Anchor News ''የተገደሉት ህጻናትና አዛውንቶች ናቸው'' የጉራጌው ዕልቂት፥ ሰሜን ሸዋ የተፈጸመው ጥቃት፥ የፋኖ ድል በጎጃም፥ የትግራይ አባቶችና ህወሀት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 372

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 9 годин тому +54

    የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ።

    • @Tur-n4n
      @Tur-n4n 7 годин тому

      ‹‹እንዋጋ እንዋጋ…›› ብሎ ለያዥ ለገናዥ ያስቸገረው ማን ነበር!!! ቀልቀሎ ስል፤ ስልቻ ቀልቀሎ!!!

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt Годину тому

      ​@@Tur-n4n ደሃ ምንም የሌለው አቅም የሌላቸው ስለፖለቲካ የማያቁ ሲገደሉ ገዳዮች ጀግና ይባሉ ይሆን? አሳፋሪ ናቸው ፈሪዎች ይሔ እኮ የሴጣን ስራ ነው ሸኔ የውሸት ስም ነው

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Годину тому +2

    እባካችሁ ላይክ ሼር አርጉ

  • @tsedaluzeleke7608
    @tsedaluzeleke7608 9 годин тому +32

    ድል ለ አማራ ፋኖ እንዲሁም ለ ኢትዮጵያ ሕዝብ

  • @mamenasha
    @mamenasha 4 години тому +15

    ጀግናው። ፋኖ። ።

  • @gideyalem6475
    @gideyalem6475 4 години тому +7

    🇪🇷❤🙏👑ፋኖ ይዕወት ዓወት ንህዝቢ ኣምሓራ ይሕዋትና።

  • @amenamen2017
    @amenamen2017 10 годин тому +55

    ጭፍጨፋው የሚመራው በአብይ አሕመድ እና በሽመልስ አብዲሣ ትዕዛዝ ነው ።

    • @hannabelachew101
      @hannabelachew101 9 годин тому +8

      It is clear ,yes leading by Abiy .

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 8 годин тому +10

      በትክክል

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 4 години тому +3

      ሰላም ፈላጊ መስሎ በፖርላማ ባወራ ማግስት ጭፈጨፋ የታወቀ ነው የአሱ ረጅም እጅ እንዳለበት

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 9 годин тому +17

    👉ኦሮሙማ ለማንም አይመለስም::
    አብይ አህመድ "አማራ ትጥቅ ፍታ" ይልሃል ::ሸኔ ትጥቅ ፍታ ብሎ እኮ አያውቅም 😢

  • @KedirMohammed-mp9mc
    @KedirMohammed-mp9mc 9 годин тому +24

    ድል ለፋኖ

  • @BirukAiynayehu-r9t
    @BirukAiynayehu-r9t 8 годин тому +37

    ድል ለአምበሳው ፋኖ

    • @BersabehAlex
      @BersabehAlex 7 годин тому +1

      ፋኖ አለ አንዴ? አይ Dr አብይ ነገር ሲሞት አታውቁም አለ. ፋኖ ላይነሳ ሞቷል

    • @keffenezeleke3933
      @keffenezeleke3933 7 годин тому

      jljlljlluiiiiioiiijjjjjjjjjjjjjjjjjujjjjjjjjjjjjjJjjjjjjjjjjjjjjj😅😅😅😅😅

    • @NoMistrust-l8m
      @NoMistrust-l8m 7 годин тому +3

      @@BersabehAlexሲያስቃዥህ ዉሎያድራል ገና😅😅😅

    • @Tur-n4n
      @Tur-n4n 7 годин тому +1

      ‹‹እንዋጋ እንዋጋ…›› ብሎ ለያዥ ለገናዥ ያስቸገረው ማን ነበር!!! ቀልቀሎ ስል፤ ስልቻ ቀልቀሎ!!!

