እሷንም አካሌንም አጥቼ አልኖርም! እግሬ ሲቆረጥ ከቤቴ አባረረኝ::በጣም አስደንጋጭ ታሪክ ነዉ::ባለ ታሪክ አስቴር አበጀ::

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • አስቴር አበጀን በገንዘብ ማገዝ ከፈቀዱ በኢትዪጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000247909633 ላይ ያስገቡላት፡፡በስልክ ማናገር ከፈለጉም
    0913047342 ደውለው ያግኟት፡፡

КОМЕНТАРІ • 169

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  Місяць тому +27

    አስቴር አበጀን በገንዘብ ማገዝ ከፈቀዱ በኢትዪጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000247909633 ላይ ያስገቡላት፡፡በስልክ ማናገር ከፈለጉም
    0913047342 ደውለው ያገኟት፡፡

  • @TigostHat
    @TigostHat Місяць тому +78

    እባክሽ ገኒ አንቺ ብዙ ሰው ያውቅሻል በልጆችሽ ይሁንብሽ በመጀመሪያ ለልጅ ህክምና ነው የሚያስፈልገው እና እኔ አረብ ሀገር ነው የምኖረው ያቅሜን አደርጋለው እባክሽ አንቺ በተቻለሽ አቅምእንዲረዳ አድርገው የግል ሀኪሞችንም ካወቅሽ አስተባብሪለት እባክሽ በመብርሀን ይህ ህጻን ልጅ ምንም ሳይዝ በድህነት ምክንያት ህይወቱ አይበላሽ ቅድሚያ ለልጅ መስጠት መልካም እባክሽ ገኒ ዝም እንዳትይ

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa Місяць тому +6

      ተባረኪ ዘመንሽ የደስታ ይሁን

    • @user-fj9gj3ni9r
      @user-fj9gj3ni9r Місяць тому +2

      እድሜሺ ይርዘም

    • @كبرا-ز6ل
      @كبرا-ز6ل Місяць тому +2

      ሂወትሺን በዴስታ ይሙላልሺ❤

  • @StmarryTega
    @StmarryTega Місяць тому +9

    እኔ እህቴ በመንፈሳዊ ዓይን ሳየው ጋንግሪን አይደለም በፍፁም በባህላቸው በሚስቱ ላይ ነው ያገባሽ ያስወለደሽ !!! ልጁም አስታማሚሽ ረዳትሽ ስለሆነ ተመሳሳይ ነገር ነው የተደረገው !!! ራስ ምታት እንኩን ከመተት ሲሆን ሀገር ያስበጠብጣል ! በራሴ ስላየሁት ነው።እባክሽ ፀበል እያስጠመቅሽ፣ እምነት እያስቀባሽ ፀልይ ፀልይ ተሳይ እና ስማፅቷ ቅድስት አርሴማ ገዳም ይጠመቅ በቆይታ በፀሎት በርች ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም !!!

  • @bizubekele7737
    @bizubekele7737 Місяць тому +20

    ገኒ እባክሽን ይህንን ኮሜንት ለአንቺ ነዉ እምፅፈዉ ሐምሌ 19 መናፈሻ አከባቢ ከ18 አመት በታች ለሆኑ ታዳጊዎች የአጥንት ህክምና የሚሰጥበት ድርጅት አለ እና ብንሞክርለት ብዬ ነዉ በጣም ዉስጤ አዝኗል እግዚአብሔር ግን ቸር ነዉ እርሱ ጋር መፍትሄ አይጠፋምና ይርዳት የኔ እናት ኡፍፍፍ

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 Місяць тому +25

    እግዚአብሔርን እኔ ብቻነኝ ፈተና የሚበዛብኝ ብዬ የማማርረው ለካ በየቤቱ በጣም ብዙ ነገር አለ ይቅርበለኝ አይዞሽ እህታለም

  • @SariiSariye
    @SariiSariye Місяць тому +12

    ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤🎉

  • @Cwusy
    @Cwusy Місяць тому +2

    መምህር ተስፋዬ አበራ እንዳስተማረው ከሆነ ይሄ ነገር መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገስጸው የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳሽ

  • @tsebel3211
    @tsebel3211 Місяць тому +7

    የጭንቅ አማልጅቱ ትድረሽልሽ መምህር ተስፋዬ እንዳስተማረን ስለመናፍስት ይሄ የቤተሰብ ጣጣ ነው ፀልይ በንስሀ እና በስጋወደሙ ታሰሪ ያንች ብርታት ለልጆችሽ መድኃኒት ነው መከራው በቃ ይበልሽ የቅዱሳን አምላክ እርሱ ምርኩዝ ይሁንሽ

    • @StmarryTega
      @StmarryTega Місяць тому +1

      ትክክል መተት ልጁ ረዳትዋ ስለሆነ እግራቸውን 😢😢😢

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 Місяць тому

      በስጋ ወደሙ ታሰሪ ማለት ምን ማለት ነው? በመጀመሪያ ሰው ከሀጢያቱ መንፃትና መፈታት አለበት ስለሀጢያቱና ስለበደሉ የፈሰሰው የእየሱስ ደም ነው ትክክለኛ ሰው መለወጥ የሚችለው በእየሱስ አምኖ ዳግም ሲወለድ ብቻ ነው ህይወቱን የተቆጣጠረው ከዲያቢሎስ መንፈስ ነፃ የሚወጣው አለምን ሰይጣንን ያሸነፈውን ጌታ እየሱስን ሲያምን ብቻ ነው እውነትም መንገድም ህይወትም እየሱስ ብቻ ነው አትሳቱ ሰውን ሁሉ ነፃ የሚያወጣው እየሱስን ተቀበሉ እባካችሁ ሰውን ስለሀይማኖት ማውራት ስለማያድኑ የሞቱ ሰዎች ማውራት ህዝቡን ነፃ እንዳይወጣ ከሰይጣን ጋ መተባበር ማለት ነው ፀበልም ማሪያምም የትኛውንም የሰው ስም የመላዕክት ስም ብትጠሩ ምንም ማድረግ አይችሉም እውነቱ ይሄ ነው እየሱስ ያድናችኋል ኑ ወደ እየሱስ

    • @emebetchimdi9022
      @emebetchimdi9022 26 днів тому

      @@genetbogale2544 Mendenew metkebateriw yetetsafewen mejemeriya tereji.

  • @-opensecret9775
    @-opensecret9775 Місяць тому +2

    አይዞሺ እናት ብዙ መልካም ሰወች እንደሚደውሉልሺ እርግጠኛ ነኝ:: ህክምና የሚሉትን አትስሚያቸው: ተመርምሮ ምንም ካልተገኘበት ህክምና ምንም ሊረዳው አይችልም::ጸበሉን አያቋርጥ::

  • @user-uh3oq9oh8s
    @user-uh3oq9oh8s Місяць тому +3

    የአላህ ፈተናሽ መብዛቱ እማማ አይዞሽ አላህ የልጅሽን ጤና ይመልስልሽ የአላህ በልጅ መፈተን ከባድ ነው
    አይዞሽ ይች አለም ፈተና ናት
    አይዞሽ እማማ ቅድሚያ የልጅሽን ህክምና ተከታተይ ኢንሻ አላህ በለን አቅም እንረዳሻለን የኢትዮጵያ ህዝብ አይጨክንም።

  • @EtaferahuTurfe
    @EtaferahuTurfe Місяць тому +7

    ሁሉን ማከናወን የሚችለዉ አምላካችን ፈጥኖ ይድረስልሽ.

  • @MELKEMTUBE1
    @MELKEMTUBE1 Місяць тому +2

    የኔ እናት እግዛብሄር አምላክ ይርዳሽ እድህ ልብን ዘልአካልንን ስብርብሩን እምታወጡ ሰውች ዋጋችሁን ታገኛላችሁ እሷን እርርዳት ለልጇ ስንልልል😢❤🙏

  • @emikkmemikkm1940
    @emikkmemikkm1940 Місяць тому +3

    ፀሎት ቤት ይኑርሽ በሽታ የሚደብቀው
    መንፈስ ነው እህቴ ቆሞስ አባ ሳሙዬ ጋር ውስጂው አይዞሽ አንቺንም ልጀሽንም እመቤቴ ትዳብሳቹህ

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu Місяць тому +3

    እፉ የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን ጨርሶ ይማርልሽ የብርሃን እናት ወላዲተ አምላክ በምህረት እጆችዋ ትዳብስልሽ

