በአዲስ አበባ 5000 ሰው በአንድ ቦታ ሊደንስ ነው...|| Tadias Addis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2022
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

КОМЕНТАРІ • 30

  • @user-nr7dr5cb5z
    @user-nr7dr5cb5z 2 роки тому +6

    አዝማሪ ና ዳንሥ አያሥፍልገንም ስለሀገርሺ እና ሥለ ሀይማኖታችን ያሥጨንቀናል ዳይኖስርን ያጠፍ አምላክ አዳነች አበቤን ትራኮማ ያጥፍልን።

    • @phonegate1665
      @phonegate1665 2 роки тому

      Yhenn eyutt
      m.ua-cam.com/video/VrSXqcwlR7Y/v-deo.html

  • @amikallij845
    @amikallij845 2 роки тому +2

    ኢትዮጵያዊ ህዝቧ በረሀብ ፣ በጦርነትና በስደትም በበሸታ እያለቁ ነዉ
    ለምን ጭፈራ አስፈለጋቸው
    ምናለ ምህላ የፆምና የፀሎት ኘሮግራም ብታዘጋጁ ለምድሪቷ በረከት ነበር

  • @jake8498
    @jake8498 2 роки тому +4

    የምናባታችሁ ዳንስ ነዉ በዚህ ሰአት ሰዉ አያለቀ የማትረቡ

  • @ebrhmadem5837
    @ebrhmadem5837 2 роки тому +2

    እኚክ

    • @ebrhmadem5837
      @ebrhmadem5837 2 роки тому

      አሁንምን ደስታአለና ይደነሳል

    • @yenunigatu8679
      @yenunigatu8679 2 роки тому

      በደነሰበት እንዳይደመሰስ ብቻ እሱን ፍሩ ለስንቱ እናልቅስ እኛ በግፍ ለሚገደለው ለሚሰደደው ሰላም ወቶ መግባት ለተሳነው ስንቱ አንሶብን ጠግቦ ሲዘል ለሚሰባረው እኔን እያልን እናለቅሳለን የጉድ ቀን ቶሎ አይመሽ ነው ነገሩ

  • @user-yk6uf4lm4i
    @user-yk6uf4lm4i 2 роки тому

    💚💛💖

  • @SuperThankyougod
    @SuperThankyougod 2 роки тому +1

    ወቸ ጉድ የኖህን ዘመን ድጋሚ እያየነው ነው ወገን ወይ ዳንስ ወይ ዳንኪራ እንዳናስተውል አዚም ያደረገብን ማን ይሆን ይሄ አምስት ሺ ህዝብ ወደፈናቀሉት ወገናችን ሄዶ ሃጋርነቱን በቁሳቁስ በእውቀት ቢረዳ ቢያሳይ ገበሬ ን ቢረዳ ስንቱ ስንቱ ....... ውይ ብልፅግና እግዚአብሔር ይይልሽ

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 2 роки тому

    ምን የሚያስደንስ ነገር ተገኝቶ ነው ባይሆን የለቅሶ ኮንስርት ቢኖር ?

  • @hailu866
    @hailu866 2 роки тому

    Is it fair to have this so called concert in a country which is now on the top of the list of hanger hotspot *UN report today

  • @nttadese3558
    @nttadese3558 2 роки тому +1

    Afar is In a big war and people are dying by the hundreds. The question is why don’t you guys act like there’s a war going on in your country?This is not an action of caring neighbor or countryman. This is Shameful Act by the City government and The people of Adis

  • @yenunigatu8679
    @yenunigatu8679 2 роки тому

    የደላው ሙቅ ያኚካል አሉ መቼም የኛው ባለ መሃተቦች ናችሁ ዳንሱ ላይ ምትሰለፉት በዚህ ሰአት አዪዪዪዪ ጊዚ እንኩዋን የማያስተምረን እኩይ ትውልድ

  • @AhmadAhmad-cg1mm
    @AhmadAhmad-cg1mm Рік тому

    ሀገር እየታመሰ ዳንስ ምን ይሉታል

  • @hailu866
    @hailu866 2 роки тому

    There is conflict, many people are starving right now and there are many who have been displaced. This evil act should stop now and immediately. Who intend to dance have money amassed illegally or they must be drag curtails or child traffickers

    • @adwaye
      @adwaye 2 роки тому

      How is not having a dancing competition going to help that?

