// እንተዋወቃለን ወይ?// "ምነው ጥቁር በግ!! ስትለኝ አታገቢው አልኳት"😂😂 //ልዩ አዲስ ዓመት ዝግጅት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

КОМЕНТАРІ • 479

  • @rukitube9552
    @rukitube9552 Рік тому +194

    ማነው እደኔ የስደት ሂወች የመረረው 😭😭😭

    • @asdaassd6265
      @asdaassd6265 Рік тому +1

      😢😢😢

    • @ayshayasintube9930
      @ayshayasintube9930 Рік тому +3

      ወለሂ እኔ 😢😢😢

    • @asdaassd6265
      @asdaassd6265 Рік тому

      @@ayshayasintube9930 አይዞኝ 🥰

    • @RahmiYube
      @RahmiYube Рік тому +3

      እስቲ አታስታውሽኝ ውደ አይይይይ ከባድነው

    • @RabiyaEndris-zm3yk
      @RabiyaEndris-zm3yk Рік тому +2

      እኔ😢ዉዴ ብቻ አልሃምዱሊላህ 😭😭😭

  • @KjgftBmmbzuzumulu
    @KjgftBmmbzuzumulu Рік тому +108

    ሌላው ክልል አድስ አመትን በሰላም ሲያከብር አማራ ክልል የልታደለው ወጋኔ በየአመቱ በጦርነት መከራውን እየበላ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @kemila1900
      @kemila1900 Рік тому

      😢😢😢😢😢😢😢አይወገኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @hodanlaki3759
      @hodanlaki3759 Рік тому

      ያረብ በእዝነትህ ሀበሻኝ በራህመትህ እያት

    • @ፌርዲየእናቷ
      @ፌርዲየእናቷ Рік тому

      😢

    • @hawamuhamed5971
      @hawamuhamed5971 Рік тому +4

      አብሽሩ አላህ አላቸው ከችግር ቡሀላ ምቿት አለ ብሏል አላህ

    • @umabuzerandanes
      @umabuzerandanes Рік тому +2

      ኢሻ አላህ ያልፋል

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 Рік тому +44

    ጥቁሩ ልጅ ድምፁ የፍፁም አስፋውን ድምፅ ይመስላል በጣም ነው ደስ የምትሉት ከሚስትህ ጋር የእውነት❤

  • @sadeseid742
    @sadeseid742 Рік тому +81

    የዝህ አመት ፉኖወቸ የሚያሸንፉበት አመት ያረግልን ድል ለተበዳዩ አማሀራ ህዝብ😢😢😢

    • @ፌርዲየእናቷ
      @ፌርዲየእናቷ Рік тому

      አሚን

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 Рік тому

      አሜን አሜን በእውነት ያድርግልን

    • @hiwotalene4458
      @hiwotalene4458 Рік тому

      አሜን

    • @messygesit6884
      @messygesit6884 Рік тому +2

      ፋኖ እንጀራ አይሆነን ወይ ዳቦ አይሆነን ቀረርቶ ብቻ ህዝቡን አታስጨርሱት በሌለ ነገር በሰሜኑ ጦርነት እንኳን መማር አልቻላችሁም ማስታዋልን እግዚአብሔር ይስጣቹ ፋኖ ማሸንፍ የሚችለው በምርጫ እና በምርጫ ብቻ ነው እንጂ ክቡር የሆነውን የሰውን ነፍስ በማጥፋት አይደለም

    • @HooahM
      @HooahM Рік тому

      ታዲያ ፋኖ መሠለሽ ዴ ህፃንና እርጉዝ የሚያርደው የሠው መጨቆን ለናተ ሥለሜይታችሁ ምንም አይመሥላችሁም ሥላልደረሠባችሁ ያልተነካ ግልግል ያውቃል ነው

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Рік тому +7

    እንደዚህ እንደሀማረባችሁ ሀገሬ ይመርብሽ መልካም ዘመን ይሁንልን ለቅሶ ሞት ስደት ሶቄቃ በሳቅ በደስታ ይለውጥልን መልካም ዘመን እማማ ኢትዩጵያዬ የብሄር ብሄረስብ መኖርያ መስብስብያ ልዩነታችን ውብታችን እምዬ ኢትዩጵያ

