ያሳዝናል! ድንገት ትራክ ውስጥ ነው ሞቶ የተገኘው እህቱ ቦስተን እናቱ ደግሞ ጣሊያን ናቸው ተብሏል!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 397

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  2 місяці тому +35

    በላይ ተፈራ እሚባል ኢትዮጵያዊ በአሜረካ በድንገት በትራክ ውስጥ ሞቶ ስለተገኝ የዚህ ቤተሰብ እምታውቁ ካላችሁ እባካችሁ ተባበሩን !
    አስከሬኑ ያለበት አድራሻ
    6029 S R L Thornton Fwy
    Dallas Tx 75232
    ስልክ 214 371 2600

    • @ggvideonow1
      @ggvideonow1 2 місяці тому +1

      ነፍስ ይማር። ቤተክርስትያኖች ከዳላስ ባላቸው ኔትዎርክ እንዲያስተላለፉ ቢደረግ ይረዳል ቤተሰብ ለማፈላለግ።

    • @apostlephilemonzenteoffici7532
      @apostlephilemonzenteoffici7532 2 місяці тому

      ቀ​@@ggvideonow1

    • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
      @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 2 місяці тому +1

      ነብሰ ይማር 💔

    • @kidistbaraki5451
      @kidistbaraki5451 2 місяці тому

      Enedet new enaten yemegegnew selak kale

    • @LovetoloveLove
      @LovetoloveLove 2 місяці тому +1

      ይህ ሰው አጎቴነው የሚመስለው ለረጅም አመት ከቤተሰብ ጠፍቶብናል በላይ ነው ስሙ መልኩን ሳየው ይመስላል ጎደኞቹን ስልክ እፈልጋልሁ

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 2 місяці тому +62

    ወንድሜ ነፍስህን ይማር! የስደት ክፋቱ ወገን ዘመድ በሌለበት ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን።

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 2 місяці тому +31

    እግዚአብሄር ነብሱን በገነት ያኑረው ለጓደኞቹ መፅናናትን ይስጥልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 2 місяці тому +21

    የኛ መጨረሻ ይሄው ነው 😢😢

  • @fekrdameta3077
    @fekrdameta3077 2 місяці тому +13

    የኔ አባት ነፍሥክ በሠላም ትረፍ😢😢😢 ወቶ ከመቅረት ይሠውረን ለቤተሠቦችም መፅናናትን ይሥጥልን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 місяці тому +18

    እንዴት የሚያሳዝን ነገር ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው ለጓደኞቹም መጽናናትን ይስጣቸው 😢😢😢😢😢😢

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 2 місяці тому +30

    አይ እኖራለሁ ብሎ ለፍቶ ለፍቶ እንደወጡ መቅረት ነፍስ ይማር !!!

  • @hannge7073
    @hannge7073 2 місяці тому +19

    ጎፈንድ የለም ያሳዝናል የኔ ወንድም ከርታታው በሰው ሃገር ያማል ።ወንድማችን ተባረክ

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 2 місяці тому +1

      ሁሉም ስው እኮ Go fund me እይፈልግም….Truck driver ከሆነ ጥሩ ገቢ እና ተቀማጭ ገንዘብ ይኖረዋል ብሎም በተጨማሬ በስራው ወይም በግሉ Life Insurance ሊኖረው ይችላል...!!!

    • @hssana8939
      @hssana8939 2 місяці тому

      ​@@AgewKemantብዙ ሰው ብር አቶ አደለም ጎፈንድ የሚከፈትለት ምን አልባት አሁንም ጎደኞቹ አዋተው ይሆናል እንጂ የወከለው ሰው ከሌለ ብሩን መጠቀም አይችሉም ባንኩም ወዲያው አይሰጥም እርግጠኛ ነኝ አዋተውለት ይሆናል እሱ ሲሞት ሁሉ ነገር ነዉ ወዲያው እሚዘጋው

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 2 місяці тому

      @@hssana8939 ሌላውን የባንክ ገንዘብ የኢንሹራንስ ገንዘብ ብንተው እንካን Funeral expenses የሚባል insurance እለ እስተዋይ የሆነ ስው መኖር እንዳለበት ሁሉ እንደሚሞትም ያውቃልና ...ጋደኛውን ለእደጋ ግዜ ተጠሬዬ ብሎ ሲያስመዘግበው ለዚህ እይነት ነገሮችም ወክልና ስጥቶት ሊሆን ይችላል ብዬ እገምታለሁ...... በስደት ውጭ የሚኖር ዜጋ ሁሉ ይሄንን ሳያውቅ የሚኖር ያለ እይመስለኝም....እንዳንድ እኔ በግሌ የታዘብኩዋቸው ስዎችም እሉ በጣም ብዙ ቤተስብ እያላቸውም እንካን ልምድ ሆኖ የቀብር ገንዘብ መለመን ልምድ እድርገውታል...!!!

