የፈለገ ሰው 48ኛው ፎቅ ላይ ወጥቶ አዲስ አበባን መመልከት ይችላል...ስለ አዲሱ የንግድ ባንክ ህንጻ ያልተሰሙ አስገራሚ መረጃዎች...|| Tadias Addis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2022
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

КОМЕНТАРІ • 20

  • @familyofficial_2220
    @familyofficial_2220 Рік тому +1

    #ለ_ስደተኛዋ!!!💚💛💔💐
    ለማይሞላ ህይወት ባልሰመረ ኑሮ
    የእሷ ነጻነት በሰው አገር ታስሮ
    ..
    የልጅነት ወዟ እያደር ተመጦ
    የነገ ተስፋዋ ከላይዋ ተሟጦ
    ..
    ለራሷ ሳይደላት ሳይመቻት ስደት
    እሷ ታበራለች ሌላን ለማስደሰት
    ..
    የድህነት ታጋይ የስደት ወታደር
    እንጀራ ፍለጋ ዘልቃ ከሰው መንደር
    ..
    የቤተሰብ ቤዛ የንፋስ ላይ ሻማ
    ብርሀን ፈጣሪ እራሷ ጨልማ

  • @fafiabdelamohammed624
    @fafiabdelamohammed624 Рік тому +1

    የህንጻው ቅርጻ ፋክ ነው የሚለው ዲዛይኑን ማን ነው የነደፍወ ትርጉም ሊኖርው ይገባ ነበር አገራችንን በተመለከት በአገራችን መጅመሪያ ትልቁ እንድመሆኑ ፋክ ለማን ነው

  • @yeshiiyoutube
    @yeshiiyoutube Рік тому

    ስለ ቦረና ለምንድነው ዝም ያላችሁት 😭😭😭😭😭

  • @hen6964
    @hen6964 Рік тому

    Seifisha... you are asking nice questions about elevator.... the lift can divided lower riser , middle riser and higher riser elevators can made international methods

  • @abdilhafiz7450
    @abdilhafiz7450 2 роки тому +2

    ከናህፀውም ገደልግቡ አላህ ከምድር የሰቹ አድም ቀን በሳውዲ እስር ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቸችን ፍትህ አትሉም ምድራ ሌባ ሰይፉ ተብዬውማ አተ አርቲስቶቹን አፋታና አገበ እጂ ሌላምተቀለህ መለጣ

  • @mouniapinnono3218
    @mouniapinnono3218 Рік тому

    Hello Where are you

  • @user-pc1pn7vo6m
    @user-pc1pn7vo6m 2 роки тому

    እናተ ሥለህፃ ታወራላችሁ በሳኡዲ እሥርቤት በወለጋ ባአፋር ሰውእያለቀ ፍትህህህህህህህህ ፍቴህህህህህህ ፍትህህህህህህ ለሣኡዲሥደተኞች ።ህዝሲኖር ነው ሀገር እሚኖሰው ሳንሞት ዲረሱልንንንንንን የፍትህህህህህያለህህህህህህህህ እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የሠውያለህህህህህህህዲረሡልንንንንንንንንን

  • @tulukuma2735
    @tulukuma2735 Рік тому

    የኔ፡ጥያቄ፡ፎቁ፡ተከራየ፡ውይ?ነው።ስንት፡ነው፡ክራዩ፡አያሳስበኝም፡ግን፡ይህ፡ፎቅ፡ተስርቶ፡እንዳይባክን፡ብቻ፡ነው፡ስጋቴ፡ወይስ፡የባንኩ፡ስራተኞች፡ናቸው፡የሞሉት፡እንደኔ፡ጠቅላላ፡የመንግስት፡መስሪያ-ቤቶችን፡በሙሉ፡እዚህ፡ሕንፃ፡ላይ፡ነበር፡መሙላት፡ የሚቀጥለው፡ጥያቄዬ፡ምን፡ያህል፡ኤሌትሪክ፡ይፈጃል፡ ምን፡ያህል፡ታስቦበታል፡በሶላር፡መብራቶቹን፡ሐይል፡ለመስጠት፡ሙቅ፡ውሃም፡በሶላር፡ለማሞቅ፡ወሃም፡ከዝናብ፡ለመስብስብና፡ለሽንት፡ቤቶች፡ለማረግ፡ የሽንት-ቤት፡እዳሪን፡ወደ፡ቦዬ-ጋዝ፡ለመቀየር፡ A/C ታስቦበታል፡በተፈጥራዊ፡መንገድ፡ፎቁን፡ለማቀዝቀዝ፡ ብቻ፡ መብራት፡ሲጠፋ፡ከናፍጣ፡ጀነሬተር፡ይልቅ፡የባትሪ፡ኤሌትሪክ፡ቻርጅ፡ቋት፡ኖሮ፡ኤሌትሪክ፡ባለ፡ግዜ፡በኤሌትሪክ፡ቋቱን፡ቻርጅ፡እርጓ፡ኤሌትሪክ፡ሲጠፋ፡ደግሞ፡ከባትሪው፡ኤሌትሪክ፡በማመንጨት፡ኔት-ወርክ ተቋረጠ፡የሚለውን፡ችግር፡ይቀርፍልናል፡ውይ?

