የETVዋ ጋዜጠኛ ለዘመናት የተደበቀውን እውነት አወጣችው, እራስዋን ልትጎዳ የነበረው ቲክቶከር ተነፈሰች, የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024
  • 🛑 II እዚም አለው 😎 II 🛑
    UA-cam VLOG - / @greatmahder
    FACEBOOK - / nattylg
    INSTAGRAM- / natty_tigistu
    TIKTOK - / nattytigistu

КОМЕНТАРІ • 69

  • @Naniya254
    @Naniya254 11 місяців тому +21

    አዎ አንድ ብር ላይ ራሱን ለጥፎ የሚሰራው ልጅ የሰራው ደስ አይልም የሰው ልጅ ተፈጥሮ ላይ ሙድ መያዝ ነውር ነው ማንም እኮ ራሱን አልፈጠረም መፍጠር ቢችልማ ሁሉም ራሱን እንደሚፈልገው አድርጎ ሊሰራ ይችል ነበር ግን የእግዚአብሔርን ስራ ማላገጫ ማድረግ ደስ አይልም

  • @bisratEntertainment
    @bisratEntertainment 11 місяців тому +10

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ።

  • @aseterhayila4130
    @aseterhayila4130 11 місяців тому +2

    ምንስቅበት እና ምንቀልድበት ነገር መምረት አለብን ይቺ ልጅ እኮ ሊሰማታ ይችላል

  • @WondemuMegersa
    @WondemuMegersa 11 місяців тому +4

    ናቲ ማን ወንድሜ አትሳቅ ይደርስብካል እዝቤ ጨልሏል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ብሮ ይመችክ

  • @yaredAyalew23
    @yaredAyalew23 11 місяців тому +4

    ያገናኘዋል እንጂ የወፎቹ ዝማሬ መንጋቱን ይናገራል ብርሃን ታያለክ (ታረም)

  • @wantiya12tube
    @wantiya12tube 11 місяців тому

    መጠፎ ብሎ ሳይሆን ለማሳቅነው😂😂😂 አረ ወይን እዚህ እፃን ውጥስ የሆን ሰው አለአላልችም😂😂😂😂

  • @Naniya254
    @Naniya254 11 місяців тому +2

    የነዚህ ልጆች ወሬ ምንም ነው የማይመቼኝ አያዝናናኝም ምንድነው እንዲህ መጃጃል 😏

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 11 місяців тому +1

    😂😂😂ፍቅር ሲዝም እና ሞጣ ይለዩብኛል 😂😂😂😂😂I’m screaming oh God 😂

  • @YeMareamLij
    @YeMareamLij 11 місяців тому +1

    የጣትክ ሲገርመን የአፍክ ፂም 😂😅አንበሳ ይብላክ እንዳልል😮😮.......

  • @dejenemideksa8208
    @dejenemideksa8208 11 місяців тому +1

    ሞጣ ቀራንዮ ምኑ እንደሚያስቃችሁ አላውቅም የጥላቻ ዘሩን እየዘራ የዘራውንም እያጨደ ይሄው እገሌ እንትን ነው እገሌ እንትን ነው እያልን እንጋደላለን ሲጀምር ሰውየው ሲገባኝ Narcissistic Personality Disorder ያለበት አይነት ሰው ነው

  • @kidanemihrt
    @kidanemihrt 11 місяців тому +2

    ሙሉውን ሳትሰማ በመምህር አብይ ባትቀልድ 🙏

    • @Amanu93
      @Amanu93 11 місяців тому

      10Q ye 666 nw eyale besu atkeld nw tyalesh ende zmbey abo

  • @abershiabershi
    @abershiabershi 11 місяців тому

    አጥሚት እና አረቄ ቀላቅለህ ስትበላ ወይ 😅 ሰው ፆታ እንስሳ ይቀላቀልብሀል ኢትዮጵያዬ አይዞሽ እንግዲህ 😂

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 11 місяців тому

    Natiya big love big respect 🥰

  • @fahmiboy12
    @fahmiboy12 11 місяців тому

    5:17 lay .....birds 🐦 ket inda mibalu Sayaku gen yizamiralu maletu.
    Yenesun be fetari memekat linegren feligo naw 🎉

