እሳቱን ለማጥፋት ተቸግረን ነበር! እጅግ ያሳዝናል ምሽት ላይ በ መርካቶ የደረሠው እሳት አደጋ !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

КОМЕНТАРІ • 208

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 30 хвилин тому +1

    ወይጉድ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ በምሕረቱ ይመልከተን

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 3 години тому +40

    ስው መብላት አቅቶት ግራ በገባው ሰአት እንደገና ይሄ ተጨምሮ ባክህን አምላኬ በቃ በለን።

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 39 хвилин тому +4

    ቤታችን አፈረሱ በተኑን መድሃኒዓለም ይፈርዳል 😢 ሳይክል በሌለበት ሳይክል መንጃ ብለው ከሚሰሩ ብቻ አታሶሩኝ እግዚአብሔር ይፈርዳል የግዜ ጉዳይ ነው

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 43 хвилини тому +2

    የዚህ ምድር ነገር እዲህ ነው የሚታመን በእግዚያብሔር ይታመን

  • @tsitsi-t9c
    @tsitsi-t9c 4 години тому +21

    ለሁሉም ነገር ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን😭😭😭እሰዉ ሀገር ሁነን ስለ ናፈቀችን ሀገራችን ጥሩ ነገር የምሰማበት ቀን ናፈቀኝ😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ እንዴ እኛ ሀፂያት ሳይሆን እንዴ ምህረትህ በቃችሁ በለን🙏😥😥😥😥

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 години тому +22

    ወይ 😭😭😭💔💔💔አተ ደግ ሕዝብ ወይ እምዬ ኢትዮጵያ ሠላምሽ ናፈቀን ሥንቱን ይቻሉ ወገኖቻችን ያማል

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 2 години тому +13

    በዶዘር ቤት የሚያፈርሰው በእሳት ገባበት እጅግ ያሳዝናል የዘመናችን ኔሮ ፈጣሪ በቃ ይበለው ።

  • @fatumaahmed2152
    @fatumaahmed2152 31 хвилина тому

    ያረብ በቃቹ በለን እኛ ወጀለኛች ነን አንተ ማረን በአደጋው ለተጎዳችሁ አላህ ይካሳትሁ በጣም ያሳዝናል😭😭😭

  • @betslot9715
    @betslot9715 4 години тому +27

    እግዛብሔር ምድራችንን ይጠብቅ

  • @TeahyeGasawa
    @TeahyeGasawa Годину тому +2

    አይ አገሬ እግዚአብሔር ይድርስልሽ 😢😢😢😢አይ መሲ እንደት ይተካል የለት ጉርስ ለማገኘት ያቃተው ኢትዮጵያውያን እንኳን ሱቅ ለመክፈት ብቻ እንዳልሽው እንኳንም የሰው ሂወት አልህደ

  • @የኔነ
    @የኔነ 3 години тому +23

    አይ አዳነች አቤቤ እገዚአብሔር ለይቶ በእናተ ላይ እሳትና መአት ያውርድባቹ ይሄ 😢የማንም አይደለም የእናተ ስራ ነው 😢ፈጣሪ አመላክ አመድ ያርግሽ ከነ ጀሌኦችሽ እኔስ አመመኝ አሁንስ ያገሬ ነገር😢😢

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 3 години тому +13

    ፈጣሪ,ይቅር,በለን

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 2 години тому +7

    ይህ የመንግስት ሲስተም ነው ልቀቁ ብሎ ማፍረስ
    ስለማይችል ያለው አማራጭ ማቃጠል ነው በመን
    ግስቱ ሃ/ማርያም ጊዜ ተደርጒአልበፊትምየአፍሪካ
    መርካቶ ለማድረግእቅድነበርእናተህዝብባለበትቦታ ክፈቱልቀቁትመርካቶን።

  • @TsigardaYednglmaryam
    @TsigardaYednglmaryam 3 години тому +9

    ከንቲባዋ ታዲያ ምኑን ነው ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር አውለነዋል ያለቺው በእውነት በጣም ያሳዝናል በቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 3 години тому +11

