Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ምርጥ የሆነ ሀገራዊ ፊልም !የዚህን ፊልም ደራሲ እና ተዋንያን አለማድነቅ ንፉግነት ነውተባረኩ!ቀደምት ሀገር ኢትዮጵያ !💚💛❤️
ከነ ረቡኒ ከመሰሉ ፊልሞች ካየው በኋላ ዛሬ ገና ፊልም አየው። ደራሲው ዳይሬክተሩ ተዋንያኑ ካሜራማኖቹ ብቻ ሁላቹንም እንዴት አድርጌ እንደማመሰግናቹ አላውቅም እጅግ በጣም ገራሚ የሆነ የኢትዮጵያን እውነተኛ ታሪኳን ቁጭ አድርጋቹ ስላሳያቹን ፈጣሪ ውለታቹን እሱ ይክፈል። በእውነት 1,00,000 like መስጠት ብችል እንዴት ደስ ባለኝ ነበር።
እኔም ደግሜ ደግሜ ነው የማየው
ከ5ጊዜ በላይ አይቸዋለው ባየሁት ቁጥር አዳዲስ ነገር ነው ሚገለጥልኝ ዋው በጣም ምርጥ ፊልም
በእውነት ደራሲው በጣም ጎበዝ ነው ዋውውውው ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም ልቦና ይስጠን
ያገሬ የሰፈሬ ልጂ በጣም አሞታል😭😭ቅን ልብ ያላችሁበእምነታችሁበፅሎት አስብልኝስደት ነው ያለው
አግዚአብሔር ይማሮው አይዞሽ 🙏
ፈጣሪ ይማረው
እግዚአብሔር አምላክ ይዳብሰው
አላህ አፌውን ይመልስለት ያረብ
ለኔምዱአአድርጉልኝ ወንድሜን አሞብኛል ያውምበሰውሀገርላይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ጭንቅብሎኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭
ይህ እኮ ፊልም ብቻ አይደለም መና ያስቀረነውን የአባቶቻችንን ድካም የሚያሳይ ቅርስ እንጅ።ተባረኩ
የሚገርም መልህክት ነው እባካችሁ ደራሲሆች ከፍቅር ወጣ በሉና እደዚህ ያሉ መልክቶችን አቅርቡልን እናመሠግለን ክሩን ባጠቃላይ
ስለፍቅር ቢሰሩማ ጥሩ ነበር
Tikikil bileshal wedaje
ኢትዮጵያዬ ብዙ ተአምር አላትና ይሄንን ፊልም የሰራችሁ ደራሲና ተዋናይ ሌሎች ተሳታፊዎችም በሙሉ አመሰግናለሁ።በርቱ እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጣችሁ።
የኢትዮጵያ ምስል ትክክለኛው ምርጥ ድርሰት ግሩም የሆነ ትወና የድንግል ልጅ በረከቱ ያድላችሁ እዚ ሣራ የተሳተፋቹሁ።
እንደዚ አይነት ይዘት ያለው ፊልም ሳይ የኡነት ይነዝረኛል ኢትዮጵያዬ ወደ ኋላ ተመልሰሽ ምናለ ሰላምሽና ያ አለምን እስካሁን የሚያስገርመው ጥበብሽ በተመለሰልሽ
ምረጥ ኢትዮጵያዊ አፍሪካዊ ፊልም ነው በዚህ ፊልም አስተዋጽኦ ያደረጉ ሁሉ ሊመሠገኑ እና የሀገር ባለውለታ ናቸው ዘመን የማይሽረው ፊልም ነው ተባረኩ
በጣም ግሩም ፊልም ነው ፫ጊዜ አይቼዋለሁ አሁን ያለንበትን ኢትዮጵያ ያሳያል ግን አንድ ቀን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊ እንሆናለን የእውነት እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው
የእውነት ይህ ፍልም 2025 ላይ እሀው በተግባር እያየነው ነው ❤ ልንነቃ ይገባል ውድ የሀገሬ ልጆች ❤❤
ዋዉ በጣም ልብ የሚነካና ረቂቅ ቁምነገር ያዘለ አስተማሪ ፊልም ነዉ።ቀጥሉበት የእኛ እንቁዎች!!!
አይን ገላጭ ለትውልድ የሚያስፈልግ ምርጥ ትምህርት!! ለአዘጋጆቹና ለተዋናዮች ክብረት ይስጥልን!!