  • @saritube4327
    @saritube4327 Рік тому +61

    ፍትህ ለሚስኪኑ መርጦ ባልተወለደው በማንነቱ ለሚታርደው ለሚሰቃየው ለአገር ወዳዱ አማራ 😢😢

    • @kemila1900
      @kemila1900 Рік тому

      ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @zeritutube
    @zeritutube Рік тому +46

    ትልቅ ድስት አላለችም😂 ታዲለሽ ሳፋ አታቂም መልካም በዓል❤🌻🌻

  • @tmaniacell
    @tmaniacell Рік тому +2

    አሜን ሉላዬ የዛሬ እግዷችሸ በጣም ደሰ የሜሎ ንግግራቸው ትምህርት ያለው ባል ባል ሜሸቱ እናመሰግናለን ከመዳም ኳሸና

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Рік тому +113

    እኛ የአማራልጆች ሰላም አደለንም ታመናል 😭😭😭💔💔ታዘብኩሺ ሀገሬ💚💛❤ እስኪ አድሱንአመት የሰላም ያድርገው🙏😢

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Рік тому +17

    *_ሳሚጎና ነፂ እንዴት እንደሚያምሩ🥰 አይለያችሁ የምር ግን ብታሸንፉ ብዬ ተመኝቼላችሁ ነበር😢❤🌻🌻🌻_*

  • @YoditWoldegabrel
    @YoditWoldegabrel Рік тому +2

    ፀሀይ ሀይሌ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል after 20 years seeing you ❤
    You still look good
    She was humble and beautiful

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Рік тому +13

    ሉላየ የእኔ ልዕልት ስወድሽ እኮ ❤❤❤በተለይ ቀሚስ ስትለብሽ ማሻአላህ❤❤❤

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Рік тому +9

    የዛሬዎቹ ፈታ ያሉ ናቸዉ ❤❤❤❤❤❤ ሉላዬ ሳቅሸ ዉስጤ ነዉ ❤❤❤🙏🙏🙏💖💖💖💕💕

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 Рік тому +48

    እግዘመአብሌር አምላክ 2🌼16ን የምህረት ዘመን ያርግልን ፍትህ አዲስ አበባ ለሚሠቃዩት አማራ😭💚💛❤

    • @BayushAdebebe
      @BayushAdebebe Рік тому +1

      እግዝአብሔር ተብሎ ይፃፍ

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm Рік тому +37

    እንተዋወቃለን ሲለቀቅ ማነው ሀንቾን የሚስታውስ 🌹🌹🌹

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Рік тому +3

      ረስቻታለሁ

    • @እሙተውፊቅ
      @እሙተውፊቅ Рік тому +2

      እኔ

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 Рік тому

      ​@@mosebtube1027እኔም 🤣🤣ሉላዬ ፍቅር እያለች

    • @Tta8yimm1ooo
      @Tta8yimm1ooo Рік тому

      ​@@mosebtube1027የተመታሽ😂😂

    • @Fatima-ot2vu
      @Fatima-ot2vu Рік тому

      ሉላ ከመጣች ወድህ ተረስታለች እንደ አምናው ከረምት

  • @zarfizizi2260
    @zarfizizi2260 Рік тому +5

    ፈጣሬበ በየጎዳነው ተፈናቅለው መድረሻ አተው ዝናብ እና ፂሀይ የሜፈራረቅባቸዉን ወገኖቻችን እደናተ ተደስተው ለማየት ያብቃን

  • @እራህማቢንትወሎየለሚዋ

    ወይ ሉላየ የመዳም ቅመሞችን አላየሺ አንድ ቤት እቃ እንደምናጥብ አድሶ ሙሺራ ደስ ስትል

  • @meydianesre8311
    @meydianesre8311 Рік тому +53

    ፍትህ ከሰውዲ እስር ቤት ለሚሰቀዩ እህት ወንድሞቸችን

  • @Kenubish34
    @Kenubish34 Рік тому +35

    አሁንስ የናፈቀኝ የሀገሬ ሰላም ነው😥😥😥

  • @hayutube2065
    @hayutube2065 Рік тому +151

    2016 አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ ለኛም ለሸቃሎች ቀን ያውጣልን

  • @mezgebfilm2
    @mezgebfilm2 Рік тому +44

    አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የጤና ክፉ የማንሰማበት ደግ ደጉን የምንሰማበት ያድርግልን 🙏🙏ፈጣሪ በቃ ይበለን😢😢😢😢

