እህቶቺ እንዴት ፎቅ ላይ መሰታወት ታፀዳላቹ?መውደቅም አለኮ።እንዲሁም አረብ አገር ያሉትን ለምትንቁ መልሰ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 вер 2024
  • አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube

КОМЕНТАРІ • 164

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 8 днів тому +17

    ወንድሜ አብርሽ በእውነት ዩቱዩብ ላይ subscribe አድርጌ ከማያቸው ጥቂት ሰዎች አንዱ አንተነህ ከዘር ከኃይማኖት ፅንፈኝነት ነፃ የሆንክ አንደበትህ የተገራ ምርጥ ልጅ ነህ ለኛ ለአዲስ አበባ ልጆች ኩራታችን እና የማንነታችን መገለጫ ነህ በርታ ባለህበት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ዘመንህን ይባርከው🙏

    • @ዜድነኝግድየለሿ
      @ዜድነኝግድየለሿ 7 днів тому +1

      እኔም ቪድዮጨርሺ የማየው እዚህ ቤት ብቻ ነው

    • @RMetica
      @RMetica 7 днів тому

      እመቤቴን የኔም ናት ሌላ ሰዉ ነዉ መቶ የሚጸዱት ዉይይይ😢😢😢

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 7 днів тому +5

    በአረብ ሀገር ሴት የማትደራደር ምርጥ ወንድማችን ሽ አመት ኑርልን እኛ እንደሻማ እየቀለጥን ለሌላ የምናበራ ጀግና ሴቶች ነን

  • @shetajordan7141
    @shetajordan7141 8 днів тому +29

    የኔ ሴትዮ እንደዚህ እንኳን በውጭ በውሰጥ አታፀዳኝም ትወድቂያለሸ እያለች

    • @ቢላልTube
      @ቢላልTube 8 днів тому

      ልጅቷ ግን አለች እኔ ተቃረጠ ስለሷ

    • @GenetLigabawገኒሊጋባው
      @GenetLigabawገኒሊጋባው 8 днів тому

      የእኔም እንደዚህ አላፀዳም እህቴ ግን መልካም ነት ከእራስ ነው ነይ በቤቴ እስኪ እጂ ለእጂ ተያይዘን እንደግ መርዳት በተቻለው ነው❤❤

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 8 днів тому +1

      እኔምአላጠዲም፣እንደ፣ለምንእንደዘክ፣እሪሳችሁንአሰክብሩ፣እህቶች❤❤❤

    • @GenetLigabawገኒሊጋባው
      @GenetLigabawገኒሊጋባው 8 днів тому

      @@Abeyዩቶብ እህቴ እንደማመረ ነይ

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 8 днів тому

      @@GenetLigabawገኒሊጋባው እሸነይእህቴ

  • @TigstRoby
    @TigstRoby 8 днів тому +8

    አብርሽ ውዴ አሪፍ ቆይታ ነበር እስቲ 200ሺ እናሰገባው ❤❤በተረፈ በርታልን እንወድካለን

  • @afishow
    @afishow 8 днів тому +6

    አብርሽ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአቢሄር ይባርክህ ለማዳም ቅመሞች ያለሀቸዉ መካሪ አንተ ብቻ ነህ እባካቹህ ምክር ስሙ ከራስ በላይ ንፋስ ነዉ

  • @LubabahMohammed
    @LubabahMohammed 8 днів тому +4

    እዉነት ነዉ ወንዲም እራሳችንን እንጠብቅ እህቶች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 8 днів тому +1

    የኔ ምርጥየ ወገን አይዞህ በርታ ትመቸኛለህ የኛ አለይታ ❤❤❤ኑርልን እንወድሀለን ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 8 днів тому +3

    አብርሸ እንኳን ደና መጣክ ወንድማችን❤
    እኳን ፎቅ ወጥቸ ላፀዳላት ይቅርና ምድር ላይ ያለውንም በ6ወር ካፀደውትም ጥሩ ነው ግን ማዳሜ ምርጥ ናት አፅጅ አትለኝም እራሴ ደስ ካለኝ ነው የማፀዳላት

