ችግር አይጥና እባብ ያስበላው ኢትዮጵያውያዊ ለምስጋና ተመልሷል! Ethiopia | EthioInfo.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 сер 2024
  • Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

КОМЕНТАРІ • 340

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 2 роки тому +83

    ሁሉም አልፎ ታሪክ ሆና ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ጀግና ነህ አንተ

    • @enayko5471
      @enayko5471 2 роки тому +1

      Memey konjo selam nesh aleshi legn?

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l 2 роки тому

      @@enayko5471 yen wudeee endete nashe tafashe alhuge😘😘

    • @enayko5471
      @enayko5471 2 роки тому

      @@user-lv4oc9ll8l anchi nesh yetefashiw enenegn holem yemflegesh eko 😃

    • @pshsgsdpshsh1435
      @pshsgsdpshsh1435 2 роки тому

      አላህወኪል

    • @pshsgsdpshsh1435
      @pshsgsdpshsh1435 2 роки тому

      አላህወኪልአብሽርእነዚህንቲፒኤልኤፍእናኦነግንአላህያጥፋቸውከምድረገፅአሚንአላሁምአሚን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +39

    ጀግናው በድጋሚ ስላየሁህ ደስስስ ብሎኛል 🥰🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ይመስገን
    ሰላም ለዕናት ሀገራችን ኢትዮጵያ 🙏🏿🙏🏿😭

  • @mestertessema7337
    @mestertessema7337 2 роки тому +35

    አቤት ጥንካሬህ እግዚአብሔር ይሄንን ታሪክ እንድትናገር ነው ያቆየህ ስንቶቹ አልቀዋ ግን መሰንበት ደጉ ይህንን ቀን አሳየህ ገና ብዙ ታምር ታያለህ::

    • @user-or8do1jo1g
      @user-or8do1jo1g 2 роки тому

      ትክክክክል በጣምአሳሳኝና አሥተማሪ ነገር ነው የእግዚአብሄር ድቅ ስራእኮ ግን🙏🙏🙏

    • @saratadesse6434
      @saratadesse6434 2 роки тому

      1

  • @meskerembelete1870
    @meskerembelete1870 2 роки тому +17

    ስትስቅ በማየቴ እኔም ልቤ ሳቀ እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ጀግና ነህ

  • @etataye8828
    @etataye8828 2 роки тому +13

    ጥንካሬህ ለቡዙ ሰዋች ትምህርት ነዉ። እግዚአብሔር ይመስገን ነገሮች ተቀይረው ለዚህ መብቃትህ በጣም ደሰ የላል 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e 2 роки тому +29

    ተመስገን ሰው ለሰው መዳኒትም አጥፊም ነው ታሪክ ቀያሪ እግዚሐብኤር አለ እየው በህይወት ኖረህ የወያኔን ውርደት ማየትህ በራሱ ትልቅ ነገር ነው በጣም ጠንካራ ሰው ነህ የረዱህ እጆች ሁሉ ይባረኩ።

  • @konjobedada5422
    @konjobedada5422 2 роки тому +13

    💚💛❤💪💪 አንድ ህዝብ አንድ ኢትዮጵያ

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 2 роки тому +18

    እውነት ፈጣሪ ይመስገን እንካንም ኖርክ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @sh4_st195
    @sh4_st195 2 роки тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ በዚህ ፈገግታ ስለመጣህ እጅግ ደስ ብሎናል አይዞን ሁሉ ያልፋል

  • @zeditube4463
    @zeditube4463 2 роки тому +16

    የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፍል አይዞክ ጅግና ነህ አተ

  • @nitsmydam6742
    @nitsmydam6742 2 роки тому +5

    ወንድማችን እንኳን ለዚች ቀን አበቃህ የአንተን ታሪክ የዛሬ አመት ገደማ ነው የሰማሁት ባለፈውም በዚሁ ቀርበክ ነበር መጨረስ አልቻልኩኝም ነበር በጣም ያማል ጥንካሬህ ግን የሚገርም ነው በአንተ ውስጥ ብዙ ነገር አይተናል ምንአልባት ፈጣሪ የነሱን ውርደት በሂወት ኖረክ እንድ ታይ ፈልጕ ይሆናል ስለ ሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ።

