johnny video production on Seifu fantahun wedding

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 546

  • @karemawonsat4582
    @karemawonsat4582 8 років тому +352

    ይቅርታ ሚስትህ አታምርም ለምትሉት እህቶች ፈጣሬ ይቅር ይበላችሁ የራሳችሁ ባልሆነ ነገላይ ቅናት አያስፈልግ እስኪ ምን ይጎላታል ብርጭቆ የመሠለች ናት

    • @lakechmekonen7834
      @lakechmekonen7834 7 років тому +6

      Karema Wonsat ስው ማማት ስለለመደባቸው ነው እንጅ ምንም አያንሳትም

    • @lightingmoon4990
      @lightingmoon4990 7 років тому

      Karema Wonsat et

    • @weyinshetfikre4269
      @weyinshetfikre4269 7 років тому +2

      Karema Wonsat ውብ ናት ባይሆን እሱ።።።

    • @fathafatha4030
      @fathafatha4030 7 років тому

      wooooooooow100%

    • @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ
      @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ 7 років тому

      Karema Wonsat wollahi konjo nat kezih belay mnyewotalatal degmo agbtrwat minor esu ho

  • @fromgojjam2253
    @fromgojjam2253 6 років тому +3

    Oh My God Really Very Nice Weeding Seyifesha. Congratulations.

  • @ሰማዕቷቅድስትአርሴማደጓእ

    በጣም ደስ ይላል ሰይፍሻ እመቤቴ ማርያም
    ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ልጃችሁንም
    ታሳድግላችሁ ♥♥♥♥♥

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 8 років тому +62

    ደስ ይላል ! እኛም ወደናል ! ይሁን ብለናል! የአብርሃምና የሳራን የፍቅርና የሰላም እረጅም የአብሮነት ትዳር ያድርግላችሁ !!

    • @starsstars1406
      @starsstars1406 6 років тому +3

      Solomon - VA ዋውውው

    • @kidist1955
      @kidist1955 2 роки тому

      ይሁን ብለናል ባትልስ ኣንዴ ሆኗል 😂😂😂😂😂😂 👍

  • @zedeshoyoutube3528
    @zedeshoyoutube3528 5 років тому

    100% kongo m'est nate Enkane Dese yaleke seufu betame Tameralehe 😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🍎🍍🍏🍊🍋🍅🍓🥝

  • @ጺወንየቅዱገብርኤልልጂጺወ

    ሰይፉዬ ሚስትህ የውቦች ውብ ነች ከመልክ መልክ ደሞ እርጋታዋ መልካም ጋብቻ አሁንማ የ 3 ልጆች እናትና አባት ሆናችኃል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @adhanomhagos2398
    @adhanomhagos2398 6 років тому +1

    seyfue, and wife congratulations, and May God give you long life, love, and health together. By the way you both look amusing.

  • @ህይወትተረፈ
    @ህይወትተረፈ 8 років тому +1

    ከዘፈኑ ውጭ ሁሉም ደስ ይላል ሴፊሻ ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ። ደስ ካለው ጋ ደስ ይበላቹ ተብለናል ደስ ብሎናል ። በትዳራቹ ጌታ ይክበርበት ።

  • @bettyalemu4901
    @bettyalemu4901 5 років тому

    Seifu my dear lesergeh leta saletera metecha enjoy argalhu tnx denqan sebera belew

  • @ለተብርሃነይእያዓለመይ

    wooooo seyfshaye lezelealem ayleyayachu ytbarek tdar yhunlachu 😍😘😘

  • @vipbesake5584
    @vipbesake5584 8 років тому +2

    ሰይፍይ ምርጥ ሰው የአለም ያድርገው እግዛብሔር በኑሯችሁ በቤታችሁ ይግባ

  • @hisoptube8640
    @hisoptube8640 2 роки тому

    ጆኒ በጣም ደስ የሚል ቪዲዮ ነው እኔም ከሰሞኑ ፕሮግራም ይኖረኛል እና ስቱዲዮ ሹት ፈልገን ነበር እንዴት ነው ማገኝህ

  • @kukukiya7665
    @kukukiya7665 6 років тому

    Waw inkuwan des alachu kemgeemh zare naw yayahut sargachun ihud yene serg sile hone stayl iyayehu agengnaw betam des yilal yabten meretku alove you seeeeeeeeeefuuuuuuuush