ተዋደዱ ተፋቀሩ ተጣሉ ታረቁ የሚለውን ፍሬ ኬርስኪ ጨዋታ ተውና እደዚ ትምህርት አዘል በጣም ደስ የሚል ኢትዮጲያዊ ፍልም ስሩልን ለናተም መልካም ነው ለኛም ትምህርት።
እንደዚ አይነት ይዘት ያለው ፊልም ሳይ የኡነት ይነዝረኛል ኢትዮጵያዬ ወደ ኋላ ተመልሰሽ ምናለ ሰላምሽና ያ አለምን እስካሁን የሚያስገርመው ጥበብሽ በተመለሰልሽ የሚገርም መልህክት ነው እባካችሁ ደራሲሆች ከፍቅር ወጣ በሉና እደዚህ ያሉ መልክቶችን አቅርቡልን እናመሠግለን ክሩን ባጠቃላይ ኢትዮጵያዬ ብዙ ተአምር አላትና ይሄንን ፊልም የሰራችሁ ደራሲና ተዋናይ ሌሎች ተሳታፊዎችም በሙሉ አመሰግናለሁ።በርቱ እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጣችሁ።
የምር የምገልፀው ቃላት የለኝም ኣገራችን ሰላም ያርግል የትግራይ የሚራብቱን የሚሳቀዩትን ፈጣሪ እጅን ይዘረጋላቸው
በጣም የሚገርም ድንቅ ፊልም ነው ምስሎችህን ያብዛልን 🙏
ዋው ምን እንደምል አላውቅም የኢትዩጵያን ታረክ ባህል ፍረቅጥ አረጎ የሚሳይ ፍልም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ይህ ፊልም ሳይሆን እውነተኝ ታሪካችን ነው ተባረኩ
2 ለተኛ ግዜ ነው ሳየው ከመጀመርያ እስከመጨረሻ ትኩረት የሚፈልግና በጣም አስተማሪ ነው በተለይ ሀገራችንን ለሚሸጡ ለሚለውጡ ከንቱዎች። ማንዴላ you are the great actor as always good job.
ይህንን ፊልም ለ ሁለተኛ ቀን ዛሬ አየሁት 🥱🥱🥱 ይገርማል ዳግም ተማርኩበት ደራሲው ግን ሌላ ፊልም ሀገራዊ ይዘት ያለው ጀባ በለን 🙏🙏🙏🙏🙏
ምርጥ የኢትዮጵያ ባለውለታ ነው ይህን የደሰ ደራሲ
በእውነት በጣም ደስ የሚል የእውነት ታሪክ አይቶጻየ. ሰላምሽን. አላህ. ይመልሰው.
💚💛💖😥😥😥😥😥እዉነት በጣም ልብ የሚነካ ፊልም ነዉ እግዚአብሔር የበፊቱን ሰላም ይመልስልን ኢትዮቢያዬ😢😢😢😢💚💛💖
Best movie 🎬 ever ❤❤❤ Enamesegnalen
ምርጡ ደራሲ መሀመድ ዳውድ !! ብዕሩን ከወረቀቱ አዋህዶ ደግመው ቢመለከቱት የማይሰለች ስራ ስለ ሰጠህን በ ጣም እናመሰግናለን ።ወደ ኋለ ከስራው ኮሜንቱ ይመሰክራል።
ደስ የሚል አባባል * ሁለት ጊዜ ነው የዱሮልደት ክክክክ: በጣም ልብ የሚነካና አስተማሪ ነበር **ግን የሚያስተውል የሚያዳምስ ማነው ?? ሳይሰማ የሚያጨበጭብ እንጂ !!!
Sema belew
በቃ እንደዚህ አይነት ቃለ ተውኔቱ ከትወናው ጋር የተዋደደ ምርጥ ፊልም ስሩ በቃ ተመቸኝ
ዋው እንደዚህ አይነት በደንብ የተለፋበት፣ እውነትን የሚነግረን ፊልም ለማየት ስል ብዙወችን ዳሰስኳቸው። በዚህ በደረስኩበት ዘመን ያሉ ነገሮችን ና የሚደረገውን ነገሮች ሳሰላስል የሚያኮሩ፣ የምንተማመንባቸው ነገሮች የሉንም🤔🤔🤔 ይህ ፊልም ተዘጋጅቶ ለይታ ከቀረበ ወ 5 አመት ገደማ ሁነው። በፊልሙ ውስጥም የተናገሩት ነገር እውነት ነው ምክንያቱም እስካሁንም የባሰ እንጅ የተሻለ ነገር እያየሁ አይደለም🤔🤔 አሁን ግን በዚህ ፊልም እረካሁ፣ ጥሩ ውሃ 💦 ጠጠው!🙏 በዚህ ፊልም የተሳተፋቹህ ሁሉ መድሃንያለም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ🙏🙏🙏
ትልቅ መልህክት ያለው ፊልም ነው እኛ ኢትዮጵያዊያን አልተጠቀምንበትም እንጂ እኮ ለየት ያልን ኩሩ ፍጥረቶች ነን"ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር"🙏
ዋው እደዚ የሚያምር ፊልም አይቸ አላቅም 💖💖💖💖
ዋው በጣም ያበደ ፊልም ነው በተለይ ማንዴላ የሚናገራቸው አባባሎች
በሒወት ዘመኔ እንድሕ ያለ ፊልም አይቸ አላቅም ደስ ሢል ሀገራችን ሠላም ያርግንን 😢😢 በዚሕ ስራ የተሣተፋችሁ ሁሉ ከምር ትችላላችሁ ከምላችሁ በላይ እ ይድሜና ጤና ይስጣችሁ እንወዳችሐለን 💋💋🌹🌷🌷🌷
ትልቅ አስተማሪ ለትዩጵያን ህዝቦች አስተማሪ, ቅርፃቸውን ማንነታቸውን እንዴት አጥበቀው ይዘው በክብር እንደኖሮ, እንዲኖሩ ሚያስተማር ባለ ትልቅ ምልክት ፊልም ፉቅር እያሎ ከሚቃጁብን ፊልሞች የራቀ ደስ ይላል ከምር ወድጂዋለሁ በርቱ!
