የካፒታል ገበያ ፈቃድ ለማውጣት በOnline የማመልከት ሂደት/ How to apply for Ethiopia capital market service provider?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лют 2024
  • የኢትዮጲያ ካፒታል ገበያ የሰነደ መዋል አከናዋኞች ፈቃድ መስጠት መጀመሩ ይታወቃል! ስለሆነም ፍቃድ ለማግኘት እና ፍቃድ ለማውጣት ብቁ ስለመሆን ለማረጋገጥ እንዴት በኢትዮጲያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣት ዌብሳይት Online ማመልከቻውን መረዳት እና መሙላት (ፎርሙን በአግባቡ ከሞላችሁ በኋላ በመፈረም ከማስረጃ ዶክሜንቶች ጋር ለባለስልጣኑ ማስገባት ግድ ነው!) እንደሚቻል የሚከተለውን የተግባር ቪዲዮ ተመልከቱ ለሌሎች እንዲጠቀሙበት አጋሩት!

КОМЕНТАРІ • 1

  • @melaagent
    @melaagent 2 місяці тому

    Thanks
    Can you explain investment advisor and stock broker