  • @mekdes3048
    @mekdes3048 7 років тому +102

    ታምራለች ደሞ የሰዉ ልጂ መልክ ሳይሆን ፀባይ ነዉ

  • @hawa.6040
    @hawa.6040 7 років тому +3

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ሰርግ ነው ወላሂ በጣም ነው የምታምረው ቅመም የሄነች ኬክ ናት

  • @azebazeb3242
    @azebazeb3242 8 років тому

    wow seyefuya mara setamirue keshete misete agebahe yalemi yaregelachehue lejachehume edege tebelilachehue

  • @alam5901
    @alam5901 5 років тому +3

    ዋው ሰይፍሻ ሚስትህ አዲ ናት እዳሁኑ ሴቶች ምንቅ ምንቅ አትልም ሰዎዳቹህ❤❤❤❤❤

  • @የውብዳርአለማየሁ
    @የውብዳርአለማየሁ 8 років тому +59

    ሰይፍሻ በጣም ታምራላቹ ዘመናችሁ ይባረክ ቆንጆ ናት ሚስትህ

  • @yonman9437
    @yonman9437 3 роки тому

    የተባረከ ትዳር ይስጣችሁ በጣም ደስ የሚል ሰርግ ነው ባለቤትሕ ደግሞ ልቅም ያለች የውበት ንግስት ናት ላላገባነውም ያንተን አይነት ቆንጆ ሚስት ይስጠን በነገራችን ላይ ሰይፉ ከዚህ ቀደም አሜሪካን ሀገር ከምትኖር ልጅ ጋር ትዳር መስርቶ ነበር ልጅቱ ወደ አሜሪካ በታዳጊነትዋ የሄደችና የሽምግልናን ባህልና ስነስርዓት ብዙም የማታውቅ ነበረች በሁዋላ ግን ሰይፉ የሾውቢዝ ስራው ኢትዮጵያ መኖር ስላስገደደው በቦታ ርቀት ትዳራቸው ሳይዘልቅ ሊቋጭ ችሏል። ይሁንና የማታ ማታ ቬሮኒካን የመሰለች ቆንጆ አፈሰ በድጋሚ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ ልጆቻችሁንም ጠብቆ ለቁምነገር ያብቃላችሁ።

  • @menberwendigo8045
    @menberwendigo8045 4 роки тому +1

    ሴፍሻ እግዛብር ላንተ ነው ቀጥታ ከአዳም ጎን አጥንት አውጥቶ የሰራልህ መልካችሁ በጣም ይመሳሰላል እግዛብሄር ይህንን ጋብቻ ባርኮታል

  • @hareguakemal2491
    @hareguakemal2491 8 років тому

    ሠይፍሽ በጣም መግለፅ በሚከብድ መልኩ ያምራል ተባረኩ ሠይፍሽ እሥከዛሬ ባለማግባትህ ግን አልቆጨህም ትዳር እኮ ጣፋጭ ነው ላወቀበት እርግጠኛ ነኝ በሠመረ መልኩ ሀላፊነትህን እንደምትወጣ

  • @hafizayasen6186
    @hafizayasen6186 7 років тому

    Wwwwwooowwww sayefushaaaa seyamirebachuuuu hulam adenakiki naen

  • @مرحباالسلام-ف8ز1ب
    @مرحباالسلام-ف8ز1ب 8 років тому

    ሠይፍሽ ምርጥሠዉ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ የብረሀም የሣራን ጋብቻ ያርግላችሁ በጣም ያምራል
    ሠይፍሽ ልጅታን ደግሞ ፈልፍለህ ነዉ ያገኘሀት በጣም ታምራለች ወድብሆን አፈቀርሿት መላፈልግ ማለቴ ነበር