የሀገራችን ነገር በጣም ነው ልብ የሚሠብረው። ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው።ትክክለኛውን እውነታ ነው ያስቀመጣቹት ግን በተግባር አሳኙን
ይህን ሀገረኛ ፊልም አለማድነቅ አይቻልም ግሩም ነው።
እወነት ፍቅር ሰላም የተሰበከበት ሰው መሆንም ሳይቀር ልክ ኢትዮፕዊነትይህን ያለማድነቅ ትልቅ ንፉግነት!!!ወደ ኋላ በጣም በጣም አሪፍ አወነት+ እምነት+ ሰላም+ፍቅር +ትህትና +አንድነት =እትዮጵያዊነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወነት ያስናፍቃል ወደ ኃላ መሄድአለማየት ወዶ ይዬንን መካካድአንተ ከዬት መጣህ አንቺ ከዬት መጣሽምንንም የማይጠቅም ሁሉም ነገር ብላሽ😢😢😢
ኣምላከ ኣብራሃም ይስሓቅ ያዕቆብ ትንሳኤ ኢትዮጲያን ሳላይ እንዳልሞት ኣደራህን።በጸሎታቹ ኣስቡኝ።ኤርትራዊ ወንድማቹ ነኝ
ልብ ይነካን በተለይ የማንዴላ ንግግሮች አሪፍ ነው እኛ ግን የት ነን
እውነት እኛ ግን የት ነን
ጉሩም የሆነ ስራ አወ ሁለም ሀቅነው ሀገሬ የሞተለሽ ቀርቶ የገደለሽበላ እእእ😢😢
ከአንድ በላይ ላይክ ማድረግ ብችል አደርግ ነበር
የደራሲዉንና የማንዴላን ብቃት ሳላደንቅ አላልፍም👏👏👏👏👏👏
ከጦርነት ከርሃብ ከህመም ከስቃይ አውጣን ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በዛውም ኑ ከች በሉ አንማማር
ብዙግዚ እንደታዘብኩት በጣም ምርጥ ስራ ኢትዮጵዌያን አይመቻቸውም ለዚ ስራ በሚሊዮን የሜቆጠር ተመልካች ነበር የምጠብቀው ዳሩ ግን ላህያ ማር አይጥማ እንዲሉ አባው መልካም ነገር አይወድልም
እዉነት ነዉ😢
ያገሬ ልጂ ከዚህ ደረጃ ደርሰህ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል መሀመድ ሲራጂ ዋው
ማነዉ ፊልሙ እንደኔ የተመቸዉ
ይህን ፊልም ዛሬ ሳየው ለሶስተኛ ግዜ ነው።ከእዚህም በኋላ ስንት ግዜ አይቼው እንደማቆም እርግጠኛ አይደለሁም።ምርጥ የአተዋወን ብቃት በተለይ የማንዴላ።
እኔስ ብትል
ተማሪ ካለ አስተማሪ ሁሌም አለ ። እናመሰግናለን!!! ለተማረበት እጅግ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ።ላልተማረብት ደግሞ አዝናኝ ፊልም ነው ። ጥበብን ተጠበብባት እንጂ አትጥበብባት አሉ የሚገርም እኮ ነው
ዋው ዋው ፊልም ብሎ ዝም ማንዴላ በጣም ነው የሰራው ዋው
በጣም ድንቅ ድረስ ነው😊
እውነት በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት የሀገራችን ባሕል የእናቶችን እና አባቶቻችን ታሪክ በአውሮፓ ታሪክ ሙሉ በሙሉ ማለት ይቻላል ተቀይሮል እናም አይዞቹህ በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን 😂
እውነት ምርጥ ደራሲ ነክ ማሜ እግዚአብሔር ይባርክክ
በእውነት ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው የሰራችሁት። በርቱ
እደዚ አይነት ትምርት ቢቀጥል በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን 🎉
እያደረ አዲስ አሉ።5 ጊዜ በላይ አይቼዋለሁ።ግን ሁሌም አዲስ ነው።ክብሩልን ❤❤
በስምአም በጣም በጣም አሪፍ ፊልም ነው በሂወቴ እንደዚህ አይነት ፊልም አይቼ አላውቅም በጣም አስተማሪ ነው እናመሠግናለን __እውነት መቼም እውነት ነው🥰😢❤♥️🇪🇹🇪🇹💙💙✝️
Awo kal gen endew endi aynet film le mayet mokeresh neber
ለመጀመሪያ ጊዜ እጅግ አስተማሪ ፊልም🙏🙏🙏ለትውልዱ የሚጠቅም፣የሚያስቆጭ አስተማሪነቱ እጅግ ከፍ ያለ ነው
እንደ ፊልሙ አስተማሪ እና መልካም ነገር እዬታው ግን የለውም ለምን ?በጣም ቆንጆ ፊልም ነው🎉
ይሄ ታሪክ መታየት ባለበት ልክ አለመታየቱ ያናዳል😊
the best movie Ever! all Ethiopians must watch this movie. i have ever seen before this type of amazing Ethiopian movie.
ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ 💚💛❤️
በጠም ምርጥ ትምህርት ነው ምን አሌ ሁሉም እንዳዝ ለህዝነ ለሀገር ምሆን ትምህርት ብያስታለልፍ ሌሎችም ከፍቅር ተርክ ዎቶ እንድህ የለ ትምህርት ብያስታለልፍ ማልካም ነበር
Le sentegna gize endayewt alawkim gn ahunm ❤❤❤❤
ተመስገን ፈጣሪ ከ ዛራና ቻድራ አኩኩሉ የወጣ ፊልም ባገራችን ላይ ትልቅ ለትውልድ አደራ ምስክር ተሰራ እውነት ደራሲያን እናም በፊልሙ ለተሰማራችሁ በሙሉ ምስጋናችን የላቀነው እግዛብሄር እውቀቱንና ማስተዎሉን አብዝቶ ይስጣችሁ
አይ ደራሲ ና ዳይሬክተር መሀመድ ዳውድ በእውነት እጅህ ይባረክ ለ10ኛ ጊዜ ነው ያየሁት : ያው ማንዴላ በፊልሙ እንዳለው '' ሰዉ ካለፈ በኋላ ነው ብሎ ነበር የሚባለው እንደ ሀገራችን " ለአዲሱ ትውልድ ይሄንን ፊልም እንደ ት/ት Lesson ቢሰጥ ጥሩ ነው ቢያንስ ቁጭታችንን ሚቋጭ ትውልድ ይፈጠር ይሆናል
ደጋግሜ አይቸው የማይሰለቸኝ ድንቅ ፊልም
ዋዉ የሚግርም ፊልም ነወ አገራችን ሰላም ያክግልን
በጣም የወደድኩት ፊልም ነዉ
አይቼ የማልሰለቸው ፊልም እዳቅሜ ብዙነገር ተረድቻለው
ዋው ዋው ዋው በጣም የሚገርም ሀገርኛ ፊልምነው በርቱ ቀጥሉበት
ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ።የሚደንቅ ፊልም ነው ።
ዋው ደራሲውን ባጠቃላይ ኩሩን በጣም አመሰግናለሁ
የሚገርም ፊልም
ስንት ግዜየ አየሁት ለእኔ ይሄ ፌልም ድንቅ ነው
አንደኛ የአመቱ ምርጥ ፊልም
Endzih aynet yeamaric film enfelgalen tleyalachu❤❤❤❤❤
ዋውውውው በጣም የሚገርም ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን
እልልልልልል እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
እረ ይለያል ፊልምምመጨረሻው ሲያምርነው❤❤❤❤❤
ኩሉ ነጽሩ ወዘሰናይ ግበሩ።🙏🙏🙏
ታሪክ ያላት ሀገር እደዚህ መሰራት እይቻልች ቀጥሉበት
ይሄን ፊልም ብቻ ሳይሆን ዘመናዊ እውቀት ተምረናል ለምንል ዘመናዊ ደላሎች በአትኩሮት ተመልክተን እራሳችንን ብንመረምር ለሀገራችን የሆነ ነገር ማበረከት እንችል ነበርበነገሩ ማንዴላ እኛን በደንብ አድርጎ ገልፆናል- "አበድን አበድን ኋላ እንዴት ልንድን አለ "ዳሩ ምን ያደርጋል የተመላከተው ሰዉ እንኳን 3ook አይሞላም ያሳዝናል .. ልቦና ይስጠን
እባካችሁ እጀታ ለሆነው አብይ አህመድ ይሄን ፊልም ጋብዙልኝ🙏🙏🙏🙏
አሁን ማ ወደመጋዝ ተቀየረኮ
እኔ ምን እንደምልም ኣላውቅም ምንም የማይወጣለት ድንቅ ፊልም ነው።
በጣም ድንቅ ፌልም የኢቶፒያን ባህል ትተን ንቀን የውጮችን በሀል ምን ያሀል እደምንከተል የሚያሳይ
ግሩም❤❤
❤❤❤
ዋው በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልምነው
ዋው አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው 👌👌👌👌👌👌♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
እግዚሐብሄር ሆይ ያለፈዉን ዘመን አምጣልን
ይህንን ፊልም ባየሁ ቁጥር በጣም ብዙ የታፈኑ ሀሳቦቼ ገንፍለው ይወጡና ስሜቴን ይረብሹታል።
የአብደላ አድናቂዎች የት ናችሁ ኑ እንሹፍው አሪፍ ነው💚💛❤👈
ፊልሙ በጣም አስተማሪ ነው ግን አንተ አብደላ ያልከው ምን ለማለት ነው
@@ashenafiyimer5440 ማንዴላ ለማለት መሠለኝ😜
እንኳን ለጥላቻ ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ሠላም፡ፍቅር እና ጤና ሀገራችንን ያድርገን ላይክ፡ ሰብስክራይብ እና የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ:::::
ምርጥነዉ❤❤❤
ፊልም ድሮቀረ አቦ ይመቻችሁ አሁን አሉ እጅ ከቲክቶከር የማይሻሉ ያገራቸው ጀግኖች ሰላማችሁ ይብዛ❤❤
አብራር አብዱ የሚባል አንድ ዶንቆሮ ሰው በላየው ደስ ይለኝ ነበር ግን ፊልሙ አሪፍ ነው በ አንድ ሰው የሄሁሉ የተለፋበት መና ማስቀረት ጥቡብ መናቅ ነው ።😊
አንደኛ ፊልም ነው ማንዴላ በጣም ነው የማደንቅህ
ኣሪፍ መልእክትና ትምርት. የለው ፋልምነው ጠክሩልን. በደዚህ የለ ሰራ
የሚገርም ትምህርት ያለው ደስ ይላን
በጣም ምርጥ የሆነ ሀገራዊ ፊልም !
