ከጥንት ነው ከመሰረቱ I በዕውቀቱ ስዩም I Bewketu Seyoum

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 77

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 4 роки тому +4

    "ለምሳሌ ኳስ ሲመታ እግሩ ያረፈበት መሬት ሰርዶ ማብቀል ያቆማል" ወይ የእንኮዬ ወንድም!! 😁😁
    ua-cam.com/video/E-wR4n_1j4k/v-deo.html

  • @Sigmafxethio
    @Sigmafxethio 4 роки тому +5

    ... ጭድ እየነሰነሰ ደጋግሞ እረገጠኝ 🤣😂

  • @onelove9558
    @onelove9558 4 роки тому +5

    በነገራችን ላይ እሱ የረገጠው መሬት ውሃ ይቋጥራል

  • @maritaworkineh9133
    @maritaworkineh9133 4 роки тому +3

    በውቄ የአነባበብህ ዘይቤ በጣም ጣእም ያለውን ወጋየሁ ንጋቱን ማስመሰልህን ቀጥል። ግን እንኮዬ ምነው ፈረደችብህ😄😄

  • @fasikatafere2796
    @fasikatafere2796 4 роки тому +2

    Ebakh bewke ydrowchunm wegoch ezih lay chanln.

  • @henoksitotaw9481
    @henoksitotaw9481 4 роки тому +13

    ልጅ መቁለጭለጩን፣ ሰማይ መብለጭለጩን አያቆምም 😂

  • @getnetmisgena2836
    @getnetmisgena2836 4 роки тому +2

    ሃሃሃሃሃ ፈጣሪ እራሱ ለእያንዳንዷ ቆንጆ ሴት አንድ ቦክሰኛ ወንድም ለምን እንደሚፈጥር አይገባኝም

  • @nebiyualula8576
    @nebiyualula8576 4 роки тому +4

    በውቄ ቶሎ ቶሎ ልቀቅብን ባክህ

  • @solomonkibrom7667
    @solomonkibrom7667 Рік тому

    በእውቄ አንተ ስተርክ እኔ ተመስጨ
    አብሬ ጭፈራ ቤት ስትሔድ ጭፈራ ቤቱ ውስጥ በየካፌው በየ ምግቤቱ በምናብ እሽከረከራለሁ🙈 በእውነት እንደኔ በስደት ሀገር ለናወዘ በእየለቱ ሀገሩን ቀየውን ለሚናፍቅ ስደተኛ አንተን የመሰለ መፅናኛ ባይጥልልን ምን እንሆን ነበር? አናመሰግናለን ኑርልን።🙏

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 4 роки тому +2

    በውቄ አያትህ ጦርባ ነበሩ እንዴ? ሃሃሃሃ

  • @darumgeen.5932
    @darumgeen.5932 4 роки тому +3

    I love you you man, if I ever able to a writer, you're my role model. You're a genius.