  • @mihretyegeta2144
    @mihretyegeta2144 Місяць тому +2

    እግዛአብሔር ጌታ ኢየሱስ እሱ የሁሉ አባት የሆነው አምላክ ይራራልሽ ምህረቱ ወደ ቤትሽ ይግባ በእውነት ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢😢

  • @DemelashAlemu
    @DemelashAlemu Місяць тому

    ገኒ እንዲ አይነት ነገር በሀገራችን የተለመደ ነው። ከቤተሰብ ወይም ከጀርባ የሚሴሩ ችግሮች የሚፈጥሩት ነው፤ ሆኖም ግን ጥንካሬ ይፈልጋል ትልቅ እገዛም ይሻል። ቢቻል በጸበል መጽናት ያስፈልጋል አዕምሮን ማሳመን እና የባለቤቷም ጀርባ ማየት ወሳኝነት ይኖረዋል። እግዚአብሔር በረድኤቱ ያስባት።

  • @KalkidanAbebe-sv3jo
    @KalkidanAbebe-sv3jo Місяць тому +2

    የኔ እናት እኔም እያለቀስኩ ጨረስኩት እናት መሆን በራሱ ትልቁ ፈተና ነዉ

  • @flebersiyum6304
    @flebersiyum6304 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብስሽ ሁሉም በፈጣሪ ይቻላል❤

  • @mesol12345
    @mesol12345 Місяць тому +2

    ታሪኩ እጀግ በጣም ያሳዝናል ገንዬ በፈጠረሽ በመሀል በመሀል ያስገባሽዉ ሙዚቃ ይቅር በEBS የስለቸነን ነዉ እባክሸ

    • @nibretaderaw1292
      @nibretaderaw1292 Місяць тому

      እግዚአብሄር ይማርሽ ከነልጅሽ በጣም ልብ ይነካል ድንግል ከነልጇ ትድረስልሽ።

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 11 днів тому

    ዬኔ እናት አይዞሽ ቅዱስ እግዚአብሔር ከመልካም ወገኖቼ አገናቶሽ የምታርፊበት ይሰጥሽ ልጅሽንም ይማርሽ

  • @aswmekonen3859
    @aswmekonen3859 Місяць тому +6

    ይሄ ቤት በመፈስ ተይዟል የሚል እስኪ በላይክ የእውነት መፈስ ነው እናትየዋን እግር አስቆረጠ ደሞ እልጁ ላይ ዞረ እባካችሁ በቅርብ ያላችሁ በፀበል እድድን አርዱት በአቅሙ ይስገድ ይፀልይ ከጀመረው በእምነቱ ፈጣሪ ይረዳዋል😢

    • @TGBelay-v1k
      @TGBelay-v1k Місяць тому +3

      በላይክ አሳዩኝ የሚል ፋሽን ያመጣችሁ ደነዞች ግን ስታስጠሉ ምድረ ሰገጤ ቲሽ

    • @TGBelay-v1k
      @TGBelay-v1k Місяць тому +1

      በላይክ አሳዩኝ የሚል ፋሽን ያመጣችሁ ደነዞች ግን ስታስጠሉ ምድረ ሰገጤ ቲሽ

  • @MuluTasfu
    @MuluTasfu Місяць тому +1

    በጣም ያሳዝናል ይሄ የሰይጣን ስር ነዉ እንጄ ሌላ አይደለም 😢 ፈጣራ ምህራቱን ያቅርብለት እና አኪም አትበሉ የምር እኔ ወደ ፀበል አቆዩት ክፉ መንፈስ ነዉ እና አንችም አጎደለ ግን ተስፍ እንዳትቆርጪ ፀልይ ከልብሽ ጠይቂ እግዚአብሔር ምህረቱን ያቅርብልሽ 🙏🙏ይሄንን የምታነቡ ሁሉ እግዛቤር ከክፍ ይጠብቀን ❤🎉🎉🎉🎉

  • @mesaykussia
    @mesaykussia Місяць тому +2

    yene- enat Ye-dingle liji EYESUS yifewusewal. Temermiro minm kelele Yeagant siraa newu geta yifewusewal ehtee libshin begeta layy tayyyyy!!!!

