የድምፃዊ ኪሮስ አለማየሁ ባለቤት ከ31 አመታት በኋላ: ፍቅሩን ሳልጠግበው ነው የሞተው: የአሜሪካ ህልም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 211

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ

    ኪሮስ አለማየሁ የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚወደው ምርጥ ድምጻዊ ነበረ ነብስ ይማር

  • @Awoke-p2j
    @Awoke-p2j 23 години тому +19

    እስካሁን እንደተወደደ የዘለቀ ምርጥ የትግርኛ ዘፋኝ ኪሮስ አለማየሁ።

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 День тому +18

    በእውነት ተወልጄ ያደኩት አዲስ አበባ ነው የተገኝሁት ከአማራና ከኦሮሞ ቤተሰብ ነው ከአማርኛ ውጪ ምንም ቋንቋ አልችልም ኪሮስን ከልጅነቴ ጀምሮ እስማው ነበር one of the best music all the time….እስካሁን በአይምሮዬ ይቀጭላል...I love it ..ለቤተሰቡ ሁሉ ከሙሉ ጤና ጋር እንዲኖሩልን እምኛለሁ...from New York …USA

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 22 години тому +11

    ኪሮስየ ምርጥ ኢትዮጽያዊ ሳንጠግብህ ሄድክብን 😢 የኔ ወርቅ ተባረኪ ❤❤❤ የልጅነት ፈተና ሳያሸንፍሽ በፅናት ልጆችሽን ያሳደግሽ ጀግና ❤

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez День тому +19

    ኪሮስን የማይወድ ኢትዮጵያዊ አልነበረም።💚💛❤

  • @TinsaeGebreslasyeTinsae
    @TinsaeGebreslasyeTinsae День тому +23

    ነብሱን ይማር ኪሮስ
    አልታደልኩም አትበይ እህቴ ታድለሻል በአጭር ጊዜ ብዙ በረከት አግኝተሻል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ በልጆችሽ ደስ ይበልሽ❤❤❤

  • @retibeta
    @retibeta 13 годин тому +3

    ድምፃዊ ኪሮስ አለማየሁ ባለቤት እንኳንም አቀረባችሃት ነብሱን ይማር❤❤❤❤❤❤

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 День тому +29

    የኔ ቆንጆ ባልሽን ትዳርሽን ሳታጣጥሚ ሞት ነጠቀሽ ! አይዞሽ! ደሴ ለተፈናቀሉ ሊዘፍን ሲመጣ እኔም ነበርኩ የአጎቶቼ ልጆች ስለ አንቺ ና መድረክ ላይ ስለተፈጠረው ነገር ያወሩ ነበር ስለ ቁንጅናሽ በጣም ይወራልሽ ነበር አይዞሽ የኔ ውድ ህይወት እኛ በፈለግነው መንገድ አይሄድም በጣም አደንቅሻለሁ ጀግና እናት ነሽ!

    • @EthiopiaWeldemariam
      @EthiopiaWeldemariam День тому +2

      አበቡ ሳይንስ ነበር ቅፅል ስሟ

    • @meletsega6255
      @meletsega6255 22 години тому

      @EthiopiaWeldemariam ለምንድን ነው ሳይንስ የተባለችው?

  • @19tahsase
    @19tahsase 16 годин тому +2

    ኪሮስ አለማየሁ የኢትዮጵያ ምርጥ ዘፋኝ በሁለም ቤት ካሴቱ የማይጠፋ በተለይ በ 80 ዎቹ መጀመሪያ ትዝ ይለኛል አኔ ያስራው ፍንዳታ ነበርኩ ዝዋይ አስመራ ሆቴል የሚባል ነበር የዛቤት ልጅ ብርሐኔ ይባላል ስለምንተዋወቅ ብሬ አንተ ኪሮስን ትመስላለህ ስለው እኔም እወደዋለሁ ካሴቱ ቤታችን አለኝ አሁን አላቅውም ብሬ የት እንዳለ።ብቻ ትግርኛ ባልችለም የኔ ምርጥ የትግርኛ ዘፈኝ እዛ የገጠር ሰው እንዴት እንደሚወዱት በተለይ አንጓይ ፈስስ የሚለው በመላ ኢትዮጵያ ዋው ኪሮስ ነብስህን ይማረው!!!