  • @Lifeisgood-b8r
    @Lifeisgood-b8r 2 місяці тому +8

    በጣም በጣም ልብ ይሰብራል እንደዚህ ዓይነት አሟሟት ወጥቶ መቅረት ከባድ ነው 💔💔💔💔💔💔💔 እግዚአብሄር ነፍሱን በገነት ይቀበላት አንተም ወንድማችን ላንተ በጣም ከባድ ሁኔታ ላይ ነህ መፅናናትን ይስጣችሁ 🙏🙏🙏

  • @konjitaliwolie4736
    @konjitaliwolie4736 2 місяці тому +8

    ነፍሱን ይማረው🙏🏾
    ፈጣሪ ከእንዲህ አይነት አካሄድ ይጠብቀን🙏🏾

  • @tigist9810
    @tigist9810 2 місяці тому +18

    ነፍስ ይማር ወንድማችን ወጥቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን 😭

    • @jeff.t7778
      @jeff.t7778 2 місяці тому +1

      AMEN AMEN 🙏

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 місяці тому +1

      አሚን አሚን ነፍሰ ይማር ወንድሜ አይ ሰደት ወጥቶ ከመቅርት ይሰውርን ወገኖቼ

    • @HarenL-fh5yw
      @HarenL-fh5yw 2 місяці тому +1

      Amen amen amen

  • @Yekochalij
    @Yekochalij 2 місяці тому +24

    Do not run all your life for nothing. Stay connected to your family and community. Take pause, reconnect with your relatives, families and friends. Life is not all about work, money, work work work.

    • @Abi-uq6ne
      @Abi-uq6ne 2 місяці тому +1

      That is true.

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 2 місяці тому +2

      Tekekele life isn't always about money.

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 2 місяці тому +2

      everybody is war with family members and himself 😡😡they don’t talk to each other’s so we have real problems in USA including my family.

    • @meseratcherenate8120
      @meseratcherenate8120 2 місяці тому

      He was in kakuma Refuge camp in Kenya he got family too we are trying to find them God bless you Rest in peace thank you.

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube 2 місяці тому +2

    በጣም ያሣዝናል ነብስክን በገነት ያኑረውጨየትም ይሁን የት ስደት ክፍቱ ይሄኔ ነው!!

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 2 місяці тому +16

    የአንዳንድ ሰዎች የህይወት ታሪክ በጣም ድብቅ ነው።ቤተሰቦቹን እንኳን የቅርብ ተጠሪው አያውቅም።ሰዎችዬ በህይወት ስንኖር ሞት የሚባለውን ነገር አንርሳው።በህይወት ስንኖር ድብቅ አንሁን።

    • @LEYLA_SHEMSEDIN
      @LEYLA_SHEMSEDIN 2 місяці тому +2

      በጣም ነው የሚያሳዝነው 😢

    • @siaytay4605
      @siaytay4605 2 місяці тому +6

      It's hard to judge; sometimes, the family will be an enemy.

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 2 місяці тому +1

      @@siaytay4605I understand 😢

    • @LEYLA_SHEMSEDIN
      @LEYLA_SHEMSEDIN 2 місяці тому +2

      @@siaytay4605 ለመፍረድ አይደለም የምንጠቀመውም የምንጎዳውም የራሳችን ባልናቸው ሰዎች (ቤተሰብ) እንደሆነ የታወቀ ነው።

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 2 місяці тому +12

    አቤቱ የድንግል ማሪያም ልጅ ከንደህ ያለ አደጋ ሰውረኝ ለወዳጅ ጓደኟቹ መፅናናትን ይስጣችሁ

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ እግዚአብሔርቤተሰቦቹን ያስገኝለት❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 місяці тому +4