የዚህን ፊልም ደራሲ እና ተዋንያን አለማድነቅ ንፉግነት ነው
ተባረኩ!
ቀደምት ሀገር ኢትዮጵያ !💚💛❤️
ከነ ረቡኒ ከመሰሉ ፊልሞች ካየው በኋላ ዛሬ ገና ፊልም አየው። ደራሲው ዳይሬክተሩ ተዋንያኑ ካሜራማኖቹ ብቻ ሁላቹንም እንዴት አድርጌ እንደማመሰግናቹ አላውቅም እጅግ በጣም ገራሚ የሆነ የኢትዮጵያን እውነተኛ ታሪኳን ቁጭ አድርጋቹ ስላሳያቹን ፈጣሪ ውለታቹን እሱ ይክፈል። በእውነት 1,00,000 like መስጠት ብችል እንዴት ደስ ባለኝ ነበር።
እኔም ደግሜ ደግሜ ነው የማየው
ከ5ጊዜ በላይ አይቸዋለው ባየሁት ቁጥር አዳዲስ ነገር ነው ሚገለጥልኝ ዋው በጣም ምርጥ ፊልም
በእውነት ደራሲው በጣም ጎበዝ ነው ዋውውውው ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም ልቦና ይስጠን
ያገሬ የሰፈሬ ልጂ በጣም አሞታል😭😭
ቅን ልብ ያላችሁ
በእምነታችሁበፅሎት አስብልኝ
ስደት ነው ያለው
አግዚአብሔር ይማሮው አይዞሽ 🙏
ፈጣሪ ይማረው
እግዚአብሔር አምላክ ይዳብሰው
አላህ አፌውን ይመልስለት ያረብ
ለኔምዱአአድርጉልኝ ወንድሜን አሞብኛል ያውምበሰውሀገርላይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ጭንቅብሎኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭
ይህ እኮ ፊልም ብቻ አይደለም መና ያስቀረነውን የአባቶቻችንን ድካም የሚያሳይ ቅርስ እንጅ።ተባረኩ
የሚገርም መልህክት ነው እባካችሁ ደራሲሆች ከፍቅር ወጣ በሉና እደዚህ ያሉ መልክቶችን አቅርቡልን እናመሠግለን ክሩን ባጠቃላይ
ስለፍቅር ቢሰሩማ ጥሩ ነበር
Tikikil bileshal wedaje
ኢትዮጵያዬ ብዙ ተአምር አላትና ይሄንን ፊልም የሰራችሁ ደራሲና ተዋናይ ሌሎች ተሳታፊዎችም በሙሉ አመሰግናለሁ።በርቱ እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጣችሁ።
የኢትዮጵያ ምስል ትክክለኛው ምርጥ ድርሰት ግሩም የሆነ ትወና የድንግል ልጅ በረከቱ ያድላችሁ እዚ ሣራ የተሳተፋቹሁ።
እንደዚ አይነት ይዘት ያለው ፊልም ሳይ የኡነት ይነዝረኛል ኢትዮጵያዬ ወደ ኋላ ተመልሰሽ ምናለ ሰላምሽና ያ አለምን እስካሁን የሚያስገርመው ጥበብሽ በተመለሰልሽ
ምረጥ ኢትዮጵያዊ አፍሪካዊ ፊልም ነው በዚህ ፊልም አስተዋጽኦ ያደረጉ ሁሉ ሊመሠገኑ እና የሀገር ባለውለታ ናቸው ዘመን የማይሽረው ፊልም ነው ተባረኩ
በጣም ግሩም ፊልም ነው ፫ጊዜ አይቼዋለሁ አሁን ያለንበትን ኢትዮጵያ ያሳያል ግን አንድ ቀን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊ እንሆናለን የእውነት እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው
የእውነት ይህ ፍልም 2025 ላይ እሀው በተግባር እያየነው ነው ❤ ልንነቃ ይገባል ውድ የሀገሬ ልጆች ❤❤
ዋዉ በጣም ልብ የሚነካና ረቂቅ ቁምነገር ያዘለ አስተማሪ ፊልም ነዉ።ቀጥሉበት የእኛ እንቁዎች!!!