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s 2 роки тому

    የምን ዳስ ነዉ የምታወሩት ምድረ ከቱ ይልቅ በየሀይማኖታችሁ አትፀልዩምና ጨፍሩ አሁን ምን የሚያስደስት ነገር አለና ነዉ የሚጨፈረዉ ቱቱቱቱቱቱ🤛🤛🤛ነበር

  • @m.aabebe8065
    @m.aabebe8065 2 роки тому

    ጊዜው አሁን የሚደነስበት ነው? የወዳጅነት ፓርክ ተበዬው ቦታ የሰይጣን ቆራቢዎች የሚሳተፋበት ነው

  • @aidashiferawkefale4681
    @aidashiferawkefale4681 2 роки тому

    እውነትም ግዜው የመደነሻ ግዜ ነው። ግድ የለሾች

  • @tinafilfilu3956
    @tinafilfilu3956 2 роки тому

    ምንም አይጠቅመንም ዳንስ ኮንሰርት እያላቹ አቅጣጫ ኣታስቀይሱ ሰው እየተራበ እየሞተ መሳለቅ ይደብራል

  • @diniabdela3893
    @diniabdela3893 2 роки тому +1

    Komate must go from finfine❤💚❤💪👌

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 2 роки тому

    5000 ሰው ተሰብስቦ ዳንስ በየሱስ ስም ስራችሁ እቅዳችሁ አይሳካላችሁ ቋንቋችሁ ይደበላለቅ የዘፈን ስራ የፈረሰ ይሁን።

  • @MA-qg8rr
    @MA-qg8rr 2 роки тому

    እውነት እላኋለሁ ኦርቶዶክስን ስራየ ተብሎ ለማሰደብ ለማናደድ ነው በዚህ ስአት ማልቀስ ባለብን መፀለይ ባለብን ስአት ተሰብስቦ ለዛውም በብዛት መጨፈር ምን ይሉታል ኧረ እንፀልይ እባካችሁ ደግሞ ሆን ተብሎ ለሙዚቃ ኮንሰርት መስቀል አድርጎ እንዲያስተዋውቅ ተደረገ ሌላ ማስታወቂያ ና ዜና ላይ ግን መስቀልን ታወልቃላችሁ

  • @selam8844
    @selam8844 2 роки тому

    ኦርቶዶክሳውያን እዚህ ኮንስርት ከገባችሁ አፍ እጅ አቆም የላችሁም ቀይ ቢጫ አረንጎዴ መነገጃ ሁኖል ጥምቀት ላይ የደረስብህን አትርሳው አቆም ።

  • @mesaylala4926
    @mesaylala4926 2 роки тому

    እገር ጭንቅ ላይ ናት እናንተ ትደንሳላችሁ ወይ 666 ምን ልታደርጓት ይሆን ይህችን ሀገር

  • @merahebesha2581
    @merahebesha2581 2 роки тому

    🤮🤮🤮🤮

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p 2 роки тому

    ምናለባችሁ ደንሱ አፍርና አማራ በጦርነት እየተዋደቁ እግዚአብሔር ይፍረድ ይፍረድ ሁሉም አጨብጫቢ ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ጦርነት ያለ አይነስላቸውም ጎረቢት ሀገር መሰላችሁ እንዴ ጦርነቱ ወገን እያለቀ ቱ

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 2 роки тому

    እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት መልካም ሴት መልካም ሚስት መልካም እናት ብዙ ነገር እንማማራለን ፕሮፋይሌን ተጭናቹሁ ኑ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን