Thank you so much. I wish we had more people like you .we are getting worse by the day. We forget where we come from. When we lose that, it becomes dangerous for our culture, who we are as Ethiopian. Keep up the good work. You are speaking what I am thinking. Blessings.
አንተ ጀግና የኢትዮጵያዬ ፈርጥ ሰሜ ባሪያው የልቤን ስለተናገርክልኝ እጅግ እጅግ አድርጌ ከልብ አመሰግንሃለሁ!!!እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ሙሉ ጤና ይስጥህ! በርታልኝ አንተ የኢትዮጵያዊያንን ባህል፣ወግ፣እሴት እና ትውፊት የምታውቅ ፣መልካም ገብረገብ ያለህ ለሀገርህ የምትቆረቆር ምርጥ ሰው ስለሆንክ በርትተህ አሁንም የኢትዮጵያን ክብር አስጠብቀህ ቀጥል፤እኛ ያንተ አይነት አቅዋም ያለን ሰዎች ከጎንህ ነን በርታልኝ ሰሜ!!!...ያንተው ወንድም ጌትነት ነኝ ከአስኮ
Bariaw yehulem mirchaye!!!
እንደው ተባረክ። ኢትዮጵያ ውስጥ ማጨብጨብ ለስድስት ወር በይፋ ቢከለከል ብዙ ለውጥ እናይ ነበር ። ሕዝቡ የማዳመጥና የማስተዋል እንዲሁም የማሰብ እድል ያገኝ ነበር ።በተለይ ለባለስልጣ ባይጨበጨብላቸው እዴት ጥሩ ነበር ። እግዚአብሔር ይርዳን።
ሰሜ ዝርያ ምርጥና የገባው የአዲስ አበባ(የአዱገነት) ልጅ ነህ !!!
እግዚአብሔር እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን እንጂ ጊዜው ግራ የገባው ነው 🙏🏽
ጥራት፡በኢምንት።
በትክክል "አላውቅም ማለት ጥበብ ነው" ሰሜ ተባረክ🙏🏽
በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ከሀብትም በላይ ሀብት ነው
በርታ ንቀስ ቀጥል ልብ ያለው ይሰማል
ወንድም ሰመረ ......... አላውቅም የሚል ሰው ጠፋ ....... እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን
አቦ ይመችክ ሰሜ አይን እና ጆሮ ማላገጫ የሆነበት ሀገር
እውነትህን ነው ሰሜ ሀገር ሰንቀይር የሚቀየር ወግም ባህልም የለንም እንደው እግዚያብሔር ለሁላችንም ማሰተዋሉን ይሰጠን
ወንድሜ ሰሜ ያልከው አሁናዊ እኛነታችን በየፈርጁ የደረስንበት ነውራችን ልክ ብለሀል ትለያለህ ክበርልን አንተኮ ትለያለህ
Egziabher yakeberelegn semere …..ሰሚ ቢኖር ሀይለኛ መልእክት ነበር ። በጣም ትክክል ጭበጨባ ብዙዎችን አናታችን ላይ ወጡ እኮ!!!
“ጨዋነትን አትክሰር” am proud of you bro 🙏
ሰመረ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ ጨዋ በጨዋነት ስላደክ ነው ብቻ ጋጠወጥ በዝቷል በምክርክ በርታ እንወድካለን ጨዋ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን
ያንጀት ነው የምትናገረው አመሰገንአለው ስለግዜህ።
እግዚአብሔር እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ከምንም በላይ ነው
በርታ ንቀስ ቀጥል በጨዋ ደንብ ነው ያስተማርክልን ልብ ያለው ሰው ይሰማሀል
ሰላም ወንድማችን በእውነቱ በጣም የሚያዝናና እና አስተማሪ ቪዲዮ ነው ያቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን! ከዚህም በላይ ብዙ ነገር ካንተ እንጠብቃለን! ዋናው ለሰው ልጅ ሰላም ነውና በተለይ በዚህ ሰዓት ፈጣሪ ለሃገራችን ፍፁም ሰላምን ለመላው ህዝቦቿም አንድነት እና ፍቅርን ለሃይማኖቶቻችን ፅናትን እና መስፋፋትን ለማህበራችንም መጠንከርን ያድል አሜን🙏
ባርችዬ እንኳን ደና መጣክ
እግዚአብሔር ይስጥልን ብቻነው ማለት የምችለው
በትክክል ሰሜ ! ጤና ይብዛልህ !