    በጣም ያሳዝናል

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd 2 місяці тому +4

    አይ የኛ ነገር ወጥቶ ከ መቅረት ሰውረን። ነብስህን ይማር ።

  • @danielk.4183
    @danielk.4183 2 місяці тому +3

    እህህህ እጅግ በጣም ያሳዝናል ምስኪን ወንድሜ በሰዉ ሀገር እንደወጣ ቀረ !!! ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 2 місяці тому +3

    የአቶ በላይ ተፈራ አዴራን ነፍስ እግዚአብሄር ይማር ፣ ወጥቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 2 місяці тому +1

    እግዚአብሄር ነብሱን በገነት ያኑረው

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 2 місяці тому +2

    አምላኬ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ጠብቀን

  • @ewnet539
    @ewnet539 2 місяці тому +6

    ባህላችን ቀብር ለማሳመር ፈጥኖ ደራሽ ነው በቁሙ ሳለ ግን አይንህ ላፈር የሚባባል ጥቅም ካላገኘ :: የሰማይ ቤቴን ኢየሱስን በማመን ማግኘቴን እርግጠኛ ከሆንኩ እሬሳዬ አያስጨንቀኝም :: ነፍስህ በሰላም ትረፍ ወንድማችን!🙏

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 місяці тому +30

    ስልኩ ላይ የጣሊያን እና የአሜሪካ ስልክ በየስም ዝርዝራቸው ቢደወል ጥሩ ነበር እህቱን እናቱን መላው ቤተሰቡን ወዳጅ ጏደኞቹን እግዚአብሔር ያፅናናችሁ እጅግ በጣም ያሳዝናል

    • @tigistbeyene5831
      @tigistbeyene5831 2 місяці тому +3

      እዚ አገር ፑሌስ ከወሰደዉ ለ እናት አባት ልጁና ሜስት ነዉ የሟች እቃ መዉሰድ የሜቻለዉ

    • @fikregebreyes4255
      @fikregebreyes4255 2 місяці тому

      Telwfeto teroto mechereshaw endeh sehon yamal yekefa et genzeb meda lay neberet sebesabe ato mwkeret yamal Wegen yeh neg bene new erasachinin entebek sanetwgna yemenrot bezu nen chech up enareg nefesuan yemarew betam yasazenal weto mekeret WA Wa

    • @dselamdani
      @dselamdani 2 місяці тому

      Wiy wendme nebs ymar Birr yemlkbet adrash beslku lay contact address or keep his phone's open if somebody call him

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 2 місяці тому +2

    እጅግ ያሳዝናል ፈጣሪ ነፍሱን ይማርልን 🙏🙏🙏

  • @IynalemSelemone-jx5dd
    @IynalemSelemone-jx5dd 2 місяці тому +16

    ቤተሰብ አልመሠረተም እንዴት ሞባይሉ ላይ ምንም የዘመድ ያሳ አድራሻ ዬለምያሳዝናል ነብሱን ይማር

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 місяці тому +3

    ነፍስ ይማር ፈጣሪ ያጽናችሁ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 місяці тому +2

    ያሳዝናል

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 2 місяці тому +5

    ያሳዝናል!!!እራስን ግልፅ አለማድረግ ትርፉ ይኼ ነው።ሰው ለሰው የግድ ያሰፈልጋል!!!

  • @dagdag3471
    @dagdag3471 2 місяці тому

    ነብሱ እግዚአብሔር ይማረው

  • @Chulusmith
    @Chulusmith 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው!

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 місяці тому +3

    በጣም ያሳዝናል ነፍሱን ፈጣሪ በገነት ያኑረው ቤተሰቦቹ ቶሎ ተገኝተው ግብአተ መሬቱ እንዲፈጸም እመኝላችኋለው እግዚያብሄር መጽናናቱን ያድላችሁ።

  • @hannatefera6995
    @hannatefera6995 2 місяці тому +4

    ውይ በሰው አገር ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን 😭ነፍስ ይማር

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 2 місяці тому

    እጅግ በጣም ያሳዝናል ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርህ ነፍስ ይማር😂

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 2 місяці тому

    ሁላችሁም:በጣም:በመከባበር : you express your condolences . Thank you

  • @lemlemokay1348
    @lemlemokay1348 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ነብሱን ይማረው በጣም ያሳዝናል 😭😭

