የቤልጂየምን ጎዳና በቁርዓን ያደመቀው ወጣት አገኝነው||HarunMedia||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • HARUN MEDIA የሙስሊሙ ዑማ ቀዳሚ ድምጽ !

КОМЕНТАРІ • 449

  • @MehdiyabedewiMehdu
    @MehdiyabedewiMehdu 16 годин тому +20

    ሱበሀን.አላህ.አላህ.ይውደድህ.የነብዮ.ሙሀመድ.ሰ.ዐ.ወ..ውዴታ.አላህ.ይስጥህ❤❤❤❤

  • @SubaidaZed
    @SubaidaZed 16 годин тому +79

    ፈልጎ ያገኘው ልጅ ግን አላህ ይስጠዉ ❤

  • @ansha6059
    @ansha6059 15 годин тому +20

    ፈልጎ ያገኘው ልጁ አላህ ይስጣው እኛ ኢትጰያን እንዴዚህ ሰንተባብር ደስ ይላል አላህ ስባብን ለአስባብ ሲደረግ አይቻጋረውም

  • @HawaSeid-ko3tp
    @HawaSeid-ko3tp 15 годин тому +56

    አብዱረሂም ወንድሜ አላህ ይጠብቅክ ያረብ ለኡማው የሚጠቅም ነገር ሁልጊዜ ስለምትሰራ ጀዛኩሙላህኸይረን

  • @EthiopianEthiopian-dw4ex
    @EthiopianEthiopian-dw4ex 13 годин тому +28

    ሙስሊምም አደለሁም ስለተገኘ ደስ አለኝ ፈጣሪ ያሳክልን ሀገር አመለስ እዛው አስተካክሎት

  • @bushman3946
    @bushman3946 12 годин тому +62

    በአላህ የተመካ መውጫውን ያበጅለታል አልሀምዱሊላህ አለ ኒመተል ኢስላም በጣም ደስ ይላል 🎉🎉🎉🎉

    • @rahmatube1535
      @rahmatube1535 7 годин тому +2

      ሳሂህ ወላ ነአም

    • @addismyway64
      @addismyway64 6 годин тому +2

      በትክክል አልሀምዱሊላህ❤❤❤

    • @lubabayyimer
      @lubabayyimer 4 години тому +2

      አልሀምዱሊላህ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 12 годин тому +68

    ሙስሊሞች ለሙስሊሞች ያላቸዉን መተሳሰብ ስወደዉ

  • @semiraabdu9358
    @semiraabdu9358 4 години тому +43

    የኢትዪጲያ ሙስሊሞች በጣም ነዉ የምወዳቹው ኣልሓምዲላህ ዓላ ንዒመተል ኢስላም ❤❤🇪🇷🇪🇷

    • @aminajuhar1972
      @aminajuhar1972 3 години тому +3

      አላህ ይውዳድሽ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @YusraandHiba
      @YusraandHiba Годину тому +2

      እነመል ሙእሚኑነ ኢክወቱን አልሀምዱሊለህ አለ ኒእመተል ኢስለም

  • @aliyaShafi-y3r
    @aliyaShafi-y3r 16 годин тому +28

    አብድረሂም ማሻአላህለኢስላም ተቆርቆሪ ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 10 годин тому +22

    ያ ኢላሂ 😭😭😭😭💔እንደዚ ወንድማችን ያስለቀሰኝ የለም ለምን እንደሆነ አላውቅም አላህ ሁሉን አዋቂ ነው ከዚህ ጭንቅ ውስጥ ሊያወጣው አስቦ ነው 😢

  • @HayatAwol-c3r
    @HayatAwol-c3r 12 годин тому +10

    اَللّٰهُمَّ صَلِّ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ وَّعَلَىٰ اٰلِ مُحَمَّدٍ ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيْمَ وَعَلَىٰ اٰلِ إِبْرَاهِيْمَ ، إِنَّكَ حَمِيْدٌ مَّجِيْدٌ ، اَللّٰهُمَّ بَارِكْ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ وَّعَلَىٰ اٰلِ مُحَمَّدٍ ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيْمَ وَعَلَىٰ اٰلِ إِبْرَاهِيْمَ ، إِنَّكَ حَمِيْدٌ مَّجِيْدٌ.

