😂 እርግጠኛ ነኝ ጉሬዛውም ያባርረዋል 😂😂 ይሄን መፅሐፍ እያነበብኩ ሌሊቱን መሉ ስስቅ አድሬአለሁ

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 6 місяців тому

    አይይይይ አማሪካ

  • @elsa3589
    @elsa3589 6 місяців тому

    ምንም ብትል ደግሜ ደግሜ ነው የምሰማህ ፣ በጣም እኮ ታስገርመኛለህ

  • @alegntayeeshete9001
    @alegntayeeshete9001 9 місяців тому +1

    በውቄ የ በቀን 50 ብር ወጪዋን ወግ ወቅቱን እንድታሳይ አድርገህ ብትከልሳት🙏 ምንም እንኳን ኑሮ ቢወደድም አሁን ወጪ አልባ ሞት ግን በሽ ሆኗል

  • @user-lp7un5ub7y
    @user-lp7un5ub7y 9 місяців тому

    በውቄን ግባ በለው ፣ልክ ስፈልግህ አገኘሁህ ❤❤❤❤

  • @user-ggbb1
    @user-ggbb1 9 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @kass3882
    @kass3882 9 місяців тому

    አላዳመጥኩም! ግን በጣም ምርጥ ነው!

  • @biniammesfin7885
    @biniammesfin7885 9 місяців тому

    kabad saw

  • @abrham426
    @abrham426 9 місяців тому

    ሙሉውን በተርክልን ጥሩ ነበረ መጽሐፉን ደጋግሜ ነው ያነበብኩት ግን አይሰለችም

  • @natnaels
    @natnaels 9 місяців тому +1

    "Eta fentah kante ketelo yeteselefew sewye new"

  • @user-rl4cj2uy5c
    @user-rl4cj2uy5c 9 місяців тому +5

    "...እኔንም ከዚች አገር እንደ ሽንኩርት ነቅለህ አውጣኝ!"
    🤣🤣
    አሮጊቷም መረራቸው!😢

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 9 місяців тому

    ልክነህ በውቄ የዛሬ 11አመት ደየወደ ጀርመን ሀገር ለስደት ሄጄ ፍራንክፈርት ኤርፖርት ውስጥ ፖሊሶቹ ቼክ ሲያደርጉ እኔንና የተወሰኑ ሰዎችን ለብቻ አቆዩንና ሁሉንም ሲለቁ እኔን አስገባም አሉኛ ምክኒያቱም እኔ ከመጣሁበት ፕሌን በፊት አንድ ሱማሌ ኤርፖርቱን በጥብጦ ስለነበረ ነው

  • @fitsumtefera9911
    @fitsumtefera9911 8 місяців тому +1

    ሰውዬው ተመቸኝ! 😂

  • @Halemu_mo
    @Halemu_mo 9 місяців тому

    በእውቄ ፈገግታችን!!!

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe 9 місяців тому

    YaskadaaL eko saw a root mehonawen saw naw memaselaw

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 8 місяців тому

    Aregitwa gebereali 😅😅lemeni sera gebita new

  • @nuftalem
    @nuftalem 9 місяців тому

    ምን አይነት የተመታ ታሪክ ነው በማርያም አብሶ እንደኔ USA Visa interview ለሚጠብቅ ሰው

  • @yesakehabtu4158
    @yesakehabtu4158 8 місяців тому +1

    😂😂😂

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 9 місяців тому +1

    Gobez ahunm yichemerilin

  • @shalom744
    @shalom744 9 місяців тому +1

    😂😂😂😂

  • @teszebu
    @teszebu 9 місяців тому +1

    እስኪ አስቀን

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 9 місяців тому +1

    😂😂😂😅

  • @ethiosciencetech
    @ethiosciencetech 9 місяців тому

    😂😂😂😂

  • @wengelwendewosen6307
    @wengelwendewosen6307 9 місяців тому

    😂😂😂😂

  • @godhelp7020
    @godhelp7020 9 місяців тому

    😂😂😂😂

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 9 місяців тому

    🤣🤣🤣