  • @kidist1955
    @kidist1955 Рік тому +4

    ዋውውው ሁሉም ደስ ይላሉ 👍 መሊክ እና ሰሎሜ ስላሸነፋቹ በጣም ደስ ብሎኛል😍😍😍

  • @ሉሉውሎዪዋ
    @ሉሉውሎዪዋ Рік тому +29

    ባረች እና ባለቤቱ ፍታ ያሉ ናችው እረ ያደረ አለ አላለም😂😂😂😂😂

  • @seadaFentaw-x3h
    @seadaFentaw-x3h Рік тому +41

    ለእኛ ለአማራዎች አድሰ አመት የለንም በጦርነት ህዝቦቻችን እያለቁ ነው የተረፉትን እንኳ እንዳንጠይቅ ኔትወርኩን ዘግቶት ቀረ ብቻ እሰኪ ይሆን አንድ ቀን እኛም ቀን ይወጣልናል

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 Рік тому +5

      ግዜ ይፈጃል እንጂ ሁሉም የስራውን ያገኛል እንግዲህ አጣጥሙት።

    • @user-nb1vz6bt2y
      @user-nb1vz6bt2y Рік тому +3

      እኛም ኦሮሞ ህዝብ ታፍኖ ጦርነትላይ ያለውህዝብ😢

    • @ዘለሰኛው
      @ዘለሰኛው Рік тому +4

      ፈሳም አሸነፍኩኝ የአብይ ሰራዊት አልቁውል አዲስ አበባ ልንገባ ነው ምናምን እያላቹ ምድረ ቀዳዳ አትዮጵያን ያሸነፈ ምድራዊ ሃይል የለም

    • @A12Galaxy-vp5hd
      @A12Galaxy-vp5hd Рік тому

      ​@@user-nb1vz6bt2yደናዝ

    • @Zarito-h3w
      @Zarito-h3w Рік тому +2

      ፍትህለአማራህዝብበግፍለምገዴለዉ😭😭😭😭😭😊

  • @እሙከድር
    @እሙከድር Рік тому +20

    የዛሬወቹ ዘና ነው ያረጉን😂😂😂❤

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 Рік тому +2

    ሉላዬ ሳቅሽን አትቆጥቢው በእናትሽ ስወድሽ የእኔ ቆኖጆ እህት በእውነት ስወድሽ ❤❤❤❤

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi Рік тому +21

    ይማዳም ቅማሞች ይምዎዳችሁ ማልካም አድስ አማት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Рік тому +11

    እናተ ምናለባችሁ አክብሩ አድስ አማታችሁን ለኛ ግን ከብዶናል እኳን ልንደሰት አዝነናል አድስ አመት መግባቱን ገና እያወኩ ነዉ ፍትህ ያለወጀል ለሚገደለዉ ለሚታሰረዉ አማራ

  • @seidseid2312
    @seidseid2312 Рік тому +22

    አልጠበኩም ዛሬ እንተዋወቃለን ፕሮግራም ሀገራችንን ሠላም ያርግልን

    • @keyadema4025
      @keyadema4025 Рік тому

      ሀገራችን ሰላም ናት ሰላሟን ሊነሷት ታጥቀው ለተነሱት ፋኖ ለሚባለው የኢትዮጵያ ጠላት ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን አሜን😅😅😅

    • @shaimashaima5044
      @shaimashaima5044 Рік тому

      እንኳንሐገራችንሰላምሖነችእኛጋረሰላምየለምየኔእሕትፋኖመቼምአይጠፋምጥላቱከምደረገፅይጥፋ??ፋኖገነየበለፅጋልየአብይውሻያጠፈልገባሺ
      ኢሻአላሕአንድቀንእንደአንችእኛምእንሰቃለን😢😢