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 14 годин тому +4

    በእውነት, እኔ ትግርኛ አልሰማም ግን የኪሮስን ዘፈን ውይ ሳይገባኝ በጣም ነው ውስጤ የሚገባው፣ እሱ ያረፈ ቀን እኛ ቤት ልክ ቅርብ ዘመድ የሞተብን ጭር ነበር ያለው፣ እስካሁን ድረስ I missed him so much😢😢😢, just like a family really. አዬ ያ ትግርኛ ጭፈራ ሐበሻ ልብሱ ግርማ ሞገሱ😢፣ የኔ እናት እድለኛ አይደለሁም ስትይ አሳዘንሽኝ፣ ያንቺ ጥፋትኮ አይደለም፣ አይዞሽ፣❤

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም День тому +13

    ኪርስ ነፍስህን በገነት ያኑርልን ❤የሱን ዘፈን ስሰማ አባቴን አስታውሳለው😢አይዞሽ በጣም ደስ ሚትይ ሴት ነሽ ❤❤❤

  • @ayalewmesfin7799
    @ayalewmesfin7799 22 години тому +4

    የኔውድ እህት የወንድሜ የኪሮሥ አለማየሁ ባለቤት ወ/ሮ አበበች !! የእግዚአብሔር ሰላምና ፍቅር ከአንችና ከተወዳጅ ልጆችሽ ጋር ይሁንልኝ !! ኪሮሥ ፣ ለኢትዮጵያ ኃገሩ ልዩ ክብርና ፍቅር የነበረው ታላቅ የኪነጥበብ ባለሙያ የሙዚቃ ደራሲ ፣ ድንቅ የሆነ የክራርና የማሲንቆ ተጫዋች የዜማ ደራሲና ድንቅ ድምጻውይ ነበር !! በጸባዩም ጭምት ፣ አንችንና ልጆቹን የሚወድ ለሰው ልዩ ፍቅርና ክብር የነበረው ፣
    እግዚአብሔርም፣ ሁሉንም አሟልቶ የሰጠው ባለሙያ ነበር !! ይህዝብ ልጅነቱንም በጥበቡ አሳምሮ የገለጸ ፣ በወቅቱ የሰራቼው የጥበብ ስራወቹ እሱ በህይወት ባይኖርም ምስክሮች ሆነው በህዝቡ ልብ ሲያስታውሱት ይኖራሉ !! በህዝቡ ላይ ተደራራቢ ችግር በደረሰበት ግዜ ፣ (ሰው ዬለን ወይ ) እና ( ኳእኳ ) የሚሉት ሙዚቃወቹን ሥራወቹን በማቅረብ ግዴታውን የተወጣ ታላቅ ሰው ነው !! ለትግራይም ህዝብ ሆነ ለኢትዮጵያ ህዝብ ፣ ኪሮስ አለማየሁ ታላቅ ባለውለታ ነው !! በህልፈቱም ግዜ የታዬ ኃቅ ነው !! እህቴ እንዳልሽው እንባ ሰውን ከሞት የሚያስነሳ ቢሆን በህልፈቱ እለት የፈሰው እንባ ፣ ለሱብቻ ሳይሆን ለሌሎችም የሚተርፍ እንባነበር የፈሰሰው ። ለኔ በጣም ወንድሜና ጓደኛዬም ነበር !! ኪሮስን በስራወቹና ፣ የታሪኩ አሻራ በሆኑት ልጆቹ ስናስበውና ስናስታውሰው እንኖራለን!! እንችም የሚስትነት ግዴታሽን በአስደናቂ ሁኔታ የተወጣሽ ፣ ልጆቹንም በሌላ የእንጀራ አባት ሳይሳቀቁ እስከብረሽ ስላሳደግሻቼው ክብር ይገባሻል !! እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ሁሉንም ልጆቹንም እግዚአብሔር ይባርክልን !! የትግራይም ክላውይ መንግስት ላደረገለት እውቅናና ሽልማት ፣ በራሴና በሙያ ጓደኞቼ ሥም ልባውይ ምስጋናየን አቀርባለሁ !! አክባሪ ወንድምሽ አርቲስት አያሌው መሥፍን ከአሞሪካ፣ ዴንቨር ኮሎራዶ እስቴት ።