አይን ገላጭ ለትውልድ የሚያስፈልግ ምርጥ ትምህርት!! ለአዘጋጆቹና ለተዋናዮች ክብረት ይስጥልን!!
ተዋደዱ ተፋቀሩ ተጣሉ ታረቁ የሚለውን ፍሬ ኬርስኪ ጨዋታ ተውና እደዚ ትምህርት አዘል በጣም ደስ የሚል ኢትዮጲያዊ ፍልም ስሩልን ለናተም መልካም ነው ለኛም ትምህርት።
እንደዚ አይነት ይዘት ያለው ፊልም ሳይ የኡነት ይነዝረኛል ኢትዮጵያዬ ወደ ኋላ ተመልሰሽ ምናለ ሰላምሽና ያ አለምን እስካሁን የሚያስገርመው ጥበብሽ በተመለሰልሽ የሚገርም መልህክት ነው እባካችሁ ደራሲሆች ከፍቅር ወጣ በሉና እደዚህ ያሉ መልክቶችን አቅርቡልን እናመሠግለን ክሩን ባጠቃላይ ኢትዮጵያዬ ብዙ ተአምር አላትና ይሄንን ፊልም የሰራችሁ ደራሲና ተዋናይ ሌሎች ተሳታፊዎችም በሙሉ አመሰግናለሁ።በርቱ እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጣችሁ።
የምር የምገልፀው ቃላት የለኝም ኣገራችን ሰላም ያርግል የትግራይ የሚራብቱን የሚሳቀዩትን ፈጣሪ እጅን ይዘረጋላቸው
በጣም የሚገርም ድንቅ ፊልም ነው ምስሎችህን ያብዛልን 🙏
ዋው ምን እንደምል አላውቅም የኢትዩጵያን ታረክ ባህል ፍረቅጥ አረጎ የሚሳይ ፍልም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ይህ ፊልም ሳይሆን እውነተኝ ታሪካችን ነው ተባረኩ
2 ለተኛ ግዜ ነው ሳየው ከመጀመርያ እስከመጨረሻ ትኩረት የሚፈልግና በጣም አስተማሪ ነው በተለይ ሀገራችንን ለሚሸጡ ለሚለውጡ ከንቱዎች። ማንዴላ you are the great actor as always good job.
ይህንን ፊልም ለ ሁለተኛ ቀን ዛሬ አየሁት 🥱🥱🥱 ይገርማል ዳግም ተማርኩበት ደራሲው ግን ሌላ ፊልም ሀገራዊ ይዘት ያለው ጀባ በለን 🙏🙏🙏🙏🙏
ምርጥ የኢትዮጵያ ባለውለታ ነው ይህን የደሰ ደራሲ
በእውነት በጣም ደስ የሚል የእውነት ታሪክ አይቶጻየ. ሰላምሽን. አላህ. ይመልሰው.
💚💛💖😥😥😥😥😥እዉነት በጣም ልብ የሚነካ ፊልም ነዉ እግዚአብሔር የበፊቱን ሰላም ይመልስልን ኢትዮቢያዬ😢😢😢😢💚💛💖
Best movie 🎬 ever ❤❤❤ Enamesegnalen
ምርጡ ደራሲ መሀመድ ዳውድ !! ብዕሩን ከወረቀቱ አዋህዶ ደግመው ቢመለከቱት የማይሰለች ስራ ስለ ሰጠህን በ ጣም እናመሰግናለን ።
ወደ ኋለ ከስራው ኮሜንቱ ይመሰክራል።
ደስ የሚል አባባል * ሁለት ጊዜ ነው የዱሮልደት ክክክክ: በጣም ልብ የሚነካና አስተማሪ ነበር **ግን የሚያስተውል የሚያዳምስ ማነው ?? ሳይሰማ የሚያጨበጭብ እንጂ !!!
