የሞንተሪ እና የፊስካል ፖሊሲ ምንነት፤ ተግባር እና ውጤታማነት (Monetary Policy Vs Fiscal Policy).

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 кві 2023
  • መሰረታዊ የሚባሉት የኢኮኖሚ መሳሪያዎች በሁለት ይከፈላሉ፦ እነሱም የሞንተሪ/Monetary ፖሊሲ (የገንዘብ ስርጭት ቁጥጥር፤ የወለድ ተመን፤ የውጪ ምንዛሬ ተመን እና የፋይናንስ ተቋማት ቁጥጥር) እና የፊስካል/Fiscal ፖሊሲ (የግብር፤ የቀረጥ እና የበጀት) ናቸው።
    ከሁለቱ የፖሊሲ አማራጮች የኢኮኖሚ እድገት ለመፍጠር፤ የዋጋ ንረት እና ስራ አጥነትን ለመቀነስ ውጤታማው የትኛው ነው? በሁለቱ ፖሊሲዎች መካከል በጥምረት መስራት ላይ ችግር የሚሆነው ምክንያት ምንድን ነው? በኢትዮጵያ ሁለቱን ፖሊሲዎች የሚመሩት ተቋማት የትኞቹ ናቸው?
    ከላይ ከተዘረዘሩት ጥያቄዎች በተጨማሪ ሰፊ ማብራሪ ያለበትን ቪዲዮ ተመልከቱ ለሌሎችም ግንዛቤ እንዲያገኙበት አጋሩት።

КОМЕНТАРІ • 11

  • @user-xe9fm9dc2s
    @user-xe9fm9dc2s Місяць тому

    Impact of macroeconomic variables in the economy

  • @ashenafigirma328
    @ashenafigirma328 8 місяців тому +1

    You are an amazing scholar with a selfless effort to make us aware of economics. Thank you so much.

  • @dirribaanagaasa4981
    @dirribaanagaasa4981 2 місяці тому +1

    It is better if you write on the screen in English

  • @kidanedonboba1391
    @kidanedonboba1391 Рік тому +1

    Very interesting!

  • @adamemadiva1041
    @adamemadiva1041 2 місяці тому

    if you can make slide and present as a lecture on screen. thanks

  • @teketelalemu2856
    @teketelalemu2856 6 місяців тому

    thank you

  • @user-uq8sk7fy5t
    @user-uq8sk7fy5t 6 місяців тому

    Bexam inameseginalen.. ahun chemirek passive policy ina active policy betiseralin bexam des yilenal guys.. satikoy bead hulet hulet ken wust indit seralin betihitina inteyikalen

  • @user-uq8sk7fy5t
    @user-uq8sk7fy5t 6 місяців тому

    Benatik passive ina active policy yemilewunim siraln benati.. inwodihalen

  • @mintesinotnigussie4502
    @mintesinotnigussie4502 Рік тому +1

    First i want to appreciate you! Can you please say something about bank reserves?