    • @NoMistrust-l8m
      @NoMistrust-l8m 7 годин тому +1

      @@BersabehAlexያነተ አብይ ዶክተር አይደለም ጠመንጃ ወድሮ የነጠቀው ነው። ሊሆንም አይችልመ። ከ7 ተኛ ክፍል ዶክተርነት አይኖርም😅😅😅ዶክተር የሆነሰዉ ከጎረቤት የሰለጠነ አሸባሪ ከነትጥቁ አስገብቶ 6 ዓመት ሙሉ ሕዝብን አያሰፈጅም። ደንቆሮ ሰውየው ግን አደረገው ባዶ እንጭጭ ስለሆነ።

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 8 годин тому +63

    መሳይ ገዳይ አብይ አህመድ ነው ሸኔ እሚባል የለም የአብይ ገዳይ ብድን ነው 😢😢😢 ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪

    • @getaait1340
      @getaait1340 5 годин тому

      አብይ ጉራጌን በማስገደል የሚያገኘው ጥቅም የለም:: ገዳይ ሊሆን የሚችለው ከዚህ ዘገባ ትርፍ አፈኛለሁ ብሎ የሚያስብ ኃይል ነው :: እኛ ጉራጌዎች ይህ ቀላል ሂሳብ አይጠፋንም ::

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 5 годин тому

      @getaait1340 የሚድያው ሰራዊት የ 5 ዓመት ህፃን አታሳምንም 6 ዓመት ሙሉ ህዝብ ሲጨፈጭፍ ያየነው አውሬው አብይ ነው ጀዝባ

    • @selamtefera6597
      @selamtefera6597 4 години тому +4

      @@getaait1340እኛ ጉራጌዎች አላልክም🙄 ጉራጌ አይደለህም🙄

    • @zinasheamare545
      @zinasheamare545 3 години тому +1

      Absolutely true 😢😢😢

    • @getaait1340
      @getaait1340 3 години тому

      @@selamtefera6597 የት ታቂኛለሽ? ደሞ ዘሬ ላይ ለምን አተኮርሽ? ዋናው ሃሳቡ ነው :: አንድ ሕዝብ በሌላው ላይ በመነሳት የሚገኝ ጥቅም የለም መጨረሻው ተያይዞ ገደል ነው ::

  • @abrahamshimelis0609
    @abrahamshimelis0609 10 годин тому +20

    አቤት ሃገራችን አለቅን በቃ እባካችሁ በእግዚአብሔር ፊት እንጩህ እንፀልይ

  • @MekdedGetaneh
    @MekdedGetaneh 7 годин тому +9

    ጉራጌም መቀላቀል አለበት ከፋኖ ጋር

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 9 годин тому +19

    በግፍ የሚገደሉትን የሙስሊም የጉራጌ ቤተሰቦች የኢትዮጵያ አምላክ ነፍስ ይማርልን አሜን

  • @HayluTruye
    @HayluTruye 9 годин тому +18

    በርታልን የኛልሳን

  • @NahooDegu
    @NahooDegu 9 годин тому +21

    እንዲህ ቤት ዘግቶ ህዝብ እንዲቃጠል የሚያደርገው መንግስት እድሜ ልኩን ሀገሪቱን ለመግዛት በ15 ቢሊዮን ዶላር ቤተመንግስት እየገነባ ነው። ህዝቤ ብታልቅ ምን አገባውና😢😢😢

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 7 годин тому +12

    ወገን ቁጭ ብሎ በእሳት በጥይት በቆጨራ ስትገደል ሆ ብለህ ከፍኖ ጋራ ታገል ይሄን ስረሀት እናስወግድ አልያ ማለቃችን ነው

  • @Mebrat146
    @Mebrat146 10 годин тому +47

    አምላክ ጠብቅልኝ ሃገሬን ድል ለጀግናው ፍኖ ❤

    • @Tur-n4n
      @Tur-n4n 7 годин тому +1

      ‹‹እንዋጋ እንዋጋ…›› ብሎ ለያዥ ለገናዥ ያስቸገረው ማን ነበር!!! ቀልቀሎ ስል፤ ስልቻ ቀልቀሎ!!!