በጣም በጣም ትክክል፡፡ሁሉም ዝም ብለዋል ሰሜ እንደ ሀገር ወዴት እየሄድን እንደሆነ ግራ ያገባል ትዉልዱ ግራ ገብቶታል መሪ ያስፈልገዋለል፡፡እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን ከማለት ዉጭ ምን ይባላል፡፡ተ
ሰሜ በጣም ነው inspire ምታረገኝ።ቀልድህ እና ቁምነገር እደማይጠገብ ሁላ በቅናት ስለ ማህበረሰባችን መቃና ምትናገረው ሁሉ ሕዝብ ወደ ልብ ተመልሶ እዲስተካከልበት ምኞቴ ነው ሰሜ ተባረክልኝ!
ሁሌም የማይሰለች ፕሮግራም። ኑርልን
ውይውይ ሰመረ ባሪያው ምን ልበልህ የልቤንእኮነው የምታወራው ዘርህ ይባረክ
ምርጥ ሰዉ❤❤
ቅቅቅቅ በእውነት እንዳንተ ሺህ ይወለድ እርኔስ ገርሞኝ ነበር ማህበረሰቡ የልተስማማበት ዘፈኝ የሚበልጠውን የማይበልጠውን ሲዳኝ እረወዴት ወዴት እያልን ሙያውዝቅብሎ ሲታይ ማነው የሚመለከተው ማንይተንፍስ ስንል ድምፃችን ሆነሀል ሰመረ ሰው አለ ብያለው! እንዳንተ ያለ ወዴት ወዴት የሚል ጥያቄ የሚያስነሳ ሰው የሆነ ሰው ያስፈልገናል እግዚአብሔር እድሜይስጥህ ኡፍ እንመሰግናለን ፡፡
አቦ ተባረክ!!
ሰመረ ሁልጊዜ በቲቪ መስኮት ስመለከት የዜና አንባቢ ስተት ፣ የጠያቂና የተጠያቂው መልስ በአሉታዊ የተሞላ በዕውቀት ላይ ያልተመሠረተ። ብዙ ሥነምግባርና ሰብዕና በአጉል ሥልጣኔ መሰል ዕውቀት ጠፋ። ዕይታህ የውስጤን ተነፈሰልኝ።
ሰሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነዉ የማከብርህ
ወይ ሰሚሻ በሳቅ ገደልከን እኮ መሬት ላይ ያለውን እውነት ነው ያልከው ወደፊት እንግዲህ እግዚአብሔር ይሁነን ሌላ ምን ይባላል🤣🤣🤣🤣
Thank you so much. I wish we had more people like you .we are getting worse by the day. We forget where we come from. When we lose that, it becomes dangerous for our culture, who we are as Ethiopian. Keep up the good work. You are speaking what I am thinking. Blessings.
ሰሜ ጭብጨባ ይበዛብሃል ባይባልና እስቱድዮ ታዳሚ ቢኖር ወላሂ ከቁምነገሩ ባሻገር በሳቅ ለመሞት ስል ብቻ ለመታደም እመጣ ነበር😂😂😂😂 እንደው ምን ላርግህ አትዮፕያን አንተ ውስጥ አየሁ❤❤❤❤❤
ውድ ወንድማችን እንኳን በደህና መጣህ
በጣም አሪፍ መርሃ-ግብር ነው ሠመረ፤ እናመሰግናለን….በድፍረት፤ በገንዘብ ኃይልና ባጋጣሚ መድረክ ካገኙ ጥራዝ ነጠቅ ታዋቂ ተብዬዎችና በያጉራንጉሩ ዕድል ባላገኙ አዋቂና ይህችን ዓለም የናቁ ምሁራንና ባለ ተሰጥኦና ኢትዮጵያዊነትን በተግባር በሚያሳዩ በእውቀትም ቢሆን እጅ በአፍ በሚያስጭኑ የሁለት ዓለም ሰዎች መካከል ያለው አንጻራዊነት ለድርድር የሚቀርብ አይደለም….ሆድ ይፍጀው ብቻ ነው….