  • @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ
    @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ 8 років тому

    ere seyfsha mn endemlh alakm konjoook mist nat antem konjooooooooooooooo neh allah tdarachihun yasnalachihu

  • @deglenyezoguzo3228
    @deglenyezoguzo3228 8 років тому

    We seyfu egezabher yaberham yesara yaderglachu betam ter sew nehe kalat yatergal

  • @edanloveedanlove7519
    @edanloveedanlove7519 8 років тому

    wowwwwwwwwwwww seyfu betam tamralachu tidarachun EGZIABHER yibark wowwwwwwwwww

  • @መጥፎነገርከሆድአይጠፋም

    ዋው ሰይፍሻ ትዳራችሁ የአብርሃም እና የሳራ ይሁንላሽሁ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @geneymariyamlij5975
    @geneymariyamlij5975 8 років тому

    waaaaw setamero Egezabehur yetibekachehu
    meseto Atemerim yemetele yematemerote Enate nachehu men Agebachehu

  • @abbybul4717
    @abbybul4717 8 років тому

    wowww betam yamiral sefushiye egzber tedarachowon yebarkelin

  • @Gain6012
    @Gain6012 5 років тому

    ጆንየ ምርጥ ፕሮዳክሽን ነው ያምራል የተጠቀምከው የሹት አጠቃቅም ደስ ብሎኛል በርቱልን ፡፡

  • @እስልምናዬውዱእምነቴ
    @እስልምናዬውዱእምነቴ 6 років тому +82

    ሴፍዬ መብሩክ ሚስትህን ስወዳት ረጋ ያለች እዩኝ እዩኝ አትልም።

  • @mesim5494
    @mesim5494 8 років тому

    waw seyfesha ere lenm endezi zenet adergo yemyagebag bal felgelg !

  • @ጁጁፍቅር-ዐ3ረ
    @ጁጁፍቅር-ዐ3ረ 8 років тому

    wwwwwwooooowww sefiy melkam gabcha. anteh trusew

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 3 місяці тому

    ሰይፉ ልቅም ያለ ቆንጆ ነው ለካ ጎንደሬ ወይ ወሎዬ መሆን አለበት በዘበኑ አባባል

  • @adhanomhagos2398
    @adhanomhagos2398 6 років тому

    those who are criticizing this wedding by saying that they could donated money. How many times Sayifu donated money to those who are in need?How many times he helped those who are in need,and how many times he advocated for them? Let us stope, and think.To help some one who need help,we don't have to be supper rich or popular or celebrity. we could all do what we can.Even smiling at some who don't have any one is Bing supportive. please let us STOP pointing fingers.we have to learn to appreciate each other instead.

  • @የቴዎድሮስታደሰእናየሙሉቀ

    ሠይፍየ ሸኩን አላሙዲን ሠላም በልልኝ ያየሁት መሠለኝ😂😂😂😂

  • @iloveyoumomo1287
    @iloveyoumomo1287 6 років тому

    መልካም ትዳር ይሁንልህ መብሩክ ብለናል ዋናው የላይ ውበት አይደለም የውስጥ ማንነት ነው ኮሜቶች እኔ ማን ነኝ በሉ ደስስስስ ትላላችሁ

  • @SaraSara-xg5mf
    @SaraSara-xg5mf 5 років тому +8

    እውነቱን ልገራችሁ የኢትዮጲያ ወንዶች ኪስ አይችሉም kkkkkkkkk

  • @እማማዬሁሌምእናፍቅሺለሁ

    wowwww yemarel. seyafeiye gn aelmudan ere musilm aeyayctcm E r yaker yebelwu

  • @tegesttadese8605
    @tegesttadese8605 8 років тому

    ወይኔ ሰይፋሻ ማዘርህ ሲስሙህ የምታሳየው ገፅታይ በሳቅ ገደለኝ ልታመልጥ ነው??በጣም ያምራል

  • @KalKal-t5f
    @KalKal-t5f 5 років тому +14

    ሰይፍዬ ሚስትህ ታምራለች ደሞ ለሰው ልጂ ፀባይ እንጂ መልክ አይደለም

  • @zarrsar6372
    @zarrsar6372 8 років тому +6

    "ወይን ያስተፌሥሕ ልበ ሰብ" ግዕዝ ነው። መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 104ን ማየት ይቻላል። በኣማርኛ "ወይን የሰውን ልብ ያስደስታል" ወይም "ወይን የሰውን ልብ ያፌስሐል" ማለት ነው። ፍስሐ ከሚለው የተሰረወ ነው።