  • @eyerusalemu4078
    @eyerusalemu4078 2 роки тому +14

    I am very happy to see you again. Amazing person. More Blessings

  • @rebka5068
    @rebka5068 2 роки тому +9

    ወነድማችን ይህን ታሪክ ባለፈው ግዚ
    ሰምቺ በጣም አዝኘም አልቅሺም ነበር
    እግዚአብሔር ይመሰገን አንደገና ሰላየሁ
    በጣም ደሰ ብሎኛል ይህን ላደረሱብህ
    ክፉች ከመደረገፅ ያጥፋልን

  • @muluwondemaghg3699
    @muluwondemaghg3699 2 роки тому +17

    እግዛብሄር ይመስገን ለሰው ልጅ የማይገባውን ስቃይ አይተህ እመብርሀን ከነልጅዋ ይህን ቀን ማየትህ እግዛብሄር ይመስገን

  • @hiruitseyamrigin9405
    @hiruitseyamrigin9405 2 роки тому +10

    መሽቶ እንደሚነጋ ሁሉ የወንድማችንም ህይወት እንደ ብርሀን ነው በኤንፎ ሚዲያ ምክንያት ዳግም ብርሀን እንዳየ ነው እማስበብ በብር ብቻ ሳይሆን መርዳት በሀሳብ መርዳት እራሱ ትልቅ ነገር ነው አይዞህ ባልነው ቁጥር ብርታት ጥንካሬው ይጨምራል ኢትዮጵያዊነት እራሱ ትልቅ ኩራት ነው ከአለም እሚለየን መረዳዳታችን መደጋገፍችን ነው እንደነዚህ ወንድማችን ብዙ እውቀት እያላቸው በቤት ውስጥ ተደብቀው እስከ በደላቸው ለሚኖሩ ስዎች ትልቅ ብርታት እሚሆን ጀግና ነው ለትምህርቱ ያለው ፍቅር እሚገርም ነው በርታ ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ እንዳንተ ብዙ ችግር ለደረስባቸው ስዎች ብዙ ትምህርት እምታስተምር ይመስለኛል

  • @almazzewde4544
    @almazzewde4544 2 роки тому +12

    የሚገርም ነው እግዚያብሔር ይመስገን። እንኳን ለዚህ አበቃህ ።ገና ብዙ ትሰራለህ የኔ ወንድም በርታ።

  • @Salam-mv1hd
    @Salam-mv1hd 2 роки тому +7

    መጨረሻውን ያሳምርልህ ጀግና ነህ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 2 роки тому +2

    የኔ ጀግና እኳን ደስ አለህ መጀመርያቀን ስሰማው በጣም ነው ያለቀሱኩት እኳንም ታሪክህን ቀየረልህ የአለሙ ቤዛ የድግል ማርያምልጅ ጌታችን መድሐኒታች እየሱስ ክርስቶስ በጣም ጠካራ ነህ ወድማችን አይዞህ ሰው ማለት የምገድ ዳር ተክል ነው ፈተናው ብዙነው ይብላኝ ለእነሱ ላተግ ይሁሉ ፈተና ለበጎነው እግዚአብሔር ይመስገ

  • @user-wt9yu2ct3j
    @user-wt9yu2ct3j 2 роки тому +5

    ክብርና ምስጋና ለድንግል ልጂ ይሁን አይዞክ አንተ ጂግና ነክ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ ።

  • @addismazengiya4328
    @addismazengiya4328 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አንተ በጣም ጀግና ነህ የእውነት የአንተ ታሪክ ይገርመኛል ያማል ያአንተ ስቃይ እንደ ሰማያቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማለት ነው ብቻ ፈጣሪ አሁንም ጨርሶ ይማርህ ያድንህ እውነት ነው ሀገር ማለት ህይወት ነው በጣም ጠንካራ ሰው ነህ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን አይዞህ ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b 2 роки тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 2 роки тому +5