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym 6 годин тому +9

    ድል ለክንደ ነበልባሉ አማራ ፋኖ 💪💚💛❤️ ውድቀት ለጠላቱ ለደንቆሮው አብይ አህመድ ‼️

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 8 годин тому +7

    Mesay blessed ❤❤❤❤

  • @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
    @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 9 годин тому +14

    ድል ለሚጨቆነዉ አማራ

  • @ZerihunAlemu-h2h
    @ZerihunAlemu-h2h 8 годин тому +7

    ኦእግዚኦ ለእግዚአብሄር ሰማእቱ ድረስላቸዉ ማንም የላቸዉ.

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 9 годин тому +9

    መሣይ የኛ ጀግና !!!!!!

  • @Senen-l3z
    @Senen-l3z 2 години тому +3

    ፋኖ በተደጋጋሚ ሁሉም ብሄረሰቦች ትግሉን መቀላቀልና በሚቻለው ሁሉ ፋኖን መደገፍ አለባቸው እያለ በየእለቱ ጥሪ የሚያቀርብ ይህ እንደሚሆን ስለሚያውቅ ነው፡፡ ህዝብ በአንድነት በመነሳት በጋራ ካልተፋለማቸው አራዊታዊ ወንጀላቸው ገና ተባብሶና ተዳርሶ በሁሉም ቦታ ይቀጥላል፡፡ የሚቀርለት አንድም ብሄረሰብ ስለሌለ ሁሉም ህዝብ ከፋኖ ጎን በመሆን በጋራ መፋለም ይገባል፡፡ ፋኖ ለህዝቡ ጥሪ እያቀረበ በየእለቱ የሚለፈልፍ ሁሉንም ብሄረሰብ ከመጨፍጨፋና ከማጥፋት የሚያግዳቸው ስብእና የሚባል ለምልክት እንደሌላቸው ስለሚታወቅ ነው፡፡
    ፋኖ ነው የጥፋት እቅዳቸውን ያመከነው እንጂ እንደ እነሱ የአራዊትነት አላማና ግብ ግን ዛሬ ኢትዮጵያን ጨርሰው ኤርትራና ሶማሊያም አይቀርላቸውም ነበር፡፡ የአንድ የኦሮሞ ጎሳ ሰይጣናዊ አምልኮ የሆነን እሬቻን በኦሮሞ ስም ህንድ ውቂያኖስና ቀይ ባህር ነው የምናለከብር በማለት እነሽመልስ አብዲሳ ከአመት በፊት የተናገሩ እቅዳቸው ኤርትራንም ሆነ ሶማሊያን መውረር ነበር፡፡ ፋኖ ባይኖር ኖሮ በአሁኑ ወቅት አዲስ አበባን፣ ድሬዳዋን፣ ሀረርን፣ ሶማሊ ክልልን ጨምሮ ከእነሱ ጥፋት አንድም የሚተርፍ ክልልም ሆነ ዞን፣ ከተማም ሆነ ገጠር አይኖርም ነበር፡፡ ደቡብን ሁሉንም ለመሰልቀጥና ለማጥፋት ለእነሱ ለአራዊቶች በጣም ቀላል የሆነ ሲሆን ሲዳሞ፣ ጉራጌ፣ ወላይታ፣ ጋሞ፣ ጋምቤላ፣ ቤሻንጉል፣ አፋር፣ ሶማሊና ሌላውም ሊያጠፉት የወሰኑበት ነው፡፡ ፋኖ ነው ይህን የጥፋት እቅዳቸውን እያመከነው የሚገኝ እና ሁሉም ብሄረሰቦች ዲያስፖራን ጨምሮ ከአሁን ጀምሮ በሙሉ ልብና አቅም ፋኖን መቀላቀል፣ መደገፍና በሚቻለው ሁሉ እገዛ ማድረግ አለባቸው፡፡