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 11 днів тому

    አረ ከባድ ነው ግን ባሎች ምን እየሆናችሁ ነው ቢያንሰ ለአብራካችሁ ክፋይ ሰንት እናትም አባታም ያልህ የምትሆኑ አላችሁ አረ ተው በእውነት ልቦና ይሰጠን

  • @sadoetayegulilat8118
    @sadoetayegulilat8118 Місяць тому +9

    እህቴ ይህ ልጅ የሚድነው በፀበል ነው እነ መምህር ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ጎተራ 44 ቱ ፀበል ያለበት ለነፍሴ ያለ ይውሰደው ይህ የመናፍስት ስራ ነው ገኒ እባክሽ ንገሪያት እግዚአብሔር የርዳት።

    • @Helihelenerkan
      @Helihelenerkan Місяць тому

      ልክ ነው እግዚአብሔር ይማራቹ😢

  • @senigi530
    @senigi530 Місяць тому

    የኔ ጌታ ድኖ ደስታሽ ተመልሶ ስትስቂ ማየት አናፍቃለሁ

  • @emebetchimdi9022
    @emebetchimdi9022 26 днів тому +1

    Kidus Amlak Egziabher be mhiret ayenu Betachun yemelketelachu. Ayzon Yene Enat.

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Місяць тому +3

    ኡፍ ሳልጨርሰው እራሴን አመመኝ ወይ የሴት ልጅ መከራ አይዞሽ እህቴ

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 Місяць тому

    እባክሽ እህቴ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ይህ የሰይጣን አሰራር ነው ልጁ በፀበል ይድናል ለእግዚአብሔር ያለ ያስጠምቀዋል ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ትድናላችሁ ለልጆችሽ መኖር አለብሽ ፀልይ ሁሉም ነገር ያልፍና ታሪክ ይሆናል ያንቺ እንባ ወደ መሬት ሳይሆን የሚፈሰው ወደ ላይ ወደ እግዚአብሔር ነው አይዞሽ

  • @bettybetty2930
    @bettybetty2930 Місяць тому

    ከልጅነቴ ጀምሮ የኢትዮጵያ ወዶችን በጣም ነዉ የምጠላ አስካሁንም ሳላገባ የቆየሁት አሁንም ወደፊትም አላስብም በስመአም ምን አይነት ናቸዉ

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 Місяць тому

    የኔ እናት አይዞሽ እማ ይሄ ቀን አልፎ ታሪክ ይሆናል 😢 ላዳመጥኩት እራሱ እራሴን አመመኝ በጣም ይጨንቃል አላህ ካለሽበት ጭንቀት ያውጣችሁ ልጅሽም አላህ ሙሉ አፍያ ያድርግልሽ የሆነ አፋር ክልል እንደዚህ እምክም ሰው አለ ብለዋል ሎግያ ካልሆነ እዛ ሞክሩት 😢😢

  • @SabaErgetie
    @SabaErgetie Місяць тому

    ጌታ ሆይ እባክህን ለነዚህ ብተሰቦች ድረስላቸው በመህረትህ ዓይንህ እያቸው አይዞሽ እናቴ ቸሩ እግዚአብሔር ፈውሱን ያጽናላችሁ

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 Місяць тому

    አይዞን.እህቴ..አባክሽን.ጠንከር.በይ.አይዞን
    ለቅሶ.ይጨምራል.አታልቅሺ..ፀበል.አይውጣ
    ዳቢሎስ.ነውየሚያሰቃያቹ
    ገኒ.ክላሴካውን.አንሺዉ.ይረብሻል

  • @AynalemAbir-iq9ht
    @AynalemAbir-iq9ht Місяць тому +3

    አይዞሽ አህቴ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይድረስልሽ

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 Місяць тому

    አይዞሽ እግዚአብሔር ሙሉ ነው አይጎድልበትም በጊዜው ያስተካክልልሻል በጣም ውስጥን ይረብሻል ግን እግዚአብሔር መልካም ነው ወጀቡን ያሻግራል
    ገኒም እግዚአብሔር ይስጥሽ
    ይህ አይነት ችግር ሲከሰት እንደ ሀይማኖታችን ችግሩን መሸፈን የነበረበት ቤተክርስቲያን መስጊድ ነበሩ ግን ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ ሆነ

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw Місяць тому +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አይዞሽ ለበጎ ነው