    አይዞሕ ወንድሜ እንደእግዚአብሔር ያለማንም የለም ዛሬ በሕይወት ለመሔድሕ እግዚአብሔር ነው ምርኩዝሕ ያንን ሁሉ መከራ አሳልፈሕ ለዚ መብቃትሕ ተመስገን አይዞሕ በርታ

  • @hiqatarhiqatar4385
    @hiqatarhiqatar4385 2 роки тому +2

    አልሀምዱሊሏሂ በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ ወሏሂ
    መጀመሪያ ሰአት ሳያው ስሰማው በጣም ነበር ያለቀስኩት አልሀምዱሊሏሂ እንኳን ፈገግ አልክ
    አሏህ ደስታህን ይጨምርልክ ብሮ

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 2 роки тому +5

    ጌታ እየሱስ የተባረከ ይህን በህይወት ሰለቆየህ ነገም ሌላ ቀን ነው ሁሉም በጊዜው ይሆናል በርታ ወንድሜ አምላክ ከንተ ጋር። !!!!!

  • @user-pi9hd2jt3r
    @user-pi9hd2jt3r 2 роки тому +8

    ስላማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሑሉም አለፈ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሑን በውነት ታሪክ ሖነ አለፈ ተመስገን

  • @almaaswafa5286
    @almaaswafa5286 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-qn7wi9nj5l
    @user-qn7wi9nj5l 2 роки тому +9

    ለመጀመሪያ ግዜ የተናገርከውንም ሠምቸ ነበር በጣም ጠንካራ ነህ ሂወት እንድህ ናት

  • @user-ot5cj9xn6y
    @user-ot5cj9xn6y 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን የዚህን ሰው ታሪክ የቀየርክ አምላክ የኢትዮጵያንም ታሪክ ቀየር በቸርነትህ 😭

  • @user-vg2vc8wp3g
    @user-vg2vc8wp3g 2 роки тому +5

    የእውነት እኳን ደስ አለህ በክፍል አንዲ እያለቀስኩ ነበር ያየሁት ዛሬ በደስታ በሳቅ ስለተመለስክ ደስ ይላል

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 2 роки тому +6

    ጌታ የምስገን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @hiwote.m871
    @hiwote.m871 2 роки тому +4

    እግ/ር ይመስገን የነዚህን ክፉ ሰወች መጨረሻቸዉን አየህ

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 2 роки тому +5

    ተመስገን ስለ ሁሉም እግዝአንሄር ይመስገን

  • @user-cd8ho1zf8d
    @user-cd8ho1zf8d 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህም በላይ መልካም ይሁንልህ ወድሜ

  • @eutimjv
    @eutimjv 2 роки тому +11

    አሁን ኦሮሞ ወያኔን ሲደግፍ ይገርመኛል ይህን ናፋቂዎች

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 2 роки тому +18

    በእውነት አቶ እንዳልህ ታሪኮት ስለ ተቀይር በጣም ደስ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 роки тому +4

    ተመስገን አተም ኑረህ የጃቸውን እያገኙነው አይዞህ አባቴ ገና ብዙ ታያለህ

  • @Hala-yn1qj
    @Hala-yn1qj 2 роки тому +6

    አይዞህ አሁንም ሁሉም ያልፋል
    መፈተን አይከፋም
    እድሜናጤናይስጥ

  • @nejatabdu3015
    @nejatabdu3015 2 роки тому +2

    በእውነት በጣም እጅግ እጅግ እጅግ በጣም በጣም በጣም ጠንካራ ሠው ነህ

  • @user-je6hw5mg4g
    @user-je6hw5mg4g 2 роки тому

    የኔ ታጌ ድጋሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አይዞህ ሃጎንህ ነን አተ በጣም ጠካራ ጀግና ሰው ነህ ፈጣሪ አምላክ ጤናህን መልሶ ይስጥህ ወድማችን ካተብዙ ተምረናል ተካራ ሁነናል ያተን ጥንካሬ ስላየን አይዞህ በለን ነገር ሃጎንህ ነን😭