    • @seidseid2312
      @seidseid2312 Рік тому

      @@keyadema4025 ፋኖ ለዘላለም ይኑር

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Рік тому +4

    ገጠመኞቻቸው ግን በጣም ነው ያሳቀኝ 😂😂😂😂

  • @AyoK-jy6jd
    @AyoK-jy6jd Рік тому +4

    አማራ ብቻ አይደለም ሁላችንም ተመነል 😢

  • @aminaahmed-zz9dj
    @aminaahmed-zz9dj Рік тому +6

    ፍትህ ለወገኖቻችን ለአማራው ህዝባችን

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 Рік тому +5

    ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስስስ ትላላችሁ❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +4

    መልካም ዘመን ለሠው ዘር በሙሉ ❤❤❤😢

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Рік тому +3

    የዛሬዎቹ ዘና አርገውናል😂😂😂በተለይ የቅርጫው ታሪክ😂😂😂የጥቁሩ በግ ነገር😂😂😂አታገቢው

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Рік тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በዓል የዛሬወቹ ድስ ሲል 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 Рік тому +8

    አሉላን የባህል ልብስ ለብሳ ሳያት ደስስስ ትለኛለች እወድሻለሁ

  • @Tta8yimm1ooo
    @Tta8yimm1ooo Рік тому +10

    የበሬው ገጠመኝ በጣምነው ያሳቀኝ😂😂

  • @Shegaw12139
    @Shegaw12139 Рік тому +1

    ሳሚጎ እና ሳሚ በጣም ነው ያሳቁኝ በእውነት

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Рік тому +10

    ሰላም 💚💛❤️ ለህዝቦቻ
    ጦርነት ይብቃን

  • @Hasentube19
    @Hasentube19 Рік тому +9

    አረ የዚ ቤት ጉድ ገጠመኛቻዉ ኢንዴት ኢንደሰኩ ሰሚ ለአመት ከቤት ጠፈ ዉሸዉ የሲረዉን ዪስጠዉ😂😂😂😂❤

  • @ተጓድይዘዘዉ
    @ተጓድይዘዘዉ Рік тому +8

    አተ የጥቁር ቆንጆ ደግሞ ንቃትህ

  • @የነገንማንይቃል
    @የነገንማንይቃል Рік тому +31

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ 💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @Abiselom8
    @Abiselom8 Рік тому +2

    Sami Go እና ነፂ እንድታሸንፉ ተመኝቼ ነበር።ሞቼ ነው ምወዳችሁ❤

  • @Sተስፈኛዋ-m4i
    @Sተስፈኛዋ-m4i Рік тому +8

    ሉላየ ሁሌም ሀበሻ ቀሚስ ልበሽ ሳምርብሽ እኮ

  • @HhgHggg-se9zd
    @HhgHggg-se9zd Рік тому +2

    እንኮን አብሮ አደርሰን ውዶች ሰላም ለአምየ ኢትዮጰያ ለወገኖቻችን ይሁን

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Рік тому +9

    መሳቄን አላቆምኩም ሳሚጎ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @selam3762
    @selam3762 Рік тому +4

    የኔ ጣፍጭ ትልቅ ድሰት አላለችም

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 Рік тому +12

    ኤረ እንዴት እንደሳቅኩ ትልቅ ድስት አላለችም 🤣🤣🤣🤣….ሉላ ደሞ ለማስረዳት እኮ ደከመች።ዲያስፖራዋ የምር ደስ ትላለች።

    • @ራቢራቢ-ኰ9ገ
      @ራቢራቢ-ኰ9ገ Рік тому

      በጣም ክክክ

    • @Hasentube19
      @Hasentube19 Рік тому +1

      የደለት ሰፈ አታቅም😂😂😂

    • @zedzed-c5o
      @zedzed-c5o Рік тому

      እኔስ ያሳቀችኝ ሉላ ዝፍኒ ብትሳሳችም አናዉቀዉም አላለችም

  • @shemim6079
    @shemim6079 Рік тому +4

    ሉላዬ በጣምምምምምምምም ነዉ የምወድሽ ❤❤❤❤

  • @dreqvhjjii
    @dreqvhjjii Рік тому +1

    መቼ ነው አንቺና ዮኒ እንተዋወቃለን ወይ ላይ የምትቀርቡት? አንደኛ ነው የምትወጡት።

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 Рік тому +25

    ምን አለ ሁሉም ቤት ደስታ ቢሆን😢😢😢ፈጣሪ ሆይ አገራችን ሰላም አድርግልን አይ ይቺ አለም አንዱ ቤት ነጭ አንዱ ቤት ጥቁር

  • @Madena1234-s3l
    @Madena1234-s3l Рік тому +2

    Wowo netsi & asmi Go siwedachu ayleyachu 😊😊

  • @KassaBekele
    @KassaBekele Рік тому +2

    አፍርሷት አያውቅም ኢትዮጵያን አማራ ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ 💚💪❤
    ውድቀት ለፀረ ኢትዮጵያው አብይ ስርዓት🤪