    አይዞአችሁ እህቶች ፈጣሪ ኢትዮጵያ ይጠብቃት 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Годину тому +1

    በጣም ከባድነው እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ 🙏🏽

  • @LAILA454-y3s
    @LAILA454-y3s Годину тому +2

    እግዞ ማረነ ክረስቶስ አምላክ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት

  • @BirtukanBekeleashoro
    @BirtukanBekeleashoro 3 години тому +20

    ፈጣሪ ሆይ እንደ ምህረትህ አስበን 🙏🙏🙏

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 2 години тому +5

    እንደ እሳት ክፉ ነገር የለም በጣም ነው ያዘንኩት የሰንት አመት ድካማቸው እያዩት አመድ ሲሆን እግዛብሔር ይድረሰላቸው

  • @ሁሉንእንደግዜው
    @ሁሉንእንደግዜው 3 години тому +20

    አይዛችሁ ወንድም እህቶቼ እግዚአብሔር አዋቂ ነው

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Годину тому +1

    እግዚአቤሔር አምላኬ ሆይ ማረን😢😢😢😢እእፍፍፍፍ ወይኔ አገረችን ሰላምን መልስልን😢😢😢😢😢

  • @KibretHayyauu-h9k
    @KibretHayyauu-h9k 3 години тому +9

    ያአላህ በሰውም በንብረትም ከሚመጣ ድንገተኛ አደጋ ጠብቀን ይሄ አደጋ የደረሰባቸውን ደግሞ ከአንተ የሆነውን ካሳ ካሳቸው

  • @eshetetareke4862
    @eshetetareke4862 2 години тому +3

    አቤቱ ፈጣሪአችን እባክህ ይቅር በለን ፈተናችነን አበዛህብን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @dfghtyui4174
    @dfghtyui4174 3 години тому +6

    ፈጣሪ ይሰዉረን ከድንገተኛ አዴጋ

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru 3 години тому +7

    እግዚአብሔር ሃገራችንን ሠላሟን ይመልሥልን😢 ሃገራችን ላይ በአንድ እጀ ወደፈጣሪ መጸለይ ነው እንጂ በኢትዮጵያ ያለው ችግር ቀን በቀን እየጨመረ ነው የሚሄደው ምክንያቱም ያገራችን በየክፍል ሃገሩ ያሉ እናቶች እንባ ገና ዋጋ ያሥከፍለናል ሁሉም ቤት ሣይገባ አያበቃም እጅ ወደላይ ለማለት ነው ወደ ፈጣሪ መለመን ነው ሃገራችንን ሠላሟን ለመመለሥ

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx 2 години тому +6

    አቤቱ ማረን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @roseelias6098
    @roseelias6098 3 години тому +7

    እውይ በጣም ያሳዝናል😢😢😢 እግዚአብሐር ይድረስላቸው

  • @ሱሱየድሬዎ
    @ሱሱየድሬዎ 3 години тому +8

    አላህ አገራችንን ይጠብቅልን

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Годину тому +2

    የማርክቶ ነጋዴዎች ህዝቡን በንሮ ወድነት አታሳቃዩ የሰው እንባ እግዛቤሔር ሰምቶት ነው🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 19 хвилин тому

      For your comment please don't use wrong flags this is political game.

    • @asnakuademe4700
      @asnakuademe4700 16 хвилин тому

      እውነት ነው እነሱም ሕዝብን ሲያስለቅሱ ነበር ግን በዚህ ደረጃ ደህናውም ተጎዳ🙏🙏🙏

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 3 години тому +18

    እግዚአብሔር እንኩዋን አተረፋችሁ የሰው ህይወት እንኩዋን ተረፈ ንብረትስይተካል

  • @SoSo-kd5ji
    @SoSo-kd5ji 2 години тому +5

    አላህ ያቃጥላቹ ባለጌ መግስት አላህ ያሳህ

  • @Tik_Tok_people
    @Tik_Tok_people 3 години тому +10

    በጣም ያሳዝናል 😢

    • @Say-2424
      @Say-2424 Годину тому

      @@Tik_Tok_people በነጋዴ የዋጋ ንረት አንጀታችን ታጥፎ የምንኖር ዜጎችስ ማን አይዟችሁ ይበለን?