  • @wekil1154
    @wekil1154 2 роки тому +2

    የኔ ወንድም እንኮን ደስ አለህ ደስታህ ደስታችን ነው እንኮን ለዚህ አበቃህ አላህ መጨረሻህን ያሳምረው

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h 2 роки тому +1

    እስይ ክብር ሁሉ ፈጣሪ ይውሰደ አይዛህ የኔጀግና እድሜ ጤና ያድልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @superplayboyplayer
    @superplayboyplayer 2 роки тому +3

    ለዚሕ ሠው የረዳችሑ ሑሉ ውለታችሑን ፈጣሪ በእጥፍ ድርብ ይከፈላችሑ አሑንም ቀጣይ እገዛ ያሥፈልገዋል ጤናው እሥኪሥተካከል

  • @tenakalil5295
    @tenakalil5295 2 роки тому

    የማያልፍ ቀንና የማይነጋ ለሊት የለም የኔ ጀግና ወንድም ኤሄም ታሪክ ለማውራት ስለበቃህ በጣም ግሩም ነው

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr 2 роки тому +2

    አይዞክ ሁሉም ለበጎነው ያልፋል የማያልፍቀን የለም
    በጣም ጀግና ነክ

  • @rahelkobrom2060
    @rahelkobrom2060 2 роки тому +7

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ጀግና ነህ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን 💚💛❤❤❤❤❤ ወያኔ ዘራችሁ ይጥፍ

  • @zewdneshkassa1240
    @zewdneshkassa1240 2 роки тому +1

    አቤት የአምላክ ስራ
    እንኳን ደስ አለህ ይህንን እንድታይ የፈቀደ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው

  • @haymanotgetachew9377
    @haymanotgetachew9377 2 роки тому +3

    አግዚአብሔር አንካን የርዳህ 🙏🙏

  • @user-hk5ho8kc4o
    @user-hk5ho8kc4o 2 роки тому

    የኔ ጌታ እዳተ ያለ እውነትኛ ነው እየተጣላ እየተገደለ ያለው ምክንያቱም እውነት ስለምትመር ኢትዮጵያ ስለምትል እግዚአብሔር ይልብህን መሻት እዳፈፅምልህ ምኙቴም ፀሉቴም ነው ጀግና የውለደህ ነህ አተ እግዚአብሔር ይያዘ ሁሌም አሸናፌ ነው አትውስጥ ያለው አሸናፌው እግዚአብሔር ነው

  • @user-zc1jc7zc6g
    @user-zc1jc7zc6g 2 роки тому +4

    በጣም ይገርማል የግዝሐቢር ስራ ይህን ሁሉ ታሪክ ያሳለፍከው የግዝሐቢር መላክ ከአንተጋር ስለሆነ ነው ይህ የፈጣሬ እምነትህ ፈገግታህ አይለይህ ሁሌ ከአንተ ጋር ይሁን።

  • @almasmm8019
    @almasmm8019 2 роки тому

    ጤና ይስጥልኝ ጀግናው ድጋም ስላያሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ

  • @fentaw6214
    @fentaw6214 2 роки тому

    ስለሁሉም ነገር ለዚህ ላደረሰክ እግዚአብሔር ይመስገን መጨርሻከን ያሳምርልህ ልኡል እግዚአብሔር ወድማችን አሜን

  • @user-up5rb5ll6g
    @user-up5rb5ll6g 2 роки тому +8

    አዞህ ወዲማቺን ፈጣሪ ጨሪሶ ይማርህ

  • @samerjane5370
    @samerjane5370 2 роки тому +33

    ታሪክ ይቀይራል ጌታ የሞተ ነው የሚቀረው እንጂ የወደቀ ይነሳል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 2 роки тому +1