    • @cgf8399
      @cgf8399 12 годин тому

      ሱለሏሁአሊይሂወስለም

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 8 годин тому

      allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️

  • @Lebabachannel
    @Lebabachannel 16 годин тому +17

    አስለቅሶኝነበርአላህየተመካመውጫያበጂለታል
    አላሁአክበርአላሁአክበር
    አልሃምዱሊላህ 🎉🎉

  • @IbrahimSeid-i7z
    @IbrahimSeid-i7z 15 годин тому +16

    አብዱረሂም የኢስላም ጀግና ነህ❤❤❤ አላህ ይጠብቅህ

  • @kon1067
    @kon1067 15 годин тому +25

    ወላሂ ካየሁት ጀምሮ ከአዕምሮዬ አልጠፍም ነበር ደስ ይላል ❤❤

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 12 годин тому +15

    ሰው የምትባለው ወገናችን እውነትም ሰው ነክ አላህ አንተንም ጥሩ ነገሮች ይጨምርልህ

  • @LailaEthio
    @LailaEthio 14 годин тому +120

    ይሄንን ቀርፆ ለለቀቀው ኡስታዝ አላህ ኸይር ጀዛውን ይክፈለው

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 13 годин тому +1

      عمن اشعالله

    • @samirasamiraa6297
      @samirasamiraa6297 13 годин тому +1

      አሚንን እዳጋጣሚነው ያገወ መሠል አላህ ጥሎአይጥልም

    • @cgf8399
      @cgf8399 12 годин тому

      የአሏህንዉደታየያዝምንግዜምአሽናፊነዉየሚሆነዉአልሀምዱሊላሂሙስሊምላድርግን🎉🎉

    • @Ganat-n1u
      @Ganat-n1u 11 годин тому

      አሚን.ያረብ.አላህ.ከችግር.ሊያሽረን.ሲፈልግ.ሰበብ.ያዝልናል.ሱበሁን.አላህ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @AburahafSeid
      @AburahafSeid 9 годин тому

      ማሻአላህ በጣም ደሥ ይላል አልሀምዱሊላህ

  • @gygtda7911
    @gygtda7911 8 годин тому +9

    በማንኛዉም ቦታ ሆነን አላህን እናስታወስ😢 ሱባሀንአላህ አላህ ሀያትህ ይቀይርልህ🎉🎉 ወንድማችን🎉

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 16 годин тому +13

    አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ያከበረው ፈጣሪው በርግጥም ከፍ ያደርገዋል ኢንሻአላህ

  • @KedijaKedija-n9e
    @KedijaKedija-n9e 14 годин тому +17

    በይተኛውም ቦታ ሆኖ አላህን የያዘ ምንም አይሆንም አላህ ሰበቡ አመቻቸለት አላህ ይርዳህ

  • @b.6015
    @b.6015 15 годин тому +32

    v😢😢😢😢😢😢 አላህኮ ወደጁን ነው የሚፈትነው

  • @assajod5093
    @assajod5093 5 годин тому +5

    አብደረሂም አህመድ ለኡማኡ በጣም አሳቢ ለኡማው የቆምክ አተንና መሰሎችህን አላህ በዱኒያም በአሄራም ሙሲባን ነገር አላህ ይያዝላችሁ አላህ ያስደስታችሁ

  • @MadinaSeydi
    @MadinaSeydi 16 годин тому +13

    ማሻ አሏህ ሱበሀን አላህ አሏህን የተጠጋ እዴት ይደሰታን በአዱኔም በአሄራም

  • @ለይላቡሴር
    @ለይላቡሴር 16 годин тому +16

    ወድመችን አብድረሂም ሹክራን ጀዛከላህ ኸይረን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @wolodessay1522
    @wolodessay1522 16 годин тому +14

    የሀቢቢ አላህ ሙሉ ጤናህን ይስጥህ
    ማሻአላህ።

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 9 годин тому +10

    ወሏሒ ያስለቅሳል በጣምምም ልብ ይነካል እህህህህ
    ለኸይር ይሆናል ወንድሜ አሏህ
    የፈተ ነህ ከዚህበኋላ ችግር የሚባል አይንካህ ያልታሰበ ሪዝቅ ይስጥህ

