ሰሜ ወንድሜ እጅግ በጣም የሚገርም ዕውቀት ያለህ፣ የማህበረሰባችንን ህፀፅ ያለምንም መሽኮርመም ነቅሰህ የምታወጣ፣ ጥራዝ ነጠቆችን ና ባዶነታቸውን በአደባባይ የምታሰጣ የእውነት አስተማሪ ነህ። You are one of my few reasons to visit social media. A true motivational speaker I know is you yourselves. አንድ ቀን አግኝቼህ እንደማዋራህ ተስፋ አደርጋለሁ። God bless!
1000 Amet Nur, Egzihabher Yibarkih. I listen to you at work, I laugh and learn at the same time. You tell it like it is, your honesty is a breath of fresh air and your charisma is infectious. Keep doing what you’re doing Yene Akuri Ethiopiawee Wendim
ሰሜ, ነዳጅ ማደያ ላይ ስልክ መጠቀም የሚከለከልበት ምክንያት አሜሪካን አገር CBS በሚባል ምንጭ እንደዚ አስቀምጧል “Cell phone batteries can explode, which would be a real danger if that happens while you're pumping gas”
Mobiles and wireless devices transmit and receive electromagnetic waves which can induce current and generate an electric spark in metal conductors. This can be hazardous near a petrol pump. This is why mobile phones are recommended to be switched off in petrol pumps or gas stations..
መቼም ሀገሬ በየዘመኑ የሚቆረቆሩላት የሚቆጩላት አታጣም! እናመሰግናለን ሰሜ በርታልን
ሰሜ ወንድሜ እጅግ በጣም የሚገርም ዕውቀት ያለህ፣ የማህበረሰባችንን ህፀፅ ያለምንም መሽኮርመም ነቅሰህ የምታወጣ፣ ጥራዝ ነጠቆችን ና ባዶነታቸውን በአደባባይ የምታሰጣ የእውነት አስተማሪ ነህ።
You are one of my few reasons to visit social media. A true motivational speaker I know is you yourselves.
አንድ ቀን አግኝቼህ እንደማዋራህ ተስፋ አደርጋለሁ።
God bless!
1000 Amet Nur, Egzihabher Yibarkih. I listen to you at work, I laugh and learn at the same time. You tell it like it is, your honesty is a breath of fresh air and your charisma is infectious. Keep doing what you’re doing Yene Akuri Ethiopiawee Wendim
ሁሌ የማስበውን ስለምታወራ ትመቸኛለህ ሰሜ አንድ ቀን ብንገናኝ ደስታዬ ነው
exactly!!!! bado tasefa
Thank you 🙏🙏🙏🙏🙏 እንኳን ሊያነቃቁን ጩወታቸው በሽታነው የሆነን
👏👏👏
በተለይ ያ ግንብ ፊት😂
Betikikil
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘ወይ ሰመረ እረ ተው በሳቅ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ በርታ
ሰሜ በጣም በርታ ያንተን ያህል በ ሁኔታዎች እርር የምንል ብዙዎች አለን ብቻህን አይደለህም. ወደፊት Specific አድርጎ ሂስ በማድረግ ችግር ፈጣሪው ከድርጊቱ መቆጠብ እንዲኖርበት ማድረግ ይገባል ብዬ አስባለሁ ምናልባትም የምፍትሄ ሃሳቦችንም ከፍ ባለ ደረጃ ማመላከት የሚቻልበትን መድረክ ለመፍጠር መሞከርም ይቻላል ብዬ አስባለሁ. ሌላው አንዳንድ ሃሳቦች ሲነሱ ስለጉዳዩ አጠር ያለ video ብታቀርብ ጉዳዩን ቀድሞ ላላየው ተመልካች የሀሳብህን ጭብጥ እንድያገኝ ይረዳዋል የግል ሃሳቤ ነው. በተረፈ በዚህ ባቀረብከው ፕሮግራም ላይ ያነሳሃው በ ነዳጅ ማደያ ሞባይል ማጥፋት የሚያስገድደው የሞባይል ባትሪ የመፈንዳት (explode) የማድረግ አደጋ ሊያጋጥመው ይችላል በሚል እሳቤ ምክንያት እሳት አደጋ የማጋጠም እድሉን ለመቀነስ ከሚል ነው ( Source: " The National Fire Protection Association" ). ሰላም.
