ቤሩት በጦርነት ልትታመሰ ነው ። ለምን እና ከማን ጋር ነው ጦርነቱ።እኛም ሰደተኞች ምን ማረግ እና ወዴት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 вер 2024
  • አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube

КОМЕНТАРІ • 347

  • @ሀናሀናኒ
    @ሀናሀናኒ 8 днів тому +19

    እኔ በጣም ነዉ የምወዳት ቤሩት ከሀገር በላይ ነች በጣምም እናት አባቴ ነበሩ የኔ ወዶች ክፉ አይንካት

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 9 днів тому +37

    እዛ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ጌታ ይጠብቃችሁ ቤሩት ሰላምሽ ይመለስ እውነት እወዳታለሁ ❤❤❤❤❤❤

    • @MuluGermay
      @MuluGermay 9 днів тому +2

      😢አሜን

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 8 днів тому

      እግዛብሄር በመላ አለም ያለውን ጦርነት ይጠራርግልን የጦርነት ጥሩ የለውም አብርሸ አይዞኝ ሰላሙን ያምጣለቹ ውሃ ያፍሰበት መድሃንያለም❤❤❤❤

  • @BirhaneMekonen
    @BirhaneMekonen 9 днів тому +15

    እውነት ነው አብርሽ እግዚአብሔር ይጠብቃት ሊባናስን ከሀገሬ በላይ ነው የምወዳት ከነ ህዝቧ ምንም አይንካት ያረብ

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 9 днів тому

      ያረብ😳

    • @የማሜእህትየማሜእህት
      @የማሜእህትየማሜእህት 8 днів тому +1

      ​@@BdMs-ci3dp ከቻልሺ ከሷ ተማሪ የአረብ ክርስቲኖች እግዚአብሔር ብትያቸው አያውቁም አላህ ነው የሚሉት ያረብ ይላሉ ረብ ማለት ጌታ ማለት ነው ማሻአላህ ይላሉ እስኪ እናተም ከግዜው ጋር ሂዱ ጭፍን ጥላቻውን ትታችሁ 🙁

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 8 днів тому

      @@የማሜእህትየማሜእህት አይመለከትሽም ለክርስትያን እህቴ ነው የፃፍኩላት በማይመለከትሽ አትግቢ

    • @የማሜእህትየማሜእህት
      @የማሜእህትየማሜእህት 8 днів тому

      @@BdMs-ci3dp 😂😂😂ጭፍንነትሺ ገርሙኝ ነው የፃፍኩልሽ እንጅ ብትጠበሽም አሸቸኝ ለሚፈልግሺ ነው ንገሪው

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 8 днів тому

      @@የማሜእህትየማሜእህት ጨፍንስ አንቺ ማን ጠይቆሽ ነው ምታወሪው በግድ ንኩን ነገሮኛች😏

  • @MimiMimi-gs9uo
    @MimiMimi-gs9uo 9 днів тому +13

    አራ በእውነት በጣም እያስፋራሩ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን እንድው ምን ይሻለናል በሩቶች የታላችሁ እህቶቼ ❤❤😢😢

    • @TamiAbaba-zu8rx
      @TamiAbaba-zu8rx 9 днів тому +1

      አረ ምን ይሻለናል ብሄሩት የት ናችሁ

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ 9 днів тому +2

      አለን በጣም ፈረሁ😢😢😢😢ወይ እንውጣ ያስወጡን

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 9 днів тому +1

      ፈጣሪ ከእናንተ ጋር አብዝቶ አብዝቶ ይሁን አይዛቹ

    • @ghfddftftff1303
      @ghfddftftff1303 5 днів тому

      ❤❤❤😢😢😢😢

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 8 днів тому +4

    እውነት ነው አብርሽ እግዚአብሔር ይጠብቃት ክፍ አይካት ❤❤ ሁለተኛ ሀገሬ 😭🇱🇧🇱🇧🇱🇧

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 9 днів тому +6

    ትለያለች ፍቅር ያስተማሩ ቤሩቶች ናቸው እውነት ሰላምሽ ይመለስ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ5ቨ