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 16 годин тому +60

    እኔ ያደነኩት በራስ መተማመን ድንቅ አላህ ዋአክበር ሶስት ቀን አለቀስኩ አልሀምዲሊላህ እንኳን አገኝነው 😢😢😢😢❤❤❤❤

    • @SumyaAlemu-z3l
      @SumyaAlemu-z3l 15 годин тому

      እኔም🥹

    • @addismyway64
      @addismyway64 6 годин тому +1

      ወላሂ እኔም ሳለቅስ ነበር አልሀምዱሊላህ❤

  • @Rahmet.yutube.
    @Rahmet.yutube. 16 годин тому +23

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ያበርታህ ወድሜ አብዱረሂም ጀዛኩሙላ ከይር

  • @AwolMehammedmehammedAbulguMeha
    @AwolMehammedmehammedAbulguMeha 5 годин тому +4

    አላህ ጄዛችሁን ይክፈላችሁ መሐመድ አውል ነኝ ከኢትዮጵያ ጅማ

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 13 годин тому +4

    አልሀምድሊላህ አለ ነኢመተል እስላም አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው

  • @hwuliat6579
    @hwuliat6579 10 годин тому +4

    አልሃምዱሊላህ በአላህ የተመካ የተማመነች ነፉስ መውጫውን ያበጅለታል መጀመሪያ ላይ ያገኘው ወንድማችን አላህ መልካም ስራውን ይውደድለት ያረብብ

  • @Salsbel134
    @Salsbel134 6 годин тому +4

    ሰዎች በሰው ለመታወቅ ብዙነገር ያረጋል በሰው ለመወደድ ብዙነገር ያረጋል ግን እደዛም ሆነ አይሳካለትም
    አላህ ግን ሲወድህ ሲመርጥህ ኬትምሁን ያወጣሀል ወዶም ያስወድድሀል
    የቀረፅወውም ወድም አብድል ረሂምም አላህ በዱንያም በአኼራም ኸይር ጀዛቹ ይክፈላቹ ወንድማችንም የአላህ ቃል አክብሮ ሁሌ ጓደኛው እዳረገው ኢሻ'አላህ ነገ ጀነት የመግቢያ ሰበቡአላህ ያርግለት ምንኛ መታደል ነው

  • @med9760
    @med9760 14 годин тому +2

    በጣምአሳዝኖኝ ነበር ይሄ ልጅ
    አላህሁሉን።ነበመገርያመቻችለት እናንተንምስራችሁን ይውደድላችሁ

  • @GalaxyPrime-gj2ke
    @GalaxyPrime-gj2ke 15 годин тому +5

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ብሎናል በድጋሜ ስላገኘነው አልሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቃችሁ ወድ ወድሞቸ ጀዛከላህ ኸይር

  • @LeilaJemal
    @LeilaJemal 13 годин тому +9

    ሱብሐን አለህ የአለህ ስራ የጋርመል በአሁን ሰት ለመተወቅ የመይሳሩት ናጋር ዬለም አለህ ደሞ የሚወደቸዉን ሰዎች በሉበት አዉጡቶ እራሱ ለሳዎች የሰዉቀቸዋል አልሀምዲሊለህ ወንድሜ በርታ አለህ ይጠብቅ

  • @luluethio
    @luluethio 4 години тому +4

    አብዱሬ አላህ ጀዛህን ይክፈለዉ የሙስሊሙ ዲምፅ ላንተ ቃላት ያጥረኛል ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ለምታደርገዉ ነገር አላህ ይቀበልህ የምር እዲለኛ ነህ ዱኒህንም አኼራህንም ያሣምርልህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ

  • @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ
    @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ 15 годин тому +7

    ፍልጎ ያገኘክ ልጅ አላህ ይስጠው በጣም እናመሠግናለን አብድሬ አላህ ኸይር ጀዛክን ይክፍልክ ወንድሜ አብድል ለጢፍ አላህ የቀልብክን መሻ ይሙላልክ

  • @ferida4432
    @ferida4432 16 годин тому +8

    እናትህ ትከራተት አብሽር ወንድሜ ወላሂ እኔልጆች ስላሉኝ በጣም አስለቀሰኝ ወላሂ ወጣቶች ሁሉ በቃወቶ ሚሳካ ይመስላቸዋል አሀያቲ የያዝከው አላህ ነው ወንድሞችህ ያገናኘህ ጅዛክ አላህ አብድሬና ሌሎችም ወንድሞቻችን እሱን ለመርዳት ላይታች ምትሉት ጀዛኩም አላህ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 13 годин тому +6

    ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ ☝☝
    አብዱሬ አቡ ሀሩን ወንድም አለም አላህ ይጠብቅህ ❤❤🎉🎉

  • @ttww9470
    @ttww9470 15 годин тому +5

    ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም

  • @seidadendi1714
    @seidadendi1714 9 годин тому +3

    ማአሻአላህ ወንድሜ አብዱልለጢፎ ብራይት ማይንድ ነው ያለህ አላህ ይጨምርልህ ጀግና ነህ

  • @መሀመድሸምሴ
    @መሀመድሸምሴ 13 годин тому +2

    አልሀምዱሊላሂ በጣም ደስ ምል ወጠት ነው ሁላችንም የአቅማችንን እንርዳው❤❤❤❤❤❤

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 13 годин тому +5

    አሰፉ ወንድማችን አላህ በዲነል እስላም ያፅናህ ያረብ

  • @halemahzaleke2560
    @halemahzaleke2560 15 годин тому +25

    አላህ ሆይ! ሰውንም ከመጉዳት፤ በሰውም ከመጎዳት አንተው ጠብቀኝ!

    • @AsdfZxcv-er6xf
      @AsdfZxcv-er6xf 15 годин тому +2

      አሚን ወላሒ ከችግርበዋላ ድሎት አለ እኛ ብቻ በላሕ ተሥፋ አንቁረጥ

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 14 годин тому +1

      አሚን

    • @cgf8399
      @cgf8399 12 годин тому

      አሚንአሏህይጠብቀንሁላችንንምያረብ

    • @lubabayyimer
      @lubabayyimer 4 години тому

      አሚንንንንን

  • @b.6015
    @b.6015 14 годин тому +6

    ማሻ አለህ አላ ይጨምርል አላህ ሁሉንም ያመቻችልህ ያረብ የኔ ውድ ወድም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zemuyetub
    @Zemuyetub 12 годин тому +25

    እዳው አምላኬ አላህ ለዚህ ልጅ ሪዝቁን ይክፈት ለት

    • @EnayatullahSharanwal
      @EnayatullahSharanwal 11 годин тому +1

      አሚን ያረቢ አላህ ይጣብቅው ጎበዝ ልጅ ነው ማሻአላህ

    • @addismyway64
      @addismyway64 6 годин тому

      አላሁማ አሚን ያረብ❤

  • @wowwoww1904
    @wowwoww1904 8 годин тому +2

    አላህጀዛህን ይክፈለህ ያቅረበከውም ሰወ እናመሰግናልንን

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 14 годин тому +4

    ማሽአላህ ድሬድዋ ከድር ምርጥ ከቴባ ይድርሥ እሻአላህ ጥሮደርጃ ደርሥህ አላህ ያሳየን ያርብ እብሺርለብጎነው ውድም

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 12 годин тому +2

    አልሀምዱሊላህ ያረብ በጣም ደስ ይላል ቁርአንን የያዘ አላህን የሚፈራ ከምንም ነገር ይጠበቃል

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 14 годин тому +3

    ያአሏህ ወድሜ ያልታሠበ ሪዝቅ አሏህ ይወፍቅክ የኔ አባት አብድሬ አላህ ይጠብቅክ ጄዛክ አሏሁ ኽይር

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf 15 годин тому +2

    ያረብ የመጀመራ ያየውት ቀን ወሥጤ አዝኖ ነበር አለኸምዲሊላ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @osmansherifa1217
    @osmansherifa1217 3 години тому +1

    ማሻአላህ የሚገርም ፅናት ነው
    ሱረቱል ሙልክ ላይ አላህ ሞትእና ህይወትን
    ዩፈጠረው ሊፈትነን የሰውልጅ ምድር ለይ ሲኖር ይፈተናል በማጣትም በማግኘትም
    ይፈተናል እናም ወንድማችን አላህ ይጨምርለት ማሻአላህ

  • @SeidAbdu-h5x
    @SeidAbdu-h5x 3 години тому +2

    ይመስለኛል መጀመሪያ ያገናኘን ልጅ ያረገዉ ዱአ ፈጣን ምላሽ ነዉ ።ይህ ሁሉ ሲልሲላዉ የተቅዋ ዉጤት ነዉ።ቂርአቱም ዱአዉም።ወሏሁ አእለም።ሀላችሁንደም አላህ ይዉደደን ተቅዋን ይወፍቀን።ወሰላሙአለይኩም