    • @Alhamdoulilahhayat
      @Alhamdoulilahhayat Годину тому

      Amtenim enodkalen enakebrkalen nulrin❤❤ adnakih ke d jibuti ❤❤❤selam le enat etio ❤❤❤

  • @Hope-nl2oh
    @Hope-nl2oh День тому +18

    ስታምሪ እዉነተኛ ሴት እመቤት የቆንጆ ጥግ

  • @adamuteferi5702
    @adamuteferi5702 23 години тому +3

    ኪሮስ እኮ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ነብስ ይማረው ፈጣሪ

  • @lovealwayslovealways9761
    @lovealwayslovealways9761 День тому +13

    ህውሃት ነው መርዝ ሰጥቶ ነው የገደለው ምክንያቱም በኢትዮጵያዊነቱ ስለማይደራደር ነብስ ይማር ❤

  • @tsik914
    @tsik914 День тому +3

    ኪሮስ አለማየሁ የዘመኑ ምርጥ ዘፍኝ በልጅነታችን ብንሰማውም ቋንቋው ባይገባንም በጣም እናደምጠው ነበር የሀገሩ ልጅ ዘመድ አለችኝ እና በጣም ነበር ያዘነው እስካሀንም ያሳዝነኛል ሳንጠግበው ያጣነው ንፁ ኢትዮጵያዊ ነበር 😢

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 17 годин тому +2

    የኪሮስ ባለቤት አይዞሽ አታልቅሺ
    እኛን ተለየ እንጂ:አልሞተም ባልሽ!!

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us День тому +6

    ኪሮስ ውድ ኢትዮጲያዊ ነብስህን ይማረው

  • @Lesgo1kchatFootballv3boys
    @Lesgo1kchatFootballv3boys День тому +5

    ኪሮስ ምርጥና የማይረሳ ዘፋኝ ነበር፤ጀግና ሚስትና እናት ነሽ የኔ እህት🙏🙏❤

  • @judyyeab2162
    @judyyeab2162 День тому +3

    ❤❤❤ኪሮስ አለማየሁ የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚወደው ምርጥ ድምጻዊ ነበረ ነብስ ይማር

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 День тому +9

    ኪሮስ አለማየሁ ምርጥ ምርጥ ምርጥ ዘፋኝ ነበር ዘፈኑ ጭፈራው አይረሳኝም
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eskedaryichlwale8770
    @eskedaryichlwale8770 День тому +9

    አባቴ በፍቅር የሚወደው ኪሮስ ነብሱን ይማረው❤

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 День тому +12

    ሕፃን ሆነን የኪሮስ አለማየሆን ዘፈን እናዳምጠው ነበር ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው!🙏🏾✌🏽

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 День тому +9

    የሰው ልክ ነበር አርቲስት ኪሮስ አለማየሁ አጋጣሚ ሆኖ ለመጀመሪያ ጊዜ እስራኤል መጦ ሾውን ሶስቴ የተለያየ ከተማ ገብተን አይነዋል የዮንቨርሰቲና ኮሌጅ ተማሪዎች። በእስራል ያሉ ኢትዮዺያዊያን በጣም ልዮ ፍቅርና አድናቆት አለው ለአርቲስት ኪሮስ አለማየሁ።
    ሚስቱ እጂግ መልካም እናትና አፍቃሪ ነች እግዚአብሔር ይባርካት ሁለት ልጆቹንም በዋልታ ቲቪ በቅርቡ እንግዳ ሆነው አይቻቸው ደስ ብሎኛል።
    በርቺ በርቱ መልካምነት ለራስ ነው የሱ መልካምነት ከልባችን እሰካሁን አልወጣም ስላቀረብካት አመሰግባለሁ።

  • @iloveessey
    @iloveessey 4 години тому

    ኪሮስ አለማየሁ , ምርጥ ድምፃዊ , ምርጥ ኢትዩጵያዊ , ነፍስ ይማር

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw День тому +13

    ኪሮስዬን መርዝ ሰጠውት እንዳይሆን እነኝህ የህውሃት መሰሪዎች በጣም ነው የሚያመኝ የኪሮስ፣የታምራት ደስታና የማዲንጎ አማሟት የሰው እጅ አለበት ብዬ አስባለሁ ኪሮስን የመሰለ ጀግና ያለ እድሜው ነው የተቀጨው ነፍሱ በሰላም ትረፍ

