Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ትግስት ፍቅረኛሽን አሳክመሽ አብረሽው ሁኚ ላንቺ ብሎ ተጎድቶአል።❤❤❤
አዎ አብሮ ይሁን
በምን አወቀቹ ለሱወ ብሎ እንተጎደ
@@YasinAman-w7e ተናገረኮ ወንድሞች የተባሉት እጅግ አደገኛ የሆኑ ለራሳቸው የሚያስቡ ራስ ወዳድ መሆናቸው ከታሪካቸው ከራሳቸው አንደበት ተከታትዬ አዳምጫለሁ።
እንዴ እሷ መቼ እንቢ አለች እሕትየው አለች እንጂ ደረቅ. የባል ዘመድ አሉ
ያሣዝነል ታሣክመዉ የምትሉ 👍👍ቀጣይ ታክቶ ቁሞ ያሣየን
ባትባልም ዝም አትልም
ቢምገባ ነዋ የምታስክመው ደግሞ እመብርሀን ጤናውን የመልሱ አብርው ይሆናል ይቀጥላሉ እመብርሁን ትርዳቸው❤❤❤
ባንላትም ብሩ በጇ ሲገባ ታሳክመዋለች 😢😢
Of course she will do
አይቀርም የመጀመራስራዋ ነዉ ለሷ ብቻአይደለም ቀን የወጣዉ አብሽር
ዋዉ ደስ ስል መጨረሻቸዉ አሳዉቁኝ የምትሉ ሰዉች በላይክ አሳዩኝ
ትዕስት በጣም አስተዋይ እና ብልህ ልጅናት የምትሉእስኪ like ግጩ ውደ ተመልካቾች
ዘሌ ዘመንህን ሙሉ ደስተኛ ሆነህ ኑር እ/ር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
ዛሬ የሰራኸው ሥራ ትግሥትን እና ፍቅረኛዋን አገናኝተህ ፍቅራቸው እንዲታደስ ያደረከው ጥረት የተሳካ ስለሆነ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል::
እህትየው አንቺ በ 2 ለቱ መሀል መግባት አትችይም።።። ወንድምሽን ማስታመም ምንም አይደለም።።።። አሁን በሁለቱ አትግቢ አሁን ለትግስት ስጧት አሳክመዋለሁ ካለች ታሳክመው አብረው ይኑሩ።።።ከዚህ በኋላ ድኖ ተሰርገው እንድናይ ያብቃን።።።።
Tikikl
ትክክል
እህትየው ባልፈርድባትምእድሜ ልክ አስታማሚ መሆን ነው ምት ፈልገው?እሷም ልጅ ነች ሴት ነች እድሜውን ትኑር ቆንጅየ እህት እና ጥሩ ወንድም❤
AMEN😢😢😢
አዋ ትክክል እህቱ የራስሽ ህይወት በትመር ይሻላል ወንድምሽ ለትእግስት ስጫት ታስክመዋለች
የትግስትን ፍቅረኛ ድኖ ማየት የናፈቀ ❤❤❤ላይክ አላህ ሙሉ አፍያህን ይመልስልህ❤❤❤❤
ወላሂ እኔ አግዘነው ቢታከም እህህ የኔ ውድ ወንድም በለጋ እድሜው ሲሳዝን
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
AMYN.AMYN.
ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉
@faezaberhaደሚርኝማ ዉድn4282
በእውነት ዘሌ ተሳክቶልሃል። እግዚአብሔር እረድቶሃል። ልጁ የገባበት አጣብቂኝ ቀላል አልነበረም። እህትዬዋም ብትሆን አትፍረዱባት ፍርሃት ስላለባት ነው። ግን መለስ ማለቷ በጣም ነው ያደነቅኋት ተባረኪ። እንግዲህ እሱም አምላክ ረድቶት ታክሞ ተፈውሶ አንድ ላይ ሆነው የትግስት ደስታ ሙሉ ሆኖ ለማየት ያብቃን።
እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው ትዕግስትዬ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ ወንድሜ በረከት ክርስቶስ ኢየሱስ እንደገና አጥንቶችህን ያለምልም
ትግስት አንች ትለያለሽ በእውነት የሰው መልኪያ ልኪቱ አንች ውስጥ ነው ያለው ምን ልበል ቀሪ ሒይወታችሁ ይባረክ ተባረኩ ተባርካችሁ ቅሩ። እስኪ ትግስት አንደኛ ናት የምትሉ ባላይክ አሳዩኝ
🤴🤴🤴🤴🙋♀️🙋♂️🙋♂️🙋♀️🤝🤝🤝💟💟💟
የምረ አወ
በጣም❤❤❤❤
❤❤❤Egzeabhier ymesghen slekulu negher des y ilal
❤ልዩ ናት ትጊዬ ትባረክ
☝🏿☝🏿ይጋቡ የምትሉ ላይክ 👍🏿👍🏿ግጭ
ታሳክመው ባይ ነኝ
@@hhghhhhhhh እኮ አለች እኮ ውጭውን ሙሉ 😭እኔ ችላለው አለች
Megabat?endewem eeldew kebdew le mayet yabekan yasayen!!!!
@@sabamekuria959 🤲🏿🤲🏿🤲🏿
Yelij neger
እግዚአብሔር ጤናህን የመልስልህ ወንድሜ!!ትግስት መቼም ቢሆን እንዳትለይው በማርያም ላንቺ ብሎ ነው እንደዚህ የሆነው !!!!ዘሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አሜን፫ እህቴ ደምሪይ መልካምነት ለእራስ ነው
እውነት ነው !
@@asterjesustadesse1002 እህቴ መልካም ነት ለእራስ ነው ደምሪይ
ዘላለም ዘገዬ የእዉነት ገበያ፡ መሄድ አይታክተዉ ከተራራ ወዲያ፡፡ወንድሜን ጥሩልኝ መከታ ጋሻዬን፡ ሸክሜን ላቅልለዉ ላካፊለዉ ደስታዬን፡፡ጀግና የጀግና ልጅ ሞቴ ኮስታራ፡ወይ ፊንክቺ ወይ ንቅንቅ ማንንም አይፈራ፡፡ እዉነትን አንግቦ ስጓዝ በመንገዱ፡እዉሸት እንደ ጧዋፊ አይቀርም መንደዱ፡፡ ዘራችሁ ይባረክ ብያለሁ ዘልዬ፡ ከአይበገረዉ ከጀግናዉ ንስርዬ፡፡
ወይ ሰው የእውነት ውስጤ በጣም ነው የተላወሰው ጥሩ ልብ ነው ያላት እሱም አይፈረድበትም የጤናው ጉዳይ ስለሚያሳስበው ነው እንጂ ጠልቷት አይደለም ትእግስትዬ ተባረኪ የኔ ውድ አይዞሽ አሁን ጥሩ ላይ ነሽ እህቱ ልክ አይደለሽም በሰው ፍቅር አትግቢ የሆነው ሆኗል ዘሌ ለአንተ ትተናል የሁለቱን ነገር ጨርስ ❤
ዘላለም አንተ በጣም የተባረከ ሰው ነህ::ዘለአለም በጣም አስተዋይ የምትሰራውን ስራ የምታውቅ የተረጋጋህ እሩህሩህ ይቅር ባይ ደግ ሰው ነህ:: ቅዱስ እግዚአብሄር ሁሌም ከፊትህ ቀድሞ ይምራህ:: ትዳርህ ልጆህ ይባረኩልህ:: እንደ አንተ ለእውነት የቆሙ አስተዋይ ሰዎች በሀገራችን ይብዛልን:: በጣም እንወድሀለን:: ረጅም እድሜ ኑርልን:: አሜን ሀሌሉያ::
አስለቀሰችኝ የኔ ማር ሰው የለኝም አትበይ እህቴ እግዚአብሄር አለልሽ ያንን ቀን ስቃይ አሳልፈሽ ለዚህ ላበቃሽ ክብር ለመድሀኒአለም እነዚህ የመሰሉ ወንድሞች ሰጥቶሻል እራሳቸውን አሳልፈው ሰጥተው ከመከራ አወጡሽ ከእግዚአብሄት በታች እግዚአብሔር ቤተሰቦቻቸውም እነሱንም ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤
ጀግናችን ! ቸሩ መድሃኒያለም ይጠብቅህ አሜን !!!በጣም ልብ የሚነካ ነው የትእግስት ህይወት መጨረሻውን ያሳምርልን ቸሩ መድሃኒያለም !አሜን !!!
