Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የዱካሾና የነስር አይን አድናቂዎችእስኪልያችሁ❤❤
ትግሰት መገኘት እንደኔ ደሰ ያለው ላይክ አድርጉ ዘላለም አንተም እንኳን ድሰ አለክ ጀግና ነክ አላህ ይጠብቅ
እኔ አልሀምዱሊላህ
የዘመኑ ምርጥ እናት ለርሶ አድናቆት ቃላት አጠረኝ በጣም ጀግና,ደፋር,አንደበተርቱ ,የጎረቤት ሐቅን ለማውጣት ወደኋላ ያላፈገፈጉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኖት...
አግዚአብሔር ዘመችሁን ይባርክ ድንቅ ሰዎች ለእውነት የቆማችሁ እውነትን እንደ ጋሻ የከበባችሁ የዚህ ዘመን ጀግኖች ናችሁ ።እራሳችሁን ጠብቁ
የኔ ጌታ ተባረክ ተባረክ የምትገርም ጋዜጠኛ ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
እነዚህን ሁለት ጋዜጠኞች አላህ ይጠብቅ እልን በጣም ጀግና❤❤❤🎉🎉🎉
አሚን ያርብ
ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች ትግስት ስለተገኘች ደስ ያላችሁ እንደኔ እጅ አዉጡ ለነዚህ ጀግኖች ስም አጣሁላቸዉ ዘሌና የንስር አይን የጀግኖች ጀግና
አተራሱ ሌባ ነከ የነሱን ቢድኦ ትሰርቃለከ የማየሰራ ወንድ ደሰ አይለኝም
🙋♀️🙋♀️🙋♀️
✋✋✋✋
✋
🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚
ሴትየዋ እግዚአብሔር በልጆቻቸው ይካሳቸው። ምን የተባረኩ ሴት ናቸው ለሰው ልጅ ሁነኛ መፅናኛ ናቸው።
Tikkile beLshaL
ዋው እንዴት ደስ ይላል እንደእውነቱ ከሆነ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን እነሱ ባመጡት መዘዝ የባለንብረታ ትግስት ተገኝታ እንዲህ ላደረገው ፈጣሪ ስሙ ይባረክ እውነት ጀግኖች ናችሁ አንበሶች ዩትበር ማለት እንደእናንተ ያለ ነው መመስገን ያለበት ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩት በርቱ መጨረሻውንም ሔደት አሰሙን አደራ እሺ ወንድሜ ተባረኩልን በርቱልን ሁሌም ❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍👏👏👏💐💐💐
ማሪያምን እነዚህን ወንጀለኞች በሁለት ጀግኖች ስር ያደረጋቸው እግዚአብሔር ምክንያት አለው 🤲 ክብር ለመደሀኒያለም 🤲 የንስር አይን እና ዘሌ🦁🦁🦁👈💪💪
ወንድሜ ኣንተም ራስህን በማንኛው ስኣትጠብቅ ትግስት ኣንቺም ታስረዋል ብለሽ እንዳትዘናጊ ሁሉን የሚችለው እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤
☝🏿በ እናታችን የኮራ💪🏿💪🏿💪🏿👍🏿👍🏿ግጭ እናታችን አኮራሽን አንች ኢትዮጵያ እናት ነሽ 👍🏿👍🏿💪🏿💪🏿💪🏿
,የቤተሰቧ ደግነት ነው የረዳት።ዜሌ እና ንስር ዓይን የጀግና ጀግኖች ናችው። በጣም ደስ ብሎናል። አንችም እንኳን ደስ አለሽ ወንድሞች አግንቸሻል። እነዚህ አረመኔዎች ለፍርድ መቅረብ አለባቸው።
ዘሌ እባክህን ለእኚህ እናት የህግ ከለላ ይደረግ እናንተም አዲስ ኬዝ ስትጠሩ ተጠንቀቁ ራሳችሁን ጠብቁ እነዝህ ዘንዶዎች ብዙ ተከታይ አለቸው እውነት ከእናንተ ጋር ትሁን❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናችን ! ተመስገን ከልብ እናመሰግናለን !ሁሉም ተሰብስበው ወደ እስር ቤት ።
ትምህርት. ነው. ወላጆች. በህይወት. እያላችሁ. ንብረታችሁን. መንገድ. አሲዙት. ማንንም. ሰው. በወለዳችሁት. መሀል. አትቀላቅሉባቸው.
ዘሌ እንኳን ደስ ያለህ ልዩ ሰው ነህ በዚህ ዘመን እንዳንተ እና የንስር ዓይን ወንድማችን ያለውን ያብዛልን። ተስፋ የማደርገው እንደ እናንተ ያሉ መልካም ሰዎች ሳይ ነው በርቱልኝ።
እውነተኛ ሰዎችን ያብዛልን ❤❤❤ሁለቱ ጋዜጠኞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤ሰውሯ ማርያም ትጠብቃችሁ❤❤❤
እናንተ እኮ የህዝብ ልጆች ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ማነው እንደ እኔ ደስ ያለው❤❤❤❤❤❤
ይሄ ደረቅ ነው ድፍት ይበልና ዘሌ ጀግና ወድመችን ነህ ይህን ጀግና በላይክ አሳዩኝ
ዘልዬ የኔ ጀግና እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ አሁንም አትዘናጉ ቁርጣቸው እስኪታወቅ አሁንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ራስህን ከእግዚአብሔር ጋር ጠብቅ 🙏❤️
አዳራ እርሳችሁን ጠብቁ በተልዬ እናታችን እና ትዕግስት ከእግዚአብሔር ጋራ 💞💞💞ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር ይጥብቅህ 💞
ማዘርዬ እግዚአብሔር ይስጦት በልጆት አግኙት እግዚአብሔር ልጆትን ደሞ ሽፍን ድብቅ አድርጎ ይጠብቅሎት አገራችን እኮ በእርሶ አይነት እናት ነው የቆመችው እንደናተ ያላችሁትን እያየ ነው እግዚአብሔር ሚምረን ኑሩልኝ በእርሶ እናትነት እና አቀኝነት ቀናው ❤እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