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 День тому +32

    የትግራይ ሴቶች የምር አፍቃሪና ታማኝ ናቸው

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 День тому +2

      ሁሉ ነገር ከዘር ጋር ማያያዝ እእይሰለቻችሁም??ማንኛውም ኢትዮጵያዊት እናት ለትድይሯና ለልጆቿ ርይስዋን መስዋእት አድርጋ የምትኖር ናት::

    • @tigiste5465
      @tigiste5465 День тому +2

      ዉሸት። ፍቅር ታማኝነት ትግሬ ጋር የለም

    • @eshetiejone613
      @eshetiejone613 День тому

      😂😂😂 ስንቱን ቤት ይቁጠረው ፣ ትግራይ እናቃታለን።

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 22 години тому +2

    እውነት እልሻለው 1991 አመተ ምህረት አንች ቤት የሁለት ቀን ትዝታ አለኝ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ያችናት ይሁኑ የኪሮስ እናት ትልቅ ሴትዮ ነበሩ ጥሩ ናቸው ቤተሰብ በሙሎ መልካም ናችው❤❤❤❤❤

  • @rozinahailu9513
    @rozinahailu9513 День тому +5

    ኪሮስ ነብስህን በገነት ያኑርልን

  • @tsigearaya4565
    @tsigearaya4565 День тому +6

    ውይ እንዴት ውስጧምውጯም የምታምር እመቤት ናት::
    አሰብኳት ከዛሬ 30 እና 35 አመት በፊት ደግሞ ምንአይነት ጠምበላል ሎጋ እንደነበረች::
    ከሁሉ በላይ ግን ጠንካራ ሚስትና ጠንካራ እንት በመሆንሽ ልትኮሪ ይገባል::
    ሁልጊዜም ይህ ውብ ፈገግታሽ ከገፅሽ አይታጣ!!

    • @om_Ryane
      @om_Ryane День тому

      በጣም ሲጀመር እኔ ያረጀች መስሎኝ ነበር ለካ በወጣትነቱ ነው የሞተው ኪሮስ ገና 30 ወጣት የምመስለው ልጆቹን አይቸ የሷ ከሆኑ

  • @sefanithailegiorgis9570
    @sefanithailegiorgis9570 День тому +9

    እኛ ቤት ሁሌ አባቴም ሆነ ልጆቹ በጣም ነበረ የምንወደው ሁሌ ካሴቱ እቤታችን ይዘፈን ነበረ አሁንም ካሴቱ እቤታችን አለ
    ነፍሱን በገነት ያኑሮው ኪሮሲ በጣም እንወድሀለን

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk День тому +3

    I'm proud of the people who gave prices for Kiros Alamahyu even after he passed away!! My Goodness
    She blessed because she is grandma and all her children are successful!! Thank you God!!

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 10 годин тому +2

    Egzhabhir nefshen begenet yanurlin betam yemewdew ❤❤❤

  • @Marthahealthyliving
    @Marthahealthyliving День тому +11

    እንዴት እንደምታምር ቆንጆ 🥰

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 День тому

      በጣም

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 День тому +1

      በጣም እስበሽውይል በወጣትነቷ ደግሞ እንዴት ልእልት እንደነበረች::
      ብቻ እንኳን ልጆቿ አድእጉላት::

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 День тому +10

    ኪሮስ በጣም የሚያሳዝን ሰው ነው፣ ያገራችን ፖለቲካ በላው ምንም ለማይጠቀሙት ነገር የስንቱን ቤት ባዶ አስቀሩት😢 አሁንም እንደቀጠለ ነው አምላክ በቃ ይበለን🙏

  • @baletedare5567
    @baletedare5567 День тому +13

    ,አንጓይ ፍስስ የሚገርም ስራ ነው ሙሉ ካሴቱ የትግርኛ ቋንቋ የማይሰማ የአዲስ አበባ ወጣት ሁሉ የሚያዳምጠው ካሴቱን እየተዋዋስን የሚያሳዝን የሚቆጭ ሰው ነው

