የፍቅር እስከ መቃብሯን መስከረም ያስለቀሳት ጉዳይ ...የሰውነቴ ክብደት ያሳቅቀኝ ነበር ክፍል 1 | ተዋናይት መስከረም ነጋ | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 326

  • @paulosnega9985
    @paulosnega9985 Місяць тому +235

    ገዳይ ሲያረፋፍድ ላይ ብታዮት ደግሞ ከዚህኛ ትበልጣለች የትወና ብቃቷ👏

    • @yeshenv1112
      @yeshenv1112 Місяць тому +3

      በጣም...

    • @queenqueen73
      @queenqueen73 Місяць тому +3

      Betam enem hule silesu aweralehu

    • @Yonimagna-io5gk
      @Yonimagna-io5gk Місяць тому +1

      አትበልጥም ግጥም እየገጠመች ማልቀስ ነው ያሁኑ አሪፍ ነው

    • @muha72
      @muha72 Місяць тому +6

      @@Yonimagna-io5gk 😃😃ተሳስተሻል እሷ አይደለችም የምታለቅሰዋ

    • @Black-lioness
      @Black-lioness Місяць тому

      EgeBexammmmm

  • @RehimaRahmi
    @RehimaRahmi Місяць тому +98

    ሴፉም ዝም ብለህ ለሀገርም ለወገንም ሸክም የሆኑ ትርኪ ምርኪዎችን ከምታመጣብን እንደ መስኪ አይነቷን ጀግና እና አስተማሪ የሆኑ ሴቶችን አምጣልን

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ

    ደስ ስትል በማርያም እርጋታዋ ስታወራ ስትር ያለች የሴት ወይዘሮ ዘርሽ ይባረክ አቦ በጣም ነው የወደድኩሽ ውዴ❤❤

    • @user-sy3hl4ys9o
      @user-sy3hl4ys9o Місяць тому

      Don't ever where that suit you were OMG. I can't believe that !!!

  • @hailem9116
    @hailem9116 Місяць тому +70

    ብቃቷ ብቃቷ እኮ የሚገርም የሚገርም ነው እድሜ ይስጥሽ ውድዬ

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 Місяць тому +63

    በጣም ድንቅ ተዋናይ እድሜና ጤና ይስጥሽ☝

  • @debritubezalem2352
    @debritubezalem2352 28 днів тому +1

    በጣም ትችያለሽ መስኪ፤የምር የሙያው ሰው ነሽ!! በሁሉም ገጸባህሪ ጎበዝ ነሽ።

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 Місяць тому +34

    ገዳይ ሲያረፋፍድ! ዘመን አይሽሬው ምርጥ ስራሽ !! ዙፋን ላይ የማስቀምጥሽ ምርጥ ቆንጂዬ ተዋናይ! መስኪ ከባለቤትሽና ከልጆችሽ ጋር ረጅም እድሜና ጤ ና ተመኘሁልሽ ።አንድ ቀን ላስፈርምሽ የምመኝሽ ነኝ፣ስወድሽ !!!

    • @abdunasirseid
      @abdunasirseid 22 дні тому

      Geday siyarefafid ethiopian ethiopian bicha yemishet mirt film new

  • @zemenubeyene2852
    @zemenubeyene2852 Місяць тому +6

    መስኪ አንችኮ ተዋናይ አይደለሽም፣ በቃ ልዩና ጥንቅቅ ያልሽ የጥበብ ሰው ነሽ በጣም ነው ሁሌም የምደመምበሽ፣ አረ ግን መስከረም የምትባሉ ሰዎች ምን ጉድ ናችሁ? እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ በጣም ነው የማከብርሽ!

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b Місяць тому +25

    በጣም ትክክል ብለሻል እኔም አባቴ ሲሞት ምድር ነበር የተደፋብኝ 😢😢😢 ዘመድም አብሮ የበላም ልክ እንደማይተዋወቅ ዘወር ብሎም የሚያየን አልነበረም ብቻ ስንቱን ለሰው እግዚአብሔር ደግ ነው ሁሉም አለፈ😢😢😢

