ያሳፍራል ኩሩውን አባቴ ለማኝ አደረጉት | ጉድ ፈላ የጄሶ እንጀራ Ethiopia -

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024
  • 🛑ልጃቸው የሞት ፍርድ የተፈረደባት የለይላ ኑርሰቦ አባት እና እናት እራሳቸውን ሳቱ ሼር ሼር😭📌
    ለይላ በሳኡዲ የሞት ፍርድ ተፈረደባት ለይላ የኛን እርዳታ ትሻለች
    እስልምና ውስጥ ቁርዓን የሚያስቀምጠው አለባበስ ጅልባብ ነው።"የተከበሩ ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ
    ግፍ ሞልቶ የፈሰሰበት የስልጤ ቅበት - አስገራሚ ጉድ ወጣ
    የስልጤ ቅበት ሰለባዎች ልጆቻቸውን እያስታመሙ ያሉ እናቶች
    በስልጤ ዞን በቅበት በሙስሊሞች ላይ የተፈጸመው ግፍ
    ማህሙድ ዩኑስ
    ለመጀመሪያ ጊዜ ሚስጥሩን ቤተሰቦቿ ፊት የተናገረቸው ነገር ምን ይሆን • አቤል ብርሃኑ •
    አሰላሙዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ ክቡራትና ክቡራን ታዳሚዎቻችን እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ።
    ውድና የተከበራችሁ የሙቤ ቤተሰቦች ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ለሌሎች ይህን ቻናል ሼር በማድረግ ሰብስክራይብ አድርገው ቤተሰብ ይሆኑን
    የቴሌግራም ግሩፖችን የቀላቀለው👉👉 t.me/MubeMedia
    የፌስቡክ ፔጅ ላይክ ያድርጉ
    / posts
    የዩቲብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ
    / @mubemedia
    #ሚዲያ #Mube Media
    ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ
    የሞት ፍርድ የተፈረደባት እህታችንን እንታደጋት፣ ይድረስ ለዩቱበሮች ለቲክ ቶከሮች፣ ሁለተኛ ሚስት በሁለት ሚሊየን ብር፣
    አዲስ አማርኛ ፊልም 2022 • ሰበር ዜና ግርማ የሺጥላ • አዳዲስ ፊልሞች • Ethiopia ቲክቶክ • ebstv worldwde • Balageru Tv • orthodox • ማራኪ ወግ • ሐጅ • ግርማ የሺጥላ ተገደለ
    አቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅ 2
    ዮኒ ማኛ መሰከረ ሙስሊም ጠልነት አለ | ህፃናቶች እያለቁ ነው yoni manga | seifu on ebs
    ጥላዬ ሙሉ ፊልም |Telaye full Amharic movie 2022
    ባልታሰበ ሁኔታ የሞተችው ሞዴል እና የመንሱር ጀማል መልዕክት ለዶር አብይ - በስንቱ | seifu on EBS
    • ነፀብራቅ ሚዲያ • ሚንበር ቲቪ ምርኩዝ • Eid mubarak - አዲስ ነሺዳ • እንኳን አደረሳችሁ • አዲስ ነሺዳ 2022 • ታጠቅ ሚዲያ
    ለይላ ኑርሰቦ ቀጥታ ከእስር ቤት ያስተላለፈቺው መልዕክት#Emantube
    🛑የለይላ ወላጆች አዲስ መረጃ ሼር በህዝቡ ተፅናንተዋል አልሀምዱሊላህ 📌
    Ethiopian Movie 2022 Full Length Ethoipan Film
    fasikatube
    mezmur protestant
    mezmur maryam
    mezmur orthodox eritrea
    mezmur orthodox Amharic
    የሞት ፍርድ የተፈረደባት ለእህታችን ለይላ የተስራ ዶክመንተሪ ህዝቡን በእንባ አራጨው😭ማስተር አብነት ህዝቡን አስደመመው
    ታጠቅ ሚዲያ • Brex habeshawi • አፍሪካ ቲቪ • donkey youtube • ድንቅ ልጆች • Ethiopia viral video • New wollo tube • New Amharic • ነሺዳ Oromo • አዲስ ነሺዳ • መንዙማ • ደሴ • አይመኒታ • Minber
    የለይላ ወላጆች አዲስ አበባ ገቡ በናንተ ርብርብ ደስ የሚል ዜናሼር📌
    Mube Media • Minber
    #ተዋወቋት #babi
    seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,etለይላ ለይላ ኑርሰቦ