Sema belew
በቃ እንደዚህ አይነት ቃለ ተውኔቱ ከትወናው ጋር የተዋደደ ምርጥ ፊልም ስሩ በቃ ተመቸኝ
ዋው እንደዚህ አይነት በደንብ የተለፋበት፣ እውነትን የሚነግረን ፊልም ለማየት ስል ብዙወችን ዳሰስኳቸው። በዚህ በደረስኩበት ዘመን ያሉ ነገሮችን ና የሚደረገውን ነገሮች ሳሰላስል የሚያኮሩ፣ የምንተማመንባቸው ነገሮች የሉንም🤔🤔🤔 ይህ ፊልም ተዘጋጅቶ ለይታ ከቀረበ ወ 5 አመት ገደማ ሁነው። በፊልሙ ውስጥም የተናገሩት ነገር እውነት ነው ምክንያቱም እስካሁንም የባሰ እንጅ የተሻለ ነገር እያየሁ አይደለም🤔🤔
አሁን ግን በዚህ ፊልም እረካሁ፣ ጥሩ ውሃ 💦 ጠጠው!🙏
በዚህ ፊልም የተሳተፋቹህ ሁሉ መድሃንያለም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ🙏🙏🙏
ትልቅ መልህክት ያለው ፊልም ነው እኛ ኢትዮጵያዊያን አልተጠቀምንበትም እንጂ እኮ ለየት ያልን ኩሩ ፍጥረቶች ነን"ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር"🙏
ዋው እደዚ የሚያምር ፊልም አይቸ አላቅም 💖💖💖💖
ዋው በጣም ያበደ ፊልም ነው በተለይ ማንዴላ የሚናገራቸው አባባሎች
በሒወት ዘመኔ እንድሕ ያለ ፊልም አይቸ አላቅም ደስ ሢል ሀገራችን ሠላም ያርግንን 😢😢 በዚሕ ስራ የተሣተፋችሁ ሁሉ ከምር ትችላላችሁ ከምላችሁ በላይ እ ይድሜና ጤና ይስጣችሁ እንወዳችሐለን 💋💋🌹🌷🌷🌷
ትልቅ አስተማሪ ለትዩጵያን ህዝቦች አስተማሪ, ቅርፃቸውን ማንነታቸውን እንዴት አጥበቀው ይዘው በክብር እንደኖሮ, እንዲኖሩ ሚያስተማር ባለ ትልቅ ምልክት ፊልም ፉቅር እያሎ ከሚቃጁብን ፊልሞች የራቀ ደስ ይላል ከምር ወድጂዋለሁ በርቱ!
የሀገራችን ነገር በጣም ነው ልብ የሚሠብረው። ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው።ትክክለኛውን እውነታ ነው ያስቀመጣቹት ግን በተግባር አሳኙን
ይህን ሀገረኛ ፊልም አለማድነቅ አይቻልም ግሩም ነው።
እወነት ፍቅር ሰላም የተሰበከበት
ሰው መሆንም ሳይቀር ልክ ኢትዮፕዊነት
ይህን ያለማድነቅ ትልቅ ንፉግነት!!!
ወደ ኋላ በጣም በጣም አሪፍ
አወነት+ እምነት+ ሰላም+ፍቅር +ትህትና +አንድነት =እትዮጵያዊነት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እወነት ያስናፍቃል ወደ ኃላ መሄድ
አለማየት ወዶ ይዬንን መካካድ
አንተ ከዬት መጣህ አንቺ ከዬት መጣሽ
ምንንም የማይጠቅም ሁሉም ነገር ብላሽ
😢😢😢
ኣምላከ ኣብራሃም ይስሓቅ ያዕቆብ ትንሳኤ ኢትዮጲያን ሳላይ እንዳልሞት ኣደራህን።በጸሎታቹ ኣስቡኝ።ኤርትራዊ ወንድማቹ ነኝ
ልብ ይነካን በተለይ የማንዴላ ንግግሮች አሪፍ ነው እኛ ግን የት ነን
እውነት እኛ ግን የት ነን
ጉሩም የሆነ ስራ አወ ሁለም ሀቅነው ሀገሬ የሞተለሽ ቀርቶ የገደለሽበላ እእእ😢😢
ከአንድ በላይ ላይክ ማድረግ ብችል አደርግ ነበር
የደራሲዉንና የማንዴላን ብቃት ሳላደንቅ አላልፍም👏👏👏👏👏👏
ከጦርነት ከርሃብ ከህመም ከስቃይ አውጣን ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በዛውም ኑ ከች በሉ አንማማር
ብዙግዚ እንደታዘብኩት በጣም ምርጥ ስራ ኢትዮጵዌያን አይመቻቸውም ለዚ ስራ በሚሊዮን የሜቆጠር ተመልካች ነበር የምጠብቀው ዳሩ ግን ላህያ ማር አይጥማ እንዲሉ አባው መልካም ነገር አይወድልም
እዉነት ነዉ😢
ያገሬ ልጂ ከዚህ ደረጃ ደርሰህ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል መሀመድ ሲራጂ ዋው
ማነዉ ፊልሙ እንደኔ የተመቸዉ
ይህን ፊልም ዛሬ ሳየው ለሶስተኛ ግዜ ነው።ከእዚህም በኋላ ስንት ግዜ አይቼው እንደማቆም እርግጠኛ አይደለሁም።ምርጥ የአተዋወን ብቃት በተለይ የማንዴላ።
እኔስ ብትል
ተማሪ ካለ አስተማሪ ሁሌም አለ ። እናመሰግናለን!!! ለተማረበት እጅግ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ።ላልተማረብት ደግሞ አዝናኝ ፊልም ነው ። ጥበብን ተጠበብባት እንጂ አትጥበብባት አሉ የሚገርም እኮ ነው
ዋው ዋው ፊልም ብሎ ዝም ማንዴላ በጣም ነው የሰራው ዋው
በጣም ድንቅ ድረስ ነው😊
እውነት በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት የሀገራችን ባሕል የእናቶችን እና አባቶቻችን ታሪክ በአውሮፓ ታሪክ ሙሉ በሙሉ ማለት ይቻላል ተቀይሮል እናም አይዞቹህ በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን 😂
እውነት ምርጥ ደራሲ ነክ ማሜ እግዚአብሔር ይባርክክ
በእውነት ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው የሰራችሁት። በርቱ
እደዚ አይነት ትምርት ቢቀጥል በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን 🎉
እያደረ አዲስ አሉ።5 ጊዜ በላይ አይቼዋለሁ።ግን ሁሌም አዲስ ነው።ክብሩልን ❤❤
በስምአም በጣም በጣም አሪፍ ፊልም ነው በሂወቴ እንደዚህ አይነት ፊልም አይቼ አላውቅም በጣም አስተማሪ ነው እናመሠግናለን __እውነት መቼም እውነት ነው🥰😢❤♥️🇪🇹🇪🇹💙💙✝️
Awo kal gen endew endi aynet film le mayet mokeresh neber
ለመጀመሪያ ጊዜ እጅግ አስተማሪ ፊልም🙏🙏🙏ለትውልዱ የሚጠቅም፣የሚያስቆጭ አስተማሪነቱ እጅግ ከፍ ያለ ነው
እንደ ፊልሙ አስተማሪ እና መልካም ነገር እዬታው ግን የለውም ለምን ?