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. Місяць тому +64

    ሰይፍሻ ዝነኝነቷ የቆየ ነው አጅሬ ገናናው ፍቅር እስከ መቃብር አገነናት እንጅ ።

    • @BatyMamo
      @BatyMamo Місяць тому

      ክኮክ😅 አጅሬ

  • @alemhailehaile8871
    @alemhailehaile8871 Місяць тому +7

    ባይበላ ባይጠጣ ባይገባ ከቤት እበራፍ ቁጭሢል ደሢላል አባት ኩራት መከታ እኮ ነው ለሁም አባቷች እድሜና ጤና ፈጣሪ ይሥጥልኝ🙏🙏🙏

  • @AaaSss-rv9wm
    @AaaSss-rv9wm Місяць тому +1

    ጀግና የሆነች ሴት ጎጃም ካበቀላቸው ጎበዝ ጀግና ሴቶች መሀል መስኪም አንዶ ነች ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jemila-f5i
    @Jemila-f5i Місяць тому +21

    ዋውውው ውድ ነሽ አች ነሽ ግን የትወና ጥግ ነው ያሳዬሽን ባለቤቷ ደሞ ወደ ሲል ደስ ማለቱ ግን ለምን ቆመ ኧረ ቀጥሉልን

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu Місяць тому +26

    መስኪዬ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ በጣም ጎብዝ አርቲስት ነሽ 😇😘👍👌

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Місяць тому +5

    አቤት የ እውነት የድሮው ኢትዮዽያዊ ጨዋነት ያየሁባት ውብ እመቤት እግዚህአብሄር ይባርክሽ እመብርሃን ከቅፏ አታውረድሽ

  • @HafizHafiz-h1y
    @HafizHafiz-h1y Місяць тому

    በጣም በጣም ጀግና ተዋናይ መስራት የምችል ናት እረጅም እድሚና ጢና

  • @EthioPrism
    @EthioPrism Місяць тому +9

    አባት መከታ ነው ግን ለሁሉም አይደለም። የኔ አባት አንች በገለጽሽው መንገድ ሁሉ ነገሬ ነው። የአብሮአደጌን አባት ሣይ ደግሞ አዝናለሁ ። ሁሌ እየሰከረ ይደበድባት ነበር። የሚያሥጥላት አባቴ ብቻ ነበር።እናማ አባቶች ሆይ ለልጆቻችሁ ሥትሉ መጠጥ ተው። የሚጠጣ አባት ካንሰር ነው።

  • @hubiFeker
    @hubiFeker Місяць тому +14

    እውነት ነው የወላጆች መለያየት ዳፋው ለልጆች ነው የደረሰበት ያውቀዋል በፍፁም መለያየት የለባቸውም

  • @mulugetaabrarie1351
    @mulugetaabrarie1351 Місяць тому +30

    ሁለት ምርጥ ተዋናዮች ናችሁ ባል እና ሚስቱ😊

  • @fevendemeke4997
    @fevendemeke4997 Місяць тому +6

    መስከረምዬ ዛሬ ሳይሆን ከድሮ ነው የምወድሽ የትወና ችሎታሽን ማድነቅ እራሱ ይከብደኛል እራሱ የንግግር ቃናሽ አቤት ደስ ሲል ግን የሚያናድደው ይሄ ሁሉ ብቃትሽን ይዘሽ ቶሎቶሎ አናይሽም በተከታታይ ድራማ በየሳምንቱ በይሽ ደስ ይለኝ ነበር አክስቴ ባህርዳር ነው የምትኖረው እና ስመጣ አይሻለው በዛው በጣም አድናቂሽ ፌቨን ነኝ ውድዬ

  • @SeadaAli-c8j
    @SeadaAli-c8j Місяць тому +4

    እኔ አንቺን በጣም የወደድኩሽ ገዳይ ሲያረፋፍድ ላይ ነው የገረመኝ. ሁለቱም ላይ ስምሽ ውዴ መሆኑ You are so incredble

  • @sabaTesfay-bu6sr
    @sabaTesfay-bu6sr Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መሰኪዬ ገና ከዚህ በላይ ሰራና ስኬት ከአንቺ እንጠብቃለን! በርቺ የእኔ እህት ጎበዝ!!!