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 Місяць тому +3

    ኡፍፍፍ ገና ተምኔሉን አይቼ ተንቀጠቀጥኩ። 😢😢😢

  • @ZerfuaMuche
    @ZerfuaMuche 25 днів тому

    ገኒ ሰላም ላንቺ ይሁንና የልጁ ህክምና ከ18 ዓመት በታች እንደተባለዉ ኪዩር የልጆች ሆስፒታል ይበላል ነፃ ህክምና ነዉ ቢሞከርለት መልካም ነዉ ሀምሌ 19መናፈሻ አካባቢ ነው።እኔ ታክሜበታለሁ ከዛሬ 12 ዓመት በፊት ፈጣሪ ይርዳቸው።

  • @TsyonGrma
    @TsyonGrma Місяць тому +3

    ወደ መምህር ተስፋይ ህጂ ምክሪ ይሰታል በማርያም የሀ መፈስ ነው

  • @yafet-2
    @yafet-2 Місяць тому

    😢😢😢ወይ እግዚአብሄር ልጂሽን እኮ ያዲንልሽ የኔ እናት ተፈተሽ እደው ፀበሉ ብቻ ይሻል እደሁ ይሄ የሰይጣን ስራ ነው

  • @mamamulu
    @mamamulu Місяць тому

    አይዞሽ እህቴ ሁሉ ያልፋል ፈጣሪ እምባሽን ያብሠው ልጅሽንም ፈጣሪ ያብሰው

  • @RahielYirga
    @RahielYirga Місяць тому +1

    እግዛብሔር ርሩህነው አይዞሽ ትድናላቹ እመቤቴ ትጠብቂቹ አይዞሽ

  • @tw4926
    @tw4926 Місяць тому

    ድግል ማርያም አይዞሽ ከጎንሽ አትለይሽም ሁሉም ለበጎ ነው

  • @BeletuAbebe-b4i
    @BeletuAbebe-b4i 3 дні тому

    ገንይ በረች እግዛብሒር ይጠብቀሸ

  • @esrialetelahiune1579
    @esrialetelahiune1579 Місяць тому

    የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳሽ ችገርሽን ኣይቶ እንባሽን ያብስልሽ በጣም ያሳዝናል ሂወት😢😢😢😢

  • @munatadesse479
    @munatadesse479 Місяць тому +1

    ፈጣሪ በነገር ሁሉ ይርዳሽ አይዞሽ ልጅሽንም ይማርልሽ

  • @hanagirma887
    @hanagirma887 Місяць тому

    እመቤቴ ትርዳሽ ልጅሽን ትዳብስልሽ አይዞሽ ይሄ ቀን አልፎ በደስታ የምትኖሪበት ጊዜ እንዲመጣ ምኞቴ ነው

  • @yidnkachewtaye6324
    @yidnkachewtaye6324 Місяць тому

    ሃምሌ 19 ሸሮሜዳ በታች ያለው የአሜሪካኖች ሆስፒታል CURE HOSPITAL ይባላል ለልጆች በጣም በአነስተኛ ዋጋ ነው የሚያክሙት፤ የእኔ የወንድሜ ልጅ ታክማበት ዛሬ ላይ በጣም ጤነኛ ሆና እየኖረች ነው ሃኪሞቹ አሜሪካውያን ናቸው እጅግ ድንቆች ናቸው ከፈጣሪ በታች፤ አድራሻቸው አሜሪካን ኤምባሲ በጀርባ በኩል ሃምሌ 19 መናፈሻ ጋር ነው•ፈጣሪ ያግዛችሁ•..........

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf Місяць тому +7

    "ይቺ አለም የወንዶች አለም ናት" አለች አርቲስት ሃመልማል አባተ ! እውነቷን ነው። የሚፈልጉትን እስኪያገኙ ያቀላመጧትን እናት መካዳቸው መበደላቸው አልበቃ ብሏቸው እንዴት የአብራኳቸው ክፋይ የሆኑት ሳይጠይቋቸው የወለዷቸውን ህፃናት አይረዱም? የአገራችን ለሴት ልጅ ሲኦል ናት።

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Місяць тому

      Then in this case it’s her fault why in the hell she sleep with the guy before she finished high school

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 Місяць тому +1

      ​@@nonenone3420አይምሮ ሳይበስል የሚደረግ ስተትን መኮነን ልክ አደለም ባይሆን ስው ከስተቱ ሳይማር ሲቀር ነው የሚወቀሰው ፍፁም ሰው ስለሌለ ።

  • @haymanottsagaw-m9h
    @haymanottsagaw-m9h Місяць тому

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርልሽ
    እያለቀስኩ ነው የሰማሁት እስከመቸ ነው ሴት ልጅ ላይ በደል የሚደርሰው