  • @yeshimelaku5769
    @yeshimelaku5769 2 місяці тому +1

    ነፍስ ይማር ነፍስህን በእፀደ ገነት ያኑረው ለቤተስቡም መፅናናትን ይስጥ እናንተም ተባረኩ እግዚአብሔር ኡስጣችሁ ይህ ነው ወገናዊነት❤❤❤❤❤❤

  • @kebebushhailemariam8534
    @kebebushhailemariam8534 2 місяці тому

    ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @Kuku_sha41
    @Kuku_sha41 2 місяці тому +2

    ነፍስ ይማር የኔ አባት ወይ ማን ያውቃል የውስጡን አህህህህ ከቤተሰብ የራቀበትን እሱን ለሚወድ ሁሉ ያፅናችሁ

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 2 місяці тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በቅድሳን እቅፍ ያሳርፈው ወድሜ ሀይ ይ በስው ሀገርኮ ብቸኛ መሆን አይቀርም ዘመድ ወገን ቢኖርም እጅግ በጣም ያሳዝናል
    ነፍስ ይማር አሜን!!!
    ለጓደኞቹም መጽናናትን ይስጣቹ አሜን!!!

  • @kidistabraham8059
    @kidistabraham8059 2 місяці тому +6

    We don’t live for 1000 years this guy have a family for sure but he must have a reason to avoid his own families but no matter what we should learn to forgive and live in harmony with families and friends let’s check our own families we fight for money for prosperity but when the time comes we go with nothing so our brothers story is our reflection so we should learn from him let’s make a peace with everyone that we had a problem with God help us 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @fenetgemechu5275
    @fenetgemechu5275 2 місяці тому

    እጅግ ያሳዝናል ነብስ ይማር

  • @EmnetGetahun
    @EmnetGetahun 2 місяці тому +1

    ወይኔ! ጌታ ሆይ እንዲህ አይነት መርዶ እንዴት ልብ እንደሚሰብር አውቀዋለሁ

  • @ሜና
    @ሜና 2 місяці тому +14

    ይገርማል በውጭ የምትኖሩ ቤተሰቦች ቢያንስ ቢያንስ በየሁለት ቀኑ ተደዋወሉ አንዳንድ ቤተሰብ ሲሞቱ ወይም ሲታመ ሙ ነው የሚገናኙት ሂወት አጭርናት የነገን አናቅም ለመኖር ደክሞ አረፋ ነብስ ይማር😢

    • @Femelumarketing
      @Femelumarketing 2 місяці тому

      Yes,that's True 😢SIliku check bidereg bay negn

    • @SalamSalam-wv9to
      @SalamSalam-wv9to 2 місяці тому +2

      ሀይ በሁለት ቀን አንድ እስቴት እየኖሩ ከእከሌጋ ትገናኛላቹ ስትለው ሁለት አመት ከተገናኘን ይላሉ እኔ በጣም ነው የሚደንቀኝ ሀበሻ ከሀገሩ ሲወጣ ምን ጫና እንደሚያድርባቸው ፈጣሪ ይወቅ ብዙዎች ድብርት ያጠቃቸዋል 😢ነብሱን ይማረው ከርታታው😢

    • @Abby-hi4sf
      @Abby-hi4sf 2 місяці тому +2

      አይጣል ነው ዘመዴ፣ ስልክ ብትደዋወልም ድንገተኛ ሞትን አትጠብቀዉም። ድንገተኛ ሞት እንዲሁም ብቻዉን የሚኖር ሁሌም ብታወራ አንድ ሁለት ቀን ብትጠፋ ስራ በዝቶበት ነው እንጂ ሞትን አትጠብቅም። የስራ ባልደረባህ ደግሞ የዘመዶችን ስልክ ሊይዝ አይችልም። በዚህ አጋጣሚ ደግሞ ሁሉም ሰው ሶሻል ሚዲያ ላይ ስለማይሆን ዘመዶቹ ሊሰሙ አይችሉም።

  • @eyemetunw2450
    @eyemetunw2450 2 місяці тому +2

    ነፍስ ይማር

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 2 місяці тому +9

    ስልኩ ላይ የቤተሰቡ ስልክ አልተገኘም??