  • @kehatube4308
    @kehatube4308 Рік тому +1

    Samigo Ena netsi andegna....Egzeabher yibarkew betachun!

  • @fathia123-yq2fo
    @fathia123-yq2fo Рік тому +27

    ዛሬ ልደቴ ነው

  • @jumana5232
    @jumana5232 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አድርገን

  • @seadaali7253
    @seadaali7253 Рік тому +6

    መዳምኩአ ስት ማጠቢያ ማሽን ያላት ሳፉ ታውቃለች አላት የሚበላሽ ልብስ በሳፉ ይታጠባል ትልቅድስት ብላ ቁጭ😊

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ Рік тому +1

      አይፈረድባትም ዉጭ ተወልዳ አድጋ አማርኛ ሁለተኛዋ ቋንቋ ነዉ

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ Рік тому +5

    😂😂😂😂😂😂😂😂 10ስአት መጣሁ አላለም የኔወድምም እደዚህነው ከሁሉምቤት በልተው በቃሁሉነገር አልቆ ከኛቤት የሚታረደው ወደማታላይ ነው በንደት አቃጥሎ ነው የሚጥለነ 😅😅😅😅😅

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Рік тому +36

    ፋትህ ለአማራ ህዝብ

    • @user-nb1vz6bt2y
      @user-nb1vz6bt2y Рік тому +1

      ፍትህ ለኦሮሞ ህዝብ😢

    • @user-nb1vz6bt2y
      @user-nb1vz6bt2y Рік тому +1

      @@BeletuSntayehu ሴጣን ይብላሽ ኦሮሞ ሳይሆን መንግስት የገደለሽ ችግራችሁ አትለዩም መሃይም ነይ ኦሮሞ ስቃይውስጥ ሆኖ በጫካው ሚገደለው ህዝብ

    • @user-nb1vz6bt2y
      @user-nb1vz6bt2y Рік тому

      @@BeletuSntayehu አዎነው ያውምበተግባር ዘመዶችህ እልፍአማራ አለ ኦሮሞ ምድር እየኖሩነው እስካሁን ጠይቂ ወለጋ መንደር ውስጥየገደለሽ መንግስ ኦሮሞም ጭምርየተገደለው ኦሮሞ ወሬአይችልም ለዛአይሰማም ህመሙ ኦሮሞን ህዝብ መንግስት ከአማራይበልጥ አፍኖይዞታል ለምን አጠገቡስለሆነ ወሬ ለዩመጀመሪያ ኦሮሞን ህዝብ እና የመንግስትካድሬ ወሬብቻ ሃሜትብቻ ወሪያችሁ በየጫካው ሚሞተው ኦሮሞ ብዙነው እናቱ

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 Рік тому

      እልፍ አማራ ኦሮሞ ምድር እየኖረ ነው ላልሽው ማን ነው የሰጣችሁ ለናንተ ???? ሁሉም ኢትዮጵያዊ እስከሆነ ድረስ. የፈለገበት መኖር ይችላል ዘረኞች ።