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 2 години тому +2

    እግዚኦ መሐረነ አሑን በዚሕ ኑሮ ወድነት እንዲት ነው የሜሆኖት አይይይይይ ፈጣሪ ይርዳቹ ዘመዶቸ😢😢😢

  • @Mahi-566
    @Mahi-566 2 години тому +3

    እግዚአብሔር ይድረሰላቹሁ በጣም ያማል 😢😢😢

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 2 години тому +3

    በጣም ያሳዝናል የአዲስ አበባ መስተዳድር ይክፈላችሁ ምክንያቱም በዚህ ሱቅ ሰረተዉ ነው ታክስ የምከፊሉት መንግሥትም ቤተ መንግሥት ሥራ አቆሞ ካሳ ይክፈል

  • @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
    @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 3 години тому +8

    አምላክ ሆይ እባክህ ታረቀን

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 3 години тому +4

    በጣም ያሳዝናል ወገኖቼ ያልታሰበ በዚሕን ሳአት ሑሉነገር ካቅም በላይ በሖነበት ሳአት በጣም ይከብዳል😢😢😢

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Годину тому +1

    😢ያማል ወገኖቻችን💔ለንሰሐ ሞት ያብቃን

  • @gizawkebedetadesse215
    @gizawkebedetadesse215 2 години тому +4

    መርካቶ መሆኑ እነታወቀ ወዲያው ለእሳት አደጋ መከላከያ መግለጽና ማሣወቅ ሲገባ ለምን ዘገዩ? ምክንያት ኣላቸው?

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u 41 хвилина тому

    አላህ.በቃቹ.በለን.ሀገራችን.መከራ.በዛ😭😭😭😭😭😭😭

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 3 години тому +12

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን መረን ራራልን እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይደረግልን ሐገሬ መከራሽ በዛ በቃ በለን።

  • @AmyLemma-ic3fi
    @AmyLemma-ic3fi 2 години тому +3

    ወይኔ ፡ የኢትዮጵያ ፡ ህዝብ ፡ ስቃይ ፡ በዛ ፡ እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ አስበን🙏🏼

  • @faitmahmohameed3653
    @faitmahmohameed3653 9 хвилин тому

    አላህ ይዘንልን ያአላህ

  • @SayedAhmada-uu6fn
    @SayedAhmada-uu6fn 2 години тому +2

    ይህ ነገር ከየት ነዉ የመጣው ብሎ ራስን መመርመር የድሮ ሰዎች የሠው ሀቅ አይፈልጉም አምሳንቲም የሠው ሀቅ ከገባ የራስንም ይዞ ይሄዳል ይለሉ ነበር ጎረቤቤቶቻችን ጭምር የዘመኑ ልጅ ከየት አመጣህ ተብሎ ስለማይጠየቅ ጣጣው ለሌላው ንፁሀን ሰው ይተርፋል አንዱ ባጠፋው ጀርባችን ይጠና እዝነት ጠፋ

  • @nlegmskts9007
    @nlegmskts9007 3 години тому +4

    ስጠብቅሽ ነበር😢😢😢😢 አይ ህዝቤ ስቃያቹሁ በዛ

  • @የማሜእህትየማሜእህት
    @የማሜእህትየማሜእህት Годину тому +2

    እኔ እኮ የሚገርመኝ መቸ ነው መልካም ዜና የምንሰማው ያአላህ የዘንድሮውስ ከፋ ወላሂ

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE 3 години тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ ሠላሙን ይመልሥልን 😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔👍👍👈👈