КОМЕНТАРІ • 235

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 11 місяців тому +18

    የኔ አባት ስፍስፍ ልበልልዎት አላህ ሆይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን😢😢😢😢😢😢

  • @HyattMangasha
    @HyattMangasha 11 місяців тому +8

    የኔአባት በጣም ያሰለቅሳል አላህ አገራቺንን ሰላም ያዲርግልን😭😭😭😭😭💔💔💔❤❤❤

  • @ኩንፈየኩን-ፐ1ጸ
    @ኩንፈየኩን-ፐ1ጸ 11 місяців тому +5

    የኔ አባት እህህህህህህህህ ዘላለም ለማይኖርባት አለም ለወንበራቸው ሲሉ ሚስኪኑን ህዝብ አሰቃዩት አላህ የስራቸውን ይስጣቸው አይ ሀገሬ😭😭😭 ያረብብ ሰላም ካንተ ነውና ሀገራችንን ሰላም🙏🙏 ያድርግልን

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 11 місяців тому +6

    በአላህ ፍትህ ለአማራህዝብ😢😢😢😢😢😢😢 የኔአባት

  • @MominaAbamuga
    @MominaAbamuga 11 місяців тому +3

    😭😭 የሰዉን ደስታ ማየት በጣም ደስላል❤❤❤

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 11 місяців тому +1

    የኔአባትዋ ፈጣሪ ይርዳወት አላህ በእዝነቱ ይመልከተወት ያረቢ ሲያሳዝኑ በአላህ ምስኪንየኔአባት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏

  • @ዑሙአነስነኝየልጄእናት
    @ዑሙአነስነኝየልጄእናት 11 місяців тому +12

    ባለስልጣን ውስኪውን ሲራጭ ሚስኪን ህዝቡ ግን እንባውን ይረጫል😢😢😢

    • @adad6827
      @adad6827 11 місяців тому +2

      በጣም

  • @zainabal1660
    @zainabal1660 11 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ሰላም አደረግልን 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 11 місяців тому +2

    ያረብ የሃገር ሰላም እንደቀላል ያረብ ሰላም ለወገን

  • @asas1800
    @asas1800 11 місяців тому +6

    አላህ ግን ምን ያክል ነው የታገሰን ያኢላሂ በዚህ ሰራችን ከሰማይ እሳት ቢወርድብን ምኑ ይገርማል አይ ሰውና ከፋቱ ሞት ተረሳ

  • @Trrttt-i2x
    @Trrttt-i2x 11 місяців тому

    አሜንአባታችን

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 11 місяців тому +1

    መጥፎ ሴት አላህ የእጅሽን ይስጥሽ ጀሶ እየሰሩ የሰውን ጉልበት እየበዘበዙ😢😢😢

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 11 місяців тому +5

    የሀገርመሪዎች ባለሀብቶች ባለስልጣናቶች. አሀርየምታፈርሱ. ንፁሀንንየምትቀጥፉ እባካችሁፈጣሪያችሁን ፍሩሺአመትአኖሩም. እባካችሂ 😢😢😢😢😢😢

  • @ሸምስያየስልጤዋቲዩብ
    @ሸምስያየስልጤዋቲዩብ 10 місяців тому

    አላህ ሰላም የድርግልን ሀገረችን በጣም የሰዝናል የሀገረችን ነገር

  • @meseretdebebelimetameseretdebe
    @meseretdebebelimetameseretdebe 11 місяців тому

    የአላህ ያረቢ ልጆቼን አደራህን ለማይሞላ ስደት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd 11 місяців тому +3

    እፍፍፍ የኔ አባት ችግር አይኑ ይጥፋ

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd 11 місяців тому +2

    ያርብሀገራችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @RahmaRahma-e2f
    @RahmaRahma-e2f 11 місяців тому

    ያራቢ በጣም ነዉ ያሰዛኑኝ ያኔ አባት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @علويةمحمد-م9ذ
    @علويةمحمد-م9ذ 11 місяців тому +3

    በአንድ እጅ ተያይዘን የምንረዳዳ የነበርነው አሁን አባላን ዘመን አባት ለልጁ እንዲህ የሆነ ስሜቱ ከባድነውና😢😢

  • @ساجدةسعادة-خ6ظ
    @ساجدةسعادة-خ6ظ 11 місяців тому

    የኔ አባት ሲያሳዝኑ አይ ሀገራችን የሰንቱ ልብ ተሰበረ አላህ ሆይ የተሰበሩ ልቦችን አንተ ጠግናቸው ያረብ ምንኛ የከፈ ነው በአሏህ የሀገራችንን ሰላም ይመልሰልን በቃ ይመለን