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 18 годин тому +1

    She is so beautifu😁 ከብ ማንም ትግራዋይት ሰበይቲ ንቅህቲ ዕያ so sorry for your loss😭

  • @mintabelanator2252
    @mintabelanator2252 День тому +8

    እድለኛ ነሽ በጣም :: ከአንዱ ጋጩር ጋር 30 አመት ከምትሪ እንደ ኪሮስ አይነቱ ጋር 4 አመት መኖር ይሻላን: በትዝታ:: ፊቷ ላይ ይነበባን ፍቅሯ ወይም የሰጣት ፍቅር:: ነፍሱ በገነት ትርፍ::

  • @ቦሩሜዳBoruMedaTube
    @ቦሩሜዳBoruMedaTube 17 годин тому +1

    እኔም በታሪክ ነው እማቀው ሙዚቃው ተዎዳጂ ነው ግን ጀግና እናት ነሺ ቆጆ ነሺ አሁንም

  • @Kal-g3k
    @Kal-g3k День тому +9

    ነብስ ይማር

  • @tinsaeteferi1051
    @tinsaeteferi1051 День тому +2

    ፍቅር ነሽ ራስሽ እ/ር እድሜ ከጤና ያድልሽ

  • @dawithagos656
    @dawithagos656 13 годин тому +1

    ባጭር አሰቀሩት እንጅ ደግ ሰዉ ነበር ግን ምን ይደረግ በጣም ያሳዝናል ።

  • @WorkineshAlem-hq4pr
    @WorkineshAlem-hq4pr День тому +3

    አይዞሽ የኔ ጎበዝ ሰለ ትዳር ማጣት ያየው ሰው ብቻ ያውቀዋል ነፍሱን ይማረው

  • @HubelAl-UZZA
    @HubelAl-UZZA День тому +4

    እኔ በልጅነቴ ስለሰማሁት በጣም እወደወለሁ

  • @Wubshetgetachewu4839
    @Wubshetgetachewu4839 День тому +4

    ለክራር በጣም የሚመች ሙዚቃ ነበረው። የልጅነታችን ምልክት! ነፍስ ይማር!

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 День тому +2

    ኪሮስ አለማየሁ በመላ ኢትዮጵያውያን ተወዳጅ የሆነ አርቲስት ነው፥ አንቺ እድለኛ ነሽ

  • @mettik1562
    @mettik1562 День тому +5

    You are very beautiful and graceful woman. Appealing to people's eyes and heart on your husband behalf of his music admired you.

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 День тому +2

    The BELOVED Singer Kiros Alemayehu, a TRUE Talent and Legend; Always Missed!!
    RIP✝️🌺🌺🌺🌺🌺!!!

  • @gojjamfenta6800
    @gojjamfenta6800 15 годин тому +1

    በሬድዮ ስሰማው ባያልቅ ብየ የም መኘው ዘፍኝ ነበር ነፍስ ይማር አሁንም እሰማዋለሁ😊

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 День тому +6

    ነብስ ይማር ኪሮስ

  • @fantaagede6865
    @fantaagede6865 День тому +8

    የኪሮስ አለማየሁ ሙኽዚቃ አድናቂ ነበርኩ ምንም ትርጉሙን ባላውቅም መንፈሴ ይደስት ነበር ግርፋቱን ባለቤቱ የነገራትን ስትናገር እኔም በዛ በስርቤት ያሳለፍኩት ሂደት ነበር እኔንም አሁን የእግር ችግር ና የወገብ እንከን ኣጋጥሞኛል ለማንኛውም ዘመን እማይሽረው አንጋፋ ዘፋኝ ነበር ነፍሱን በፅዳለ ገነት ያሳርፍልን 👋
    እናት ሚዲያንም ሳላደንቅ አኣላልፍም