  • @ሰላማዊሰው
    @ሰላማዊሰው Місяць тому +6

    ኢትዮጵያ ለሴቶች ሲኦል ናት😢😢😢😢 አውሬ ወንዶች የሴት ልጅ እንባ ይፈርድባቹዋል ወዮላቹ😢😢😢

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Місяць тому

      stfu don’t complain it’s not always the man fault she sleep with the guy before she finished high school plus she was living with her uncle

  • @esrialetelahiune1579
    @esrialetelahiune1579 Місяць тому

    ወቅሸት ገብረኤል ሂጅ የኔ እህት ይሂ ሚያቃጥልሽ የርኩስ መንፈስ ስራ ነዉ እና ሁሉም ይፈታል መሄድ ካልቻልሽ የወቅሽት እምነትና ጠበል ከሰዉ ተቀበለሽ ተቀቢ ትድኛለሽ እርግጠኛ ነኝ ልጀሽም ይዘሽ ሂጅ ሂወትሽ ይስተካከላል 😢😢❤❤ ሁሉም ያልፋል ኣይዞሽ

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf Місяць тому

    ይህን ሁሉ መከራ ተሽክሞም "እግዚኣብሄር መልካም ነው" ይጨንቃል በጣም መከራዋን እሷ ለተሸከሙችው ለደቂቃዎች ለማዳመጥ ይጨንቃል!

  • @user-xd8bo1dm4g
    @user-xd8bo1dm4g Місяць тому +1

    የኢትዮጲያ ወንዶች እኮ ባብዛኛው አቤት ግፋችሁ የሴት እንባ የት እንደሚጥላችሁ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Місяць тому

    አቤት እግዚኦ የሰው ልጅ ፈተና አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ 🙏🙏🙏

  • @user-qu7ko8zt6n
    @user-qu7ko8zt6n Місяць тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይዞሽ እህቴ እፍፍፍፍፍፍፍ እደው የወገኖቸን ስቃይ የማልሰማበት ወዴት ልህድ 😭😭😭😭😭😭እኔም እግሬን በጣም ታማሚ ነኝ ስንት አመት ሙሉ በእግር እመም እየተሰቃየሁ ነው 😭😭😭😭😭 በዛ ላይ በስዴት ነው የምኖረው ማንም ህመሜን የሚረዳኝ የለም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 Місяць тому

    ያለምንም ጥርጥር ከቤተሰብ የመጣ እርኩስ መንፈስ ነው እናቱን ም እግሯን ያስቆረጠዉ እሱዉ ነው መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ጋር ዉሰጂዉ ሀኪም ያላወቀዉ በሽታ በፀበል ነው የሚለዉ አለበለዚያ እደናቱ ይቆረጥ ማለታቸዉ አይቀርም ስለዚህ አታቋርጭበት በፀበሉ ከፀናሽ ልጂሽ ይድናል

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz Місяць тому

    የእርስንም እግር ያስቆረጠ የልጅንም እግር የያዘ ስይጣን ዲያብሎስ ነው ነፃ የሚያወጣው ጌታ ክርስቶስ ብቻ ነው ስራው ይፍፍረስ ዲያቢሎስ የዘር ይትውልድ እርግማን ሲመለክ የቆየ ይህ ክፉ በጌታ ስም ስራው ይፍረስ ብክርስቶስ እመኚና ፀልይ ጌታይፈውስሻል አይዞሽ