እንዴ ! እንዲህ ቁምነገረኛ ነህ እንዴ
በል በርታ እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ ተባረክ !
በጣም ጥሩ እይታ ነው ሰሜ። እንዲህ አይነቱ ማህበራዊ ሂስ ወሳኝ ነው።
በጣም ታስቀያለህ፣ በእውነት ትክክል ነህ ፣ ህዝቡ ምን እደነካው አላውቅም ባህል የሌለው ትውልድ ማን ይሆን ሀገሩን የሚረከበው በጣ እሰቃቂ ትውልድ ያስፈራል ።
ሰመረ ባሪያው ጥሩ ምልከታ ነው ያለህ
Thank you so much Seme! ማህበራዊ ሒስህ በጣም በሳል ነህ!! "አነቃቂ ንግግር እና የኃይማኖት ስብከት የሚመስል ነገር"" ተደበላልቋል!! ፈፅሞ ከነባራዊ ሁኔታ (Reality) እጅግ የራቀ እና "Illusion" የሆነ አደናጋሪ ንግግር ቅደም ተከተል የሌለው የተደበላለቀ እንዲሁም፡ ከኢትዮጵያዊነት ስነምግባር ያፈነገጠ ነገር ነው የሚናገሩት!! ኸረ አንድ በሉልን!!
It is a valuable, logical and rational critics. Specially the issue of the so called "motivators" needs due attention. Keep the momentum!
ጋዝ ማዲያም ሆነ ነዳጅ የጫነ ቦቴ ተሽከርካሪ አጠገብ ስልክ ማናገር አይቻልም የተባለበት ዋነኛው ምክንያት የስልኩ ጨረር በጣም አደገኛ ስለሆነ ነው የራዲዮ ፍሪኩንሲ ጨረር ስላለው ነው በተለይ ደግሞ ስልክ ስናወራ እና የስልካችን ባትሪ ሲጨርስ የጨረሩ አይነትም ቢለያይም ግን ለእንደዚህ አይነት ቦታዎች በጣም አደገኛ ስለሆነ ነው የሚከለከለው በተረፈ በጣም ነው የምወድህ የዉስጤን የአንጀቴን ነው የምታወራልኝ እጅግ በጣም ነው የምወድህ ፕሮግራሞችህን በጣም ነው የምከታተላቸው በርታልኝ አንበሳዬ
ትመቸኛለህ! እዉነት ነዉ ኖርም፣ቫሉ የሚባሉ ነገሮች አሉ ማህበረሰብ ዉስጥ ከነዚህ ወጪ ልኑር ማለት አትችልም፡፡
ጥሩ እያልክ ነው ። በተለይ የመጠሪያ ማዕረጎች ጉዳይ የተነሳው ወሳኝ ነው ።የኛ የሆኑ የመጠራሪያ ወጎች እየጠፉ ነው ።
ሰሜ እይታህ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ስለሆነ የመቸኛል በዛ ለይ አገላለጽህ ያዝናናኛል ....
ትዝብቶችህ አይመልጡኝም 2015 ይቀጥላል
ይመችህ አቦ ......
ልክ ብለሀል እንዲህ ቀጥቅጥልኝ
ብሮ ፍሬንድ ይልሀል😏😂 ሰመረ ሁሌም ምልከታህ ገራሚ ነዉ ይመችህ።
እንኳን መርጠህ አገኝተህ የምትሰራው በሌለበት ሀገር፣ ያንተ የሆነውን ፈልገህ አግኝ! ይላል
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ እይታ ነው እነሱ ሰውን አይስሙም
አሪፍ እይታ ነው በዚህ ቀጥል 👈👈👈
በነዳጅ ማደያው ላይ ያለው አደጋ ስልኩ ከወደቀና ባትሪው ሲወጣ የሚፈጠር ብልጭታ ከቤንዚኑ ትነት ጋር አደጋ ይፈጥራል ብሎ ስለሚታሰብ ነው። አሁን አሁን ግን ያሉት ሞባይሎች የታሸጉ ማለት ባትሪውን ከቀፎው መለየት ስለማይቻል ብዙ ችግር የለውም እዚህ ባለሁበት አገር። ባርየ ልብ አርስ አይገልፅህም በርታ ሽልማቱን በተስፋ እጠብቃለሁ።
😂😂🙏🙏ጥሩ እይታ ነዉ ሰመረ በርታ
የሆልግዜ አድማጭህ ነኝ በጣም ነው ይምታዝናናኝ የምታሰቀኝ በርታ 🤣🤣🤣🤣
በጣም ድንቅ ነው ግምገማህ 👍🙏💯 በርታልን
ኡፍ ኡፍ ሰመር የአንተን አይነት ሰዎች ያብዛልን ሀገር ባህል ወዳድ ሰዎችን አሁን ምንስ ቢሆን ብልጽግና የሚባል ሀገር አፍራሽ እንደምሳሌ ማስገባታቸው አሳፍሮኝ ነበር ሀገሩን እየሳቀ የሚያፈርስ የአሳማ ስብስብ ነው አሁን ላይ የተፍጠርው
ሰሜ ትችትህ እውነት ላይ መሠረት ያረገ ነው በርታ ማን ያዘዋልማ ተወው አብዷል
Thank you semere you are my only best you always make me happy. I'm Mati from Maryland.