አሜን
ትግስት ! ፍጽሜሽን ያሳምርልሽ የኔ እህት ሁሌም የአባትሽ ልጅ ሁኚ !! የመልካም አባት ልጅ ነሽና መልካም ፍሬ ይሰጥሽ እስካሁን የጠበቀሽ አምላክ ! ታሪክሽ ሁሌም አዲሰ እየሆነ ያስለቅሳል
ዘላለም ሲጀመር ጀምር ቅንና ታማኝ አገልጋይ ካምላክ የተላካችሁ አንተና የንስር አይን ከመላክት በታች የተላካችሁ መለአክ ናችሁ ለሰው ልጅ ይህን ቃል መጠቀም ባይኖርብኝም አሁን የሰው ልጅ ወንድሙ እና እህቱን አሳልፎ በሚሰጥበት ሰአት እናተ የከፈላችሁት መሰዋትነት ነው ይህን እንድ ያረገኝ እናም የትግስት ፍቅረኛ ቤተሰቦች በጣም እናመሰግናለን ድጋሜ እጃችሁን ዘርግታችሁ ስለተቀበላችኃት አዎ ይገብዳል ግን ካሁን በኃላ እጅና ጋንት ሆነናችሁ የልጁን ሂወት ዳግም ቆሞ የሚሄድበትን መንገድ ከፈጣሪ ጋር አድርጉ ሁሌም በመልካምች ልብ ውስጥ መልካም ነገር ይፈጠራል አምናለሁ ዳግም ቆሞ እንደሚሄድ ❤❤❤❤❤❤❤
ትዕግስት ጎበዝ እውነተኛ አፍቃሪ ነሽ አሳክሚው ቃልሽን ጠብቂ። እህትየው ከመሀላቸው ውጪ። በዚህ ሀሳብሽ ከቀጠልሽ ወንድምሽን ከእነዚያ አረመኔዎች የበለጠ ትጎጂዋለሽ ስለዚህ አስቢበት። ባይሆን ወንድምሽም ከደረሰበት ጉዳት የተነሳ ክስ እንዲመሰረት አድርጊ መሆን ያለበት ይኸው ነው።
Bee tikekel
Ewunet new
የንስር አይንና ዘላለም ዘገየ ጀግኖች ኑሩልን❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት እንዴት አይነት ስነምግባር ያላት ልጅ ነች በማሮያም አይለያዮ አብረው ይሁኑ
።።።። የትእግስት ፍቅረኛ 2 ለታችሁም እግዚ አብሔር ይወዳችኋል።።። ደግሞ መከራን የቻለ አሸናፊ ነው።።።።። ማንም ሰው በሚዋደድ ሰው መግባት አይችልም።።።።።አዎ ቤተሰቦችህ አስታመው ልፋታችሁ ሜዳ አልቀረም።።።እሷ ሳትክደው አለሁህ ማለቷ ትልቅ ነገር ነው።።።ማንም ቤተሰብ አስታምሜ ደክሜ አለሁ ብላችሁ።።።ፍቅራቸውን አትቆራርጡት።።።እንኳን አልሞተ ቢሞት ቤተሰቡ አታገኙትም ነበር።።።በህይወት ኖሮ የተጎዳባት ፍቅረኛው ሳትክድ አለሁህ ካለችው።።እልልልል ወንድሜ ጉዳቱን ፈጣሪ ካሰው።።።እንኳን ደስ አለው በሉት።።።።እንኳን አገናኛቸው።።።። አሁን ይድናል ትእግስትም ድካሟን ትረሳለች።።።ዘመናችሁ የደስታ ይሁን።።🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ የሚል ስራ ሰራህ ዘላለም ዘመንህ ይባረክ። እነርሱ በፍቅር ስተቃቀፉ እኔ በደስታ እንባ ታጠብኩኝ። ፍቅርና መተቃቀፍ ነው የምያምርብን። መገፋፋትና መከፋፋት ባህላችንና ወጋችን አይደለም።
ትዕግስት ፍቅረኛዋን ስላገናኛችሁት ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወንድም
ዘላለም ቅንና አስተዋይ የተረጋጋ ሰው ነው::የቅኖች አምላክ ቅዱስ እግዚአብሄር ታማኝ ነው::
Amen Amen Amen
ማነሽ እህት ተብዬ ማንም መከራ ቢቀበል ከትግስት የበለጠ የተጎዳ የለም ይሄን ያህል በሠዉ ሂወት መወሠን ትዝብት ነዉ እንጂ መገናኘታቸዉ አይቀርም የወንድምሽን ሞራል ጠብቂ እህት ሣይሆን ሚስት ያስፈልገዋል አትደድቢ😮
ጥሩ ተናግረሽ ተናግረሽ መጨረሻ ላይ ስድብ ቀላቀልሽ ጥሩ አይደለም እሽ
ትከክል ብለሻል የሚገርመዉ ነገር ይህ የተናገርሺዉ ልክ እኔ ታሪክ ላይ ነበር ዶ/ር ማለት የትግስት ታሪክ ላይ ሳይሆን ደ/ር ያለዉ ትዝ አለኝ በአሁን እናት ወይ እህት አደለም የሚያስፈልገዉ ብሎታል እና እሱ ትዝ አለኝ እና በትከክል ገልጸሸዋል እኔም አናዳኝ ነበረች እህትየዉ
@@astersengal4727 የልብሽን ነገርኩልሻ😀😀😀
@@RozaEyerus ምን ላርግ ቦግ አገችኝ ገና ለገና ወንድሟ ስለሆነ
በመጨረሻም ደስ አለኝ እህቱም ተባረኪ ትግስት የዛ የደግ ልጅ ያባትሽን ስም አስጠሪ አሳክሚው እንደሚድን ተስፍአለኝ ውለዱ ክበዱ ዜሌም ተባረክ ኢትዬጽያ ስመጣ ስልክህንም አላቅም ግን ጠይቄ አይሃለሁ
የኔ ጀግኖች ዘሌ መድኃኒያለም ዕድሜና ጤና ይስጣቹሁ እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል
ዘሌ የእውነት ስለአንተ ቃላት አጠረኝ ብቻ እግዚአብሔር ይስጥህ ዘሌ የትዕግስት ፍቅረኛ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ያክብራችሁ እሱኑም እግዚአብሔር ይማረው መጨረሻችሁ የአብርሃምና የሳራ ይሁንላችሁ
ይህ አዉን መድሃኒቱ ፀበል ብቻ ነው, በመተት አስሯት ይሆናል.... ልጁ ፀበል ይጠምቅ. እግዚአብሔር ቸር ምረቱን ይልክላት 🥲🥲🥲የሰው ልጅ ክፋት 🥲
የንስር አይና ዘላለም ዘገየ ጀግኖች ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ጤናህን የመልስልህ ወንድሜ
ደሚሠፈርኝማ ዉድ
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻችሁ ያማረ ይሁን አሜን። ዘሌ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ የስራ ዘመናችሁ ይባረክ አሜን።
ትእግስት በጣም አስተዋይ ቅን እውነትም ከአባትዋ የወረሰችውን ትህትና እናይባታለን እህት ግን አትገግሚ ስትናገሪ እንኳን ትንሽ ለዕይምሮዋ አልተጠነቀቅሽም ከዚህ ቦኽላ ምንም የሚመጣ ነገር የለም በፍቅራችው መሐል አትግቢ
ዘላም &የንስር አይ ጀግናች የሚል ላይክ
ለኔ ጎበዝ ዩቱበሮች እንጂ ጀግኖች ለመባል ብዙ አያስኬድም ጦርነት ላይ የሚታኮሱ ዘማቾች አደረጋችሁዋቸው ተረጋጉ
😢😢😢😢😢😢
መጀመሪያ ፊደል አስተካክለህ ጻፍ
ዘሌ ሰላምህ ይብዛ
አተ ጋዜጠኛ ምናይነት ሰው ነህ አቤት ስወድህ አስገር መህኝል እግ/ር ነፍ እድሜ ጤና ፍቅር ይጨምርልህ
በፍፁም አትለያዪ እህቱ ተረጂው
❤❤❤❤❤እግዚአብሔ ይርዳችሁ እርሱም እ/ ር ይማረው ጋዜጠኞም ዕድሜ ጤናውን ያብዛላችሁ ሠላም ሁኑ❤❤❤❤❤❤
የኔ እህት የልብሽ አይቶ አላህ መጨረሻውን ያሳምርልሽ ወንድማችን አላህ ወደ ጤና ይመልስህ😢😢😢😢 የሰው ልጅ በይወት ካለ ምንም ነገር ቢፈጠር በሂደት ይስተካከላል😢😢😢 ጀግና ወንድሞችሽ ስላሉልሽ አላህን እያመሰገንሽ ወደፊት ደግሞ ጥሩ ቦታ ላይ ሁነሽ እንደምናየሽ ካልላህ ጋ እርግጠኛ ነኝ የኔ ብርቱ ሴት