  • @SofiaJemal-rk1sf
    @SofiaJemal-rk1sf Місяць тому

    እህቴ ንሰሀ ግቡና ቅዱስ ቁርባን ውሰዱ አስቆርቢያቸው ሁሉም ነገር ይስተካከላል

  • @haimilakew2182
    @haimilakew2182 Місяць тому

    ሰው እንዲያዳምጥሽ ባታለቅሺ ጥሩ ነው ለቅሶሽ በጣም ይጨንቃል

  • @hawahawa7709
    @hawahawa7709 Місяць тому

    ወሏሂ አንጀቴ ተንሰፈሰፈ አብሬያት ነው ያለቀስኩት የኔ እናት😢

  • @KhaledKk-q8o
    @KhaledKk-q8o Місяць тому +1

    እፉ የኔ ናት አይ የሴት ልጅ መከራ

  • @Degefemamo
    @Degefemamo Місяць тому +1

    እግዚአብሔር አምላኪ ፋዉስ ይሁን

  • @user-zq5ko7oc7r
    @user-zq5ko7oc7r Місяць тому

    በመማርያም እዮሃ ሚዲያ ቅረቢና አለምሰገድ ልጁን ያሳክመው የልጁ ልብ ይሰብራል😢😢😢😢😢

  • @MesretMesi-c5b
    @MesretMesi-c5b Місяць тому

    የኔ እናት እሚያምኑት በኛ መዳናለም በነሱ እየሱስ እያልን ከምናወረው አይጠቅመነም እዩ ጋ ይሒድና ይሞክር እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እንሞክር ይድን ይሆናል ብዙ ምስክርነት አይቻለሁ እንሞክረው በ እዩጋ ውሰጂው

    • @Hannagetaneh21Hanna
      @Hannagetaneh21Hanna Місяць тому

      ሲጀመር ኦርቶዶክስ አይደለሽም ብትሆኚ እዩጩፋን አታመልኪም ነበረ ሲቀጥል የሰውልጅ የፈለገውን የማምለክ መብት አለው በሰው እምነት ገብቶ መዘባረቅ ሀጥያት ነው የምታመልከው አምላክ ልጇን እንዲምርላት ለሷም የእለት እንጀራዋን እንዲሰጣት በየእምነታችን መፀለይ ሲገባን የሰውን ልጅ በችግሩ እና በማጣቱ እየተጠቀምን ከአምላክ እንዲለይ እና ኃይማኖቱን እንዲክድ ማድረግ የእናንተ የሉተራውያን ጠባይ ነውና እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ቀድሞውንም ኢትዮጵያ የገቡት በህዝቡ ረሀብ ተጠቅመው በእርዳታ ሰበብ ዘይትና ዱቄት በመስጠት ነበረ ህዝቡን መናፍቅ ያደረጉት አሁን ደግሞ የእነሱ ቡችሎች የተቸገሩ፣የታመሙ፣ የተጨነቁ ሰዎችን በማህበራዊ ድህረገዖች ስታዩ የአለቆቻችሁን መንገድ ተከትላችሁ ሰዎችን ከእውነተኛው መንገድ ለማሰናከል ትሯሯጣላችሁ ይሄ ደግሞ የሰይጣን ዲያቢሎስ ስራ ነውና እግዚአብሔር ከምድራችን ላይ ሐሰተኞች ተኩላዎችን ያጥፋልን

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Місяць тому

      ይሄማ ይመቻችሁዋል ስው ግራ ሲገባው እያጨናበራቹ አዳራሽ እየወስዳቹ የማንም ካራቴ ተለማማጅ ቢዝነስ መስርያ ታደርጋላቹ የሌባ ስብስብ ማንም እናንተ ጋር መጥቶ የሚጃጃል የለም

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 Місяць тому

    ገኒየ የኔ ደግ ቆንጆ አታስለቅሽኝ😢

  • @RoseJosh-wq3nz
    @RoseJosh-wq3nz Місяць тому

    ይሄ መንፈሳዊ አሰራር ነው እባክሽ ልጁን ቸርች ውሰጂው ይፀለይለት ይድናል

  • @meronhussien7658
    @meronhussien7658 Місяць тому

    Ayzosh enate e/r yerdash hulachenem yakemachenen enredashalen 🙏

  • @SaliSali-jk8ug
    @SaliSali-jk8ug Місяць тому

    ፈጣሪ ይርዳሽአይዞሽ ያልፋል ሁሉም ለበጎነው

  • @EthiopaAnaehiopa-se5uu
    @EthiopaAnaehiopa-se5uu Місяць тому

    ❤❤❤❤ ወይኔ በህወቴ ይቱብ ላይ ያዘንኩበት የመጀመሪያ ልቤብ ተሰበረ😭😭😭😭

  • @SalamSalam-zx7pm
    @SalamSalam-zx7pm Місяць тому

    እመብራሃን ህወትሽ ታብራልሽ እንደ ዘሬ ኣልቅሸ አለቃም 😢የእዉነት በጣም ያማል

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 Місяць тому

    አይዞሽ በርቺ እህቴ ብርት በይ የኔ እናት

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Місяць тому

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ😭🙏

  • @nunuyene703
    @nunuyene703 Місяць тому

    አንዳንድ ወንድ ውሻ ነው አንዳንድ አባት ከእበት እንኳን አይሻልም እኮ የወንድ ልጅን እጅ ክማየት እሱ ይሰውረን ወንዶች ጨካኞች ናቸው እሶ ስታስተዳድረው በነበር ሰአት ቁጭ ብሎ ሲብላ ኖሮ እሶ በህመም ምክንያት እጆ ቢያጣ ፊቱን አዞረባት የክፋት ጥግ

