በኢትዮጲያ የምንዛሬ ተመን የኩዌት ዲናር 1ኛ! የአሜሪካን ዶላር 5ኛ እንዲሆን ለምን ተደረገ? በ2024 በዓለም ላይ 10 ጠንካራ የተባሉ ገንዘቦች ዝርዝር..

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 чер 2024
  • በኢትዮጲያ የምንዛሬ ተመን ደረጃ የአሜሪካን ዶላር 5ኛ ነው! የኩዌት ዲናር (1ኛ)፤ የእንግሊዝ ፓውንድ (2ኛ)፤ ይሮ (3ኛ) እና የሲዊዝ ፍራንክ (4ኛ) መንግስት ይህንን ተመን ለምን ይወስናል?
    በ2024 በዓለም ላይ 10 ጠንካራ የተባሉ ገንዘቦች ዝርዝር ወጥቷል! The Highest-Valued Currencies in the World in 2024 (#የአሜሪካ_ዶላር 10ኛ ደረጃ ላይ ነው! ለምን?)!
    በውሳኔ ጠንካራ ከሆነው የኩዌት ዲናር እና ፍጹም የተረጋጋ ምንዛሬ ከሆነው የሲዊዝ ፍራንክ እስከ የዓለም ተጽኖ ፈጣሪው የአሜሪካ ዶላር የምንዛሬውን ሁኔታ ብንመለከት የኢኮኖሚ እድገት ደረጃ፤ የፖለቲካ መረጋጋት፤ የተፈጥሮ ሃብት (መጠቀም)፤ የዓለም አቀፉ ገበያ ለምንዛሬዎቹ ያላቸው ፍላጎት የየሀገራቱን ገንዘብ አቅም እና ደረጃ ይወስናል፡፡

КОМЕНТАРІ • 6

  • @user-os5ik3km8o
    @user-os5ik3km8o 7 годин тому

    Bro i start ye period package what do you think

  • @user-io8kb2ds3b
    @user-io8kb2ds3b 2 дні тому

    I know that Kuwait is the known oil producer. Countries like Ethiopia import oil from Kuwait. the export of Kuwait is significantly oil so how this oil make the Kuwait dinar greater than more advanced countries like USA,Europe, UK currencies?

  • @yohannesayalew1661
    @yohannesayalew1661 4 дні тому

    ዋጋም የለህ

  • @zebibyis6858
    @zebibyis6858 4 дні тому

    1.10 አንድ ነጥብ10 እውነትም ዋጋም የለህ read as two point one not two point ten

    • @hailem9116
      @hailem9116 3 дні тому

      አንደበትህን ጌታ ይፍውስልህ ተቀምጦ መተቸት

    • @MEU916
      @MEU916 3 дні тому

      1.10 አንድ ዶላር ከአስር ሳንቲም ማለት ነው! 1.11 ቢሆን ደግሞ አንድ ዶላር ከ11 ሳንቲም ይሆናል! አልተሳሳተም እኮ አለቃ! This is not just decimal!