  • @Hanahana-wi2ju
    @Hanahana-wi2ju Місяць тому +17

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p Місяць тому +8

    ስርዓቷ ትህትናዋ ፈገግታዋ ቁርጥ እናቴን❤ የኔ ቆንጆ ትችያለሽ እናመሰግናለን ይህን የመሰለ ትወና ስላቀረብሽልን❤

  • @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
    @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ Місяць тому +2

    እንዴ በጣም ይገርማል ገዳይ ሲያረፋፍድ ላይ ባልሽ ሁኖ የሰራው ትክክለኛ ባልሽ ነው ማለት ነው ከፎቶው ሳየው እሱ ነው በጣም የምወደውና ጎበዝ ተዋናይ ነው

  • @filas3179
    @filas3179 Місяць тому

    ደስ የምትል ጎበዝ አስተዋይ ሴት ናት ትወና A ናት ሽኮሪና

  • @getebiazen5582
    @getebiazen5582 Місяць тому +1

    በጣም የምትደነቂ የድንቆች ድንቅናችሁ አንችና ባለቤትሽን በጣም ነው የምታስደንቆት

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 Місяць тому

    ሰይፉ በእውነት ይህቺን ልጅ ለማቅረብ በጣም ዘግይተሀል በጣም ጎበዝ አርቲስት ናት ቢሆንም ስላቀረብካት በጣም እናመሰግንሀለን ።

  • @MeskeremShumie
    @MeskeremShumie Місяць тому +7

    በጣም ፡ እምቅ ፡ እውቀት ፡ አለሽ ፡ የኔ ፡ ሞክሼ ፡ አባትና ፡ እናት ፡ መለያየት ፡ የልጆችን ፡ አህምሮ ፡ ለሁለት ፡ መክፈልም ፡ ነው ፡ በብዙ ፡ መከራ ፡ ያልፋሉ ፡ ልጆች ፡

  • @EthioEnata
    @EthioEnata Місяць тому +3

    ይገርማል ትክክለኛ አገረኛ ሁና ነው ሁሌም የምትሰራው የኔ ወርቅ ❤❤❤❤

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Місяць тому +4

    ውይ እንኳንም አየሁሽ እኔ ደሞ ፍቅር እስከመቃብር ላይ ነው ያወኳት በጣም ጎበዝ በርቺ ❤ስለአባት የገለፀችው እውነቷን ነው አባት መከታ ጋሻነው አባት ሲኖርና ሲሞት ብዙ ልዩነት አለው

    • @HananMom-u7j
      @HananMom-u7j Місяць тому

      አዲናሰ የሚል ፊልም ላይ አለች

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 Місяць тому +4

    በጣም ይገርማ ይቺን ልጅ በፍቅር ነው የምወዳት ገዳይ ሲረፋፍድ ላይ ነበር የማውቃት ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ❤❤❤❤

  • @TigistandNani
    @TigistandNani Місяць тому +19

    ከነ ቤተሰቦቼ የምናደንቅሽ ምርጥ አርቲስት
    ገዳይ ሲያረፍፉድ ላይ ተመልከትዋት

  • @bertukaneyasu5790
    @bertukaneyasu5790 Місяць тому +2

    ውይይይይ በጣም በጣም ጎበዝ አክተር
    መሸለም አለባት
    ገዳይ ሲያረፉፍድን እንዴት እንደሰራችው
    እግዚሐብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት

  • @SntayhuSemeneh-cc9ed
    @SntayhuSemeneh-cc9ed Місяць тому +19

    ደስየምትል ሴትናት

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye Місяць тому +25

    ገዳይ ሲረፋፍድ ላይ እኮ በጣም ነዉ የተወነችዉ

  • @mebratutadesse9442
    @mebratutadesse9442 Місяць тому +1

    መስኪ በትክክል ገልፃዋለች ልጆች በእናትና በአባታቸው እጅ ማደግ አለባቸው

  • @TiruzerSeifu
    @TiruzerSeifu Місяць тому

    ንፁህ ውበት፣ ኢትዮጵያዊ መልክ፣ ስታምር!

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 Місяць тому +5

    መስከረም ትችላለች አይገልጻትም:: መስኪ አንደኛ ነሽ! የአባትሽን ነብስ የሚያስደስት ስራ ሰርተሻል:: አይዞኝ!

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Місяць тому +2

    መሰኪ አፋችንን ነው ያስያሽን ውብ እጅግም ውብ ቃላት እኮ አጠረኝ❤❤❤❤❤❤

  • @meseretmeseret4538
    @meseretmeseret4538 25 днів тому

    አንደበትሽ እጅግ በጣም ያምራል አንደኛ ነሽ !!!!