  • @mariamenate21
    @mariamenate21 10 годин тому +12

    ሁሉም የአማራ ልጅ አማራ እንዲያሸንፍ ከፈለጋቹ በተባበረ ክንድ መሬት ላይ ያሉ ታጋዮችን ወደ አንድ ዲመጡ የበኩላችንን እንወጣ ካልሆነ ግን ህዝባችንን እና ማህበረሰባችን ወደ መራራቅ ሊያመጣ ይችላል

  • @MokeAdare
    @MokeAdare 9 годин тому +9

    የብርሃኑ ነጋና የማዕከላዊ አስተዳዳሪው ዕጅ አለበት

  • @amarechkole4269
    @amarechkole4269 8 годин тому +7

    አቤቱ ጌታ ሆይ እባክህ ፍረድ እባክህ ውረድ ኧረ አትተወን ኧረ የሠው ልጅ ክቡር ነው ምንም የማያውቁ እናቶችና ህፃናት ሺማግሌዎች ያሣዝናሉ

  • @Gojjemelegnaw-p6z
    @Gojjemelegnaw-p6z 8 годин тому +9

    ኦሮምያ በቴ ኡርጌሳ በተገደለበት ከተማ ዛሬም ንፁሀንን ሲጨፈጭፏቸው አድረዋል

  • @BereketDegu-fg4sw
    @BereketDegu-fg4sw 8 годин тому +9

    ጉራጌ
    ጉራጌ
    ጉራጌ
    ጉራጌ
    ጉራጌ
    ጉራጌ
    ጉራጌ
    ጉራጌ
    ይሰማል?
    ጉራጌ ተደራጅቶ እራሱን መጠበቅ አለበት?
    ወንድ ሁኑ ተደራጁ እራሳችሁን ጠብቁ
    እናንተ ወንድ አይደላችሁም
    ቀሚስ ነው የለበሳችሁት
    ተደራጁ
    ሰልጥኑ
    እራሳችሁን ጠብቁ ?

  • @tewodrosengda6939
    @tewodrosengda6939 8 годин тому +6

    ❤selam❤Le Ethiopia ❤

  • @Mebrat146
    @Mebrat146 10 годин тому +10

    ነብስ ይማር ህዝቤ ስንቱን ግፍ ቻለሁ😢😢😢

  • @ewnetuewnet7507
    @ewnetuewnet7507 10 годин тому +8

    Justice Justice Justice. . .

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 10 годин тому +13

    አቤቱ እግዚኦ መኅረነ ክርስቶስ መንግስት የለም እግዚአብሔር ይድረስላችሁ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @Business.Park9034
    @Business.Park9034 9 годин тому +7

    Mesaye thanks for your coverage on Gurage's genocide

  • @dawitwoldetsadik4718
    @dawitwoldetsadik4718 6 годин тому +7

    ሸኔ አትበል መሳይ አብይን ነፃ ማድረግ ነው ሸኔ የሚባል የለም የአብይ ልዩ ሀይል ነው

    • @zinasheamare545
      @zinasheamare545 3 години тому

      Agree with you 😢

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 години тому

      ትክክል ! ሸኔ የአብይ ልዩ ሃይል ነው።

  • @tomorrow9473
    @tomorrow9473 10 годин тому +11

    ጃል አብይ ስለ አበ ብአየሆሽ እና ሆያሆዬ ግጥሙ ይቀየር ይበል እንጂ። ሰላማዊ ህዝብ ሲጨፈጨፍ ዴንታ የለዉ። እግዚአብሔር ይፍረድብህ።

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 8 годин тому +5

    ልጅ መሣይ የሚዲያ💪 ተ🤜ፋላሚ# ፈር ቀዳጅ/ ከዚሕ ሠው በላ ሥርአት ነፃ ከልወጣን በረርሀብ፣በማንነት፣ወዘተ ጅግሩ የከፋ ሣይሆን እንፋለም፣ድል ለፋኖ✊✊✊✊💪💪💪