  • @suda3006
    @suda3006 4 роки тому +3

    ለእያንድ አንዱ ሴት ፈተና ግዴታ ነው 😊😊😊👍

  • @onelove9558
    @onelove9558 4 роки тому +2

    Kkkkkkkkll አይ በውቄ ዕድሜክ ይርዘም ብዕርክም አይድረቅ

  • @tsegazeaba.6400
    @tsegazeaba.6400 4 роки тому +3

    ያ የጉሬዛ ጠጉር napkin 😅

  • @sunnytheplantmum8373
    @sunnytheplantmum8373 4 роки тому +1

    ልጅ መቁለጭለጩን ሰማይ መብለጭለጩን አይተውም በውቄ እረጅም እድሜ

  • @tomasyohannes294
    @tomasyohannes294 Рік тому +1

    በውቄ ኑርልኝ አቦ ምርጥ ሰው።

  • @rita4819
    @rita4819 4 роки тому +3

    የጉሬዛ ናፕኪን ወዮ

  • @kaleababeje1986
    @kaleababeje1986 4 роки тому +3

    አቤት የቋንቋ ሀብት አንተዬ 👌🏿

  • @hiwot2352
    @hiwot2352 4 роки тому +4

    Omg ...thank you bewktu I needed this laugh!😄

  • @zewdtube8906
    @zewdtube8906 4 роки тому +2

    በውቀቱ አፍርስ እኮ ነህ

  • @mela4374
    @mela4374 4 роки тому +1

    በዉቄ ትንሽ የድምጽ ጥራቱን ግን ብታስተካክል አሪፍ ነዉ

  • @samitade4478
    @samitade4478 4 роки тому +3

    በውቄ ምርጡ እናመሰግናለን

  • @mekidesgatachew4851
    @mekidesgatachew4851 2 роки тому +1

    እ ! ሽምብራ ሀሀሀሀ

  • @bitewmenbere
    @bitewmenbere 4 роки тому

    አሪፍ ነው በውቄ ግን እንዳስተያየት ድምፅ ስትቀርፅ ድምፅህን ከፍ ብታደርገው....ግን መንቢ አለችኝ ብለህ ደሞ ጎረቤት እንዳትረብሽ

  • @NeHase16
    @NeHase16 Рік тому

    ሰመረ ዕይታዎችህን በጣም ነው የምወደው:: እውነት ለመናገር ሃገራችንን በተለይ ወጣቱ ያለበትን (ሁሉንም ማለቴ አይደለም) ሁኔታ እንድገነዘብ አድርገኸኛል:: በጣም ነው የሚያሳዝነው:: አንዳንድ ወላጆች ልጅ መውለድ አማረኝ ብለው ይመስለኛል የሚወልዱት:: የገዛ ልጆቻቸውን እኮ አያውቋቸውም:: if you bring a child to this world, take a responsibility አቦ!

  • @bonahabtamu6796
    @bonahabtamu6796 4 роки тому +1

    Bewke arif nw tolo tolo yilekeklin 🙏🙏🙏

  • @zebibaabdulkadir5995
    @zebibaabdulkadir5995 Рік тому

    እኔ ምለዉ ከየት ነዉ ሀሳቡ ሚመጣልህ?😅😅😅

  • @sertsewolday1100
    @sertsewolday1100 4 роки тому +2

    U r always #1

  • @mtu4188
    @mtu4188 4 роки тому +1

    Habeshan kemamelet mederin mamelet yekelal ...haaa

  • @fitsumfitse1389
    @fitsumfitse1389 4 роки тому +1

    bewke enkuan bedimits metashilin

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 4 роки тому

    እኔ ሳልሰለች Subscrib አደርጋለሁ በየጊዜው ይሰወርብኛል...
    እንደ አዲስ subscrib አድርጊ እያለ ይጠይቀኛል
    🙈🙈🙈
    ምን ተሻለኝ?
    🤔🤔🤔
    አይ ዶልቻ "ተንጋልለው ቢተፉ ተመልሶ በአፉ!"
    😂😂😂

  • @getuhailu8839
    @getuhailu8839 4 роки тому

    ስፈራ ስቸር አንድ ቀን ከንፈሯን በጣቴ ነካውት መዘዙም ወደ 40 ክንድ መራራቅ አመራ የመራራቁም መንስኤ እግሩ ዝም ብሎ መደበኛ እግር አይደለም አይ በውቅሻ ……………….

  • @Universe12_234
    @Universe12_234 4 роки тому +1

    🤣🤣🤣Wonderful as usual, keep it up bro. 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @michaelg275
    @michaelg275 4 роки тому +1

    Ye enkoye wendim Egir is killing me😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bitewmenbere
    @bitewmenbere 4 роки тому

    በውቄ አሪፍ ነው ግን እንደአስተያየት ስትቀርፅ ድምፅህን ከፍ አድርገህ ቅረፅ እሽ....ያው ጎረቤት ግን ረብሽ አላልኩም

  • @bitewmenbere
    @bitewmenbere 4 роки тому

    በውቄ አሪፍ ነው ግን እንደአስተያየት ስትቀርፅ ድምፅህን ከፍ አድርገህ ቅረፅ እሽ....ያው ጎረቤት ግን ረብሽ አላልኩም

  • @sdym7178
    @sdym7178 4 роки тому

    Woy metadel. Yemayalk chilota!