    እናመሰግናለን ወንድማችን ፈጣሪ ሁላችንም ይጠብቀን🙏🥺

  • @MasiMeserat
    @MasiMeserat 9 днів тому +6

    እውነትህነው ሉብናን ምንም አይካት ህዝቧን ስደተኞችንም ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 9 днів тому +6

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በሠዉሀገርም ሀገራችንምጦርነት ምን ይሻላል

  • @GhaderCell-zv2pc
    @GhaderCell-zv2pc 3 дні тому +1

    የለፋንበትን እንኩዋንእቃችንን ካርጎ እናርግ ቀረጥ ይተውልን መግስት ቤሩትንማ ክፉ አይንካት ሁለተኛ አገራችን ናት

  • @ttww9470
    @ttww9470 8 днів тому +2

    😢😢 አላህ ሙሢባን መከራን ያሣልን መረጋጋት መተዛዘን ሠላም ያድረግልን አለም ደረጃን ሁሉ ያረብ

  • @merrysamsungmariy9563
    @merrysamsungmariy9563 4 дні тому

    ፈጣሪ ዬ ሆይ ቤሩትንና ሕዝቦቻን ጠብቅልን ድሕነቴ የተቀረፈው በሳ ነው

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 9 днів тому +3

    የሳይዳ ገብሬኤል ይጠብቀን ወንድማችን ይጠብቀን ፈጣሪ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @የኣዺስልጅ
    @የኣዺስልጅ 6 днів тому +1

    ኣላህ ይጠብቃቹ
    ሃበሾች ግን ወዴት እንሂድ
    ኣላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 9 днів тому +19

    አላህ ሊባኖስን እና ህዝቦቾን ይጠብቃቸው
    እነዝህ የተረገሙ አይሁኖች ተንኮላቸው ሽራቸው አያልቅም
    በፍልስጤም ህፆናት የጨከኑ ናቸው
    የኛ ሀበሾች ወደ ሀገራችሁ ግቡ በእርግጥ ሀገራችንም የባስ አያምጣ እንጂ ከባድ ነው

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 8 днів тому

      Enesum arefewu aykemetum. Ytrgemu enesu dellllll ltkedseche ager

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq 8 днів тому

      😂😂😂😂😂 Ooh Really , Shalom ❤️🇮🇱🙏🤝💪

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 8 днів тому +1

      @@Dhdt-zj1wq ፈላሻወች ከተረገሙት የእስራኤል አይሁዶች ጋር ያጥፋችሁ
      እናተ ለኢትዮቪያም ጥላት ናችሁ ሴረኞች
      የፈሪ ዱላ ዝም ብሎ ባገኝበት መምታት ነው ግን ምላሹ መጀመሪያውን ሳይሆን መጨረሻውን ማየት ነው ግፈኞች መቸም ድል አድርገው አያውቁም አላህ ያዋርዳቸው የፍልስጤም ንፁሀን ህፆናት ደም በከንቱ አይቀርም ።

    • @GorzeGorze
      @GorzeGorze 6 днів тому

      የፈጠረ ፍጥረት የምራገም እርኩስ ጣኦት አላህ ድራሹ ይጥፋ አላህ ምን አቅም አለው? የካሀባው የ360 ሁቤል ጣኦት አላህ ኮተት😂😂😂​@@myoutube1806

  • @abeabegaz5645
    @abeabegaz5645 3 дні тому

    እውነት ነዉ ክፉ አይንካት ጦርነቱን ፈጣሪ ያክሽፈዉ እናንተንም ፈጣሪ በያላችሁበት በሰላም ይጠብቃችሁ

  • @MasiMeserat
    @MasiMeserat 9 днів тому +4

    የምር ፈጣሪ ቤሩትና ህዝቧን ይጠብቅ

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 8 днів тому

    አቤቱ ፈጣሪችን ሰላም ለምድር አውርድልን እንደ ሐጢታችን አይሁንብን ፍጥረቶችን ሐሰሰበን በእዚህ በዛም ጦርነት

  • @ወለተስላሴ-ጐ7ዘ
    @ወለተስላሴ-ጐ7ዘ 8 днів тому +2

    ብይሩትን በጣም የምወዳት ሀገር ናት❤ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ😢

  • @celluser8506
    @celluser8506 5 днів тому

    አዎን አብረሽ ምን እንዴ እሚሻለን አናውቅም እግዚአብሔር ብቻ በሰላም ላገራችን ያብቃን

  • @konjonesh
    @konjonesh 9 днів тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ስላሙን ይመልስልን በጣም ከባድ ነው😢😢