  • @astair1568
    @astair1568 9 годин тому +6

    Victory for fano . እባክህ፣ መሳይ፣ የተደረገዉን፣ በvideo እነዲመዘግቡት፣ የሟቾችን፣ ዘመዶች፣ በመጠየቅ፣ document ቢያዘጋጁ፣ ብትነግራቸዉ፣ ጥሩ፣ ነዉ፣፣በርታልን፣❤

  • @FmFm-hc2wn
    @FmFm-hc2wn 5 годин тому +5

    እትሸወዱ ሸኔ የለም የሽመልስ ምልምል ወታደሮች ናቸው

  • @genetkebede1628
    @genetkebede1628 8 годин тому +5

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ሀገሬ የምን አይነት አውሬዎች መፈልፈያ ሆንሽ አወይ ወገኖቼ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ መቼም መፈጠርን የሚያጠላበት ግዜ ላይ ደርሰናል እግዚአብሔር መፍትሄውን ይፈልግልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 8 годин тому +5

    የአማራ ህዝብ አስበህዋል ፋኖ ባይኖር እሚደርስብህ ሰቆቃእና ግፍ ንቃ

  • @baelove9407
    @baelove9407 7 годин тому +4

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚኦ ፈጣሪ ይፍረድ

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 7 годин тому +5

    ወይኔ ወገኖቼን መግስት በሌለበት ሀገር ወገኖቻችን አለቁ😢😢😢

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 10 годин тому +7

    ሼር ላይክ ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ ትውልድ አትርፋ ይህ አይከብድም ሼር ሼር ሼር ላይክ❤❤❤❤

  • @ekokebe
    @ekokebe 27 хвилин тому

    እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ የንጹሀንን ደም አስብ

  • @mesfneabebe1909
    @mesfneabebe1909 2 години тому

    ጌች ነፍስ ይማር ጠብቁ ያስወግዱታል

  • @TibebeDiemsse
    @TibebeDiemsse 9 годин тому +6

    ባለፈው ሳምት በፖራማ ስታጨበጭቡ ሰትገለፍጡ የነበራችው ይሄን የህዝብ ጭፍጨፋ ስታዮ ምን የሰማችዋል ? የምታጨበጭቡበት እጃችው በንፁአን ደም የተጨማለቀ ነው ። የምትበሉት የሰው ስጋ የምትጠ ጡ የሰው ደም ነው ። የግዜ ጉዳይ ነው የታሪክ ተጠያቂ ናችው ። ድል ለ ፋኖ ።

  • @اللهواكبر-و3ن
    @اللهواكبر-و3ن 7 годин тому +4

    የኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ ፋኖን ተቀላቅላችሁ ታገሉ ይሄ አረመኔ መንግስት እስካለ ኢትዮጵያ ሰላም አይኖርም

  • @ፋኖለሐገሩሞች
    @ፋኖለሐገሩሞች 2 години тому

    አማራዬ ወጥር ቀርበናል ብልፅግናን ለመቅበር።

  • @Getenetwale
    @Getenetwale 9 годин тому +3

    የኢትዮጵያ መከራ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 6 годин тому +1

    የአምሐራ ሕዝብ በወሳኝ ወቅትም አንድ አለመሆን ወደማይመለስ ዘላለማዊ ፀፀትና ውድቀት ይዳርግሐል

  • @MengstuMengstu-rg2lv
    @MengstuMengstu-rg2lv 8 годин тому +3

    Anchor የህዝብ ድምፅ

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Годину тому

    ሰላም ወገኖች

  • @tadessekinde9648
    @tadessekinde9648 9 годин тому +4

    Selam messaya

  • @Girgir-y8d
    @Girgir-y8d 9 годин тому +3

    አረ ፋኖ ፋኖ! ይሄ ሁሉ ሚጠብቀው እናንተን ነው። ፋኖ ናና ፍረድልን። አምላክ ለኢትዮጵያ ህዝብ ያስነሳህ መሆኑን እትርሳ ፋኖኖኖኖኖኖኖኖ!!!