  • @lobabalobaba6670
    @lobabalobaba6670 11 місяців тому

    ያረብ

  • @aHabiba-p6n
    @aHabiba-p6n 11 місяців тому +2

    ሀገራችን ውስጥ ብዙ ጉድ አለ

  • @RahmaRahma-e2f
    @RahmaRahma-e2f 11 місяців тому

    አላህ አገራችኒን ሰለም ያርግልን

  • @mamadubai9741
    @mamadubai9741 11 місяців тому +4

    የኔ አባትአይይይይይ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ወላሂ

    • @keymobile3913
      @keymobile3913 11 місяців тому

      እኔም ወላሂ ያረብ

    • @aishaaisha2657
      @aishaaisha2657 11 місяців тому

      ጁንታ ኦነግ ሸኔ ፋኖ የሀገር መከላከያ ተብየወች ህዝባችንንን አሰቃዩብን ገደሉብን

  • @KaleAfso-gw8fc
    @KaleAfso-gw8fc 10 місяців тому

    ያረቢ አተዉ በረህመትህ ጠብቀን ባገር ቤት በዉጭም ያለነዉ😥😥😥😥

  • @rejebkedr1564
    @rejebkedr1564 11 місяців тому +2

    😭😭😭😭😭አይይይይ አገራችንሰላምአምጣልን ያረብ አስለቀሱኝ

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 11 місяців тому +2

    የኔአባት አላህይረዝቀዉት 😢😢😢😢😢

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 11 місяців тому

    ሱብሀንአላህ

  • @ለራሱበሚገባዉመልኩአሏህከ

    የአሏህ ሲያሳዝን ያረቢ እህ

  • @zinetaragie6261
    @zinetaragie6261 11 місяців тому +1

    ሠውእምረዱሠወች አላህይጨምርላችሁ

  • @Hik-t5p
    @Hik-t5p 11 місяців тому

    ያረብብብብብብ ጌታየ

  • @hayatseid7013
    @hayatseid7013 11 місяців тому +1

    ዱባይ ነኝ እጀራ ሲያምረኝ ገዝቸ በላለሁ ምንም ማይሰማማኝ ለካ ለዚነው ወላሀውላ ቅወተ ኢላ ቢላህ

  • @cgf8399
    @cgf8399 11 місяців тому +1

    ሀሲቡንአላህወኒአመልወኪል አረምንጉድነዉ ያአላህ አአአይይይሀገሪ አአይይይጦርነትምንጥቅምአለዉፊቱንስ አላህለሀገራችንስላምያጣልንያረብብብብ እእእህህህህህአይማጣት

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 11 місяців тому +1

    ወላሂበጣም ነዉ ያለቀስኩት 😭😭😭

  • @peaceandpeaceful4538
    @peaceandpeaceful4538 11 місяців тому

    ሰውዬው በስተርጅና እንዲህ መሆናቸው በጣም ያሣዝናል ...
    አንጀቴን በሉኝ ...
    እኔስ ምን እንደምል አላውቅም ፣ አሏህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን !

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 11 місяців тому

    ባላዴራው፣ታድልህ፣ለቅሶን፣ወዴ፣ደስታ፣ስትቀይር፣ታድለህ፣አላህ፣ይጠብቅህ፣ወንድምአለም

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 11 місяців тому

    ወለሂ አለህ ይቅር ይበለኝነ ሰው ሆኝ መፈጠሬን ጠለሁት ወይኔ ግመሹ የህየ ግገ የበነል ግመሹ የጄሶ ኢጄረ የበለነል😢😢😢የመል ❤የረቢ ለቸገሩ ሁሉ ዲረስለቸው ከቺግር አውጠቸው❤😢😢

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
    @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ 11 місяців тому

