Semere bariaw| ሰመረ ባሪያው|Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ ባርያው Week 86 - 1|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 36

  • @SamuelAlemayehuAsefa
    @SamuelAlemayehuAsefa 3 місяці тому +8

    ሰሜ እግዚአብሐየር እድሜና ጤና ይስጥህ ትለያለህ በተለይ ለኒ አመለካከቴ የተቀየረው ባተብቻነው በተለይ ቁምነገሮችህ ማርያ አደራህ በተለይ ለኛለወጣቶች አይናችን ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ አቦ በማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 3 місяці тому

    አንተ የሰው ልክ ♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @almaztedla7521
    @almaztedla7521 3 місяці тому

    May God give 🙏 you more wisdom. Blessings to you and all your family.

  • @Sassy387
    @Sassy387 3 місяці тому +2

    This person has a depth of his thoughts and pov.

  • @Yenhal7
    @Yenhal7 3 місяці тому +1

    You make sense ❤

  • @hadisalemayehubante8341
    @hadisalemayehubante8341 3 місяці тому

    tebarek, Ya negu semtehal

  • @mahze5320
    @mahze5320 3 місяці тому +1

    የማለዳ ኮከቦችን እወደው ነበር💕

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 3 місяці тому

    👍👍👍👏👏👏👏👏🙏

  • @24Beatshabesha
    @24Beatshabesha 3 місяці тому +1

    ሰሜ እግዚአብሐየር እድሜና ጤና ይስጥህ ....ager aman woy🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Joseph2-j4c
    @Joseph2-j4c 3 місяці тому

    Ayiiiii Nebiyu Baye 😁😁😁

  • @asmeromyosief5213
    @asmeromyosief5213 3 місяці тому

    Seme ⭐⭐⭐⭐⭐⭐

  • @MulukenDinku-pk7ho
    @MulukenDinku-pk7ho 3 місяці тому

    Semtehal ene yared /agetu

  • @mulualemshimelash1374
    @mulualemshimelash1374 3 місяці тому +1

    ሰምዬ ስውድህ አልድንም❤❤❤

  • @NA-wx8ru
    @NA-wx8ru 3 місяці тому

    ወንድሜ ሰዎች የሚገባቸው ከሆነ መልካም ትምህርት ነው የምትሰጣቸው
    ይቅርታ ጨ ግን አስተካክላት

  • @gigiguri545
    @gigiguri545 3 місяці тому +2

    በነገራችን ላይ 'Idol' የተጀመረዉ በ እንግሊዝ አገር ነዉ። አሜሪካ ከእንግሊዝ አገር 'pop idol' ወስዶ ነዉ ' american idol' ብሎ የጀመረዉ ።

  • @SintayehuTekle-i8r
    @SintayehuTekle-i8r 3 місяці тому

    ሀሀሀሀሀሀ ሰሜ ጤና ጣቢያው የገዛው ነገር ግን ደስ ይላል 😂😂😂😂 ያንተስ ከፋ

  • @ابوابراهيم-ب7ر6ص
    @ابوابراهيم-ب7ر6ص 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @GedarifTafesse
    @GedarifTafesse 3 місяці тому

    አይ ሰሜ እውነትም እሁድን

  • @mikiasgetachew2049
    @mikiasgetachew2049 3 місяці тому

    ሁሉንም ትምህርት አንድ አስተማሪ የሚያስተምርበት ሀገር መሆኑን አንርሳ ወገን😅 በዛው ግን የ podcast ጉዳይ አንድ ነገር ብትል ጥሩ ነው

  • @tajurkemal3182
    @tajurkemal3182 3 місяці тому +2

    yante dekame meche yihun wagawun yemiyagegnewe....Semere????

  • @GedarifTafesse
    @GedarifTafesse 3 місяці тому

    አይ ሰሜ ወይ ባጀት መዝጊያ ፍርስ ነው ያልኩት

  • @AddisAlemeMolla
    @AddisAlemeMolla 3 місяці тому

    Betame new yemetemechey yemetayebet angel temhert asetemare new endant felefet yemetech 10 sewe benore bezu sew asetesasebu yekeyer neber lemaneyawem edeme yeseteh

  • @mussieabraham3874
    @mussieabraham3874 3 місяці тому +1

    ኧረ ሰሜ ምን እሱ ብቻ አንድ የጥርስ ህክምና የሰገራ መመሪያ ላብራቶር ገዝቷል

  • @AbAb-ki6bb
    @AbAb-ki6bb 3 місяці тому

    Yared negu yhe melkt lante new smaw

  • @content1i
    @content1i 3 місяці тому +1

    16 ታለንት የሚገመግመው ዳኛ ባለሙያ ዘርፍ "አዋቂ" 😂

  • @wechecha
    @wechecha 3 місяці тому

    ከማስታወቂያ ልመለስ ብለህ ነበር በሰላም ነው የጠፋኸው? ወይ ፕሮግራምህን ማስታወቂያዎቹን አውጥተህ ጫን::

  • @MiftahEdris-um4yo
    @MiftahEdris-um4yo 3 місяці тому +1

    reaction ቀረ እንዴ

  • @longliveethiopia9882
    @longliveethiopia9882 3 місяці тому

    ሰሜ ጠፍተሀል

  • @Yenhal7
    @Yenhal7 3 місяці тому

    All things become corrupted this days

  • @woine123
    @woine123 3 місяці тому

    ኧረ ሰሜ አንተማ እንኳን አይደል ዳኛ የሀገርም ችግር ለመፍታት የምትበቃ ዳኛ መሆን ትችላለህ::
    እየመድረኩ ላይ ዳኛ ተብለው የሚቀመጡትን ማየት የኢትዮጵያውያንን ማንነት በዝቃጭ ደረጃ በማሰብ ነው:: ስለዚህም ነው እኮ እነዚህን ፕሮግራም የሚያዩት እኮ ያው..
    የታወቀ ነው:

  • @seideaderaw5608
    @seideaderaw5608 3 місяці тому

    ለምንድነው እንደኔ እርር የምትለው ግን!?!?

  • @Commentator911
    @Commentator911 3 місяці тому +1

    አይ ባሪያው ልፋ ቢልህ እኮ ነው……ስለ አይዶል በወታነሳ ምን አስታወሰኝ የሆነ ዘፈን ዘፍኖ አይሆንም ሲባል አንድ ተጨማሪ እድል ጠይቆ ምን ዘፈነ? አይዶል መመዝገቤ ቆጨኝ አምሳ ብሬ 😂😂😂የሚል ዘፈን ከራሱ ፋይል አገላብጦ አልዘፈነም ዳኛው ምን አለው? በቃህ የከፈልከውን ያክል ታይተሀል😂😂 ቀልድ አይደለም እዚሁ ሰፈር ብትፈልጉት ቪዲዮው አለ😂😂😂

  • @tinaeshetu6994
    @tinaeshetu6994 3 місяці тому

    😂😂😂

  • @HanaZerihun-bn1bq
    @HanaZerihun-bn1bq 3 місяці тому

    😂

  • @Tinchi9
    @Tinchi9 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂 ህብረተሰቡ እንኳን ገና በቅጡ አልተቀበለህም 😂😂😂

  • @MichaelT-kq2kn
    @MichaelT-kq2kn 3 місяці тому

    lik belekal seme EBS erasu eko ye tiktok aynet drama yemimesl program jemrowal ere esti yehone ngr belelen...