  • @hiyothiyot-ds5sg
    @hiyothiyot-ds5sg 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢 ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @senaittsegaye8357
    @senaittsegaye8357 2 місяці тому

    ነብስ ይማር የኔ ጌታ

  • @Bekoji_Media
    @Bekoji_Media 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ያፅናና በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢 እባካችሁ ሼር😢😢😢😢😢

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 2 місяці тому +2

    በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር

  • @AgewKemant
    @AgewKemant 2 місяці тому +1

    ፈጣሬ እምላክ ሳያውቅ የሚሆን ነገር የለም....👈🏽ነብስህ በገነት ትረፍ 🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @YohanaWASIHUN-ys2kv
    @YohanaWASIHUN-ys2kv 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያኑርልን😢😢😊

  • @pieceforworlds2621
    @pieceforworlds2621 2 місяці тому +10

    ነፍስ ይማር አሳዛኝ ነው ወይኔ ስደት ።

  • @EleniBegashaw
    @EleniBegashaw 2 місяці тому

    ፈጣሪ ሆይ ወቶ ከመቅረት ሰውረን በጣም ከባድ ነው ነፍስን በገነት ያኑረው ወንድሜ ለጓደጀኞቹም ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥ

  • @Lid757
    @Lid757 2 місяці тому +1

    መሲዬ በጣም ነዉማከቡርሽ ግዜ የማይቀይርሽስነስርአት ያለሽ። ነፍስ ይማር

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 2 місяці тому +4

    እንዴት ያሳዝናል የእኔ ከርታታ አባት እጅግ በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢

  • @romantuge4704
    @romantuge4704 2 місяці тому

    ነፍስ ይማር 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Genetteferi-o8u
    @Genetteferi-o8u 2 місяці тому +1

    እጅግ በጣም ያሣዝናል ።ለዚች አጭር ጊዜ ነው ሠው የሚንከራተተው የሚለፋው ። ሞት ከበር እንዳለ እናስተውል የዘላለም ማረፊያችንን እናስብ ። ከነደዚ አይነት ሞት ጌታ ይጠብቀን ። ነፍሱን ይማር

  • @tigistjember4178
    @tigistjember4178 2 місяці тому

    እውይ ወንድሜ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት😭😭😭😭

  • @mimibelete-f3k
    @mimibelete-f3k 2 місяці тому +2

    በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር😢😢😢

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥህ አደራ ስላለብህ ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @JMGD44
    @JMGD44 2 місяці тому +4

    😢😢😢 ስደት ዓይኖ ትጥፋ 😢😢😢 ነብስ ይማር።

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 2 місяці тому +1

    ያሳዝናል በጣም እግዜብሔር ነፍሰ ይማር ለቤተሰብም መፅናናትን ይሰጥልን ለሁሉም ሰዉ ከባድ ነዉ🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 2 місяці тому +2

    ነብሰ ይማር

  • @godislove5271
    @godislove5271 2 місяці тому +10

    በስማም ቤተሰቦቹ እንዴት ሊሆኑ ነው በጣም ያሳዝንስል

  • @AliciaZeru
    @AliciaZeru 2 місяці тому +4

    ነብስ ይማር መንግስተ ሰማያት ያውርሰው

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 місяці тому

    ፈጣሪ.ይርዳን

  • @tadesseessa7735
    @tadesseessa7735 2 місяці тому +1

    ነፍሰ ይማር መንግሰተሰማያትን ያዉርሰዉ ለቤተሰብ መፅና ናትን ይሰጥልን

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 2 місяці тому +1

    ያሳዝናል ለወንድማችን ነብሱ በአጸደገነት ያኑረዉ በስደት ያማል 💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @SetinaDelwena
    @SetinaDelwena 2 місяці тому +4

    መሲ እነኳን ደህና መጣሽ የሳዝናል

  • @SamreaMama
    @SamreaMama 2 місяці тому +3

    እደው እደኛ እደ ኢትዮጵያዊ በየ ቦታው ሞታችን የበዛው ዎ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የወድማችንን ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 2 місяці тому

    ነፍስ ይማር😭😭😭

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 2 місяці тому

    ኡፍፍፍፍፍ ... 😢 ነብስ ይማር።

  • @Selamawittadesse-rj7gz
    @Selamawittadesse-rj7gz 2 місяці тому +4

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ቤተሰቦቹ እንዲገኙ ያድርግ አይ የሰው ልጅ መከራ ለቤተሰቦቹም ለጋደኞቹም መጽናናትን ያድርግ ጌታ