  • @befekadutarekegn2502
    @befekadutarekegn2502 4 роки тому

    mn yblal fetari abzto yesth tlyalh bertaln

  • @simesh4548
    @simesh4548 3 роки тому

    እግሩ ዝም ብሎ መደበኛ እግር አይደለም!!!

  • @rahelmergia
    @rahelmergia 8 місяців тому

    አይቆረጠሜ የብረት ቆሎ,....ተባረክ

  • @minigetdagmawi4459
    @minigetdagmawi4459 4 роки тому

    ርዕሱ "ከጥንት ነው ከመሠረቱ
    ስዩም በውቀቱ" ተብሎ ቢስተካከል ምን ይመስልሃል?

  • @hiwot2352
    @hiwot2352 3 роки тому

    Bewektu😃😃I don't knw if you are going to read this comment but omg I had the best laugh listening to this 😃😃😃I needed a good laugh thank you !!!

  • @etsegenetalemu9189
    @etsegenetalemu9189 4 роки тому +2

    Wl come u amazing guy....

  • @hailuassefa6646
    @hailuassefa6646 4 роки тому +1

    ,ዶልቻ 😂😂😂

  • @lakie7103
    @lakie7103 4 роки тому +1

    Betam mwedh bewke

  • @abduebrahim2245
    @abduebrahim2245 4 роки тому

    ሳነበው በጣም ስቄ ነበር አሁን ባንተ ሲተረክ ግን የበለጠ አሳቀኝ በውቄዬ ኑርልኝ ‼

  • @kingking-lr1rx
    @kingking-lr1rx 4 роки тому

    እቺን ጨዋታ ድሮ ተጫውተሀታል
    እስቲ ልጅ ተድላን ንቆረው አስለፍልፈው

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 2 роки тому

    አቦ ፈታ ነው ያረከኝ😂😂😂😂

  • @sofoniyas2121
    @sofoniyas2121 Рік тому

    wish you Long live bro

  • @getnetmisgena2836
    @getnetmisgena2836 4 роки тому +1

    በእውቄ

  • @eccsaccpr7515
    @eccsaccpr7515 4 роки тому +1

    Keep it up, sir

  • @birukrandbone7715
    @birukrandbone7715 Рік тому

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @teshomeseifu
    @teshomeseifu Рік тому

    He is my Haroo !

  • @zeealt1
    @zeealt1 3 роки тому

    😂😂😂😂 killer

  • @habtamugeremew6153
    @habtamugeremew6153 4 роки тому

    bertalin wendimachin

  • @salamhgfh2874
    @salamhgfh2874 4 роки тому

    "እግሩ ዝም ብሎ መደበኛ እግር ኣደለም" 4 ነጥብ😂😂

  • @ashumultimedia467
    @ashumultimedia467 4 роки тому

    አንተም ስብስክራይብ አድርግ አይጎዳህም

  • @salasibsharew6680
    @salasibsharew6680 4 роки тому

    ye egirun hayalint temechitognal

  • @mube8885
    @mube8885 4 роки тому

    😂😂😂😂😂😃😃😃🤣🤣🤣🤣🤣❤🌷

  • @yeyuhudaanbess119
    @yeyuhudaanbess119 Рік тому

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያብዛል

  • @opentube5962
    @opentube5962 4 роки тому

    Please, upload all your content Here!

  • @specialinfotech9214
    @specialinfotech9214 4 роки тому

    bzu entebkealen!!!

  • @dandann9311
    @dandann9311 4 роки тому

    Are tefethal men ale besament 1 betaregelen

  • @sunnytheplantmum8373
    @sunnytheplantmum8373 4 роки тому

    Hahahahaha አይ በውቅዬ ስወድህ እኮ

  • @haregka7430
    @haregka7430 4 роки тому

    🤣🤣🤣

  • @misirben3240
    @misirben3240 4 роки тому

    😂😂😂

  • @zewduhailu4324
    @zewduhailu4324 4 роки тому

    Bewki Anbesayee

  • @sele2150
    @sele2150 4 роки тому

    I like it😀. Bereta

  • @chernetwegayehu234
    @chernetwegayehu234 4 роки тому

    👍👏

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 4 роки тому

    Beautiful.

  • @mengistuadisu6547
    @mengistuadisu6547 4 роки тому

    እይነፋም !!