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 2 години тому +2

    እጅግ በጣም ያሳዝናል እግዛብሔር ይድረስላቹ ዋናው ሰው አለመሞቱነው ዋው አለመርቱን በጣም አሪፍ ነው

  • @solinatube2584
    @solinatube2584 3 години тому +5

    በሰለጠነው አለም ቢሆን መንግስት እርዳታ ያደርግ ነበር እኔን ያሳሰበኝ በዚህ ስራ በጠፋ ዘመን ይህንን አደጋ ማየት 😢😢😢😢ያሳዝናሉ።አብዛኛው መረዳዳት እንኳ እንዳይችል ቤተሰብ ናቸው።ፈጣሪ ይድረስላችሁ ወገኖቼ😢😢😢😢

  • @tigistdamene1928
    @tigistdamene1928 3 години тому +3

    መስዬ እንደሁል ጊዜ እንደምነሽ ባንቺ ሚደያ ደስ የሚል ዜና ነበር መስማት ምፈልገው እንግዲ ምን ይደረጋል ዓለም እንዲናት በእነዚህ ሱቆች ስንት ግለሰቦች እንደሚስተዳደሩበት ሳስብ እጅግ ያሳዝናል በዚህ ጊዜ ኑሮ በናረበት ገበያ በጠፋበት የስንት ሰው መተዳደሪያ ከባላአብቶቹ በስተጀርባ ስንት የቀን ሰራተኞ ………………. ብቻ የብዙአኑ ቤት መተዳደሪያ ያማል ፈጣሪ በተሻለ ነገር ይመልካታችሁ ምንም ለማለት አይቻልም 😭😭😭😭😭😭

  • @bbhh211
    @bbhh211 2 години тому +4

    መንግስት ነኝ ባዩ ብልፅግና ነው ይሄን ድርጊት የፈፀመው ።

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 Годину тому

      ፈጣራችን እንፍርራስው እንሁን ፈጣሪ ኢትዩጵያን ጠብቃት

  • @Hayattube-wm6rl
    @Hayattube-wm6rl Годину тому +1

    አላህን የማይፈራበት አገር ሽርክ ዝሙት ሰውመገዳደል ትልቅወንጀልነውእና ወደአላህ አስካልተመለስን እናልቃል

  • @muftsmuftsa9245
    @muftsmuftsa9245 2 години тому

    በጣምያሳዝናል😢😢

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 години тому +1

    እግዚአብሔር ይማረን😢😢😢 ይታረቀን

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 3 години тому +3

    ተስፋ. አስቆራጭ. ሀገር. ተሰርቶ. እንኳን. ማደር. ያልተቻለበት. ጊዜ. 😢😢😢😢😢😊

  • @hananhassan-p8t
    @hananhassan-p8t 2 години тому +2

    አልሀምዱሊላህ እንኩዋንም ሰው አልሞተ በቃ ይበለን ጣጣው በዛብን አዲሶች

  • @SeneduYelak
    @SeneduYelak Годину тому

    ፈጣሪይ ይቅር ይበለን

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 Годину тому

    እግዚአብሔር ሆይ እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን እባክህ አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏
    11/2/17. 21/10/24

  • @GebreDese
    @GebreDese Годину тому +1

    አይ ምላስህ ሳይቆረጥ አይቀር እግዚአብሔር ይፈርድብሀል

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 години тому +2

    አደጋው እጅግ በጣም ያሳዝናል:: እንኳን ህይወታቸው ተረፈ ገንዘብ ጤና ካለ ይመጣል❗

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 2 години тому +1

    በጣም ያሳዝናል

  • @Tejeshlteva-x5d
    @Tejeshlteva-x5d 2 години тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ እግዚአብሔርን አደጋ ደረሰባቸውን እግዚአብሔር ይማራችሁ ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @etsubgashaw6173
    @etsubgashaw6173 3 години тому +10