የእውነት አምላክ ነው ይህንን ሚስጥር ያጋለጠው እግዚአብሔር ነው የአባት ደግነት እርህራዬ ነው የእውነት አምላክ አጋለጣቸው።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኛ እንቁዎች የኛ አንደኛ የሠው ዘር ናቹሁ አንተም የንሥር አይንም ብቻ ምን አለፋህ ቃላት ቢያጥረኝም ደሥታውን አልቻልኩትም ጀግኖች ብየ ሠይሜያችኋለሁ ኑሩልን የኛ አለኝታ አላህ ይጠብቃቺሁ❤❤
ጀግናዉ ዜሌ💪💪 የንስር አይን 💪💪 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ባላችሁበት ወገኖቼ 🤲🤲 ለተጎዶ ደራሽ👍👍
ይህን ሰውዬ በደንብ አድርገህ ብትደበድበው ምን አለበት እንዴት አባቱ እንዳስጠላኝ ዘላለም ላንተ ክብር ይገባሃል ❤❤❤
😂
Bedenb megeref alebet koshasha
ትልልቅ ሰዉችም የተሳተፋበት ደራማ ነዉ
👍👍👍
🎉አንተ ከካሜ ጀርባ አሽት አታረገውም
በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ ለእናንተ ያለኝ ክብር ወሰን የለውም። ተባረኩ የሁላችንን ዕንባ ነው ያበሳችሁት። በጣም ነው የምወዳችሁ።❤❤❤❤
ደምሪኙ ዉዴ አብረን እንይ እኔ ዘገየው
ዘሌ እንኳን ደስ አለህ የኔ ጀግና በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ አንድ ነገር ትሆናላቹህ ብዬ ስጨነቅ ሰነበትኩ
ወንድም ዘላለም እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ በእውነት ❤❤❤
ግን ትግስትን ጠብቋት እስከ ጥግ ዘላለም እና የንስር አይን የኛ እቁ የኛ ጀግና ❤❤❤❤የምትል💪👍👍👍
እውነት ነው
ትግስትም. በፀሎት. በርቺ. ከብዙ ጉድ ያወጣሽ እግዚአብሔር ነው
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተባረክ
ዉይ ተጠንቀቁ እባካችሁ ተባረኩ
የኔም ፍርሀት እሱ ነው ማዘርዬ ለእውነት ስለቆሙ የእውነት አምላክ ይቁምሎት የልጆችዎ እናት ያድርግዎት ዘላለም ደግሞ ተናገረህ የምትወደድ የነካኸው ሁሉ ይባረክ በልጅ ይባርክህ ግርማሞገሱን ያላብስህ
ጀግናው ዘላለም ክብር ይገባሀል ወንድሜ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ሽአመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤
ከነስር አይን ቶሎ ወደ ዘላለም ነው የመጣሁት ሱስ ሆናችሁብኝ ሁለት ጀግናወች❤❤❤❤
እኔ😂😂
Eni😂😂
Ine❤❤❤❤❤
😂inem
እኔ
ጀግናው ወንድማችን ዘላለም ከጀግናው ወንድማችን ጋር እግዚአብሔር በመንገዳችሁ ሁሉ ይጠብቃችሁ ኑሩልን ድካማችሁ ከንቱ አልቀረም እግዚአብሔር ይመስገን እንወዳችኋለ እናከብራችኋለን እንቁዎቻችን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ እኝህን እናት ሳላደንቅ አላልፍም ከንደነዚህ አይነት ከሀዲ ጋር መጋፈጣቸው የዘመናችን ጀግና ናጀው ዘሌ ጀግናችን ኩራንብህ በርታልን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💛❤️💚💛❤️💚👌👌💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿👍👍👍👍👍🤝🤝🤝🤝🤲🤲🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬💛❤️💚💛❤️💚👌
ዘሌና የንስር አይን እስከ መጨረሻ የረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስለናንተ ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውራችሁ ዘሌ ላንተና ለንስር አይን ክብር አለኝ 💪💪❤️🙏
በአውነት በአውነት በአውነት, እላቺዋለው, you ዘላለም and የንስር አይን, you are the super hero. Really, God bless you guys.!!!!!!!
ማነው እደኔ ትግስት በሂወት በመኖሩዋ የተደሰተ 👍👍😥 ኡፍፍ አልሀምዱሊላ ክበርልን ወድማችን🥰
እኔ ❤
የአብርሀም ፡ ዘሌ ፡ የት ፡ እነዳላችሁ ፡ ተከትሎ ፡ የመጣበት ፡ ጉዳይ ፡ ቢጣራ ፡ አብረዋችሁ ፡ ከተጊዙት ፡ በገንዘብ ፡ ለሁሏታችሁ ፡ የሚሰራ ፡ አካል ፡ አለ ፡ ያጣራ ፡
እኔ. አምጨ. የወለድኳት ያክል ነው የተሰማኝ ስለ ትግስት ከተጀመረ ጀምሮ. እስካሁን አብሬ እየተጨነቅኩኝ ነው. ትናንት ጀምሬ ደስታየ ወደር የለውም አልሀምዱሊሏህ አሁን ትግስቴ. ጠላቶችሽ ፊት ለፊት ቆመሽ እንድህ የውስጥሽን. ስለተናገርሽ ደስ. ብሎኛል. አሁን. ወደ ስኬትሽ. እንድትደርሺ. ምኞቴነውአብረው የደከሙ. እናችንን. ዘላለምና የነስርአይን ከልብ. እናመሰግናለን. ለእውነት መቆም የአእምሮ ረፍትነው
Me too
አኝህ እናት ምን አይነት የእዉነት ሰዉ ናቸዉ...የሚሉት ነገርም ሆነ የሚያሳስቡት ነገር ቸላ የሚባል አይደለም...አኔ ከእናንተም ባላነሰ ሁኔታ በጣም ያሰደሰቱኝ ዉድ እናት ናቸዉ...እባካችሁ ተመልካቾች አመስግኑልኝ...