  • @sebieylove5190
    @sebieylove5190 11 місяців тому

    😅😂😢😂😢 የዛሬው ያበደ ነው እንባዬ እስኪረግፋ ነው የሳኩት አይ ፋቅሬዝም 😢😂

  • @wantiya12tube
    @wantiya12tube 11 місяців тому

    ኖርማለነው😂😂😂😂😂😂😂 የመን ነገር😂😂😂😂😂😥😥😥😥

  • @blackbeauty6306
    @blackbeauty6306 11 місяців тому +1

    Fikirsism yesake minch 🤩🤩😂😂😂😂👍👍👍

  • @tube7610
    @tube7610 11 місяців тому +1

    ኧረ ተው አንተ ሠውዬ 😂😂😂 እውነትም ተወን ደምሳሽ

  • @mesetube4610
    @mesetube4610 11 місяців тому

    እንኳን ደህና መጣህ ናቲያችን

  • @MiseMi-u4w
    @MiseMi-u4w 11 місяців тому +1

    ትንሽዋ ማህደር እንደዛሬ አስቀህኝ አታዉቅም አቦ ይመችህ በላይክ ግጩት ጓደኞቸ❤❤❤❤

  • @enemwondenemwond
    @enemwondenemwond 11 місяців тому

    ይች እሄዳለሁ ያለችው ልጅ ምነው ቀረች ለምን ምን አገኘችና ቀረች እሷ ሄደች ቀረች ለመታወቅ ብላ ነው የአፎን ፍሬ ታገኛለች ጨምላቃ ወንድ ከሆነች አትሄድም በቃ ለመታወቅ ነበር ያደረገችው ተሳካላት የሚሞት ሰው እኳቀጠሮ አይዝም ደሞ ታወራለች ግንባራም

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 11 місяців тому

    Natisha ❤mirtu❤sibeza tewedaj neh❤❤❤❤❤❤,ebakh “kibewn asmesleh meglecha betset❤❤❤❤❤

  • @Ham2TM-pi1xt
    @Ham2TM-pi1xt 11 місяців тому

    Natiye ds tilegnalek gn abiy yilma lay sitikeld tinish asdberkegn ena yemisakbet sw moltual demisash ,mota bizu alu abiy yilma gn yewket abat nw

  • @mmn6040
    @mmn6040 11 місяців тому

    ሀይ ናቲ አትጥፋ😂❤

  • @natunatuka8158
    @natunatuka8158 11 місяців тому

    ወይ ዘመድ ማጣት እብድ እብድ መጫወት ይሉታል እንዲህ ነው

  • @TigistShuml-rx6qi
    @TigistShuml-rx6qi 11 місяців тому

    Feker ezeme gedelene😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AbreloTrade
    @AbreloTrade 11 місяців тому

    guys Nati gn mndn nw emnetu protestant nw weys?

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 11 місяців тому +1

    በጣም የሚቀፈኝ አውቆ አበድ ፍቅር ሲዝም ይቀፈኛ አውቆ አበድ

  • @Fna69
    @Fna69 11 місяців тому

    ምችት ነው ምትልኝ ወንድሜ🔥🔥🔥

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 11 місяців тому

    😂😂😂😂 አረ ደምሳሽ አንበሳ ሆነዋል አላለም 🙆😂

  • @KidusFantahun-w4d
    @KidusFantahun-w4d 11 місяців тому

    From fekrcism to Hinduism 😂😂😂😂

  • @Aza12371
    @Aza12371 11 місяців тому

    ነውር እወቁ ድንቁርና ነው አንድ ብሩ ውሰ መርጠህ እንደተወለድክ ነገር ወንድ አይደለህ እንዴ ምን ትሽለጠለጣለህ ለነገሩ ከጠፋ ነገር ምን ይጠበቃል