  • @JemalmohammedHamed
    @JemalmohammedHamed 9 годин тому +3

    ❤❤❤ነቁ ተሰፉአው ያሥቀናአል የትም ይላመዳአል ሙሙሚይን እኮ

  • @b.6015
    @b.6015 13 годин тому +11

    ሡብሀን አላህ አለሀምዲሊላህ ዲነተል ኢሥላም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ 9 годин тому

      ቆይእኔናአንች አንተጣም😂

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 8 годин тому +1

      ​@@አሚነኝተስፈኛዋእሷ እኮ ሀሩን ቤት አትጠፈም ጎበዝ ነት እኔም ሀሩን ቤት ሁሌም ነው መገኛት ❤❤❤

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ 7 годин тому

      @@alyayasenshewmolo3632 👌👌👌💐💐💐

  • @KedraDjku
    @KedraDjku 14 годин тому +2

    እልሀም ዱሊላህ. ለሌሎቻችንን ማስተማሪያ. ነው. ወላሂ. አላህ መጨረሻውንን ያሳምርለት

  • @LailaEthio
    @LailaEthio 14 годин тому +2

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርለት ለድኑ ላለው ፍቅር አሁን ካለበት ደግሞ አላህ ባጭር ጊዜ ከዚህ ህይወት ያውጣው

  • @EmanMohammad-r8t
    @EmanMohammad-r8t 15 годин тому +2

    ማሻአላህ አብድእርሂም ጀግናችን ኑርልን❤❤❤🎉

  • @FathumaFathuma-tx5sr
    @FathumaFathuma-tx5sr 13 годин тому +2

    አብድ ለጢፍ ወንሜ አብሽ አላህ የወደደውን ነው የሚፈትነው አገር ቤት ገብተክ ትደሰታለክ እንሻ አላህ አና እናት አጠገብ

  • @semiraabdu9358
    @semiraabdu9358 5 годин тому +1

    ወንድሜ ኣላህ እድሜ አና ጤና ይስጠህ ኣይዞህ ወንድሜ ጅግና ነህ ወላሂ ማሽኣላህ ኣብሽር ሁሉ ነገር ሽግር ያልፋል ባዕደ ኡስሪ ዩስራ ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 14 годин тому +3

    ማሽአላህ አላህ ይጭምርላችሁ ያርብ 😢😢😢😢😢አላህ አፍያውን ይመልሥልህ ያርብ ሶበሀን አላህ አላሆ አክበር አላሁ አክበር አላህ አክበር ማሽአላህ ❤ አላህ ይጨምርል

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 9 годин тому +2

    ጀዛከላህ አብዱርሂም እድሁምሀሩን ሚድያ

  • @MTUbe-p5x
    @MTUbe-p5x 15 годин тому +2

    ማሻአላህ ሥላገኛቺሁ ት ደሥ ብሎኛል አለሀምዱሊሌህ ጀዛኩም አላህ ኽይር አብዱረሂም

  • @kedirehesena8330
    @kedirehesena8330 11 годин тому +1

    Wherever you can leave but far Allah
    Allah will be with you
    Our brother ባለህ የሚመካ በመሆኑ ካንደበቱ የሚወጠውን ስለ ቁርን ብቻነው gift from Allah
    ተመልከቱት ከለበት ሁኔታ ምን ትፈልጋለ ሲበል ዱዋ ብቻ አንደበታች ባላህ ውዴታ ሲሞላ አላህ ለሁላችንም ሙሉ ያድርገን አሚን
    Allah Bless to all

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 10 годин тому +2

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ሁላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 12 годин тому +1