1000 amet yenru
እእናታችን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ምርጥ እውነተኛ ኢትዬጵያዊ እናት እንደርሶዎ ያሉ እውነተኛ እናቶችን ያብዛልን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነትነው፣እናታችን፣እግዚአብሔር ፣ረጀም፣እደሜ፣ይሰጦት
Tikkile beLshaL Egabher amilk enatachen ybark
Eeeeeelllllllllll egizaber yimesigegen
እናንተ ጀግኖች ዘላለም ዘገየ እና የንስር አይን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ነዉ ዴስ ያለኝ የትዕግስት መገኘት እንኳንዴስ አላችሁ ዉድ ኢትዮጵያኖች በሙሉ
አልሀምዱሊላህ ምሥጋና ይግባው ለአላህ ዝልይ ናስርየ ቃላት ያጥርኝል ስላማችሁ ይብዛ ያርብ ❤❤❤❤
ተባርኩ , የቶግስት, አሰፋ,ጉዳይ, እጅግ, በጣም tedesichalew, ጀግኖች 2 👍👍👍👍👍ላይክ 👍👍👍❤❤❤❤❤❤
እውነት ትከራለች እንጂ አትበጠስም የሚባለው እንዲህ አይነቱ ነው ።ጀግኖች በርቱ
ትግስት አሰፋ በሂወት መገኘታ በጣም ደስስ ነው ያለን አልሃሙዱሊላህ. ❤❤❤❤❤. ትግስት ግን እርሳን ጥበቅ አላህ ይጠብቃት ❤❤❤ ዘላለም እና የነስር አይን እኔ ለእናተ የምገልጽበት ቃላት ያጥረኛል ጀግና ናችሁ ❤❤❤❤
የኛ ጀግናዎች በርቱልን ለትግስትም ለማዘርም አሁንም በደንብ የሚጠብቃቸው ሰው ያስፈልጋቸዋል በርቱልን ስራቹ በጣም ነው የሚያስደስተው
ክብር ለጋዜጠኞቻችን አለህ ይጠብቃቹሁ በእዚነቱ🎉🎉
ዘላለምየ ተባረክልኝ ምን ልበልህ የኔ ደግ የምልህ ጠፋብኝ ተባረክልኝ እንዳዉ እንዳትዘናጋ ይህንን ሰዉየ እባክህን አሳስረዉ እንደፌቨን ተደፋሪዋ መሰለፍ አለብን ዘልየ በእናትህ እንዳትተዋት ከትናንት ዛሬ ተቀየረች እኮ አደራህን የኔ አባት ዘላለም እንዳትዘነጋ ሚስቱም አለችበት እንዳትለቀ ቅመንግስት ለምን አይገባበትም ዝም ብሎ ያያል ገራሚ ነዉ
የንስር ዓይን እና ዱካ ሾው አቦ ትችላላችሁ ጀግና ማለት እናንተ ናችሁ ሰላማችሁ የበዛ ይሁን
ዘላለም ና የነስር አይን የዘመናችን ጀግና እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ እንደናተ ጀግና አላት❤
የነስር አይን እና ዘላለም ወንድሞቻችን በመንገዳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም በእውነት ጀግና ናችሁ👍👍
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እውነት አትደበቅም እናንተ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
እነዚህ ደጎች እናቶች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ዘላለምና የንስር አይን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ጀግኖች ናቹ ስላማቹ ይብዛ
ዘላለምና የንስር አይን አብሮነታቸው በጣም ነው ደስ የሚለው የሚገርሙ ጀግና ጋዜጠኞች ናቸው የምትሉ❤❤👍👍👍👍👍👍👌👈
ዘላለምናየነስርአይንአብሮነታቻውበጣምነውደስየሚለው
እብርሀም፣ማልት፣፣እረመኔ፣ነው፣፣ደረቅ፣ስው፣ስለሆን፣ይቅጣ።
አብርሀም ማለት አረመኔ ነዉ ።።
We thank God for Tigist and all the good people that helped out. Well done dear Journalist. Keep up the good work.
እልልልልልልልልልል ግን በዋስ እንዳይወጡ ዘላለም አደራ ልፋትክ ከግብ እንዲደርስ ወንድሜ ትክክል ናቸው እናታችን ተጠንቀቁ🙏🙏
ማዘርዬ እድሜና ጤና ይስጦት የኔ ውድ ጀግና ኖት ሲጀመር ኦርቶዶክስ ሃቀኛ ነው
እሄ ሰውየ የሰይጣን ቁራጭ ነው ገዳይ በእውነት የእጁን ማግኘት አለበት። በስተመጨረሻም በዚህ ጉዳይ እውነቱ እንዲወጣ በመረጃ የተባበሩት ሰዎች ሁሉ ሊመሰገኑ ይገባቸዋል። ማዘር እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት እነዚህን አረመኔዎችን ሳይፈሩ ወተው ለእውነት ስለወገኑ በጣም ክብረት ይስጥልኝ።
እልልልልል ዘልዬ ተባረክልን እኝህም እናት እውነተኛቤተሰቤ እህቴ አሁን እናት አለሽ አጠገብሽ የዛ የደግ አባትና እናት ፈጣሪ አምላካቸው ሰማ ዘልዬ አካውንቱን ሁሉ አዘጉት በብር እንዳይንቀሳቀስ ብሎክ አስደርጉበት እህቴ ለማን ብለሽ ንብረትሽ ንብረት ነው ሶስት አመት ሙሉ የተሰቃየሽው ይበቃል በተራቸው ይንፋቀቁ
ተባረክ ዘላለም ሴትዮዋም ጠበቃይደረግላቸው ወንድምነታች አደራ ከነስር አይንጋ ተባረኩልኝ
አልሀምዱሊላህ ትግሥት በህይወት መገኘቷ በጣም ደሥ ብሎናል እንኳን ደሥ አላችሁ ዱካ ሾእና የነሥር አይን ማሻአሏህ ደግኖች ናችሁ በርቱልን
ዘሌ በጣም እናመሰግናለን ለትግስት የሚከራከሩ እናት በጣም ጀግና ናቸዉ አላህ እድሜአቸዉ ያርዝመው ትእግስት እንኳን ደስ አለሽ የንስር አይንም ዘሌም ጀግኖቻችን ናችሁ
ቆይ ድካ የንስሐ አይን ጨርሼ እመጣለሁ አንተ ብቻ ለይክ አድርገኝ "Please የኛ ጀግናችን ❤❤❤❤❤❤❤
ቃላቶች ያጥሩኛል ምን ብየ ላድንቅህእንዳው በደፈናው በጣም ጀግና ነህከሃገረ ኤርትራ ኣድናቆቴ ይድረስህመግብያ መውጣትህን ጌታ ይጠብቅህ
ኤርትራ ውያን ሰላማችሁ ይብዛ
@@denkualemu665ደምሪኙ ዉዴ
አሰይ ተመስገን አምላኽ እንቁዕ ናይ ኢዶም ረኸቡ
እናንተ የዘመናችን ጀግና ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ብድራችሁን ይመልስ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽ከእነዚህ ስው በላ ማትረፋችሁ ቀላል አይደለም
ዘላለምና የንሥር ዓይን በተለያዬ አቅጣጫ የደከማችሁበት ወጤቱ ስለአማረ በጣም በጣም ደስስ ብሎኛል እድሜና ጤና ይስጣችሁ አንደነት ኃይል ነው ፈጣሪ አይለያችሁ የእናቶቻችሁ ዓምላክ ይጠብቃችሁ!!