  • @Media-ht5ok
    @Media-ht5ok 2 місяці тому +3

    ነፍስህን ይማረው ስደተኛው ወንድሜ

  • @emebuzewge3742
    @emebuzewge3742 2 місяці тому

    ወንድሜ ነፍስህን ይማር!😭😭😭😭😭😭

  • @almijimma2536
    @almijimma2536 2 місяці тому

    በጣም ያሳዝናል የስደት ህይወት ነብስ ይማር🎉

  • @Lavita124
    @Lavita124 2 місяці тому

    አባቴ 😭💔 ነብስ ይማር

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 2 місяці тому +2

    ነፍሰ ይማር መንገስተማያት ያዋርስው

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 2 місяці тому

    ነበሰ ይማር❤

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 2 місяці тому +4

    የትውልድ ቦታው የት ነው ቢያንስ የሆነ ፍንጭ ስጡን ከስልኩ ላይ ወይም የሆነ መታወቄያው ላይ ይኖራል

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 2 місяці тому +2

      በአሜሪካን ሀገር ምንም የማንንም እቃ መንካት አይቻልም። አዳድ ሰዎች ድብቅ ነዉ ህይወታቸው አይናገሩም።

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 2 місяці тому +6

    ነብስ ይማር ስልክ የለዉም ስልኩ ላይ የቤተሰብ ቁጥር ሊኖር ይችላል

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 2 місяці тому

    ነፍስ ይማር ዋ ወገኔ

  • @merrymeery2731
    @merrymeery2731 2 місяці тому

    ወንድ,ነፍስህ,በአፀደገነት,ትረፍ,ነብስ,ይማር

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 2 місяці тому

    ነብስ ይማር ወንድሜ

  • @መፍቀሬሰብእ
    @መፍቀሬሰብእ 2 місяці тому +3

    በውጭ ሀገር ካናዳ አሜሪካ የምትኖሩ ሀበሻ ሴቶች በተለይ ወንዶች እባካችሁ አግቡ ተጋቡ ተቻችላችሁ ኑሩ። በብቸኝነት የተዘጋ ቤት ውስጥ ሞቶ መገኘት እየተለመደ መጥቷል። በተለይ በተለይ ካናዳ 😢

  • @SumaSuma-p6d
    @SumaSuma-p6d 2 місяці тому

    Subhan'Allah Bexam yasazenal

  • @rozasebru103
    @rozasebru103 2 місяці тому +1

    🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲ፍጣሪ ነፍሱን በሰላም ያሳርፍልን ከድንገተኛ ሞት ፍጣሪ ይጠብቀን🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲

  • @RadetAyalew
    @RadetAyalew 2 місяці тому +1

    ነፍስ ይማር 😢 መሲ በእግዚአብሄር ፀጉርሽን አትቆረጭ ቆንጅዬ ነሽ ፀጉርሽን ብትሰሪ more ቆንጆ ትሆኛለሽ🎉😊

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 2 місяці тому

    የወንድመችንን ነፍስ ይማርል በጣም ያሳዝናል።

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    😢በስደት እየየ በየቀኑ ሞት ሀገራችን በከራ በዛ
    የኛ ነገር ዋ መጨረሻየ እኔስ ጨነቀኝ በስደት ክፍ ከመሆን ይጠብቀን ነብስ ይማር
    እግዚኦ😢😢😢

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB 2 місяці тому

    ውይ ሰደት አይንህ ይጥፋ ነፍሱንን ይማረው

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 2 місяці тому

    ያሳዝናል ነፍስ ይማር

  • @asnakechwolde1167
    @asnakechwolde1167 2 місяці тому

    ነፍሰ ይማር ወንድማችን😂

  • @bekelechreta2305
    @bekelechreta2305 2 місяці тому

    ወንድማችን ነፍሰይማር

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 2 місяці тому

    Nefes yemar 🙏🙏🙏

  • @dagdag3471
    @dagdag3471 2 місяці тому

    ወጥቶ ከመቅረት አምላካችን ይማረን ቤተሰቦቹ እግዚአብሔር ያፅናቹሁ !!!!!

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 2 місяці тому

    እፍፍፍ የስደት መጨረሻ ይሄ ነው እፍፍፍ😢😢

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል

    ነፍስ ይማር አይ የእኛ ነገር😢

  • @EeeTtt-df1si
    @EeeTtt-df1si 2 місяці тому

    ነፍስ ይማር ለቤተሰቦችም መፅናናትን ይስጥልን