ትግስት ዳግም እንተወለድሽ ነው ይህም ባንቺ መልካምነት ብቻ ነው ብለሽ እንዳታስቢ የአነት አባት በቸለይም የአባትሽ ቃላት የማይገኝለት ደግነ የአምላክ አበልጅነት (ወዳጅና ተገዢነት) አንቺ ራስሽ እንዳልሽው የሚየፀናኝ የአባቴ ደብዳቤ ነው ብለሽ እንደገለፅሻቸው በመሆኑ ሁሌም ወላጆችሽን በፀሎት አስታውሻቸው፧
❤እህትየው ተረጋግተሽ አስቢበት ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እና የወንድምሽን ፍላጎት ተቀበይ እና ልጁም ይድናል ፈጣሪ በፍቅር በሰላም ያቆያችሁ ዘሌ በርታ ተባረክ
በርግጥ አይፈረድባትም ግን አድላይ ቢሆኑ ምኙቴ ነው,ፈጣሪ ደሞ ያደረገዋል ደምሪኙ
@@genetteshome3906 ደመርኩሽ ገኒ በርቺ
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። የትዕግስት ጉዳይ እዚህ በመድረሱ በጣም ደስ ብሎኛል፣ ዱካ ሾውና የንስር ዓይኖች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለትዕግስት ረዳት የሆናችሁላት ሁሉ ተባረኩ፣ ይህ ጓደኛዋ ድኖ አብረው እነዲሆኑ እመኛለሁ እናንተም የነዚህ ሰይጣናዊ ሰዎች መጨረሻ አደራ አሳውቁን።
ውይይይይ የዝች ልጂ ልብ ግን ደስ ሲል ❤❤❤ ትእግስት እምትባል ልጂ ልቧ ደስ ሲል ❤❤❤
ትዕግስትዬ ልዮ ሰው ነሽ መልካም ልብ ❤ ነው ያለሽ ትዕግስትዬ ዘመንሽ ይባረክ ወንድሜ በረከት የትንሳኤው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ጉልበትህን እንደገና አፅንቶ ያቁምህ እግርህ የጠላትህን ደጅ ይርገጥ ተባረኩ
ካገር ወተው ይኑሩ እንኳን ለሱ ቤተሰብ ለማንም የሚተርፍ ነው አብቱ ትግስትን ማግኘት በራሱ መታደል ነው ገንዘቧ ሳይሆን ልቧ ምርጥ ናት አንተም ድነህ ቆመክ ለሰርጋቹ ያብቃክ ወንድሜ ። ዘሌ የነካከው ሁሉ መጨረሻው ይመርልህ ወንድሜ በርታ ❤
ዘላለም ዘር ይባረክ ጀግና ሰው እድሜ ይስጥህ
የኛ ጀግና አንተ ጀምረህዉ የማይሳካ ነገር የለም 🎉🎉🎉❤❤❤።ትግስትዬ❤❤ እኳን ደስ አለሽ አሳክመሽዉ ጤናዉ ተመልሶ እደምናየዉ ተስፍ አለን በርቺ።
ወንድሜ ላንተም ሰላም ሰላምህ ይብዛ አንተ የህዝብ ልጁ ፈጣሪየማቶ ሳላ ዐድሜ ይሰጥህ ተግሰትየ እህቴ እንድትነሺ
የፍቅር አምላክ አለ ይድናል እውነት እንደው እናያችዋለን ፍቅራችው ይባረክ
ዘላለም እና የንስር አይን የትግስት ማናጀሮችዋ ይሁኑ እና ህይወትዋን ይምሩላት የምትሉ ድጋፋችሁን በ Like ግለፁ። ❤❤❤
I agree
Melkam asab nw gn ensu mchlutin hulu argewal kezi bewhala tigst tilk lij nt raswan manege madreg tichilalech endewendm byamakrwat Bay negn ene
@@nardialemu204 እውነት ነው ። ትግስት የግል ህይወትዋን መምራት ትችላለች። ነገር ግን ንብረትዋ ብዙ ስለሆነ በእውቀት እና በሙያ ማኔጅ ካልተደረገ አይደለም ትግስት እነዘላለምም ሊያስተዳድሩት አይችሉም ። ዘላለም በበላይነት በሁሉም ቦታ ላይ በህግ አግባብ ባለሙያ በማስቀመጥ እንቅስቃሴውን ወጭና ገቢውን አጠቃላይ አሰራሩን በመቆጣጠር ድርጅቶችዋ የበለጠ እድገት እንዲያመጡ ነው ። ትግስት በእድሜም በእውቀትም ስትበስል ተረክባ ታስተዳድራለች ለማለት ያክል ነው ።
Yenem hasab indazih new,
እንኳን ደህና መጠህ ዘሌ ጀግናችን🎉🎉🎉🎉🎉
ሁሉን ያደርገው አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን ጋዜጠኛው አንተንም ጀግና ብየሃለው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
በጣም ደስይበላችሁ ደስ ብሉነኛል እግዝሐብሔር ለዝቀን እበቃች
ዘላለምና የእንሰር አይን እናንተ የኢትዮጵያ ጀግና ናችሁ ለዘላለም ኑሮ ፊያሜት እንደናንተ አይነት መቶ ሰው ብኖር ኢትዮጵያ ላይ በቂ ነበረ ሁለታችሁም ተጠንቀቁ የተጠነቃቃችሁ ፊለፊትም እያያችሁ ከኋላም ወደፊትም እያያችሁ ተራመዱ የኔ ውዶች የኔ ጀግኖች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
W
ሳይደግስ ኣይጣላም እንደሚባለው ሁሉ ፡ የትዕግስት ፍቅረኛ እህት የወንድምሽ ፍላጎት ብትረጂ ያስመሰግንሻል!!!! ይህ ከባድ የሕይወት መሰናክል የገጠመው ፡ የእግዚኣብሔር ክብር እንዲገልጥ ነው !!! ትዕግስትየና ፍቅረኛዋ ጌታ ለመገናኘት ስላበቃችሁ እንኳን ደስ ኣላቹ!!!!!😂🎉❤❤🎉!!!!!!!!!
በትክክል ከዚ በሗላ እሱን ከሷ በላይ የሚረዳዉ ሴት ከችግሩጋር ሚጋፈጥለት ሴት ላያገኝ ይችላል ስለዚ ትግስት አሳክማ ታግባዉ ከጎኑ ትቁም እስካሁን ፍቅሯ አልወጣለትም እሷም እደዛዉ ስለዚህ እህትዮ የወንድምሽ ስሜት ተረጂ
በእውነት ትእግስትም ጒደኛዋም ፈጣሪ ይወዳችሃል የተባረከ ዘር ያብዛላችሁ። ትእግስት የኔ ቆጆ። የተረጋጋ ኑሮ ይስጣችሁ እሱንም። ጤናውን ይስጠው ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤
እሌዬ እኮን ደህና መጣክ የትግስት ታሪክ እጅግ እሚገርም አተህም ጎደህኛኸም ለከፈላቹ መስዋትነት አላህ በጥፋ ይክፈላቹ ጀግኖች 💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዘሌና የንስር አይን በህይወታችሁ ውስጥ የማይረሳችሁን ትልቅ ተግባር ፈፅማችኋልና እንንተም በህዝብ ዓይን በጎ እይታ ውስጥ ገብታችኋልና ትልቅ ሁኑ እንኳን ደስ ያላችሁእህቱ በወንድሟ ኬዝ ጣልቃ መግባት ባይጠበቅባትም አትፍረዱባት ከደረሰበት ችግርና ወደፊት ካላት ስጋት አኳያ ስለሆነ በመጨረሻም ደስ አሰኝታናለች
ዘላለም ደስታየ በየቀኑ እየጨመረ ነው የምትሰራው ስራ እሚያስደስት ነው ትግስት ፍቅረኛዋ ጋ መገናኘቷ ትልቅ ነገር ነው ደስታዋን እየመለሳችሁላት ነው በቀጣይ ደግሞ ፍቅረኛዋ ታክሞ ቆሞ ለመሄድ ያድርሰው ቸሩ መዳህኒአለም ሚሳነው የለምና ምስጋና ይስፈልገዋል ❤❤❤❤❤❤❤
ላኢላሀኢለላአህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤️ ከአዝካሮች ሁሉ በላጩ አዝካር ላኢላሀኢለላአህ የሚለው ቃልነው
ላኢላሀኢለላህ መሀመድ ረሱልአላህ ❤❤❤
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመደን ያረሱሉላህ❤s❤a❤w❤
Enezeh chekagnoch min aynet kitat nw yemisetachew?