መገረፍ አለባቸው ሁሉም ንብረት ለሷይመለስ አድናቂ ህ ነኝ በርታ
Tikikl
እውነት ብትዘገይም የሚቀድማት የለም ዜዶ እግዚአብሔር ይባርክ በጉጉት ስከታተል ነበር መጨረሻዉንም እንጠብቃለን 🙏🙏🙏🙏
ዘላለም ና የነስር አይን ጀግና ናቸው የምትሉ 👍👍
Betam injji🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ጀግና የሚለዉ አይገልፀቸዉም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አተና የነስር አይን በምን ቃል ልግለፅችሁ
ምን ጥያቂ አለዉ ጀግና ቃል አይገልፀዉም
አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ጀግነ ይወደሰል ያምትሉ 👍👍👍👍👍👍🥰
በምገባ፡ይገባቸዋል፡ከጀግናም፡፡ጀግናዎች፡ናቸው፡❤🎉❤
የመወደሱ ቃላት የለዉማ.....
sldd😅 dfh 31❤0 lmsyaagchip 😢😢😢😢cro biyyi chu fru bui bi by6😮I'm vbb, vgggyg set cry😊@@Tgst1212😅
እልልልልልልል ዘልዬእውነት አትሞትም በጣም ደስ ይላል እፉይ ትግስትዮ እንካን ደስ ያለንከለንደን።ገነት❤😂
ማዘርዬ ሲመቹኝ
ጀግናችን. ተመስገን. ከልብ. እናመሰግናለን. ሁላቸውም ተሰብስበው. ወደ እስር ቤት. የግብ.
በጣም ደስ ይላል በርቱ
ዘላለም ዘገየና የንስር አይን የአመቱ ምርጥ ጀግኖች ብያችሁ አለሁ ላገራችን እንደናተ ያለ ያብዛልን ቀሪ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ እናተን የወለደች እናት ሺ አመት ይኑሩ ❤❤❤
በጣም. ደስ. ብሎናል. የንስርአይን. እና ዘሌ. እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ. ቤተሰቦቻችሁ የተባረከ. አሏህ ያድርጋችሁ. ትግስት. የተገፋሽው. እህቴ. እንኳንም. ከጎንሽ የሚቆም ወንድሞች አገኘሽልን በጣም. ደስ ብሎናል እናታችን. እንደ እርሰወ ያለ ጀግናና ሀቀኛ እናቶችን አሏህ ያብዛልን
እነዚ ሁለት ወንድሞቻችን ጀግና ሩህሩህ አዛኝ የተበዳዮችን እምባ አባሽ ናቸው እምትሉ አረ ወንድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ ቃላት የለኝም
አላህ ሂድሀ ይሥጣችሁ
በጣም በጣም እግዚአብሔር ይሰጣችሁ ዋው ምን ላድርጋችሁ ፈጣሪ ጤና እድሜ ይሰጣችሁ
እግዚአብሔር ይመሰገን ትዕግሥት በህይወት መኖር በጣም ደሰ ብሎናል
ዘላለም ጀግናነህ እንደነዚህ አይነቶችን ሌቦች ነብሰበላ ማጋለጥህ እናከብርሀለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በእውነት ቃላት አጠረኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ አሁንም ግን ትግስት ማዘር እንዳሉ በዙሪያቸው ብዙ ጠላቶች ስለሚኖሩ የህግ ከለላ ያስፈልጋችኋል
የነስር አይን እና ዱካ ሾው በእኔ ላይ ያደረሱን ነገር በፊትም የ2ቱም ተከታታይ ነኝ ግን በዚህ ጉዳይ በጣም በጣም ያስጨከነኝ እስከ ዛሬ ብዙ ነገር አይቻለው የዚህ ጉዳዬ ግን በእኔ ላይ ትልቅ ጉዳት ተፀህኖ በመከታተዬ ጉዳት ደርሶብኛል ግን በመጨረሻም ውስጤ ግን መልካም ደስታና እርካታ ሆኛለው እና እንኳን ደስ አላቹ ደስ ብሎኛል በየቤቱ እደዚ በየቤቱ ይኤንን እድል ያላገኙ አሉ በርቱ ሰላምና ጤና ይስጣቹ እግዚአብሔር ጠበቃና ከለላ ይሁንላቹ
ዘላለም እድሜና ጤና ይስጥህ እንኳንም ተወለድክልን ጀግናዬ እነዚህ እኮ ሰይጣን ናቸዉ የእጃቸዉን ያገኛሉ የእናት ያባቷ ደግነት እግዚአብሔር ጠብቆ አቆይቷታል እኔ ክልትም ትም ልበልልሺ❤❤❤❤
ትኩረት ትኩረትሚስቱም የባሰባት ጅብ ነብሰ በላ ናት!መታሰር አለባት!!!ሴትየዋም የእውነት ሰው ጀግና ደፋር ናቸው! የህግ ከለላ እና ጥበቃ ይደረግላቸው!ሚስቱ ትያዝ
ጎበዝ ጠበቃ አርጉ ትዕግስት ጠብቅዋት አደራ ወንድማችን ዕድመና ጠና ይስጥህ
የህግ አማካሪው እና ጋዜጠኛው ዘላለም / ዘሌ ዘገዬ ::የንስር አይን ወንድማችንን ጀግናዎች ናችው እምትሉበላይክ አሳዩኝ 👍🙏🙏🙏
Zelyena yensr ayn alah ytebkachihu
አሏህ ከክፍሠወችይጠብቅሽ ቲጂዬ አሁንም ተጠንቀቁ.ግብር አበሮች ካሉ እዳይጎዷዶችሁ..