    ያረቢበቃበለንየኔአባት😭😭😭😭

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 11 місяців тому

    እፍፍፍፍፍፍ የኔአባት 😢😢ወገኖች ፍትህ ለአማራ ህዝብ አረ ጦርነት በቃቃቃንንንን አላህ ሆይ አንተበቃበለንን😢😢😢😢😢😢😢

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r 11 місяців тому +2

    አይነገርም እህ ያረብ ስቱ አለቀሰ እህ

  • @twaibatwaiba5239
    @twaibatwaiba5239 11 місяців тому +1

    ለአሊላሀኢለላህ😢 ኡነትአረብሀገርገዝተንየምንበላእንቁጠብ

  • @MaryamMayam-gm6he
    @MaryamMayam-gm6he 11 місяців тому +1

    አላህ እባክህ ሰላሙን መልስለን😭

  • @ymaeienat6905
    @ymaeienat6905 11 місяців тому

    ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን😢

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 11 місяців тому +1

    ደግረጉ ህዝብ በአየር ከመጨፍጨፍ ጀሶ ይሻላል መግስት የለለ በት ሀገር እድህነው ውይ አባቴ አላህ ይርዳቸሁ 😢😢😢😢😢

  • @umunuhኡሙኑህ
    @umunuhኡሙኑህ 11 місяців тому

    አስለቀሱኝ ወላሂ ተናግሶ አይወጣ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn 11 місяців тому

    እነዚህንለህግነውማቅረብ ሥንቱበሽተኛይሆናል የኔአባት አላህይገዝህ አላህሠላሙንያምጣልን

  • @vip6526
    @vip6526 11 місяців тому

    የኔ አባት ያረቢ

  • @nahiyanahiyan1482
    @nahiyanahiyan1482 11 місяців тому

    😢😢ያአላህ ከባድነው እህህህህህህህ

  • @አላህበቂዬነው-ፈ9በ
    @አላህበቂዬነው-ፈ9በ 11 місяців тому

    سبحان الله😢😢😢

  • @بيريه-ض8ي
    @بيريه-ض8ي 11 місяців тому

    ያ alah ባጣም ያሳዝናል ሁላቱም ቪዲዮ ልብ ይሳብራል ዋንድሜ ሙቤ ባርታልኝ

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 11 місяців тому +2

    😢😢😢😢😢😢 ይሄንን የዉሃህዝብ የጠጠር በሽተኛ አረጉትጨርሰዉ ሱባሀንአላህ ስትአመትይሆን የሚኖሩት በአላህ ከበድያለቅጣትይቀጡ. ለሌሎቹምመማሪያ ይሆናልአላህ አብሲትያድርጋቸዉ

    • @asterzenebe847
      @asterzenebe847 11 місяців тому

      አረ ንጹህ እህል ነው ይሄ ጥንብ ጋላ አማራ ስለ ሆኑ ብቻ የስራ ቦታቸውን ለመንጠቅ ነው እንጂ

    • @ZenbS-bv7gm
      @ZenbS-bv7gm 11 місяців тому

      @@asterzenebe847 ዉላሁአእለም እዛከሆነ አላህየስራቸዉንዋጋ ይክፈላቸዉ

    • @asterzenebe847
      @asterzenebe847 11 місяців тому

      @@ZenbS-bv7gm ደብረ ዘይት ነው እሚኖሩት የታወቁ እንጀራ አከፋፋይ ናቸው እሚለውን አሰሚም እንዴ ጀሴ በሆን ስንት ፖሊስ በመጣ ነበር ልጅቷም ባሏም ምንም መደናገጥ አይታይባቸውም እኮ እናም ይሄን ቭድዮ አይቶ ደውሎ የጠየቃቸው ሰው ነበር አካባቢያቸው ያሉ ጎሮቤቶቻቸም መስክሮላቸዋል ጋላ አማራን አላሳራ ብሏል እኛም ዝም ብለን ከመናገር ነገርን መመርመር ጥሩ ነው

  • @saadaemer9757
    @saadaemer9757 11 місяців тому

    አላህ ይድረስላቸው ያረብ የኔ አባት እኔ ስፍስፍ ልበልለወት የኔ አባት

  • @ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ

    እኔ አገሬን ሰገባ ከናቴ ቤት ዉጭ እንደራ አልቀምስም ሙዝና ብርቱካን እየበላሁ እደርሳለሁ እንደዉ አሁንስ የሙዝና የብርቱካን አርቲፊሻንም አንዳያመጡብንጅ ኧሯ የአላህ ጭካኔ