    ሁሉም ያልፍል ጀግና ነህ አይዞህ🥰🥰🥰

  • @solomontedros642
    @solomontedros642 2 роки тому

    ምንብዩ ልግለፀክ ቃላት የለኝም ።ተጠመቅ ፀበል ተረጭ ሁሉን ያደረገ እግዚአብሔር ነው ክብር ምስጋና ይግባው

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 роки тому +3

    ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ እንኳን ለዚህ አበቃ

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ታርክን ይቀይራል አይዞህ ወንድሜ

  • @user-cr6mb1ge4m
    @user-cr6mb1ge4m 2 роки тому +3

    የማያልፍ የለም አይዞህ በርታ ወንድም

  • @mekonenseyuom7949
    @mekonenseyuom7949 2 роки тому +1

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ወንድሜ ጠንካ ሰው ነህ በህይወትህ ብዙ ቻሌንጆችን አልፈሀል ለእኛ ብዙ ትምህርት አስተማርከን ፈጣሪ የመጨረሻውን ያሳምርልህ

  • @user-ym7hn7vx8j
    @user-ym7hn7vx8j 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 2 роки тому

    የኔ ወንድም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ወላሂ አይቀርብምደ ድጋሜ እያልኩ ሳስብህ ነበር ትግሬ አውሬ የሰይጣን ቁራጭ ነው አላህ አፌህን ይስጥህ ያረብ ለልጅህ ወንድም እህት ለመውለድ ለመዳር ለመኮልም ያብቃህ ያረብ ትግሬ ዘራችሁ ይጥፋ እኒህ መርዞች

  • @hawamohamad8760
    @hawamohamad8760 2 роки тому +2

    ደስ ብሎህ ስላየሁህ ደስብሎኛል

  • @bbvvv8406
    @bbvvv8406 2 роки тому +1

    አይዞህ ወድሜ አላህእስከመጨረሻው
    አላህያሽርህ ኢንሻላህ አይዞህሁሉምነገር
    ለበጎነው አብሽር ወድሜ አይዞህ

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 2 роки тому +22

    ወያኔ ኡፍፍፍ ዘርመንዘርህ ይጥፈ ወላሂ የዚህን ሰውየ ታሪክ ቆይቻለሁ ካሰማሁት ግን ያፈሰስኩት እባ የሀገራችን መርዞች አላህየ እነዚህን መርዞች አጥፈልን ቤተሰቦቻችንንም ባሉበት ሰላም አድርግልን የሀገራችንን ሰላም መልስልን

    • @hayatmuhammed2267
      @hayatmuhammed2267 2 роки тому +1

      እኔም ከመጀመሪያው አይቸው በጣም ነው ያለቀስኩት ከምር

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 2 роки тому

      አዎ ማርያምን የመጀመርያ ቀን ስሰማው በእውነት በጣምምምም ነው ያለቀሱኩ ግን ተመስገን ተስፋ አለመቁረጡ ጠካራ ሰውነው

  • @leenmka8830
    @leenmka8830 2 роки тому +2

    እንኳን ዴስ አለህ

  • @Mohammed-yj4fp
    @Mohammed-yj4fp 2 роки тому +1

    እንኳን። ለዝቺ። ቀን። ላደረሰሕ። እግዚአብሔር። ይመስገን። በጣም። ጠካራ። ነህ። ወድማችን

  • @user-ot4rd2sb9e
    @user-ot4rd2sb9e 2 роки тому +2

    በእውነት ጀግና ነክ እግዚያቤሔር ይመስገን

  • @user-go1tq1gi1i
    @user-go1tq1gi1i 2 роки тому +3

    አልሀምዱሊላህ አይዞክ ወንድሜ

  • @zeynbtube3680
    @zeynbtube3680 2 роки тому

    ወይ እንደት ደስ ይላል አላህ ጨርሶ ያሽርህ ጀግና ጠንካራነህ እንኳንም የጠላቶችህን መጨረሻ አየህ

  • @user-ok4gz3bo2v
    @user-ok4gz3bo2v 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ።ለዚክ ላበቃክ ።
    አገራችንን ሰላም ያርግልን ።