አልሀምዱሊላህ የዚህ ቤተሰብ ታሪክ በጣም ቢዚ አረገኝ ስለ ትግስት ምን አድርገዋት ይሁን ?ብዙ አስብ ነበር እናንተን ሁለት ብርዬ ጀግኖች ወንድሞቻችንን እዳይተናከሉ በጣም አስብ ነበር ====አሁንም 3ቱም በጣም ከባድ ከሰው ባህሪ ለየት ያሉ ናቸውና እራሳችሁን ጠብቁ አላህ ይርዳቹህ እሱ ይጠብቃቹህ ለእውነት- በእውነት -የቆማቹህ ናቹህና====አንድ ላይ ሳያቹህ ትላንት በጣም ነው ደስ ያለኝ👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤✅✅✅✅✅✅
ትክክል ነው ማዘር ያሉት ለላ በብር የተገዙ ሴዎች ሰለምኖሩ ጥንቃቄ አድርጉ ዘሌ ለምን ሴውዬውና ምስቱ በገዘብ ሰክሮዋል እነሱ ሰለተያዙ ብቻ ዝም አትበሉ ለልጅቷም ጥንቃቄ ያስፈልጋታል በተለይ ለአንቴና ለነስር አይኒ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋቹዋል ለምን ሴውዬው ቀድሞ ሴው አዘጋጅቶ ይሆናል በተለይ በህግ በደንብ እጠየቁ በዋስ ተብሎ ከተለቀቁ በጣም ጉዳት እንዳያመጡ ጠበቅ አድርጉ ጀግና በርታ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የኔም ሃሳብ ነው😢
Yes yes yes
ይሄ ደረቅ ነው ድፍት ይበልና ዘሌ ጀግና ወድመችን ነህ ይህን ጀግና በለይክ አሳዩን🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
እመብርሃን ዕድሜ ከጤና ይስጥክ
የኔ ጀግና አበሳ ቀሪዉ ዘመናቹ ይባረክእነዚህ አዉሬዎች አበቃላቸዉ ነገር ግን እነዚህ አዉሬዎች ያሠማሯቸዉ ሰዎች ስለሚኖሩ እናንተና ትግስትን ተጠንቀቁ
ዘሌ ተመስገን እናመሰግናለን ግን ያሰማራቸው ሰዎች ሊኖሩ ስለሚችሉ እነሱንም ለመያዝ ጥረት አርጉ በተረፈ ግን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ዘሌ ወንድሜ በጣም ደስ ብሎናል እራሳችሁን ጠብቁ ወድሞቸ እነዚህ አረመኔዎች የስራቸዉን ይስጣቸዉ
Yasteguwat sewochi betam tru nat fetari ybarkachew
ወንድሜ ለእውነት የቆምክ እንደአንተ አይነቶች ይብዙልን ተባረክ ልኝ
ዘሌ እና የንስር አይን ጀግኖች ናቺሁ ማርያምን በጣም ተደመምኩባቺሁ ውይ ደስ ታዬ ወደር የለውም ላይክ ላይክ ያንሳል ጋይስ
ምርጥ እና ምርጥ ጋዜጦቹች ሺ አመት ኑሩልን በጣም ነው የምንወዳቹህ ረዠም እድሜ ከነ ሙሉ ቤተሰብ ላይክ አድርጉኝ እስኪ❤
በጣምበጠም ደስ ይላል ሑለት ጋዜጠኞች ጀግኖች
ጀግናው ወንድማችን አላህ ይጠብቃችሁ አንተና የንስር አይን አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
እዉነት ጀጋኑ ናቹ እግዚ አብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ሓይል በረከት ፀጋ ያላብሳቹ❤
አልኸምዱሊላ እንዴት ደስ ይላል ዘላለምና የንስር አይን ከምር ጀግኖች ናቹ ትለያላቹ በርቱ
❤❤❤❤❤ ጅግናች አላህ የጠብቃችሁ እንድ አንት የጠብቃች
እኝህ እናት የሴት ጀግና ናቸው ለእውነት ቁርጠኛ ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸው። የወለዷቸው ይባረኩላቸው
የዱካሾና የነስር አይን አድናቂዎችእስኪልያችሁ❤❤
ትግሰት መገኘት እንደኔ ደሰ ያለው ላይክ አድርጉ ዘላለም አንተም እንኳን ድሰ አለክ ጀግና ነክ አላህ ይጠብቅ
እኔ አልሀምዱሊላህ
የዘመኑ ምርጥ እናት ለርሶ አድናቆት ቃላት አጠረኝ በጣም ጀግና,ደፋር,አንደበተርቱ ,የጎረቤት ሐቅን ለማውጣት ወደኋላ ያላፈገፈጉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኖት...
አግዚአብሔር ዘመችሁን ይባርክ
ድንቅ ሰዎች ለእውነት የቆማችሁ እውነትን እንደ ጋሻ የከበባችሁ የዚህ ዘመን ጀግኖች ናችሁ ።እራሳችሁን ጠብቁ
የኔ ጌታ ተባረክ ተባረክ የምትገርም ጋዜጠኛ ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
እነዚህን ሁለት ጋዜጠኞች አላህ ይጠብቅ እልን በጣም ጀግና❤❤❤🎉🎉🎉
አሚን ያርብ
ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች ትግስት ስለተገኘች ደስ ያላችሁ እንደኔ እጅ አዉጡ ለነዚህ ጀግኖች ስም አጣሁላቸዉ ዘሌና የንስር አይን የጀግኖች ጀግና
አተራሱ ሌባ ነከ የነሱን ቢድኦ ትሰርቃለከ የማየሰራ ወንድ ደሰ አይለኝም
🙋♀️🙋♀️🙋♀️
✋✋✋✋
✋
🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚
ሴትየዋ እግዚአብሔር በልጆቻቸው ይካሳቸው። ምን የተባረኩ ሴት ናቸው ለሰው ልጅ ሁነኛ መፅናኛ ናቸው።
Tikkile beLshaL
ዋው እንዴት ደስ ይላል እንደእውነቱ ከሆነ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን እነሱ ባመጡት መዘዝ የባለንብረታ ትግስት ተገኝታ እንዲህ ላደረገው ፈጣሪ ስሙ ይባረክ እውነት ጀግኖች ናችሁ አንበሶች ዩትበር ማለት እንደእናንተ ያለ ነው መመስገን ያለበት ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩት በርቱ መጨረሻውንም ሔደት አሰሙን አደራ እሺ ወንድሜ ተባረኩልን በርቱልን ሁሌም ❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍👏👏👏💐💐💐
ማሪያምን እነዚህን ወንጀለኞች በሁለት ጀግኖች ስር ያደረጋቸው እግዚአብሔር ምክንያት አለው 🤲 ክብር ለመደሀኒያለም 🤲 የንስር አይን እና ዘሌ🦁🦁🦁👈💪💪
ወንድሜ ኣንተም ራስህን በማንኛው ስኣትጠብቅ ትግስት ኣንቺም ታስረዋል ብለሽ እንዳትዘናጊ ሁሉን የሚችለው እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤
☝🏿በ እናታችን የኮራ💪🏿💪🏿💪🏿👍🏿👍🏿ግጭ እናታችን አኮራሽን አንች ኢትዮጵያ እናት ነሽ 👍🏿👍🏿💪🏿💪🏿💪🏿
Tikkile beLshaL
,የቤተሰቧ ደግነት ነው የረዳት።ዜሌ እና ንስር ዓይን የጀግና ጀግኖች ናችው። በጣም ደስ ብሎናል። አንችም እንኳን ደስ አለሽ ወንድሞች አግንቸሻል። እነዚህ አረመኔዎች ለፍርድ መቅረብ አለባቸው።
ዘሌ እባክህን ለእኚህ እናት የህግ ከለላ ይደረግ እናንተም አዲስ ኬዝ ስትጠሩ ተጠንቀቁ ራሳችሁን ጠብቁ እነዝህ ዘንዶዎች ብዙ ተከታይ አለቸው እውነት ከእናንተ ጋር ትሁን❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናችን ! ተመስገን ከልብ እናመሰግናለን !
ሁሉም ተሰብስበው ወደ እስር ቤት ።
ትምህርት. ነው. ወላጆች. በህይወት. እያላችሁ. ንብረታችሁን. መንገድ. አሲዙት. ማንንም. ሰው. በወለዳችሁት. መሀል. አትቀላቅሉባቸው.