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 4 години тому +3

    እነዚህ የትግራይ አባት የተበሉት ከራሳቸው መታርቅ አለባቸው መጀመሪያ የጌታን መስቀል ይዘው በፈጣሪ ባይዘብቱ ነው የሚሻለው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 години тому

      የራሳቸው ጉዳይ እነዚህ እባቦች እነሱ ናቸው እዚህ መከራ ውስጥ የጨመሩን።

  • @he5896
    @he5896 9 годин тому +4

    ሽመልስ የአናሳ ክልል መግደል አብይ ትልቅ ብሄሮች መግደል። ተከፋፍለው እየሰሩ ነው።

  • @የማያልቅውፍቅር
    @የማያልቅውፍቅር 4 години тому

    ፈጣሪ ሆይ በቃ በለን እደቸርነትህ ማረን❤❤❤❤

  • @Fano775
    @Fano775 7 годин тому +1

    ድል ለፋኖ ሞት ለብልግና

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 3 години тому

    Mesay God be with you 😢😢😢

  • @mohanmedmahmud2512
    @mohanmedmahmud2512 9 годин тому +3

    ❤❤❤

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 3 години тому

    Thank you, solmon w/ garrma

  • @WoretawAsfaw-z9z
    @WoretawAsfaw-z9z 10 годин тому +4

    Selam messayachin

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ 3 години тому

    ነብስ ይማር። እናፀዳለን ብሎ ፀዱ?።

  • @HappyGiraffes-mw7hv
    @HappyGiraffes-mw7hv Годину тому

    ይህ የመከራ ጊዜ በታላቅ ፅናት ማለፍ ግዴታ ነው
    እንደ አንድ መሆን ማሰብ እስኪቻል በተናጠል ገፈቱ ሁሉንም ይነካል
    ግንብርቱ ፀሎት በሁሉም ሰው ቤት ጓዳ መመለይ።

  • @BelaynehEshachew
    @BelaynehEshachew 9 годин тому +4

    Mease the great

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 6 годин тому

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 7 годин тому +2

    ኦሮሚያ ክልል የሰው ልጆች መታረጃ ቄራ ሆኖል ወንጀሉን የሚፈፃሙት በመንግሰት በሚደገፉ ብድኖች ናቸው ‼️

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 2 години тому

    Ya Allah dil le amahara fano 💚💛❤️subhan Allah 😭😭😭😭😭💔💔😭

  • @itsmer6605
    @itsmer6605 3 години тому

    Betam Yasazenal hizbu tebaki mengist yelewem Egzyabeher yedereselen.

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 8 годин тому +1

    ኦሮምማ ማንንም አይምር ለመዳን መታጠቅ እራስን ማዳን ።
    ድል ለጀግናው ፋኖ 🐅🐅🐅🐅🐅

  • @dt3629
    @dt3629 9 годин тому +2

    ያልመከተ ተፈነከተ
    ያልተደራጀ ተፈጀ
    እባካችሁ ጉራጌዎች እንደራጅ በያለንበት ።

  • @AhmedseidSeid-y3k
    @AhmedseidSeid-y3k 8 годин тому +6

    ጉራጊዎች ወደፋኖ መቀላቀል አለባችሁ እናተ ሁሌም ያሸነፈ ጋር መጎራበት ልማድህ ይህ አያዋጣህም

  • @Samuel-h6w
    @Samuel-h6w 7 годин тому +1

    እግዚአብሔር ለሚጠፋው ነብስ ሁሉ ይበቀል ይህ ሴይጣን ሰውዬ ከመጣ ስንት ሰው ተገደለ ስንት ሰው ታገተ እስካሁንም መኖራቸውም መሞታቸውም አልታወቀም እየታገቱ ገንዘብ ከፍለው የሚለቀቁም አሉ ሁሉም ተባብሮ ይህንን አረመኔ ሥርዓት ነቅሎ መጣል ነው ድል ለፋኖ ፋኖም ይችላል ።