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 9 днів тому +2

    እውነት ብለሀል አሜን ስላማ ይመለስ

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 3 дні тому

    ፈጣሪ ሰላሙን ያምጤላችሁ በሀገራችንም በሰው ሀገርም ጭንቅ ብቻ😢😢😢😢😢

  • @s12346
    @s12346 7 днів тому +1

    ቤሩትን ፈጣሪ ይጠበቃት የምር ሀገር ናት 😢

  • @EllCe-v4p
    @EllCe-v4p 5 днів тому

    አውነት ህነው አብርሽዬ ከፉ አይካት ቤሩት

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 4 дні тому

    ለአማራዎች የው ነው ሀገር ቤት ብንገባም ቤሩት ብንሆንም ስለዚህ አምላክ ይጠብቀን

  • @jessiy7296
    @jessiy7296 4 дні тому

    Yena ahgere new yemimeslegne selamachihu yibza ❤❤❤❤❤Amen Amen Amen

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 8 днів тому

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ጠብቀን😢😢😢❤

  • @Helen-wb8zh
    @Helen-wb8zh 9 днів тому +2

    አሜን ምን አየፈጠረም እግዚአብሔር አለ ማርያም አየቸ በአገር እሺ ❤❤❤

  • @mediwolloyewa
    @mediwolloyewa 9 днів тому +2

    ያአላህ አላህ በሁሉም አለም ሰላምን ያምጣልን

  • @Sabla-mn5pw
    @Sabla-mn5pw 8 днів тому

    ሊባኖን ፈጣሪ ይጠብቅሺ ሁለተኛ አገሬ መሰረቴ ፈጣሪ ከነዝቦቸሺ ይጠብቅሺ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 8 днів тому +1

    The best country ever Lebanon 🎉

  • @adsdj3859
    @adsdj3859 3 дні тому

    እውነት ነው አብርሽዬ ል ሊባኖስ ሁለተኛ ሀገራችን ናት ክፉ አይንካቸው በጣም ትሁት ሰው አክባሪዎች ንቸው እሙስሊም ቢሆኑ ክርስቲያን አንድ አይነት ባህሪ ነው ያላቸው ስለ እነሱ ሚዲያ ላይ የሚነገረው ነገር ሁሉ ዉሸት ነው ለክፋትማ እኛው ነን ምንብሰው አገራችንም ሆነ እዚህ ለራሳችን ዜጋ ያለን ጥላቻ ተንኮል ምቀኝነት አያድርስ ነው

  • @Fatiya-y3b
    @Fatiya-y3b 3 дні тому

    ትክክል ቤሩት ምርጥ አገር

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 8 днів тому +1

    አብረሽ፥የኛሀገርማ፥ሶሻልሚድያአያየዉም፥ገበያለመሄድ፥ዘመድለማየት፤ዘመድሙቶሂዶረመቅበር፥ተሰቅቀዉነዉያሉት፥በገጠር😢አየሲነግሩኝደዉለዉ😢በጣምአዘነኹ😢

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 9 днів тому +1

    ወይ ጉድ ፈጣሪ በኪነጥበቡ ከጦርነት ያውጣን አምላኬ ሆይ

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 8 днів тому +1

    ያረቢ አላህ ይጠብቃቹ ሁላቹንም ኢንሻ አላህ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 6 днів тому

    ወይኔ ጉዳችን እመቤቴ ትጠብቀን

  • @LubabahMohammed
    @LubabahMohammed 8 днів тому +2

    አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ወንዲም🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ritaabera878
    @ritaabera878 9 днів тому

    ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቀንጂ ዛሬማ እደውም ስትዞረን ነው ያመሸች በአየሯ እግዚኦ ማርና ክርስቶስ ነው ቤሩቶች እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat 7 днів тому

    ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @KalikidanAlemayo-er6sz
    @KalikidanAlemayo-er6sz 8 днів тому +1