    ስራዬ ብለው ነው ያቃጠሉት

    • @abrahamdebesay2275
      @abrahamdebesay2275 2 години тому +2

      ዲያቆን ዳንኤል ክብት ነው ያቃጠለዉ መጠየቅ አለበት

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 17 хвилин тому

    የኢትዮዽያዊያን መከራና ችግር ለአንቺ ሰርግና ምላሽ ሆኖልሻል ኢትዬዽያዊያን ግን ጀግኖች ናቸው ይሄንንም መከራ ያልፉታል አይዞን

  • @loveethiopia6213
    @loveethiopia6213 Годину тому

    እግዚሀሐብሂር ሆይ ማረን

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 2 години тому +2

    መንግስት አውቀው ይሆናል ያደረጉት...ያሳዝናል

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት Годину тому +1

    😒ለ ኮሊደር ስለሚአስፍልግ ነው 😒😒አይይይ በ ጀርባው ይጠና ድሮስ በ ማን ይጠናል ምምምምም በ ለሊት ተጠብቆ ያጠፍት 😒😒ባለግዚውች ለመውስድ ስለሚፍልጉ ነው 😒😒

  • @Anele-n1u
    @Anele-n1u 17 хвилин тому

    May God help the people who lost their property.

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 Годину тому

    በጣም ያሳዝናል ልክ ነው እኮ የሚሸጠው ነገር ደሞ ተቀጣጣይ ነገር አለው አላህ ይድረስላቹ ስንት ነገር አለ በሰው ላይ

  • @Anele-n1u
    @Anele-n1u 18 хвилин тому

    Very very sad.

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 Годину тому

    እጅግ በጣ ያሳዝናል😢 እግዚአብሔር የጠፋውን ንብረታቹ ይመልስላቹ ዋናው የሰው ህይወት እኳን አልጠፋ በዚ እህ ሁኔታ ለመዝረፍ የተነሱ በጣም ያዛዝናል ልቦና ይስጣቹ

  • @RahelBirhanu-ms7tt
    @RahelBirhanu-ms7tt 3 години тому +3

    በሰአቱ አለመድረሳቹ ነው እንጂ ቢያንስ የተወሰነ እቃ ይተርፍ ነበር

  • @የእየሱስነኝ-ጨ4ጘ
    @የእየሱስነኝ-ጨ4ጘ 45 хвилин тому

    እግ/ር ይክፈለቻው እንኳን ሰው ተረፈ😢😢😢

  • @therelaxedguys1557
    @therelaxedguys1557 Годину тому +2

    የብልፅግና እድገት ነዉ ቃጠሎዉ።

  • @zeynebkemal3488
    @zeynebkemal3488 Годину тому

    ያአላህ አንተታርቀን ወላሂ በጣም ከባድነው በችሎታክ አንተተካላቸው

  • @fatumaahmed2152
    @fatumaahmed2152 26 хвилин тому

    የስው ሂወት አለመጥፍቱ አልሃምዲሊላህ አላህ አንዱን ሲወስድ አንድ ይተካል እና በማያልቀ እጅ ይተካላችሁ💔💔💔💔

  • @ቢቲነኝየመርሳዋ
    @ቢቲነኝየመርሳዋ Годину тому

    ያአላህ አተበዝነትህ ያኢላሂ

  • @mahiethio
    @mahiethio 3 години тому +4

    አቤት የኢትዮ..ሕዝቦች መከራው በዛብን😢😢

  • @tadelubedaso6836
    @tadelubedaso6836 Годину тому

    Egziaberiya yesew nefis enkuan terefe esu endefekede ayzoachu

  • @tadelubedaso6836
    @tadelubedaso6836 Годину тому +1

    Egziaber yabertachu wid yehitopia ezib new shema Tera kelale yemayibale yesira zerf new yalebet abet amlaka kedingetega adega yitebik

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 2 години тому +5

    አላሀምዱሊላሒ እንኳንም የሠው ህይወት አልጠፋ ንብረታችሁንም አላህ በተሻለ ነገር ይተካችሁ ያረብብብብ

  • @kidane6165
    @kidane6165 2 години тому +2

    መሪወችን ላይ እርግማንና ስድብ በህዝᎄ ላይ እ ንደዚህ አይነት ሰቆቃ እያመጣ ነዉ እባካችሁ እርግማኑነ አቁሙ : እኛኑ እየጉዳን ነዉ ተቆጠቡ