  • @sisaymoges7195
    @sisaymoges7195 День тому +4

    አርቲስት ኪሮስ የትግርኛ ዘፈን ሁሉም ሰው እንዲሰማው ያደረገ ተወዳጅ ዘፋኝ ነው ነብስ ይማር

  • @selamlee5355
    @selamlee5355 День тому +5

    We always love kiros almayehu from California

  • @taddessegezahagne3439
    @taddessegezahagne3439 17 годин тому +1

    የክቡር አርቲስት ኪሮስ አለማዬሁ ዘፈኖች የማይጠገቡ ዘመን ተሻጋሪ ናቸው ነፍሱን ይማረው

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 День тому +4

    ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ነፍሱን ይማር!!! ምትክ ልጁ ዛፉ ጠፋች

  • @peace-x9s
    @peace-x9s День тому +9

    ባለቤቱ ግን ስለአማማቱ መናገር ያልፈለገች ይመስለኛል

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass День тому +1

    ኪሮሰ በጣም ምርጥ ትግርኛ ዘፍኝ ነው ነፍሰ ይማር ዋአ የእኔ ቆንጆ ሰታምሪ ❤❤❤❤❤

  • @WedoAmoraGedelTube-bo2mm
    @WedoAmoraGedelTube-bo2mm День тому +2

    ጅግና እናት ነሽ

  • @ayalt4896
    @ayalt4896 День тому +5

    All time favorite!

  • @ወለተሚካኤል-123
    @ወለተሚካኤል-123 День тому +5

    ነብስህን እግዚአብሔር ከደጋጎች ጎን ያስቀምጥህ ነብስ ይማር

  • @tinsaeteferi1051
    @tinsaeteferi1051 День тому +2

    የኔ ቆንጆ ኪሮስ አልሞተም አንቺን የመሰለ አለው
    ነብስ ይማር

  • @yanesima6416
    @yanesima6416 22 години тому +1

    Kiros Alemayehu remaind me of my childhood and my dad, who used to dance with his music ❤❤❤

  • @GgHh-gt8ix
    @GgHh-gt8ix 23 години тому +1

    ኪሮሥ አለማየሁ ነፍሥህን ይማረዉ አዎ መላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚወደዉ አርቲሥትነዉ እኛም ሣንጠግበዉ ተለየኝ

  • @emebetaschenaki3032
    @emebetaschenaki3032 День тому +12

    ውይ ኪሮስዬ እኔ ወጣት ሆኜ በጣም ነው የምወደው ። ፈጣሪ ነፍሱን ይማር ።አንጓአይ ፍስስ የሚያሳዝን ነበር ትርጉሙን ባይገባኝ

  • @mercimy4486
    @mercimy4486 День тому +2

    አቤዋ መኣረይ ጠንካራ እናትና ሚስት❤❤❤❤

  • @kalyetebeq701
    @kalyetebeq701 День тому +1

    Like her outlook and very determined love and respect for all of us and her children and country!

  • @yohannesgebru9233
    @yohannesgebru9233 22 години тому +1

    እኔ ትግርኛ አልችልም የባህርዳር ልጅ ነኝ ነገር ግን የኪሮስን ዘፈን በልጅነቴ እየዘፈንሁ ነው ያደግሁት ከ ስንት አመት በሗላ የኪሮስን ባለቤቱን ሳያት እያለቀስኩ የከታተልሗት። የትግርኛ ሙዚቃ ከኪሮስ ጋር ተቀበረ

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 День тому +2

    ልጆች ከባድ ነው ቀጣም ነው የማደንቅሸ በእውነት ጎበዝ ነሸ።አይዞሸ እሱ በሰማይ መንግስት ሆኖ የመለክትሻ ያመሰግንሻል

  • @girmaasres2598
    @girmaasres2598 День тому +5

    የሚናገሩት ቋንቋ ሳይመረጥ ቋንቋዉን በማይሰሙ ሰዋች ካሴቶቻቸው ይገዙ ከነበሩ ጥቂት ድምጻውያን አንዱ....... የትያቲር ቤት ዉዝዋዜ አሰልጣኝ

  • @ashebiryigardie5877
    @ashebiryigardie5877 День тому +2

    she is so beautiful. And wodi kiros much love and respect for you. Rest in peace my best tigrigna singer ever.