ተበዳ ባክህ ሂድና መስጊድህ ላይ ሂደህ አጎንብስ ምን አይነቱ የአረብ ውሻ ነው
☝️☝️☝️❤الله اكبر❤
የሰው መሞትን ማየት አልፈልግም ግን አብርሀም እሚባል ሰይጣን ከነግብራበሮቹ መሞት ያለበት ሰው ነው የስንቱን ህይወት ነው ያበላሸው 😭😭
Exactly
በትክክል ነገ ከእሰር ቢፈታ እንኳን ለእህቱ ለሰናይት አይመለሰም እነሱን 3 ቱንም ማሰወገድ ወይም እድሜ ልክ እሰር ቤት ይበሰብሱ
እኔም እንደ ዳይናሶር እሚባል አውሬ ከምድረ ገጽ ያጥፋቸው አሜን በሉ እንዚህ የሰው ፍጡር አይደሉም ውይ
100%100😢😢😢
የዱካ ሸው እና የንስር አይን ሁለት ጀግኖቻችን ፈጣሬ ይጠብቃችሁ
ዞላ እንኳን ደስ ያለህ ሁሉም በእርጋታ የምታደርጋቸው ነገሮች ሁሌም ስኬታማ ናቸው። ከንስር ዐይን ወንድምህ ጋር ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
ዘላለም ተሳክቶልሃል አሁንም የችግረኞችን ዕንባ አባሽ ያድርግህ ይሳካልህ እግዚአብሔር ካንተና በዚህ ጉዳይ ከደከሙት ጋር ሆኖ ይባርካችሁ። አቀኞችንና ለሙያው ክብር ያላችሁ ሆናችሁ አግኝተናችኋልና ትልቅ አክብሮትና ምስጋና ይገባችኋል።የገንዘብ ፍቅር ያላሰወራችሁ ናችሁና እንደእናንተ ያሉትን ያብዛል። በትእግስት ጉዳይ ስኬት እጅጉን ተደስቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁለትጀግኖች የጀግና ጀግናዎች አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ❤❤❤❤❤🎉
ፅበል ውስዱት ፊዞ ትራፒ ይስራ ይድናል ስይጣን ክንፍ ተስብሯል አይዟችሁ ከትግስት ጋር አብራችሁ የእግዚአብሔር ስራ አንድ ያረጋችኃል
ዘላለም ዘገየ የኛጀግና ኑርልን❤❤❤ዘሌ ጀግናመባል ያንሰሀል አላህ ይጠብቅህ ሺአመት ኑርልን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤
ኡኡእፍፍፍ ያኔ እናት እንዴት ልብ ይሰብራል የእነዚህ ልጆች ፍቅር እግዚአብሔር አምላክ በራስህ አቁሞ የውሳኔ ሰው የርግህ
ዞላዬ መልካም ሰው ተባረክ ትግዕሥት የእውነት ታሳዝናለች ፍቅር ኛው የሰው እጅ ላይ ስለሆነ ነው ጌታ ምህረት ይሁንክ ፍቅራችው ይብዛ❤❤❤
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ ቆመህ ስትሄድ ያሳየን ገና ሠርጋችሁንም እናያለን መድሐኒአለም የሚሳነው ነገር የለም ትዕግስት እንኳን ለዚህ አበቃሽ ።የንሥር አይን አና ዘላለም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ውለታችሁን እሱ ይክፈላችሁ ጀግኖቻችን ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ የወለዳችሁት ይባረክ ትዕግስትን ለመዳር ያብቃችሁ።
እነዚህ ሰዎች በገንዘብ ስለሆነ ህጉን የሚቀያይሩት አሁንም መዘናጋት አያስፈልግም ወንድም ተብለው ባይጠሩ ደስ ይለኛል
ከዚህቡሀላምንምአያመጡም
አሁን በጭራሺ አይችሉም ሆ ገና ከቀበሊ ጀምሮ ወጀለኝአ ይለቀማል በሚደያ ባደባባይ የወጣ ወጀል በጎቦ መሸፈን አይታሰብም
ዱካ ሾው አንተንም የነስር አይን ሁለታችሁንም ጀግና ናችሁ አምላክ ይጠብቃችሁ ልማንኛውም ትግስት አሰፋ ማቹርድ ያልሆነች ብቸኛ ስለሆነች በሁለታችሁ መሐል በአፓርትመንት ውስጥ ነው መኖር ያለባት ለብቻዋ እንዳትተዋት ሌላው የድሮ ጋደኘዋ ተጎድቷል ከቻለች ታሳክመው እሷም ብዙ ክትትል እና አማካሪ ያስፈልጋታል
At the end peace and Love. So happy Tigist has a family.May God bless them 🎉 thanks Zelalem Zegye
አንተም ተባረክ አላህ ከሰውም ከሰውም ከእንሳ አውሬዎች ይጠቡቃችሁ ❤❤❤🎉
እውኘት እናተ ሁለት ጀግኖች ፈጣሪ በሄዳቹበት ሁሉ ይከተላቹ❤❤❤የትግስት ፍቅረኛ ድኖ ለማየት ፈጣሪ ይርዳን
ዛሬ ቀን ሙሉ ዘላም እና የንስር አይ የት ጠፉ እይልኩ ነበር እኳ ደና መጣህ ዘላም የዘመናች ጀግና
እኔም እውነት
Enem sasibachew neber
በጣም
ኣዎ ጠፍተው ነበር ❤❤
ትግስት አሳኪሚው ይድናል ብዙ ዋጋ ከፍላል በጣም ያሳዝና ተጋብታችሁ ወልዳችሁ አብራችሁ ኑሮ እኛም ለማየት ያብቃን እህትዬዋ በሰው ሂወት አትግቢ ፈጣሪ ታሪክ ይቀይራል ❤
ዘላለም ላንተ ቃል ያንሰኛል ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ በርታ
መለያየት የለባቸውም አሁን ሁሉን ትተን አብረው ቢኖሩ ጥሩ ነው እህት መለስ ብለሽ ታሳክመውና ውጭም ወስዳ ታሳክመው በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይርዳቹ አሜን።
ዘሌና የነስር አይን ተባረኩልኝ የነዚህን ልጆች ታሪክ ከእግዛብሔር ጋር ሆናችሁ እዚህ ስላደረሳችሁ ከልብ እወዳችሃለሁ ትእግስት ደግሞ ዋጋ የከፈለልሽን ምርጥ ጋደኛሽን የድንግል ማርያም ልጅ ሙሉ ጤንነቱን ተመልሶ ልጅ ወልዳችሁ ንድትስሙ ያብቃችሁ ተባረኩ
ዘላለም እና የነስር አይን ጀግና ናችሁ ❤❤❤❤❤. እናንተን የምገልጽበት ቃላት ያጥረኛል ❤❤❤❤. ጤናህን አላህ ይመልስልህ ወገናችን ያረብ 😢😢😢😢. ታሳክመው 😢😢😢😢
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
እግዚአብሔር ፈውሶት አብረው ይሁኑ ❤❤❤ ትልቅ ታሪክ አላቸው ❤ ጠላቶቻችሁ እስር ቤት ይበስብሱ 🙏🙏🙏
አሜን በአድላይ በሆኑ ደምሪኙ ዉዴ
አሏህ ያድንህ ኢንሻአአሏህ. ትድናለህ. ዘሌና የነ ስር አይን አሏህ ይጠብቃችሁለትግስት ዘመድና ወገን ያስፈልጋታል. ትግስትየ. የኔ ልዕልት. ብዥተባዢ። ጠላቶችሽን በስኬትሽ. አሳያቸው. ቶሎአግብተሽ ውለጂ እሱን አሳክሚው የኔ አስተዋይ ዋጋ ለከፈሉት ማዘርና ዘሌና የንስር አይን እንድሁም የምስጋና ፕሮግራም አቅርቢ. ሲጀመር አሏህ መገፋትሽን አይቶ በወላጆችሽ ሀብት ለውርስ ተጣሉ በዛምክናየት እነ ዘላለምና የንስር አይን. እጅላይ ጣላቸው አልሀምዱሊሏህ ዘሌና የንስር አይን አሏህ ይጠብቃችሁ
ደስታችሁ ይብዛ የጌታ ጥበቃ አይለያችሁ።ከግዲህ ወድያ ለእናንተ ክፉ የሚያስቡ ልብ ይስጣቸው።
ያአላህ ከባድ ነው የኔውድም አላህ ያሺርው ያርብ በናታችሁይታከም፡መልካም፡ስውንህግ😢😢😢አላህ አፍያውን ይመልሥልህ 😢😢😢
የመጀመሪያ ነኝ እንኳን መጣህ ጀግናችን🎉
በጉጉት ስጠብቀው የነበረው🎉🎉❤ትግስትየ ከአሁን በሆላ ማልቀስ የለብሽም😢ዘሌና የነስር አይን ወድም አግተሻል😮
እግዚአብሔር ምህረት ይላክል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያጽናላችሁ ዘሌ አንተም እግዚአብሔር የድካምህን ዎጋ ይክፈልህ ተባረክ
የፃርቃኔዋ እመብርሀን ከነ ልጇ ትጠብቃቹ አንተንም እግዛቤሄር ይማርህ ድነህ ከትግስትጋ ለመጋባት ያብቃቹ
እግዚአብሔር ይመስገን የተመስገነ ይሁን እስይ የዱሮ ፍቅራቼው ይመለስ ፍቅር ከባድ ነው ካንዱ ለምዶ ድግሞ ወድሌላ መሄድ ያስጠላል ከለመዱት ጋር ችግርን መጋፈጥ ይሻላል ባይ ነኝ የመዳም ቅመም ነኝ ሀሳቤ ከተመቻችሁ በላይክ ግጩኝ😊
መልካም ሰው መቼም አይከስርም😍
በጣም ደምረኙ ዉዴ
ትህግስት እውነትም ትህግስት መልካም ናት ❤❤❤ለእውነተኛ ፍቅር ሞት አለ❤❤የተፈተነ ፍቅር እንደ ወርቅ ያማረ ነው💖👑👑መልካም 💑 ጋብቻ 👪ወልዳቹሁ ሳሙ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የፈጣሪ ስራ ግሩም ድንቅ ነውመጨረሻችሁን ቸሩ መድሃናለም የድንግል ልጅ ያሳምረው የሚወስን ሰው ሳይሆን ፈጣሪ ነው እህቱ ባለችው አይደለም እሷም ከደረሰው ችግር ነው ትግስት አይዞሽ ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው🙏🙏🙏
ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ በሁሉ አዋቅ ነው
የህግ ሰው ስለሆንክ አከብርሀለው❤❤
ትግስት እና ጓደኛዋ ይሄን ሁሉ መከራ አልፈው እንኳን በህይወት ተገናኙ፤አብረውት የተንገላቱት ቤተሰቦቹ ፈጣሪ ዋጋ ይክፈላቸው፡፡
የንስር አይንና ዶካሾ የኔ አማኑኤል ጥላ ከለላ ያድርግላቹ
ዘሌ ጋዜጠኛ ብቻ አይደለህም አንተ ጥሩ አስታራቂ ሽማግሌም ነህ ብርክ በል የኔ ሞገሳም
ዘለአለም በእውነት ነው የምልህ ወላሂ ብየ እምላሎህ እኔ ሙስሊም ነኝ ስላንተ ደግነት ጨዋነት ጀግንነት ታማኝነትህ ለሐቀኛው የጥሩ ስነምግባር ስራህ በጣም ነኝ የማደንቅህ ደግሞም በብዙ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፍከው እውነተኛው ስራህና ጀግንነትህ ስለሆነ እባክህን ሳትሰለች ሳትደክም ይህ መልካምነትህ ስራህ ቀጥልበት በርታ የኔ ጀግና አልልህም የኛ ጀግና አንበሳ ነህ በተለይ እኔ ዛሬ ባንተ የተደሰትኩት የዋሃን ሩህሩሃን ተበዳይዋን ትእግስት ከምትወደው ፍቅረኛዋ በሰላም አገናኝተህ ፍቅራቸው እንዲቀጥል በማድረግህ እኔም ትእግስት የተደሰተችው ያህል ነው ደስታየ ይመችህ zele ዘ great
ትግስት ፍቅረኛሽን አሳክመሽ አብረሽው ሁኚ ላንቺ ብሎ ተጎድቶአል።❤❤❤
አዎ አብሮ ይሁን
በምን አወቀቹ ለሱወ ብሎ እንተጎደ
@@YasinAman-w7e ተናገረኮ ወንድሞች የተባሉት እጅግ አደገኛ የሆኑ ለራሳቸው የሚያስቡ ራስ ወዳድ መሆናቸው ከታሪካቸው ከራሳቸው አንደበት ተከታትዬ አዳምጫለሁ።
እንዴ እሷ መቼ እንቢ አለች እሕትየው አለች እንጂ ደረቅ. የባል ዘመድ አሉ
ያሣዝነል ታሣክመዉ የምትሉ 👍👍ቀጣይ ታክቶ ቁሞ ያሣየን
ባትባልም ዝም አትልም
ቢምገባ ነዋ የምታስክመው ደግሞ እመብርሀን ጤናውን የመልሱ አብርው ይሆናል ይቀጥላሉ እመብርሁን ትርዳቸው❤❤❤
ባንላትም ብሩ በጇ ሲገባ ታሳክመዋለች 😢😢
Of course she will do
አይቀርም የመጀመራስራዋ ነዉ ለሷ ብቻአይደለም ቀን የወጣዉ አብሽር
ዋዉ ደስ ስል መጨረሻቸዉ አሳዉቁኝ የምትሉ ሰዉች በላይክ አሳዩኝ
ትዕስት በጣም አስተዋይ እና ብልህ ልጅናት የምትሉእስኪ like ግጩ ውደ ተመልካቾች
ዘሌ ዘመንህን ሙሉ ደስተኛ ሆነህ ኑር እ/ር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
ዛሬ የሰራኸው ሥራ ትግሥትን እና ፍቅረኛዋን አገናኝተህ ፍቅራቸው እንዲታደስ ያደረከው ጥረት የተሳካ ስለሆነ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል::
እህትየው አንቺ በ 2 ለቱ መሀል መግባት አትችይም።።። ወንድምሽን ማስታመም ምንም አይደለም።።።። አሁን በሁለቱ አትግቢ አሁን ለትግስት ስጧት አሳክመዋለሁ ካለች ታሳክመው አብረው ይኑሩ።።።ከዚህ በኋላ ድኖ ተሰርገው እንድናይ ያብቃን።።።።
Tikikl
ትክክል
እህትየው ባልፈርድባትም
እድሜ ልክ አስታማሚ መሆን ነው ምት ፈልገው?
እሷም ልጅ ነች ሴት ነች እድሜውን ትኑር
ቆንጅየ እህት እና ጥሩ ወንድም❤
AMEN😢😢😢
አዋ ትክክል እህቱ የራስሽ ህይወት በትመር ይሻላል ወንድምሽ ለትእግስት ስጫት ታስክመዋለች
የትግስትን ፍቅረኛ ድኖ ማየት የናፈቀ ❤❤❤ላይክ አላህ ሙሉ አፍያህን ይመልስልህ❤❤❤❤
ወላሂ እኔ አግዘነው ቢታከም እህህ የኔ ውድ ወንድም በለጋ እድሜው ሲሳዝን
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
AMYN.AMYN.
ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉
@faezaberhaደሚርኝማ ዉድn4282
በእውነት ዘሌ ተሳክቶልሃል። እግዚአብሔር እረድቶሃል። ልጁ የገባበት አጣብቂኝ ቀላል አልነበረም። እህትዬዋም ብትሆን አትፍረዱባት ፍርሃት ስላለባት ነው። ግን መለስ ማለቷ በጣም ነው ያደነቅኋት ተባረኪ። እንግዲህ እሱም አምላክ ረድቶት ታክሞ ተፈውሶ አንድ ላይ ሆነው የትግስት ደስታ ሙሉ ሆኖ ለማየት ያብቃን።
እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው ትዕግስትዬ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ ወንድሜ በረከት ክርስቶስ ኢየሱስ እንደገና አጥንቶችህን ያለምልም
ትግስት አንች ትለያለሽ በእውነት የሰው መልኪያ ልኪቱ አንች ውስጥ ነው ያለው ምን ልበል ቀሪ ሒይወታችሁ ይባረክ ተባረኩ ተባርካችሁ ቅሩ። እስኪ ትግስት አንደኛ ናት የምትሉ ባላይክ አሳዩኝ
🤴🤴🤴🤴🙋♀️🙋♂️🙋♂️🙋♀️🤝🤝🤝💟💟💟
የምረ አወ
በጣም❤❤❤❤
❤❤❤Egzeabhier ymesghen slekulu negher des y ilal
❤ልዩ
ናት ትጊዬ ትባረክ
☝🏿☝🏿ይጋቡ የምትሉ ላይክ 👍🏿👍🏿ግጭ
ታሳክመው ባይ ነኝ
@@hhghhhhhhh እኮ አለች እኮ ውጭውን ሙሉ 😭እኔ ችላለው አለች
Megabat?endewem eeldew kebdew le mayet yabekan yasayen!!!!
@@sabamekuria959 🤲🏿🤲🏿🤲🏿
Yelij neger
እግዚአብሔር ጤናህን የመልስልህ ወንድሜ!!
ትግስት መቼም ቢሆን እንዳትለይው በማርያም ላንቺ ብሎ ነው እንደዚህ የሆነው !!!!
ዘሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አሜን፫ እህቴ ደምሪይ መልካምነት ለእራስ ነው
እውነት ነው !
@@asterjesustadesse1002 እህቴ መልካም ነት ለእራስ ነው ደምሪይ
ዘላለም ዘገዬ የእዉነት ገበያ፡ መሄድ አይታክተዉ ከተራራ ወዲያ፡፡ወንድሜን ጥሩልኝ መከታ ጋሻዬን፡ ሸክሜን ላቅልለዉ ላካፊለዉ ደስታዬን፡፡ጀግና የጀግና ልጅ ሞቴ ኮስታራ፡ወይ ፊንክቺ ወይ ንቅንቅ ማንንም አይፈራ፡፡ እዉነትን አንግቦ ስጓዝ በመንገዱ፡እዉሸት እንደ ጧዋፊ አይቀርም መንደዱ፡፡ ዘራችሁ ይባረክ ብያለሁ ዘልዬ፡ ከአይበገረዉ ከጀግናዉ ንስርዬ፡፡
ወይ ሰው የእውነት ውስጤ በጣም ነው የተላወሰው ጥሩ ልብ ነው ያላት እሱም አይፈረድበትም የጤናው ጉዳይ ስለሚያሳስበው ነው እንጂ ጠልቷት አይደለም ትእግስትዬ ተባረኪ የኔ ውድ አይዞሽ አሁን ጥሩ ላይ ነሽ እህቱ ልክ አይደለሽም በሰው ፍቅር አትግቢ የሆነው ሆኗል ዘሌ ለአንተ ትተናል የሁለቱን ነገር ጨርስ ❤
ዘላለም አንተ በጣም የተባረከ ሰው ነህ::
ዘለአለም በጣም አስተዋይ የምትሰራውን ስራ የምታውቅ የተረጋጋህ እሩህሩህ ይቅር ባይ ደግ ሰው ነህ:: ቅዱስ እግዚአብሄር ሁሌም ከፊትህ ቀድሞ ይምራህ:: ትዳርህ ልጆህ ይባረኩልህ:: እንደ አንተ ለእውነት የቆሙ አስተዋይ ሰዎች በሀገራችን ይብዛልን:: በጣም እንወድሀለን:: ረጅም እድሜ ኑርልን:: አሜን ሀሌሉያ::
አስለቀሰችኝ የኔ ማር ሰው የለኝም አትበይ እህቴ እግዚአብሄር አለልሽ ያንን ቀን ስቃይ አሳልፈሽ ለዚህ ላበቃሽ ክብር ለመድሀኒአለም እነዚህ የመሰሉ ወንድሞች ሰጥቶሻል እራሳቸውን አሳልፈው ሰጥተው ከመከራ አወጡሽ ከእግዚአብሄት በታች እግዚአብሔር ቤተሰቦቻቸውም እነሱንም ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤
ጀግናችን ! ቸሩ መድሃኒያለም ይጠብቅህ አሜን !!!
በጣም ልብ የሚነካ ነው የትእግስት ህይወት መጨረሻውን ያሳምርልን ቸሩ መድሃኒያለም !
አሜን !!!