    • @mmohammed9998
      @mmohammed9998 7 днів тому

      ውይ የኔስ መርፌ እደጠፋው ሰው ነው ቆሻሻ እምትፈልገው

    • @mmohammed9998
      @mmohammed9998 7 днів тому

      ትናትማ ወደቀች እወበር ላይ ወታ ስትወለውል

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 8 днів тому +3

    በስደት ሆናችሁ ቤተሰቦቻቹን የምትናፍቁ ሁሉ የልባችሁ መሻት ሞልቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ጉሉ አሚን 🥹🤲🤲🤲🤲🤲❤️🥰🥰

  • @Makdes-ei5ub
    @Makdes-ei5ub 7 днів тому +1

    በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ይባርክህወንደማችን❤

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 8 днів тому +5

    ያላ አብርሽን 2መቶ ሺ አስገቡት ከኋላ የመጡ ተራ የፕራንክ ቪድዮ ሚሰሩት ከሱ በላይ አድገዋሉ በዉሸት እሱ ዘላለም ለኛ ለስደተኞች ነዉ ሚሳሳልን❤🙏

  • @hawaseid-v5x
    @hawaseid-v5x 8 днів тому +2

    እኔ ያዞርኛል 😢 እንኳን ይሄን ላፀዳ ትክክል ነህ

  • @gagababa7443
    @gagababa7443 7 днів тому

    አብርሽየ ልክነህ እራሳችሁንጠብቁ ብሩጥቅርይበል 😢

  • @hawamohamed5443
    @hawamohamed5443 8 днів тому +3

    ተሸራቶ ቢዘጋባትስ እኔ አልስራም ተፈለገች እራሷታጥዳ

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es 7 днів тому

    እሸ አብርሸ የኛ ምረጥ ሰው ጌታ ይባረክህ❤❤❤❤

  • @konjonesh
    @konjonesh 8 днів тому

    አይሰሙም ወንድሜ እኔ የፈለገ ነገር ቢሆን እደዚህ ሁኔ አልስራም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሌ ለእኛ ያለህ ነገር ኡፍፍፍ እድሜህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ

  • @lemlemsiyom4437
    @lemlemsiyom4437 7 днів тому

    አብርሽ ስወድህ ምርጥ የሰው በቃ አተ ሰው ነህ❤❤❤❤❤

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ

    በጣምሰገጤእጂጉድነው ጎበዝየተባለይ መስላት ነው

  • @teyebaaderejee
    @teyebaaderejee 8 днів тому

    አላህ ይጠብቀን❤ አብርሽዬ😊

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 8 днів тому +1

    😢😢😢ፈጣሪ ይጠብቀን ማሠብ አቁመዋል

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 7 днів тому

    እኛም እንወድሀለን
    ከስደት በሰላም ወደሀገራችን ይመልስን ስደት ከባድ ነው

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 8 днів тому

    ሲጀመር አንዳንዴ ለ ቪዲዮ ያሽቃብጣሉ እንጅ እንቢ ማለት ይቻላል 🤔🤔🤔🤔መዳምዬ እድሜሽ ይርዘም በእውነት እኔ ዉሀ ማቦጫረቅ ደስ ስለሚለኝ ዉሀ በረዳ አልፎ አልፎ ሳጸዳ እረ ዘበኛ ያጽዳ ነው የምትለው

  • @KiyayeKiyaye-ip8vu
    @KiyayeKiyaye-ip8vu 7 днів тому

    እኔ ወላሂ 1ቀን ጠወዋት ነው ጂምቤት ይዛኝ እየሄድን እንደዚው የምታፀዳ ሰራተኛ አይታ በከፍተኛ ጮሀ ዙር ብላው ተመልሰን ስንሄድ ገጣቻት ትውደቅ ትግባ ወላሁ አዕለም የቻላቹትን ስሩ ያልቻላቹትን ለአላህ ተዎት ያበናት