  • @ZenaseAmne
    @ZenaseAmne День тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤ኪሮስዬ❤❤❤❤❤ ውይ ውይይይይ ሁሌም በልቤ ትኖራለህ አቤት ስወደው ምን ልበላችሁ በቃ ይለያል ለኔ ኪሮስ እንቋችን ብርቃችን ነህ ለዘላለም ነግሰህ ትኖራለህ እኔ ቋንቋው ባይገባኝም ግን በቃ እወደው ነበር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤔🤔

  • @peace-x9s
    @peace-x9s День тому +11

    ዶክተሮች ለመሆኑ በምን ምክንያት ሞተ ይላሉ ትንሽ ፍንጭ የለም፣

  • @yohannesshibeshi6397
    @yohannesshibeshi6397 13 годин тому +1

    Proud of you!!!!!

  • @fitsumwelday8229
    @fitsumwelday8229 День тому +2

    ነፍስ ይማር እኔ የኪሮስ አለማየሁ ስራዎች ትግርኛ ባልሰማም ከአማርኛ በላይም ነበሩ በውቅቱ ወታደር ሆኜ አስመራ ነበርኩ ግን በቃ ለእኛ የተዘፈኑ ሁሉ ይመስለኝ ነበር ደሞ የምትመሰገን ባለቤት ናት ልጆቹን የሰው ፊት ሳታሳይ ያሳደገች እንዲህ ነው ተባረኪ ❤

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 День тому +2

    በዚህ ዩቱብ ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል ደግሞም ስለክቡር ኪሮስ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mamamin3122
    @mamamin3122 20 годин тому +1

    የኔ እናት ጀግና እናት

  • @ZeradawitAbrha
    @ZeradawitAbrha 19 годин тому +1

    በሙሉ ሱሙ ነዉ መጠራት ያለበት! ክቡር ዶ/ር አርቲስት ኪሮስ አለማየሁ ብለህ ነዉ መጥራት ያለብህ! መግቢያህ ላይ የተጠቀምከዉን ነዉ ሀሳብ የሰጠሁ🙏

  • @benai5241
    @benai5241 День тому +6

    ኪሮስ ሁሌ በኢትዮጲያውያን ልብ ውስጥ ተከብረህ ሱትታወስ ትኖራለህ❤ድሮ የኪሮስን የሙዚቃ ዝግጅት ለማየት ግፊያ ነበረ ለመግባት😊አብዛኛው ህዝብ ደግሞ ትግረኛ ተናጋሪ ያልነበሩ😮የደጉ ዘመን ..ቆንጆ አግብቶ ነበረ ጥሩ የፍቅር ሴት❤ነብስ ይማር 🙏

  • @webet2273
    @webet2273 День тому +2

    ኪሮስዬ ነፍሱን ይማር መልካሟ ባለቤቱ ሰለአየሁሽ ደስ ብሎኛል እዲህ ጠክረሺ ሰላየሁሽም ደስ ይላል እረዠጅም ረድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥሸ ኪሮስ ወጣት አዛዉቱ የሚወደዉ ከዛ በላይ ቢኖር ምን ይፈጥርነበር ብዬ አሰባለሁነፍስ ይማር

  • @hanakebede1351
    @hanakebede1351 День тому +3

    እውነት ነዉ እኛ አማራ ነን ግን የኪሮስ ዘፈን ከአንድም ሁለት ነበር እናም ለኢትዮጵያ ያለችው ትክክል ነዉ !!!!!!!!...

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 День тому

    በጣም ነው የምናሰግው እንኳንም አቀረባቹሃት በእወነ ሁሉም ነገረ ቀአጭር ጊዜ ነው የተፈጠነቀሸ አይዞሽ አንቺ ትሁት በመሆነሸ እግዚአብሔር ከጎነሸ ሆኖ ልጆችሺን በፍቅር የሳደግሻቼው

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk День тому

    First of all, thank you for inviting his Respectful wife .
    In 1985 E.C , I was listening his Legendary music. But I do not know the meaning. He was awesome Ethiopian musicians but we lost him very early and that is very very heartbroken. I was surprised every time about his families and his death caused. I'm very very happy when I saw his wife and she is still looks like a young 18 years old girl! Moreover, she grew up all his kides after he passed away. This is very very hardest and she did it successfully and all of his children are very successful!!!
    Their successful is their mom
    Who scarfired with them for a long time. Thank you my sweet heart. Long life for you.