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 роки тому

    እፍፍፍ ያማል ወላሂ ጠንካራ ነህ ላነተ ብዙ ነገር ይገባካል ለአገር ሰትል ነው ፈተና ያየከው

  • @user-vv3jo1qx4d
    @user-vv3jo1qx4d 2 роки тому +4

    ይህ ሁሉ የወያኔ ውጤት ነው እድህ ህዝብ በቁም ከሚገለ ወያኔ አላህ ይጠብቀን ኢትዮ ትቅድም ትግሬ ይውደም

  • @user-ze9hx5hl1o
    @user-ze9hx5hl1o 2 роки тому +5

    የፈጣሪ ስራ ድቅነው 😭⛪️🙏

  • @user-gk4dk8vz1i
    @user-gk4dk8vz1i 2 роки тому +3

    ጀግና ነክ የኔ ወድም አይዞን በርታ

  • @maryamomar2694
    @maryamomar2694 2 роки тому +1

    ስለሁሉም አልሀምዱሊላህ ታሪክህ በጣም የሚያሳዝነበር በጣም ነበር ያዘንኩት ከመከራ ከስቃይ በኃላ ታሪክ ሲቀየር ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ ወንድም አለም እነዚህ አረመኔዎች ከምድር ገፅ ያጥፋልል ለምንም ለማንም አይበጁም ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን ወገኖቻችንን ከስቃይ ከመከራ ጠብቅልን 💚💚💛💛❤️❤️

  • @hagibiruck7182
    @hagibiruck7182 2 роки тому +1

    You are strong and a living testimony.🙏🏻

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 роки тому +1

    የምትመኘውን ቤት ደግሞ እግዚያብሔር ይሰጥሀል አይዞህ ጠብቅ ወንድሜ

  • @peaceandlove684
    @peaceandlove684 2 роки тому +4

    አላህ ምስጋና ይድረሰው
    አንተ ደሞ እንኳን ለዚህ አበቃህ።

  • @mekdesyefikirsewuababa7710
    @mekdesyefikirsewuababa7710 2 роки тому +1

    የኔ ጀግና እንኳን ለዚህ አበቃክ ወድሜ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 роки тому +1

    ስለ፣ማይነገረው፣ስጦታው፣እግዚአብሄር፣ይመሥገን፣እንኳንም፣አልሞትህ፣ይሄ፣አለም፣አስቸጋሪ፣ነው፣ግን፣ተሠስገን፣ከዛ፣ሁሉ፣መከራ፣ያወጣህ፣ፈጣሪ፣ክብር፣ምስጋና፣ይግባው፣ጨርሶ፣ጤናህን፣ይስጨህ፣ልጅህም፣አድጋ፣እደዛ፣ጥቃት፣ያደረሱባት፣ሰዎች፣ለቁነገር፣በቆታ፣ያሳያቸው፣ፈጣሪ፣ስቀህ፣በማየታችን፣ደስስስ፣ብሎናል፣ጨርሶ፣ይማሪ፣ፈጣሪ፣ለመልካም፣ነው፣ሁሉ፣ነገር፣የሚሆነው፣ያሰብከው፣ሁሉ፣ያሳካልህ፣የኔ፣ወንድም፣🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 2 роки тому

    እኛም እንወድሃለን ወድማችን ሙሉ ፍፅም ያርግልህ

  • @hanamollu4975
    @hanamollu4975 2 роки тому

    ወድሜ እግዚያብሔር ይመስገን ለዚ ያበቃክ

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 2 роки тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eashaeasha4861
    @eashaeasha4861 2 роки тому