በጣም ቆንጆ ፊልም ነው🎉
ይሄ ታሪክ መታየት ባለበት ልክ አለመታየቱ ያናዳል😊
the best movie Ever! all Ethiopians must watch this movie. i have ever seen before this type of amazing Ethiopian movie.
ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ 💚💛❤️
በጠም ምርጥ ትምህርት ነው ምን አሌ ሁሉም እንዳዝ ለህዝነ ለሀገር ምሆን ትምህርት ብያስታለልፍ ሌሎችም ከፍቅር ተርክ ዎቶ እንድህ የለ ትምህርት ብያስታለልፍ ማልካም ነበር
Le sentegna gize endayewt alawkim gn ahunm ❤❤❤❤
ተመስገን ፈጣሪ ከ ዛራና ቻድራ አኩኩሉ የወጣ ፊልም ባገራችን ላይ ትልቅ ለትውልድ አደራ ምስክር ተሰራ እውነት ደራሲያን እናም በፊልሙ ለተሰማራችሁ በሙሉ ምስጋናችን የላቀነው እግዛብሄር እውቀቱንና ማስተዎሉን አብዝቶ ይስጣችሁ
አይ ደራሲ ና ዳይሬክተር መሀመድ ዳውድ በእውነት እጅህ ይባረክ ለ10ኛ ጊዜ ነው ያየሁት : ያው ማንዴላ በፊልሙ እንዳለው '' ሰዉ ካለፈ በኋላ ነው ብሎ ነበር የሚባለው እንደ ሀገራችን " ለአዲሱ ትውልድ ይሄንን ፊልም እንደ ት/ት Lesson ቢሰጥ ጥሩ ነው ቢያንስ ቁጭታችንን ሚቋጭ ትውልድ ይፈጠር ይሆናል
ደጋግሜ አይቸው የማይሰለቸኝ ድንቅ ፊልም
ዋዉ የሚግርም ፊልም ነወ አገራችን ሰላም ያክግልን
በጣም የወደድኩት ፊልም ነዉ
አይቼ የማልሰለቸው ፊልም እዳቅሜ ብዙነገር ተረድቻለው
ዋው ዋው ዋው በጣም የሚገርም ሀገርኛ ፊልምነው በርቱ ቀጥሉበት
ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ።የሚደንቅ ፊልም ነው ።
ዋው ደራሲውን ባጠቃላይ ኩሩን በጣም አመሰግናለሁ
የሚገርም ፊልም
ስንት ግዜየ አየሁት ለእኔ ይሄ ፌልም ድንቅ ነው
አንደኛ የአመቱ ምርጥ ፊልም
Endzih aynet yeamaric film enfelgalen tleyalachu❤❤❤❤❤
ዋውውውው በጣም የሚገርም ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን
እልልልልልል እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
እረ ይለያል ፊልምምመጨረሻው ሲያምርነው❤❤❤❤❤
ኩሉ ነጽሩ ወዘሰናይ ግበሩ።🙏🙏🙏
ታሪክ ያላት ሀገር እደዚህ መሰራት እይቻልች
ቀጥሉበት
ይሄን ፊልም ብቻ ሳይሆን ዘመናዊ እውቀት ተምረናል ለምንል ዘመናዊ ደላሎች በአትኩሮት ተመልክተን እራሳችንን ብንመረምር ለሀገራችን የሆነ ነገር ማበረከት እንችል ነበር
በነገሩ ማንዴላ እኛን በደንብ አድርጎ ገልፆናል
- "አበድን አበድን ኋላ እንዴት ልንድን አለ "
ዳሩ ምን ያደርጋል የተመላከተው ሰዉ እንኳን 3ook አይሞላም ያሳዝናል .. ልቦና ይስጠን