  • @dmx6244
    @dmx6244 День тому +2

    Kiros Alemayehu is legend for everything

  • @floridatekie6323
    @floridatekie6323 День тому +3

    Beautiful ❤❤❤

  • @hindiyahussen2030
    @hindiyahussen2030 22 години тому +1

    Kiros Alemayew ❤️👑nebseh be selam terf

  • @IsakZenebece
    @IsakZenebece День тому +1

    ዋይ ኪሮሴሄ ካአብልቧ ክፎቱካአለሁ ኧምላአክ ነብስካአ ያአጉስክ

  • @MuluFeleke-y4e
    @MuluFeleke-y4e День тому +5

    ዋው ኪሮስ በልጅነቴ እኛ ሰፈር ለሰርግ ለሶስት ቀን የዘፈነው መቼም አረሳውም ነፍስ ይማር

  • @AbebaAbeba-x4e
    @AbebaAbeba-x4e День тому +1

    Keros is beloved singer I love hem missed hem RIP❤❤❤

  • @TseadaZewude-us6db
    @TseadaZewude-us6db День тому +1

    U have an amazing voice brother. I appreciate and subscribe.

  • @ሙናሲሆን
    @ሙናሲሆን День тому +3

    ❤❤❤ በሰላም እረፍ ህውሀት ገደለው የሚባለው በዛ ዘመን የሚወዱት ምርጥ ተወዳጅ ነበር ።

  • @MleteGtsadik
    @MleteGtsadik День тому +1

    Yene enat ayizosh ! RIP kiros the unique man!

  • @AzebAbebe-h7l
    @AzebAbebe-h7l День тому +1

    I like ur program

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn День тому +3

    በጣም የምወደው አርቲስት ነብስ ይማር ጋሸን ወላሂ ዛሬ የመቃብር ሀውልቱን ሊመረቅ ስሲል ሌቦች ያፍፈረሱይ ትዝብሎኝ ነበር

    • @woinshetlYeneneh
      @woinshetlYeneneh День тому +2

      የኔ ቆንጆ እኛ ሁላችንም እንወደዋለን እሺ የትግራይ ሕዝብ ብቻ አይደለም

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg День тому +2

    Wow she ❤️👌❤️👍🙏❤️🙏

  • @BetiDubai
    @BetiDubai День тому +5

    ኪሮስ እትዮጵያዊ ነው ትግራይና እትዮጵያ ስትይ ሁለት ሀገር አስመለሽው

  • @IsakZenebece
    @IsakZenebece День тому +3

    ወይ ኪሮስአለማአየው ወያአኔ ገደለክ የሰው ጁቢሆች መግደሏ የማይሰለቻአቸው

    • @novame2
      @novame2 15 годин тому

      Can you prove your claim evidence?

    • @FreWassie
      @FreWassie 9 годин тому

      How can he prove it. It is already fact. They / weyane ?/were crazy n anti ethiopia. Kinos is son of yohannes, proud ethiopia. Now wryane harvest all tgey sawed....le muskin tigraway tegodda

    • @novame2
      @novame2 5 годин тому

      @@FreWassie can you provide those 'facts'. I am keen to learn

  • @Aman-Kem
    @Aman-Kem 2 години тому

    Kiros Alamaayyoo Nama jabaa! ተወዳጅ አርቲስት

  • @pomepome-i6h
    @pomepome-i6h 22 години тому

    አመለካከትሽን አስተካክይ ዘረኝነት ለማንም አይበጅም ኪሮስ መልካም ሰው ነበር ነብስ ይማር።

    • @halima-o9r
      @halima-o9r 6 хвилин тому

      ምን አደረገች አሁን ይች ሴት ምን አይነት ቆሻሾች ናችሁ ግን ሁሉንም ነገር በክፋት የምትተረጉሙ ዘረኛ መርዞች ናችሁ እግዛብሔር ይይላችሁ

    • @halima-o9r
      @halima-o9r 19 секунд тому

      ምን አደረገች አሁን ይች ሴት አንችና መሰሎችሽ እግዛብሔርን የማትፈሩ ሁሉንም ነገር በግድ ወደ ዘር የምትተረጉሙ ቆሻሾች ናችሁ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ

  • @GjddBkxgm
    @GjddBkxgm День тому

    Mkrti nay kiros hasab bdembi sle zgelestkiyo yeknyelna❤❤❤❤❤

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 День тому

    Dr Kiros Alemayehu nebshere ❤❤❤