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 2 години тому +1

    😭

  • @Emube1
    @Emube1 2 години тому +1

    እመኑኝይህመግስት ገፊነው የምር እግረደረቅነው ኮቲየለውምእኳን እሳትእዳይከሰትመጠቀቅ ቀርቶእራሱጋዝናቅብሪትአቀባይነው የሚሆነው አይሀገሬ😢

  • @neA-s5v
    @neA-s5v Годину тому +1

    ላስቲክ ነክ ወይም ዘይት ነክ የሆነ እሳት በውሀ ማጥፋት አይቻልም ውሀው የበለጠ ስለሚያቀጣጥለው ግን የተለየ እንደ ፎም አይነት ኬሚካል ነበር ወዲያው የሚያጠፋው. ለመሆኑ የእሳት አደጋው ክፍል ይሃን ያውቅ ይሆን??

  • @የማሜእህትየማሜእህት
    @የማሜእህትየማሜእህት Годину тому +1

    ሲጀመሪ የኢትዮጵያ እሳት አደጋ መቸም ተቆጣጥራችሁ አታውቁም ከወደመ ቦሀላ ነው ብታጠፉም የማትረቡ 🤔

  • @JoujouJoujou-ww1py
    @JoujouJoujou-ww1py 3 години тому +1

    Yes

  • @በጣምቆንጆነው
    @በጣምቆንጆነው 3 години тому +1

    በጣም ያሳዝናል ለሞቱትም ነብስ ይማር

  • @alexestifanos2071
    @alexestifanos2071 Годину тому +1

    Who did it how came it happen?

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 години тому

    😢😢😢

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 2 години тому +2

    The poll. Many are saying, "the government is in the business of destruction, that is why many people say, " the government is proofing incompetency ", how long !!!

  • @HiwotYazew
    @HiwotYazew Годину тому

    ኢትዮጵያ ጮኸሸ ተናገራ ብተባህ ሰንቱ ተናገር ነበር😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 3 години тому +2

    የእሳት አደጋ ብርጌድ በጣም ብዙ ጊዜ እሳቱን ለማጥፋት ቀድመው እንደሚደራደሩ ይታወቃል ይህንን ያልደረሰበት ሰው ሊያውቅ አይችልም !!!

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض Годину тому +2

    መንግስት ነው ያቃጠለው ከጋሎች ጋር ሆኖ የኢትዮ ህዝብ ንቃ በ16ክፍለ ዘመን ኦሮሞ ሀበሸን እንደወረረ ዛሬም ቀጥሏል እያረደ ከሚጥልህ በሰላማዊይም መንገድ ቢሆን ታገሉ😢😢😢😢😢😢

  • @dohadoha5365
    @dohadoha5365 2 години тому

    😢😢😢ወይኔ ወገኔ

  • @Say-2424
    @Say-2424 2 години тому +1

    ማዘን በጣም ጥሩ ነገር ነው!!ነጋዴዉ ካለ አግባብ ከአቅም በላይ ዋጋ እየጨመረ የምንለበለውስ ማን ይዘንልን።

    • @alemkibru7688
      @alemkibru7688 Годину тому +1

      አይባልም በዚህ መሳለቅ ምንማለትነው ቲች

    • @Say-2424
      @Say-2424 Годину тому

      @@alemkibru7688 መሳለቅ ምን አመጣው ?መኖር ያቃተን በነዚህ ስግብግብ ነጋዴዎች እኮ ነው!!ለነገሩ Short memory ስለሆናችሁ አይገባችሁም።

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 12 хвилин тому

    😢😢😢😢😢

  • @zeinakahsainaibhakitumderf7925
    @zeinakahsainaibhakitumderf7925 23 хвилини тому

    Iasaznal 🙏

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @etshiywotgetaneh7335
    @etshiywotgetaneh7335 2 години тому +1

    ማታ 1ሰዓት መርካቶ ፍሪ አይደል ምን ይዘጋጋል ልፈርድ አይደለም