  • @museethio
    @museethio 8 років тому +5

    Please fix your spelling. It is supposed to be "Production" not "prodaction."

  • @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ

    ዋውውውው ምርጦች መልካም ጋብቻ የአብረ አም የሳራ ይሁንላቹ ፈጣሪ ለመልካም ፈሬ ያብቃቹ!

  • @ሙሉየእመቤቴልጅነኝእናቴእ

    ሠይፍየ በጣም ነው የምታምሩት💖💖💖💖💖💖

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 8 років тому

    ዋው ነበር ግን አጭር ነው ትዳራችው ይባረክ እስከመጨረሻው ሴፍሻ

  • @ስክነስእድእናትእወድሻለሁ

    ስይፈሽ መልካም ጋብቻብ ምስትህ ቆንጆ ነት ቀራ ዘማነቹሁን ይበረክልህ

  • @Yabof27
    @Yabof27 4 роки тому

    ዋው ሰይፍሻ የአብርሀም የሳራ ያርግላቺሁ

  • @الجلاد-ص7ش
    @الجلاد-ص7ش 7 років тому

    sefyeeee enkuan des alhe ye Abrham ye sara gabcha 6argalhe

  • @እቴነሽየሚካኤልልጅ
    @እቴነሽየሚካኤልልጅ 5 років тому

    ዋዉዉዉዉዉ በጣም ተምራላችሁ ያሰር ና ያአብርሃም ግብቻ ይሁንላችሁሁሁሁሁ

  • @ብሩክታይትየኩራባቼዉሊጅ

    ዎው ሴፉሻ በጣም ነው ምያምሮ መልካም ጋብቻ የአብራም የሳራ ትዳር ይውንላቹ

  • @shibreasfaw9381
    @shibreasfaw9381 8 років тому

    wow betam tamralachihu Egziabehir yibarkachihu

  • @መቸነዉየምነጋዉሀያትያላሕ

    ሰይፍሻ የተባረከ ትዳር ይሑንልሕ ግን እኛ የምናቃቸዉ እሳቸዉ የማያቁን ለሀብታም አርቲስት ፈጥኖ ደራሹ ሰዉየ እምነታቸዉም እድማ ቸዉም የማይፈቅደወን ጭፈራ ቢቀርባቸዉ ያቃቸዋል ለኛ አላሙድን ለናተ ቸኩ ወይስ ሸሑ አይ ቸኩ ቀረባችሑ ቸኩ የሚረዷችሑ ቀረባችሑ ያገሬ ሰዉ ደጉ አያቁንም አለመድንም