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Рік тому

    Addis Abeban lemayettt godana lie yalutinnn lijoche mayettt albeqa beloheee naw?

  • @Zanab-et6fh
    @Zanab-et6fh 2 роки тому

    መሸአላ ጡሩ ነገስናይ መሸአላ ማለት ግዲ ነው ግን ፍቅ ምንም አይሰራ ሰው እየሞተነው እየተገደሉ ነው በማያውቁት ነገር ምነው ፍቁ ቀራቶ በጎጆ ቤት ሰላም ባገኙ ያገሬ ሰው 💔💔 አሞኚ አል የሀገሬ ሰው በሳኡዲ እስርቤት እየሞቱነው በሚዳያ እያየሁ አቸው እደት ብየ እነሱን እየራባቸው እኔ ስበገብ ምግብ ተራፍ እንደፍው 😭 ምግብ ሲተራፍ ይደፍል እኔ ከምሰራበት ይችናት አለም ጓደኖቸ ሊላዜጋናቸው ኢትዮጵያዊ ለምን ይሰቃያሉ ይለኛል መልስ የለኚም ማልቀስ እጂ ይችናት ዱናያ

  • @ayalwello_
    @ayalwello_ Рік тому

    #ጦርነት፦በቃን🕌⛪
    የተከፈለው ዋጋ ተከፍሎ ጦርነቱ የማይኖርበትን ሁኔታ ፍጠሩልን!!😥😥🙏🇪🇹🇪🇷
    በጦርነት የሚጎዳው ምስኪኑ ህዝብ ነው!
    ጦርነቱ ቢዝነስ የሆነለት ብዙ ኮንትሮባንድስትና ዘራፊም አለ።ይህን በጉጉት የሚጠብቅ።
    በዛም ወጣ በዛ ወረደ በጦርነት ሁሉም አይነት መከራና ችግርን የሚያስተናግደው ህዝብ ነው።በጦርነቱ የሚሸበሩት፣የሚሰደዱት፣የሚጨነቁት፣የሚሰቀሰዩት እናቶችና ህፃናት ናቸው።በጦርነት ያወደምነው እንጂ ያተረፍነው እንደሌለ ሁሉም በግልፅ አይቷል።
    አምና ያሳለፍነው የምጥ ወራቶች አይረሱም።የብዙ እናቶችና ህፃናትን ስቃይ በሁሉም አካባቢ ተዘዋውረው ካዩት የመጀመሪያው ሰው ነኝ😥🙏
    አምና ያየነው መከራ ደግሞ እንድመጣ ፈፅሞ አንሻም!!

  • @loveethiobia3099
    @loveethiobia3099 2 роки тому +1

    ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @Tube-fl7co
    @Tube-fl7co 2 роки тому +1

    ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ለሚገኙ ወገኖች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @solomontonjo6300
    @solomontonjo6300 2 роки тому

    ሰይፉየ ሰው ራሱን እንድያጠፋ ለምን ሐሳብ ትሰጣላችሁ?

  • @adisu4648
    @adisu4648 2 роки тому +1

    Sifu pks SUB 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zxczxc6000
    @zxczxc6000 2 роки тому

    ቀደማችሁን እንጂ መስቀል አደባባይ ልናረገው አስበን ነበር ተመሳሳይ ቦታ ከልተሰጠን እናኮርፋለን

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e 2 роки тому

    ኮተታሞች የዐቢይ ቡችሎች ሰው እየነቀላችሁ ህንፃ ትተክላላችሁ ሲጀመር ከጀርባው ሌላ መዘዝ አለው ስለዚህ ምኑም አያስደስትም ሀገሪቷ እኮ በእዳ ተሽጣ አልቃለች

  • @EHDTube
    @EHDTube Рік тому +1

    #EHD_Tube ነኝ በዚህ ቻናሌ ምርጥ ምርጥ ጌሞችንና ቱቶሪያሎችን እለቃለሁኝ
    ሁለተኛው ቻናሌ #EHD_Extra ሲሆን ሙሉውን የአለም ዋንጫ ዉጤት ከቪድዮ ጋር እየለቀቅን ነው ወደ ቻናላችን ጎራ ይበሉና ዘና ፈታ ይበሉ!

  • @EHDTube
    @EHDTube Рік тому

    #EHD_Tube ነኝ በዚህ ቻናሌ ምርጥ ምርጥ ጌሞችንና ቱቶሪያሎችን እለቃለሁኝ
    ሁለተኛው ቻናሌ #EHD_Extra ሲሆን ሙሉውን የአለም ዋንጫ ዉጤት ከቪድዮ ጋር እየለቀቅን ነው ወደ ቻናላችን ጓራ ይበሉና ደስታን ይቋደሱ!