  • @jordanmobile7105
    @jordanmobile7105 11 місяців тому +1

    አባትየ እኔን ልጀወን ኡፍፍፍፍፍ 💔😰😰😰😰💔😰

  • @sadahs4112
    @sadahs4112 11 місяців тому

    አይአገሬ. የፍትህ እግር እዳትባለ።ዛሬየስቃይአገርሆነ።😢

  • @mamadubai9741
    @mamadubai9741 11 місяців тому

    ሡበሀን አላህ

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 11 місяців тому

    አብይ አላህ ያስለቅስህ 😢😢😢የኔአባት

  • @Defend202
    @Defend202 11 місяців тому +2

    አይጦርነት አሁንም ይብቃን ጦርነት እህህ😥😥😥😥

  • @ኒቃብነዉዉበቲ
    @ኒቃብነዉዉበቲ 11 місяців тому

    የኔ ዉድ አባት😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @የቦረናቀበጥ-ቘ5ጨ
    @የቦረናቀበጥ-ቘ5ጨ 11 місяців тому +1

    አይይይ ጀሶ እያበሉን በሺተኛ አረጉን ስታስቡት እኛላይ ፎቅ ልገነቡብን ነው 😢😢😢😢😢

    • @hikmahali6564
      @hikmahali6564 11 місяців тому

      ጀሶ ምንድን ነዉ አላቅም እኮ

    • @jordanmobile7105
      @jordanmobile7105 11 місяців тому

      ሊገነቡ ነው ማሬ😅

  • @user-bu1zn8gt8n
    @user-bu1zn8gt8n 11 місяців тому

    አላሕ ይገዛቸው 💔💔

  • @FafiyaEberahim
    @FafiyaEberahim 11 місяців тому

    ያረብ ሰላሙን በቅርብ አርግልንንንኖ

  • @Hayatyoutbe
    @Hayatyoutbe 11 місяців тому

    አገሬ ሠላምሺ ይመለሥ አይይይይ

  • @SaraTesfay-s8n
    @SaraTesfay-s8n 11 місяців тому

    Subhanallh so sad allah the greatest

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 11 місяців тому

    አባዬ😢😢😢

  • @MaryamAli-i3m
    @MaryamAli-i3m 11 місяців тому

    ያወይላቸውለሠውአለማሠብ

  • @muzayin9038
    @muzayin9038 11 місяців тому

    Subhan Allah

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 11 місяців тому

    የጦርነት ትርፈ😢😢😢

  • @meka-lr2kh
    @meka-lr2kh 11 місяців тому

    አይ የኛ ነገር 😢😢😢😢

  • @medinaabebe1821
    @medinaabebe1821 11 місяців тому

    እነሱ እደፈለጉ ይሆነሉ እደዚህ ያሉ ይጎዳሉ በጣም እጀት ይበላል አይይይ😢😢😢😢

  • @HayatMajed-id9pu
    @HayatMajed-id9pu 11 місяців тому +1

    እኔ ቆራርጠው የለቀቁትን ነው ያየሁት ሱብሀንአላህ

  • @ramieyutube9149
    @ramieyutube9149 11 місяців тому

    አይ ሀገሬ😢😢😢😢😢

  • @maryem9100
    @maryem9100 11 місяців тому

    የኔ አባት ሆደ ላወሰ ሳሳዝኑ

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 11 місяців тому

    አላህ ይይላችሁ ባለ ጌዜወች አላህ ማአት ያውርድባችሁ አቦ የኔባት አሰፈሰፈው የሆዱን ብሶት እደት ያውጣው በሰው ሂወት ተጫወቱብን ደሀው ወገኔ እህህህህህህህህህ በየቤቱ ለቅሶ አረጉት አብይ አላህ አርሜህን ያሳጥረው ደብረ ጢወን ጌታቸው ረዳ እርሜያችሁን በስቃይ ያርገው የህዝብ እባ እሳት ሁኑ ያቃጥላችሁ

  • @rahimasiraji9003
    @rahimasiraji9003 11 місяців тому +1

    የኔ ከርታታ አባት😢😢😢😢

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 11 місяців тому +2

    እምየ ኢቶ ልጅችሽ በገዛ ሀገራቸው እደሠሳ ታረዱ

  • @aishaaisha2657
    @aishaaisha2657 11 місяців тому

    አረ ህዝባችንን አሰቃዩብን ፋኖ ተብየወችቹ እና የኢትዮቢያ ጠባቂነን ባዮች

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ 11 місяців тому

    እኚህ አባት እጅግ በጣም ያሳዝናል ሌላው ደሞ አፈር እየጋገረ እንጀራ ነው እያለ ህዝባችን እየገደለ ለበሽታ እየዳረጉ ነው ያሳዝናል እቺ አውሬ የመሰለች ሴት እረ የባልዋ አይናውጣነት

