የካፒታል ገበያ ምን ማለት ነው? What is a Capital Market?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • በኢትዮጲያ የካፒታል ገበያ ከ50 ዓመታት በፊት የሚታወቅ ቢሆንም ለረጅም ጊዜ ተቋርጦ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ የካፒታል ገበያ እንዲመሰረት የሚያዘው አዋጅ ወጥቷል፡፡ ነገር ግን ሃሳቡ ለአብዛኛው ሰው አዲስ ከመሆኑ የተነሳ የካፒታል ገበያ/ #Capital_Market ማለት ምን ማለት እንደሆነ፤ ገበያው ሲመሰረት ይዞ ስለሚመጣው እድል እና ሊኖረው ስለሚችለው ስጋት ይህንን ቪዲዮ ሰርቻለሁ እስከመጨረሻው ተከታተሉት!

КОМЕНТАРІ • 26