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 3 години тому

    The best reporter

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 9 годин тому +2

    ምን ጠፍቷቸው ነው መግለጫ የሚሰጡት ሁሉም እድገት ላይ ናቸው አቶ ብርሐኑ ነጋ ነው አስፈፃሚው

  • @gideyalem6475
    @gideyalem6475 4 години тому

    😭💔🙏ኣምላክ ኣብ ገነት ይቀበሎም ኦፍ ስርዓት ወዲ በሻሽ ጨካን።

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 3 години тому

    ያረብ ምጉዲነው እዴት ቢጨክንላቸውነው

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 Годину тому

    አባቶች በጣም ታሳፍራላችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FreeAmharaCountry-t4p
    @FreeAmharaCountry-t4p 7 годин тому +2

    Free Amhara Country 💚 💛 ❤️ it is time for our independence let us finally live in peace ✌🏿 How many more Amhara have to suffer for us to relazed that we cannot continue to live with people who have deep rooted hatred for us!

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 7 годин тому +1

    አላህ ይረሀማቸዉ ይሄስረአት 6666ነዉ እስልምናንና ክረስትናን ለማጥፉት ብዙ ግፉችን ሰረቶብናል ግን አንላቀቅም ዲል ለፋኖ 😢😢😢😢

  • @shiferawkebede8167
    @shiferawkebede8167 3 години тому

    አቶ አበራ ንጉስ ትክክለኛ ሰው ነው፡ በተለይ ስለ ሀይማኖት አባቶች የተናገርው ነገር 1000% በጣም ትክክለኛ ነው። የትግራይ ህዝብ እንደ ህዝብ መቀጠል ከፈለገ ይህንን ሰውየ(አበራ ንጉስን) ማዳመጥ አለበት።

  • @gezegeze6045
    @gezegeze6045 9 годин тому +5

    የዝርያ ፖለቲካ ካልቀር ሰላም ማምጣት ከባድ ነው የመለስ ሞት ሺ ጊዜ ያድርገው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 години тому

      አሜን ለዚህ ሁሉ ትርምስና ደም መፋሰስ ተጠያቂ እባብ ወያኔ ነው። ወደፊት የአለም ህዝብ የዘር ፖለቲካን አስቀያሚነት ከኢትዮጵያ ግድያዎች ይማራል።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 години тому

      ትክክል። ለዚህ ሁሉ ትርምስና ደም መፋሰስ ተጠያቂ እባብ ወያኔ ነው።

  • @Biyadglegneymer
    @Biyadglegneymer 9 годин тому +2

    መቼ ነው ፍርድህ እግዚአብሄር ሆይ ሁሌ የሞት ዜና ስንቱ አለቀ ስንቱ ቤተሰብ ተበተነ አነባ የኛስ ተራ መቼ ይሆን ኢትዮጵያ ሀገሬ መቼ ነው የሚነጋልሽ😭😭😭😭