ሰምዬ እንደው ቃላት አጠረኝ የውስጤን ነው ያልክልኝ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
አቦ እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤
ሰመረ ትችላለክ የእውነት
You are the best
ምርጥ መምህር!
Best Ethiopian content creator of 2024...good job.. 👏👏💯👑👑👑❤️❤️❤️ from Eritrea.
God blessesyou.
ሰሜ ተሳሳትክ የኢኮኖሚ ድህነት ሰውን አውሬ ያደርጋል ። አእምሮን ,ዕፈረትን ያሳጣል ። የኢትዮጵያም አንገብጋቢ ችግር ይሄ ነው ።
ሳላየው ላይክ
Ezih ager lay chibcheba betam beztual besibsebaw bemas media minu kitu beteley ebs yemibal tv yeethiopian bahl lemstfat yemeta yimeslegnal ebakih tekom adrgachew tebarek wendime
Mashallah, you are amazing dear!
ትክክል ነህ ። ጅምራቸው ሳይታይ ጫፍ የደረሱ አሉ ።
ሰሜ ይሄ ዘመን እኮ ያለእድሜያችን አስረጀን!አሀ 10 ዓመት ብዙ ሆኖ አንድ ሴንቸሪ እንደበላ ሰው ሳንወድ በግዳችን "ድሮ ቀረ!" እያልን ማውራት ጀመርና!ፈጣሪ ይድረስልን ብቻ!
ባርዬ በጣም ነው የማስበውን ስለ ምትነግርልኝ አመሰግናለሁ አክባሪህ ነኝ ።ሰለዳያስፖራ ጋጠወጦችን አንድ ነገር በልልኝ አመሠግናለሁ
እነማን ናቸው??
ሠሜ አበሣው በነጻነት ምትናገር ጨዋ ኢትዮጸያዊ 🙏ተባረክ
ዳኞችን በተመለከት ከዚህ በፊት ብዙ የሚገርሙና የሚያሳዝኑ ብሎም የሚያናድዱ ፍርዶችንና ፈራጆችን ተመልክተናል አዳምጠናል ...አዝነናል …ደግሞ ያሽቃባጭና ያጨብጫቢ ጥርቅም ይነሳና "ዳኞችን እንባ በእንባ ያራጨ...ከመቀመጫ ያስነሳ ...ወዘተ ይላል...
ዳኛው ተገኝቶ ወጉ አልቀረም
ሁሉንም ማለቴ አይደለም አሉ እንጂ ሰሜ ወንድማችን እንዳልከው🙏🏽🙏🏽 ካለ እውቀትና ችሎታ በስመ ዳኛ ተቀምጠው ከፍርድ አልፈው ሽሙጥና ዘለፋም ድረስ የሚደርሱ ...ለነገሩ አይፈረድባቸውም "እነርሱ ምን ያድርጉ😡
ወንድማችን የልብ አውቃ ተባረክልን 🙏🏽
Farra Yulem Defar New
Afe kurit yebelilik ❤
I am eritrea semere best man 100/100
🙏🙏🙏 bertalin seme
Same my hidden truth speaker of all time
When I grow,I wanna be like you
Appreciate keep up
I really respect your honesty ❤
Endate ayinet and techemare sew btagegn xiru neber. Berta barye
አይሰመረ ትዝብትህ እኮ ይገረመኛል በርታ
እስክሪኑ ላይ ያለውን "የሳምንቱ ጨዋታ " የሚለውን "ጨ" ባለ ሦስት ቀለበት መሆን አለበት እላለው::
አቤት የሰው ስተት መሰንጠቅ ምናለ ባትኮምት
አቦ ዛሬ በበረከ ቤትህ ይሙላ እግዚአብሔር ሃይል ጉልበት ይሁንህ በደንብ ንገርልን ሰሜ ካለ።
እረሰላምህ ይብዛ
ትክክል❤❤❤
Am really thankful...was saying the same thing
betam iko new yemtmechgn seme
ልክ ነህ ! አንተም እኮ የዝህ ክትባት ያስፈልግሃል !