seme, you are wonderful logical person and l agree with your comment. because you are layer, continue.
Your honesty 👏👏
wow what a 👉 point..... Thank you as usual you did your part
በጣእሚ ዝድነቅ መደብ መምህር ሰመረ ባሪያ ብራቮ
መርሓባ ሙሴ ሓወይ
Seme, great topic, so articulated and spot on as usual.
Hi Semere please correct your "che" it is missed one circle...
ሁሌም ሀሳቦችህ አንደኛ ናቸው
ባርዬ እውነት ነው የምልህ ከንግድ ስራ ስም ጀምሮ በጣም ያሳፍራል::
የአበባዮሽ እና የሆያሆዬ ነገር በጣም ያሳፍራል እንዳልከው jingle bell ን ማንም አይቀይረውም :: በያመቱ የሚናፈቀውና አመትበአልን እውን የሚያደርገው ነው::
አይ ሰመረዬ የኛ ሀገር ነገር አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ ነው::
I admire you a lot for speaking the truth
የኔ ባርያ ይቅር በለኝ' በቀን ስራዬ ብዬ ነው ዩትዩብህን ምጠብቀው እሚያሳዝነው ሰብስክራይብ አለማረጌን አሁን ነው ያየሁት' ማርያምን ተናደድኩ ምን ሁኜ ነው ልብ ያላልኩት ብዬ
ሲጀምር እግዚአብሄር የስርአት አምላክ ነው
ሰሜ ደስ ይላል ጨዋታው በቅርብ ነው ማየት የጀመርኩት አሪፍ ነው ትዝብት ከእንዳልክጋር የተወሰነ ይመሳሰላል
እነዚህ እብዶችማ ልክ እንደዚህ ሊነገራቸው ይገባል ። ታዋቂነት እና አዋቂነት ተምታቶብናል። ስለ ኮፒ ራይት ያወራኸውም ገራሚ ነው።
Bro I like how you criticize, keep it up Semie
ሰሜ በጣም ከምወድልህ ፕሮግራም አንዱ የአንተን ነው የሕብረተሰቡን መሠረታዊ ጥያቄያና በደል ብልሹ አሠራር ግልፅ ነገሮች በማቅረብህ ይህን በማየት ቢለወጡ ይችሉ ይሆናል !!!
ጥሩ ትዝብት ነው ሰሜ።
እብዶች በራሣቸው አለም ጤነኞች ናቸው ትላለች አያቴ።
Hope i Will meet you some Day , you are an inspiration to this unbalanced generation.
I’m in
yemecheh seme abezut eku esti endezi lek lekachewn negerelegn '''bravo''
Tnks ሰሜ በጣም የልቤ ነው የተናገረቸው አዋ የ ሀይማኖት ሽፋን በዝትዋል
Thank you semere good job!!
አስተዋይ ምልክታ ☕️☕️ 👌🏾
እናመሰግናለን
በጣም ሚያሳዝንኝ እኮ
================
ሕዝባችን
=================
የሁሉም ማላገጫ መሆኑ!