አሜን
ትግስት ! ፍጽሜሽን ያሳምርልሽ የኔ እህት ሁሌም የአባትሽ ልጅ ሁኚ !! የመልካም አባት ልጅ ነሽና መልካም ፍሬ ይሰጥሽ እስካሁን የጠበቀሽ አምላክ ! ታሪክሽ ሁሌም አዲሰ እየሆነ ያስለቅሳል
ዘላለም ሲጀመር ጀምር ቅንና ታማኝ አገልጋይ ካምላክ የተላካችሁ አንተና የንስር አይን ከመላክት በታች የተላካችሁ መለአክ ናችሁ ለሰው ልጅ ይህን ቃል መጠቀም ባይኖርብኝም አሁን የሰው ልጅ ወንድሙ እና እህቱን አሳልፎ በሚሰጥበት ሰአት እናተ የከፈላችሁት መሰዋትነት ነው ይህን እንድ ያረገኝ እናም የትግስት ፍቅረኛ ቤተሰቦች በጣም እናመሰግናለን ድጋሜ እጃችሁን ዘርግታችሁ ስለተቀበላችኃት አዎ ይገብዳል ግን ካሁን በኃላ እጅና ጋንት ሆነናችሁ የልጁን ሂወት ዳግም ቆሞ የሚሄድበትን መንገድ ከፈጣሪ ጋር አድርጉ ሁሌም በመልካምች ልብ ውስጥ መልካም ነገር ይፈጠራል አምናለሁ ዳግም ቆሞ እንደሚሄድ ❤❤❤❤❤❤❤
ትዕግስት ጎበዝ እውነተኛ አፍቃሪ ነሽ አሳክሚው ቃልሽን ጠብቂ። እህትየው ከመሀላቸው ውጪ። በዚህ ሀሳብሽ ከቀጠልሽ ወንድምሽን ከእነዚያ አረመኔዎች የበለጠ ትጎጂዋለሽ ስለዚህ አስቢበት። ባይሆን ወንድምሽም ከደረሰበት ጉዳት የተነሳ ክስ እንዲመሰረት አድርጊ መሆን ያለበት ይኸው ነው።
Bee tikekel
Ewunet new
የንስር አይንና ዘላለም ዘገየ ጀግኖች ኑሩልን❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት እንዴት አይነት ስነምግባር ያላት ልጅ ነች በማሮያም አይለያዮ አብረው ይሁኑ
።።።። የትእግስት ፍቅረኛ 2 ለታችሁም እግዚ አብሔር ይወዳችኋል።።። ደግሞ መከራን የቻለ አሸናፊ ነው።።።።። ማንም ሰው በሚዋደድ ሰው መግባት አይችልም።።።።።አዎ ቤተሰቦችህ አስታመው ልፋታችሁ ሜዳ አልቀረም።።።እሷ ሳትክደው አለሁህ ማለቷ ትልቅ ነገር ነው።።።ማንም ቤተሰብ አስታምሜ ደክሜ አለሁ ብላችሁ።።።ፍቅራቸውን አትቆራርጡት።።።እንኳን አልሞተ ቢሞት ቤተሰቡ አታገኙትም ነበር።።።በህይወት ኖሮ የተጎዳባት ፍቅረኛው ሳትክድ አለሁህ ካለችው።።እልልልል ወንድሜ ጉዳቱን ፈጣሪ ካሰው።።።እንኳን ደስ አለው በሉት።።።።እንኳን አገናኛቸው።።።። አሁን ይድናል ትእግስትም ድካሟን ትረሳለች።።።ዘመናችሁ የደስታ ይሁን።።🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ የሚል ስራ ሰራህ ዘላለም ዘመንህ ይባረክ። እነርሱ በፍቅር ስተቃቀፉ እኔ በደስታ እንባ ታጠብኩኝ። ፍቅርና መተቃቀፍ ነው የምያምርብን። መገፋፋትና መከፋፋት ባህላችንና ወጋችን አይደለም።
ትዕግስት ፍቅረኛዋን ስላገናኛችሁት ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወንድም
ዘላለም ቅንና አስተዋይ የተረጋጋ ሰው ነው::የቅኖች አምላክ ቅዱስ እግዚአብሄር ታማኝ ነው::
Amen Amen Amen
ዘላለም ቅንና አስተዋይ የተረጋጋ ሰው ነው::የቅኖች አምላክ ቅዱስ እግዚአብሄር ታማኝ ነው::
ማነሽ እህት ተብዬ ማንም መከራ ቢቀበል ከትግስት የበለጠ የተጎዳ የለም ይሄን ያህል በሠዉ ሂወት መወሠን ትዝብት ነዉ እንጂ መገናኘታቸዉ አይቀርም የወንድምሽን ሞራል ጠብቂ እህት ሣይሆን ሚስት ያስፈልገዋል አትደድቢ😮
Tikikl
ጥሩ ተናግረሽ ተናግረሽ መጨረሻ ላይ ስድብ ቀላቀልሽ ጥሩ አይደለም እሽ
ትከክል ብለሻል የሚገርመዉ ነገር ይህ የተናገርሺዉ ልክ እኔ ታሪክ ላይ ነበር ዶ/ር ማለት የትግስት ታሪክ ላይ ሳይሆን ደ/ር ያለዉ ትዝ አለኝ በአሁን እናት ወይ እህት አደለም የሚያስፈልገዉ ብሎታል እና እሱ ትዝ አለኝ እና በትከክል ገልጸሸዋል እኔም አናዳኝ ነበረች እህትየዉ
@@astersengal4727 የልብሽን ነገርኩልሻ😀😀😀
@@RozaEyerus ምን ላርግ ቦግ አገችኝ ገና ለገና ወንድሟ ስለሆነ
በመጨረሻም ደስ አለኝ እህቱም ተባረኪ ትግስት የዛ የደግ ልጅ ያባትሽን ስም አስጠሪ አሳክሚው እንደሚድን ተስፍአለኝ ውለዱ ክበዱ ዜሌም ተባረክ ኢትዬጽያ ስመጣ ስልክህንም አላቅም ግን ጠይቄ አይሃለሁ
የኔ ጀግኖች ዘሌ መድኃኒያለም ዕድሜና ጤና ይስጣቹሁ እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል
ዘሌ የእውነት ስለአንተ ቃላት አጠረኝ ብቻ እግዚአብሔር ይስጥህ ዘሌ የትዕግስት ፍቅረኛ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ያክብራችሁ እሱኑም እግዚአብሔር ይማረው መጨረሻችሁ የአብርሃምና የሳራ ይሁንላችሁ
ይህ አዉን መድሃኒቱ ፀበል ብቻ ነው, በመተት አስሯት ይሆናል.... ልጁ ፀበል ይጠምቅ. እግዚአብሔር ቸር ምረቱን ይልክላት 🥲🥲🥲የሰው ልጅ ክፋት 🥲
የንስር አይና ዘላለም ዘገየ ጀግኖች ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ጤናህን የመልስልህ ወንድሜ
ደሚሠፈርኝማ ዉድ
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻችሁ ያማረ ይሁን አሜን። ዘሌ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ የስራ ዘመናችሁ ይባረክ አሜን።
ትእግስት በጣም አስተዋይ ቅን እውነትም ከአባትዋ የወረሰችውን ትህትና እናይባታለን እህት ግን አትገግሚ ስትናገሪ እንኳን ትንሽ ለዕይምሮዋ አልተጠነቀቅሽም ከዚህ ቦኽላ ምንም የሚመጣ ነገር የለም በፍቅራችው መሐል አትግቢ
ዘላም &የንስር አይ ጀግናች የሚል ላይክ
ለኔ ጎበዝ ዩቱበሮች እንጂ ጀግኖች ለመባል ብዙ አያስኬድም ጦርነት ላይ የሚታኮሱ ዘማቾች አደረጋችሁዋቸው ተረጋጉ
😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
መጀመሪያ ፊደል አስተካክለህ ጻፍ
ዘሌ ሰላምህ ይብዛ
አተ ጋዜጠኛ ምናይነት ሰው ነህ አቤት ስወድህ አስገር መህኝል እግ/ር ነፍ እድሜ ጤና ፍቅር ይጨምርልህ
በፍፁም አትለያዪ እህቱ ተረጂው
❤❤❤❤❤እግዚአብሔ ይርዳችሁ እርሱም እ/ ር ይማረው ጋዜጠኞም ዕድሜ ጤናውን ያብዛላችሁ ሠላም ሁኑ❤❤❤❤❤❤
የኔ እህት የልብሽ አይቶ አላህ መጨረሻውን ያሳምርልሽ ወንድማችን አላህ ወደ ጤና ይመልስህ😢😢😢😢 የሰው ልጅ በይወት ካለ ምንም ነገር ቢፈጠር በሂደት ይስተካከላል😢😢😢 ጀግና ወንድሞችሽ ስላሉልሽ አላህን እያመሰገንሽ ወደፊት ደግሞ ጥሩ ቦታ ላይ ሁነሽ እንደምናየሽ ካልላህ ጋ እርግጠኛ ነኝ የኔ ብርቱ ሴት