    ያረብ እጅግ ልቤን የነካው በአላህአምኖ መከራን መቀበሉነበር የኔወድምዋ አላህ ያሰባውን ያሳካላት

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz 3 години тому +1

    አላህ ይርዳህ ወንድሜ ከንግግርህ ወደ ሀረርጌ እንደሆነ ገምቼ ነበር ጭሮ የቤተሰቦቼ አገር ነው

  • @MedinaMedi1234
    @MedinaMedi1234 6 годин тому

    አላህ ወክበር ሱበሀን አላህ ስግደት ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጣል ወንድማችን አብሺር አላህ ዱንያክንም አኪራክንም ያሳምርልክ እሱ ያለበት ሀገር ያላቹ የሀገር ልጆች እባካቹን እርዱት ከጓና ላይ አንሱት እሱን ያገኘዉ ኡስታዝ በጣም ነዉ የምወደዉ አላህ ይዉደደዉ ጀዛዉን አላህ በአኪራ ይክፈለዉ ሁሌም ጓዳና ላይ እየሄደ ቁራን እንዲቀሩ ይጠይቃል አብዱረሂም አንተም አላህ ጀዛክን በጀነት ይክፈልክ

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي 8 годин тому +3

    ያርቢ ቀልቤን ወዳተ አስጠጋልኝ

  • @fetiyafetiya3654
    @fetiyafetiya3654 Годину тому

    አልሃምዱሊላህ በጣም ነው ደስያለኝ ካየሁት ጀምሮ ከጭንቅላቴ አልጠፍነበር

  • @Huda19998
    @Huda19998 16 годин тому +4

    አላህ መልካሙን ሀላ ይስጥ ወንድሜ 🤲🏼

  • @SmaksWjaj
    @SmaksWjaj 14 годин тому +1

    አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ወላሂ በሆነው የሰመሁት አልቸልኩም ወላሂ😢😢😢😢

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn 12 годин тому +1

    ማሻአላህተባረከላህ አላህይጨምርላችሁ ባረከላፊኩም አላህይጠብቀንያረብሁላችንም ከመጥፎነገር

  • @Ksa-d5p
    @Ksa-d5p 9 годин тому +2

    😢😢😢😢😢😢😢 እኛስ የት ነን አላህ ቁርአንን አግራልን

  • @addismyway64
    @addismyway64 5 годин тому +1

    ያአላህ ምስጋና ላንተ ይሁን❤አልሀምዱሊላህ ስለ ሁሉንም

  • @AizezaHaleba
    @AizezaHaleba 12 годин тому +2

    ሀሩን ምድያ ያሙስልም ድምፅ ያጃመአ ላይክ አርጉ ዎንድመችን መሻአላሃ አላሃይ ጭምር

  • @HayatHayat-rj8sg
    @HayatHayat-rj8sg 15 годин тому +4

    Mashallah brother abdurahim thanks

  • @AminaSebre
    @AminaSebre 11 годин тому +4

    Alahuakbar❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @munaahmed5876
    @munaahmed5876 13 годин тому +3

    ሱብሀን አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zemuyetub
    @Zemuyetub 11 годин тому +3

    አብዴን አብዱለጢፍ ቪዶውን የሰራው ለማለትነው ወዴኛ ሐገር ብትጋብዙት የሁለተኛው አለም አቀፍ ቁርአን ውድድር
    ብትጋብዙት ደስ ይለናል🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ለይላቡሴር
    @ለይላቡሴር 16 годин тому +2

    አላህ ይድረስልህ ❤የኔ ወንድም አብሽር አላህ ረህማቱን ይለክልህ

  • @muhabayimam7193
    @muhabayimam7193 11 годин тому +4

    አላህ ይጠብቀው🎉

  • @ለይላቡሴር
    @ለይላቡሴር 16 годин тому +1

    የረብ ወድሜን ረህማትህን ለክላት ❤❤❤አላህ ይድረስልህ አብሽር

  • @FathumaFathuma-tx5sr
    @FathumaFathuma-tx5sr 14 годин тому +1

    ጀዛክ አላህከይር አብድሬ በጣም ልባችን ተሰብሮ ነበር አይስደት መከራተት በሰው አገር

  • @Vifugjf
    @Vifugjf 12 годин тому +5

    አብዱ ረሂም ኑርልን ወንድሜ አንተ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች ታስፈልጋለህ. ትናንት ልጁን አግኝተህ ላይቭ ላይ ስታወራው ደስ አለኝ ። አሏህ የተሻለ ህይወት ይስጠው