Selam tenayestelegn barichi betam new
Yemitemechegn berta begelxnetek
Like you bravo 😘👏👏
ተመቸህኝ።በጣም አሪፍ ነው።
አቦ እደነተ አይነት ሰውያብዛልን
ቴኮኖ ልጂወን በአግባቡ ብንጠቀምበት
አሪፈነው ሠለጠነ እያሎ ህዝቡ እያሣሣቱትነ
እራሣቸው ደነብረው ሠወን የሚአደነብሩ
እንዳልከው እኮ ነው:: እዚህ አገር የጠፋው ህግ ነው:: ወንጀለኞች ህገወጥ ነጋዴዎች ህፃናት የደፈሩ የገደሉ ወዘተ ተያዙ! እሰይ! ግን ምን ውሳኔ ተሰጣቸው የሚለው የታለ? አየህ ወንጀል መሰራት የማያቋርጠው ለዚህ ነው! ጉድጓዱን በተመለከተ ተጠያቂ መሆን የሚገባው በህጉ መሠረት መንገድ ትራንስፖርት ነው:: ህጉን ሰለማናውቅ ነው
ፍትህና ውሳኔ የለማ!
ስራህ ጥሩ ያስተምራል አምላክ ልቦና ይሰጠን::
በጣም ምርጥ እርስ ነው ያነሳህልን እውነት ነው
Thank you so much, you expressed well what I feel
ሰሜ በርታልን
Exactly thanks,Semma
God bless you abo
thanks, keep it up.
Seme ma man i am a big fan of your sharp observation!!
We support your critical reactions.
wow. your idea is best. i always enjoy it
Seme, keep it up a good work.
ከሃይማኖት ጋር የሚያገናኙት new generation movement የሚባል ነገር መጥቶአል የእግዚአብሔርን ቃል ይጠቅሳሉ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ሃይል የሚክዱ ናቸው የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች ናቸው
2ኛ ጢሞቴዎስ 3
5፤ የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ።
ስለውነት አነቃቂ የሚባሉ ሰዎች የሳይካትሪ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ይመስለኛል, ከህብረተሰቡ ለየት ብሎ መታየት, እንደሚሉት አነጋጋሪ ሁኖ መቅረብን እንደ ስኬት ሚያዬት እርዳታ ሚያስፈልጋቸው ሰዎች አሉ::
ደሞ እነሱ ጠፍተው አስራ ቤት የሚሆኑ የዋህ እህትና ወንድሞቻችንን ይዘውብን ሊጠፉ ነውና ትኩረት ቢደረግበት መልካም ይመለኛል.
እንደእኔ እነዚህ ሳይኪክ ችግር ያለባቸው ሚመስሉ አነቃቂ ነን ሚሉ ሰዎች መጀመሪያ የህክምና እርዳታ ተሰቷቸው ከዛ አነቃቂ ብለው ቪዲዬ ከመልቀቃቸው በፊት እራሱን የቻለ ኮርስ ስላለው ቢሰለጥኑ ብዬ አስባለው::
ህብረተሰቡም ልጆቹን እህት ወንድሙን መጠበቅ ከፈለገ ቪዲዬዎቻቸውን unsubscribe, unfollowed በማረግ ተቃውሞውን ማሳየትና እይታ ማሳጣት አለበት ከዛ ልክ እንዳሎኑ ይረዳሉ ብዬ አስባለው ,
በነገርክ ለይ ማንያዘዋል ሚባለውን ሰውዬ እንዲህ በደንብ ሳይጠናበት ከIG ለይ unfollow ካረኩት ከረምኩ ::
Thanks man !!!!!
Thank you. I often like your views. Great work
Thank you seme dink agelales gira agabun eko!!
Keep posting big bro!
Thoughts didn't get through meta analysis Via semere!!