ትግስት ዳግም እንተወለድሽ ነው ይህም ባንቺ መልካምነት ብቻ ነው ብለሽ እንዳታስቢ የአነት አባት በቸለይም የአባትሽ ቃላት የማይገኝለት ደግነ የአምላክ አበልጅነት (ወዳጅና ተገዢነት) አንቺ ራስሽ እንዳልሽው የሚየፀናኝ የአባቴ ደብዳቤ ነው ብለሽ እንደገለፅሻቸው በመሆኑ ሁሌም ወላጆችሽን በፀሎት አስታውሻቸው፧
❤እህትየው ተረጋግተሽ አስቢበት ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እና የወንድምሽን ፍላጎት ተቀበይ እና ልጁም ይድናል ፈጣሪ በፍቅር በሰላም ያቆያችሁ ዘሌ በርታ ተባረክ
በርግጥ አይፈረድባትም ግን አድላይ ቢሆኑ ምኙቴ ነው,ፈጣሪ ደሞ ያደረገዋል ደምሪኙ
@@genetteshome3906 ደመርኩሽ ገኒ በርቺ
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። የትዕግስት ጉዳይ እዚህ በመድረሱ በጣም ደስ ብሎኛል፣ ዱካ ሾውና የንስር ዓይኖች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለትዕግስት ረዳት የሆናችሁላት ሁሉ ተባረኩ፣ ይህ ጓደኛዋ ድኖ አብረው እነዲሆኑ እመኛለሁ እናንተም የነዚህ ሰይጣናዊ ሰዎች መጨረሻ አደራ አሳውቁን።
ውይይይይ የዝች ልጂ ልብ ግን ደስ ሲል ❤❤❤ ትእግስት እምትባል ልጂ ልቧ ደስ ሲል ❤❤❤
ትዕግስትዬ ልዮ ሰው ነሽ መልካም ልብ ❤ ነው ያለሽ ትዕግስትዬ ዘመንሽ ይባረክ ወንድሜ በረከት የትንሳኤው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ጉልበትህን እንደገና አፅንቶ ያቁምህ እግርህ የጠላትህን ደጅ ይርገጥ ተባረኩ
ካገር ወተው ይኑሩ እንኳን ለሱ ቤተሰብ ለማንም የሚተርፍ ነው አብቱ ትግስትን ማግኘት በራሱ መታደል ነው ገንዘቧ ሳይሆን ልቧ ምርጥ ናት አንተም ድነህ ቆመክ ለሰርጋቹ ያብቃክ ወንድሜ ። ዘሌ የነካከው ሁሉ መጨረሻው ይመርልህ ወንድሜ በርታ ❤
ዘላለም ዘር ይባረክ ጀግና ሰው እድሜ ይስጥህ
የኛ ጀግና አንተ ጀምረህዉ የማይሳካ ነገር የለም 🎉🎉🎉❤❤❤።ትግስትዬ❤❤ እኳን ደስ አለሽ አሳክመሽዉ ጤናዉ ተመልሶ እደምናየዉ ተስፍ አለን በርቺ።
ወንድሜ ላንተም ሰላም ሰላምህ ይብዛ አንተ የህዝብ ልጁ ፈጣሪየማቶ ሳላ ዐድሜ ይሰጥህ ተግሰትየ እህቴ እንድትነሺ
የፍቅር አምላክ አለ ይድናል እውነት እንደው እናያችዋለን ፍቅራችው ይባረክ
ዘላለም እና የንስር አይን የትግስት ማናጀሮችዋ ይሁኑ እና ህይወትዋን ይምሩላት የምትሉ ድጋፋችሁን በ Like ግለፁ። ❤❤❤
I agree
Melkam asab nw gn ensu mchlutin hulu argewal kezi bewhala tigst tilk lij nt raswan manege madreg tichilalech endewendm byamakrwat Bay negn ene
@@nardialemu204 እውነት ነው ። ትግስት የግል ህይወትዋን መምራት ትችላለች። ነገር ግን ንብረትዋ ብዙ ስለሆነ በእውቀት እና በሙያ ማኔጅ ካልተደረገ አይደለም ትግስት እነዘላለምም ሊያስተዳድሩት አይችሉም ። ዘላለም በበላይነት በሁሉም ቦታ ላይ በህግ አግባብ ባለሙያ በማስቀመጥ እንቅስቃሴውን ወጭና ገቢውን አጠቃላይ አሰራሩን በመቆጣጠር ድርጅቶችዋ የበለጠ እድገት እንዲያመጡ ነው ። ትግስት በእድሜም በእውቀትም ስትበስል ተረክባ ታስተዳድራለች ለማለት ያክል ነው ።
Yenem hasab indazih new,
እንኳን ደህና መጠህ ዘሌ ጀግናችን🎉🎉🎉🎉🎉
ሁሉን ያደርገው አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን ጋዜጠኛው አንተንም ጀግና ብየሃለው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
በጣም ደስይበላችሁ ደስ ብሉነኛል እግዝሐብሔር ለዝቀን እበቃች
ዘላለምና የእንሰር አይን እናንተ የኢትዮጵያ ጀግና ናችሁ ለዘላለም ኑሮ ፊያሜት እንደናንተ አይነት መቶ ሰው ብኖር ኢትዮጵያ ላይ በቂ ነበረ ሁለታችሁም ተጠንቀቁ የተጠነቃቃችሁ ፊለፊትም እያያችሁ ከኋላም ወደፊትም እያያችሁ ተራመዱ የኔ ውዶች የኔ ጀግኖች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
W
ሳይደግስ ኣይጣላም እንደሚባለው ሁሉ ፡ የትዕግስት ፍቅረኛ እህት የወንድምሽ ፍላጎት ብትረጂ ያስመሰግንሻል!!!! ይህ ከባድ የሕይወት መሰናክል የገጠመው ፡ የእግዚኣብሔር ክብር እንዲገልጥ ነው !!!
ትዕግስትየና ፍቅረኛዋ ጌታ ለመገናኘት ስላበቃችሁ እንኳን ደስ ኣላቹ!!!!!
😂🎉❤❤🎉!!!!!!!!!
በትክክል ከዚ በሗላ እሱን ከሷ በላይ የሚረዳዉ ሴት ከችግሩጋር ሚጋፈጥለት ሴት ላያገኝ ይችላል ስለዚ ትግስት አሳክማ ታግባዉ ከጎኑ ትቁም እስካሁን ፍቅሯ አልወጣለትም እሷም እደዛዉ ስለዚህ እህትዮ የወንድምሽ ስሜት ተረጂ
በእውነት ትእግስትም ጒደኛዋም ፈጣሪ ይወዳችሃል የተባረከ ዘር ያብዛላችሁ። ትእግስት የኔ ቆጆ። የተረጋጋ ኑሮ ይስጣችሁ እሱንም። ጤናውን ይስጠው ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤
እሌዬ እኮን ደህና መጣክ የትግስት ታሪክ እጅግ እሚገርም አተህም ጎደህኛኸም ለከፈላቹ መስዋትነት አላህ በጥፋ ይክፈላቹ ጀግኖች 💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዘሌና የንስር አይን በህይወታችሁ ውስጥ የማይረሳችሁን ትልቅ ተግባር ፈፅማችኋልና
እንንተም በህዝብ ዓይን በጎ እይታ ውስጥ ገብታችኋልና ትልቅ ሁኑ እንኳን ደስ ያላችሁ
እህቱ በወንድሟ ኬዝ ጣልቃ መግባት ባይጠበቅባትም አትፍረዱባት ከደረሰበት
ችግርና ወደፊት ካላት ስጋት አኳያ ስለሆነ በመጨረሻም ደስ አሰኝታናለች
ዘላለም ደስታየ በየቀኑ እየጨመረ ነው የምትሰራው ስራ እሚያስደስት ነው ትግስት ፍቅረኛዋ ጋ መገናኘቷ ትልቅ ነገር ነው ደስታዋን እየመለሳችሁላት ነው በቀጣይ ደግሞ ፍቅረኛዋ ታክሞ ቆሞ ለመሄድ ያድርሰው ቸሩ መዳህኒአለም ሚሳነው የለምና ምስጋና ይስፈልገዋል ❤❤❤❤❤❤❤
ላኢላሀኢለላአህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤️ ከአዝካሮች ሁሉ በላጩ አዝካር ላኢላሀኢለላአህ የሚለው ቃልነው
ላኢላሀኢለላህ መሀመድ ረሱልአላህ ❤❤❤
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመደን ያረሱሉላህ❤s❤a❤w❤
Enezeh chekagnoch min aynet kitat nw yemisetachew?