ዘሌ እንኳን ደስ ያለህ ልዩ ሰው ነህ በዚህ ዘመን እንዳንተ እና የንስር ዓይን ወንድማችን ያለውን ያብዛልን። ተስፋ የማደርገው እንደ እናንተ ያሉ መልካም ሰዎች ሳይ ነው በርቱልኝ።
እውነተኛ ሰዎችን ያብዛልን ❤❤❤ሁለቱ ጋዜጠኞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤ሰውሯ ማርያም ትጠብቃችሁ❤❤❤
እናንተ እኮ የህዝብ ልጆች ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ማነው እንደ እኔ ደስ ያለው❤❤❤❤❤❤
ይሄ ደረቅ ነው ድፍት ይበልና ዘሌ ጀግና ወድመችን ነህ ይህን ጀግና በላይክ አሳዩኝ
ዘልዬ የኔ ጀግና እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ አሁንም አትዘናጉ ቁርጣቸው እስኪታወቅ አሁንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ራስህን ከእግዚአብሔር ጋር ጠብቅ 🙏❤️
አዳራ እርሳችሁን ጠብቁ በተልዬ እናታችን እና ትዕግስት ከእግዚአብሔር ጋራ 💞💞💞ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር ይጥብቅህ 💞
ማዘርዬ እግዚአብሔር ይስጦት በልጆት አግኙት እግዚአብሔር ልጆትን ደሞ ሽፍን ድብቅ አድርጎ ይጠብቅሎት አገራችን እኮ በእርሶ አይነት እናት ነው የቆመችው እንደናተ ያላችሁትን እያየ ነው እግዚአብሔር ሚምረን ኑሩልኝ በእርሶ እናትነት እና አቀኝነት ቀናው ❤እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
የእውነት አምላክ ነው ይህንን ሚስጥር ያጋለጠው እግዚአብሔር ነው የአባት ደግነት እርህራዬ ነው የእውነት አምላክ አጋለጣቸው።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኛ እንቁዎች የኛ አንደኛ የሠው ዘር ናቹሁ አንተም የንሥር አይንም ብቻ ምን አለፋህ ቃላት ቢያጥረኝም ደሥታውን አልቻልኩትም ጀግኖች ብየ ሠይሜያችኋለሁ ኑሩልን የኛ አለኝታ አላህ ይጠብቃቺሁ❤❤
ጀግናዉ ዜሌ💪💪 የንስር አይን 💪💪 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ባላችሁበት ወገኖቼ 🤲🤲 ለተጎዶ ደራሽ👍👍
ይህን ሰውዬ በደንብ አድርገህ ብትደበድበው ምን አለበት እንዴት አባቱ እንዳስጠላኝ ዘላለም ላንተ ክብር ይገባሃል ❤❤❤
😂
Bedenb megeref alebet koshasha
ትልልቅ ሰዉችም የተሳተፋበት ደራማ ነዉ
👍👍👍
🎉አንተ ከካሜ ጀርባ አሽት አታረገውም
በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ ለእናንተ ያለኝ ክብር ወሰን የለውም። ተባረኩ የሁላችንን ዕንባ ነው ያበሳችሁት። በጣም ነው የምወዳችሁ።❤❤❤❤
ደምሪኙ ዉዴ አብረን እንይ እኔ ዘገየው
ዘሌ እንኳን ደስ አለህ የኔ ጀግና በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ አንድ ነገር ትሆናላቹህ ብዬ ስጨነቅ ሰነበትኩ
ወንድም ዘላለም እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ በእውነት ❤❤❤
ግን ትግስትን ጠብቋት እስከ ጥግ ዘላለም እና የንስር አይን የኛ እቁ የኛ ጀግና ❤❤❤❤የምትል💪👍👍👍
እውነት ነው
ትግስትም. በፀሎት. በርቺ. ከብዙ ጉድ ያወጣሽ እግዚአብሔር ነው
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተባረክ
ዉይ ተጠንቀቁ እባካችሁ ተባረኩ
የኔም ፍርሀት እሱ ነው ማዘርዬ ለእውነት ስለቆሙ የእውነት አምላክ ይቁምሎት የልጆችዎ እናት ያድርግዎት ዘላለም ደግሞ ተናገረህ የምትወደድ የነካኸው ሁሉ ይባረክ በልጅ ይባርክህ ግርማሞገሱን ያላብስህ
ጀግናው ዘላለም ክብር ይገባሀል ወንድሜ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ሽአመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤
ከነስር አይን ቶሎ ወደ ዘላለም ነው የመጣሁት ሱስ ሆናችሁብኝ ሁለት ጀግናወች❤❤❤❤
እኔ😂😂
Eni😂😂
Ine❤❤❤❤❤
😂inem
እኔ
ጀግናው ወንድማችን ዘላለም ከጀግናው ወንድማችን ጋር እግዚአብሔር በመንገዳችሁ ሁሉ ይጠብቃችሁ ኑሩልን ድካማችሁ ከንቱ አልቀረም እግዚአብሔር ይመስገን እንወዳችኋለ እናከብራችኋለን እንቁዎቻችን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ እኝህን እናት ሳላደንቅ አላልፍም ከንደነዚህ አይነት ከሀዲ ጋር መጋፈጣቸው የዘመናችን ጀግና ናጀው ዘሌ ጀግናችን ኩራንብህ በርታልን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💛❤️💚💛❤️💚👌👌💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿👍👍👍👍👍🤝🤝🤝🤝🤲🤲🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬💛❤️💚💛❤️💚👌
ዘሌና የንስር አይን እስከ መጨረሻ የረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን
ስለናንተ ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውራችሁ
ዘሌ ላንተና ለንስር አይን ክብር አለኝ 💪💪❤️🙏
በአውነት በአውነት በአውነት, እላቺዋለው, you ዘላለም and የንስር አይን, you are the super hero. Really, God bless you guys.!!!!!!!
ማነው እደኔ ትግስት በሂወት በመኖሩዋ የተደሰተ 👍👍😥 ኡፍፍ አልሀምዱሊላ ክበርልን ወድማችን🥰
እኔ
እኔ ❤
የአብርሀም ፡ ዘሌ ፡ የት ፡ እነዳላችሁ ፡ ተከትሎ ፡ የመጣበት ፡ ጉዳይ ፡ ቢጣራ ፡ አብረዋችሁ ፡ ከተጊዙት ፡ በገንዘብ ፡ ለሁሏታችሁ ፡ የሚሰራ ፡ አካል ፡ አለ ፡ ያጣራ ፡
እኔ. አምጨ. የወለድኳት ያክል ነው የተሰማኝ ስለ ትግስት ከተጀመረ ጀምሮ. እስካሁን አብሬ እየተጨነቅኩኝ ነው. ትናንት ጀምሬ ደስታየ ወደር የለውም አልሀምዱሊሏህ አሁን ትግስቴ. ጠላቶችሽ ፊት ለፊት ቆመሽ እንድህ የውስጥሽን. ስለተናገርሽ ደስ. ብሎኛል. አሁን. ወደ ስኬትሽ. እንድትደርሺ. ምኞቴነው
አብረው የደከሙ. እናችንን. ዘላለምና የነስርአይን ከልብ. እናመሰግናለን. ለእውነት መቆም የአእምሮ ረፍትነው
Me too
አኝህ እናት ምን አይነት የእዉነት ሰዉ ናቸዉ...የሚሉት ነገርም ሆነ የሚያሳስቡት ነገር ቸላ የሚባል አይደለም...አኔ ከእናንተም ባላነሰ ሁኔታ በጣም ያሰደሰቱኝ ዉድ እናት ናቸዉ...እባካችሁ ተመልካቾች አመስግኑልኝ...