The black 💎
ሰምዬ ኑርልን
Mr semere akebrhalew. Keyikrta gar yesamntu chewata milew che algebagnm or eski eyew
በነዳጅ ማድያ ሰልክ መጠቀም የተከለከበት ምክንያት ቦታው ጥንቃቄ ስለሚፈልግና ስልክ ስንጠቀም ደግሞ ትኩረታችንን ስለሚወስድ ስህተቶች ትኩረት በማጣት ምክንያት እንዳፈጠሩ ለቅድመ ጥንቃቄ ነው፡፡
በርታልን እጅጉን ተግሣፅ ያሥፈልገናል
ክበርልኝ አቦ
Motivational Speakers የሚሆኑ ሰዎች በዕውቀታቸው፣በልምዳቸውና በሞራል ደረጃቸው ከፍ ያሉ እና በሆነ መስክ አበርክቶ ያላቸው ናቸው።
ልክ እንዴ Simon Sinek ያሉትን መጥቀስ ነው።
እኛ ጋ ደግሞ የተገላቢጦሹ ሆነ።
በህይወቱ ስራ ኖሮት የሚያውቅ፣ በትምህርቱ ይህ ነው የማይባል እና ምንም contribute አድርጎ የማያውቅ ንቅል "ላነቃቃችሁ" ይልና ለራሱም የማይገባውን nebulous concept ላንቃው እስኪላቀቅ ሲዘበዝብ ይውላል።
የሚያስቀው ደግሞ ቁጭጭጭጭጭጭ ብሎ እያዛጋ የሚያደምጠው ሰው😂
በዚህ ጉዳይ ላይ ተከታታይ "ጨዋታ" እንደሚኖርህ አምናለሁ።
የብዙ ሰው ሀሳብ ነው ያነሳኸው።
🙏🙏
አፌ ቁርጥ ይበልልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጨስን
በትክክል ዋጋውን 👍👍✌️✌️
🤣🤣🤣 Yemache am listening
Excellent
Respect 🙏
i see u like my big brother...... marimen......Respect
Thank you
ዳዊት ድሪምስን ብታየው ደግሞ ጨርቅህን ነው የሚያስጥልህ ዋናው የእብዶች አባት እርሱ ነው በዛ ላይ ደግሞ ችግረኛ ሆነህ በመሄድ ችግርህን ነው ደጋግሞ ሊነግርህ የሚፈልገው ችግር ሳይኖርብህ ከሄድክ አብደህ ነው የምትመለሰው ምናለፋህ ብቻ ከ 600-1000 ሰው ሲኒማ ውስጥ አስገብቶ ከ5000-10,000ለአንድ ሰው እያስከፈለ ከሚያስፈልግህ በላይ የማያስፈልግህን ይለፈልፍብሀል
መተንፈሻ አጥተን ነበር... ሰሜ እናመሰግናለን
ሰሜ, ነዳጅ ማደያ ላይ ስልክ መጠቀም የሚከለከልበት ምክንያት አሜሪካን አገር CBS በሚባል ምንጭ እንደዚ አስቀምጧል “Cell phone batteries can explode, which would be a real danger if that happens while you're pumping gas”
Well said
የጅላጅል መፈልፈያ ሆናል ወንድሜ ከተማውስጥ የሚታየው ፊት ጠቅላላ የጅላንፎ ከተማ ውስጥ የተገኘህያህልነው የሚሰማህ ከላይጀምሮ የጅልመንፈስ ከቦናልኮ
ታንደርድ ማስቀመጥ አለብን!!!
ይሄን እንቶፈንቶ ሁላ በህግ ማእቀፍ ስታንደርድ አሰፋ ቀምጠን ካልተጓዝን ከዚህ የከፋም ይሆናል።
ዝም ዝም እየተባባልን ልንጠፋፋ አይገባም!!!!!!
አይ ሰመረ ትላንት የየሠሯት አረጉት እኮ ኢትዮጵያያን ያሳደገችን አዋቂነኝ ባዮ በዛ 😅😅😅😅😅😅
ጥሩ እይታ ነው በርታ እንድ የምለው ነገር ቢኖር ፕሮግራሙ ሲያልቅ የሚያልፈው ጽሁፍ እዘጋጅ የሚለው በትክክል አልተጻፈም እና ቢታረም እላለሁ አመሰግናለሁ
ወይ አንጀቴን ነው ቅቤ ያራስከው የህልም አንጀራ ማለት ነው በ ባዶ ማንቃት ጥቅም የለውም የስራ እድል የሚከፍት ትምህርት የሚሰጥ እግዚአብሔር ጥረህ ግረህ ብላ ነው ያለው።
Lezelalem nurilign ❤❤❤❤
ባርያው ትክክል
የዘንድሮ ካድሬ ተምቾች ናቸዉ😂😂😂😂😂
Musica UA-cam lay aytaym ?
Thx Bro ....🤣🤣🤣🤣🤣
Good job semere
Mobiles and wireless devices transmit and receive electromagnetic waves which can induce current and generate an electric spark in metal conductors. This can be hazardous near a petrol pump. This is why mobile phones are recommended to be switched off in petrol pumps or gas stations..
🙏🙏🙏🙏
Much respect bro.
This is the complete answer i needed
Betam temechitognal .......Bizegeyim .......Ye liben sitnagerilign temechitognal........Bedinb nigerilign