ዳሌ ከጤና የበለጠባቸው የአዲሳባ እንስቶች ጉዳይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 вер 2024
  • Follow us also on
    Subscribe @OfficialEthioInfo
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    call +358445548101
    EthioInfo Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.

КОМЕНТАРІ • 32

  • @million3056
    @million3056 Місяць тому +10

    ''እውቁ ተጫዋች የመሞቱ ምክንያት ተደረሰበት '' ብላችሁ ካስተዋወቃችሁ በኋላ ምክንያቱ እየተጣራ ነው ማለት ግን ትንሽ አይዘገንናችሁም? ለዚያውም በሰላም ባረፈ ሰው መነገድ? ተራ ናችሁ ለቃቃሚ።

  • @yalem2598
    @yalem2598 Місяць тому +5

    ወይ ፈጣሪን ማስቸገር ጥሩ ነው መታመም ሲያንስ ነው

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 Місяць тому +6

    በሰመ አብ የዳሌው ነገርሰ?ይህ ሁሉ ሰቃይ ለወንዶች ነው እረ ተው ወንዶች ልብ ግዙ😢

    • @destakiyaa6390
      @destakiyaa6390 Місяць тому

      😂😂😂😂😂
      Wandochuu meen yaadareguu

  • @Dancha-gk6uo
    @Dancha-gk6uo Місяць тому +2

    ስለ ገንዘቡ በሌላም ሚዲያ ሠማን የጉድ ሀገር

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Місяць тому +3

    ውስጥ አዋቂ ነው እንጂ ስልኳን እንዴት ተከፈተ ባንኩ እራሱ ይጠየቅ

  • @rttr3992
    @rttr3992 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Місяць тому +2

    ሲያንሳቸዉ ነዉ እግዚአብሔርን አንተ የሰጠኸን ትክክል አይደለም እያሉ ስለሆነ ይበላቸው ይቅር ይበላቸው

  • @user-fj5ow6qy1y
    @user-fj5ow6qy1y Місяць тому

    የ ቀበጡ እለት አለ የ ሀገሬ ህዝብ😂😂😂😂😂

  • @fitsumengida2559
    @fitsumengida2559 Місяць тому +1

    እረ ምን ነካቹ መሲ የዘገበችውን እንዳለ ታቀርቢያለሽ? ትንሽ እንኲን ቀየር ሳታደርጊው?.....

  • @amenalme3355
    @amenalme3355 Місяць тому +1

    ለምን ትዋሻለሽ የመሞቶ ምክንያት ታወቀ ብለሽ ነበር

  • @muluneshmezgebe8898
    @muluneshmezgebe8898 Місяць тому

    Eseyyyyy yetabatachew yebelachew

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Місяць тому

    😢😢😢😢ጉድ🎉

  • @Branifoodrecipes
    @Branifoodrecipes Місяць тому +1

    መድሃኒቱን መናገር ለምን አስፈለገ????

    • @Hannagetaneh21Hanna
      @Hannagetaneh21Hanna Місяць тому +1

      በቃ ሰሞኑን በየፋርማሲው ብዙ በመቀመጫቸው የሚያስቡ ሴቶችን ሰልፍ ልናይ ነዋ😅😅😢

  • @user-zh2li7mt8q
    @user-zh2li7mt8q Місяць тому +2

    እሰይ 😅😅😅😅

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 Місяць тому +1

    Please let him rest and peace. Shame on you ethio info. No respect anymore this media.

  • @Helenabebe-fu5sl
    @Helenabebe-fu5sl Місяць тому

    ወይ ዘንድሮ የማይሰማ የለ🙆🙆👉ፈጣሪ ሲፈጥረን ውብ አርጎ ፈጥሮን ቅጥ ማጣት ይባላል የፈጣሪን ሰራ መፈታተን ልቦና ይስጣቹ እኔ ከደሙ ነፃ ነኝ 👉አረ ወንዶች መርፌ ይዘው ያንቺ ነው ወይስ አርቴፍሻል ነው ይላሉ ጉድ ዘንድሮ😂😂😂😂

  • @fitsumengida2559
    @fitsumengida2559 Місяць тому

    ሸገር አንፎ እንዲህ ዘጭ አለ አረ ንቁ

  • @bethelayele3458
    @bethelayele3458 Місяць тому +1

    Akerarebsh erasu sideber bezalaye yeteneza were yezesh memtatsh debari nesh

  • @ebrahimseid3614
    @ebrahimseid3614 Місяць тому +2

    We got nothing
    Shame on you

    • @Dancha-gk6uo
      @Dancha-gk6uo Місяць тому +1

      But, we got it.
      No shame pls.

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 Місяць тому

    ይሄ መድሀኒት በጣም ብዙ side effects አለው ለዳሌ ብለው እራሳቸውን እየጐድ ነው

  • @gashawabate301
    @gashawabate301 Місяць тому

    አሁን ያወራሽውሁሉም ፈጠራ ታሪክ ነው ቀዳዳ ነሽ።በተለይ ንግድ ባንክ ይህንን ፔጅ በህግ መጠየቅ አለበት ባልተረጋገጠ በውሸት የባንኩን ስም እያጠፋች ስለሆነ።

  • @destakiyaa6390
    @destakiyaa6390 Місяць тому

    Wyee Dalee😂😂😂😂

  • @user-vn1ul6ej7q
    @user-vn1ul6ej7q Місяць тому

    Wayoo fatanaa😂😂😂😂

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Місяць тому

    ኢትዮ ኢንፎ ተሽጦ ነው እንዴ የተዘበራረቀ ወሬ

  • @rttr3992
    @rttr3992 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @amenalme3355
    @amenalme3355 Місяць тому

    ለምን ትዋሻለሽ የመሞቶ ምክንያት ታወቀ ብለሽ ነበር