1000 amet yenru
እእናታችን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ምርጥ እውነተኛ ኢትዬጵያዊ እናት እንደርሶዎ ያሉ እውነተኛ እናቶችን ያብዛልን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነትነው፣እናታችን፣እግዚአብሔር ፣ረጀም፣እደሜ፣ይሰጦት
Tikkile beLshaL Egabher amilk enatachen ybark
Eeeeeelllllllllll egizaber yimesigegen
እናንተ ጀግኖች ዘላለም ዘገየ እና የንስር አይን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ነዉ ዴስ ያለኝ የትዕግስት መገኘት እንኳንዴስ አላችሁ ዉድ ኢትዮጵያኖች በሙሉ
አልሀምዱሊላህ ምሥጋና ይግባው ለአላህ ዝልይ ናስርየ ቃላት ያጥርኝል ስላማችሁ ይብዛ ያርብ ❤❤❤❤
ተባርኩ , የቶግስት, አሰፋ,ጉዳይ, እጅግ, በጣም tedesichalew, ጀግኖች 2 👍👍👍👍👍ላይክ 👍👍👍❤❤❤❤❤❤
እውነት ትከራለች እንጂ አትበጠስም የሚባለው እንዲህ አይነቱ ነው ።ጀግኖች በርቱ
ትግስት አሰፋ በሂወት መገኘታ በጣም ደስስ ነው ያለን አልሃሙዱሊላህ. ❤❤❤❤❤. ትግስት ግን እርሳን ጥበቅ አላህ ይጠብቃት ❤❤❤ ዘላለም እና የነስር አይን እኔ ለእናተ የምገልጽበት ቃላት ያጥረኛል ጀግና ናችሁ ❤❤❤❤
የኛ ጀግናዎች በርቱልን ለትግስትም ለማዘርም አሁንም በደንብ የሚጠብቃቸው ሰው ያስፈልጋቸዋል በርቱልን ስራቹ በጣም ነው የሚያስደስተው
ክብር ለጋዜጠኞቻችን አለህ ይጠብቃቹሁ በእዚነቱ🎉🎉
ዘላለምየ ተባረክልኝ ምን ልበልህ የኔ ደግ የምልህ ጠፋብኝ ተባረክልኝ እንዳዉ እንዳትዘናጋ ይህንን ሰዉየ እባክህን አሳስረዉ እንደፌቨን ተደፋሪዋ መሰለፍ አለብን ዘልየ በእናትህ እንዳትተዋት ከትናንት ዛሬ ተቀየረች እኮ አደራህን የኔ አባት ዘላለም እንዳትዘነጋ ሚስቱም አለችበት እንዳትለቀ ቅመንግስት ለምን አይገባበትም ዝም ብሎ ያያል ገራሚ ነዉ
የንስር ዓይን እና ዱካ ሾው አቦ ትችላላችሁ ጀግና ማለት እናንተ ናችሁ ሰላማችሁ የበዛ ይሁን
ዘላለም ና የነስር አይን የዘመናችን ጀግና እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ እንደናተ ጀግና አላት❤
የነስር አይን እና ዘላለም ወንድሞቻችን በመንገዳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም በእውነት ጀግና ናችሁ👍👍
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እውነት አትደበቅም እናንተ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
እነዚህ ደጎች እናቶች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ዘላለምና የንስር አይን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ጀግኖች ናቹ ስላማቹ ይብዛ
ዘላለምና የንስር አይን አብሮነታቸው በጣም ነው ደስ የሚለው የሚገርሙ ጀግና ጋዜጠኞች ናቸው የምትሉ❤❤👍👍👍👍👍👍👌👈
ዘላለምናየነስርአይንአብሮነታቻውበጣምነውደስየሚለው
እብርሀም፣ማልት፣፣እረመኔ፣ነው፣፣ደረቅ፣ስው፣ስለሆን፣ይቅጣ።
አብርሀም ማለት አረመኔ ነዉ ።።
We thank God for Tigist and all the good people that helped out. Well done dear Journalist. Keep up the good work.
እልልልልልልልልልል ግን በዋስ እንዳይወጡ ዘላለም አደራ ልፋትክ ከግብ እንዲደርስ ወንድሜ ትክክል ናቸው እናታችን ተጠንቀቁ🙏🙏
ማዘርዬ እድሜና ጤና ይስጦት የኔ ውድ ጀግና ኖት ሲጀመር ኦርቶዶክስ ሃቀኛ ነው
እሄ ሰውየ የሰይጣን ቁራጭ ነው ገዳይ በእውነት የእጁን ማግኘት አለበት። በስተመጨረሻም በዚህ ጉዳይ እውነቱ እንዲወጣ በመረጃ የተባበሩት ሰዎች ሁሉ ሊመሰገኑ ይገባቸዋል። ማዘር እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት እነዚህን አረመኔዎችን ሳይፈሩ ወተው ለእውነት ስለወገኑ በጣም ክብረት ይስጥልኝ።
እልልልልል ዘልዬ ተባረክልን እኝህም እናት እውነተኛቤተሰቤ እህቴ አሁን እናት አለሽ አጠገብሽ የዛ የደግ አባትና እናት ፈጣሪ አምላካቸው ሰማ ዘልዬ አካውንቱን ሁሉ አዘጉት በብር እንዳይንቀሳቀስ ብሎክ አስደርጉበት እህቴ ለማን ብለሽ ንብረትሽ ንብረት ነው ሶስት አመት ሙሉ የተሰቃየሽው ይበቃል በተራቸው ይንፋቀቁ
ተባረክ ዘላለም ሴትዮዋም ጠበቃይደረግላቸው ወንድምነታች አደራ ከነስር አይንጋ ተባረኩልኝ
አልሀምዱሊላህ ትግሥት በህይወት መገኘቷ በጣም ደሥ ብሎናል እንኳን ደሥ አላችሁ
ዱካ ሾእና የነሥር አይን ማሻአሏህ ደግኖች ናችሁ በርቱልን
ዘሌ በጣም እናመሰግናለን ለትግስት የሚከራከሩ እናት በጣም ጀግና ናቸዉ አላህ እድሜአቸዉ ያርዝመው ትእግስት እንኳን ደስ አለሽ የንስር አይንም ዘሌም ጀግኖቻችን ናችሁ
ቆይ ድካ የንስሐ አይን ጨርሼ እመጣለሁ አንተ ብቻ ለይክ አድርገኝ "Please የኛ ጀግናችን ❤❤❤❤❤❤❤
ቃላቶች ያጥሩኛል ምን ብየ ላድንቅህ
እንዳው በደፈናው በጣም ጀግና ነህ
ከሃገረ ኤርትራ ኣድናቆቴ ይድረስህ
መግብያ መውጣትህን ጌታ ይጠብቅህ
ኤርትራ ውያን ሰላማችሁ ይብዛ
@@denkualemu665ደምሪኙ ዉዴ
አሰይ ተመስገን አምላኽ እንቁዕ ናይ ኢዶም ረኸቡ
እናንተ የዘመናችን ጀግና ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ብድራችሁን ይመልስ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽ከእነዚህ ስው በላ ማትረፋችሁ ቀላል አይደለም
ዘላለምና የንሥር ዓይን በተለያዬ አቅጣጫ የደከማችሁበት ወጤቱ ስለአማረ በጣም በጣም ደስስ ብሎኛል እድሜና ጤና ይስጣችሁ አንደነት ኃይል ነው ፈጣሪ አይለያችሁ የእናቶቻችሁ ዓምላክ ይጠብቃችሁ!!