    አሜን ኡፍፍፍ ፈጣር ይጠብቅን 🥹

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 9 днів тому +1

    ትላንት mtv ላይ እያየሁ ነበር በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭

  • @YemaneshAtbelugn
    @YemaneshAtbelugn 8 днів тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን እዛ የምትገኙ ሁላችሁም የፈጠረን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መልካም ነገር ያሰማን 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍ቤሩት የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ለዘላለም እስከ ዘላለም ከኔ ለምለምዋ ያኑራት ❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የተባረከች ሀገር ናት የሁሉም ጉአዳ ናት 🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧ክፉ አይንካሽ

  • @Salam-ef9gk
    @Salam-ef9gk 8 днів тому

    ቤሩትን በጣም ነው የምወዳት እግዚአብሔር ሰላም ያድርጋት❤❤❤❤❤

  • @MeskeremLegese-o1s
    @MeskeremLegese-o1s 9 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችዉ ጥላ ከለላ ይሁናችው😢😢😢

  • @almazereta3143
    @almazereta3143 7 днів тому

    ሰላም ወንድማችን አብርሽ

  • @Haymisolomon-y3o
    @Haymisolomon-y3o 8 днів тому +1

    Lebanon lene huletegna hagere satihon andegna hagere nat dil le Lebanon ❤

  • @HdhHdd-ti6dw
    @HdhHdd-ti6dw 6 днів тому

    Geta yesus hulachinenm yitebiken❤❤🙏🙏🙏

  • @Alam-h6e
    @Alam-h6e 8 днів тому +1

    እመብርሃን ትጠብቃችሁ😢😢

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 9 днів тому +1

    ፈጣሪ ባላችሁበት ቤሩት የምትኖሩ ኢትዮ ኤርትራዎች ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን አብዝቶ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AccAcc-qb9ff
    @AccAcc-qb9ff 5 днів тому

    በትክክል፡ያገራችን፡ግፍ፡እያዬን፡ቤሩት፡ክፉን፡ያሪቅልሽ፡😢እነደ፡ቤሩት፡ነፃነቴን፡አግቼ፡አገሬ፡ላይ፡አልኖሪኩም፡ልነግዲ፡ብል፡በሞያዬ፡ልስራ፡ብል፡ቤሩት፡አልተመቃኜችኝም፡ክፉን፡ያሪቅላት፡

  • @ZanabuKaze
    @ZanabuKaze 5 днів тому

    ቤሩት በእወነት በጣም ነዉ እኮ ይምንወድሽ እግዚአብሔር ይጣብቃችው❤❤❤❤😢😢😢

  • @mimileds7255
    @mimileds7255 8 днів тому

    በጉሙሩክ የገቡ ስልኮችን መጠቀም ነዋ እነሱ እኮ በህገ ወጥ ስለሚያስገቡ በስካነር አያልፍም ለዛ ይመስለኛል ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @KidusWonde
    @KidusWonde 5 днів тому

    ክፉ አይንካት ቤሩት !!!

  • @DameBeyene
    @DameBeyene 8 днів тому

    Abrish adara yelehun information astelalefilin😢 egna madem bete yemin sera information magignat silemanchil😢😢

  • @alem4kilo561
    @alem4kilo561 8 днів тому

    እውነት ብለሃል ወንድሜ ክፎአይንካችሁ ሊብነንንም ከመጥፎ ይሰውራት በጣም ነውየምወዳት

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 8 днів тому

    አላህ ሰላምን ያውርድላችው

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 7 днів тому

    Egziabher yitebkachu widoche be tselot enasibachuwalen ❤❤❤🙏🙏

  • @Mas-bn2by
    @Mas-bn2by 9 днів тому +1

    አግዚእብሔር ስላሙን ያምጣልን ቤሩቶች ለስው የምራሩ ናቸው ጌታ 20011ሄጄ ስርቼ መጥቻለው

  • @UaeKfn-w2y
    @UaeKfn-w2y 3 дні тому

    እንደ ቤሩት ያላ ይልም ክፍ አይንካት።

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 7 днів тому

    ❤❤❤❤🎉🎉ሰላም አብርሽ❤❤ዉዳ❤❤

  • @Meri-x3z
    @Meri-x3z 5 днів тому

    ቤሩት የኔ ጥሩ ሀገር አግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😢😢😢

  • @hiyothiyot-ds5sg
    @hiyothiyot-ds5sg 8 днів тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃት

  • @jessiy7296
    @jessiy7296 4 дні тому

    Le Libanon betam lenama tileyalechi ema kifushin ayaseman ❤❤❤❤

  • @ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 😢😢😢

  • @miheritidafarigetahoytames2066
    @miheritidafarigetahoytames2066 8 днів тому

    Ewunate new abrishey እግዚአብሔር ይብቃችሁ

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 6 днів тому

    ሊባኖን ፈጣሪ ይጠብቅሺ ሁለተኛ አገሬ❤❤❤❤👈

  • @ZedWolde-i6q
    @ZedWolde-i6q 8 днів тому

    ግለምድነዉ የሚጣሉት እግዚአያብሔር ይጠብቃችሁ ሰደተኞች

    • @ኢትዮጵያዉዴ
      @ኢትዮጵያዉዴ 8 днів тому

      ህዞቡላ የሚባል የኢራን ተላላኪ ነቀርሳ ሊባኖን ሞድር ላይ ተመሽጎ እስራኤልን ይኮተኩታል. እስራኤልም ህዝቦቿን መጠበቅ መብቷም ግዴታዋም ነው. ይህ ነው እውነቱ. የሊባኖን መሪ አቅም ቢኖረውና ለህዝቡ ደህንነት ሲባል የህዝቡላን አሸባሪወች ማሳረፍ ቢችል ኑሮ እስራኤል ከሊባኖን ዜጎች ፀብ የላትም. ሠላም ለአለም❤

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 8 днів тому

    እግዚሐብሔር ይጠብቃቹ አብርሺ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 8 днів тому

    Egizabeher yetebkachu wegnoche ❤🙏😭🙏🙏🙏🙏

  • @milanmilann9613
    @milanmilann9613 9 днів тому +2

    ቤሩት ሁለተኛ ሀገሬ ናት

    • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
      @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 8 днів тому

      እግዚአብሔር ትምህርቱን ይላክልን አብርሽየ ቸሩመዲሃኒያለም ይርዳችሁ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 8 днів тому

    አወ ሊብነን ክፍ አይንካት❤❤❤

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 8 днів тому

    3አመት ሰርቸባታለሁ የመጀመርያ ቋቋ የተማርኩባት በጣምነው የምወዳት ሰላሙን ይመልስላት እህት ወንድሞቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @massramassra4881
    @massramassra4881 8 днів тому

    እውነት ነው ፈጣሪ ይጠብቃ

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h 8 днів тому

    እግዚአብሔር ይጠብቀን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 6 днів тому

    ለምታወራው ተጠንቀቅ ብትሂዱ ይሻላችሀል

  • @Hayati-t8f
    @Hayati-t8f 5 днів тому

    መች እሷ ለመዋጋት የወጣውን ትታ ነፅዋንን እናም ቤት ማፍረስ ብቻ ነው ጀግንነቷ

  • @MeskeremHailu-sx6ob
    @MeskeremHailu-sx6ob 9 днів тому

    እህትና ወንድሞቸ ቤሩትያለችሁእግዜአብሔርይጠብቃችሁ

  • @ገነትየጥበብመጀመራውእግዚ

    እግዚአብሔር ይጠብቀን በያለንበት

  • @RabiyaMuslim-l2r
    @RabiyaMuslim-l2r 8 днів тому

    አላህ ይነአል እሥራኢል

  • @ethio125
    @ethio125 9 днів тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለምን ወደ ሃገር አትገቡም ለተወሰነ ጊዜ