  • @selamgirma3835
    @selamgirma3835 11 місяців тому

    ሞጣ ግን እንደጨለለ ነው ሚቀጥለው? 😂😂😂😂😂😂

  • @amanibirhanu2799
    @amanibirhanu2799 11 місяців тому

    keep it up nati

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 11 місяців тому

    ሞጣ የተባልክ የነጭ ቅልብ ልቦና ይሥጥሕ አማራን አትንካ ሕዝብ ሐገር አትዝለፍ ዩኒ ጂጂ ሠጠንሕ

  • @Naniya254
    @Naniya254 11 місяців тому

    😂😂😂😂ደምሳሽ አነፈረኝ ጌታን

  • @eliyasmillion554
    @eliyasmillion554 11 місяців тому

    ማበድ ካልቀረ እንደዚህ ነው

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 11 місяців тому

    👍👍👍👍👍❤ሠላም

  • @me_212
    @me_212 11 місяців тому

    Ande birr lay yalew lej duriye naw.

  • @nahiget
    @nahiget 11 місяців тому

    anetem eko sekehal hhh

  • @wantiya12tube
    @wantiya12tube 11 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @abrhammeka1398
    @abrhammeka1398 11 місяців тому +1

    Ere man moxa selechen

  • @SifenMohmmedSifu-zr7tp
    @SifenMohmmedSifu-zr7tp 11 місяців тому

    Your slime is best

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 11 місяців тому

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @Munitta..
    @Munitta.. 11 місяців тому

    Fkrsizm yleyal
    Kelike bestejerba yalew esu new

  • @AfroLiveGame
    @AfroLiveGame 11 місяців тому

    1st comment

  • @Yared542
    @Yared542 11 місяців тому

    Naty 😊

  • @senaitdegefe3695
    @senaitdegefe3695 11 місяців тому

    Kkkkkll😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sofikib9796
    @sofikib9796 11 місяців тому

    ❤❤❤ትለይብያለህ

  • @hdmoviesethiopia9402
    @hdmoviesethiopia9402 11 місяців тому

    As always 😂😂😂

  • @hdmoviesmedia8008
    @hdmoviesmedia8008 11 місяців тому

    😂😂

  • @yonastesfayeyta595
    @yonastesfayeyta595 11 місяців тому

    ሞጣ ሾው🎉🎉🎉🎉

  • @movieImd.1
    @movieImd.1 11 місяців тому

    ሳቅ አትሸማቀቅ

  • @NatnalWondimu-l1u
    @NatnalWondimu-l1u 10 місяців тому

    10 Q😂😂😂

  • @dasaumadanitmadanit1073
    @dasaumadanitmadanit1073 11 місяців тому

    ጀላ ራስ በለው

  • @lemitemesgen3068
    @lemitemesgen3068 11 місяців тому

    Wechibex

  • @pipogw7023
    @pipogw7023 11 місяців тому

    Down down 1 birr

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 11 місяців тому +2

    ፍቅርሲዝም በነካ እጁህ አብይ አህመድን ባለበት ቤተ-መንግስት ድመት አርግልን ሽመልስ አብዲሳን ደግሞ ለስብሰባ ቤ/መንግስት ሲመጣ አይጥ አርግልን!!😬😬😬😬😬

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 11 місяців тому +1

    ሞጣ የዩቱብ ድምቀት ❤❤😂😂😂😂😂

  • @abinetgetnet6714
    @abinetgetnet6714 11 місяців тому

    like you

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 11 місяців тому

    የሞጣ ለቀቅ

  • @serkserk8422
    @serkserk8422 11 місяців тому

    አሑን ባንተ ቤት አራዳ መሖንህ ነው ቀፎ

  • @dasaumadanitmadanit1073
    @dasaumadanitmadanit1073 11 місяців тому

    ጀላ ራስ በለው

  • @dasaumadanitmadanit1073
    @dasaumadanitmadanit1073 11 місяців тому

    ጀላ ራስ በለው