መገረፍ አለባቸው ሁሉም ንብረት ለሷይመለስ አድናቂ ህ ነኝ በርታ
Tikikl
እውነት ብትዘገይም የሚቀድማት የለም ዜዶ እግዚአብሔር ይባርክ በጉጉት ስከታተል ነበር መጨረሻዉንም እንጠብቃለን 🙏🙏🙏🙏
ዘላለም ና የነስር አይን ጀግና ናቸው የምትሉ 👍👍
Betam injji🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ጀግና የሚለዉ አይገልፀቸዉም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አተና የነስር አይን በምን ቃል ልግለፅችሁ
ምን ጥያቂ አለዉ ጀግና ቃል አይገልፀዉም
አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ጀግነ ይወደሰል ያምትሉ 👍👍👍👍👍👍🥰
በምገባ፡ይገባቸዋል፡ከጀግናም፡፡ጀግናዎች፡ናቸው፡❤🎉❤
የመወደሱ ቃላት የለዉማ.....
sldd
😅 dfh 31❤0 lmsyaagchip
😢😢😢😢cro biyyi chu fru bui bi by6😮I'm vbb, vgggyg set cry😊@@Tgst1212😅
እልልልልልልል ዘልዬ
እውነት አትሞትም በጣም ደስ ይላል እፉይ ትግስትዮ እንካን ደስ ያለን
ከለንደን።ገነት❤😂
ማዘርዬ ሲመቹኝ
ጀግናችን. ተመስገን. ከልብ. እናመሰግናለን. ሁላቸውም ተሰብስበው. ወደ እስር ቤት. የግብ.
በጣም ደስ ይላል በርቱ
ዘላለም ዘገየና የንስር አይን የአመቱ ምርጥ ጀግኖች ብያችሁ አለሁ ላገራችን እንደናተ ያለ ያብዛልን ቀሪ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ እናተን የወለደች እናት ሺ አመት ይኑሩ ❤❤❤
በጣም. ደስ. ብሎናል. የንስርአይን. እና ዘሌ. እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ. ቤተሰቦቻችሁ የተባረከ. አሏህ ያድርጋችሁ. ትግስት. የተገፋሽው. እህቴ. እንኳንም. ከጎንሽ የሚቆም ወንድሞች አገኘሽልን በጣም. ደስ ብሎናል እናታችን. እንደ እርሰወ ያለ ጀግናና ሀቀኛ እናቶችን አሏህ ያብዛልን
እነዚ ሁለት ወንድሞቻችን ጀግና ሩህሩህ አዛኝ የተበዳዮችን እምባ አባሽ ናቸው እምትሉ አረ ወንድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ ቃላት የለኝም
አላህ ሂድሀ ይሥጣችሁ
በጣም በጣም እግዚአብሔር ይሰጣችሁ ዋው ምን ላድርጋችሁ ፈጣሪ ጤና እድሜ ይሰጣችሁ
እግዚአብሔር ይመሰገን ትዕግሥት በህይወት መኖር በጣም ደሰ ብሎናል
ዘላለም ጀግናነህ እንደነዚህ አይነቶችን ሌቦች ነብሰበላ ማጋለጥህ እናከብርሀለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በእውነት ቃላት አጠረኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ አሁንም ግን ትግስት ማዘር እንዳሉ በዙሪያቸው ብዙ ጠላቶች ስለሚኖሩ የህግ ከለላ ያስፈልጋችኋል
የነስር አይን እና ዱካ ሾው በእኔ ላይ ያደረሱን ነገር በፊትም የ2ቱም ተከታታይ ነኝ ግን በዚህ ጉዳይ በጣም በጣም ያስጨከነኝ እስከ ዛሬ ብዙ ነገር አይቻለው የዚህ ጉዳዬ ግን በእኔ ላይ ትልቅ ጉዳት ተፀህኖ በመከታተዬ ጉዳት ደርሶብኛል ግን በመጨረሻም ውስጤ ግን መልካም ደስታና እርካታ ሆኛለው እና እንኳን ደስ አላቹ ደስ ብሎኛል በየቤቱ እደዚ በየቤቱ ይኤንን እድል ያላገኙ አሉ በርቱ ሰላምና ጤና ይስጣቹ እግዚአብሔር ጠበቃና ከለላ ይሁንላቹ
ዘላለም እድሜና ጤና ይስጥህ እንኳንም ተወለድክልን ጀግናዬ እነዚህ እኮ ሰይጣን ናቸዉ የእጃቸዉን ያገኛሉ የእናት ያባቷ ደግነት እግዚአብሔር ጠብቆ አቆይቷታል እኔ ክልትም ትም ልበልልሺ❤❤❤❤
ትኩረት ትኩረት
ሚስቱም የባሰባት ጅብ ነብሰ በላ ናት!መታሰር አለባት!!!ሴትየዋም የእውነት ሰው ጀግና ደፋር ናቸው! የህግ ከለላ እና ጥበቃ ይደረግላቸው!ሚስቱ ትያዝ
ጎበዝ ጠበቃ አርጉ ትዕግስት ጠብቅዋት አደራ ወንድማችን ዕድመና ጠና ይስጥህ
የህግ አማካሪው እና ጋዜጠኛው ዘላለም / ዘሌ ዘገዬ ::
የንስር አይን ወንድማችንን
ጀግናዎች ናችው እምትሉ
በላይክ አሳዩኝ 👍
🙏🙏🙏