  • @weletiEyesuss
    @weletiEyesuss Місяць тому +21

    ከምር ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነሽ ምንም ኮተት የለባትም ❤❤❤❤

  • @tsigereta9878
    @tsigereta9878 Місяць тому +2

    ሰይፋሻ እመት ውድነሽን በማቅረብህ እጅግ ደስ ብሎኛል ግን አያ ቦጋለን ባለማቅረብህ ታዝቤሀለሁ ❤❤

  • @tigistworku5615
    @tigistworku5615 Місяць тому

    መስኪየ የኛ ኩራት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ እንወድሻለን

  • @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
    @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ Місяць тому +3

    አይዞሽ ትንሽም ቢሆን አንቺ ስለአባትሽ የምታወሪው ነገር አለም እኛ ምንም ፍቅሩን ሳንጠገብው በልጅነታችን የተለየን አለን

  • @TbntDver
    @TbntDver Місяць тому +7

    ገዳይ ሲያረፋፍድ ላይ በጣም ወድጀሽ ነበር እማየው❤❤❤❤

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ Місяць тому +1

    መስኪ ሙሉ እመቤት መልከመልካም ምርጥ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @tgmakbel8056
    @tgmakbel8056 Місяць тому +5

    ዋው ቃል የለኝም በርቺ እድሜ ይስጥሽ❤

  • @Eskedarbirku-v2f
    @Eskedarbirku-v2f Місяць тому +1

    እጅግ ምርጥ ተዋናይ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤

  • @rozagetinet
    @rozagetinet Місяць тому +3

    እጅግ በጣም የሚደነቅ ድንቅ ችሎታ አለሽ👏👏

  • @Davidm127
    @Davidm127 Місяць тому +13

    ግን የሚገርመው የሷ ካራክተር ቶሎ ማለቁ ያሳዝናል እንደዚህ ችሎታ ያላት ልጅ ታርኩን የምታቁት ቶሎ ከ ፍቅር እስከመቃብር የምናጣት መሆኑ ብቻ ቅር አሰኝቶኛል

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ Місяць тому +2

    መስኪ እጅግ አድናቄሽ ነኝ በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ በርች👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @እግዜያብሔርፍቅርነው
    @እግዜያብሔርፍቅርነው Місяць тому +2

    ያልተነገረላት ምርጥ ተዋናይት ኘው ገዳይ ሲያረፍፍድ ላይ በተለይ አሁን ደሞ ፍቅር እስከ መቃብር ያስደመመችን😊

  • @ZemenaBerihun
    @ZemenaBerihun Місяць тому +2

    የምትገርም ተዋናይ ነች ። ገዳይ ሲያረፋፍድ ላይ እንዴት እንደሰራችው የሚገርም ነው ።

  • @Fanosdebebe-z1g
    @Fanosdebebe-z1g Місяць тому +5

    በሁሉ..ም ላይ ጎበዝ ነበረች እኛ የምናየው የተወሰነ ሠው ስለ ምን ይ ነው

  • @frehiwotzewde3618
    @frehiwotzewde3618 Місяць тому +5

    ድንቅ ችሎታ አለሽ መስኪ ገና ብዙ እንጠብቃለን!

  • @MkaAyw
    @MkaAyw Місяць тому

    መስከረም በጣም ችሎታ ያለሽ አክተርነሽ። በርች

  • @tigisthagos2648
    @tigisthagos2648 Місяць тому

    ብቃታ እኮ ገራሚ ናት መስኪ ጀግኒት ገዳይ ሲያረፋፍድ በጥሩ ትወና ተውናለች❤❤❤❤

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ Місяць тому

    ዊዉዉዉዉዉዉ የህነች ተዊንያን እየተወነይ አይመስልም በቃ የራሷ ሂወት ነወ የሚመስለዉ የምር በጣም ነወ የምችለዉ ከድሮም እወዳት ነበር በጣም❤❤❤❤❤❤

  • @GirmaGashu-re7lf
    @GirmaGashu-re7lf Місяць тому

    የኮሮና ጊዜ ባህር ዳር ቀበሌ 15 መኖሪያዋ በር ላይ ቆማ አይቻት ነበር ሰላም ልበላት አልበላት እያልኩ ዝም ብየ መሄዴ ይቆጨኛል አሁን ስደት ላይ ብሆንም አንድ ቀን ግን አገኝሻለሁ አድናቂሽ ነኝ አንችንም ባህር ዳርንም ሀገሬን ሰላም ሁኑልኝ