  • @BizuayhuAragaw
    @BizuayhuAragaw 3 години тому

    ታጠቁ ታጠቁ ታጠቁ ታደቁ አትደቁሩ

  • @michalemichale5880
    @michalemichale5880 9 годин тому +1

    Keep it up !this is the beginning! Go fano!
    😊

  • @lehakeyekome
    @lehakeyekome 8 годин тому +5

    ሲጀመረ የአብይ መንግስት እኾ ነው ሼኔ

  • @gtrs2291
    @gtrs2291 10 годин тому +3

    ኢትዮጵያውያን በዚህ አገዛዝ ላይ ትግል በጋራ መነሳት አለበት🙏🙏🙏

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 9 годин тому

      ትግራይን አይጨምርም።"ሙሴአችንን" አትንኩ ኪኪኪኪ

    • @SalamawtSada-de1zh
      @SalamawtSada-de1zh 8 годин тому

      ትግራይ ኢትዮጵያ አደለችም ማን ጠራሽ😂​@@woinshetkassaye7174

  • @abugida794
    @abugida794 9 годин тому +2

    የትግራይ ህዝብ ገሚሱ በአብይ ድሮን ገሚሱ
    በጴጤ አለቀ

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 9 годин тому +2

    ከበላይ፡ አካል፡ ትዕዛዝ፡ ተቀብለው፡ ነው።

  • @NegusuHabasha
    @NegusuHabasha 6 годин тому

    ድልለፋኖ፣አድአማራ፣አድፋኖ፣ጌዜው፣አሁነው፣ጥላትቀጣም፣ጨካኝነው

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 7 годин тому +2

    ወገኔ እያለቀስክ እስከመቼ ልትቀብር ነው ? ታግለህ ብልግናን ማጥፋት ብቻ ነው መፍትሄው ።

  • @grseshiree-ek6hc
    @grseshiree-ek6hc 9 годин тому +3

    This oromuma onegshene beligyna government should go to Madagascar

  • @getachewyifru6288
    @getachewyifru6288 10 годин тому +3

    ጉሬ እዬዬ አያዋጣም ሊያጠፉህ ነው ታጥቀህ ታገል ::

  • @gtrs2291
    @gtrs2291 10 годин тому +2

    ህዝቡ ራሱን መከላከል ካልቻለ ማንም አይደርስለትም???

    • @Girgir-y8d
      @Girgir-y8d 9 годин тому

      ፋኖ ፋኖ ይደርሳል በቅርቡ። እናንተ ጸልዩ ወይም ፋኖን ተቀላቀሉ

  • @GebrehiwotAdera
    @GebrehiwotAdera 9 годин тому +2

    የኢትዮጵያ ሲኖዶስ ለወቃሽ የሚያበቃቸው ምግባርና ቀኖኗ የላቸውም።

    • @abugida794
      @abugida794 9 годин тому

      ትክክል ከቅድሞዎቹ ጀምሮ

  • @solteshe
    @solteshe 8 годин тому +1

    ለምን እንደ ጀግና አይዋጉም ወደፊት በቀል ከባድ ነው ሸኔ እንደጀግና ተዋጋ

  • @mammaethiopia4150
    @mammaethiopia4150 6 годин тому +1

    መሳይ፡አሁን፡በጣም፡የሚያስፈራው፡ከአዲስ፡አበባ፡የተፈናቀሉት፡ህዝቦች፡የሚረዳቸው፡ስለሌለ፡ስለማይተዋወቁ፡አብይ፡እንዳያስጨርሳቸው!!!!!!!! ሸኔን፡ልኮ፡እንዳያስገድላቸው።እስቲ፡ተመካከሩበት።።

  • @TokaDanago
    @TokaDanago 2 години тому

    ምንድነው ተሰብስቦ መጨፈር ገና ነው አሁን ተሰብስቦ መገኘት አያስፈልግም

  • @zelekashzerihun5257
    @zelekashzerihun5257 5 годин тому +1

    የፋኖን ተትግል ለማደብዘዝ ነበር ተጣልተናል ያሉቸት። ሳይሳካ ሲቀር ነው አሁን ደግሞ የሚያስመስሉት። መቼም አይጣሉም።

  • @abebedagneolbamo6863
    @abebedagneolbamo6863 2 години тому

    ሞት የታወጀብህ ጀግና ፣ ኩሩና ኢትዮጵያዊነት ከደማችሁ ጋር የተዋሀደ የአማራ ሕዝብ ፋኖ ሆይ ከመቼውም ጊዜ በላይ አንድ ሆናችሁ ከታሪካዊ ውርደትና መጥፋት በአንድነት በመቆም እራሳችሁንና ሀገርን ከመፍረስ ለማዳን የሕልውና ትግላችሁን አጠናክራችሁ ከጥሉ ፈጣሪ ይርዳችሁ።