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 8 днів тому

    አላህ ይጣብቅችው እቴ ውዴሜቺ😢😢😢

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 9 днів тому +1

    አያችሁ የአይሁድ ጭካኔ አላህ ያጣፋቸው

    • @agegneush
      @agegneush 8 днів тому

      አንተን ያጥፍህ ዘገምተኛ
      ሰለ እሰራኤ ምን አባህ አውቀህ ነው ?? ደደብ

  • @Mariya-n9g
    @Mariya-n9g 8 днів тому

    እግዝአብሔር ይጠብቀን ብቻ

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 8 днів тому

    Abersya e/r yetbekachwe hulachywenm amennnn😢😢😢😢

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 9 днів тому +5

    እስራኤልን አይቹልም አርፈው ቢቀመጡ ዜጎቻችን አምላክ ይጠብቃቹ ሞሳድ ጠልፎ ነው እያፈዳ ያለው ሶሪያ ሁሉ አልቀረም

    • @አሚናትወለየዋእስልምናየዉ
      @አሚናትወለየዋእስልምናየዉ 8 днів тому

      ኤጭ እደናተ ተረት የዘገነነንየለም

    • @ትግስትዋጋአለው
      @ትግስትዋጋአለው 7 днів тому

      ተረት ሳይሆን በተግባ እስራኤል ለዘላለም ትኖራለች የኛ ሀገር ሙስሊሞች ምናቹሁን እንደነካቻቹሁ ብቻ ብታስረዱን እስራኤልን የምጠሉበት ምክንያት የኦርቶዶክስ ቤት ስለሆነች ነው አደል? እስራኤል ከማንም ጋር የሃይማኖት ችግር የለባትም የድንበ ግን አለባት እስራኤል ታሽንፋለች በሱዋ ላይ የተነሱ ሀገራት ይወድማሉ​@@አሚናትወለየዋእስልምናየዉ

    • @አሚናትወለየዋእስልምናየዉ
      @አሚናትወለየዋእስልምናየዉ 7 днів тому

      @@ትግስትዋጋአለው አረወዳ የሁለትቀን ጨቅላ ህጳን መግደል ከመቸወድህ ጀግንነትሆነ እናተ እየሱስን ስለገደለችላችሁጂ ጀግና ያረጋችሗት የጀግንነት ምንነት አታቁም በየሔዳችሁበትብቻ መበጭበጭ

    • @አሚናትወለየዋእስልምናየዉ
      @አሚናትወለየዋእስልምናየዉ 7 днів тому

      @@ትግስትዋጋአለው የአዕምሮበሺተኛ እደሆሺ በደብ አስታዉቆብሻል አይሁዶች ከኛበላይ እናተን ይጠላሉ የምታመልኩትን ድቃለብሎ ከመግደልበላይ ምንጥላቻለ እዳዉ በፈጠራችሁ እናተግን አዕምሮአችሁ እደትነዉ እድህ የጨቀየዉ

    • @ትግስትዋጋአለው
      @ትግስትዋጋአለው 7 днів тому

      @@አሚናትወለየዋእስልምናየዉ መጀመሪያ አማረኛሽን በደንብ አስተካክለሽ ፃፊ ለአቅመ ኮሜት አልደረሽም ላሽ በይ።

  • @MarshelM-nd7lz
    @MarshelM-nd7lz 8 днів тому

    Abrshi khosli kale asqemxen sgati wusxino alen

  • @TvifGhct
    @TvifGhct 8 днів тому

    አላህ ሠላሙን ያምጣዉ ያረብ

  • @GandabGandab
    @GandabGandab 6 днів тому

    Yes 😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @ruthbeyene2862
    @ruthbeyene2862 8 днів тому

    May God protect you all.

  • @asnakutube6310
    @asnakutube6310 8 днів тому

    ቢሩት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-jx5bb4bv6
    @user-jx5bb4bv6 8 днів тому

    የአላሕ፣ሠላሙንአውርድ፣፣

  • @teyebaaderejee
    @teyebaaderejee 8 днів тому

    አላህ ይርዳቸው ፍልስጤም 😢

  • @eliyanjimma5904
    @eliyanjimma5904 9 днів тому

    Egziabher hoy ant tebken enji betam yaseferal

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 8 днів тому

    ሰላም አብርሽዬ❤❤❤

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 8 днів тому

    E/r selamun yawerdeln😢😢😢

  • @hdudjefjfjhdudj5899
    @hdudjefjfjhdudj5899 8 днів тому

    Faxari Yaxabaqachu Iheti Wanedemoche😍😍😍❤

  • @Almaya-y2g
    @Almaya-y2g 3 дні тому

    Ameeeen

  • @ZenashAsrate
    @ZenashAsrate 8 днів тому

    አብርሽ ቤሩት ማለት ለእኔ እናት ናት 2አመት ሰርቻለሁ ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስላት ክፉን ያርቅላት