  • @BanteaTsegaye
    @BanteaTsegaye Місяць тому

    Anchi meski sathogni Emet wdnesh nesh "bravo"

  • @YeshGeta
    @YeshGeta Місяць тому +1

    በጣም ድንቅ የሆነ ብቃት ያላት ሴት

  • @woynishetyemr5523
    @woynishetyemr5523 Місяць тому +3

    የቤተሰብ መለያየትን የሚቅ ያቀዋል የምር😢❤

  • @amaremekonnen1245
    @amaremekonnen1245 Місяць тому

    Excellent performance Please keep it up Meski, I appreciate Seifu providing here to the stage

  • @bisrattsegayeify
    @bisrattsegayeify Місяць тому

    በጣም በጣም በጣም በጣም ጐበዝ ሴት ኘች።ንጹህ እውቀት እና ብቃት።

  • @selamselam699
    @selamselam699 Місяць тому

    ይገርማል የኔ እናት ያምራል

  • @BettyBetty-ts6di
    @BettyBetty-ts6di Місяць тому +4

    እንደ ፈጣሪ ፍቃድ እኔም አንድ ቀን ከሶሚክ ጋር እደምስራ ተስፋ አደርጋለሁ እረጂም እድሜ እና ጤና ለሶሚክ

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Місяць тому +25

    ውይ ስወዳት ይችን ሴት❤❤😊

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 Місяць тому +11

    የጎጃምን ምርጥ ብቃት ያሳየች

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ Місяць тому +1

    😮😮 ውነትም የአማራ ልጅ አማረኛዋ ፅድት ያለነው ንግግሯ ስረአቷ እምር የቤተ አማራ ልጅ 💚💛❤💪💪💪👑👑👌👌✅✅ዋውውውውውውውውውው 😍😯😍😯😍😍😯😯

  • @melkammengistie5606
    @melkammengistie5606 Місяць тому

    ስታምር እውነተ ጓጃሜ ስነስርዓቷ ሽአለባበሷ ክብሯ ውይይይይ ትለያለሽ ሽ አመት ኑሪ

  • @onelove1703
    @onelove1703 Місяць тому

    ውይ ደስ ስትል እርጋታዋ ስትር ያለች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @Enat363
    @Enat363 Місяць тому +12

    ወይኔ እዴት እደምወዳት❤❤❤❤ድንቅ ጥበብ ነው ያላት

  • @RozaRoza-x6e
    @RozaRoza-x6e Місяць тому

    እውነት ነው መስኪዬ አባት መከታ ነው አባቴ በልጅነቴ ነው የሞተው 😢በደንብም አላቀውም ግን የሰፈር ሰው ስድቡ ሁላ ያናድዳል አንች የሴት ልጅ እባል ነበር 😢ደስ ሚለው ጀግና የሆነች እናት ናት ያሳደገችኝ ❤እድሜሽን ያርዝምልኝ የኔ ውድ እናት❤❤❤❤❤

  • @Azity-c3s
    @Azity-c3s Місяць тому

    እጂግ በጣም ትችያለሽ ግን የታገደመሆኑን ስሰማ አዝኛለሁ

  • @fekadabebay1147
    @fekadabebay1147 Місяць тому

    እውነት ጀግና አርቲስት

  • @kebronashagre133
    @kebronashagre133 Місяць тому

    እንዴት እንደምወድሽ የሚገርም ትወና ነዉ ያለሽ

  • @TAMU-zu8en
    @TAMU-zu8en Місяць тому

    ጀግና ሴት❤❤❤

  • @ffg1354
    @ffg1354 Місяць тому

    እውነት ለመናገር እንዴት አባቷ ታምራለች በናታችሁ የሴት ጥበበኛ እንወድሻለን

  • @Yonimagna-io5gk
    @Yonimagna-io5gk Місяць тому +12

    ብቃትሽ ዋው አንደኛ ነሽ የበዛብህ እናት

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs Місяць тому

    ጌታን በጣም ጀግና ነሽ እሜት ውድነሽ የኔ ቆንጆ 😘😘🙏🙏

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 Місяць тому +1

    አያ ቦጋለ ይቅረብ በጣም ጎበዝነዉ

  • @lilibe-i1d
    @lilibe-i1d Місяць тому

    ሙቸ ነው የምወዳት ይችን ተዋንያን💚💛❤️

  • @GETNETGetie
    @GETNETGetie Місяць тому

    መስኪ ጀግና ነሽ!