    • @MK-yr3up
      @MK-yr3up Рік тому

      Fano ashenefe Adidas abeba ligeba new stlu albeberem adame ye ejish ema ydressh

  • @wewetutu1248
    @wewetutu1248 Рік тому +2

    የቅርጫው ነገር እኔለይ ደርሶብኛል 😂😂😂

  • @masrachsemamasrachsema-kz4xd
    @masrachsemamasrachsema-kz4xd Рік тому +1

    ሉላ አቦ ይመችሽ ፈታያልሽ ጣፋጭ እንስት ነሽ የምር

  • @momychannel2840
    @momychannel2840 Рік тому +8

    ሉላዬ ግን ይች አማረኛ የማታቀውን ልጂ ዘወትር እሁዲ ፈረጆ ጎረቤቴ የሚለው ቭሮግራም ላይ እዳቀርባት ንገሪልኝ😅😅😅

  • @YMW7777
    @YMW7777 Рік тому +7

    ሁሉም ባልናሚስቶች እንደ roommate አይነት relationship ነው፣ ምንም መፈቃቀር አይታይባቸውም

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 Рік тому +4

    😢😢😢ፍትህ ለአማራ ሁሉም እሜከበረው ሰወች ሰላም ሲሆን ነው

  • @ዮርዳኖስየመካነሠላሟዩቱብ

    አቤት አቤት ፀጉር ሶሎሜ ስም ብቻ 😢😢😢

  • @IntactIntact
    @IntactIntact Рік тому

    ወይኔ መጀመሪያ የዘፈነችዉ እኮ ተጎና ያለዉ ወላ አባቷነበር የመሠለኝ እእለካ ባሏ ነዉ

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 Рік тому

    Sitamru Hulachum Samiwoch and beteseboch tamralachu Melkam Adis Zemen melkam ye tidar zemen yihunlachu🎉❤

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ Рік тому

    ውይ በትዝታ አለቀስኩ በተለዬ በዛ ወርቅ

  • @SaadaBasto
    @SaadaBasto Рік тому +4

    ፍትህ ለአማር ህዝብ

  • @ayshayasintube9930
    @ayshayasintube9930 Рік тому +1

    ወይ የወንዶች መከራ ተጋቢወለሽ ወይ 😂😂😂😂😂

  • @atsedemaryam7345
    @atsedemaryam7345 Рік тому +2

    ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ

  • @bayosh7590
    @bayosh7590 Рік тому +13

    እውነትነው.የቅርጫ.ስጋ.ሁሌም.ከባለቤቴገር.እያጣላኝነው.ውነቷንነው.የናድዳል😂😂

  • @EthiopiaOnlineBusiness
    @EthiopiaOnlineBusiness Рік тому +1

    በቃ ከዛሬ በሇላ ጥቁር በጎች ይወደዳሉ ይቀንሳል ብለዉገዠ ስለሚበዛ😂😂😂

  • @sadahussen620
    @sadahussen620 Рік тому +1

    ፍትህ ለተጎዳው አማራ

  • @keamogetswepeter3836
    @keamogetswepeter3836 Рік тому +2

    ye samigo mist betam wub nach❤

  • @SaraHb-g7n
    @SaraHb-g7n Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ሀገራችንንሰላሟይምልስልን

  • @weyiniy456
    @weyiniy456 Рік тому

    ማረያም በጣም ነው ያሳቁኝ የዛሬዉቹ😂😂😂😂😂😂

  • @donimaickel3425
    @donimaickel3425 Рік тому +2

    Wryen yne konjo des set 🥰mlkam addis tedar

  • @kblovers9284
    @kblovers9284 Рік тому +5

    ቆይ ግን የትኛዎቹ ናቸው ኣባትና ልጅ ግራ ገባኝ እኮ ስማቸው ሳገጣጥም ኣይመችም ንገሩኝ ምታውቁ

    • @AaA-fk2yy
      @AaA-fk2yy Рік тому +2

      እኔም አልታወቀኝም 😅😅

    • @kblovers9284
      @kblovers9284 Рік тому +1

      @@ademyassin5085 ኣይደለም ፀሃይ ስትናገር እኮ ድግስ እንደደገሱ ነው እነሱ ናቸው ወላጀቹ ማለት ነው ምናልባት ኣባቱ ሌላ ይሆናል

    • @senyamuhammed6094
      @senyamuhammed6094 Рік тому +1

      ከዳር እና ከዳር ያሉት ናቸው

    • @ابومحكر-ض1ح
      @ابومحكر-ض1ح Рік тому

      ከዳርና ከዳር ያሉት

    • @ያአላህበሪያናኝ
      @ያአላህበሪያናኝ Рік тому

      እንግልዘኘ የምተወረውን

  • @meronwondimu5636
    @meronwondimu5636 Рік тому +1

    Libis matebim iko sira new, asitekakilo machine wisit mechemer, drying machine kelele masitatu, siderik atifo masikemetu yadekimal gize yifejal, enes des yemilegni libisina eka sitateb betum yetatebe silemimesilegni enji libis mateb yadekimal