  • @DnvSjdf
    @DnvSjdf 5 днів тому

    ሠላሙ ሁለም ሀገር የለም ፈጣሪ የመጣውን ያብርደው

  • @Abnet-rs3di
    @Abnet-rs3di 5 днів тому

    Abrish tebarek anten yasadegu betesebochih yibareku happy new year 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 8 днів тому +1

    ብሞት የውጭ መስታውት አላፀዳም
    እር የምን እቃነው ሼሪኬ ትደውል ሆሆሆሆ

  • @saedabdallah7463
    @saedabdallah7463 7 днів тому

    አይምሮዋቸውን ካሰሩት ከውስጥም ሆኖ ማፅዳት ይቻላል ወዳ እና ወድህ እየሳባችሁ እጃችሁን አሾልካችሁ አፅዱ

  • @YusraandHiba
    @YusraandHiba 8 днів тому +1

    ሲመስለኝ ለvideo ብለ ይመስለኘል

  • @Rahmah-r1u
    @Rahmah-r1u 8 днів тому

    ወላሂ የኔ አሰሪዎች በጣም መልካም ሰወች ናቸው ኩትራት ነው የምሰራው 11 አመቴ ከነሱ ጋ አንድት ሀማምና ሳሎን ብቻ ነው የማፀዳው እኳን መስታወት ላፀዳ ምን ልበላችሁ ስራየ በጣም ቀላል ነው

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 8 днів тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ፀልዩ አይዟቹ🤲🥺

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ5ቨ

    like እያደረጋችሁ ቪዲዮውን እዩት አብርሽ ወንድማችን አንተ ትለያለህ ፈጣሪ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን 🙏🥺

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 8 днів тому

    አብርሽ እናመሠግናለን እህቶቻችን አይሠሙም ከሞቱ መዳም ወረወረቻት ይላሉ

  • @Hani-o6q
    @Hani-o6q 8 днів тому

    እኔማ የአንድ ቀን ነኝ እግዚአብሔር ይርዳን እህቶቼ😢😢

  • @TvifGhct
    @TvifGhct 7 днів тому

    አአብርሽዬወድማች ኑርል

  • @EmanHassan-c9g
    @EmanHassan-c9g 8 днів тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢እባካቹ ኤራሳቹን ጠቢቁ😢

  • @MariaMaria-wp5qp
    @MariaMaria-wp5qp 8 днів тому

    👍👍👍👍👏❤❤❤❤abersh.egziaber.ybareke🎉🎉🎉🎉

  • @Tybatube
    @Tybatube 8 днів тому

    እስላም አሌይኩም ወዴች ተወገን የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታች ነኒ በማደም ኩሸና ነኒ😢😢😢

  • @AbdeAbdoMed
    @AbdeAbdoMed 8 днів тому

    ከፎቅላይ ሙራያ ውልወል ነውደሲ😢 ሰገጤ አሁንም አሉደሲ ምክር አይሰሙምደ ወገን

  • @AbuAbuu-eh3yn
    @AbuAbuu-eh3yn 8 днів тому

    አብርሽ.ወንድሜ.የስደተኞች.ወዳጃችን,

  • @KaremaEthyobia
    @KaremaEthyobia 7 днів тому

    እውነት።ነው።ውደሜ።ትባርክ❤❤❤❤

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 7 днів тому +1

    ለቪዲዮ ብሎ ነው ብዙ እህቶቻችን እንዳዝህ የምጠለጥሉት አረ እራሳችሁን ጠብቁ ከእግዚአብሔር በተች እንደዝህ ሆናቸው ቪዲዮ አትስሩ እባካችሁ 😢😢😢😢