  • @mirronbirhanu5313
    @mirronbirhanu5313 8 років тому

    waw sefese tekikelaga lawede lige yatedare mayaza edema yaneta nawe yametalie

  • @hassan8216
    @hassan8216 8 років тому +4

    ደስ ስል ደግሞ እደለኛ ናቸው ዝናብ እየጣለ

  • @بلادبلالابنرابحاثيوبية

    አላሙህድን ምንድነው የምጠጡት ከየት ወደየት ነው ጉዞው አደጋለው

  • @lilajamal1978
    @lilajamal1978 7 років тому +1

    ሰይፉዬ በጣም ነው የምታምሩት አተም ሚስትህም ማሻ አላህ

  • @hermasisay9722
    @hermasisay9722 8 років тому

    arif New gen bezu melaxawochi aluuuu eree menew

  • @Honestman848
    @Honestman848 5 років тому +1

    በቅርብ ቀን
    ሲመለከቱ ሊንኩን ጫን ይበሉ
    ስለሚያግዙን ከልብ እናመሰግናለን @kiho

  • @zimnene5366
    @zimnene5366 2 роки тому

    ሰይፍሽ እኔ የኔ የሠርግህ ስጦታ 😂😂 እራሴ የቀመምኩት የፀጉር ማሳደጊያ 😂😂😂ሀሀሀ ከዛም በቀጣይ ሌላ ትሞሸራለህ

  • @kadadbs5227
    @kadadbs5227 7 років тому

    kikkk eine girm mitlogn mistu amarech alamarech einate atgebuwat betam konjo nat weregna hula

  • @Asdf-vp2fm
    @Asdf-vp2fm 8 років тому

    ዋው መብሩክ ሰይፍ፣፣መልካም ትዳር፣፣

  • @ተውኝልኑርበት-ዘ8ኘ
    @ተውኝልኑርበት-ዘ8ኘ 4 роки тому

    ሰይፍሻ ስታገም መላጣነህ ለማንኛውም በጣም ነው የምወድህ የማደንበቀህ

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 4 роки тому +1

    God bless your marriage Seifu!

  • @ፋፊወሎየ
    @ፋፊወሎየ 7 років тому +1

    መልካም ጋብቻ ሚስቱ ቆጆ ነች ምን ይወጣባታል ነው ማየቻችሁ ነው የተበላሸባችሁ

  • @ethioethio1238
    @ethioethio1238 8 років тому

    Seyfesha merte sew
    Dess yelal betam
    weyyy kenahu gen ena endezi magebat feleku endaaa hoooo emayhonewn ha

  • @ሣሮንአብርሽ
    @ሣሮንአብርሽ 7 років тому +37

    እሰው ሰርግ ላይ ኮሜንት ስኮምት እኔ ቆሜ ቀረሁ ውይ መቃጠል

  • @adanchsegne9764
    @adanchsegne9764 8 років тому +3

    በጣም ታምራላቹ የፈቅር አመላክ አይለያቹ ትዳራቹን የባርክው

  • @etunesemegese3328
    @etunesemegese3328 7 років тому

    መልካም ጋብቻ ያርግላቹ እጅግ በጣም ታምራላ ባገርህ ላይ ያገርህ ልጅ ሆ ብ8ሀገር ላይ ሁሉ ነገር ያምራል ደስስስስስስስትላላቹ

  • @tesgemariyamgeni9763
    @tesgemariyamgeni9763 8 років тому +2

    ዋውውው መልካም ጋቢቻ ይሁንልክ ሰይፉ...

  • @naadiitube7655
    @naadiitube7655 4 роки тому

    Seifu dullachaa amata 58 ama futa siila duwtee ho abaramaa nama

  • @fozitube4459
    @fozitube4459 2 роки тому

    ሸህ አላሙድንን አየሁት ልበል😜😜 ለኔሥ ሠርግ ይመጣ ይህን😂

  • @ssdfdfgg3316
    @ssdfdfgg3316 8 років тому +1

    ዋውውውው ሰይፍ ደስ ይላል ምርጦች ታምራላችሁ ትዳራችሁ ይመር

  • @giloumeta8571
    @giloumeta8571 7 років тому

    Besete irijina ichin yemeselechi lij kagebam igna wetatochi degemo beka ye set melakitinew yeminagebahu malet new

  • @selamatlwa2182
    @selamatlwa2182 4 роки тому

    መልክ ሣይሆን የሚያሥፋልገው ንጹሕህ ሂልናነው የሚያሥፋልገው

  • @الحبشهالحبشه-ث9ر
    @الحبشهالحبشه-ث9ر 8 років тому

    በጣም ያምራል የኔ ማር ውድድድድድ

  • @tigistkdist3467
    @tigistkdist3467 6 років тому +5

    ሚስትህን ስወዳት ሰይፋዬ ♥♥♥!!!

  • @kibranegash2339
    @kibranegash2339 Місяць тому

    Btam konjo nat men ywetaltal ykonjo konjo nat

  • @esubalewandarge8570
    @esubalewandarge8570 5 років тому +1

    ምርጥ ኢትዮጵያን ማኛ ኑርልን

  • @misganateshomegemesho6444
    @misganateshomegemesho6444 2 роки тому +1

    wow seifu ebs telayaleh@@

  • @جمالالحبشي-ذ3ن
    @جمالالحبشي-ذ3ن 5 років тому

    ዋው ስታምር የሰውልይ ፀባይእንጂ መልክ ታጥቦ አይጠጣም እሺ

  • @ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ

    ዋው ሰይፍሻ በጣም ያምር ኑሯል ሠርጋችሁ ሚስትህ ታምራለች

  • @የቢላልዘርነኝየሀበሻዋእን

    ዋውውውውውውው ሠይፍሸ ያምራል ዘላቂ ያርግላችሁ

  • @zemuhussen8578
    @zemuhussen8578 6 років тому

    Kongiye mist alechih Seifye Allah yasamrlachu

  • @amiinamuhammad2291
    @amiinamuhammad2291 5 років тому +1

    Mashallah yamral 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 5 років тому +1

    ልቅም ያለች ቆንጆ ነች ፤ ሰይፉ ግን መግላሊት ይመስላል .....

  • @ephremmulu9873
    @ephremmulu9873 4 роки тому

    seifu መቼ ነዉ ነጭ ጠጉር የሚያወጣዉ?

  • @ethiopia7601
    @ethiopia7601 5 років тому

    Melk tidar ayihonm yemtlu sewech tgermugnalachu Bihons seifu Bezi Bewendnetu layi Melk mech anesew

  • @ሰአድነኝየሀይቋ
    @ሰአድነኝየሀይቋ 5 років тому +2

    ዋዉ ሱይፍየ ባለቤትህ ውብ ናት አይዟችሁ

  • @ggj154
    @ggj154 8 років тому

    ሀይ ስይፉ ደስ ብሉኛል እኔም ተናደድኩ ስለቀደምከኝ ሁለት ሚስት አገባሁኝበልጀ እቀድማሀለው አንሻአላህ

  • @afomiaaysheshim1166
    @afomiaaysheshim1166 7 років тому

    seifu yikerta aderegiegn ena shehun betagenagnegn des yeiegnal
    shehu merdat yalebet egnan new
    habtamu lemin yileminal
    sele shehu ande guadegnaye yenegeregnin lingerih ethiopia west yaschegeregn ye habtam lemagn new bilual alu sooryy

  • @atsedmariam7744
    @atsedmariam7744 7 років тому

    mesetehe konjooooo yetebareaka yehonilhe sekane yalache nate

  • @workneshnigatie9586
    @workneshnigatie9586 8 років тому +7

    መልካም ጋብቻ የአብርሃም የስራ ትዳር ያርግላችሁ

  • @سلولوولو
    @سلولوولو 8 років тому

    አረፈ ነው እካን ልዚህ አቃህ ሠፈሻ መልካም ጋብቻ

  • @user-sg7ue4or4nJerry
    @user-sg7ue4or4nJerry 8 місяців тому

    Seifu ,congrats ❤❤

  • @rozatlahun4876
    @rozatlahun4876 8 років тому

    ዋውውውውውውው ሰይፍሸ ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁን አሜን

  • @sitinaawol9924
    @sitinaawol9924 8 років тому

    ante yedeha abat Allah weltahn Yekfel Allah yetbkeh Tedarehn Lijhn yebarklh

  • @selamefeker871
    @selamefeker871 8 років тому +1

    melkam gabecha melk yezer fera aferu seyfesha yesrega leta endatekere

  • @kb281
    @kb281 8 років тому

    ዋውውውው ሰይፍሻ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ

  • @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ

    ደስ ስትሉ ሴፍሻ ዋው አንድ ነው ደሞ ምትመስሉት😙😙💕💕💕