ተበዳ ባክህ ሂድና መስጊድህ ላይ ሂደህ አጎንብስ ምን አይነቱ የአረብ ውሻ ነው
☝️☝️☝️❤الله اكبر❤
የሰው መሞትን ማየት አልፈልግም ግን አብርሀም እሚባል ሰይጣን ከነግብራበሮቹ መሞት ያለበት ሰው ነው የስንቱን ህይወት ነው ያበላሸው 😭😭
Exactly
Tikikl
በትክክል ነገ ከእሰር ቢፈታ እንኳን ለእህቱ ለሰናይት አይመለሰም እነሱን 3 ቱንም ማሰወገድ ወይም እድሜ ልክ እሰር ቤት ይበሰብሱ
እኔም እንደ ዳይናሶር እሚባል አውሬ ከምድረ ገጽ ያጥፋቸው አሜን በሉ እንዚህ የሰው ፍጡር አይደሉም ውይ
100%100😢😢😢
የዱካ ሸው እና የንስር አይን ሁለት ጀግኖቻችን ፈጣሬ ይጠብቃችሁ
ዞላ እንኳን ደስ ያለህ ሁሉም በእርጋታ የምታደርጋቸው ነገሮች ሁሌም ስኬታማ ናቸው። ከንስር ዐይን ወንድምህ ጋር ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
ዘላለም ተሳክቶልሃል አሁንም የችግረኞችን ዕንባ አባሽ ያድርግህ ይሳካልህ እግዚአብሔር ካንተና በዚህ ጉዳይ ከደከሙት ጋር ሆኖ ይባርካችሁ። አቀኞችንና ለሙያው ክብር ያላችሁ ሆናችሁ አግኝተናች
ኋልና ትልቅ አክብሮትና ምስጋና ይገባችኋል።የገንዘብ ፍቅር ያላሰወራችሁ ናችሁና እንደእናንተ ያሉትን ያብዛል። በትእግስት ጉዳይ ስኬት እጅጉን ተደስቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁለትጀግኖች የጀግና ጀግናዎች አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ❤❤❤❤❤🎉
ፅበል ውስዱት ፊዞ ትራፒ ይስራ ይድናል ስይጣን ክንፍ ተስብሯል አይዟችሁ ከትግስት ጋር አብራችሁ የእግዚአብሔር ስራ አንድ ያረጋችኃል
ዘላለም ዘገየ የኛጀግና ኑርልን❤❤❤ዘሌ ጀግናመባል ያንሰሀል አላህ ይጠብቅህ ሺአመት ኑርልን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤
ኡኡእፍፍፍ ያኔ እናት እንዴት ልብ ይሰብራል የእነዚህ ልጆች ፍቅር እግዚአብሔር አምላክ በራስህ አቁሞ የውሳኔ ሰው የርግህ
ዞላዬ መልካም ሰው ተባረክ ትግዕሥት የእውነት ታሳዝናለች ፍቅር ኛው የሰው እጅ ላይ ስለሆነ ነው ጌታ ምህረት ይሁንክ ፍቅራችው ይብዛ❤❤❤
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ ቆመህ ስትሄድ ያሳየን ገና ሠርጋችሁንም እናያለን መድሐኒአለም የሚሳነው ነገር የለም ትዕግስት እንኳን ለዚህ አበቃሽ ።የንሥር አይን አና ዘላለም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ውለታችሁን እሱ ይክፈላችሁ ጀግኖቻችን ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ የወለዳችሁት ይባረክ ትዕግስትን ለመዳር ያብቃችሁ።
እነዚህ ሰዎች በገንዘብ ስለሆነ ህጉን የሚቀያይሩት አሁንም መዘናጋት አያስፈልግም ወንድም ተብለው ባይጠሩ ደስ ይለኛል
ከዚህቡሀላምንምአያመጡም
አሁን በጭራሺ አይችሉም ሆ ገና ከቀበሊ ጀምሮ ወጀለኝአ ይለቀማል በሚደያ ባደባባይ የወጣ ወጀል በጎቦ መሸፈን አይታሰብም
ዱካ ሾው አንተንም የነስር አይን ሁለታችሁንም ጀግና ናችሁ አምላክ ይጠብቃችሁ ልማንኛውም ትግስት አሰፋ ማቹርድ ያልሆነች ብቸኛ ስለሆነች በሁለታችሁ መሐል በአፓርትመንት ውስጥ ነው መኖር ያለባት ለብቻዋ እንዳትተዋት ሌላው የድሮ ጋደኘዋ ተጎድቷል ከቻለች ታሳክመው እሷም ብዙ ክትትል እና አማካሪ ያስፈልጋታል
At the end peace and Love. So happy Tigist has a family.May God bless them 🎉 thanks Zelalem Zegye
አንተም ተባረክ አላህ ከሰውም ከሰውም ከእንሳ አውሬዎች ይጠቡቃችሁ ❤❤❤🎉
እውኘት እናተ ሁለት ጀግኖች ፈጣሪ በሄዳቹበት ሁሉ ይከተላቹ❤❤❤የትግስት ፍቅረኛ ድኖ ለማየት ፈጣሪ ይርዳን
ዛሬ ቀን ሙሉ ዘላም እና የንስር አይ የት ጠፉ እይልኩ ነበር እኳ ደና መጣህ ዘላም የዘመናች ጀግና
እኔም እውነት
Enem sasibachew neber
በጣም
ኣዎ ጠፍተው ነበር ❤❤
ትግስት አሳኪሚው ይድናል ብዙ ዋጋ ከፍላል በጣም ያሳዝና ተጋብታችሁ ወልዳችሁ አብራችሁ ኑሮ እኛም ለማየት ያብቃን እህትዬዋ በሰው ሂወት አትግቢ ፈጣሪ ታሪክ ይቀይራል ❤
ዘላለም ላንተ ቃል ያንሰኛል ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ በርታ
መለያየት የለባቸውም አሁን ሁሉን ትተን አብረው ቢኖሩ ጥሩ ነው እህት መለስ ብለሽ ታሳክመውና ውጭም ወስዳ ታሳክመው በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይርዳቹ አሜን።
ዘሌና የነስር አይን ተባረኩልኝ የነዚህን ልጆች ታሪክ ከእግዛብሔር ጋር ሆናችሁ እዚህ ስላደረሳችሁ ከልብ እወዳችሃለሁ ትእግስት ደግሞ ዋጋ የከፈለልሽን ምርጥ ጋደኛሽን የድንግል ማርያም ልጅ ሙሉ ጤንነቱን ተመልሶ ልጅ ወልዳችሁ ንድትስሙ ያብቃችሁ ተባረኩ
ዘላለም እና የነስር አይን ጀግና ናችሁ ❤❤❤❤❤. እናንተን የምገልጽበት ቃላት ያጥረኛል ❤❤❤❤. ጤናህን አላህ ይመልስልህ ወገናችን ያረብ 😢😢😢😢. ታሳክመው 😢😢😢😢
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
እግዚአብሔር ፈውሶት አብረው ይሁኑ ❤❤❤ ትልቅ ታሪክ አላቸው ❤ ጠላቶቻችሁ እስር ቤት ይበስብሱ 🙏🙏🙏
አሜን በአድላይ በሆኑ ደምሪኙ ዉዴ
አሏህ ያድንህ ኢንሻአአሏህ. ትድናለህ. ዘሌና የነ ስር አይን አሏህ ይጠብቃችሁ
ለትግስት ዘመድና ወገን ያስፈልጋታል. ትግስትየ. የኔ ልዕልት. ብዥተባዢ። ጠላቶችሽን በስኬትሽ. አሳያቸው. ቶሎአግብተሽ ውለጂ እሱን አሳክሚው የኔ አስተዋይ ዋጋ ለከፈሉት ማዘርና ዘሌና የንስር አይን እንድሁም የምስጋና ፕሮግራም አቅርቢ. ሲጀመር አሏህ መገፋትሽን አይቶ በወላጆችሽ ሀብት ለውርስ ተጣሉ በዛምክናየት እነ ዘላለምና የንስር አይን. እጅላይ ጣላቸው አልሀምዱሊሏህ ዘሌና የንስር አይን አሏህ ይጠብቃችሁ
ደስታችሁ ይብዛ የጌታ ጥበቃ አይለያችሁ።ከግዲህ ወድያ ለእናንተ ክፉ የሚያስቡ ልብ ይስጣቸው።
ያአላህ ከባድ ነው የኔውድም አላህ ያሺርው ያርብ በናታችሁይታከም፡መልካም፡ስውንህግ😢😢😢አላህ አፍያውን ይመልሥልህ 😢😢😢
የመጀመሪያ ነኝ እንኳን መጣህ ጀግናችን🎉
በጉጉት ስጠብቀው የነበረው🎉🎉❤ትግስትየ ከአሁን በሆላ ማልቀስ የለብሽም😢ዘሌና የነስር አይን ወድም አግተሻል😮
እግዚአብሔር ምህረት ይላክል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያጽናላችሁ ዘሌ አንተም እግዚአብሔር የድካምህን ዎጋ ይክፈልህ ተባረክ
የፃርቃኔዋ እመብርሀን ከነ ልጇ ትጠብቃቹ አንተንም እግዛቤሄር ይማርህ ድነህ ከትግስትጋ ለመጋባት ያብቃቹ
እግዚአብሔር ይመስገን የተመስገነ ይሁን እስይ የዱሮ ፍቅራቼው ይመለስ ፍቅር ከባድ ነው ካንዱ ለምዶ ድግሞ ወድሌላ መሄድ ያስጠላል
ከለመዱት ጋር ችግርን መጋፈጥ ይሻላል ባይ ነኝ የመዳም ቅመም ነኝ ሀሳቤ ከተመቻችሁ በላይክ ግጩኝ😊
መልካም ሰው መቼም አይከስርም😍
በጣም ደምረኙ ዉዴ
ትህግስት እውነትም ትህግስት መልካም ናት ❤❤❤ለእውነተኛ ፍቅር ሞት አለ❤❤የተፈተነ ፍቅር እንደ ወርቅ ያማረ ነው💖👑👑መልካም 💑 ጋብቻ 👪ወልዳቹሁ ሳሙ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የፈጣሪ ስራ ግሩም ድንቅ ነው
መጨረሻችሁን ቸሩ መድሃናለም የድንግል ልጅ ያሳምረው የሚወስን ሰው ሳይሆን ፈጣሪ ነው እህቱ ባለችው አይደለም እሷም ከደረሰው ችግር ነው ትግስት አይዞሽ ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው🙏🙏🙏
ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ በሁሉ አዋቅ ነው
የህግ ሰው ስለሆንክ አከብርሀለው❤❤
ትግስት እና ጓደኛዋ ይሄን ሁሉ መከራ አልፈው እንኳን በህይወት ተገናኙ፤
አብረውት የተንገላቱት ቤተሰቦቹ ፈጣሪ ዋጋ ይክፈላቸው፡፡