    ክብርና ምስጋና ለድንግል ማሪያም ልጂ ይሁን ወድማችን በጣም ጠንካራ ነው ከተ ብዙ ነገር ተምረናል

  • @nesanetdesta6386
    @nesanetdesta6386 2 роки тому +1

    ተመስገን ተመስገን 🙏🙏

  • @etonegat6564
    @etonegat6564 Рік тому

    እፍ እደት ደስ እደለኝ ደዋ እያረኩ ነበር ቀና ብለህ ስቀህ ማየት ደስ ይላል አልሀምዲላ

  • @mube8885
    @mube8885 2 роки тому +1

    አቢት የነዚሀ ሰዊች ግፍ እግዚኦ😭😭😭😭😭🙏🙏🙏😭😭😞😞😞😞😞😔😔

  • @hayate4909
    @hayate4909 2 роки тому +1

    ገና የዩቱቡ መልክት ሲገባ ኖትፊኬሽን ሳይ ነው እንባ የመጣብኝ ምሳ እየሰራሁ ብቻዬን እያለቀስኩ እስካይክ የጓጓሁት የኔ አባት አላህ የልብህን ያሙላልክ እነሱም ፍርዱን ከላይ ጠብቅ የኔ ጠንካራ ወንድም

  • @amenmekeds9791
    @amenmekeds9791 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ስላበቃህ

  • @maritudesale7636
    @maritudesale7636 2 роки тому

    ሀይል እግዚአብሔር ነው ሁሉንም አልፍህ እህን ቀን አየህ ታምር ነው በዲጋሚ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል መጨረሻህን ያሳምርልህ ወዲሜ

  • @seadaloveweloo4779
    @seadaloveweloo4779 2 роки тому +1

    አይዞህ ጀግና ነህ ጠክር

  • @mohammedk3370
    @mohammedk3370 2 роки тому +1

    እግዚያብሔር፣ዪመሥጌን፣መጨረሻሕን፣ያሣምርልሕ፣ወንዴሜ

  • @user-iw6pi2yn7f
    @user-iw6pi2yn7f 2 роки тому +2

    አይ😥😥😥😥😥😥

  • @Asia-gi9mg
    @Asia-gi9mg 2 роки тому +1

    ታሪክ ይቀየራል ተመሰገን

  • @AD-gv2fw
    @AD-gv2fw 2 роки тому

    እፎይይይ እንደ ዛሬ ደሥሥሥሥሥሥ ብሎኝ አያውቅም ባንተ ሣቅ የኔ ነብሥ ተደሠተች ከዛ ከሲዖል ኑሮና ፈተና አሣልፎ ለዚህ ያደረሠህ እግዚአብሔር ይመሥገን ።

  • @user-fc2jl3xk4v
    @user-fc2jl3xk4v 2 роки тому +2

    እካን ደስ አለህ

  • @taz3739
    @taz3739 2 роки тому +1

    የሚገርም ነው እግዛብሔር እንኳን ለዚህች ቀን ለማየት አበቃህ

  • @user-wz6kk9rs9j
    @user-wz6kk9rs9j 2 роки тому +3

    እሰይ እልልል

  • @loveethiobia3099
    @loveethiobia3099 2 роки тому

    አላህ ለታሪክ ነው ያተረፈህ ወገናችን አንተን አሰቃይቶ ሊገል አነበረውን ሰይጣን ሲኦል ሲገባ ማየት ጀሌዎቹ እንዲህ በአለም ላይ ውርደትን ሲከናነቡ ማየት ለአንተ በጣም ትልቅ ነገር ነው በርታ አሁንም አነሱ ውርደት ይቀጥላል ፈጣሪ አንተን እና ኢትዮጵያን እና ወዳጆቿን ከፍ ያድርግልን እምዬ 🇪🇹 ኢትዮጵያ አላህ እምቦጭሽን ነቀርሳሽን ከስር ይንቀልልሽ ያረብ 🤲 ሀስቢይሏህ ወኢዕመል ወኪን ☝️

  • @nansin4739
    @nansin4739 2 роки тому +1

    ተባረኩ