  • @woyay2095
    @woyay2095 11 місяців тому

    የኔ አባት ኡፉፉፉፉ

  • @Mywelow-rb1tc
    @Mywelow-rb1tc 11 місяців тому

    የኔአባት😢😢😢

  • @xaahirjamaal2681
    @xaahirjamaal2681 11 місяців тому

    Yaa Allaah 😢😢😢

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 11 місяців тому

    ሀገሬ😭😭😭😭😭

  • @حياةعلي-خ6ض
    @حياةعلي-خ6ض 11 місяців тому

    የኔአባት አጀቴንበላዉ😢😢😢😢😢

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r 11 місяців тому

    ላኢለሀኢለሏህ ሙሀመዱን ረሱለሏህ ያረብ

  • @ሱሱነኝየረሱልወዳጅ-ረ4ቨ
    @ሱሱነኝየረሱልወዳጅ-ረ4ቨ 11 місяців тому

    ምን ያርጉ የግዳቸው ነው እነሱም ሀብታሙ ድሃ አላስቀምጥ አሉ አላስጠጋ አሉ ስራ ለመስራት እኳ አያገኝ እነሱም በግፍ ሀብታም ለመሆን

  • @ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ

    የኔ አባትየ አይይይይይይ እኔ ልንሰፍሰፍልወት ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @Genet-uc6ln
    @Genet-uc6ln 11 місяців тому

    አይገርምም እኔ መረጃ ቲቪላይ አማራን እዴት እደሚበድሉ ብለዉ አሳይተዋል እዉነት ጄሶነዉ

  • @riduwanriduwan8883
    @riduwanriduwan8883 11 місяців тому

    Shubana alha alha yagezachow

  • @ጃሚላያኣላህባሪይ
    @ጃሚላያኣላህባሪይ 11 місяців тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭_😭😭😭😭😭😭😭

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r 11 місяців тому +1

    ያረብ አይ ሠዉ በሰዉላይ ጭካኔዉ እይ አሁን እሳቸዉ የማይበሉትን በሰዉ ላይ እድህ ረ በዚህ የመጣ ብር አኡዙቢላህ

  • @faedasalman3532
    @faedasalman3532 10 місяців тому

    😢😢😢

  • @Emanethiopian403
    @Emanethiopian403 11 місяців тому

    ያረቢ አገራችንን ( አለምን )ሰላም ያርግልን ፡፡አሚን

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 11 місяців тому

    እህ ምናል የዝህንግፉ በቀመሱት ጦርየሚቀሰቅሱት የኔአባት😭😭😭😭😭😭

  • @selima4387
    @selima4387 11 місяців тому

    የኔአባት

    • @selima4387
      @selima4387 11 місяців тому

      ያሳፈራልባይሰሩቢቀ

  • @bilal-q5f4o
    @bilal-q5f4o 11 місяців тому

    ኡፉፉፉፉፉፉየኔአባት😢

  • @Mywelow-rb1tc
    @Mywelow-rb1tc 11 місяців тому

    ሀገራችን በስንቱ ትፈተናለይ ሱበሀን አላህ እጀራ በጀሶን እየተስራ አየ ፈተናችን😢

  • @mekiya4632
    @mekiya4632 11 місяців тому

    ላሀውላ ወላቁወታ ኢላ ቢላ ገንዘቡ ከሀራም መጣ ከሀላል የለም ብቻ ብር ይሁን ያረቢ አንተው ጠብቀን ከእንደዚ አይነት በላ የሰው ልጅ ድንጋይ ፈጭቶ ከማብላት የበለጠ በላ የለም እረ አላህን እንፍራ አላህ በሀራም የምንበላውን ከታገስን በሀላል ይሰጠናል

  • @fetiyayoutube2323
    @fetiyayoutube2323 11 місяців тому

    😥😥😭

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 11 місяців тому

    Ya Allah mini yimesilali iyen yesewu lijii newu mibelawu😢😢

  • @ኡሙፉአድቲዩብ
    @ኡሙፉአድቲዩብ 11 місяців тому +1

    ሱበሀነክ አለህ እጅረዉ እ ሚኒ ጉዱ ነዉ ያኔ አበት