  • @indujed3236
    @indujed3236 Рік тому

    Sami tnshu asznghe yamir la amdt tafu miskn 😭😭👍👍👍👍👍

  • @belanebelane237
    @belanebelane237 Рік тому +2

    ሰላም ለሐገራችን ይሑን🎉🎉

  • @እናቴአርሴማ-ዸ9ጰ
    @እናቴአርሴማ-ዸ9ጰ Рік тому +2

    አማራየ ደጉ ወገኔ😢😢😢😢😢

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-12 Рік тому +3

    ጠያቂዋ ሉላ ዋው ውበት ሰጠሽው ልበል ፕሮግራሙን ❤🙏

  • @ቅዱስሜካኤልዋስጠበቃዬ

    የኔ ውድ አንዷ በጣምነው ያሳቀችኝ😂😂

  • @awetawet7101
    @awetawet7101 Рік тому

    Echi lj gn ekuyaye athonm sakita betam weddkulat eri

  • @Genetgate-nx4ut
    @Genetgate-nx4ut Рік тому +1

    Men thmalkhe ezh mlnrhw enkwn yatblw betam akbdh aey

  • @shemimamusa6709
    @shemimamusa6709 Рік тому

    I love you lulaye wellahi betam new yesakutgn ay safa stiy

  • @sartt3754
    @sartt3754 Рік тому

    ብልፅግና. ጠራርጎ ገደል ያሰገባልን. ብልፅግና እያለ ዳሀዉን ቤት እያፈረስ እያፈናቀለ እየገደለ ሀገሪቱ በደም እየተጨማለቀቺ ብልፅግና. የሚባል. ሰሰማ ከእግር እራሴ ያቀጠቅጠኛል የዘገንነኛል

  • @tessema2
    @tessema2 Рік тому

    አንዱ ወንድ ልጅ በግማሽ ታርዶ ጣር ይዞት የሮጠ በሬን አንስተው እየሳቁ ሲያወሩ ማየት ይቀፋል። አባትየውም ታንቆ ስለሞተው በግ ሲያወራ! የኢትዮጵያ ህዝብ ለእንሰሳ ክብር የለውም።

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 Рік тому

    በጣም ደስስትሉ ዋዉዉዉ❤❤❤❤

  • @mekiyatube7369
    @mekiyatube7369 Рік тому +3

    ለገማሹሀዘን ለገማሹ ደስታ አይ😢

  • @eteneshshumi2617
    @eteneshshumi2617 Рік тому +1

    ❤️❤️❤️❤️

  • @fhfy1492
    @fhfy1492 23 дні тому

    6:59

  • @Tiktalkrecord
    @Tiktalkrecord Рік тому +1

    Sami Go mimm atselechm chewatak 😄😄😂😂😂😂😄😄👌

  • @HaniShutan
    @HaniShutan Рік тому +4

    ቤረዋ አሳዝነgn ወላሂ😢😢😢😢😢😢😢

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Рік тому

      ማለት አይነበብም እኮ

    • @YdjjBdnkkd
      @YdjjBdnkkd Рік тому

      እኔም የምር ስቃዱን አሰብኩት😢😢😢😢😢

    • @NeimaNesru-l1v
      @NeimaNesru-l1v Рік тому

      ​@@mosebtube1027በሬ ለማለት ፈልጋ ነው

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ Рік тому +1

    አፎ ሲጣፍጥ😂😂😂😂

    • @yabatwa
      @yabatwa Рік тому

      በጣም😂😂

  • @abebutesfaw233
    @abebutesfaw233 Рік тому

    ሉላ😂😂😂ሳፍ እሚባል ነገር አለ አላለችም እረ ውጭ አገርም ሳፍ ድብን ብሎ አለ ስትሞላቀቅ ነው ውይይይ

    • @Elhame-vd7ve
      @Elhame-vd7ve Рік тому

      ባልዲነዉ እባለዉ😂😂😂😂

  • @Aነኝህልመኘዋ
    @Aነኝህልመኘዋ Рік тому +3

    ሙሽረዋ ምነው ፀጉሩን አበዛሽው