  • @bizeualemgashaw7275
    @bizeualemgashaw7275 Місяць тому +1

    Great Woman,God bless you and your family .

  • @ለእኛtube
    @ለእኛtube Місяць тому

    ጉዱ ካሳን ደግሞ የመስኪ ባለቤት ቢተውነው ምኞቴ ነው❤❤❤❤❤ ጎበዝ ነው

  • @ሪቾየሁስዋልጂ
    @ሪቾየሁስዋልጂ Місяць тому +16

    ይች ሴትዮ እዉነት በቡዙ ፊልም ላይ አይቻታለሁ በጣም ትችላለች እዉነት 😊

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Місяць тому +1

      ገዳይ ሲያረፋፍድ😊

    • @ሪቾየሁስዋልጂ
      @ሪቾየሁስዋልጂ Місяць тому

      @@tigistitigisti4792 አወ ሌላም አለ እርእሱ ጠፋኝ

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 Місяць тому

      ​@tigistitigisti😊😊😊😊4792

    • @dragonslayer7018
      @dragonslayer7018 Місяць тому +4

      እድለወርቅ ጣሰዉ መስከረም አበራ(በስንቱ ላይ ያለችዉ ) ይቺ ልጅ ትወና ትችላላላችሁ ማለት ብቻ በቂ አይደለም ትሰሩታላችሁ ነዉ የሚባለዉ እዉነት ከኢትዮዽያ ዉስጥ ካሉ የሴት አርቲስቶች በጣም ነዉ የማደንቃችሁ 🙏

    • @zeaddisababa3583
      @zeaddisababa3583 Місяць тому +1

      አዲናስ ላይም ሰርታለች

  • @yosefbayu2349
    @yosefbayu2349 Місяць тому

    መስኪ ምንም ቃል የለኝም!

  • @TigistSemeneh
    @TigistSemeneh Місяць тому

    ድንቅ ተዋናይ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @hilina-g3l
    @hilina-g3l Місяць тому

    በጣም ግሩም ብቃት ችሎታ ያላት ጀግናሴት❤❤❤❤

  • @RehimaRahmi
    @RehimaRahmi Місяць тому +4

    የኔ እናት አይዞሽ ሁላችንም የአላህ ነን ወደ እርሱም ተመላሽ ነን አብሽሪ

  • @KassawBekele-fs6xf
    @KassawBekele-fs6xf Місяць тому

    ይመችሽ ፤እድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @embodethiopia4066
    @embodethiopia4066 Місяць тому

    ስድስት ምርጥተዋናይ❤❤❤❤❤❤

  • @Habeshafoodandculture
    @Habeshafoodandculture Місяць тому +1

    የእኔ እናት የልቤን ተናገርሽው ስለ አባትሽ እኔም አባቴ ነው የፍቅርን ጥግ ያሳዬኝ እስካሁን እምኑረው በእሱ ፍቅር ንፁህ ልብ እሜሰረስር ፍቅር የሰጠኝ አባቴ ነው

  • @kedestzegeye992
    @kedestzegeye992 Місяць тому +2

    Yehone ye geter character sitsera abeat yetewena bekat wow techeyalsh 👏👏👏👏👏

  • @Haile-373
    @Haile-373 Місяць тому +29

    እንደነዚህ ዓይነት ሰዎች አቅርብልን ምድረ አጁዛ አታቅረብ

  • @የበዓታልጅ
    @የበዓታልጅ Місяць тому

    ውድነሽ የእናቴ ስም ነው አንቺን የመሰለ ተዋናይ ይህንን ምርጥ ስም በመጠቀሙ ደስ ብሎኛል ❤

  • @አሴbegena
    @አሴbegena Місяць тому +2

    She is strong 👌👌👌👍

  • @chuchaCh-ye1ui
    @chuchaCh-ye1ui Місяць тому

    ትችያለሸ መስኪዬ ደሞ ስታምሪ የኔ ውድ በረቺ

  • @MimiFekadu-l2d
    @MimiFekadu-l2d Місяць тому +4

    አንደኛ♥