  • @zehara5
    @zehara5 6 днів тому

    ሳህ ትክክል ❤❤❤

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 6 днів тому

    እኔ መስታወት ለማፀዳት አሳ መሰላል የዛልኘ ነው አግዚአብሔር የምስገን

  • @hanaa1558
    @hanaa1558 8 днів тому

    wellhi ene beselke layehute azoreje yaAllah

  • @Tigst-c3q
    @Tigst-c3q 5 днів тому

    ተባረክ ❤❤❤❤

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ

    ቅብጠቷነው ይች አይሼቃሊትኮ ሾጥያዴረጋታል ተኔጀምሮ😂😂

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818
    @woinshetyemaryamligwoinshe6818 8 днів тому

    ውይ አብርሽ እኮ አንጀቴን ነው የታርስኝ

  • @Birtukaan-g8f
    @Birtukaan-g8f 7 днів тому

    አዎ ንጋራች አብርሺ 🥰🥰

  • @TIGITARGA
    @TIGITARGA 8 днів тому

    Lek nh wedma yasakekal betam

  • @KalikidanAlemayo-er6sz
    @KalikidanAlemayo-er6sz 8 днів тому

    አብሪሽ ተባርከ 🥰

  • @tagessecherjabo2871
    @tagessecherjabo2871 7 днів тому

    Wondime inen wotesh Astige alechen alastdem beyalow

  • @AsAs-mb5jy
    @AsAs-mb5jy 5 днів тому

    አለሀ.ይጠብቀቹ

  • @semarhWWA
    @semarhWWA 8 днів тому

    ወንድሜ አይዛን በራታለን

  • @AbuAbuu-eh3yn
    @AbuAbuu-eh3yn 8 днів тому

    አብርሽ.ወንድሜ.እንዴት.ነህ

  • @getachild1
    @getachild1 7 днів тому

    የግድ እውጭ ሆና መስራት የለባትም ከውስጥ ሆና ማፅዳት ትችላለች ይህ እዪልኝ ነው

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 7 днів тому

    ኧረ እኔ መሰላል ላይ እራሱ በግድ ነው እምወጣው በጣም ነው እምፈራው ለማሽቃበጥም ያደርጋሉ ብዬ አስባለሁ ለቲክቶክ እና መዳምን ለማሳጣት

  • @tayitutube891
    @tayitutube891 7 днів тому

    Awo unatenw yenne bro lejut tikikil Adelachm

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn 4 дні тому

    ኧረቅብጠትይሉታልይሄ ወላሂየዛሬ3አመት እደዚህአፅጂእያለቺኝ የመሥሪሴትነበረች እንጨቃጨቅነበር አዙሯትሥ ብትወድቅ

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 8 днів тому

    አልሰራም ነው የምላት ምን ታመጣለች

  • @getachild1
    @getachild1 7 днів тому

    ይህ ለቢዲዮ ነው እንጂ መዳሞች የሚልዋቸው አይመስለኝም

  • @MerskGgvji
    @MerskGgvji 7 днів тому

    ፈልጋ ነው እቢ ማለት ትችላለች

  • @MiritayuhuMemhiru
    @MiritayuhuMemhiru 8 днів тому

    አር።ይሲፍርል።አብርሺ።አንደዶቹ።ናቺው😢😢😢😢

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 8 днів тому

    ስልክ እያየች ዎደቀች እያልኩ ደንግጬ ልሞት ነበር

  • @Salam-p3d
    @Salam-p3d 8 днів тому

    እውነት ነው ኧረ እራሳቹህን ጠብቁ

  • @salmaalyousfi5364
    @salmaalyousfi5364 8 днів тому

    Ewenete new

  • @okiya5535
    @okiya5535 8 днів тому

    Selame wodema abereshe ❤❤

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 8 днів тому

    እኔም የውጭ መስታወት ነው የማፀዳው እቢብለውኝ😭😭😭😭

  • @MoloTarawneh
    @MoloTarawneh 6 днів тому

    ,teberk wendme❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesiiHabtamu
    @MesiiHabtamu 8 днів тому