እውነት ብለሀል ከክልል አአ አባቴን ለማሳክም መጥቼ ላንሴት ሆስፒታልን ስጠይቅ አንዱ ሜክሲኮ አንዱ ሽሮሜዳ አለኝ የሌለ አከባቢ ነገሩኝ አንድ መልካም ሰው ነው መኪና ስለያዝኩ ቦታው ድረስ አብሮኝ ሄዶ ያሳየኝ አመሰግናለው ተመስገን
Thanks a lot really...much appreciated!!!
መቼም አንጀቴን አራስከኝ ቅጥል ብዬ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤
Thanks a lot.
Thanks!
You're welcome!
You're welcome.
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thank you. Endew tebarek
አቦ ዘርህ ይብዛ
እውነትህን ነው
Dr Abiy leza eko neew, behulum mifetefetew,
ሰሜ እድሜህን ያርዝመዉ ዉስጤ ያለዉን ተናገርክልኝ
በርታ❤❤❤❤ ባርች
ሰሜ❤
ሰሜ በቅድሚያ እንኳ ደህና መጣህ ! በመቀጠል ጥያቄ ከውአላህ የተፃፈው ፊደል ጨዋታ መስተካከል አለበት ግሪ ስለገባኝ ነው እንተን ማስተልካከል ፈልጌ ሳይሆን አላስተዋልከውም ብየ ነው❤️❤️❤️
ሰራዊት ፍቅሬ እንዴት ነው የዘፋኞች ዳኛ የሚሆነው ? እያልኩ በሰዎች ድፍረት እገረም ነበር ። በእድልና ባጋጣሚ ዘፋኝ የሆኑ ሁሉ ዳኛ ሆነው ሳያቸው በጣም ያሳፍረኛል። በዚህ ጉዳይ ላይ በድፍረት ብትተችበት መልካም ነው እውቅናቸውን ተጠቅመው ያለ ችሎታቸው ዳኛ ሆነው በድፍረት አሳፋረ አስተያየት የሚሰጡ አዛባዎችን ሃይ ብትሉዋቸው መልካም። ነው።
Tabrk❤❤❤❤❤❤❤❤
15:20 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ seme u killed it😂😂😂😂
Thank you so much!!
አይ ሰመረ ወንድሜ ይህማ ቀላል ነወ ስንት ጉድ እንዳለ በየሰፈሩ ሰፈሩ ይቆጠረው ።
አቦ ይመችህ
ሰሜ በርታልን ሁልጊዜ የልቤን ነው የምትናገረው ።
#አላዋቂዋች የበዙት የሚያቁት ዝም ማለትና ለማግኘት ስለሚከብድ ይመስለኛል።ሀሳብን 100% እስማማለሁ 🙏
የውስጤን ነገርክልኝ ለነዚ ደፋሮች
I loved your video
አንጀት አርስ ነክ እኮ ሰሜ ልናብድ ነው እኮ ብታይ❤❤
🙏
Siwodh❤
yewstain nw yetenagerkew semaie😊😊
ሰይፉ ፉንታሁን ታኩርን እንግዳ ብሎ እንዳቀረበው ማለት ነው ብዬ አስባለው ምከንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ብለን ነበር ብለን ነበር ነበር ።
Most TV shows eko ወደ social media ወርዷል።
ሰሜ መቼም እንዳንተ ቢሆን ስንቱ በታረመ ! አሁን አሁን ሳስበው እንዴው እኛን ብቻ ለይቶ የተረገምን ይመስለኛል ምን ጉድ ነውየመጣብን :: አሁን ከማጡ ወደ ድጡ እየክረፋን መጣን ኤጭ እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልን::
ወንድም እደነህ አቦ ሁሉም እዳተ በሆነ የት የደረሰን ❤❤❤❤
አጨብጫቢ በዛ ሀቅ😢😢
ነጭ ነጯዋ ሰሜ
ወዳጄ ኢትዮጵያዊ ውስጥ ደፋር ስው በዝቷል
semea leze denez lale mahbereseb mankeya dewl selhonk kefelm belay taznananglek lekhn takaleh mannm atesma mert teche nek
የልቤን ነዉ ያወራሀው ald friend.አብሶ የኢቲቪው ።