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Годину тому

    ሰው የተናልከው ወገን ተባረክ የምርም ሰው

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 9 годин тому +3

    በአላህ የተመካ ወድቆ አይወድቅም 👍👍👍☝️

  • @hayathabeshatube1187
    @hayathabeshatube1187 15 годин тому +2

    አልሀምዱሊላህ እረቢ ላለሚን

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 13 годин тому +1

    አላሀምዱሊላሒ አለነኢመተል ኢሥላም ብቸኛውንና ተፈጥሯዊ የሆነውን ሀይማኖት ሥለሠጠኸን አላህየ ሡመ አላሀምዱሊላሒ ሱመ አላሀምዱሊላሒ ሞታችንንም በሽሀዳ አድርግልን ሀቲማችንን ያሣምርልን ያረብብብ ደሥታየ ወደር የለውም

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 13 годин тому +1

    አሏህ ስርዝቅህ እንዲህ ነው ሱብሀንአሏህ

  • @seidkase8283
    @seidkase8283 12 годин тому +4

    አላሁመ ሠሊ ወሠለም አላ ነብይና ወሀቢቢና ሙሀመድ ወአላ ሠሀበቲሂ እጂማኤን ሰለዋት እናብዛ ወድም እቶቼ ወድሜ አቡ ሀሩን እዳተ አይነቶች አላህ ያብዛልን ጀዛኩም አላህ ኸይር ፈልጎ ያገኘዉም አላህ የልቡን መሻት ይሙላለት ወድሜ አላህ ካለህበት ችግር ይፈርጂህ

    • @cgf8399
      @cgf8399 12 годин тому

      ሱለሏሁአሊይሂወስለም

    • @EnayatullahSharanwal
      @EnayatullahSharanwal 11 годин тому

      ሰለላሁ አለሂ ወሰለም

  • @jrrhurir5966
    @jrrhurir5966 2 години тому

    ወንድሜ አብሽር አላህ ሱብሃነ ወተአላህ የሚወደዉን ይፈትነዋል ልመሽ ስል ይነጋል አላህ ሱ ወ ወኪሉን ያዉጣልህ

  • @frdosmussa3182
    @frdosmussa3182 13 годин тому +2

    አላህ አክባር አላህ ይጠብቀው

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Годину тому

    መን ካነ ሊላሂ ካነ አሏሁ ለ ለአሏህ ሱብሀነ ወተዓላ የሆ አሏህም ለሱ ይሆናል አልሀምዲላህ አሏህ ከዘንጊዎች አያርገን አሏህ ያበርታን ወንድማችንም አሏህ ከአሏህበት ችግር አውጥቶ የተሻለን ሂወት ይወፍቅክ

  • @الال-ط3ذ2غ
    @الال-ط3ذ2غ 10 годин тому +5

    አላህየ ለዝህ ልጅ እርዝቁን ክፍትለለት

  • @MedinaAhmed-q4i
    @MedinaAhmed-q4i 12 годин тому +1

    Masha alah tebarekelah alah snt bariya alewu alhamdulilah

  • @yaraMOHAMMAD-v9p
    @yaraMOHAMMAD-v9p 12 годин тому +2

    ማሻአሏህ❤❤❤❤ጃዛኩም አሏህ ኸይር ❤❤❤❤

  • @XtraXtra-u2o
    @XtraXtra-u2o 6 годин тому

    ሀሩን አላህ ይጠውል ኡምርክ ወድማችንን አላህ ላተ ያለውን እርዝቅ ይረዝቅህ

  • @نبتبقنلس
    @نبتبقنلس 9 годин тому

    አቢድራመን ጄዘክ አለህ ከይር ወንድምህን እንኳን ታገኛክ አለህ ያሚወዳውን ነው ምፍቲናኒ አቢሺር አለህ ሁሉንም ያስከልኪ

  • @tube7987
    @tube7987 9 годин тому

    አላህዪ የወደድከው ባሪያህን ነው ፈተና፡ምታበዛበት እውነት ባላህ ላይ የተመኩ ልቦች ወድቀው አይቀርም እንደ እውነት የመጀመርያ ቀን የአይምሮ ችግር እንዳለበት ነበር የመሰለኝ እሱስ ባላህና በረሱል ፍቅር ተውጣል ማሻአላህ እንዳው ትብብር ላደረጋቹለት ሁሉ አላህ ሀይር ጀዛችሁን ይክፈላቹ

  • @MN-pk9dj
    @MN-pk9dj 16 годин тому +2

    አሏህ ዱኒያህንም ኣዄራህንም ያሳምርልህ ወንድማችን😊