    Selam wandem abrsi edmakin enda Harig yarzimln enmsaginaln

  • @Teyent-x9v
    @Teyent-x9v 8 днів тому

    እውነት ነው

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 8 днів тому

    አረ እኔ ተሳቀቁ🙆🙆🙆

  • @MelatGirma-c5o
    @MelatGirma-c5o 7 днів тому

    እረ ተዉ እህቶች እርሳችሁን ጠብቁ 🙏

  • @ስአዲቢንትሀሰን
    @ስአዲቢንትሀሰን 3 дні тому

    እኔ እንደዚህ አርገሽ አፃጅ ብትለኝ አላፀዳም ብሩ ሊቀር ይችላል

  • @wyimam9103
    @wyimam9103 6 днів тому

    የኔውዲም😢😢😢😢

  • @gellysollano1572
    @gellysollano1572 5 днів тому

    👍👍👍yes

  • @SaidAli-bl8du
    @SaidAli-bl8du 8 днів тому

    My brother u regt this lady she is sick she is taking a risk I hope those girls who works the Arabi contery I hope they well take u advice tks u information

  • @AynalemTlahun
    @AynalemTlahun 8 днів тому

    😢😢😢😢ያሳዝነል

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ 7 днів тому

    ለሷ እኔ ተሳቅቄ መሞቴ ነው ባይሰራ ይቅር ደግሞ ቪድዮ የሚቀርጹት ነገርስ እፍፍፍፍ

  • @HananHanan-b5p
    @HananHanan-b5p 7 днів тому

    👌👌👍👍👍👍

  • @AsterflowerFlower
    @AsterflowerFlower 8 днів тому

    Abersh torenatu tajamare

  • @lolwaalkhalaf4840
    @lolwaalkhalaf4840 7 днів тому

    እኔ ግን እንደዚህ አላፀዳም

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 8 днів тому

    እኔ 6አመቴ አፅድቸው አላቅም አፅጂም አልባል

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 8 днів тому

    bngrhlyi birte endzui nawe maskothwe sktli alsrme malyi yamihle. Koko yamihle nahwe

  • @shweitbinegede
    @shweitbinegede 7 днів тому

    🙏🙏🙏

  • @mestawotbayu-m7g
    @mestawotbayu-m7g 6 днів тому

  • @MartaMarta-y4x
    @MartaMarta-y4x 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HasanZibara-o9l
    @HasanZibara-o9l 8 днів тому

    Likine

  • @mesitube9880
    @mesitube9880 7 днів тому

    ለቪዲዮ ብላ ነው ቢቀርስ
    ማዳሞች አይሉም ጌታን😢

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 4 дні тому

    abersheye.ewent.new❤❤❤

  • @wagey6343
    @wagey6343 3 дні тому

    ❤❤❤

  • @ysiehvvdgd7317
    @ysiehvvdgd7317 4 дні тому

    አውጥታቹ እጠቡ እንደዚህ ተንጠልጥላቹ አትቡ

  • @saraAbrhm
    @saraAbrhm 7 днів тому

    አንዳዶቹ አውቀው ነው እንዲ የማረጉት ሳሽቃብጡ

  • @kanagicamo
    @kanagicamo 7 днів тому

    et basetan nat😢😢

  • @genetnegasa9811
    @genetnegasa9811 7 днів тому

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤❤❤

  • @صالحةصالحة-ك4م
    @صالحةصالحة-ك4م 8 днів тому

    እኔ አልሰራላትም

  • @tigistmokenen5192
    @tigistmokenen5192 8 днів тому

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😥😥

  • @ElfieElfie-um5wr
    @ElfieElfie-um5wr 7 днів тому

    ❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @mimiayele2936
    @mimiayele2936 8 днів тому

    😢😢😢

  • @Mera-m8s
    @Mera-m8s 6 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 7 днів тому

    Enes alastedalatim tigelibet