  • @HcxgdhFusgsg
    @HcxgdhFusgsg Місяць тому

    ቸሩ መድኃኔ አለም ይጉብኝሽ😢😢😢

  • @kukutilove
    @kukutilove Місяць тому +1

    ልጁን መምህር ግርማ ጋር ትውሰደው ይድናል

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile Місяць тому +1

    ምን እንምል አለዉቅም አላህ ይድረስልሽ ግን ለምን

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 Місяць тому

    Geneye Geta yebarkese

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 Місяць тому

    ፈጣሪ ያበርታሽ አመስግኝ ሁልግዜ

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ቶሎድረስልን

  • @getegemechu5299
    @getegemechu5299 Місяць тому

    ፀበል ውሰዱት በግዜአብሄር ይድናል መንፈስ ነዉ

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 Місяць тому

    Ebakeshe ehtachene yehe yedgemte ysytane ngre nwe hememo yememselwe aneche Geta eysuse yedreselese Geta eyesuse kene legese tekeblese yeselyelese lancheme lelejesheme fwese yehonlachole

  • @tirufikiryigezu2298
    @tirufikiryigezu2298 Місяць тому

    Egzabiher bechernetu yimarachihu🙏😭😭 semaetu kidus gewerigis tebel hidu tidinalachihu kura gewerigis

  • @makiwihtmaki4748
    @makiwihtmaki4748 Місяць тому

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርልስ አይዞሽ😢😢😢😢

  • @TsehayBeyene-rc5xy
    @TsehayBeyene-rc5xy Місяць тому +1

    መምህር ተስፋዬ ጋር ልጁ እንድሄድ ቢደረግ ጥሩ ነው

  • @martateka8431
    @martateka8431 Місяць тому

    Ayozosh yene inat egzabher tarik yekeral

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi Місяць тому

    እህቴ አላህ ይገዝሽ

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf Місяць тому +1

    😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍ የሴት ልጅ መከራ😢😢😢😢

  • @አላህምዱሊላ
    @አላህምዱሊላ Місяць тому +2

    😢😢😢😢አይዞሽ

  • @user-xd8bo1dm4g
    @user-xd8bo1dm4g Місяць тому

    እባካችሁ መጀመሪያ ሁሉም ተረባርቦ ይሔ ልጅ መጀመሪያ በታከመ

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Місяць тому

    እር ወንዶች እደወ ምን ልበላችሁ ቃል አጣሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Alazar_q12dt3ht8u
    @Alazar_q12dt3ht8u Місяць тому

    እማምላክ ትርዳሽ የኔእናት

  • @user-ly7by3ep3w
    @user-ly7by3ep3w Місяць тому +1

    ገኒ እባክሽነ አካውንተ ቁጥሯን ላኪልኝ

    • @Amena-r1l
      @Amena-r1l Місяць тому

      አለኮተጽፏል

    • @Amena-r1l
      @Amena-r1l Місяць тому

      አለኮተጽፏል

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z Місяць тому +1

    ውይ ያገሪ ስው ይሄ እንባ ምን ያመጣ ይሆን

  • @Halesa4142Halesa
    @Halesa4142Halesa Місяць тому

    እኔን አላህ ይርዳሽ😢😢😢😢😢😢

  • @TsegaTube-hj9px
    @TsegaTube-hj9px Місяць тому

    😢😢😢😢😢የኔ እናት እፍፍፍፍ ልጅሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @measzagetachew
    @measzagetachew Місяць тому +1

    ፣ስዉሩዋ ማርያም ውሰጅዉ

  • @fikrFikr-n6m
    @fikrFikr-n6m Місяць тому

    አላህ ያሽርልሽ አብሽሪ

  • @habeneyob1678
    @habeneyob1678 22 дні тому

    Egzabher embashn yabslsh 😢

  • @nunufekede1272
    @nunufekede1272 Місяць тому +1

    በጣም ያሳዝናል